🔶 የጆሲ ቤተሰቦች የተሰማቸውን ሲገልፁ | በ16 ከባድ ነገር ጠብቁ | የጆሲ ጉዞ ወደ ኦርቶዶክስ | አኬ | ኢዮብ ዘሚካኤል | ኦርቶዶክስ ተዋህዶ | ahati

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 154

  • @EnatagegnMaru
    @EnatagegnMaru 8 днів тому +2

    የልጅ አዋቂ ነህ ጆሲ እድሜ እና ጤና ይስጥህ

  • @FirehiwotShachachew
    @FirehiwotShachachew 13 днів тому +55

    ክዳኔ ምህረት ማንንም አታሳፍርም ለኔም ከቃል በላይ በሆነ ነገሮች ደርሳልኛለች ስለሷ ስሰማና ሳወራ እንባየ ይመጣል ❤❤❤❤❤የጌታችን የመድሀኒታችን የእየሱስ ክርስቶስ እናት ስሟ የተመሰገነ ይሁን🙏🙏

    • @atnasiyaaynalem7439
      @atnasiyaaynalem7439 13 днів тому +6

      አሜን ለኔም ብዙ ነገር አድርጋልኛለች

    • @kidistmehari5673
      @kidistmehari5673 13 днів тому

      እየሱስ እራሱ ስይፀልዬ ለእግዚአብሔር ይጌቶች ጌታ የንጉሶች ንጉስ ብላችሁ ፀልዬ ብሏል ይሄ ምንድነው

    • @HabtamuAbebe-on5hl
      @HabtamuAbebe-on5hl 13 днів тому

      እንደሱ አላለም አባታችን ሆይ ማቴ 6:9 አዎ ልክ ነው ግን የእመቤታችንም ጸሎት መጽሐፍ ቅዱስ ላይ በግልጽ ያለ ከሉቃስ 1 የተወሰደ ነው ወደቅዱሳን መጸለይ ራዕ 8:2-4 የቅዱሳኑን ጸሎት መልአኩ ወደጌታ አሳርጎታል ይላል @@kidistmehari5673

    • @tizuEthio
      @tizuEthio 13 днів тому +3

      አሜን አሜን አሜን

    • @tigistalemayehu3901
      @tigistalemayehu3901 13 днів тому

      Lenem lebetesebem bzu...

  • @ethiopiawit4171
    @ethiopiawit4171 13 днів тому +28

    የእንጦጦዋ እናቴ እምየ የምልሽ የጌታየ እናት❤❤

  • @ZenebuBedru
    @ZenebuBedru 13 днів тому +26

    ፍቅርን ከክርስቶስ ትህትናን ከማርያም ያልታማሬ አገልጋይ አይሆንም ምሳሌ ይውረድ ከአትሮንስ ላይ ትህትናችሁ ይገርመኛል ተመስገን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @hiwotmesfin2284
    @hiwotmesfin2284 12 днів тому +10

    ጆሲ ትናፍቀናለህ! እንጠብቃሃለን ❤❤❤

  • @dinkneshdemeke7836
    @dinkneshdemeke7836 12 днів тому +9

    በጣም ጥሩ ልጅ ነህ እመብርሐን በልብህ ሁሉ ሙሉ ትሁን ወደ እውነተኛዋ ቀጥተኛዋ ወደ ጠባቧ መንገድ እድትመጣና አምላክን እንድታገኝ እመብርሐን ትርዳህ አሜን ❤

  • @yohanneskase-ii7fr
    @yohanneskase-ii7fr 13 днів тому +18

    ጆሲ እንደምን አለህ🙏🙏🙏 ዮሐንስ እባላለሁ: አንድ ነገር ማለት እፈልጋለሁ አንተ እውነተኛው ክርስቶስን በቅን ልቦና እየፈለግህ ነውና አግዚአብሔር ይርዳህ ለብዙዎችም ፀልይ ልክ እንዳንተ በቅን ልብ ላሉት::

  • @Blen12-th8ew
    @Blen12-th8ew 12 днів тому +4

    ጆሲ የምር ጎበዝ ነህ በርታ በአንተ ምክንያት እራሱ ብዙ ነፍስ ይድናል ❤❤❤

  • @seblearagie5099
    @seblearagie5099 13 днів тому +6

    ጆሲ የዘመኑ ወጣቶች እንደ አንተ አዳማጭ እና ቀና አሳቢ ቢሆን ብየ ተመኘሁ መጨረሻህን ያሳምርልህ

  • @ethiopiawit4171
    @ethiopiawit4171 13 днів тому +14

    አንተን ተደግፌ ምን ይጎድልብኛል የድንግል ልጅ ❤❤❤ ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @kalsuperhero
    @kalsuperhero 13 днів тому +11

    ጆሲ እግዚያብሔር መልካሙን መንገድ ይምራህ ተባረክ።

  • @mercy9108
    @mercy9108 13 днів тому +14

    በጣም የሚጥም ነፍስ የሚያረሰርስ ግጥም ነው እህቴ ቃለ ህይወት ያሰማልን !!!

  • @SelamTekeste-z2g
    @SelamTekeste-z2g 13 днів тому +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን በጣም ልብ ሚነካ ግጥም ተባረኪ ጆሲ በጣም በጉጉት ነው ምንጠብቀው 16 ኪዳነ ምህረት ቸር ታስማን 🙏🙏🙏🙏

  • @EdomAmare-i9b
    @EdomAmare-i9b 2 дні тому

    Tabarkuuuuuuuuuu Tawahdo Lazalalem Tanurrrrrr❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @almiwo3730
    @almiwo3730 13 днів тому +6

    እህታችን እናመስግናለን ቆንጆ ግጥም ❤❤❤

  • @Meklit-wi4th
    @Meklit-wi4th 13 днів тому +1

    ወንድማችን በጣም ደስ ይላል በርታልን እህታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

    • @AYUAMOGNE
      @AYUAMOGNE 7 днів тому

      አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @aklileberehantaye1549
    @aklileberehantaye1549 13 днів тому +1

    ጆሲ ፡ ይገባሀል ፡ እግዚአብሔር ፡ በህይወትህ ፡ ደስታን ፡ ያብዛልህ ፡ እውነተኛውን ፡ መንገድ ፡ ይምራህ ፡ አሜን

  • @asna7836
    @asna7836 12 днів тому +1

    እህታቺን ቃል ህዎትን ያሰማልን ለኛም በረከቱን ያድለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏ዎንድማቺን በርታ አግዚአብሔር, በነገረ, ሁሉ, ይርዳክ

  • @Mesu-d8c
    @Mesu-d8c 13 днів тому +1

    አምነት የግልነው መማማር ደግሞ አንድነው ስለ ዝህ መምጣትክ ባልተላም ግን ይድረስ ይድረስ አንዳይሆን አፈራለሁ አና በደብ አስብበት 👍👍ማርያም በፀሎት ትርዳክ

  • @Fele-j6z
    @Fele-j6z 10 днів тому

    ጆሲ የልጅ አዋቂ ነህ በርታ ፈጣሪ ይርዳህ

  • @HanaLakew-u7q
    @HanaLakew-u7q 13 днів тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ በቤቱ ያፅናሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zewdategabu9505
    @zewdategabu9505 13 днів тому +1

    ጆስ በሁሉም ነገሮች እግዚአብሄር ይርዳ ወንደሜ

    • @FntaneshBayu
      @FntaneshBayu 12 днів тому

      ❤❤❤❤❤❤🎉,,❤❤

  • @TigistandNani
    @TigistandNani 13 днів тому +2

    ታህሳስ 16 በጉጉት እንጠብቃለን❤ ጆሲዩ

  • @MobilnaMobilna-bm5du
    @MobilnaMobilna-bm5du 13 днів тому +3

    ሳቢነዬ የኔ እነት ረጅም እድሜ ይስጥሽ የነትነት ምክር ❤❤❤❤❤ግጥሙ 👌👌👌👌👌ጆሲ ጨዋ ሰው አክባሪ የኔ ትሁት እግዚአብሔር ይምራክ ❤❤❤❤❤

  • @ZenebuBedru
    @ZenebuBedru 13 днів тому +3

    ስለግጥሙ ቃለህወት ያሰማህ❤ወንድማችን መድሃንአለም ከክፉ ይጠብቅህ ለቤተሰቦችህ ጤና ይስጣቸው 🤲🤲🙏🙏❤❤

  • @genettesfaslase6340
    @genettesfaslase6340 13 днів тому +4

    ቃለ ህወት ያሠማን❤❤❤

  • @aynalembekele894
    @aynalembekele894 2 дні тому

    ❤❤❤❤❤❤egziyabhr ybarksh mamaye

  • @atnasiyaaynalem7439
    @atnasiyaaynalem7439 13 днів тому +2

    እርግጠኛ 100% እመብርሃን ያለችው ኪዳነምህረት የእንጦጦዋ ንግስት ትፈቅድልሀለች ትመለሳለህ ቀኑ ረዘመም አጠረ ይሆናል ጆሲዬ እንወድሀለን ኪዳነቃሏ አደራሽን ደግሞ ታህሳስ 16ን በጉጉት ነው የምንጠብቀው። 💙💙💙💙💙☦️🙏

  • @zinashabera8794
    @zinashabera8794 13 днів тому +2

    Josiye yane liyu sawu❤❤❤❤

  • @TirsiteBati
    @TirsiteBati 13 днів тому +2

    በርታ ወንድሜ ኦርቶዶክስ ለሁሉም መልስ አላት እንደ አብረሀም እውነቱን ታውቃለህ

  • @hiwotmesfin2284
    @hiwotmesfin2284 12 днів тому

    እህታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏 ግጥሙ እራሱ ስብከት ነው።🙏🙏🙏

  • @WsYas-f2b
    @WsYas-f2b 12 днів тому +1

    ጆሲየ ዩቱበርህን ንገረኝ እስኪ በጣም ነዉ የምወድህ የማደንቅህ ይበልጥ ደግሞ ስለ ሃይማኖት የማወቅ ፍላጎትህን ሳይ

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 13 днів тому

    ጆሲ በጣም አስተዋይነህ መጨረሻውን ያሳምርልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SinkeTesfaye-iu2ws
    @SinkeTesfaye-iu2ws 13 днів тому

    ቃልህወት ያሰማልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HirutMekuria
    @HirutMekuria 13 днів тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @nemmerontilahun575
    @nemmerontilahun575 12 днів тому

    እግዚአብሔር አምላክ ፍፃሜክህን ያሰምሪልህ

  • @NigistDersehSinidu
    @NigistDersehSinidu 13 днів тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን

  • @GrmaMan-nk5ir
    @GrmaMan-nk5ir 13 днів тому

    ለህታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን❤❤❤

  • @rozaalain8036
    @rozaalain8036 13 днів тому +10

    በጣም ነው የገረመኝ ሁሉም ነገር ምክንያታቸው ለምን ስባሉ ዘፈን ጠልቼ በሱስ ምክንያት በቃ ብዛቱ በእኛ ጥፋት ቤተክርስቲያን ምን ታደረግ የእኛን ስንፍና በቤተ እምነት ማሳበብ ወይ ጌታን ፋለጋ ይላሉ ከልጅነታችን ጀምሮ የምናቀውን ጌታ አዲስ ጌታ የተፈጠረ ይምሰል ።በጣም ይቅርታ አድርጉልኝና ከኦርቶዶክስ ወደ ጴንጤ የቀየሩት ምክንያታቸው እንኳን ያሳፍራል ።አንዷ ለምን ጴንጤ ሆንሽ ስላት መቃብር ቦታ አይቼ ከዝያ ፈራሁ አለች ።።

    • @helinasebsibew8615
      @helinasebsibew8615 13 днів тому

      ዼንጤ አይቀበርም አለች?

    • @adanechfikadu3012
      @adanechfikadu3012 13 днів тому +1

      አትገረምም ልክ መፀሀፍላይ ተፅፍ አድርጉ የተባሉ ይመስላሉ ቤተክራስትያንን ዳቤሎስ በነሱላይ አድሮ ነው የሜቃወሙት

    • @rozaalain8036
      @rozaalain8036 13 днів тому

      @@helinasebsibew8615 እግዚአብሔር ምስክሬ ነው እንደዚህ አለች ምን አውቄ

  • @Fekertasfaw
    @Fekertasfaw 13 днів тому

    ጆሲ በርታ አተን የወለደሽ ትባረክ በታ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @EyerusDechassa
    @EyerusDechassa 13 днів тому

    ቃል ሂወት ያስማልን

  • @EjigayehuMelese-z7t
    @EjigayehuMelese-z7t 13 днів тому +2

    ehtachin kale hiwotn yasemaln josy enodhalen bertaln 16kenuan begugut entebkalen❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DubaiUaq-c6u
    @DubaiUaq-c6u 13 днів тому +1

    ቃልይወትያሰማልንእህታቺ❤❤❤❤

  • @AgaluDemelash
    @AgaluDemelash 13 днів тому

    ሁላችሁም በእግዚአብሔር ተባረኩ

  • @AyenAbera
    @AyenAbera 13 днів тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል ተባረኩ

  • @TigistAl
    @TigistAl 13 днів тому

    ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ እና ም ወደቤቱይምራህ

  • @TesfayeTsegaye-c3l
    @TesfayeTsegaye-c3l 12 днів тому

    ውዶች በርቱ ብዙዎች ወደ ብርሃኑ እየተመሙ ነው

  • @betielyonas7818
    @betielyonas7818 12 днів тому

    ቃለ ሂወት ያስማልን

  • @ሶልያና-ጸ5ዀ
    @ሶልያና-ጸ5ዀ 13 днів тому +2

    በጣም ነው እሚሳዝነው በራሳቸው ድክመት ነው ፕሮተስታንት የሚሆኑት😢😢😢😢😢

  • @LeltiHailetsion
    @LeltiHailetsion 13 днів тому

    ጓስየ ልደትህ ልደታችን ነዉ የኔ ዉድ ወንድም ክዳና ቃላ እንደ ማታሳፍረን እናዉቃልን የተዋህዶ ልጆችና ሉዩ ብስራት የዘህልን እንደምትመጣ በጉጉት እንጠብቃለን ።።።❤❤❤❤

  • @habbogalefitawq9259
    @habbogalefitawq9259 12 днів тому +2

    ኦርቶዶክስ ❤❤❤

  • @KalKassa-z5o
    @KalKassa-z5o 13 днів тому +2

    ጆሢዬ እግዚአብሄር ይርዳህ ❤❤❤❤

  • @MMm-hq8pu
    @MMm-hq8pu 13 днів тому

    ቃለህይወት ያሠማልን

  • @aynalembekele894
    @aynalembekele894 2 дні тому

    Wendmachn berta ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @amaretewabe3611
    @amaretewabe3611 13 днів тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እህት

  • @ZenebuBedru
    @ZenebuBedru 13 днів тому

    ስለሁሉም ተመስገን

  • @yewbdarteklu6533
    @yewbdarteklu6533 13 днів тому

    Joya yena tanashi wendem teru yetebarek lij ❤❤❤❤

  • @SinkeTesfaye-iu2ws
    @SinkeTesfaye-iu2ws 13 днів тому

    ተባረክ

  • @enanuenanu1239
    @enanuenanu1239 13 днів тому +1

    ትክክል ወድም አችን❤🙏

  • @rutrtshe9628
    @rutrtshe9628 13 днів тому

    ኪዳነምህረት እናቴ ሁሉን ሰሚ

  • @TigwerkuWerku
    @TigwerkuWerku 13 днів тому

    ሰላም ብያለው የክርስቶስ ቤተሰቦች ግጥም ላቀርበችልን እህታችን ቃለህይወት ያሰማልን ለንም ወነድማች በጣሪ ከአንተጋር ይሁን እንወድሃለን እኔም እዳተው በኪዳምህርት ነው የተወለድኩት በእሷ ምልጃ አፍሪ አላወቅም አተንም የምል እመንና በብርሃኑ ተመላለስ ሁላችሁንም እግዚአብሔር ይጠብቃቹ የምትናገሩትን የእሰማው ነው ቃለህይወትን ያሰማችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tihuneassefa4638
    @tihuneassefa4638 13 днів тому

    ጆሲ ወደ እውነት ይምራህ😢😢❤❤❤❤

  • @Ethioalex01
    @Ethioalex01 12 днів тому

    Tebarek!!!!

  • @KibneshLame
    @KibneshLame 9 днів тому

    Jos.Tabark⛪⛪❤️❤

  • @tarieethio9518
    @tarieethio9518 13 днів тому

    Unconditional respect jossy🙏🙏🙏🙏

  • @ArsemaBinyam-ik4bz
    @ArsemaBinyam-ik4bz 13 днів тому

    Jossi yetenagerekew lebezu wetatoche temehert yemehon new❤ kale hiwote yasemalen🙏

  • @WubaBelihu
    @WubaBelihu 13 днів тому +1

    ትህትናህ ይማርካል እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @Ehrfgz
    @Ehrfgz 13 днів тому

    Eyesus bchawn geta nw❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @الدوسري-ي4ه
    @الدوسري-ي4ه 13 днів тому

    Wendm jossy egziabhier kantegar
    Yhun fstamiehn yasamrlh❤❤❤❤

  • @Saneyit
    @Saneyit 13 днів тому

    Josse, Egziabeher. Yerdah❤❤❤⛪⛪⛪🤲🤲🤲💐

  • @BitaMiki
    @BitaMiki 12 днів тому

    nu bebrhanu temelalesu❤❤❤

  • @TemuTemsgn-q4m
    @TemuTemsgn-q4m 3 дні тому

    Ahunm mastewalun aynsah.

  • @nanibelete6371
    @nanibelete6371 13 днів тому

    KALE hiweten. Yasemalen. Ehetchen

  • @TigistGetaneh-w1e
    @TigistGetaneh-w1e 13 днів тому

    Jossey egziabher yerdah Maryam enate esu yakeberaten enakebratalen ❤❤❤❤

  • @Hanasimon-z6v
    @Hanasimon-z6v 13 днів тому

    የማርን ጣአም የምታውቀው ቀምሰህ አንደ ሆነ ኦርቶዶክስንም ቀምሳቹ አውቋት ጆሲ ድሞ በሰማይ ባኣንዲት ነፍስ መምለስ ለመደሰት መላአክት በምደር ድሞ አኛ የጠብቅን ነው ስለዚ ፈጥነህ ውደ ኡንተኛ መንገድ ና ኪዳነ ምህረት ከሁላችን ጋ ትሁን❤

  • @GrmaMan-nk5ir
    @GrmaMan-nk5ir 13 днів тому

    ❤❤❤❤❤🌺🌺🥰🌺🌺🌺🥰

  • @MekdesSelfu
    @MekdesSelfu 13 днів тому +1

    አሁን ለኢየሱስ የለየለት ጌታን ነው አይባልም የቆሎ ባልንጀራህ አይደለም ይህ አል አይመጥንም

  • @FelekeMelese-w6j
    @FelekeMelese-w6j 13 днів тому

    🙏🙏🙏

  • @GrmaMan-nk5ir
    @GrmaMan-nk5ir 13 днів тому

    ❤❤❤❤🥰🥰🥰🌺🌺🌺

  • @سعود-ن1ش
    @سعود-ن1ش 13 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tesfuhagos305
    @tesfuhagos305 13 днів тому

    በርታልን jo

  • @tigabugebre5599
    @tigabugebre5599 13 днів тому

    ❤❤❤🙏

  • @nq2865
    @nq2865 13 днів тому

    ወደ ኪዳነ ምረት ፀልይ??? ጉድ እኮ ነው የሚሰማው:: እነ አክሊል : ልደት : ቃል ብዙ ስራ ይጠበቅባችኅዋል ::

  • @Abebechantiye
    @Abebechantiye 13 днів тому

    ❤❤❤

  • @ሰለማይነገርስጦታውእግዚአ

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @mhretwelde-zc4qj
    @mhretwelde-zc4qj 13 днів тому +1

    ኧረ ጋይስ ጆሲ ማስተማር ጀመረ ጀግና ልጅ

  • @نورهالشهراني-ج2ذ
    @نورهالشهراني-ج2ذ 13 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @Mary-c3j7x
    @Mary-c3j7x 13 днів тому

    እረ ጆሲ ግን ምናይነት ድንቅ ወጣት ነክ እንባየነው የመጣ

  • @Asteri-gc1lw
    @Asteri-gc1lw 13 днів тому

    👍 josse

  • @WsYas-f2b
    @WsYas-f2b 12 днів тому

    16 እስኪደርስ በጣም ጓጉቻለሁ ለምን እደሆነ ኣላቅም ጆየ

  • @Peace-j7x
    @Peace-j7x 13 днів тому

    Yewahochn yastalu aydel yemilew kalu(that means ewket yelelachewn)

  • @TamiriAbeje
    @TamiriAbeje 7 годин тому

    ቤ/ተክረስቲያን ሱሰኝ ሁን የምትል ይመስል ጊታ ጋር ሄድሁ ተላላችሁ

  • @weyzeritgosh5723
    @weyzeritgosh5723 13 днів тому

    ❤❤❤🙏🙏🙏🥰

  • @Emaway-hn4uw
    @Emaway-hn4uw 3 дні тому

    emebirihan enata tegawun tabizalih kenaneth yasikenagal

  • @tsehayabera2664
    @tsehayabera2664 13 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @habtamhana
    @habtamhana 13 днів тому

    Yelelign duryenegni atilim

  • @AMGey-j7m
    @AMGey-j7m 8 днів тому

    አበባዬ የኪዳነ ምህረት ልጅ ከሆንሽ በወላዲቷ ፕሮፋይልሽ ላይ ያለውን አለባበስሽ ቀይሪ

  • @Mary-c3j7x
    @Mary-c3j7x 13 днів тому

    እረ ጆሲ እንም አስራስድስትን እጠብቃለው ጆሲ ወደፊት

  • @BEZAWITbezawit-j6u
    @BEZAWITbezawit-j6u 8 днів тому

    Joye yemitamnew amlak ketoafu birhan awtito wede tsehayu birhan yimelsh

  • @DubaiUaq-c6u
    @DubaiUaq-c6u 13 днів тому

    ጆስልብየምያረስመልስመለስከለትእናመሰግናለንበርታልን❤❤❤❤