ቆጮ | ለመስቀል በአል ያዘጋጀዉት ቆጮ ፥ ከክትፎ ጋር የሚበላ How to make Kocho Ethiopian Food

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 жов 2024
  • ቆጮ አሰራር,
    መስቀል በአል ያዘጋጀዉት ቆጮ ፥ ከክትፎ ጋር የሚበላ How to make Kocho Ethiopian Food
    እንኳን አደረሳቹ
    #እንኳንአደረሳቹ
    #መስቀልበአል
    #Ethiopianmeskelbeal

КОМЕНТАРІ • 26

  • @everythinghabesha6171
    @everythinghabesha6171  4 роки тому +3

    እንኳን ለመስቀል በአል አደረሳቹ ተመልቾቼ:
    ua-cam.com/video/kgNYhIndwCs/v-deo.html - የዶሮ ወጥ አዘገጃጀት
    ua-cam.com/video/nDtnQJN278U/v-deo.html - ለእንቁጣጣሽ የአዲስ አመት አቀባበል

  • @nunubelete8142
    @nunubelete8142 2 роки тому +3

    የኔ እህት ስለ ትምህርቱ አመሰግናለሁ ሆኖም የየት አካባቤ አሰራር ነው ? ዘይትና ቅቤ እንደሚገባ አላውቅም ነበር አንቼ ጥቅም አለው ካልሽም ብትነግሬን ትምህርት ይሆነን ነበር ከመደበኛ አሰራሩ ውጪ ስንወጣ ይሄ የኔ የአሰራር መንገድ ነው ብሎ ግልጽ ማድረግ ጥሩ ነው ። የእቃዎቹ አቀራረብ ንፅህናቸው ሁሉ ድንቅ ነው ትንሽ ቅር ያለኝ ምግብ የሚሰራ ሰው ጥፍሮቹን ማሳጠር አለበት ለቤትሽ እንደፈለግሽ ካልሆነም ግላብስ ( 🧤 gloves ) መጠቀም ይንችን የሥራ ድካም ይቀንስብሻል በአለም ላይ ሁሉ መታየትሽን አስቤው ከጠቀመሽ ብዬ ነው ድፍረት ከመሰለሽ ይቅርታ ✌️🤝 👍💚💛❤

  • @asmabiru6036
    @asmabiru6036 3 роки тому +5

    በቅቤ ና በዘይት መች ተጀመረ ሆዴ የራሱ ጥዕም መች አነስውና ነው

  • @MatherAbiye
    @MatherAbiye 7 місяців тому

    ቆንጅ። አርገሽ። ነው የጋገርሹ። ። ባለሞያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @SuperPanda180
    @SuperPanda180 4 роки тому +1

    Kocho is my favorite

  • @ሜና
    @ሜና 3 роки тому

    Good job 👏 👍 👌

  • @MarthaTsehay
    @MarthaTsehay 3 роки тому

    በጣም ነው የሚያስ ጎመጀው እግዚአብሔር ይባርክሽ 🙏🙏❣️❣️❤❤❤❤❤ቤተሠብ ሆኛለሁና ጎራበኝ አበረተቱኝ አዲስ ነኝ ሁሉን አሞልቻለሁ 🙏🙏❣️❣️❣️

  • @meseretbekele8571
    @meseretbekele8571 2 роки тому +1

    ቅቤና ዘይት አይቼም አላውቅ

  • @brookdawit8691
    @brookdawit8691 4 роки тому +2

    Thank you! Melkam beal!

  • @mercimerci7286
    @mercimerci7286 3 роки тому

    እናመሰግናለን ቆጮ ምታስመጭው ከሀገር ቤት ነው?

  • @gelayegebeyehugebeyehu6035
    @gelayegebeyehugebeyehu6035 6 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤አመሰግናለሁ ❤❤❤❤

  • @flamedino15
    @flamedino15 3 роки тому

    እጄን አፈር እጄን አፈር ተባረኪልኝ ሆዴን አስጮሽው ።

  • @hirutmengiste5490
    @hirutmengiste5490 2 роки тому

    የምጣዱን ግለት ስንት ላይ አድርገህ ነው

  • @yegozeguzudaberu8204
    @yegozeguzudaberu8204 Рік тому

    በጣም ሲሳሳ ያን ያህል ጣእም አይሰጥም

  • @alemtube5403
    @alemtube5403 3 роки тому

    ሰነሰከርይብ አደርገኝ, ነመጠ ት

  • @alemtube5403
    @alemtube5403 3 роки тому

    ሰነሰከርይብ አደርገኝ, ነመጠ ት

  • @watermelonyuh3810
    @watermelonyuh3810 Рік тому

    ያምርል

  • @m.d5652
    @m.d5652 4 роки тому

    Melkam Meskel! Betam arif nw!👍
    Enameseginalen!

  • @luliya6032
    @luliya6032 4 роки тому

    Wow betam yamral yekocho afkari negn ejish ybarek ehte ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @genetalemu7092
    @genetalemu7092 3 роки тому

    እኛም እናመሰግናለን

  • @mesiyebelalij7467
    @mesiyebelalij7467 3 роки тому

    Mirt aserar

  • @ekram5095
    @ekram5095 2 роки тому

    🙏🙏🙏🙏

  • @kidistsamuel4192
    @kidistsamuel4192 4 роки тому

    Cant wait!