እቃዬ እንደ ውሻ ተናካሽ ነው!! - የመጀመሪያ ፍቅረኛዬን በአባቴ ምክንያት ስላጣሁት አሁንም እሱን ነው ምጠረጥረው!!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 984

  • @YewalashetTadesse
    @YewalashetTadesse 2 місяці тому +84

    እኛ ሰፈር እንደዚ የሆነች ልጁ አለች ቤተሰቧ ባእድ አምልኮ ወሰጥ ናቸው።አግብታ ከባሏ ጋር ግንኙነት ልታደርግ ሰትል ዘላ ታንቀዋለች ። በወንድ ድምጸ ነው እምታወራኝ ነው እሚለው።መጨርሻ ላይ ተፈቱ መንፈሳዊ ሂወቷ ላይ በጣም ደካማ ናት።ብዙ ሂወቷ ተበላሸቷል። እናቷ ታመው ነብሳቸው በመከራ ነው የወጣው።በጸበል ትድኛለሸ

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 2 місяці тому +2

      Sew yemidinew be christos Eyesus new . Tsebel wuha new sew adino ayawukim . Teret teret atawuru. Wongel netsa yawotal …

    • @HanaHabtamu-og7ef
      @HanaHabtamu-og7ef 2 місяці тому

      ወንድ የማያስጠጋ መንፈስ wow ደስ ይላል በቃ በችራሽ የማያስጠጋ እኔ ቢኖረኝ ደስ ይለኝ ነበር 1 ሰዉዬ 40 ዓመቱ ሴት አያክም ድንግል new ጸበል ግብቶ መንሰፈሱ ሲያወራ new የሰማሁት ምነው አንተን ባረገኝ አልኩኝ

    • @HanaHabtamu-og7ef
      @HanaHabtamu-og7ef 2 місяці тому +1

      ​@@sweetman5249 😂😂 ታዳ አንቺን እኮ አይመለከትም ላንቺ አይደለንም እና ደሞ ዉሃ ሰዉ አድኖ አያክም ላልሹ የሰዉ ልጅ ያለዉሃ መኖር አይቺልም አንቺም ያለ ዎሃ መኖር አይቺም ዉሃ መዳኒት new

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 2 місяці тому

      @ eko wuhama lemetet ena lemetateb yihonal . Tsebel ayhonim new 😝. Ye Metikora lij nesh inde ? 😝

    • @tschaytilahun
      @tschaytilahun 2 місяці тому

      Ye ayne tila menfes ekonew tsebel tigba

  • @raemeraf
    @raemeraf 2 місяці тому +60

    ስጀመር ያስቀመውን የውሻ ምስል ብታነሳው ያረከው በጣም ስተት ነው ልጅቷ በጣም ንፁ ነች አተ የስውን ስብእና ብጠብቅ ቆንጆ ነው በተረፈ እህታችን እግዚአብሔር ምሮሽ ትዳርሽን ይባርክልሽ

    • @Seb15
      @Seb15 2 місяці тому

      ይገርማልኮ የግል ሂወትዋ ነው ሚድያ ኣይወጣም ብሎ ሚድያ የምያወጣው ማነው ተጠያቅይው

  • @GabiYamarama
    @GabiYamarama 2 місяці тому +59

    እሕቴ አይዞሽ ጸበል ተጠመቁ አቺም እሱም መንፈስ ነው መተት አድርገውባችሁ ነው ንስሐ ግብ ሁለታችሁም ትድኛለሽ ቀላል ነው

  • @በስፋትደርሶ
    @በስፋትደርሶ 2 місяці тому +22

    አይዞሽ እህት አንተ ግን በጣም ትክክል አላደረክም ቢያንስ የሷን እና የባለቤቷን ስም ቆርጠህ ማዉጣት ነበረብህ እሽ ነገ በሌላ ሰው ይህን ከሰማችና ካየችው የባስ ጪቀት ዉስጥ ትገባለች 🙏

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf 2 місяці тому +61

    ዘንድሮ የማይሰማ የለም ያአላህ አላህ ይጠብቀን 😢😢😢😢. በሃይኖትሽ ወደ እምነት ቦታ ይጅ ዝም አትበይ 😢😢😢

  • @Bojaethiopia-rk8tq
    @Bojaethiopia-rk8tq 2 місяці тому +118

    ክሌላ ሰው ጋር ይህ አይሆንም መንፈስ ነው ❤ሁለቱም ፀበል ፀሎት መዳህኒት ነው

    • @genetabay8968
      @genetabay8968 2 місяці тому +2

      ስው መተት አርጎብሽ ይሆናል ጸበል ሄጄ በናትሽ

    • @genetabay8968
      @genetabay8968 2 місяці тому +3

      ጸበል ካልሄድሽ እትድኝም
      ስይጣን ይጫወትብሻል

    • @degneshkidanu355
      @degneshkidanu355 2 місяці тому +1

      በትክክል

    • @degneshkidanu355
      @degneshkidanu355 2 місяці тому +1

      መፍቴው ጸበል ነው አብራችችሁ ጸበል ሂዱ

    • @eskindirkassa2137
      @eskindirkassa2137 2 місяці тому

      ፈዋሽ ኢየሱስ ነው ።

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 2 місяці тому +47

    ያልስማንው እጅ ያልተፍጠር የለም ለይላ ሀኢለላህ መሀመድ እርሱለላህ አጅብ አላህ ይጠብቀን ያርብ 😢😢😢😢❤❤❤

    • @AtalayAndualem
      @AtalayAndualem 2 місяці тому

      ጠላየሰና ነውና በፀበል ይድናል ፀበል ያድናል አትቸገሪ አይዞሽ

  • @ፀጌሀና
    @ፀጌሀና 2 місяці тому +27

    አይዞሽ ንስሀ ግቦ መፀለይ መስገድ አለባችሁ ፀበል ሂጅ ይህ እኮ መተትነው ምንም ጥርጥር የለውም መምህር ተስፋዬ ጋር ሂጅ በደብ ያስተምርሻል የመናፍስት ሴራ ነው ❤❤❤

  • @askalabasaznew5163
    @askalabasaznew5163 2 місяці тому +22

    ማማዬ ሠበል ተጠመቂ ለሠው የመይቻል ለእግዚአብሔር ይቻላል አይዞሽ የአጋንት ሥራ ይክሸፋል

  • @TenaWorku-u1k
    @TenaWorku-u1k 2 місяці тому +22

    እግዚአብሔር መልካም ነው እሕቴ ወደ እግዚአብሔር ቤት ሒጂ ይፀለይልሽ ፈጣሪ ሽባው መተርተር እውራን ማብራት የሚችል አምላክ ነው ፈጣሪ ለትዳራቹ ሲል እሱ ይርዳሽ አይዞሽ

  • @Begetola-sp6kh
    @Begetola-sp6kh 2 місяці тому +2

    ይህች እህት ችግሯ የመናፍስት አሠራር ስለሆነ በጌታ በኢየሱስ ብታምን ከችግሯ ነፃ ትወጣለች። እህቴ ሁሉን ትተሽ በጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አመኝ! ለአንቺም ለባልሽም መዳን እና ሠላም ይሆናል

  • @madreshuwoldemanuelalemu3617
    @madreshuwoldemanuelalemu3617 2 місяці тому +37

    የትም አትሂዱ ቀጥታ ወደፀበል ሂዱ ሁለት ሰባት ተጠመቁ ማርያምን በጣም ለውጥ ታዮበታላቹ❤❤❤❤

  • @helenhabetmariyam2445
    @helenhabetmariyam2445 2 місяці тому +13

    በጣም ይገርማል ግልጽ ነው አባትየው ነው ጠንቋይ ከሆነ የቤት ጣ ጣ ነው ወደጸበል ሂዱ ከቻላችሁ❤😊

  • @senayasefaw7148
    @senayasefaw7148 2 місяці тому +37

    የእርኩስ መንፈስ ስራ ነው እናወደ እግዚአቤሄር መሰለይ እና ጸበል ሂጂ አይዞሽ በትክክል እርኩስ መንፈስ ነው ብትቺይ መም ተስፋየ ጋር ተገናኝተሽ መፊትሄ ፈልጊ ከእግዚአቤሄር በታች የማይፈወስ ነገር የለን

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 2 місяці тому

      Memihir Tesfaye Abera erasu debitera tenkuay new 😂😂😂

    • @Mkds-om6by
      @Mkds-om6by 2 місяці тому

      የተስፋዬ አዳራሹ የት ነው?

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 2 місяці тому

      @@Mkds-om6by Memihir Tesfaye as era erasu debitera tenkuay new 😝. Sewoch atisemum inde ? Timtam yetemeteme hulu tenkuay debitera new …

  • @AlemituAnjulo
    @AlemituAnjulo 2 місяці тому +43

    John 11 አማ - ዮሐንስ
    25: ኢየሱስም አላት፦ “ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ፤ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ሕያው ይሆናል፤

    • @Mkds-om6by
      @Mkds-om6by 2 місяці тому

      ድንቄም ሰባክ

    • @AlemituAnjulo
      @AlemituAnjulo 2 місяці тому

      @Mkds-om6by Ayzosh Christian kehonsh ye igzhabher kal des ylsh ygebal gn ye iyesus telat nesh meselegn

    • @dawitmamo8892
      @dawitmamo8892 2 місяці тому +1

      sebkesh Moteshal kedada ጴጥሮስም። ንስሐ ግቡ፥ ኃጢአታችሁም ይሰረይ ዘንድ እያንዳንዳችሁ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተጠመቁ፤ የመንፈስ ቅዱስንም ስጦታ ትቀበላላችሁ። የተስፋው ቃል ለእናንተና ለልጆቻችሁ ጌታ አምላካችንም ወደ እርሱ ለሚጠራቸው በሩቅ ላሉ ሁሉ ነውና አላቸው። የሐዋርያት ሥራ 2-38

    • @Burtukan2024
      @Burtukan2024 2 місяці тому

      ​@@dawitmamo8892 እሷ ያለችው ስለ ኢየሱስ ትንሳኤና ህወት ነው የሰበከችው አንች ደግሞ ሰው በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተጠምቆ እንደምድን ነው የሁለታችሁም ስብከት አንድ አይነት ነው ስለ ኢየሱስ ብቻ የሚናገር ነው ስድብ ምን አመጣው😅😂

    • @YeshiemembetMeknnon
      @YeshiemembetMeknnon 2 місяці тому

      አሜን ለሰው የማይቻል ለእግዚያብሄር ይቻላል አይዞሽ ወደ ፈጣሪ ጩሂ ሙታንን የሚያስነሳ ጌታ ከአንቺ ጋር ይሁን የክፉ ስራ ከትዳርሽ ላይ ይነቀል ጌታ ክብሩን ይውሰድ አሜን

  • @Workalme
    @Workalme 2 місяці тому +9

    እግዚአብሔር አፅብቀሽ ያዚ ንስሀግቢ ፀብለተፀመቂ መንፍሱነው እምነክሰው የቅዱስ ሩፋኤል ፀብልተጠምቂ

  • @kuwaitkuwait4611
    @kuwaitkuwait4611 2 місяці тому +17

    የኔ ቆንጆ ይሀ የመንፈስ ሰራ ነው የደብተራ መተት ነው በአየሱስ ሰም የነቀልልሻል ትፈወሻለሸ ቸርች ሄጅ ጌዬን ቸርች ሄጄ

    • @mulolohaile471
      @mulolohaile471 2 місяці тому +1

      ሲጀመር ደብተራ ከማለ 14:11 ትህ በፊት ወይም ከማለትሰሽ በፊት ቤተሰቧቿ እምነት አልባ በአድ አምልኮ የሚከተሉ ናቸው ስለዚህ የራሳቸው ስራ እያለ ደብተራ ምን ያድርጋቸው ወደሽ ከተደፍሽ ቢሰድቡሽ አይክፋሽ አሉ

    • @Mkds-om6by
      @Mkds-om6by 2 місяці тому

      ኦኦኦ በትክክል መልሰሻል/መልሰሀል ደብተራ ናችሁ ማለት ነው?? ሥራችሁን ገለጣችሁት

    • @AbiyeMisgana
      @AbiyeMisgana 2 місяці тому

      ጭፈራ ቤታችሁ የዝሙት ቤታችሁ ውስጥ ለፓስተሩ ልታስበዳት እናንተ ገንዳዎች

    • @Hebtamasefa-z3d
      @Hebtamasefa-z3d 2 місяці тому

      አልሰማሻትም መሰለኝ ብልቴ ይናከሳል ነው ያለችው 😂😂😂

  • @SalamSalam-uk9cp
    @SalamSalam-uk9cp 2 місяці тому +25

    እናቱ መፍትሔው ፀበልና ፀበል ብቻ ነው ፀበል ካልሔድሽ መቼም አይተውሽም ከፀበል ሌላ መዳኒት የለውም❤

  • @Sollakw
    @Sollakw 2 місяці тому +1

    እህቴ መፍትሄ ያለው ጌታና ጌታጋ ብቻ ነው ለሁሉ መፍትሄ ያለው እሱ ጋ ነውና ኑና ተፈወሱ

  • @meganDamtew-hy3vy
    @meganDamtew-hy3vy 2 місяці тому +19

    ኒሲሀ ገብተሺ ፀበል ተጠመቂ ግን የመጨረሺው ዘመን ደረስን እደት

  • @adamutebikew-jk6mt
    @adamutebikew-jk6mt 2 місяці тому +3

    አንድ ነገር ልንገርሸ የምትፈወሽው እግዚአብሔረሰን አምነሽ ንስሓ ገብተሽ ፀበል ብትጠመቂ በእርግጠኝነት ትድኛለሽ

  • @nigussie4171
    @nigussie4171 2 місяці тому +32

    እባካችሁ ወደ ጌታ ኢየሱስ ኑ! ይህ የአጋኒንት ሥራ ነውና ነፃ ልትወጪ ይገባል፡፡ የዚህ ምድር ኮተቱ ብዙ ነውና፡፡

    • @Mkds-om6by
      @Mkds-om6by 2 місяці тому

      ኢየሱስ የት ነው ያለው ጄዝባ

    • @EmebetEmu-e5k
      @EmebetEmu-e5k 2 місяці тому

      😅😅😅 negereleng

    • @Burtukan2024
      @Burtukan2024 2 місяці тому +1

      ​@@Mkds-om6byፀበል ፀበል ስባል ስድብ የለም ስለኢየሱስ ስነሳ ቆይ ለምንድነው ስድብ አፋችሁን የሚሞላው በኢየሱስ ካላመናችሁ ገና ሁላችሁም ወደ ውሻ ነው የምትቀየሩት

    • @እብዱዘለለኝ
      @እብዱዘለለኝ 2 місяці тому

      ​@@Burtukan2024 እናንተ ጋር ለገስት ሐውስ 5,000 ብር በዚህ ኑሮ ከየት ይመጣል ወደ እኛ ካልመጣችሁ ውሻ ትሆናላችሁ ላልሽው አንቺ አለሽ አደል እንዴ ከውሻ የማትሻይ ሰገጤ

  • @TigistKenea-r5j
    @TigistKenea-r5j 2 місяці тому +14

    ንሰሀ አባት ይኑራችሁ ፀበል ሂጂ ትድኛለሽ በእምነትሽ ጠንክሪ

  • @alazaryosef
    @alazaryosef 2 місяці тому +3

    የአምስት ወር ቆይታ ጋብቻ ይህን ያክል የሚውራለት እና የሚደነቅ አይመስለኝም ረጋ ብላችሁ ያዙት ሌላው ይህ የመተት መንፈስ ስለሆነ ጸበል ብቻ ነው ትልቁ መድሀኒት ከቻልሽ በቋራ ወረዳ ወደሚገኙት በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ እና የቅድስት ኪዳነ-ምህረት ፀበል ሂደሽ ብትጠመቂ ከችግርሽ ትድኛለሽ ነፍስሽንም ታድኛለሽ
    እግዚአብሄር አምላክ ድህነትሽን ቅርብ ያድርግልሽ

  • @LiNu-y3g
    @LiNu-y3g 2 місяці тому +1

    የኔ እናት ሰው ሳይሆን ጌታ እየሱስ ፈዋሽ ነው ቸርች ሂጂ ይፀለይልሽ ጌታ እየሱስን የግል አዳኝሽ አርገሽ ተቀበይው እና ለስጋሽም ለነፍስሽም ፈውስ እና ደህንነት ይሆንልሻል

  • @InduTahaye
    @InduTahaye 2 місяці тому +9

    ወንድሜ አይዞክ አግዛት በርታ ወዲህ ወድያ አትበል ደብተራና ጠይቋይ ጋር እንዳትሄድ እርዳት።
    አባትዋ የዛር መንፈ ችግር አላቸው የዛር መንፈስ ነው ዛር ኣምላኪ ከሆነ እማ ንቂ እህቴ ከባልሽ ጋር ታገይ መምህር ግርማ በደምብ ስለዚህ ነግረውናል እና ንቂ ።
    አረ ባክህ አታስለፋት ጸበል ትጠመቅ መፍትሄ ብላ መንፈስ ነው ሲባል ደግሞ ወደ ደብተራና አስማተዝና እንዳትሄድ የባሰ እንዳይሆን ። ጸበል ጾም ጸሎት ትጀምር አይዞሽ ይስተካከላል።
    ይህን ፡አገር ሳይካትሪስት ኣይፈታውም ይህ ጨዋታ አታውቁም ሰው እየነቃ እኮ ነው መንፈስ መሆኑን የታወቀ ነው ህክምና ምናምን ብላቹህ አታምታቱት ነገሩ መልሱት

  • @በምህረት.ኗሪ
    @በምህረት.ኗሪ 2 місяці тому +2

    የመምህ ተስፋዬ አበራ ትምህርቶችን ገጠመኝ አድምጪ ስገጂ በፁም በፀሎት በርቺ ሁለታችሁም ፀበል ተፀበሉ

  • @TakeleForsido-wp8op
    @TakeleForsido-wp8op 2 місяці тому +8

    ኢየሱስ ያድናል ይታደጋል ኑ ወደ ኢየሱስ
    ከዚህ ከአጋንንት እስራት በነፃ ትወጣለችሁ።
    መዳን በሌላ በማንም የሌም

    • @Mkds-om6by
      @Mkds-om6by 2 місяці тому

      በለው ድንቄም ሰባክ በካራቴ ልታስደበድባት ነው?

    • @EmebetEmu-e5k
      @EmebetEmu-e5k 2 місяці тому

      😅😅😅😅😅

    • @AbiyeMisgana
      @AbiyeMisgana 2 місяці тому

      ያ የገማ ዝሙተኛ ቤታችሁ ትምጣ

  • @birhanusintayehu9397
    @birhanusintayehu9397 2 місяці тому +1

    እህት ሒራን ያጋጠመሽን የሕይወት አሳዛኝ ክስተት ተመልክቻለሁ። እንደተረዳሁት የአንቺ ችግሩ መንፈሳዊ ነው ። መፍትሄውም ደግሞ መንፈሳዊ ነው። የመፍትሔ ቅድመ ተከተል፦ አስቀድመሽ ሕይወትሽን ለጌታ ለኢየሱስ ስጭ። በመከተል የሚጸልይ ስው ያስፈልግሻል። ጌታ ኢየሱስ ከዝህ እስራት በእርግጠኝነት ነጻ ያወጣሻል። ጌታ ኢየሱስ ይወድሻል ሒራንዬ!! “እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ።” ማቴዎስ 11፥28

  • @ahmedsfg
    @ahmedsfg 2 місяці тому +3

    የኔ እህት ምናልባት ብልትሽ ድርቀት ይኖረዋል ወይም በኢንፌክሽን ምክኛት ከፍተኛ የብልት ትኩሳት ይኖርሽ ይሆናል። እኔ በባለቤቴ ላይ ያጋጠመኝ ተመሳሳይ ነገር ነበር ። ከጊዜ በኋላ ግንኙነት ለማድረግ በህመምና በቁስለት ምክንያት በጣም ያስፈራም ጀመር። ልክ እሳት ውስጥ እንደገባሁ ልክ እንደመንከስ ያህል ስሜት ነበረው ለእሷኝ ምንም አይሰማትም ነበር። በዛ ሳአት በለቤቴ ሆዷን እያመማት ሰውነቷ በጣም እየቀነስ እየከሳች ነበር። አንድ ቀን ደፍሬ ስንገናኝ ያለኝን ስቃይ ነገርኳት ። እሷም ወደ ጋይናኮሎጂ የመሃጸን እስፔሻሊስት ሄዳ መድሃኒት ሰጧት ትንሽ ቀዝቀዝ አለ። በመጨረሻ ግን ሆዷን የሚያማት የአንጀት ካሰር ሆኖ ተገኘና እፕሬሽን አድረገች ዳነች ። ከዛ በኋላ ያስሜቱ ጠፋ።

  • @meseretbanga3583
    @meseretbanga3583 2 місяці тому +1

    አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ የሲጣን ሰራ ነዉ ጸበል ኢጂ

  • @Adanech-yv3lc
    @Adanech-yv3lc 2 місяці тому +7

    Tsabaala deemii ni fayiita obbooleetii too kun hojii seexanaati waqaayyoo sii yaa gargaaru 🙏😢 jagna gazeexanya jabaadhu 🙏❤

    • @TsigeEthio
      @TsigeEthio 2 місяці тому

      Dhugaadha lubuu sub naf godhii❤

  • @mohammedmohammefWegris
    @mohammedmohammefWegris 2 місяці тому +7

    እባካችሁ ወደ ጌታ ኢየሱሰ ኑ ይህ መንፈስ ነዉ ነፃ ትወጣላቹህ

    • @Mkds-om6by
      @Mkds-om6by 2 місяці тому

      እቦጭ ከድጡ ወደ ማጡ ውጋው የእዩ መንፈስ ነው

  • @makiyemakiye8942
    @makiyemakiye8942 2 місяці тому +6

    አላህ ይመርሽ እህቴ ወደ እምነትሽ አዘዉትሪ ትድኛለሽ ተስፈ አትቁረጪ አይዞሽ እሄ የመንፈስ ስረ ነዉ ምንም አትሆኚም

    • @ramsrak3286
      @ramsrak3286 Місяць тому

      አፈር ብይ አላህን የካደችኮናት

  • @tensaemareye6540
    @tensaemareye6540 2 місяці тому +1

    እህት አይዞሺ እመኝ ያመነየተጠመቀ ይድናል ድንግል ማርያም ታድንሻለች ለአንች መፍትሔሺ ፀበልነው

  • @BiruktayitMasresha
    @BiruktayitMasresha 2 місяці тому +3

    እግዚአብሔር ይርዳችሁ ይሄ አይነጥላ ነው እህቴ ንሰሀ ግቡና ፀበል ተጠመቁ በፆም በፀሎት ታገዪ ይሄ የዳቢሎስ ሴራ ነው አይዞሽ የኔ እናት ባለቤቷም ብትሆን ሚስትህን እንዳትተው ሚስትህን ለማዳን ሞክር አይዟችሁ

  • @Ehetmariyam-k2f
    @Ehetmariyam-k2f 2 місяці тому +8

    ፀበል ሂጂ ስገጂ ማንም እንዳይነካሽ እንደዘበኞ ሆኖ የተሰራብሽ መንፈስ አለብሽ ተፀበይ

  • @AjabMabre
    @AjabMabre 2 місяці тому +7

    እህቴ ፀሎት አርጊ ፀበል ተጠመቂ 😢😢😢😢

  • @nadinadi5598
    @nadinadi5598 2 місяці тому +2

    ፀበል ህጂ እህቴ ይሄ በህክምና አይሆንም በአድ አምልኮ ነገር ነው ፀበል ብቻ ነው የሚፈውስሽ

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 2 місяці тому +15

    እህቴ በማህፀን የተመተት መንፈስ ነዉ ፀበል ተጠመቂ መምህር ተስፋዬ አበራ ብለሽ ገጠመኝ ስሚ ቆሞስአባ ሳሙኤል ቀሲስ ሄኖክ ወልደማርያም ወሲብስታረጊ ሚሰዉርሽ መንፈሱ ነዉ በእምነትሽ በርቺ ቅባ ቅዱስ ተቀቢ ማህፀንሽ ችግርሽ ሚፈታዉ በሳይንሳዊ ሳይሆን በመንፈሳዊ ቦታ ነዉ እሱም በፀበሉ ነዉ እና ኮመንት ካነበባቹ ተግብሩ

    • @Mkds-om6by
      @Mkds-om6by 2 місяці тому

      ኤሬ እባካችሁን ሰዎችን ወደ ሌላ መንገድ አትላኩ ይሄ ተስፋዬ ግርማ ሳሙኤል የምትሉት ግን ጤንነት ነው??እናንተም ጸቤል ያስፈልጋችኋል አላውቃችሁም እንጅ ታማችኋል እንዴት የታመመ ሰውን ወደ ለሎች ጤንቋዮች ጋ ትልካላችሁ።

    • @astekastek1000
      @astekastek1000 2 місяці тому

      @@Mkds-om6by ዉጪ ከዚህ ማታቂወ አታወሪ አንቺም ወሮሽ ነዉ ሴጣኑ ሚቃወመወ ዉስጥሽ ያለዉ መንፈስነዉ ስሚ አንቺም

  • @simret.bereket6400
    @simret.bereket6400 2 місяці тому +1

    😢😢😢እግዚኣብሔር ምሳኺ ይኹን፡ቁሩብ እየ ዝሰምዕ ኣማርኛ፡ትግርኛ እየ ግን ከኣ ትሓዚን ፈጣሪ ምሳኺ ይኹን ጸበል ተጠቐሚ😢
    ትርጉም ሓግዙኒ😢

  • @Asmiratu
    @Asmiratu 2 місяці тому +24

    ወይ ጉድ ፀበል ተጠመቂ

    • @amaamm-oi6de
      @amaamm-oi6de 2 місяці тому +1

      እራስሽንአስተካክልጸበልሂጂየቤተሰቦችመተትነውለትዳርሽስትይወደጸበልሂጂ😢😢😢😢

    • @امعدنانسريه
      @امعدنانسريه 2 місяці тому

      Awo bamanfasawi hiwot lay xanqakara hugni wode sabala hij nagaru yikifu manfas naw

  • @የወንዝዳርማር
    @የወንዝዳርማር 2 місяці тому +1

    እናት በእምነት ደካማ ከሆንን አጋንንት በጣም በህይወታችን ጣልቃ ገብቶ ብዙ ነገር ያደርጋል ስለዚህ ንስሐ ገብተሽ በፆም በፀሎት አጋንንትን ተዋጊው ድል ታደርጊያለሸ ስገጂ ለእግዚአብሔር ሁሉ ይቻላል ይህ የሰይጣን ወጥመድ ነው ሌላ የተለየ ብልት ኑሮሽ አይደለም ባልሽም ፀበል ይፀበል ንስሐ ይግባ ይህ የሰይጣን አሰራር ልጅም እዳትወልዱ ማህፀንሽ ላይ ሴራ ስለሚያሴር ቅደሚው በፀሎት ወደ ጥልቁ ጣይው ወደ እግዚአብሔር ቅረቢ ምህረትን ይላክልሽ

  • @hayilubekelu9985
    @hayilubekelu9985 2 місяці тому +17

    ፀበል ሂጂ ፀበል መሄድ አለብሸ

    • @genetbogale2544
      @genetbogale2544 2 місяці тому

      ፀበል ፀበል የምትሉ የምን ፀበል ነው ፀበል የጌታ ስም ነው? እንዴትስ ፀበል ሊያድን ይችላል?የፀበል ምንጩ ማን ነው? የሚያድን ከእየሱስ ውጪ የለም ይሄ የጌታ ስም ነው የጌታን ስም የሚጠራ ሁሉ ይድናል ይላል ቃሉ ደሞም እንደቃሉ አድኖናል ያድነንማል አለምን የሚያድን የአለም መድሀኒት እየሱስ ነው ፀበል የሚባል ስም መፅሐፍቅዱስ ላይ ካለ ንገሩን እስኪ? እውነቱ ይሄ ነው " መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።"
      (የሐዋርያት ሥራ 4:12)

    • @genetbogale2544
      @genetbogale2544 2 місяці тому

      አኔም ብያለሁ በቤታቸው አጋንንት ይመለካል ልጅቷ የተያዘችው በክፉ መንፈስ ነው እናቴ እየሱስ ይወድሻል ነፃ ያወጣሻል እባክሽ ትዳራችሁ ነፃ ይወጣል ይሄ የመንፈስ ባል የሚባለው ነው ሴክስ እንዳታደርግ ወይ አባቷ ያሰሩባት ነገር አለ አጋንንት የሰው ልጆች ጠላት ነው እሷ አይደለችም መንፈሱ ነው የተቆጣጠራት እየሱስ አሸንፎላችኋል ወንድሜ እና እህቴ እርሱን አንግሱት

  • @weliyewelesamial
    @weliyewelesamial 2 місяці тому +1

    ፀበል ተጠመቀ አምላከ ያግዝሽ

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ 2 місяці тому +5

    ይከ እኮ ከመንፈስ ጋር የተያያዘ ነው በዚህ እንኳን ጠርጥራችሁ ፀበል አትሄዱም ለመቃወም ሲሏችሁ አንደኛ ናችሁ 😢የኛ አንደኛ ጀግና የተባሉ ሳይካቲርስቶች የሚመክሩን ሙዚቃ ማዳመጥ😂እንደውም መንፈሳዊ ሂወትሽን እንድታጠነክሪ የነገሩሽ ጎበዝ ናቸው ኧረ የምን ህክምና አርፋ ፀበል ትሂድ የመንፈስ ስራ ነው

  • @zedyemaryamlij659
    @zedyemaryamlij659 2 місяці тому +2

    አይዞሽ እህቴ ፀበል ተጠመቅ

  • @LaxifaIsaa
    @LaxifaIsaa 2 місяці тому +150

    አንበርክካ የገረፈችክ ልጅ እንዴት አደረካት

    • @UaeKfn-n6b
      @UaeKfn-n6b 2 місяці тому +3

      😂😂😂

    • @Sada-yc6pi
      @Sada-yc6pi 2 місяці тому +10

      😂😂😂😂 እኔራሱ ጥያቂነው

    • @FatmaYousf-z1z
      @FatmaYousf-z1z 2 місяці тому +3

      😀😃😄😀😃😄

    • @TiemtuGrmay
      @TiemtuGrmay 2 місяці тому +1

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @hekmashekah4084
      @hekmashekah4084 2 місяці тому +1

      😂😂😂😂😂😂

  • @wengelwengel-i5s
    @wengelwengel-i5s Місяць тому

    ዶ/ር ይሄ እርኩስ መንፈስ ነው በላቦራቶሪ አይገኝም ቀጥታ ወደ ጸሎት መሄድ አለባት ቶሎ ብለህ ወደ ቸርች ላካት ነፃ ትወጣለች🙏🙏

  • @Alexxalexalexu
    @Alexxalexalexu 2 місяці тому +5

    በጌታ በኢየሱስ ሰም ፀሎት ይደረግልሽ ይሄ ክፉ መንፈስ ነው ነፃ ትወጫለሽ
    ሳይኪያትሪስት መፍትሄ አይሰጥሽም

    • @Mkds-om6by
      @Mkds-om6by 2 місяці тому

      ጩፋን ጥራና በካራቴ ይበላት

  • @ethiopiahagere5377
    @ethiopiahagere5377 Місяць тому

    “መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።”
    - ሐዋርያት 4፥12

  • @helensisay1404
    @helensisay1404 2 місяці тому

    አይይ እህቴ ችግሩ እዛው ቤተሰቦችሽ ጋር ነው ...መምህር ተስፋዬን ሰርች አርገሽ ለማግኘት ሞክሪ ..አይዞሽ የማይፈታ ችግር የለም

  • @ksaksa9220
    @ksaksa9220 2 місяці тому +2

    እህት፣እይዞችሁ፣ፀበል፣ተጠመቁ፣እቺም፣እሳም፣መንፉሰ፣ዉይም፣መተትንዉ፣እድርዉባችሁንዉ፣❤❤❤

  • @ኢትዮጵ-ኀ6ወ
    @ኢትዮጵ-ኀ6ወ 2 місяці тому

    ፀበል ግቢ እግዚአብሔር ይፈውስሽ ስገጂ ፀልይ ትድኛለች

  • @missfrola2127
    @missfrola2127 2 місяці тому +10

    ሡበሀን አላህ አላህ ይጠብቀን አላህ ያድንሺ አላህ ይርዳሺ

  • @bettyboo7783
    @bettyboo7783 2 місяці тому

    ንስሀ ገብተሽ ፀበል ሂጂ ለእግዚኣብሄር የሚሳነው የለውም ሀይማኖታችሁን ፅኑ ይሁን እና ፀበል ተጠመቂ ኣይዞሽ እግዚኣብሄር ወደ ጤነትሽ ትመልስልሽ እመቤቴ ማርያም

  • @ኤፋይቱብ
    @ኤፋይቱብ 2 місяці тому +3

    የአባትዋ ስራ ነው የክፉ መንፈስ ፀበል ትጠመቅ🥺

  • @fentaminas3173
    @fentaminas3173 2 місяці тому

    እባካችሁ ሁለቱም ጸበል ይግቡ ምናልባትም እሷ።

  • @ሳአዳሙሀመድሀሰን
    @ሳአዳሙሀመድሀሰን 2 місяці тому +3

    ሱበሀናላአህ ስቱን ሰማን አየን ይቅር በለን ያረብ

  • @Tsegu-m3q
    @Tsegu-m3q 2 місяці тому

    እህቴ ማንም ሊያድንሽ አይችልም አንድ እግዚአብሔር እና ጸበል ብቻ ነው የሚያድንሽ የሚያድንሽ ሂጂጂጂ እባክህ

  • @zakz1724
    @zakz1724 2 місяці тому +5

    ይህ የአጋንንት አሰራር ነው... ማለት አባትሽ ጠንቁይ ያመልካል....ስለዚህ ከአባትሽ የመጣ ክፉ መንፈስ ስላለ....እንደ እምነትሽ.....ወደ ቤተክርስትያን ሄደሽ መድሃኒት አግኝ

  • @Girmay-v8t
    @Girmay-v8t Місяць тому

    አልፎ አልፎ እንደዚህ አይነት ነገሮች ያጋጥማል መድሃኒቱ ወደ ፀበል መሄድ ነው በሙሉ እምነት እንድትድን ያደርጋታል ከዛ ውጭ ሌላ መድሃኒት የለውም የፀሎት ግዜዋ ብያንስ በቀን 3 ግዜ መፀለይ ያስፈልጋታል

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 2 місяці тому +3

    እህቴ ፀበል ግቢ ተንኮል ይኖርል ፈጣሪ ይድረስልሺ😮😮😮😮

  • @abrahambel.2388
    @abrahambel.2388 2 місяці тому +1

    የዚች ልጅ ዋና ችግር መንፈሳዊ ነው።በልጂቱ ላይ በቤተሰብዎ ወይም በሌላ ወንድ 100% የተደረገባት አጋንንታዊ የድግምት ሥራ ነው ትዳራቸውን እየበጠበጠ ያለው።ይሔ ክፉ አደገኛ ድግምት እና ጥንቆላ ደግሞ በቀላሉ ሊፈርስ የሚችለው በጌታችን እና በፍጥረት ሁሉ ንጉስ በአምላካችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስልጣን እና ስም ብቻ ነው።እኔ የግሌ ምክር ይቺ ሴት ወደ ወንጌል አማኞች ⛪ቤተክርስቲያን ማለትም ወደ (ሙሉወንጌል )ከነባለቤቷ ተያይዘው በመሔድ እንዲፀለይላቸው ልመክራቸው እፈልጋለሁ ።መፍትሄው ይሔ ብቻ ነው።ጉዳዩ ቀላል እና ከአንድ ሰዓት በአነሰ ጊዜ ብቻ በእግዚአብሔር ሐይል የሚፈርስ ክፉ የአጋንንት ሥራ ነው።

  • @madreshuwoldemanuelalemu3617
    @madreshuwoldemanuelalemu3617 2 місяці тому +3

    እኔ ግን ወላጅ እናት ሳይሰሙ መጀመሪያ ፀበል ቢጠመቁ ለአንድ ወር ብጠብቃቸው ጥሩ ነበር ባይ ነኝ❤❤❤

  • @mekonenzenebe4332
    @mekonenzenebe4332 2 місяці тому

    አይዞሽ እህቴ አባትሽ ስላስደገሙብሽ ነው የመጀመ ሪያውን
    ጔደኛሽን ሰለሚጠሉት በድግምት ነው አባትሽ ያለያዩሽ አሁንም ከባልሽ ጋር ግንኙነት ስታረጊ የሚረብሽሽ ባልሽንም የሚያሰቃየው ክፍው መንፈስ ነው ለዚህ መፍትሄው ስላቺ የሞተልሽ ና የተሰቃየልሽ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው እርሱን ውደህወትሽ አስገቢው እርሱ ነጻ ያወጣሻል ከፈለግሽ እንዴት ማድረግ እንዳለብሽ ልረዳሽ እችላለሁ

  • @ወንጌል.አሽናፊ
    @ወንጌል.አሽናፊ 2 місяці тому +4

    ድግምት መንፍስነው ይህ ወደዘር ይተላለፍነው መናፍስት ነው ።ውድ እምነት ቤት ሂጂ።

  • @globalsciencesquad
    @globalsciencesquad Місяць тому

    Achiberbariwoch ! lela sira bitiseru minalebet?

  • @rolama7al561
    @rolama7al561 2 місяці тому +4

    እግዚአብሔር መልካም ይደረግልሻል እህት 😢😢😢😢

  • @SisaiSisai-m1m
    @SisaiSisai-m1m 2 місяці тому

    Beyesusm tebel ijii toqayunew ideza himiha dergish 😥😥😥 abetu Maren 🙏🙏🙏🙏

  • @addgizaw7059
    @addgizaw7059 2 місяці тому +2

    በክርስቶስ ኢየሱስ በማመን ቢቻ ነው ከዚህ እስራት መፈታት የሚቻለው ። ፈጥነሽ ፀሎት ቤት ብትሔጅ መልካም ነው ።

    • @Mkds-om6by
      @Mkds-om6by 2 місяці тому +1

      ሰይጣን ሰይጣንን የማስለቀቅ ሀይል የለውም

  • @RahelZ-u6q
    @RahelZ-u6q 2 місяці тому

    ውድ እህቴ አንች ነፃ የምትወጪው በጌታ ብቻ ነው። ቸርች ሂጂ ይፀለይልሸ ጌታ ይፈታሻል። ለጌታ የሚሳነው ነገር የለም።

  • @meronmegersa7322
    @meronmegersa7322 2 місяці тому +2

    Ebakach nu wede geta iyesus kirstos netha tiwetalchu erft selam wede geta iyesus bet

  • @ChalaTsegaye-e4g
    @ChalaTsegaye-e4g 2 місяці тому

    Tsabaala Demii❤
    Nesaha Galii
    Amantii ketii Cimtuu Ta'ii❤

  • @millimilli-cq5dh
    @millimilli-cq5dh 2 місяці тому +2

    ምስኪን እህቴ አላህ ይርዳሽ

  • @EmuKalid-z3f
    @EmuKalid-z3f 2 місяці тому

    አባቷ አርጎባት ነው አላህ ይጠብቅሺ ፅበል ጊቢ አይዞሺ

  • @DubaiD-k2x
    @DubaiD-k2x 2 місяці тому +3

    መፈስ ነው ፀበል ይዱ

  • @ZuriashworkBefirdu
    @ZuriashworkBefirdu 2 місяці тому +1

    በዓድአምላኪ የሚያመልኩ ከሆነ ቤተሰቦችሽ ሌላ ሊሆን አይችልም ስለዚህ ፀበል ሂጂ ተጠመቂ በእምነት ፅኚ የሰይጣን ፀበልና ፀሎት ነው ሊያጠፋው የሚችለው በርቺ ጌታ ይዳብስሽ።

  • @afomrede9153
    @afomrede9153 2 місяці тому +6

    ጅግናው ጋዘጤኝ እናመኣግንሃለን በርታለን ከሁሉም በላይ ግን መምህርና ባለቤት እግዚኣብሄር ያድናችሃል ልባሞች ናችህ እግዚኣብሄር የራሱ መንገድ ኣለው እመኑ ብቻ ይህ መጥፎ የሰይጣን ስራ በእግዝአብር ሃይል ይደመሰሳል ወደ ጸበል ሂዱ እናታችሁን ኣድኑ ሁላችሁም ትድናላችህ

  • @getahunabera9369
    @getahunabera9369 2 місяці тому

    ፀሎት አድርጊ ንስሀግቢ የቤተሰብ አምልኮ ስላለብሽ ፀበል ተጠመቂ ከባድ መንፈስ አለብሽ

  • @Fth4444-f7e
    @Fth4444-f7e 2 місяці тому +15

    አኡዙቢላህ አላህ ዋአክበር አላህ የምታምኝበት ሀይማኖትሽ ቦታ ሂጂ አዛህ ይዘንልሽ ምስማት እኮን ጨነቀኝ አላህ አንተዉ ማረን በወጀላች አትቅጣን ማሀሪ ነህ አንተ😢😢😢

  • @ጌች2023
    @ጌች2023 2 місяці тому

    አገልጋይ ጋር ሂጅ እና ፀሎት አድርግ የዛኔ ፈጣር ይረዳሻል። ይህ መንፈስ ነው።

  • @sadiyahassen318
    @sadiyahassen318 2 місяці тому +3

    አቤት ያራቢ የዘንድሮ ሙሽክላ ከቢሪሪሪሪሪ ምን ቀረ የመጨረሻው ደረሰ መሰለኝ ሰው በሰው ክፋት አበዛሳ

  • @alemayehuurga9757
    @alemayehuurga9757 Місяць тому

    በድብቅ እየቀረጻችሁ የሰውን ገመና ባደባባይ ማውጣት የቆሽሽ አስተሳሰብ እንዳለህ ያስታውቃል ይህን የምታዩ ሁሉ ልታወግዙት ይገባል እንዲህ ያለ ክፉ ስራህን አቁም እይጠቅምም

  • @nanny3146
    @nanny3146 2 місяці тому +3

    Egzio maharene christos what's happening in some people's uffffff I have never heard like this before I don't know what I'm saying go to gedam 😢😢😢😢😢

  • @zenebemelkegnaw4609
    @zenebemelkegnaw4609 2 місяці тому

    ጌታ ኢየሱስ ሊያድንሽ ሊፈውስሽ ቻይ ሥለሆነ እሕቴ ወደ ጌታ ነይ!!!!!!

  • @goodnews2392
    @goodnews2392 2 місяці тому +3

    የሁሉም ሴቶች እንደዚህ በደንብ ቢናከስ ጥሩ ነበር ምክንያቱም መሰራረቅ አይኖርም ነበር?😂😂😂

  • @weldeselassieruga1334
    @weldeselassieruga1334 2 місяці тому

    ሌላው እናትሽን በማማከር የሚመጣ ምንም መፍትሄ የለም ከራስሽ አንደበት እንደሰማሁት ቤተሰቦችህ በጠንቋይ የሚያኑ ስለሆኑ በክፉ መንፈስ ተጽእኖ ውስጥ ናቸው ስለዚህ ላንቺም ሆነ ለትዳርሽ ብቸኛ መፍትሄው ኢየሱስ ብቻ ነው ባለቤትሽ ደግሞ በጣም መልካም ሰው ነው ምክንያቱም ይሄንን ሚስጥር ይዞ መቆየቱ ወደ ሌላ አማራጭ ሳይሄድ መታገሱን አድንቄዋለው አሁንም በድጋሚ ለትዳራችሁና ለህይወታችሁ ብቸኛው መፍትሄ የትዳር መስራች የሆነው ኢየሱስ ብቻ ነው ወደ ቤተ ክርስቲያን ሄዳችሁ ህይወታችሁን ለጌታ ለየሱስ ስጡ አርሱ ሁሉ ነገራችሁን ይፈዉሳል

  • @tesfanshiwdagenw7144
    @tesfanshiwdagenw7144 2 місяці тому +3

    በኢየሱስ ስም ይህ ክፎ መንፈስ ነው እህቴ ኢየሱስ ክርስቶስን አምነሽ ይፀለይልሽ ትድኛለሽ እመኝኝ ነፃ ውጭ በኢየሱስ ስም።

  • @yenewabebe4391
    @yenewabebe4391 2 місяці тому

    እህት ከባድ የሆነ የወንድ ዓይነጥላ መንፈስ ያለብሽ ይመስለኛልና በጾም በፀሎትና በስግደት ሆነሸ ፀበል ተጠመቂ ንስሃ ግቢ ካለዛ .....

  • @Melawitchanel
    @Melawitchanel 2 місяці тому +11

    ኣንቺንም ባልሺንም ፀበል ተጠመቁ ትድኚያለሸ ኣይዞሽ

  • @yamtube8790
    @yamtube8790 2 місяці тому +1

    ሳይካትሪስት ማለት ምን ማለት ነው የሰይካትሪስቱስ ሳይካትሪስትነቱን ሙያን እንዴት እና በምን ከየት አገኝው በሃይማኖት ምን ይመስላል ።የእግዚአብሔርን ሃይል ለማግኘት ይፆማል ይፀልያል ይሰግዳል ሳይካትሪስቱ ይህንን ሙያውን አለማዊትምህርት እንዳገኘው ይናገራል ከእርኩስ መንፈስ መሆን አለመሆኑን መለያ ምን አለው ።

  • @Meron824
    @Meron824 2 місяці тому +4

    በጌታ በእየሱስ ስም 💔🥺

  • @SayidYusof
    @SayidYusof 2 місяці тому

    እህቴ ፀበልና ወደ ታላላቅ የእምነት አባቶች ሂደሸ የአለብሸን ችግር አውሪያቸው በግልፅ ከነሱ ነው መፍቴሄ የምታገኝው ድግምት ሊሆን ይችላል

  • @hannaabraham3566
    @hannaabraham3566 2 місяці тому +2

    የሰይጣን አሰራር ወደ እምነት ቦታ እንዲትሔጂ አይፈልግም ጠንክረሺ እምነተሺን ተከታተይ የባእዲ አምልኮ ነዉ

  • @MetsnanatTeshome
    @MetsnanatTeshome 2 місяці тому

    እናቴ አይዞሺ እግ/ር ይፍታልሺ ደገሞ ይፈታል ይፀለይልሺ ነፃ ትወጫለለሺ

  • @DelilatGeremew
    @DelilatGeremew 2 місяці тому +4

    ይህ መተት አላህ በጥበቡ ያንሣው

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 2 місяці тому

    እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቀን ከሠው ክፋት

  • @helulove8941
    @helulove8941 2 місяці тому +3

    ፀበል ሂጂ እህቴ

  • @bedilubirhanu5336
    @bedilubirhanu5336 2 місяці тому +2

    መረጃዬ ወደ ውጭ አይወጣም አይደል ስትልህ በፍፁም አይወጣም ብለሃት የውጭ ሀገር የprivacy ህግ እያወክ እየነገረቺህ ያለሷ consent ወይም ፍቃድ በቪዲዮ ቀርፀህ መረጃዋን ለአደባባይ ማውጣትህ ለሀገራችን ህግ ያለህን ንቀት ያሳያል:: ሕዝብ እየሰማህ ብዙ ነገር መዋሸትህ በጣም ያናዳል:: ልጅቷ ይህን ስታየው ሌላ እራሰ ምታት ነው የምትሆንባት:: ሊከሰት የሚችለውን የልጅቷን የስነ-ልቦና ባመጠበቅህ ሙያህን እራሱ እጠራጠራለሁ😮

    • @KingChuchu-x7p
      @KingChuchu-x7p 2 місяці тому

      የተውኔት ድርሰቱ የራሱ ተዋናይ መራጭ እራሱ ማነው እሚከሰው