የዝምታ ሀይል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 77

  • @freweyniadinoasefa9886
    @freweyniadinoasefa9886 Рік тому +9

    "ብዙ በተናገርኩ መጠን እፀፀታለሁ
    በዝምታዬ ግን አንድም ቀን ተፀፅቼ አላውቅም"
    ቅዱስ አርሳኔዎስ

  • @zharamustefa5716
    @zharamustefa5716 Рік тому +8

    የአላህ መልእክተኛም”ﷺ” አሉ፦ “በአላህ እና በመጨረሻው ቀን የሚያምን መልካም ይናገር አሊያም ዝም ይበል ብለዋል

    • @bssissisid8d841
      @bssissisid8d841 Рік тому +1

      አላሁመ ሶሊ አላ ነብይና ሙሀመድ

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 Рік тому +6

    በጣም ልክ ነህ ብዙ ቦታ ላይ ዝምተኛ ሰው ይከበራል በታደል ነው ጥሩ አስተምህሮ ነው በርታ

  • @ShiseBexu
    @ShiseBexu 11 місяців тому +2

    thank you brather

  • @እርጉእርጉ-ዸ7ኘ
    @እርጉእርጉ-ዸ7ኘ Рік тому +9

    እናመሰግናለን ዝምተኛ ለምሆን አፈልጋለሁ ግን አወራለሁ💞💞💞

    • @Tumim_Page
      @Tumim_Page  Рік тому +4

      በ 1 ወር ውስጥ መቀየር ትችያለሽ...,በጣም ቀላል ነዉ እሺ

    • @nasrukalid1445
      @nasrukalid1445 Рік тому +1

      ​@@Tumim_Pageእንዴት እስኪ ንገረን

    • @Tumim_Page
      @Tumim_Page  Рік тому +1

      @@nasrukalid1445watch the video. I thought that's the point of the whole video.

    • @semenawit8438
      @semenawit8438 Рік тому +2

      @@Tumim_Page Lebu Aygegnm .& Zemtegna Or Rega Yale Sew Tenkolegna New ' Eyalu Wega Yaregunal:: but Temesgen, Betam Ewedewalew Regatayn Betam Tekmognalna

    • @semenawit8438
      @semenawit8438 Рік тому +2

      @@Tumim_Page So Melekteh betam Lek New Wendm :: berta

  • @wudnshl
    @wudnshl Рік тому +2

    እናመሰግናለንወድምበርታአሪፍነው❤️👌

  • @ormooapss442
    @ormooapss442 10 місяців тому

    እናመሰግናለን ወንድማችን እኔስ ዝም ማለት እወዳለሁ ብዙ ከማውራት ዝምታ እመርጣለሁ ግን የሚወደው ሰው ዝም ካልኩኝ ይከፍዋል እያልኩኝ እጨነቃለሁ ❤️🕊❤️🕊

  • @bezaweldemichael4033
    @bezaweldemichael4033 Рік тому +3

    ይገርምሃል አንተን ያዳመጥኩህ አሁን ነው ነገር ግን ዝምታ የህይወት ልምዴ ነበር ብዙ ግዜ ዝም እላለሁ ማውራት አይመቸኝም እንድቀጥልበት ስለጠቆምከኝ አመሰግናለሁ።
    በዝምታዬ አንድ ገጠመኜን ላጋራህ ስራ የምሰራበት ቦታ አዲስ ስራ ላይ ተመደብኩ ቢሮው ወንበርና ጠረጴዛ ብቻ ነው ያለው ኮምፒዩተርና ኢንተርኔት የለውም ከተመደብሑ ወር ከሞላሁ ጀምሮ ሪፓርት የለም አልቀረበም በሚል ጫጫታ ጀመሩ እኔ ከሚጠበቀው በላይ ዝም አልኩ ሲሰለቻቸው ቢሮዬ መጡ አዩኝ በራሳቸው ግዜ ኮምፒዩተር ሰጡኝ የማይረባ ስለነበር ትንሽ እንደተጠቀምኩበት አቆመ የተበላሸ ስለነበር አሁንም ጫጫታ ጀመረ አለቃዬ ጠራኝ በባህሪው እኔን ብቻ አድምጡኝ ባይ ስለነበር ሪፓርት አለመላኬን እንደሀጥያት ደጋግሞ አወራልኝ ልክ እንዳልሆንኩ ስለሪፓርት መላክ ስለጥቅሙ ስመዘግየቱ ጉዳቱ መአት ነገር አወራ በዚህ ሁሉ ነገር ውስጥ ግን አንዴ እንኳን ተሳስቶ ምክንያቴን እንድነግረው እድል አልሰጠኝም ከ30 ደቂቃ በላይ ሲለፈልፍ ዝም ብዬ አየሁት በመጨረሻም የሚያወራው አልቆበት ግራ ሲገባው አየሁት ከዛም ጨርሻለሁ ሲለኝ ዝም እንዳልኩ ወጣሁ። ኮምፒዩተሩ ግን እንዲሰራልኝ ለሚመለከተው ክፍል መምራቱን ሰማሁ።

  • @lidetneri2488
    @lidetneri2488 Рік тому +4

    ጎበዝ በርታ ንግግርህ ተደማጭነት አለው

  • @RozTsigereda
    @RozTsigereda Рік тому +3

    arife new

  • @zerihunsisay07
    @zerihunsisay07 Рік тому +2

    You are absolutely right bruh! A wise man once said ''Silence is better than unnecessary drama''. Thank you for sharing your insight on the power of silence!

  • @ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ

    እኔ በጣም አዎራ ነበ😂ር እደሜ እየጨመር ግዜ ግዜን እየተካ ሲሄድ እኔ እራሴን እየታዘብኩ ነበር ዛሬ ላይ የተርጋጋ እና ዝምተኛ ሰዉ ነኝ በጣም ጥቅም አለዉ ስዉ ያከብርሀለ ❤

  • @MdMeeqa-tr1zo
    @MdMeeqa-tr1zo Рік тому +16

    እኔ በዝምታየ አፀፀት ነበር ግን ሳወራ ድንገት ሰለሆነ ሠው ፀጥ ብለው ሲያዳምጡኝ ይገርመኛል ያሰከብራል ዝምታ

    • @Almbm-h4h
      @Almbm-h4h Рік тому +3

      ዝም ማለት እንጂ ዝም ማለት በለለብን ዝማታ ጥሩ አይደለም። ጓደኝየ በዝምታ ተጎድታ ኑራለች መናገር ከጀመረች ወዲህ ሰላም አግታለች ችግርሽንኳ ሚረዱሽ ስትናገሪነው።

    • @MdMeeqa-tr1zo
      @MdMeeqa-tr1zo Рік тому

      @@Almbm-h4h እኔም ለመናገር ወስኛለሁ በጣም ነው ሰወች የጎዱኝ

    • @hdlidet
      @hdlidet 8 місяців тому

      አይ አይመስለኝም ለራስ ከራስ በላይ የሚሆን የለም ስለዛም ዝም በማለት ውስጥ ከእራስ ጋር ንግግር ይፈጠራል ሴናወራ ደግሞ ይሄ ልምድ ይቀንሳል ያ ደግሞ ስለራሳችን እራሳችን እንዳንከላከልና ጥገኞች እንድንሆን ያደርገናል ስለዚህ ብትችሉ ምንም ጭራሹን አታውሩ መልስ መላሽ ብቻ ሁኑ መስማት የምትፈልጉትን እራሳቸው ሰወች ንነግሯችኋል​@@Almbm-h4h

  • @gantgant6451
    @gantgant6451 Рік тому +2

    ዝምታየ ይበልጥ ወደድኩት አመሰግናለሁ❤❤🎉🎉

  • @ekramusman3487
    @ekramusman3487 Рік тому +1

    Our beloved prophet Muhammad(peace be upon him)said"ዝም ያለ ነፃ ወጣ"
    Interesting arif idea nw 👍

  • @bizuyetube371
    @bizuyetube371 Рік тому +3

    እኔ ዝምተኛ ነኝ መናገር ባለብኝ በተገቢው መንገድ እናገራለሁ ሰዎች ሰምተውኝ ይደነቃሉ ይደነግጣሉም

  • @amesgagn
    @amesgagn Рік тому

    ተመስጉን ተመስጉን ተመስጉን በጣም ቆንጆ ትምህርት አመሰግናለሁ ተመስገን ተመስገን ተመስገን ❤❤❤

  • @SiyaneSolomon-q2u
    @SiyaneSolomon-q2u Рік тому +1

    በአፍህ ትንሽ ነጎድጓድ በእጅህ ደግሞ ብዙ መረቅ ያዝ ይባላል።
    አመሰግናለሁ

  • @DiboraMesfin-g4v
    @DiboraMesfin-g4v Рік тому +1

    It is realy very good message and advice .God bless U aboundently.

  • @masilove256
    @masilove256 Рік тому +2

    ተመስገን እኔስ ዝም እላለው ሠው ግን ዝም ስል እደመጥፎ ነው ሚመለከቱኝ

    • @adu-kf2jj
      @adu-kf2jj Рік тому

      Zemtena sew kemyawera sew tenkol yemserat akemachew keftena new.

  • @edenlegesse8299
    @edenlegesse8299 Рік тому +1

    Thank you God bless you!!

  • @amesgagn
    @amesgagn Рік тому

    ተመስገን ተመስገን ተመስገን እንዴት ደስ ይላል እውነት ነው ❤❤❤

  • @kediribrahim2020
    @kediribrahim2020 Рік тому +1

    Yuo really assured what inside me i thank you so much. Action speaks more than words.

  • @mahazamola
    @mahazamola Рік тому +1

    Enamasagenalen❤ eshe

  • @meseretmengestu4383
    @meseretmengestu4383 Рік тому

    አቦ፡እስካሁን፡ሳላውቅህ፡ምርጥ፡

    • @Tumim_Page
      @Tumim_Page  Рік тому

      አቦ ይመችህ... አመሰግናለሁ

  • @HanaHana-zp7em
    @HanaHana-zp7em Рік тому +1

    ፈጣሪ ይባርክህ አሪፍ ምክር ነው ወድማችን❤❤

  • @MehariTeka-nh5sk
    @MehariTeka-nh5sk Рік тому

    ኣዲስ መጪ ነኝ ሰላምኩም ይብዛሕ

  • @fasikaBera-d2d
    @fasikaBera-d2d Рік тому

    እኔ ሳላስበዉ እራሴን ሳወራ አገኘዋለሁ በጣም አመሰግናለሁ እተገብረዋለሁ

  • @tsedaytube
    @tsedaytube Рік тому +2

    አመሰግናለሁ❤

  • @mesretberhan2338
    @mesretberhan2338 Рік тому +1

    Enamsegenalen asetemarye ewo

  • @semenawit8438
    @semenawit8438 Рік тому +1

    Betam Lek Neh Wendem : Zemta or Rega Malet Betam Telk Tekm Alew!!

  • @TafaFikadu-l5t
    @TafaFikadu-l5t Рік тому

    Ewunet new

  • @AlemBekele-h6y
    @AlemBekele-h6y 2 місяці тому

    ትክክል

  • @yomiyusisay4255
    @yomiyusisay4255 Рік тому +1

    So nice idea!!!

  • @eribnuhalit3277
    @eribnuhalit3277 Рік тому

    Lk nek wendime

  • @Jo777-u2m
    @Jo777-u2m Рік тому

    በርታልኝ ወንድሜ👍👍👍👍

  • @FikerAbb
    @FikerAbb 6 місяців тому

    ተሙ፣እንዴትነህ፣ቆይቼ፣ስላየውህ፣ነው፣ደስብሎኛል

  • @hiwottesfaye8899
    @hiwottesfaye8899 Рік тому +1

    Thank you ❤

  • @Tube-uj6rt
    @Tube-uj6rt Рік тому +2

    በጣም ጥሩ ምክር ነዉ ይህ ለኔ ነዉ አመሰግናለሁ በእዉነት ለካ በጭንቀት እንቅልፍ ያጣሁት አንዴ ቲክቶክ በዮቱብ ጫጫታ አይምሮዬን አስቸዉ ነዉ 😢😢❤❤❤❤

    • @dimasamsung975
      @dimasamsung975 Рік тому

      0❤❤❤❤❤❤❤

    • @mamezeynu9213
      @mamezeynu9213 Рік тому

      Wedeme zemeta wereke new. Bekene 2 seat zeme malet aemero erasu ye aemero merezochine yasedalenale.

  • @bitsitisolomon6804
    @bitsitisolomon6804 Рік тому

    Yes goboz neh ❤

  • @haymanotbalcha8441
    @haymanotbalcha8441 Рік тому +2

    Thank you

  • @etaferahufekyibelu623
    @etaferahufekyibelu623 Рік тому

    Ewunet new.

  • @AlemBekele-h6y
    @AlemBekele-h6y 2 місяці тому

    እውነት

  • @Nigatu-v1v
    @Nigatu-v1v Рік тому

    ልክ ብለሀል ዝምታ 🙂🙂🙂❤❤

  • @neymafishki6236
    @neymafishki6236 Рік тому

    🙏🙏🙏💙💜💚💛

  • @MitikuMitiku-xj8xj
    @MitikuMitiku-xj8xj 10 місяців тому

    🙏🙏🙏👌👌👌👌thans

  • @fatomaHabib
    @fatomaHabib Рік тому

    ምከሪኝ በላሆንው በሆንው በጣም ተናዳጂ ሁኒያለሁ

  • @nsritube4232
    @nsritube4232 Рік тому

    Love it❤

  • @zuzuuuu571
    @zuzuuuu571 Рік тому +1

    🙏🙏

  • @AbdulwahidZinab-px1sc
    @AbdulwahidZinab-px1sc Рік тому

    Tnx brother

  • @haymanotbalcha8441
    @haymanotbalcha8441 Рік тому

    Yes 👍🏾

  • @Linaye05
    @Linaye05 Рік тому +1

    ende dego awru wstachw atamku ygodachwal tilu yele ende😂

  • @NahomErtኀሠ
    @NahomErtኀሠ 9 місяців тому

    Ante yen bebekehun metsehaf akafelen betelgn sel nigusu

  • @fatomaHabib
    @fatomaHabib Рік тому

    እኔ አሁን በጣም ተሸገሪያለሁ በጣም ዝም ስል ወሬ ስጀምር በፍራሀት ሰለሆን የማወራው ወሬ አላቅም ካላስበው በታናገርኩት ሰው ይቆጡብኛል ዱሮ ዝም ያልኩ ነበርኩ አሁን ተናዳጂ

  • @zabiba3445
    @zabiba3445 Рік тому

    Unati

  • @የጅማዋቅመም
    @የጅማዋቅመም Рік тому +1

    😂😂😂😂😂😂😂እረወየው እኔ አለው ዝምብዬ ምቀደድ ባሌ ዝምተኛ ነው ተቃጠለ ስለሚያፈቅረኝ ነው የምር አብሮኝ ሚኖረው ዝምለማለት ምን እናድርግ

    • @semenawit8438
      @semenawit8438 Рік тому +1

      2 Sew Zem Belo menor Ema Yekebdal 😄 Lezawm 1 bet west"

  • @abrhamAyalew-s8p
    @abrhamAyalew-s8p Рік тому

    ምን አይነት image ነው ምትጠቀመው አንተ ቅል እራስ

    • @Tumim_Page
      @Tumim_Page  Рік тому

      አባቴ አንቺ ኢሜጁ ላይ ነሽ። Nice

  • @mihretbirhanu9371
    @mihretbirhanu9371 Рік тому +1

    Thank you ❤

  • @ethiopiahagere7625
    @ethiopiahagere7625 Рік тому

    አመሰግናለሁ❤

  • @zabiba3445
    @zabiba3445 Рік тому

    Unati