ዛሬ ባሌን ለማስደሰት ስል ስደክም ዋልኩኝ 💔🥰 | seadi and ali
Вставка
- Опубліковано 8 лют 2025
- አዲሱ የሰአዲ ቻናል ነው ሰብስክራይብ አድርጉት 👉 • Video
ልዩ የሆነ የረመዳን አስፔዛ ቤተሰቦን ያስደስቱ ❤👉 • ልዩ የሆነ የረመዳን አስፔዛ ቤተሰቦ...
______________________________________________
#SeadiAliTube #Ethiopian #habesha
እንኳን የቻናላችን ቤተሰብ ሆናችሁ በቻናላችን ፍቅር ፣ መተሳሰብ ፣ መከባበር እና መዋደድ ብቻ ነው
𝙨𝙤𝙘𝙞𝙖𝙡 𝙢𝙚𝙙𝙞𝙖
◍ Telegram t.me/seadialitube
◍ Tiktok / seadaseid17
ቤተሰብ ሁኑን!! እንወዳቹሃለን
አዲሱ የሰአዲ ቻናል ነው ሰብስክራይብ አድርጉት 👉ua-cam.com/video/q4zjBikO2_s/v-deo.html
ልዩ የሆነ የረመዳን አስፔዛ ቤተሰቦን ያስደስቱ ❤👉 ua-cam.com/video/C7xk2D9BKjI/v-deo.html
ሀሊብ ዘይት አቀላቅለሽ ቀቢይው እቁላሉ ይከረፋል
@@أممانيساانشاالله ደምሪኛ
Sadeya yasat balay
Masha allahe
Egame sedat yalanaw ehetocha absheru and kane babatchen entomanan ayzochu hulum yalfan wanaw tana naw
ማሻአላህ
ዘንድሮ ረመዳን ሳንይዘዉ እሮጠብን አላህ ይቀበለን ያረብ እኛንም ከሰዉ ቤት አዉተህ የራሳችንን ያማረ ሀያት ወፍቀን እንደኔ ስደት የደከመዉ😢😢😢
አሚን
አሚን ያረብ
አሚንንንንንን ያረብ
አሚንንንንንንያርብ
አሚን ያረብ
እህቴ ቁርአን አዳምጡ ዱአ አርጉ ምግብ መሠብሠብ ወይም መንዙማ መሥማት ከአላህ ዘንድ በታ የለውም እኔ ኮመንት መፃፍ አልወድም ግን ተገደድኩ ምክንያቱም ሥለዱኒያ ብቻ ነው እምታወሩት ወላሒ ከባድ ነው ቂርአት ቅሩ ሢመቻችላችሁ አላህን አትርሱ መፆም መሥገድ ያለኢህላሥ ዋጋ የለውም ማለቴ አቂዳን ተማሩ ሞት አማክሮ አይመጣም ሁሉም ይቀራል። አሁን ለሆዳችን ብቻ ቢዚ ብንሆንም። ደግሞ ተሣደቡ መቼም አንዱ ላንዱ እህትና ወንዲሙ ማሥታወስ እንደነውር እያየን ነው ።እኔ ላሥታውሳችሁ ብየ ነው ከእናተ እኔ አውቄ አደለም አላህ ሁላችንንም ለአኼራችን ስንቅ ሠናቂ ያድርገን
እኔ አንች ቪድዮ ስትፖስች የምሮጠው ቤትሽን ለማዬት ነው የምግቡን አሰራር እንኳን ተይው ቤትሽን ብቻ አሳይን ሰአዱቲ
እኔ ራሱ ቤቷ ደሰ ይለኛል
@@haytomer9818ደምሪኛ
እኔም👌
ሰአዲ ቤትሽን መፈራረሽ ባልሽ ከውጭ ሲመጣ እንደዚህ ደምቆ ሲያይ የምፈጥሪው ደስታ ታየኝ እንደዚህ አይነት ጀግና ሴት እና ቤታን ወዳድ ሴት እጅግ ያስደስቱኛል እኔም እንዳችይ ስለሆንኩ አላህ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ❤❤❤❤
ደምሪኛዋ❤🎉
አወ 🦸♀️ጀግናና በነገራችሁ አናቷም ጀግናነት ከሰፈራችን እሚያምር እሚፈረሽ ቤት የነሱቤነበር ስታድግም
@@ekramhassan8468 የአዲስ አበባ ልጅ ስለሆነች ይሆናል እናቷ
ሀሪፍ ነው እንኳን ለባልሽ እኛም ለአረቦቹ ስንደክም እንዉላለን
ደምሪኛዋ❤🎉
በነፃ ነው እንዴ ከፍለውሽ እኮነው አላህን ፍሩ መጥፎ ከመናገር
አላህየ ከስደት አውጥቶ በገራችን እፍይ የምንልበትን ቀን ያቅርብልንቅመሞች እኔ ሁለት አመት ሳይሞላኝ ምርርር ነው ያለኝ ወላሂ
አሚንን😢ያረብ 😢ውደ እኔምአለሁ 6.አመቴ😢
እኔም አለሁ 7ሰባት አመቴ 😢
አሚን አይዞን😢
@@rabiawali1915 አብሽር ራቡ ያልፋል አይዞን
አሚንን ያረብ አብሽሪ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን በሰላም ከቤተሰብ እምንገናኝ ያደረገን እኔም 11 አመት ግጥም አለ በስደት ብቻ አልሀምዱሊላ የልጅ እናት ሇኛለሁ
ወንዶች እንደሰአድ ያለች ታታሪ ባለሙያ ሚስት ይስጣችሁ አሚን በሉ🤗😊
ደምሪኛ❤
እረየፈጠርከኝ ጌታየአላህ እኔንም ህልሜን አሳክተህ ካሁንበላይኮን የተመቸሂወት ወፍቀኝ አላህዋ አይቸግርህም ብዙችግር አለፈብኝ በቃሽበለኝ
አይዞሽ እህቴ አላህ ላንቺ ያለውን እርዝቅ በሰፊው ይወፉቅሽ እሱ ምንም አይቸግረውም ያረብ
@@saeedalshamranis8827 አሚን የኔውዲ አላህያክብርልኝ
እረ እህቴ እጂሺን ልበሺ ሞያ አይጠይቅሺም አላህ አለባበስሺን ነው
ቀይ ሰአዳ ስለጁብናዉ ከዚህ በላይ እዴት ልታረጊዉነዉ የኔ ሴትዮ አች አደምታረጊዉ ነዉ የምትሰረዉ ከዝህ በላይ አይደረግም 👍በጣም ደስ ይላል ፍጡሩ
የሴይ በላይ እኮ ነሽ ሰአዲየ ወላሂ ስወድሽ ጥርት ንቅት ያልሽ ❤❤❤
ባጣም ስወዳት በጣም ጎበዝ ናት ለቤቷ። ለራሷ ያላት እክብካቤ❤❤
@@zzqm1uk8g ደምሪኛ
ማሻዓሏህ እጅሺ ይባረክ
ነገር ግን ድናችሁንም ያዙ በተለይ አቂዳ ላይ ግደታ መለየት አለባችሁ የምን ነሺዳ ነዉ ያሳትር
ይሄ እዚህ ሁሌ ነው የምንሰራው አላህ ባገራቺን ይመልሰን ስደተኞቺን
ጠንካራ ሴት ነሽ ፅዳት ሙያ ያደለሽ ጎበዜ ነሽ ለትዳርሽ ሳውድ እያለሽ ጀምሮ እማቅሽ ጥንካሬሽን በጣም የማደንቅሽ ስአድየ😍😍😍😍
ዋውውውውው❤እደት ደስ እደሚል ያመት ሠው ይበላችሁ አገራችንንም ሠላም ያርግልን ሁሉም እሚያምረው አገር ሠላም ሲሆን ነው
አሚን ውደ ትክክል
❤❤❤
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ. ወበረካቱ. ማሻአላህ. ባለ ሙያ ነሽ ሰአዲ. ጎበዝ. ንጽናሽ ብቻ ይበቃል ግን እጅጌ ሙሉ ቢጃማ. ልበሽ ውዴ ❤❤❤
ማሻአሏሕ ኑሮዋችሁ አረብ አገር ያሥንቃል ግን መዳምሽ በዩቱብ ታይሽ ይሕን ብታይሸ ደሥይለኝ ነበር
እኔም ብታያት ብየ ስል ነበር
😂😂የኔም ሀሳብነው
ደምሪኛዋ❤❤🎉
@@fatumawaseእሽ ቻናልሽ ማን ይባላል
ማሻአሏህ ❤እኔም በምስር አሳቡሳ ነው ያፈጠርኩት❤️🥰የዛሬ አመት ኢሸአላህ ሀገሬላይ እሆናለሁ ብዬ አስባለሁ🥰🥰
እኔም እሄዳለሁ
እኔም።እሻአላ
ኧረ ሰአድ አታሳይን እንድህ ሀገሬገብቸ የምሰራበት ናፍቆኛል ማሻአሏህ ዛሬ የአረብ ሀገር ምግብነው የሠራሽው
ማሻአሏህ ብል አፊያ ብለናል ሰአድየ በተረፈ እሱን ብረድስት ጥንቃቄ አድርጊ ካሏህ በታችም ቢሆን
ኧረ በረመዳን እንኳን ሰተር በይ ሰአድ ሙያው እዛንኛውአገር አይጠቅምም
ሞያም ቁምነገር መልክ ሁሉን ስጥቶሻል ማሻአላህ
እፍ መቸ ይሆን ሀገሬ ገብቸ እድህ ፈታ የምለዉ እኔስ ተሳነኝ ማሻአላህ ብያለሁ ሰአድ ቆቤ❤❤
ማሽአላህህህህህህህ የመዳምንቤቴያሥንቃል ረቢ ያችን አይነት ዴስታይወፍቀንለመዳምቅመሞች
ያለፈዉ ሮመዳን ፆመዉ አሁን ላይ በሂወት
የሌሉ ብዙ ናቸዉ
አላህ የዘንላቸዉ
ማሻ አላህ ባለሞያ ነሺ በራሷ የምትተማመን ጠካራ ሴት በጣም ደስ ትለኛለች ወላሂ ሴቶች ጠካራ ሁኑው. እኔ ጠካራ ነኚ ማለት እችላለሁ
ሰአዲ ሰወድሽ እኮ ማረያምን በቃ በጣም ጎበዝ ሙሉ ሴት ነሽ
ሠአድየ ባለሙያ ሴት ልጂ ለቤቷ ታታሪ ስትሆን ደስ ይላል
በጣም ደስ ነው ያልሺኚ ንፁህ ወጥቤትሺ ባለሙያ ባጪሩ ልዩ ነሺ ❤
ማሻ አላህ ስአድ በሁሉም ነገር ጎበዝ ነሽ የሴት ወይዘሮ🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
ማሻአላህ ሰአዳና አሊ አላህ መጨረሻቹ አላህ ይሳምረው❤❤❤❤❤❤❤❤
ሞያ ብሎ ዝም ነዉ ሰአዲ ጎበዝ👍👍❤❤
መሸአላ
ያምራል ግን የተለየ ነዉ ያልሺዉ ምኑን ነዉ እኛም እምናቀዉ እንደዝሁ ነዉ የተባረከ ይሁን ❤
እይታ ለመሳብ ነው ተረጃት
@@ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y እሺ እማ 🥰
@@ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y ደምሪኛ
አይ. እኔ. እንደመሰለኝ. የሳቡሳው. ቂጣ. የጋገረችው በጣም. በሚፈጥን መንገድ. ነው. የሰራችው ለዛ መሰለኝ
@@misramesqan8067 🥰
ማሻአላህ ሰአዲ ባለሙያ ነሽ እኛንም ስደት በቃ በሎ ለሀገራችን ያብቃን
ኪሥ ታለ ኢቶ ሁሉም አለ አገራችንን አላህ ሠላም ያደረግልን ያረብ እያሥፈራሩ አሥቀሩን እዝሁ ኑሮ ውድ ነው እያሉ ግን አላህ አለን
የአማራ ሴት ማግባት መታደልነው❤
መልክ ሰጠኝ እጂ ሞያ ከጎረቤቴ ብላለች ሴትዮዋ
ዉይ ሀገራችን ረመዷን የነሽዳ ወር አርገዉ ተያይዘዉታል አሏህ ሂዲያ ይስጣቸዉ ሌላዉ ደግሞ ኧረ እህት ክንድሽን ሸፍኒ ያረቢ ሙያኮ አይጠቅምሽም ቀብር ዉስጥ ሴት ልጅ በሂጃቧ ስትዋብ ነዉ የምታምረዉ
እንቁላል መቀባት ያሳምራል ለፈጣየር ያለሰልሳል ግን ሽታ አለው እሱይዘጋል
Vanlia madrg ayshetim
Kefelegsh halib abukos mekebat arif nw
እንቁላሉ ቢጫዉ ነዉ ምርጡ ለሽታዉ ቫኒላ እኔ እንደዛ ነዉ የማደርገዉ❤
@@مسرات9999 ደምሪኛ
@@hayuhayu3607 ደምሪኛ
ወተት መቀባት ይቻላል
መሸአላህ በአየሁሺ ቁጥር እንዳች አይነት ሂወት ቢኖረኝ ብየ እመኛለሁ
ማሻ አላህ ያአፊያ ምግብ ያርግላችሁ ገረመኝ ሰልጥኗል ሀገራችንም ጅቡን አለ
ከድሮ ጀምሮ ነው ያለው ከ 10 ኣመት በፊት ነበር
😂እኛኮ ሚስኪን ነን ሸቃላወች አይይይ አላህ ይርዳን
@@hghg2654 የገጠር ልጅ ነኝ ከንጀራወጥ በቀር ከቶ ምን አውቃለሁ በልችሁ ነው መገን
@@Z.M-m5x ታድያ ምንችግር ኣልው ሓቢባቲ ሁ ላችንም የገጠር ልጅ ነን ከተማ ስላደግንጂ ጌጠር ምሆን መታደል ነው ኣይዞኝ
@@hghg2654 ደምሪኛ
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ሳአዲዩ ስወዲሽ እኮ ጎበዝ ሴትፀዲት ያልሽ ሁሉነገርሽን። ስወደው ❤እያዲዩ ተኚቶ ያያል የኔማር🙇😍❤🙇😂 አላህ ያሳዲግላቺሁ
ይሄ የመዳም ቅመሞቺ ስራ ነው ኢቶ ላሉ አሳይ ይሄን
😂 ወላሂ እውነት ነው
ኧረ እኔ የመዳም ቅመም ነኝ ግን ቂጣውን አልችልበትም እንደት ልልመድ
Mashallah bewnet libam setaset weyzero nesh Mashallah berchi 🥰🥰🥰
የኔ ባለሙያ❤❤
ደምሪኛዋ❤❤
ማሻአላህ ትለያለሺ ሰአዲ ከአይን ያውጣሺ❤
ያረብየዘድሮዉ እሮመዳን በጣምእሮጠብንአላህፁመዉከተጠቀሙትያድርገን የዛሬአመትደሞበሰላምያድርስን🤲🤲🤲🤲 እናመሻአላህነዉምግብሽ❤❤❤
እኔኮ ሰአድ ቅመምናትየምለው በምክኒያትነው ሰአድ ጎበዝ
ጎበዝ Enem Edaza ነው ምሰራው❤ሸቃሎች አላህ የርፍት Enjera yisten ያረብ😢♥🙏
@@TobiTube9 ሀገር ቤት ናት መሸአላህ 🎉🎉
@@ዜድወረባቦየሱፉyoutube ደምሪኛ
ማሬዋ መሻላህ ምችት ድልት ይበላቹህ
እ ጅብን አለደ አገራችንም ማሻአላህ ለካሥ ማገኘት ብቻነዉ አላህ አገራችን ሠላማን ይመልሥል ያረብ በዱአ በርቱ እህቶቼ እሮመዳንም አለቀ ፀመዉ ከተጠቀሙት ያድርገን ያረብ
አሚንአላህይድረስልን
ሁሎምአለ።ሰላምብቻንወይለለወ
አሚን ያረብብ
አሚን
ሁሉም ነገር አለ
ማሻአላህ ሰአዲ ቆጆ በጣም ባለሙያ ነሺ እኔም እንሻአላህ ቀጣይ ከባሌጋ😭❤❤
❤ይሳካልን አቦ ለሁላችንም
እኔም እንሸ አለ
@@mozagharib3724 አቦ አሚን 🤲
@@mozagharib3724 ደምሪኛ
@@sjjssnsn775 ደምሪኛ
እኔሳቡሳ እኮን አቡክቼና ተገስቶየመጣውን ማጣጠፍ እልችልም ሌላው ስራ አብሽር በግቪን የስራሽው ዴሞ ሀልዬ ይባላል እስራለሁ
አረ ተው እቶቼ አለባበሳችሁን አሥተካክሉ
በስደት ያላችሁ እህቶች አላህየ በሀገራችን ላይ ተረጋግተን የምንኖርብትን እሪዚቅ ያስጣን ስደት በቃችሁ ይበለን ለራሳችን የሚንኖር ያርገን ያረብ የአላህ
አሚንንን ያረብ
@@zeyneba1830 ደምሪኛ
ማሻአላህ አሁን ላይ እኮ ኢትዮጵያ ላይ የሚሰሩት ምግቦች የነመዳምን ምግብ ይበልጣሉ ያሰላም አቀራረብ ብትሉ አፈራረሹ ሁሉ ነገር ስርአት አለው ማሻአላህ
ከልብሽ ሴት ነሽ አቦ ❤❤❤
መሸአላህያርብእኛንም.በስደትየሰውፊትየምናየውንአንተ.ኸይሩንወፉቀንላገራችንአብቃን አገራችንንምአላህ.ህሰላሙንያውርድልንማንእንደሀገርየሰውቤትፍተናነው ።
ማሻአላህ ብርካል አገራችንም ሁሊምነገርአልአደልወይ
ማሻ አላህ❤አላህ ይጨምርልሽ
ማሳአላህተባረከላአይሥልምእድሺሀያቲይ😘😘💖🌷🌹
_ኡፍፍፍ ሰአዲ ታድለሺ ወላሂ ይህ ቀን ሁሌም ይናፍቀኛል ስደት ያለነው እህት ወንድሜች ሀገራችንን አላህ ሰላም አድረጎልን እኛንም ከሰው ቤት ነጃ ይበለን በራሳችን ቤት ደስተኛ ሀያት የምንኖረ አላህ ያረገን ያረብ_
ሁላችንም
ደምሪኛዋ❤🎉
ጂብን ኬየሪ አለደ አገራችን
ማሻላህ አለኪ ከምረ ባለመያ ነሽ
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ አልሀምዱሊላህ እደት ነሺ ሳዲ ማሻ አላህ የኔ ባለሙያ
ጀግና የሴት ተምሳሌት እኮ ነሽ ❤
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻአላህ ማሻአላህ አሪፍ ቆይታ ነበር በርቺ የኔ ባለሙያ 🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🌹🌹🌹🌹🌹
ግበዛ የሴት ልባም❤❤❤❤❤
ጂብና አለዴ ሀገራችን
እንኳንም ጁቡን አልወደዲኩ ሆ
ማሻ አላህ ተባረክላህ ምሰሩ በዉሃ ብቻ ነው ሚቀቀለው? ለሳቡሳ የጨመርሺው ማለቴ ነው
አወ
ደምሪኛዋ❤🎉
ሠአዲ የኔልዬ ማሻአላህ አላህይጨምርልሽ እህቴ ቁጥርሽንአሠቀምጭል
ባለፈው ያየሁ የመጅልሡ ግዳፍ በጣም ወድጀዋለሁኝ ታዠልኛለሽ ለቤተሠቦቸ ሠርኘራይዝ ለማድረግ አሥቤአለሁኝ
ማሻ አላህ በጣም አሪፍ ነው አሰራርሽ እኛንም በሰላም ለሀገራችን አብቅቶን ከቤተሰብ ጋ የመናሳልፍ ያደረግን ያረብ ከመዳም ቤት ያውጣን
የሴት ወይዘሮ እኮነሽ ያገሬ ልጅ ሚስቲቱን አንተ ይዘሀታል❤❤
አይይይይሁሉምካለመስራትማነይቸግረዋል
@@እሙሂራ ደምሪኛ
ሰው ካለው ሁሉም ባለሙያ ነው
ብረ ካለ ሁሉም አለ ሰአድየ
ሰአድ እኮ ሙሉሴት ነሽ ማሻአላህ
ናና አለደ
አደኛ ነሽ የኔ ባለ ሙያ ❤❤❤
ሙያሽ ንፁህናሽ ማሻአላህ ሰአድግን መንዙማ አይጠቅማችሁም ሲቀጥል ስትሰሪእጂሽን ሙሉ ልብስ ልበሽ
ስትር ልቅም ያልሽ ሴት ስወድሽ
Mesalh sade alh mceresaw yasamerls weda lyam dewa aregln bselam lhageracen yabkan❤❤❤❤
ስአድየ ባለሞያ ነሽ ስወድሽ
ማሻአሏህ ሰአዲየ በጣም ያምራል
ማሻ አላህ ሰአድ ቆንጆ
መሸአላህተባረከለህሰአዲልባምነሺ
ሁሉም ነገር አለ ጅብን ሙስለስም አለ ጉድ ደስ ይላል ሀገራችንን ስላም ያድርግልን በስ
ማሻ አላህ ያምርል ጁበን አለ እዴ 🍓👍
የኔም ጥያቄ ነው አለ እዴ
አረ ሞልቷል በንነዉ ኢቲዮን ናቃችሆት🙄
@@RነኝማሜሚስትMዬየኔናፍቆት ደምሪኛ
@@አልሀምዱሊላ-ቈ3ጀ ደምሪኛ
ሽራ ያረግሽበት እኮ ኸልያ ነዉ
ማሻ አላህ ጎበዝ ነሺ
አይቀዘቅዝም እንደ ሰቡሳው በፊት ተጠብሶ?
ሰአቱ ደርሶ ይሆናልየጠበሰቸው
የመላ ኑሮ ኢትዮጵያ እዳዉ አላህየ አገራችን መቸ ነዉ ምቹ የሚሆነዉ ሊጡን ለምን የለም የተዘጋጀዉ እኔሰ አልሰራም እድህ ተዳረቄ እዚሁ እሰከሚበቃኝ በልቸ እመጣለሁ
አር ያችስከፋክክክ ሆድ እኮ ሁልጊዜ አድስነው ማማየ
ክክክክክክ እንደት እንደሳኩኝ
ክክክክክክክ አሁን ሰው በስሏል አይዳመጥም ምጣዱን ሞቅ አድርጎ ሊጡን በጣም ቀጭን አድርጎ መጋገር ነው እህቶቼ የሚሰሩት እንድህ ነው
ኖሮ ይኑር እንጂህ ሞያ በዩቱብ😂
አረ ካሁኑ ብትማሪ ይሻልሻል ስልክሽ ባትሪ የዘጋ ቀን ጦምሽን ልታዲሪ 😂😂ነዉ ያዉ የኢቲዮ መብራትና ኔቶርክ አያስተማምንም ብየነዉ
@@አልሀምዱሊላ-ቈ3ጀ እኔን ያዬ ይቀጣ ኢትዮ ኔትወርክ የምጀናጀነዉ እንኳ በሜሴጅ ነበር አድስ ጥርዝ ሆኝ ሀሀሀሀ
@@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l አረወይኔ አሳቅሽኝ እኔም ይሄንን ፈርቼነዉ እህነየ ተማሪ ያልኳት ሀሀሀ
ኢትዮ ኔቶርክ የለም ካሁኑ ተማሪ በማዳም ዋይፋይ ክክክክክ
@@አልሀምዱሊላ-ቈ3ጀ ደምሪኛ
እንኩዋን ደህና መጣችሁ 🙏🙏
ስአዲ በጣም ነው ዬምወዲሻ❤❤❤❤❤
ጅብና ከየት አገኘሽ በአላህ
ማሻአላህሙያፁዳት አቤትአሊአፈሷል
ماشاء الله تبارك الله ماشاء الله تبارك الله ماشاء الله ❤❤❤❤
ማሻ አላህ ሰአድ 🎉🎉
ማሻ አላህ ብያለሁ ሠአዲየ