Min Litazez? - ምን ልታዘዝ? ክፍል 21

Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ • 639

  • @ethiomusic2055
    @ethiomusic2055 6 років тому +185

    እማማ ለምለም አንድ ካፌ አስረከቡን ይሄው ክፍፍልን ክፍፍልን ሶስት አድርገን ልንጠብቃቸው ነው ለደራሲው ቃላት ያጥረኛል አባቶችቻችን ደማቸውን አፍስሰው አጥንታቸውን ከስክሰው ስንት መስእዋትነት ከፍለው ያቆዩልንን ሀገር ዛሬ በዘረኝነት አባዝይ ተከፋፍለን ተከፋፍለን እንባላለን 😢

    • @ወለተማርይምወለተማርያም
      @ወለተማርይምወለተማርያም 6 років тому +2

      እውነት ነው መልክቱን ድራማ ውን በትኩረት ተመልክተሽዋል

    • @Nani-pq6ff
      @Nani-pq6ff 6 років тому +2

      ከብሄር በላይ ማሰብ ያልቻለ ሰፈር ለሰፈር የሚጎማለል ትውልድ!በዚህ ዘመን ኢትዮጵያውያ ራሷ የጠበበችው ዜጋ ,ራሳችንን የምናይበት መነፅር አለም መሆን ነበረባት

    • @kirstencook6015
      @kirstencook6015 6 років тому

      Betam betam emidenku derasiwoch bertu.

    • @GhhthanksHhgf
      @GhhthanksHhgf 6 років тому

      ደሥ የሚል

    • @mulugetamolla9692
      @mulugetamolla9692 6 років тому

      TIKIKIL

  • @ከበቡሽየእናቷልጅ
    @ከበቡሽየእናቷልጅ 6 років тому +7

    ምን ልታዛዝ ካፌ ገና አሁን እጅግ ጥልቅ እና በጣም አስተማሪ መልዕክት መስተላለፍ ጀመሩ። ሀገረችንን እያመሳ ያላው ይህ ዘራኝነት ነው። እናመሰንናለን

  • @Moon-er8du
    @Moon-er8du 6 років тому +55

    በጣም ገራሚ ድራማ ነዉ ኢትዮጵያን በአንድ ካፌ ቁልጭ ብላ አየኋት መጀመሪያ ክልል ማስተናገድ ተጀመረ ከዛ መገንጠል ከዛ መቦጫጨቅ ዉይ ልብ ያለዉ ልብ ይበል ነው

  • @አይናችንነሽማሪያምአንችን

    ስ#ላም የአግሬ ልጅ ዎች
    የተዋህዱ ልጅዎች #እንኩዋንም ለምየ ኪዳን ምህረት መርሀዊ በአል በስላም አድርሳችሁ!!!
    ብሩህ እልተስንበት ይሁንላችሁ !
    ዊል ምን ልታዘዝ

  • @omerali709
    @omerali709 6 років тому +5

    የእድል ጏደኛ እንደ ሁስኪ ፔርሙዝ አዉርድ ይጋታል
    ገራሚ መልእክት ነዉ በርቱ

  • @ማርሲላስሙሉቀን
    @ማርሲላስሙሉቀን 6 років тому

    ቃል የለኝም ለናንተስ ድርሰት ትውና ሁሉ የተዋጣለት ስራ አቦ ስራችሁ ይባረክ
    ልብ ያለው ልብ ይበል ጆሮ ያለው ይስማ
    ኢትዮጽያችን ለሁላችንም የምትባቃ ናት ።

  • @እሙዬስደተኛዋ
    @እሙዬስደተኛዋ 6 років тому +1

    Min ltazezochi betam enwedachualen srachihu betam arif new gin ye degisew tinshi ke wunet weta yale new yewahnetu wede mogninet hidual beterefe arif new ketlubet

  • @ስትነሳፀልይስትደርስአመስ

    Man, man, man, I love this drama it is to much politics, and also I really respect the actor and actress.

  • @reshidaman8693
    @reshidaman8693 6 років тому +11

    የዛሬው ድራማ ደግሞ መስታወት ነው
    ማን ምን እንደሆነ ቁልጭ አድርጎ የሚያሳይ
    ዋ ሀገሬ አዝንኩልሽ ።
    ቢሆንም ተስፋ አለ ኢንሻ አላህ ! ! ! !!!!!

  • @freecell6296
    @freecell6296 6 років тому +254

    እስኪ ደግሰውንና እድልን የሚወድ በላይክ አሳዩኝ

  • @ፀደይቴዎድሮስ
    @ፀደይቴዎድሮስ 6 років тому

    ወይ እንደው ምን አባቴ ልሁን ለዚ ድራማ ኡፎይ! እጅግ በጣም እናመሰግናለን የጥበብ ሰው ማለት እንዲ ነው ሀገር እና ህዝብ ውስጥ ያሉትን ነገሮች አበጥሮ ማውጣት። በቃ ምን ልበላቹ የምርጦች ምርጥ ናችሁ። ደራሲው ምችት ይበልክ አባቴ

  • @memememe1844
    @memememe1844 6 років тому +1

    ቢጫ ኢሊኮፍተር ይዘህ ልትመጣ ነው ክክክክክክክክ ውስጤ ነች ቢጫ ኢሊኮፍተሯ

  • @NinaTadesse
    @NinaTadesse 6 років тому +82

    ወይ ጋሽ አያልቅበትዬ መጣልኝ
    ሱዳን ጤናዳሙን ለበርበሬ ነው እንዴ
    ልጥ እና ሱዳን ማሌሽ hahahahaa

  • @obsiiyaagaraakoo3045
    @obsiiyaagaraakoo3045 6 років тому +126

    አማራ ነው ትግሬ
    ደቡብ ነው ኦሮሞ
    እትት እትት ዜማ ያዜማቹ
    ዘሬን እደሳቲም የዘረዘራቹ
    ድፍን ብር አርጋቹ
    ኢትዮጲያዊነቴን መልሱ ባካችሁ!!!

    • @mariaseyoum1662
      @mariaseyoum1662 6 років тому +1

      ፀዲ ኢትዮጵያ ናዝሬት ethiopia 👍🏽💖

    • @sirakelias2644
      @sirakelias2644 6 років тому

      የ ድሮ ስርኣት ናፋቂ kkkkk

    • @retareta8675
      @retareta8675 6 років тому

      ልስረቅሽ ማር

    • @ፀደይቴዎድሮስ
      @ፀደይቴዎድሮስ 6 років тому +1

      😍

    • @geteayelehabteselassie6824
      @geteayelehabteselassie6824 6 років тому +1

      Yafet Elias serat sayhon Ethiopiawinet new wendme. Zerignet yibetnenal enji aysebesbenm. Yadekmenal enji ayabertanem. Tebabro sehteten terarmo menor talaknet new.

  • @rozifkir1690
    @rozifkir1690 6 років тому +2

    ምን ልታዘዝ በረፍት ቀን ደብሮኝ ነበር አንኩዋን መጣቹ ሁሉ የደግ ሰው አድናቂ ሆነ የሱዳን አድናቂ የለም ማሌሽ

  • @laylamohamed5358
    @laylamohamed5358 6 років тому

    ይህ ደራሲ በጣም በአስገራሚ እይታ ሀገራችን ላይም ያለውን እውነታ እያሳየን እጃችሁ ይባረክ በዚህ ስራይ የተሰማራችሁትን ሰዎች አለማድነቅ አይቻልም ትንሽ ሰዓታት ሰፋ ብታደርጉ ብዬ ተመኘው

  • @addischoudrie2520
    @addischoudrie2520 6 років тому

    Thank you menletazez. you made my night!!!! Always on point moving with the current situation..... Ayalkebet ma man keep up the good work!!!!

  • @ቤተ-ኤል
    @ቤተ-ኤል 6 років тому +36

    የሚወደድ ድራማ ነው የደራሲው አድናቂ ነኝ

  • @የብርዛፍጎንደሬዋ
    @የብርዛፍጎንደሬዋ 6 років тому

    ወይ በሳቅ ደከምኩ እያዝናና ያስተምራል kkkkkkkk ተዋናዬች የተዋጣላቸው ናቸው 😍😘😘😍😍😘😘😍😍😍😘😍😍😍😍😍

  • @abegaztefe7803
    @abegaztefe7803 3 роки тому

    ደራሲዉ ተዋናዬቹ ምርጥ ኢትዮጵያ ያለቸበትን ቁልቁለታማ እዉነት ያሳየ መስታወት ነዉ።

  • @lombebokeboredellamo5290
    @lombebokeboredellamo5290 6 років тому

    ምን ልታዘዝ፡ ታይቶ የማይጠበቅ፡፡ ሁሉም ድንቅ ተዋናይ ናችሁ!!!
    በተለይ ደግ ሰው ገፀ ባህሪው እንዴት ደስ ይላል!! የመስከረም አበራ፣ ዘቢባ እና ሚክያስ(አያልቅበት) አደንቃችኃለሁ!፡፡

  • @እሙ-ጨ3ጘ
    @እሙ-ጨ3ጘ 6 років тому +5

    Betam arif new arif temehret alew sudanun demo like ❤❤❤

  • @kingsolomon2140
    @kingsolomon2140 6 років тому

    ሰም እና ወርቅ በፌልም በጣም ቆንጆ ነው።
    እስኪ ይሄን ሰም አና ወርቅ የፈታ እውነትም ኢትዮጵያዊ ነው ሽልማትም አለው ተሳተፉ።
    "አፄ ቴውድሮስ ግብር ጠርተው
    ጎንደር ጎጃምን ወሎን
    አስመራ ትግይ ኤርትራን
    ያልተጠራ ሀገር አለ ገና
    አይናና ቡግና ድሀና"!
    መልሱን በዚሁ ፔጅ አሰቀምጣለሁ።
    ሰለ ድራማው..... የተሰማኝን
    ሰሙ... የኛ የሀበሻን የኑሮ እውነታ ቁልጭ አድርጎ ሲያሰየን 😅
    ወርቁ... ሀገሪቱ ያለችበትን የፖለቲካ አጣብቂኝ እና የወደፌት እጣ ፋንታ አሚያሰገነዝብ ሆኖ አግቸዋለሁ።
    በርቱ ብለናል 👍👍

  • @alehegnasresa3372
    @alehegnasresa3372 6 років тому

    The author deserves credit. The drama looks puzzle, but it shows as everything what in Ethiopia were done and doing now.👏👏👏👏👏

  • @Shegaw_Marie
    @Shegaw_Marie 6 років тому

    “….ለቀጠናው ሰላም ሲባል እንደ ጎረቤት ካፌ ሐሳብ የመሥጠት መብት አለኝ፡፡” አለ ጋስ አያልቅበት…. ውይይይ ፖለቲካ ትወራለች፡፡ ሃሃሃሃሃ… ተባረክ ደራሲው!

  • @sanfekede9040
    @sanfekede9040 6 років тому +21

    አይ ይሄ ክልሌ ክልሌ መጨረሻው አያምር አድነት ነው የሚያዋጣው

  • @biye8998
    @biye8998 6 років тому

    በጣም አደንቃቹሀለው ጥሩ ነው በርቱ በጣም አስተማር ነው በተለይ ሀገርን እንደ ቅርጫ መከፈል ለሚያስብ

  • @mulugetamolla9692
    @mulugetamolla9692 6 років тому

    I always c my Country "Ethiopia" in this Cafe. WAWwwww
    A Show with new and Important Thema......keep it up.

  • @yatelhunnabesmhltera6212
    @yatelhunnabesmhltera6212 6 років тому

    Wow, በጣም ደስ ይላል ከጊዜው ጋር ይሄዳል በርቱ

  • @መስከረምየድንግልማርያምል

    እደዛሬ ስቄ አላቅም በጣም ትምህርት አለው ካፊው ኢትዮጵያን ሲወክል እድልና ጋሽ አያልቅበት የኛን መከፋፈል ይወክላል እናመሰግናለን ግን 950ብር አለን ከመንግስት ላይ ማነው ሚሰጠን ክክክክክክክ

  • @onelove4067
    @onelove4067 6 років тому +6

    ጋሽ አያልቅበት ወድሮው ስራው ይመለስ 😂 ሱዳን አፈቅረሀለሁ ማአሌሽ 😂♥

  • @sammlafi4977
    @sammlafi4977 6 років тому +2

    የሚገርም ድራማ ነው ከመጀመሪያው እስከመጨረሻው ስለሀገራችን 💚💛❤👈 ኢትዮጵያ አሁን በአለችበት ወቅት የሚያሳይ ምርጥ ትወና ነው ለሚገባው ልዩ መልክት አለው

  • @ethiotiktok325
    @ethiotiktok325 6 років тому +24

    እንኳን ደህና መጣችሁ ምን ልታዘዞችዬ😘
    ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን *ለጾመ ነቢያት* አደረሳችሁ አደረሰን💒💚💛❤

    • @mimolove3950
      @mimolove3950 6 років тому

      Amen Amen Amen inkwan abiro adarasani

  • @loulouhdayed1122
    @loulouhdayed1122 6 років тому +17

    ወይ ጋሽ አያልቅበት ውስጤ ኖት..ና..እኔ ካፌ ብሔርም መታወቅያም አለ። የድራማው ድምቀት እኮ ኖት የነ እድል ፉክክር ተመችቶኛል

    • @GhhthanksHhgf
      @GhhthanksHhgf 6 років тому

      ደደደደደደደደደብ ነው

  • @zerihun2057
    @zerihun2057 6 років тому

    Minew tefachihu,tazezun enji,wid minlitazezoch❤❤❤❤❤

  • @adanuetio1511
    @adanuetio1511 6 років тому +5

    ምን ልታዘዞች ከልባችሁ ነው የምሰሩት እንዴት ደስ እንደምትሉ እኮ አንድ ሀገር መከፍፈል ዋጋ የለውም ከምር ደስ የሚል ስራ ነው ሁሉም በየ ክልሉ እየከፈተ ሀገራችንም እንደዚህ ነው ሰላሞ የጠፍው

  • @Abc123-dw9sc
    @Abc123-dw9sc Рік тому

    በጣም ይገርማል የዚህ ድራማ ደራሲ ያለማድነቅ አይቻልም ያገራችን የሚመጣዉ የሚሆነዉ የሚደርሰዉ እደ ነብይ ተብዮ በድራማመልክ ቁጭ አርጎልናል ይቸርማል በአንድ ካፌ ያገሪቱ ጉዳይ ቀጫርጎ አሳይቶናል ግን ምን ዋጋለዉ በቲቪ ሊተላለፍ ነበር አስቆምዋቸዉ 😢😢😢😢😢😢እጂ ማንኛዉም ሰዉ የሆነ ቢያየዉ ያገሩ ጉዳይ የሚረዳበት ድንቅ ስራነበር❤❤❤❤

  • @ethiopiyawinetkezerbelayne5727
    @ethiopiyawinetkezerbelayne5727 6 років тому

    Enameseginalen arif new berta

  • @alihamdulilah6475
    @alihamdulilah6475 6 років тому

    ለዚሁ ድራማ የሚሆን ቃላት ያጥረኛል ፉክክሩ ደስ ሲልክክክክክክክክክ ጋሽ ኣያልቅበትና እድልን የድራማው ድምቀት ናችሁ

  • @hanahayilu5173
    @hanahayilu5173 6 років тому

    እድል በጣምደስ ይላል። የምትሰሪው ሁሉ ነገርሽ ንግግርሽ በጣም ነው የሚስቀው ጥሩ ነው ትምህት አዘል ነው

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 6 років тому

    ክክክክክክ ወይ እድል ጭራሽ አንችም ልጥም ውስጥ ለውስጥ የኛ ናቸው ብሉአል
    ቀጥሉበት አሪፍ ነው

  • @MrLifelover11
    @MrLifelover11 6 років тому +1

    This sitcom has got potential to grow as the TV show SNL, good luck guys.....invite some senior actors just for one episode....

  • @zainabswaidan9042
    @zainabswaidan9042 6 років тому

    Kkk siwedachu well come ufffffff zare betam keftongal

  • @User-eu6pi
    @User-eu6pi 6 років тому +6

    ውይ ሱዳኑ እና ደግ ሰው ክክክክክ

  • @ebabu8698
    @ebabu8698 6 років тому +3

    *መስከረም ውይም እድልን በጣም ነው የምወዳት ነው* #የኔ ቀበጥ

  • @አምላኬታሪኬንቀይረውሰውአ

    ፕሊስ ሰአታቹህን አርዝሙት በጣም አጭር ነው ቢያንስ አንድ ሰአት ብታረጉት ምን አለበት በጣም አዝናኝና አስተማሪ ነው ብርቱልን

  • @user-nb2vt5br2o
    @user-nb2vt5br2o 6 років тому +5

    kkkkkkkk እድልዬ የፌርሙዙን ሻይ ልታስጨርሽው እኮ ነው ወይ ፍቅር እድልን ለማግኘት የፌርሙዝ ሻይ ጨርስ

  • @hayimiyetijilji479
    @hayimiyetijilji479 6 років тому

    አይ ደገሰዉ ክክክ ፈረስ እኮ ነው መታረገኝ በሳቃ esiki የደገሰዉ adene feresi yemaregachu👍👍👍😘

  • @haleluyatube19
    @haleluyatube19 6 років тому +1

    ክክክክክ ወይኔ ምን ልታዘዝ ምን አለ በየቀኑ ብትለቁልን እናንተ ሳይ ሃሳቤን ጥዬ ነው ምስቀው

  • @እናትyoutube-s3t
    @እናትyoutube-s3t 6 років тому +5

    ውይ ደግ ስው.ክክክክክክ

  • @shankeyemariyamlij7433
    @shankeyemariyamlij7433 6 років тому

    Well ❤❤❤❤❤❤ yihe dirama wustenw inde zare sidet salimeta asitenagajinet serichalew ke demozu yilek tipu fawaanew ❤👏

  • @yamlakmihrettesfawayedingl4905
    @yamlakmihrettesfawayedingl4905 6 років тому

    I just love bankoch the way they talk so funny esti bankoch yetemechuachuh

  • @ሶፊወሎደሴ
    @ሶፊወሎደሴ 6 років тому +6

    አቤት ደራሲው ስወደው በግልፅ ነው የኢትዩ ጉድ የሚያሳየን

  • @bazaliza4557
    @bazaliza4557 6 років тому

    ወይ ጋሽ አያልቅበት ፕስ ፕስ እኔ ካፌ ቡና ም ብሄርም አለ እሉ ጉድ እኮ ነው😃😃😃 ባንኮችን እንዴት ደስ እንደሚሉኝ😘

  • @meazaasefa9371
    @meazaasefa9371 6 років тому

    Love this drama, bertulin gobezoch

  • @ritareta8270
    @ritareta8270 6 років тому

    ከልጥ በስተቀር ትመቻላቾሁ ውይ ደግስዉ ክክክ

  • @getasew9325
    @getasew9325 6 років тому

    ገራሚ ድራማ ነዉ ።በርቱ ።

  • @qatarworldcupliveonline
    @qatarworldcupliveonline 6 років тому

    Dege sew wuste new 😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @asniyegeta1760
    @asniyegeta1760 6 років тому

    Kkkkkkkkkkk wyyyyy yezariwu demo besak frss newu miyadergewu edlyaa yene konjo zari bechgrsh gize dereselsh aydel mebrat hayl stznagibet koytesh ay afkari 😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @meromahamad503
    @meromahamad503 6 років тому

    Siwodacehu kaleba nwo begugute nwo yametbkacehu 😘😘😘😘

  • @lobabaibrahimm2439
    @lobabaibrahimm2439 6 років тому

    በመሀል ፡ ቡጭርቅ
    ብጭርቅ
    እሚለዉ
    ተዉት
    ሲያስጠላ ፡ አጥፉት
    በተረፈ ፡ እናመሰግናለን ፡

  • @አለለኔየተሻለነገርዛሬንባ

    ዌል ምንልታዘዞችእስኪ እድልን የምትወድ👍👍👌በላይክ

  • @hulegabriel5820
    @hulegabriel5820 6 років тому +1

    omg all characters are lovely and interesting

  • @mesfinbugie8625
    @mesfinbugie8625 Рік тому +1

    ነአሁኑዋን ኢትዮጵያ በምን ልታዘዝ ተከታታይ ድራማ

  • @መታገስዋጋአለውመታገ-ጸ1ኈ

    አየ ደላላአ አያልቅበት ለኔ ሲሏችሁ ነው እደ
    አሺሙረኛ ነው ድራማው ደራሲው ጎበዝ ነው

  • @የወሎልጅነኝጃማደግወሎልጄ

    ደግሰው የኔ አዝግ

  • @መይሳውካሳ-ቐ1ወ
    @መይሳውካሳ-ቐ1ወ 6 років тому

    አንድ ካፌ አስረክበውን እኛ ከፋፍለን ጠበቅናቸው ፣ ይላል ምን ልታዘዝ ይህን ሰምና ወርቅ ቅኔ ስመለከተው ደጋግ አባቶቻችንና መሪዎቻችን የነበሩት አንድ ኢትዮጵያን አስረክበውን እኛ እንደ ቅርጫ ስጋ መከፋፈላችን ያሳየናል ፣ ልብ ያለው ልብ ይበል ጆሮ ያለውም ይስማ ።

  • @hayatmohamed2214
    @hayatmohamed2214 6 років тому +73

    እስኪይ like ብቻ ስቱንይ ከፍቶንያን እናቴ ናፍቀቺንይ 9አመት አላየሀትም በስደት አለም ሁንዬ

  • @luchiniguss8191
    @luchiniguss8191 6 років тому

    OMG this is so funny 😂 😂😂

  • @henoktsegaye8797
    @henoktsegaye8797 6 років тому

    Yezarew demo chan yalew new!!
    Sim metrat bcha new yekerachuko hhhh viva!!!

  • @ፍቅርተማርያም-ለ6ዐ
    @ፍቅርተማርያም-ለ6ዐ 6 років тому

    በጣም የሚደንቅ መልእክት ነው : ቆሻሻም ንብረት ሆነ😂😂😂 ይህችን መልእክት ለቆሻሻዎቹ ጥብቅና የቆሞቱ በደንብ ማየት አለባቸው መቸም አይገባቸው😆😆😆😆

  • @medinamahmud5681
    @medinamahmud5681 6 років тому

    ምን ልታዘዝ ዉስጤ ናችሁ ♥♥♥👍👍😍😍😍😍😍🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴

  • @ጥበብጥሪኝ
    @ጥበብጥሪኝ 6 років тому +47

    እስኪ ልመርቃቹ ሁላቹም የደግ ሰው አይነት ደግ እና የዋ ባል ይስጣቹ ስወደው 😍😍😍

  • @michelmillion5954
    @michelmillion5954 6 років тому +4

    ደግ ስው እባላልሁ እኔም ካፌ ልክፍት ነው የ ሀገር ልጆች ስላማችሁ ይብዝ

  • @emaewedshalew2397
    @emaewedshalew2397 6 років тому

    wuyyyy sudanye mrt sewu 😊

  • @እናትየበስምሽልጠራእናትየ

    እሄን ታሪካዊ ድራማ ምተውኑ ግን ምን ያክል እድለኛ ናችሁ እኔም እሄን የመሰለ ድራማ ስለምከታተል እድለኛ ነኝ ታሪክ ነው

    • @asterhaliu7494
      @asterhaliu7494 6 років тому

      እናትየ በስምሽ ልጠራ እናትየ በስምሽ ልጠራ .

  • @ሁሉበእርሱሆነአሜን
    @ሁሉበእርሱሆነአሜን 6 років тому

    እንደው ምን ላርጋችሁ የኔ ምርጦች ውድድድድ በርቱልን

  • @aynaddisedema7770
    @aynaddisedema7770 6 років тому +17

    ውድ የሀገሬ ልጆች እንዲህ እንዳላችሁ
    ከርሞ የዛሬ በሠላም በጤና ያድርሳችሁ

  • @sarahbay3607
    @sarahbay3607 6 років тому

    Ayalkibet woyanee dess alew sitalu:)

  • @astertaddsse1253
    @astertaddsse1253 6 років тому

    ደግ ሰው ስወድህ በማር ያም ምርጥ ተዋናይ

  • @enalmateklu2117
    @enalmateklu2117 6 років тому

    አስቂኝ ሁሌም አዲስ ጥሩ መልእክት የሚያስተላልፍ ምጥን ብሎ ያልተንዛዛ ኮመዲ ፌልም ነው በተለይ ዳኒስ የሚናገራቸው እወነትም ተመራማሪ ነው

  • @lovelifef7520
    @lovelifef7520 6 років тому +1

    ፔርሙዝ ፔርሙዛቸው ይዘው እንዴት እንዳሳቁኝ አይ እድልዬ

  • @asterabera2697
    @asterabera2697 6 років тому

    Hahahahahaha degesewu 10 koterhku ala sewedhk eku 😍

  • @derelove9624
    @derelove9624 6 років тому

    Adonise, Sewem Atakeletem betsetew ena betekebelew leke new yemyasebew. Enay sew negn sefe sew.Yeh negeger teru temhret alew legebaw.

  • @hananwetetyetefeternewu1al725
    @hananwetetyetefeternewu1al725 6 років тому

    Yemin litazez derasi betam newu yemamesegnewu rejim edmena tena temegnehu lehulachum

  • @ኑወደህይዋትምንጭኢዬሱስያ

    Woooooow minlitazeze wow andanga nachu

  • @amengirum2116
    @amengirum2116 6 років тому

    በርቱ ጥሩ ነው

  • @asterdeti8326
    @asterdeti8326 6 років тому

    Kkkkkkkk wayii edeli😃😃😃😃

  • @hiberkelem2262
    @hiberkelem2262 6 років тому

    they play by tigray politics.nice writers and good actors

  • @abebeabrha8241
    @abebeabrha8241 6 років тому +1

    # 1 Drama ever.

  • @feyselseman7852
    @feyselseman7852 6 років тому

    harif episod nw temchtognal

  • @ሀኑናምንልካዊት-ረ9ዠ
    @ሀኑናምንልካዊት-ረ9ዠ 5 років тому

    😁😁😁😁marochi nurulgne

  • @rahaelrachel7249
    @rahaelrachel7249 6 років тому

    Degsewye, I love you so much, bcha endzeh honeh endatker yewnet almu laym hasab gdlge, lngru yante ayntu nw miyawataw bzeh gize

  • @baba8877
    @baba8877 6 років тому

    Lezi drama deraci. Just wowwwww !!!! ,

  • @getachewjoe1311
    @getachewjoe1311 6 років тому

    Thx too much ✌

  • @AliAli-wk8iu
    @AliAli-wk8iu 6 років тому

    የዛሬው ግን አያስውም ግን የግባራቹ መስራት በጣም ደስ ይላል

  • @habhabesha1419
    @habhabesha1419 6 років тому

    Adada kelid sibeza yselechali enategin kirkosn aselechum hulam edadis new yemitaskugn wustu yalut poletka nekora wusta new uuuuufff selamachu ybiza

  • @ሀኑናምንልካዊት-ረ9ዠ
    @ሀኑናምንልካዊት-ረ9ዠ 5 років тому

    Maleshe😁😁😉

  • @meskiarerashow6614
    @meskiarerashow6614 6 років тому +8

    ልብ ያለዉ ብዙ ይማርበታል!🤔

  • @saronsaron7807
    @saronsaron7807 6 років тому

    ባኮች ደስየሚሉው ልጆች ናቸው
    ይመቻችሁ