ጊዜ ግዙን - Ethiopian Movie - Gize gizun 2015 Full Movie (ጊዜ ግዙን)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 556

  • @haregamdebirhan2837
    @haregamdebirhan2837 7 місяців тому +64

    ማነው እንደኔ የድሮ ፊልም የሚወደው 😊

    • @kerryT113
      @kerryT113 6 місяців тому +3

      Eyefeleku nw mayew lezawm

  • @habeshawit4209
    @habeshawit4209 8 місяців тому +75

    2024 anyone 😮

  • @marthatesfaye1663
    @marthatesfaye1663 7 років тому +41

    ይሄን የመሰለ የሳቅ ፊልም ሳላየው አመት ቢያልፈውምም በጣምም አልዘገየውም ውድድድድድ አድርጌዋለው ቀኔን ሳቅ በሳቅ አድርጋችሁልኛል 🤣🤣🤣🤣🤣❤️❤️❤️

    • @Amarech-y5i
      @Amarech-y5i 7 місяців тому

      የት አባቴ ሄጄ ነው ይሄን የመሰለ ፊልም ያመለጠኝ 🤷‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️😂😂

  • @love-tp5zm
    @love-tp5zm 7 років тому +161

    በናታችሁ እርጉዝ ነኝ ላይክ አርጉልኝ እንዳትሉ እኔ ሰልችቶኛል

  • @Two_africa
    @Two_africa Рік тому +38

    Who see this in 2023

  • @yordanosyordanos7956
    @yordanosyordanos7956 9 днів тому +1

    Who see this in 2024 😳

  • @هلاالهلا-ث5و
    @هلاالهلا-ث5و 8 років тому +67

    ሜሪ ሁሉ ፊልም ላይ ብትኖሪ ደስ ይለኛል በጣም ነው ምወድሽ

  • @yamraki9426
    @yamraki9426 6 місяців тому +17

    2024 fb ላይ ኣይቶ የመጣ🥰

  • @samri12-l2f
    @samri12-l2f 2 місяці тому +1

    ማነው እደኔ በቲክቶክ አይቶ የመጣ❤❤

  • @ወለተጊዮርጊስ-ቐ5ደ
    @ወለተጊዮርጊስ-ቐ5ደ 8 років тому +74

    ደስ ይላል እግዚአብሔር የፈቀደው እንጂ ሰው ያለው አይሆንም ትልቅ ትምህርት ነው እናመሰግናለን

    • @khalifeali6271
      @khalifeali6271 7 років тому +1

      ወለተ ጊዮርጊስ eq#

    • @samsunggallery2358
      @samsunggallery2358 5 років тому +1

      ትክክል እኛ ያልነው ያሰብነው ሳይሆን እሱ የመረጠልን ይበጃልና አምላኬ ሆይ እንደ ፍቃዴ ሳይሆን እንደ ፍቃድህ ይሁልን ይደረግልን

  • @HabtemuAbate
    @HabtemuAbate 2 місяці тому +2

    Who still 2024 ❤

  • @abaykifaby.4733
    @abaykifaby.4733 9 років тому +12

    ዋው አሪፍ ነው ተመችቶኛል
    ከዚህ የበለጠ እንድትሰሩ
    እግዚያብሄር ብርታት ይስጣቹ

  • @sarasayfou9246
    @sarasayfou9246 6 років тому +30

    እኛ ካሰብነው ይልቅ እሱ ያሰበልን ይበልጣል ደስ ይላል

  • @Two-c5b
    @Two-c5b Місяць тому

    ምነው እንደኔ 2017 የሚያይ በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ❤🎉😂😂

  • @habtamuy1341
    @habtamuy1341 5 років тому +10

    ሜሪዬ እናቴ እማ ብልሽኳን ያንስሻል
    የኔ ምርጥ ጀግ ሴት ምርጥ ኢትዮጵያዊ
    እግዚአብሔር ይባርሽ የሴት ጀናዬ ነሽ ተባረኪል

  • @addisalembekele5479
    @addisalembekele5479 8 років тому +5

    ዋው ደስይላል በጣም ተዋቶላችኧል እናመሰግናቸዋለን

  • @sunasuna465
    @sunasuna465 7 років тому +19

    ሜሮን እኮ እዚጋ ብቃትሽ በሳቅ ገደልሽኝ ክክክክክክክክክክ

  • @tigistteckle6638
    @tigistteckle6638 4 роки тому +5

    Meron you are very funny and a gifted artist and a wonderful writer 🎩🌷🙏

  • @هلاالهلا-ث5و
    @هلاالهلا-ث5و 8 років тому +12

    በገዛ ማኘኬ ምን አገባክ ክክክክክ ደስ ስትሉ

  • @VPS277
    @VPS277 5 років тому +5

    I love kaleb and Meron😍😍😍

  • @shortanting4269
    @shortanting4269 6 років тому +11

    ለአምስተኛ ጊዜ ደግሜ ላየው ነው ደስ ይላል

  • @rozaroza6847
    @rozaroza6847 6 місяців тому +1

    ምርጥ ፊልም 🥰

  • @kidanenuguse8212
    @kidanenuguse8212 9 років тому +2

    kaleb i put you on my best acters list bravo ,

  • @Tube-tb5zy
    @Tube-tb5zy 6 років тому +12

    ግን ምን የት አባቴ ሄጄ ነው ይህንን የመሰለ ፊልም ያላየሁት አመታት ቢያስቆጥርም አየሁት

  • @Wubitbalew
    @Wubitbalew 5 місяців тому +1

    ቆንጆ ፊልም ነው በጣም ወድጄዋለሁ

  • @mareammohamad5996
    @mareammohamad5996 3 роки тому +4

    ወዮዮዮ እረ በሳቅ ሞትኩኝ 😂😂😂😂😂😂😂 አጋጫት ይዞ

  • @timenageklubte4264
    @timenageklubte4264 7 років тому +2

    Wow tmctogale abo ymcatu 😘
    Gine 1 ngare Gera gbge almen eygobgacu nbare bguzo bica carsacut fllmne 😂😂😂😂

  • @yasara9205
    @yasara9205 Рік тому

    በጣም ነው የምወዳቹ😍😍😍😍

  • @እግዚአብሄርፍቅርነው-ኈ8ኀ

    ዋው በጣም አሪፍ ፊልም ነው

    • @meremyimer4236
      @meremyimer4236 6 років тому

      እግዚአብሄር ፍቅር ነው 0

  • @btolasaloveyou2116
    @btolasaloveyou2116 8 років тому +1

    wow batami arifi Nawi majamarywi yasikali😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀arifinawi timirtialwii yimachachu 😍😘😍😘😍

  • @enayko5471
    @enayko5471 Рік тому

    Betam betam arif film new wow 👍😘💫
    😃😃

  • @Tselottegegne
    @Tselottegegne 6 місяців тому

    Who else ship them in real life? I ship them so much❤

  • @mashowerkye
    @mashowerkye 8 місяців тому +1

    Endena k TikTok yemta😊

  • @beteltumiso4698
    @beteltumiso4698 7 років тому +1

    uuuuffffa merin swedat eko❤❤❤❤

  • @martahaymi3201
    @martahaymi3201 9 років тому

    Meron konjo kalib gar betam gobez tewanay nachi meri mlasam swedshi adnakishi negn nice

  • @yasminbrhanu5487
    @yasminbrhanu5487 9 років тому +1

    love it maricho kebetbet setehogim tameriyalesh kalab ur so cool big like & respct !!!!!

  • @mesfinbugie8625
    @mesfinbugie8625 Рік тому

    Geram Filim ❤❤❤❤❤

  • @foziyaetp3552
    @foziyaetp3552 7 років тому +12

    ፊልም ድሮ ቀረ 😀ሁሌም ባየው የማይሠለች ፊልም😍😍

  • @tigisttasew899
    @tigisttasew899 Рік тому

    Best movie ever ❤

  • @meobisaramuhamednetetiopia680
    @meobisaramuhamednetetiopia680 9 років тому +5

    ኦው ይህንማ ካየሁት አመት ሆነኝ ኮመንት ሳልሰጥ እረስቸ ነው ይቅርታ ፊልሙ ጥሩ ነው

  • @samaalsama2067
    @samaalsama2067 8 років тому +27

    ስልችት የለኝ ኮመንት መዳም ሰትመጣ አይቼ ሊጣ ዛሬ መዳም አላቅ ብለኛለች ቡኃላ መጥቼ አያዋለሁ መዳም ምነምን እያለችሁ የሚትቀበጥሩ ሰዎች ናቸው እኔን የሚያነዱኝ ድምፃዊወ ወይም የምተውነዋ መዳም ናት ምትመስለቸው መሰለኝ

  • @መዐዛማርያም
    @መዐዛማርያም 9 років тому +4

    wow nice i like it

  • @MaregKahsay-tt9up
    @MaregKahsay-tt9up 9 місяців тому +1

    My favourite movie

  • @አልማዝአባትዋንአፍቃሪ

    ካአሌብ ፎቃአየ አንተን ለማየት ስል እስከመጨረሻው አየውት
    አሪፍ ነው እስከቅዦቷ ወደድሀት አ የታአባአቱ

  • @AdineDani-vn4me
    @AdineDani-vn4me 7 місяців тому

    ዋውውውው❤❤❤❤❤❤

  • @nesanettaddese5152
    @nesanettaddese5152 8 років тому +17

    ሜሪ ቆንጆ ስትቀብጭ ያምርብሻል ማርርር ውድድድድድ ያምራል ፊልሙ

  • @rahmetmohamed4407
    @rahmetmohamed4407 6 місяців тому

    Wow❤❤❤

  • @zeinetbasier9677
    @zeinetbasier9677 5 років тому +2

    ዋው በጣም አሪፍ ነው ያላያችሁ እዩ

  • @ፈድሉያአላህእትዮጲያንሰላ

    ሜሮን አድናቅሽነኝ ናፍቆት አስጨነቀኝ እስካየዉ ደርሼ የሚለዉ ዘፋኝ ስሙዋ ማነዉ የወቃቹዋት እስቲ ንገሩኝ

  • @hawamohamed6170
    @hawamohamed6170 7 років тому

    ውይይይይ.ታሪኩየ.የኔ.ማር.እግሊዘኛህ.እንደት.እንዳሣቀኝ.ልነግርህ.አልችልም.ኢሣም.አድናቂህ.ነኝ.ከዱባ

  • @AbebaTadess
    @AbebaTadess 4 місяці тому

    ሜርዬ የሰራቻቸውን እንደ አዲስ ነው እያየው ምዝናናው

  • @የማርያምልጅቤዛማርያ-የ4ቈ

    ሜርዬ ደስ ስትይ

    • @Suaaad-cw5ix
      @Suaaad-cw5ix 8 років тому +1

      የማርያም ልጅ ቤዛ ማርያም

  • @marieabeje6509
    @marieabeje6509 2 роки тому +2

    ለስተኛ ጊዜ አየሁት 😂😂😂😂

  • @shewayehurisa2447
    @shewayehurisa2447 9 років тому

    Arif new be wesetu temert ye yeze new temechetognal betam!!,Adis drama lkulen benetechihu ena mesgenalhun!!!!!!.

  • @leylaseraj2408
    @leylaseraj2408 3 роки тому +2

    ተማሪ እያለሁ ልክ እሷን ነበርኩ 😀😀😀🤣

    • @Nejat-xi3ob
      @Nejat-xi3ob 4 місяці тому

      😂😂😂😂😂ቅብጥብጥ❤❤❤

  • @hawaomer4703
    @hawaomer4703 9 років тому +2

    😃😃😍😍 yameral

  • @sasasadf6051
    @sasasadf6051 4 роки тому +2

    አስቂኝ ነው የልጁ ትግሥት አደነኩለት እኔብሆን አፍጨዎን ነበር የምላት ሥለፈልፍ

  • @ffdf9359
    @ffdf9359 9 років тому +1

    ውይ ሜሮን አፍ ተልባ ሁንሽኮ በጣም ፊልሙ በጣም በጣም አሪፍ ነው

  • @fasikahaymy4989
    @fasikahaymy4989 9 років тому +1

    woooow betame Arife nwe

  • @weynsahtarega3737
    @weynsahtarega3737 Рік тому +1

    ወይኔ ሜሪ ሰወደሸ

  • @SINARES
    @SINARES 3 місяці тому

    eske zare yet neberku koy?😞😞❤❤

  • @hhpp8482
    @hhpp8482 8 років тому

    Samaria 😘
    beta me desa yalile 💔👍👍

  • @memebakla378
    @memebakla378 4 роки тому +1

    በጣም ደስ ይላል

  • @menenornige2201
    @menenornige2201 8 років тому +2

    kefilmu befit commentochn say arif new ahun filmun Liyewna ysetal demo asteyayet

  • @madaynhalimondayalsiri6162
    @madaynhalimondayalsiri6162 8 років тому +2

    ውይበፈልምፋቅረያምራልበውነትምእንደዚህከሆነደስይላል

  • @የሸዋልጅነኝ-ጸ3ቨ
    @የሸዋልጅነኝ-ጸ3ቨ 3 роки тому +1

    ዋው በጣም አሪፍ ነው

  • @maryamalmhari5860
    @maryamalmhari5860 7 років тому +1

    እኔ ኮሜት አይቸ ነው ፊልም የማየው አሪፍ ነው ብላችውህ ነው

  • @efiabe4756
    @efiabe4756 9 років тому +2

    ወይ ወንድ ....ምነው ግን ማስመሰል ቢቀርባቹ ...ለማንኛውም አጨራረሱ በጣም ተመችቶኛል....

  • @hayathayatu4069
    @hayathayatu4069 9 років тому +2

    ሲመች እናመሰግናለን ዘና አረጋችሁኝ

  • @medibls8864
    @medibls8864 9 років тому +1

    wow betam yameral

  • @nahomnm
    @nahomnm 9 років тому

    enamesegnalen gin addis film kale

  • @tenamekonnen1971
    @tenamekonnen1971 8 років тому +4

    ዋውውውውወው በጣም አሪፍ ፊልም

  • @hrpshh4105
    @hrpshh4105 9 років тому +3

    በጣም አሪፍ ነው

  • @sofyamohammd4851
    @sofyamohammd4851 9 років тому +2

    Wow.sweet arif.new

  • @بتترت-ي6د
    @بتترت-ي6د 9 років тому +3

    በተረፈ ፊልሙ ሀሪፊ ነው ዘና ነው ያልኩት ይመቻችሁ

  • @Berusali
    @Berusali 9 років тому +2

    the best ever.

  • @ፈይዛአሊ
    @ፈይዛአሊ 8 років тому +4

    ዋው በጣም ደስይላል

  • @egsgbdhndz8454
    @egsgbdhndz8454 9 років тому

    wow Betam yamral jemarewm mecheershawem nice move I like.......

  • @tititekle2771
    @tititekle2771 9 років тому +1

    waw waw betam arif

  • @LoveLove-st6mt
    @LoveLove-st6mt 9 років тому

    kalbya yena konjo sewdew betam new mwedew afikerhaleuuuuuuu !!!! G.B.U MOR AND MOR miss you baby

  • @bertukanbertukan5283
    @bertukanbertukan5283 9 років тому +1

    wow nice movie

  • @emaneman-ne6nu
    @emaneman-ne6nu 8 років тому +2

    ያምራል ቀጥሉበት

  • @mssfasika5313
    @mssfasika5313 9 років тому +1

    wauuu very N move😍😍

  • @anynallemdebebbe4628
    @anynallemdebebbe4628 9 років тому +4

    እኔ ገና ዛሬ ነው ያየሁት በጣም አሪፍ ነው

  • @simretbereka988
    @simretbereka988 9 років тому +4

    ደስ የሚል ነው

  • @atsedmaryametiopiakey7748
    @atsedmaryametiopiakey7748 8 років тому +2

    wow btam yamral

  • @hanaephrem539
    @hanaephrem539 Рік тому

    Amazing

    • @hanaephrem539
      @hanaephrem539 Рік тому

      እውነት ነው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @sosimoha9243
    @sosimoha9243 2 роки тому +1

    Bayew bayew mayselechegn movie..yihew ahun lsintegna gize bfkr eyayehut nw . Btm mirtt film k meron yihenina trafikwa milewn btm nw miwedachew

  • @አሪፍአይቸኩልም-ኸ1ሸ
    @አሪፍአይቸኩልም-ኸ1ሸ 7 років тому +1

    wooooww betam arif new

  • @meriwedi269
    @meriwedi269 9 років тому +1

    the best movie ever

  • @mikemike1769
    @mikemike1769 9 років тому +1

    i like it

  • @enuenu3540
    @enuenu3540 9 років тому +1

    arif newe bewesetu teru temert yazel newe temechetognl

  • @ረውዳእንድሪስረውዳእንድሪ

    ዋው ዋው በጣም ደስ ይላል

  • @genetmengeshahasniaameril1537
    @genetmengeshahasniaameril1537 8 років тому +2

    በጣም ደስ ስል

  • @leenafikadu6275
    @leenafikadu6275 9 років тому

    wooow mecarshaw des sil alem letagbar inji le mikniyat gize atisetim wooow Ihe ababal temchagn zena feta alku yimechachu abo ethio move

  • @firhiwotabera2728
    @firhiwotabera2728 9 років тому +1

    በጣም አሪፍ ፊልም ነው

  • @razifikir4249
    @razifikir4249 8 років тому +1

    ከፊልሙ በፊት ኮሜንተ ነው የማየው ኮሜቱ ታማረኝ ፊልሙን አየለሁ አለዛ ግን ያሥጠላኛል

    • @etaferetafer2925
      @etaferetafer2925 8 років тому

      ዘናያደርጋል ይመቻችሁ Yfjggh

  • @genetalemu9120
    @genetalemu9120 9 років тому

    wowwww arif movia nawu 😚
    meriyee wdddddd ddddddddd
    chabrewuuu sawdk ako ufffffffffffffff fikir ako nak 😚

  • @ገጠሬዋየፋኖንግስት
    @ገጠሬዋየፋኖንግስት 5 років тому +2

    ክክክክክክክክክክክክ ሲያጋጭሽ እዴት እደሳቅሁ ቀበጥ ካሊብ ፎንቃዬ

    • @አልማዝአባትዋንአፍቃሪ
      @አልማዝአባትዋንአፍቃሪ 5 років тому +2

      እኔ እራሱ ደግ አረገሽ ነው ይአልኩ
      የለለ ቆላአት

    • @አበበችአየለ-ነ8መ
      @አበበችአየለ-ነ8መ 5 років тому

      ሀሀሀሀሀሀ እናንተ ለምን ትጋጭ 😂😂😂አጋጭቶ አጋጭቶ ነው ያደረሰኝ ስትል ነው እኔ ያሳቀችኝ

  • @zenatabdo8816
    @zenatabdo8816 8 років тому +3

    ምርጥነው.ምንም.አይል.ይመስጣል