🔴የክችን ቤታችሁን አሳምሩ👌የትኛው ተመቻቹ?ሁሉንም ያፈዘዘ ስራ!ዋጋውስ ስንት?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 лют 2025
  • ዉድ ተመልካቾቼ ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ እና የደውል ምልክቷን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ
    ለሌሎች ሰዎች እንዲደርስልን ሼር በማድረግ ተባበሩን
    በዚህ ቻናል አዳዲስና ዘመናዊ የፈርኒቸር ስራዎችን የምንለቅበት ወቅታዊ የዋጋ ተመኖችን የምናሳውቅበት እንዲሁም ማንኛውንም የደምበኛ ትዛዞችን እየተቀበልን ለፈለጉት ሰው እየገዛን የምናስረክበውን ስራችንን በጥቅሉ አዳዲስ ስራዎችን በየጊዜው የምንለቅ ሲሆን የምትፈልጉትንና ቪድዮ እንድንሰራላቹ የምትፈልጉትን ሀሉ እንደፍላጎታቹ እንለቃለን
    የቴሌግራም ቻናሌን ከፈለጋቹ
    t.me/Nu12426355
    t.me/joinchat/...
    ኑሩ መሀመድ ፈርኒቸር ዘመናዊ የሆኑ የቤት እቃዎችን ያመርታል
    በፈለጉት ቦታ ወስደን ገጣጥመን እናስረክበዎታለን
    የዩቱብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
    አዳዲስ ሰራዎችን ሁሌም ያገኛሉ
    በተጨማሪም ለወዳጅ ዘመዶችዎ ሠርፕራይዝ ለማድረግ ከፈለጉ
    ከሱቅ ገዝተን ለወዳጅ ዘመድ ማድረስ እንዲላክልዎት የሚፈልጉትን ማንኛውንም ነገር ማዘዝ ይችላሉ
    ስልክ0912426355
    አድራሻ ወሎ ከሚሴ

КОМЕНТАРІ • 85

  • @ZemezemeMohamada
    @ZemezemeMohamada 5 місяців тому +6

    ما شاء الله

    • @Nurumohammed-6355
      @Nurumohammed-6355  5 місяців тому +2

      ጀዛ ከሏህ ከይር ሼር ይደረግ ታድያ

  • @እህተስላሴ
    @እህተስላሴ 5 місяців тому +6

    ❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @Lubab406
    @Lubab406 5 місяців тому +5

    ማሻአሏህ ወንድም ስራዎችህ ጥራት አላቸው በርታ

    • @Nurumohammed-6355
      @Nurumohammed-6355  5 місяців тому

      @@Lubab406 10q ሼር አድርጊው

    • @Lubab406
      @Lubab406 5 місяців тому

      @@Nurumohammed-6355 አብሽር

  • @wagayetube7705
    @wagayetube7705 5 місяців тому +6

    ማሻ አላህ

  • @egezabeheryemesegen821
    @egezabeheryemesegen821 5 місяців тому +4

    በጣም ያምራል ዋውውውው

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 5 місяців тому +6

    ማሻ አላህ ያምራል ጎበዝ በትክክል ወንድም ኢንሻ አላህ በርታ አልሀምዱሊላህ❤❤❤

  • @fatimamohammed6818
    @fatimamohammed6818 5 місяців тому +6

    ማሻአላህ

    • @Nurumohammed-6355
      @Nurumohammed-6355  5 місяців тому +1

      አመሰግናለው ሼር አድርጊልኝ

  • @birkenshketema6353
    @birkenshketema6353 5 місяців тому +6

    Wow betam gobze neke wendem betam yamerale

  • @Habtam837
    @Habtam837 5 місяців тому +5

    ዋውውው በጣም ያምራል❤❤❤❤❤

  • @ekuseid
    @ekuseid 5 місяців тому +9

    በጣም የሚያማማምሩ ስራዎች ናቸው ኑርሻ በርታ ወንድማችን

  • @ወሎወሎ-ቨ8ቈ
    @ወሎወሎ-ቨ8ቈ 5 місяців тому +7

    ማሻ አላህ በጣም ያምራል አላህ ይጨምርልህ ጃማ ከሆክ ትሰራልኝ አለህ

    • @Nurumohammed-6355
      @Nurumohammed-6355  5 місяців тому +1

      @@ወሎወሎ-ቨ8ቈ በቅርቡ ወደጃማ ለማድረስ እሄዳለው ከፈለግሽ አናግሪኝ

  • @Amihabsawit-ix8rv
    @Amihabsawit-ix8rv 3 місяці тому +2

    ማሻአላህህህ❤❤❤

  • @ጀማልአሊጋራጅ
    @ጀማልአሊጋራጅ 5 місяців тому +8

    ማሽ አላህ በጣም ቆንጆ ነገር ነው የነገርከን

  • @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
    @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ 5 місяців тому +5

    ያምርራ እጂህ ይባረክልህ የኔንም ስራልኝ

    • @Nurumohammed-6355
      @Nurumohammed-6355  5 місяців тому +1

      @@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ ምናሻሽ ታድያ

    • @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
      @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ 5 місяців тому +1

      @@Nurumohammed-6355 እሺ ወንድም ስልክህን ወስጄ እደውልልሀለሁ

    • @Nurumohammed-6355
      @Nurumohammed-6355  5 місяців тому +2

      @@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ ደስ ይለኛል

  • @SaadaSahada
    @SaadaSahada 5 місяців тому +6

    ማሻ አላህ ኑሪሻ ይለያል🎉🎉

    • @Nurumohammed-6355
      @Nurumohammed-6355  5 місяців тому +1

      @@SaadaSahada አሠሰግናለው ሼር እንዳይረሳ

  • @HadraHadra-e9u
    @HadraHadra-e9u 5 місяців тому +6

    ማሻአላህ እጅህን አይቆርጥምህ
    እሽአላህ ቤቴን ልጨርስእና
    አዝህአለሁ

    • @Nurumohammed-6355
      @Nurumohammed-6355  5 місяців тому +1

      ኢንሻ አሏህ እስከዛው የምለቃየውን ስራዎቼን ሼር አድርጊልኝ

  • @አንችውነሽ
    @አንችውነሽ 5 місяців тому +6

    አህለን ወንድም ኑር🎉

    • @Nurumohammed-6355
      @Nurumohammed-6355  5 місяців тому +1

      አህለን ወሳህለን ወመርሀበን

  • @taybaaliahmed2875
    @taybaaliahmed2875 5 місяців тому +5

    👍

  • @hayatmohammad1716
    @hayatmohammad1716 5 місяців тому +7

    ማሻአላ በጣም ያምራል እምሰራቸዉ እቃወች በርታ

    • @Nurumohammed-6355
      @Nurumohammed-6355  5 місяців тому +1

      አመሰግናለው ሼር አድርጉት እሽ

  • @እኔለኔአለሁ
    @እኔለኔአለሁ 5 місяців тому +6

    ማሻ አላህ ምርጥ ነው በርታ ጓደኛየ ልካልኝ ነው ላይክ ሰብ አልኩህ

    • @Nurumohammed-6355
      @Nurumohammed-6355  5 місяців тому +1

      አመሰግናለው እናትየ ያለናተ ማን አለን ለናተው እኮ ነው የምንለቀው ስራችንን

  • @JewalAli-x4p
    @JewalAli-x4p 5 місяців тому +5

    Mashaallah

  • @fatemaethiopia2861
    @fatemaethiopia2861 5 місяців тому +5

    መሸአላህሞያጎበዝ

    • @Nurumohammed-6355
      @Nurumohammed-6355  5 місяців тому +1

      @@fatemaethiopia2861 አመሰግናለው ሼር ይደረግ እንዳይረሳ

  • @RahelMamo-zn3ww
    @RahelMamo-zn3ww 5 місяців тому +6

    እጅህ ይባረክ በጣም ያምራሉ ስራዎችህ

    • @Nurumohammed-6355
      @Nurumohammed-6355  5 місяців тому +2

      አመሰግናለው ሼር አድርጉት ለወዳጅ ዘመዶቻቹ

  • @ማህደሪመረሳ
    @ማህደሪመረሳ 3 місяці тому +3

    የጨቃ ብት ከችን ክብንት እንደቲስራልኝ አፍልጋሎ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Nurumohammed-6355
      @Nurumohammed-6355  3 місяці тому +1

      @@ማህደሪመረሳ የጨረቃ ክችን የሚል እንጀምር እንዴ እኛም

  • @SadeAli-dn4oo
    @SadeAli-dn4oo 5 місяців тому +5

    ማሻአላህ

  • @keriwuloyewa3030
    @keriwuloyewa3030 5 місяців тому +5

    ማሽአላህ ኮቦልቻ ትገጥማለህ ማሰራት እፈልጋለሁ

    • @Nurumohammed-6355
      @Nurumohammed-6355  5 місяців тому +1

      እንዴ መጠየቁስ ኮቻማ ደስ እያለኝ ነው የምገጥምልሽ

    • @keriwuloyewa3030
      @keriwuloyewa3030 5 місяців тому +1

      @@Nurumohammed-6355 መርሀባ ወንድም አድራሻ ስጠኝ ስልክህን አስቀምጥና በዉስጥ እናዉራ

    • @Nurumohammed-6355
      @Nurumohammed-6355  5 місяців тому +1

      @@keriwuloyewa3030 0912426355

  • @jemalaliseid-ee2uu
    @jemalaliseid-ee2uu 5 місяців тому +10

    የማዳም ቅመሞች ለናተ የሚጠቅም ነው የዛሬው

  • @bintbaba5716
    @bintbaba5716 5 місяців тому +4

    ኮቻ ከሀንክ በቅርቡ ማዘዝ እፈልጋለሁ

    • @Nurumohammed-6355
      @Nurumohammed-6355  5 місяців тому

      እኔ ከሚሴ ነኝ ኮቻ ግን እያደረስን ነው ብዙ ጊዜ አድርሻለው

  • @ዚነትሠይድ-ጰ6ጠ
    @ዚነትሠይድ-ጰ6ጠ 5 місяців тому +5

    ሰብስክራይብ አርጉ
    መልካም ልጂነው በርታ ወንድሜ
    እኔም አሰሬለሁ ሰኞ ገባያ ነኝ
    አልጋም እፈልጋለሁ

    • @Nurumohammed-6355
      @Nurumohammed-6355  5 місяців тому +1

      @@ዚነትሠይድ-ጰ6ጠ አመሰግናለው እናትየ

  • @abdiikorabbiiqufaaabdiikor5715
    @abdiikorabbiiqufaaabdiikor5715 5 місяців тому +5

    Yeta bota ??

  • @sethiotube5682
    @sethiotube5682 5 місяців тому +5

    በዉስጥ ላዉራክ ሒድና ለካልኝ ለእኔም ጦሳፈላና

  • @egezabeheryemesegen821
    @egezabeheryemesegen821 5 місяців тому +4

    ለምን አመልስም በውስጥ 😢😢😢

  • @egezabeheryemesegen821
    @egezabeheryemesegen821 5 місяців тому +4

    ኮምቦልቻ ነው የምትሰራው

  • @seadayimam9713
    @seadayimam9713 5 місяців тому +4

    የት አካባቢ ነህ

  • @suuuuu6-7
    @suuuuu6-7 5 місяців тому +4

    ላምኔት በሆነዉ በካሬ ስንት ነዉ?

  • @fatimamohammed6818
    @fatimamohammed6818 5 місяців тому +5

    የትነው

  • @hayassss-fb4gf
    @hayassss-fb4gf 5 місяців тому +5

    የትነው ቦታው?

  • @እኔለኔአለሁ
    @እኔለኔአለሁ 5 місяців тому +5

    ቤቱን ልግዛው እና አዝሀለሁ የት አካባቢ ነህ

    • @Nurumohammed-6355
      @Nurumohammed-6355  5 місяців тому +1

      @@እኔለኔአለሁ ኢንሻ አሏህ አላህ ያሳካልሻል እኔ ከሚሴ ነኝ

    • @እኔለኔአለሁ
      @እኔለኔአለሁ 5 місяців тому

      @@Nurumohammed-6355 👍👍🎁🎁

  • @FafiFafi-n8q
    @FafiFafi-n8q Місяць тому +1

    🎉🎉

  • @aminajemal4641
    @aminajemal4641 5 місяців тому +5

    አዲስ አበባ ቅርጫፍ አላቹ?

  • @selamgebrewahd7801
    @selamgebrewahd7801 5 місяців тому +5

    ለ ካሬ ስንት ነዉ?

    • @Nurumohammed-6355
      @Nurumohammed-6355  5 місяців тому +1

      @@selamgebrewahd7801 ከ ዘጠኝ ሽ ጀምሮ ወደላይ አለ

  • @bintksa-z9l
    @bintksa-z9l 14 днів тому +1

    አጣዬ ትሠራልህ