ባለጉዳይ ክፍል -3 Etv | Ethiopia | News

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 10

  • @wendeyemana5135
    @wendeyemana5135 2 роки тому +11

    በጣም የሚገርም ጊዜ ነው በትዝታ ሄድኩኝ ደጉ ግዜ ሰው በዘር የማይለይበት እግዝሐብሔር ይሄን ግዜ ቢደግመው ፀሎቴ ነው እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አስቢያት ኢትዬጲያን።

    • @እዉነትተናገሩ
      @እዉነትተናገሩ Рік тому

      ደፋር!ጥብስ በአስር ብር መብላት አማረህ😂 ሆዳም 😂😂😂😂

  • @eshetuman32
    @eshetuman32 3 місяці тому +2

    ❤❤❤ያ ምርጥ ጊዜ ደስ ሲል 🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔

  • @tube-xn7xt
    @tube-xn7xt 2 роки тому +10

    እነህን ዘመን ቸሻጋሪ ስራዎች መልቀቃችሁ አሪፍ ነው ግን የድምፅ ክምችቶችንም እባካችሁ ልቀቋቸው በተለይም የሬድዮ ድራማዎች እና ትረካዎች እነ የማዕበል ዋናተኞች፣ቆንጆዎቹ ትረካዎች

  • @getahunbeyenetulema6634
    @getahunbeyenetulema6634 2 роки тому +3

    ኸረ ክፍል አራትን ልቀቁልን!!!

  • @LemlemGelawu
    @LemlemGelawu 6 місяців тому +1

    በተለይ ያይኔ የሚል ድራማ ረቡዕ ማታ ላይ የሚቀርበውን ብትለቁልን

  • @tigistsemu4288
    @tigistsemu4288 Рік тому +1

    ስራ አስኪያጁ ያኔ ባለጉዳይ ላይ የጀመረው ነዋ አስናቀ ላይ ያደረሰው
    አቶ ቀናው ጣራው ጣር ይሆንቦታል አለ
    መሰረቱ ከተናደ የት ይቀራል?
    ግን ኤዲተሩ የክፍል 2ን 14 ደቂቃ ለምን ክፍል 3 ላይ ደገመው?
    ለማንኛውም ዘመን ተሻጋሪ ስራ ነው፣ ዛሬም ያስተምራል፣
    የገረመኝ ዛሬም የቀበሌ ቤት ጠያቂ ቤት ሲለቀቅ ጠቁም ነው የሚባለው፣ ቆይ ግን ቤቱን የሚያስተዳድረው ማነው?
    ዛሬስ መሬት አስተዳደርና ኪቢአድ እንዴት እየሰሩ ይሆን?

  • @kitty-vk8ic
    @kitty-vk8ic Рік тому +1

    Nowadays the corruption in Ethiopia is worse than back in the day

  • @derarabyata5901
    @derarabyata5901 5 місяців тому

    ፔርሙዝ አስታውሳለው

  • @jojofine6241
    @jojofine6241 7 місяців тому

    ሀገር ዳርቻ ጥሎኝ የሚለው ይሄኔ ቦሌ ይሆናል