የዕለቱ ዜና | Andafta Daily Ethiopian News | July 30, 2020 | Ethiopia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 96

  • @adanechwoldegabriel7558
    @adanechwoldegabriel7558 4 роки тому +14

    በመግለጫ ጋጋታ የንፀሀን ሰዎችን ህይወት መመለስ አይቻልም እባካችሁ ህዝቡን ጠብቁ

  • @agmaschekol940
    @agmaschekol940 4 роки тому

    Abebe Gelaw! you are 100% right

  • @robeltekalign8338
    @robeltekalign8338 4 роки тому +6

    ሺህ የአማራ ድርጅት ምን ያደርጋል ተባብራችሁ ህዝቡን ከሞት እና ከስደት አድኑት።

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 4 роки тому +10

    አቶ አገኘሁ እሰከመቼ ነው እየዋሻችሁ አማራን የምታሰጨፈጭፋት ???
    ጉምዝ ችግር እንዳለ እያወቃችሁ ለምን አማራውን ያለጥበቃ አሰገደላችሁት ??
    አማራው መታጠቅ እና እራሡን መጠበቅ አለበት

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 4 роки тому +4

    አብን እና ብአዴን በመግለጫ እና በወሬ አማራን ማዳን አይቻልም
    እባካችሁ ማፈሪያ አትሁኑ
    አማራ እንዲታጠቅ እና እራሡን እንዲጠብቅ እናድርግ

  • @berhane7472
    @berhane7472 4 роки тому +1

    መለስ ዜናውን በሞት ከኢትዮጲያ ያነሳ አምላክ ጅዋር የሚባለውን የስው ደም የሚጠጣ ስይጣን ያንሳልን ሁሉ ለእግዚአብሄር ይቻላልና ::

  • @mytube1215
    @mytube1215 4 роки тому +1

    ዶናንድ ትራንፕ ልምከርህ
    ቢዮንሴን ግደላትና በሰበቡ ሂላሪን ;ጆ ባይደንንና በርኒ ሳንደርስን ዘብጥያ አውርዳቸው ።
    ሁሉም ነገር ከአሜሪካዊነት አይበልጥም❤❤😂😂😂

  • @shebawian5074
    @shebawian5074 4 роки тому +3

    ፖለቲካውን የሚያቦካው ሌላ የሚሞተው ግን ምንም የማያውቀው ሚስኪን ደሀ አፈር ገፊ መሆኑ እጅግ ያሳዝናል ።

  • @efremketsela4478
    @efremketsela4478 4 роки тому +1

    Free Eskindr all innocent political prisoners ☑️☑️☑️💚💛❤️💪💪💪

  • @abebeenyew3125
    @abebeenyew3125 4 роки тому +2

    100 ጠበቃ እዉነትን መቀየር አይችልም፡፡

  • @eyrusalemasfan1332
    @eyrusalemasfan1332 4 роки тому +7

    አይ አማራ የማንም መጨማለኪዬ ሆንክ።

  • @teklayreda6791
    @teklayreda6791 4 роки тому

    ye andafta wshet ygermal

  • @hailualemaw5903
    @hailualemaw5903 4 роки тому +1

    አማራ ክልል እስከመቼ ነው ህወሀትን እየወቀሰ የሚኖር።
    የራሱን የደህንነት መስሪያ ቤት ማጠናከር ዛሬ ሳይሆን ትላንት መሰራት ያለበት ተግባር ነበር ።
    ያሳፍራል።

  • @sadyaimar8067
    @sadyaimar8067 4 роки тому

    አቢትክክክልነው

  • @maregodana3017
    @maregodana3017 4 роки тому +4

    እንኳን ወደ ኮሎኔል አቢይ አምባገነናዊ አገዛዝ በመጭበርበር ደረሳችሁ።

  • @destaergano3121
    @destaergano3121 4 роки тому +3

    በትክክል ተገልጿል!!
    ጀዋርን እራሱን ሳይንትሲት ብሎ የሚጠራ ጉራኛ ነበር::
    በህይወቱ ዘመን አንድም ቦታ ተቀጥሮ ሰርቶ አያውቅም::

    • @ከጀግኖቹአንዱ
      @ከጀግኖቹአንዱ 4 роки тому

      ሰላም አንዳፍታ በእውነት አገራችንን የምትወዱ ከሆነ ይሄንን አቅሙን የማያውቅ የአማራ ጃዋር መሃመድ እስክንድርን አርፎ እንዲቀመጥ ምከሩት።
      የዶክተር አብይና የሱ አስተሳሰብ በአገር ጉዳይ ምንም ልዩነት የለም ሁለቱም በኢትዮፕያ አንድነት ላይ አይደራደሩም ልዩነቱ እስክንድር የሚለው ዶክ አብይ ኦሮሞ ስለሆነ አናምነውም እኔ አማራው መምራት አለብኝ ባይ ነው።
      ይሄ ሊሆን የማይቻል ግዜው ያለፈበት የቀን ህልም ነው።
      አገራች እንደቀድመው የአንድ የሁለት ቢሄር አገር ሳትሆን ከሰማንያ በላይ ቢሄረሰቦች በእኩልነት የምታስተናግድ አገር ናት።

  • @adanechwoldegabriel7558
    @adanechwoldegabriel7558 4 роки тому +1

    እረ እስከመቸ ነው አማረ የሚገደለው የክልሉ መንግስት ህዝቡን ጠብቁ እግዚአብሄር መልካም ነገር ያሰማን

    • @natizeethiopia7456
      @natizeethiopia7456 4 роки тому +1

      እስከመቼ ነው ኢትዮጵያውያን በፖለቲካ ነጋዴዎች የሚሞቱት በሚለው ይስተካከል እህቴ።

    • @adanechwoldegabriel7558
      @adanechwoldegabriel7558 4 роки тому +1

      @@natizeethiopia7456 እጅ ነስቸ ተቀብያለሁ በኢትዮጵያዊነቴ እኮራለሁ ዘረኝነትን እጠየፋለሁ

    • @natizeethiopia7456
      @natizeethiopia7456 4 роки тому

      @@adanechwoldegabriel7558 👍👍👍👍

  • @semeretsewene5228
    @semeretsewene5228 4 роки тому

    ጎረቤታችን አማረራ ክልል የህዝቡን ሰላም ኑሮ በማይፈልጉ ጥላቻና ጠብ ጫሪ ስራየ ብለው በተመደቡ ሰዎች እየተመራ እስከ መቼ ነው... ያሳዝናል....ይህን የሚያደርጉት የአማረራ ህዝብ ጎረቤቱና አብሮውን የሚሰራ ትግራይ ህዝብ ጥላቻ እንዲኖረውና ወደ ዘር ጭፍጨፋ እንዲሰማራ ለማድረግ ነው....

  • @tinsuuuuuuuu
    @tinsuuuuuuuu 4 роки тому +4

    ቁርስ ምሳ እራታቸውን ስልቅጥ አድርገው እየበሉ ፍ/ቤት ሲመጡ ምግብ አልበላሁም ጨዋታ ፋሽኑ አልፎታል።

    • @merhawitesfu427
      @merhawitesfu427 4 роки тому

      ኣንቀጽ 39 ተግባራዊ እናደርጎዋለን።

    • @natizeethiopia7456
      @natizeethiopia7456 4 роки тому +1

      @@merhawitesfu427 😂😂😂 ነፈዝ አውርተህ ሞተሀል።

    • @natizeethiopia7456
      @natizeethiopia7456 4 роки тому +2

      ትክክል ፋሽኑ ተባኖበታል።

    • @merhawitesfu427
      @merhawitesfu427 4 роки тому

      @@natizeethiopia7456 ምናባትክ ሆነህ ኣንተ ነፍጠኛ

    • @eanasaralide8273
      @eanasaralide8273 4 роки тому

      😀😀😀😀💚💛❤

  • @Addis_Menged
    @Addis_Menged 4 роки тому +1

    ለእውነተኛና ትክክለኛ መረጃ አማንጋ። ይሁን ምርጫችሁ። Watch "የኮሮና ቫይረስ ክትባት ተጀመረ || አቶ ዳውድ ኢብሳ ከስልጣናቸው አልተነሱም። ||" on UA-cam

  • @eyrusalemasfan1332
    @eyrusalemasfan1332 4 роки тому +3

    አንለቅም ዘር ነው የጠፈከው ጁዋር

  • @st-xr7vy
    @st-xr7vy 4 роки тому

    የአማራ ክልል መግለጫ ያሰለቻል መግለጫ መግለጫ መግለጫ መቼነው ለህዝባችሁ የምትሞቱት አብን አማራ ሲገደል አወገዝን አወገዝን አወገዝን ሰለቸን ሰለቸን ሰለቸን ወጣቱን አደራጁ አደራጁ ህዝብ አለቀ

  • @melkamroulier896
    @melkamroulier896 4 роки тому

    ብላብላ አብን

  • @tirualemmuluneh1347
    @tirualemmuluneh1347 4 роки тому

    ምን አለ እግዚአብሔር ጀዋር የሚባል እባብ ሴጣን በኮሮና ቢያጠፋልን ኢትዮጵያ እፎይ ትል ነበር

  • @ኑአብረንእንዘምር
    @ኑአብረንእንዘምር 4 роки тому +3

    እንኳን ለቅዱስ ጊዮርጊስ ወርሃዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ። የቅዱስ ጊዮርጊን እና ሌሎች የምስጋና መዝሙሮችን ከነግጥማቸው ለመስማት ወደ ቻናላችን ይምጡ፥ አዳዲስ መዝሙሮች ከነግጥማቸው ለመስማት ሰብስክራይብ ያድርጉን።

  • @getachewhailemariam7645
    @getachewhailemariam7645 4 роки тому +2

    አየ አማራ ክልልጣት ከመቀሰር ይልቅ ቤታችሁን አፅዱ።ማንም ይሁን ህዝባች ከአደጋ የመከላከል ግዴታ አለባቹ ።ሁለት ዓመት ሙሉ አስጨፈጨፋቹህኮ።

    • @Ghp7657
      @Ghp7657 4 роки тому

      ትክክል ያሳዝናል በጣም

  • @yemxbelay5069
    @yemxbelay5069 4 роки тому

    ዳግመኛ ዜናችሁን አልከፍትም ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ያየዋችሁ ግን የምትሰሩት ዜና ያስቃል ከመጀመሪያው ዜና በቀር ሁሉም የመንደር ወሬ እንጂ ለዜናነት የማይበቁ ናቸው፡፡

  • @mengistusida1241
    @mengistusida1241 4 роки тому +3

    ለመሆኑ ፍርድ ቤት በወንጀል የቀረበበትን ማስረጃ disprove በማድረግ የተከሰሰበትን ለመከላከል ከመሞገት ውጭ ፍርድቤት ላይ ወንጀሉን ወደፖለቲካ ጉዳይ ቀይሮ ልክ የመንግሥት አቻ አካል አድርጎ ራሱን ማቅረብ የፍርድ ቤትን ሥነሥርዓት መጣስ ይመስለኛል።

    • @zenasha6175
      @zenasha6175 4 роки тому

      አቤቱ ጌታሆይ እንደቸርነት ይቅር በለ!!! እንኳን ዘለአለማዊ አልሆንን ለእዝች ከንቱ አለም መከራመብላት ለሁሉም አምላክ ማሰተዋልን ያድለን የሞተው የሰው ነፍሰ አይመሰለን የወደመዉ የሰው ሀብት አይመሰለን እስቲ በኔ በሉና አሰቡ ጉራጌ ይደፋ ብሎል ሁላችንም ያለችን አንድ አገር ነው ያለችን ሁላችንም በጰሎት እንጠብቃት አናቆሸሻታ መልካም እሴቶን እንጠብቅ ፈጣሪ አገራችንን ይጠብቅ ወደ አእምሮችን ይመልሰን አሜንአሜንአሜን"!!!"!!"!!!!!

  • @wubitc7111
    @wubitc7111 4 роки тому +1

    የሚገርመው ነገር ሰው ይሞታል መግለጫ ይወጣል በቃ። ሳይገደሉ መጠበቅ መከላከል አይሻልም።

  • @dt3629
    @dt3629 4 роки тому +1

    TPLF will pay these criminal acts it is a matter of time thier fate will be same fate as Mohmand Gadafr or Sadam Husan they will be chased down the drain & pits. Mark my word.

  • @abizewde336
    @abizewde336 4 роки тому

    This event has happened frequently and large number of people have been killed brutally & severely. Please try to save them.

  • @sumeyanuredin8458
    @sumeyanuredin8458 4 роки тому

    የተያዙትን አደባባይ ላይ ስቀሉልን!!

  • @zaharasavery1508
    @zaharasavery1508 4 роки тому

    የአማራ ሕዝብ አነደ ቅጠል ይረግፋል ቀን በቀን አንደተራ ወሬ ሆነ አማራ በአሳቃቂ ሁኔታ ተገደለ ማለት የእለት ወሬ ሆነ ከዛም የተዳከመ የአማራ ድርጅት በለው አላውቅም በሚዲያ ይወጣና ግድያውን አቀናወግዛለን ይላል

  • @antetube6090
    @antetube6090 4 роки тому

    የመንጋ ጋጋታ እና መንጋ ጠበቃ ወንጀለኝነት ከህግ የበላይነት አያስመልጥም ለጀዋር።

  • @Ghp7657
    @Ghp7657 4 роки тому

    😭😭😭😭 ወያኔ ፈጣሪ ይይላቺሁ ትንሽ በጣም ክፉ ናቺሁ አግዚአብሔር ይይላቺሁ ያጥፋቺሁ

  • @me-fs4yy
    @me-fs4yy 4 роки тому +1

    The questions is how long this will be happening.....people is daid every single day. The regional government respons every time TPLF did that and TPLF was involved with this. It's Nensses.

  • @Emanu1532
    @Emanu1532 4 роки тому

    አብይ አይደለም ጆሀርን ያሰረው የኢትዮጵያ ህዝብ ነው ከ 50 አመት በላይ ካልተፈረደበት ወደ አለም ከቀፉ ፉርድ ቤት ይተላለፋታል እድሜ ልክ ከፈለገ

  • @tenagnadegafa4131
    @tenagnadegafa4131 4 роки тому

    አቤ የእብሪተኞች መድሀኒት እውነቱን ነው ትእቢት ውርደትን ትቀድማለች ይባል የለ

  • @ወሎ-የ7ረ
    @ወሎ-የ7ረ 4 роки тому

    ወሬ ሠለቸን የሚበጀን ያማረ ልጆች ተባብረን ያማራን ህዝብ ማሥታጠቅ ነው እራሡን እንዲከላከል የተኮላሸው የአቡነ የማይለው የለም።

  • @eyrusalemasfan1332
    @eyrusalemasfan1332 4 роки тому +2

    አስበሉት አማራን ደደቦች ተላላኪ።

  • @efremketsela4478
    @efremketsela4478 4 роки тому +1

    Jawr is a killer 💀💀💀

  • @yenebetatube679
    @yenebetatube679 4 роки тому

    💚💛❤ህውሃት ስለሚቀጥለው ትውልድ ግድ ስለማይለው እንጂ እነሱ የሰሩት ግፍ ለልጆቻቸው ከዚያም ሊያልፍ እንደሚችል አላስተዋሉም።ለነገሩ ፈረሀ እግዚአብሔርና ህሊና የሌለው ሕዝብ ምን ይገባዋል።የኦሮሞ ሕዝብና የትግራይ ሕዝብ በስማቹ እየተነገደ እስከመቼ ተሸማቃቹ ትኖራላቹ???ይሀው ስደት ነው ያለሁት ሰው ኦሮሞና ትግሬ ማለት በአይናችን እያየን ነው ሲያሸማቅቃቸው እኛ ችግራችን ከፓርቲው ነው ከሕዝብ አይደለም በእርግጥ እጅ አጣምራቹ ማየት በስጋም በነፍስም ዋጋ ያስከፍላቹዋል ቢያንስ በአይማኖት አባቶቻቹ መገሰፀ አለባቹ።ካለበለዚያ ውጤቱን በቅርብ ታያላቹ።

  • @letarikabebe
    @letarikabebe 4 роки тому

    ቆይ ልገምት ህወሃት ኣባ ሜንጫን ጠ. ሚኒስቴር ኣረግሃለው ኣሉት

  • @letarikabebe
    @letarikabebe 4 роки тому

    ኣንዱ 9 ሚዜ ይሁን ጠበቃ ደርድሮ እንደራደር ይላል ሌላው ህዝብ ካለቀ በሁዋላ በመግለጫ ብዛት ኣረ ድራማው በዛ

  • @Emanu1532
    @Emanu1532 4 роки тому

    ወያኔና ጁሀር የሚንፈራገጡት ኦሮሚያ ላይ ያሉትን ኦዴፖ ለመጨረስና 4 ኪሎን ተቆጣጥረው ሠራዊቱን ለማዘዝ ከዛስ ህዝብ ዝም ይላቸዋል

  • @mulugetaseleshi7422
    @mulugetaseleshi7422 4 роки тому

    ISKINDER JILLU.

  • @caterinabettioni9667
    @caterinabettioni9667 4 роки тому +1

    No no negotiations with him so much life has been lost + don't show to much his picture

    • @saidgishe636
      @saidgishe636 4 роки тому

      You are announcing war on your own people by making narrow and hate comment! Listen to Meles Zenawi interview about 11 years ago! Jawar is in the heart of 50 millions Oromo! People. Even in small cities, in Addis Abeba, 5 million oromo will surround the prison to release his leader or will die all! Then genocide you are looking for will happen! Killing will continue until Jawar Mohammed released from jail

    • @tinsae5303
      @tinsae5303 4 роки тому +1

      @@saidgishe636 So u mean he is above law? the lost lives are human beings too. I even question ur humanity. GOD! Yes lets all be gone rather than only one group is cleansed. How about that? U can't terrorize 100 million people ok. In fact u r the one declaring war

    • @saidgishe636
      @saidgishe636 4 роки тому

      me myself n I please am not terrorizing our people but I am clearly telling you that the benefits of hate you guys spreading! I love all my people! We are one people! One nation! The problem is how the government is treating one ethnic group! I don’t think you understand my concerns! As one broadcast hate news, the other side also tries to retaliate but this is not good for people who have been living together for decades! For one thing, what happened in oromia after the death of Artist Hachalu Hundeessaa!The government who orchestrated the killing should consider about the consequences! 100s dead! Innocent young generation considered Amahara killed him but not! Please don’t hate Jawar because the consequences are worse! As you guys say something, our people irritate and get emotional! Let us save our breath for the safety of the others! Each and every oromo people love Jawar regardless! So they don’t want even single individual talk about Jawar! I strongly believe that no one above the law but Jawar issue is not about breaking law but about broken politics in 4 killo or In Addis Abeba! Again oromo people love Jawar more than their own lives, so any time they will die before him or for him!

    • @tinsae5303
      @tinsae5303 4 роки тому

      @@saidgishe636 Spreading Hate???? oh my Goodness you mean the other way around? oh I got it. So u telling me to support a genocide by pretending as if it ain't happened. See we have been murdered for almost 3 years now but still kept our cool for the sake of our country. Even this time the targeted tribes didn't declare the fight back because of the dispute with Egypt to fill the dam, a historical sacrifice done in a bloodshed of innocent people but what is happening is your people continuing the murders trying to take overthe dam /Benishangul/ and other regions as well. If your people love the guy blindly and do whatever he orders them then its their problem not us and please go and educate your youth, not me. So please do not tell me dying now is worse than dying a year later. Its obvious that we are not wanted walking around in our own country but our land. If you love your country and do not want to see people dying then condemn what happened officially and stand for justice. If not you are no different from the murderers. And as you said if the problem is the broken politics in 4 killo, then we have nothing to do with that and leave us alone. We love our people and relatives as your youth love their guy too. So please Stop terrorizing me and us all. My heart is broken for innocent victims who are slaughtered like a sheep. God is watching

  • @yonasd64
    @yonasd64 4 роки тому

    Jawar is a critical political force who played a significant role in the Oromo and other oppressed people continued struggle for equality and freedom. The Orono people are 100% behind Jawar and Bekele Gerba, except a few mercenaries. We are well aware of the motivations and goals of the individuals and groups who are now ganging up and falsely accusing Jawar and all the other political prisoners. The PM"s actions only made peaceful and democratic transition in Ethiop impossible.

  • @a.ashewa3216
    @a.ashewa3216 4 роки тому +2

    እስክንድርን፣ ስንታየሁን፣ አስቴርን፣ ኢር ይልቃልን በማሰር እዲስ አበቤነትን:ወይም ኢትዬጵያዊነትን: ማሰር/ማፈን/ማሸማቀቅ: አይቻልም:: ፍትህ:ፍትህ:በሰላም: ለህዝብ: ለቆሙ: ኢትዬጵያውያኖች!! Ethiopiawinet and Addis Abebenet can not be stopped by arresting Eskinder, Sintayehu, Aster, Engr Yilkal, etc. Free peaceful & innocent voices of the people!!!
    Where is the 'GENOCIDE WATCH'? Genocide has happened again.

  • @eagle4452
    @eagle4452 4 роки тому

    የለማን ስም ከ ጀዋር ጋር አታገናኞ ። ሲጀመር ለማ መገርሳ ስልጣን አልፈልግም ብሉ ነው ለ አብይ ስልጣኖን የሰጠው
    ሲቀጥል ከ አብይ ጋር የተለያዪት ለማ የ ኦሮሙን ጥያቂ መጀመርያ እንፍታ የሚለውን አብይ ባለመስማቶ ነው
    ለማ እንዳለው የ አሮሙ ጥያቂ በግዚው ተመልሱ ቢሆን ዛሪ እነጀዋር እና ህውሀት አንድ ሆነው እኛ ነን የኦሮሙ ተቆርቆሪ ባላሉ ነበር

  • @chagochin6352
    @chagochin6352 4 роки тому

    በህወሃት ስም እምትነግድ ጋዜጠኛና ፖለቲከኛ።ህዝቡ የነቃ ቀን ወየውላቹ።ማርያምም መጥፍያቹ ቀርቦዋል።

  • @Hanna-on7yu
    @Hanna-on7yu 4 роки тому

    ኣሳዛኝ ትንተና ነው:: ስለወንጀለጅኛ የምታወሩ ኣትመስሉም:: ድርድርን ምን ኣመጣው:: ወንጀለኛ የመደራደር መብት የለውም:: ይህ ክሆነ ኢትዮጵያ ውስጥ ህግ የለም ማለት ነው:; ወይ እናንተ የምታውሩት ኣልቆባችሁ ነው::

  • @ምንጩመኳንንት
    @ምንጩመኳንንት 4 роки тому

    እራስህ አግኝተህ እጠና አማራ ተብለህ: ወያኔ አብሮ ባለንጋ ሲመረምርህ የነበርክ በመንደር እየተከፉፈልክ እየተጠፉፉቹህ መስሎን? አሁን ደግሞ ወያኔን ትወቅሳለህ::

  • @saidgishe636
    @saidgishe636 4 роки тому

    You guys don’t lie!

  • @agmaschekol940
    @agmaschekol940 4 роки тому

    Rip

  • @teddytariku
    @teddytariku 4 роки тому

    እረ የሲሚንቶ ገበያ ላይ ያለውን አሻጥር ዘግብልን፡፡ በመገናኛ አካባቢ አብዛኛዎቹ ነጋዴዎች ትግሬዎች ሲሆኑ 1 ኩንታል ሲሚንቶ ዋጋ 480 ብር እየሽጡ ይገኛሉ፡፡ ከባድ ኔትዎርክ አለ፡፡ ሹፌሮቹ ሁሉ ተባባሪ ናቸው፡፡ This is an economic-sabotage against Abiy and the people of Ethiopia

  • @sumeyanuredin8458
    @sumeyanuredin8458 4 роки тому

    ጃዋር ዳግም ወደድርድር ከገባ በእውነት የኢትዮ ህዝብም መንግስትም የለም አፈር ልሶ ሲነሳ የእያንድ አንዳችን ቤት ደም ይጎርፋል ህይወትም ይጠፋል መጨረሻው ህዝብ በአንድነት ተነስቶ ጃዋርንም ሆነ መንግስትን ያጠፋል።።።

  • @yefikermenged5316
    @yefikermenged5316 4 роки тому +2

    ሰላም የአንድ አንዳፍታ ቤተሰቦች አርቲስት ሀና ዮሀንስ ነኝ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን አመሰግናለሁ

    • @elatube8960
      @elatube8960 4 роки тому

      fakeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeee

  • @selam9604
    @selam9604 4 роки тому

    Dirow jemirow Guraa bechaaa new Siratu Sejemer. SeQetele be Shashemene be wello Be beGabela be metekele be hulum Botaa weyane new Emibalew music zarem Allitefam weye fetarii. SeQetele ke Silitanu Tenesetuwan tebelew Zarem weyane new Emazachuw malete new? Mider Asafarii hula Ye Ethiopia Megeset Miden new Emiseraw gen hizebu Setarede Sesadede be hulum Botaaa wanaw TeteyaQew Siratu Enaa Siratu becha new Ye kililu merii new ke jereba Yalew TeteyaQew aleQ. mider Ashebarii Ena Asemesaye hulaa..!!!

  • @saidgishe636
    @saidgishe636 4 роки тому

    Jawar Mohammed is the highest profile political prisoner! Of course you hate him but the truth is he has 95% suporters in oromia! Abebe specially you are not telling as the truth! Abiy is jailing him because Abiy knows that he will loose in oromia! That is the game he is playing! Anyway, if he keeps Jawar in jail,or if something happened to Jawar, there will be the end of this empire so called Ethiopia! The choice of Abiy Ahmed to continue as a leader and keep the country safe is , must to release Jawar Mohammed and then he will make speech. After that Oromo people will calm and follow his beloved leaders! Please stop hate comments. If you want this country to move forward, don’t make any oromo phobia comments please!

  • @hailegebreslasie3149
    @hailegebreslasie3149 4 роки тому

    'Aroch are the problem of Ethiopia.

  • @saidgishe636
    @saidgishe636 4 роки тому

    Liars

  • @TEWDREAM
    @TEWDREAM 4 роки тому

    ፎቶውን በመንካት ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ በየሳምንቱ የተመረጡ አዝናኝ የሆኑ የ ቲክቶክ ቪዲዮዎች እና የ90's ሙዚቃዎችን ይመልከቱ 🙏🙏🙏

  • @fenetejimma1231
    @fenetejimma1231 4 роки тому

    አንቴ አሁን የምትቀደደው ማን እንድሰማህ ነው ጄዋር ነገ ይፈታል አንቴ ሽንታም የሼርሙጣ ልጅ ዋጋ ትከፍላለህ

    • @mussieeyassu2048
      @mussieeyassu2048 4 роки тому

      የጀዋር ነገር አበቃ እዛው ይበሰብሳል

  • @genetmesfin8242
    @genetmesfin8242 4 роки тому +1

    አማራ አህያ ነው ሲባል እከራከር ነበር 🐴 ግን ትክክለኛ አህያ መሆን አረጋገጥኩ ።ክልሉን መምራት ሲያቅተው እጁ ወደ ሌላ መዘርጋት እና ህዝቡም እነሱን ማመኑ

    • @teme9261
      @teme9261 4 роки тому

      The whole Amhara is Ahiya? Yegna tekerakari....Huala qer.