Tumim Page
Tumim Page
  • 41
  • 47 645

Відео

ውድ ንብረቶች ለጭንቀት ምክንያት ናችው
Переглядів 369 місяців тому
ውድ ንብረቶች ለጭንቀት ምክንያት ናችው Tumim page Subscribe
ደስተኛ መሆን ከባድ አይደለም
Переглядів 12711 місяців тому
ደስተኛ መሆን ከፈለክ እነዚህን 3 ነገሮች ብቻ አድርግ Tumim page Subscribe #mindset
አትከራከሯቸው
Переглядів 85Рік тому
አትከራከሯቸው Tumim page subscibe #mindset #blessings #mom
እንዳታገቡ! Do not get married!
Переглядів 212Рік тому
እንዳታገቡ። እነዚህን ነገሮች ሳታስተካክሉ በፍጹም እንዳታገቡ #mindset #relationship Tumim page
ቦንኮች ከአላማቸው ውጭ እየሰሩ ነው
Переглядів 46Рік тому
ባንኮች ከአላማቸው ውጭ እየሰሩ ነው Tumim page #mindset
ትክክለኛው መጽሐፈ ሔኖክ የት ነው ያለው?
Переглядів 70Рік тому
ትክክለኛው መጽሐፈ ሔኖክ የት ነው ያለው?
የማይሽነፍ ማንነት መፍጠር
Переглядів 419Рік тому
የማይሽነፍ ማንነት መፍጠር Be undefeatable #mindset #stoicism
እጃችሁ ወርቅ ነው! Your hand is a Gold
Переглядів 100Рік тому
Your gift will make room for you! #mindset #gift #work
ሀብት በረከት ወይስ እርግማን?
Переглядів 108Рік тому
ሀብት በረከት ወይስ እርግማን? Tumim page #mindset #money #cash #blessed #blessings
ፍቅረኛ: ጓደኛ: የትዳር አጋር ምርጫ እና ውሳኔ
Переглядів 182Рік тому
ቅረኛ: ጓደኛ: የትዳር አጋር ምርጫ እና ውሳኔ How to pick a partner. #mindset #relationship Subscribe
ለአዲስ ፍቅር (Relationship) ጀማሪዎች
Переглядів 285Рік тому
ለአዲስ ፍቅር (Relationship) ጀማሪዎች #Tumim page #relationship #mindset Subscribe
ማሸነፍ ከፈለጋችሁ ይህን አድርጉ
Переглядів 761Рік тому
ማሸነፍ ከፈለጋችሁ ይህን አድርጉ Tumim page Subscribe
የወንድ ልጅ ህይወት ከባድ ነው
Переглядів 525Рік тому
የወንድ ልጅ ህይወት ከባድ ነው
ንቅሳት ሀጢያት ወይስ ሰይጣናዊ ምልክት?
Переглядів 154Рік тому
ንቅሳት ሀጢያት ወይስ ሰይጣናዊ ምልክት?
Depression (ድባቴ) እና ራስን የማጥፋት ውሳኔዎች
Переглядів 178Рік тому
Depression (ድባቴ) እና ራስን የማጥፋት ውሳኔዎች
ሳይረፍድብን እነዚህን እናድርግ
Переглядів 661Рік тому
ሳይረፍድብን እነዚህን እናድርግ
ደካማ ያደረጓችሁ ነገሮች
Переглядів 898Рік тому
ደካማ ያደረጓችሁ ነገሮች
ክፉ ነገር ሲደርስብን እግዚአብሔር ለምን ዝም ይላል
Переглядів 316Рік тому
ክፉ ነገር ሲደርስብን እግዚአብሔር ለምን ዝም ይላል
ያማረ ውጤት እንዲኖራችሁ ይህን አድርጉ
Переглядів 532Рік тому
ያማረ ውጤት እንዲኖራችሁ ይህን አድርጉ
ሰዎች ለምን መጥፎ ይሆናሉ?
Переглядів 615Рік тому
ሰዎች ለምን መጥፎ ይሆናሉ?
ከልብ ስብራት (Breakup) ማገገም
Переглядів 418Рік тому
ከልብ ስብራት (Breakup) ማገገም
ከባድ ውሳኔ መወሰን
Переглядів 916Рік тому
ከባድ ውሳኔ መወሰን
ይህን ካደረጋችሁ ሰው ሁሉ ያከብራችዃል
Переглядів 6 тис.Рік тому
ይህን ካደረጋችሁ ሰው ሁሉ ያከብራችዃል
በትንሽ ንብረት ደስተኛ የመሆን ምስጢር
Переглядів 896Рік тому
በትንሽ ንብረት ደስተኛ የመሆን ምስጢር
የእናት ምርቃት
Переглядів 251Рік тому
የእናት ምርቃት
ኑሮ የተወደደበት ትልቁ ምክንያት
Переглядів 342Рік тому
ኑሮ የተወደደበት ትልቁ ምክንያት
ስኬታማ እንዳንሆን ያደረጉን ሱሶች
Переглядів 526Рік тому
ስኬታማ እንዳንሆን ያደረጉን ሱሶች
የግብረሰዶማውያን የረጅም ዘመን እቅድ
Переглядів 162Рік тому
የግብረሰዶማውያን የረጅም ዘመን እቅድ
ንቁ አእምሮ እንዲኖረን እነዚህን ነገሮች እናቁም
Переглядів 1,6 тис.Рік тому
ንቁ አእምሮ እንዲኖረን እነዚህን ነገሮች እናቁም

КОМЕНТАРІ

  • @user-6688u
    @user-6688u Місяць тому

    ❤❤❤

  • @habeshawethemi9345
    @habeshawethemi9345 2 місяці тому

    Yemrr 1gn🥰barta batme takam hasbi now Thank you a lot

  • @AlemBekele-h6y
    @AlemBekele-h6y 2 місяці тому

    ትክክል

  • @AlemBekele-h6y
    @AlemBekele-h6y 2 місяці тому

    እውነት

  • @ሱሱነኝየድሬሮቃዋ
    @ሱሱነኝየድሬሮቃዋ 5 місяців тому

    ሰላም ሰላም ወንድሜ ሰላምህ ይብዛ ስሜ ሰአዳ ይባላል የምኖረው ሳኡድ አረቢያ ነው ስደት ከመጣሁ 5 አመቴ ነው ያለማረፍ በቆሚነት ሰርቻለሁ ግን ምንም የለኝም ችግር ሳይኖርም ችግር ሲኖርም ደውለው እድህ ነው ካሉኝ ወሬን ስሞላ ብሬን ተቀብየ ወሬን ሳልሞላ ብር የሚያሀውሉትን ላኩልኝ እያልኩ አስልካለሁ ወር ሲሞላኝ ለላኩልኝ እሰጣለሁ እባክህ ውንድሜ ከሂ እንደት ልውጣ ምክርህ ያስፈልገኛል እንደት ኖ ማለትን ልምደ ላድርግ ተጎዳሁ በሰው ሀገር እንደት ለራሴ ልድረስ እባክህ ውንድሜ🙏🙏🙏🙏😢😢😢😢😢😢

    • @Tumim_Page
      @Tumim_Page 5 місяців тому

      አይዞኝ እህቴ፣ ፈጣሪ ሁሌም መልካም ነው፣ ለሁሉም ነገር ደግሞ ጊዜ አለው፣ ጊዜሽ ሲደርስ የነካሽው ነገር ሁሉ በረከት ይኖረዋል፤ ተስፋ እንዳትቆርጪ እሺ፡፡

  • @ሱሱነኝየድሬሮቃዋ
    @ሱሱነኝየድሬሮቃዋ 5 місяців тому

    💚💚💚💚✅✅✅✅✅✅ትክክል ሁሉም ይሄዳል

  • @FenetJarso
    @FenetJarso 5 місяців тому

    Wow froom alllll

  • @FenetJarso
    @FenetJarso 5 місяців тому

    Ka motivation eyehe yeshalale enamasagenalne

    • @Tumim_Page
      @Tumim_Page 5 місяців тому

      betam amesegnalew

  • @FikerAbb
    @FikerAbb 6 місяців тому

    ተሙ፣አመሰግናለው፣በጣም፣፣፣፣❤❤❤

  • @NetsanetTilahun-jk3zk
    @NetsanetTilahun-jk3zk 6 місяців тому

    አረ ለምድነው የጠፋከው

    • @Tumim_Page
      @Tumim_Page 6 місяців тому

      @@NetsanetTilahun-jk3zk ትንሽ ስላልተመቸኝ ነው: እመለሳለሁ 🙏🙏

  • @FikerAbb
    @FikerAbb 6 місяців тому

    ተሙ፣እንዴትነህ፣ቆይቼ፣ስላየውህ፣ነው፣ደስብሎኛል

  • @senafanetefa3783
    @senafanetefa3783 7 місяців тому

    Jabaadhu💪 ergaan kee gaarii dha.

  • @MeleseMarkos-xv1vw
    @MeleseMarkos-xv1vw 7 місяців тому

    its good

  • @MekdiTeka
    @MekdiTeka 8 місяців тому

    👍

  • @MekdiTeka
    @MekdiTeka 8 місяців тому

    🙏

  • @saadtaha6001
    @saadtaha6001 8 місяців тому

    Thank you wandime ዛሬ የ ማቀዉ ሰዉ አጋጥመዋል

  • @abrahamwuhib6374
    @abrahamwuhib6374 8 місяців тому

    አመሰግናለው ወንድሜ ጎበዝ በርታ!

  • @NetsanetTilahun-jk3zk
    @NetsanetTilahun-jk3zk 9 місяців тому

    ክርስቶስና እግዛቤር ይለያያሉ እዴ ለልጁም የኔ ምርጥ መልስልኘ

  • @fetleworkyigremachew1345
    @fetleworkyigremachew1345 9 місяців тому

    Temu Desse yelal ene eyarku yalhuten new yalerbkew betam Amesgenalhu

  • @ShouldYou-l7y
    @ShouldYou-l7y 9 місяців тому

    በጣም,,ደከመ,,ነኝ,,ኡነት,,ምክሩ,የሲፈልገኘል😢😢😢😢😢

  • @ShouldYou-l7y
    @ShouldYou-l7y 9 місяців тому

    ዉዉዉዉዉዉ,,,እነመሠግነለን,ጡሩ,,ነዉ,,ለንደኔ,,አይነቱ,,ደነዝ,,ምክር,,ነዉ❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊

  • @NahomErtኀሠ
    @NahomErtኀሠ 10 місяців тому

    Ante yen bebekehun metsehaf akafelen betelgn sel nigusu

  • @abubekeryasin3513
    @abubekeryasin3513 10 місяців тому

    great idea thank you bro

  • @abubekeryasin3513
    @abubekeryasin3513 10 місяців тому

    great idea

  • @abubekeryasin3513
    @abubekeryasin3513 10 місяців тому

    the real idea

  • @MitikuMitiku-xj8xj
    @MitikuMitiku-xj8xj 10 місяців тому

    🙏🙏🙏👌👌👌👌thans

  • @ormooapss442
    @ormooapss442 11 місяців тому

    እናመሰግናለን ወንድማችን እኔስ ዝም ማለት እወዳለሁ ብዙ ከማውራት ዝምታ እመርጣለሁ ግን የሚወደው ሰው ዝም ካልኩኝ ይከፍዋል እያልኩኝ እጨነቃለሁ ❤️🕊❤️🕊

  • @ዘሩፋኤልባሪያመመኪያዋ
    @ዘሩፋኤልባሪያመመኪያዋ 11 місяців тому

    እግዚአብሔረ ይሰጥልን 🙏🙏🙏

  • @ShiseBexu
    @ShiseBexu 11 місяців тому

    thank you brather

  • @GalgaloHalake-v5t
    @GalgaloHalake-v5t 11 місяців тому

    ❤❤❤

  • @abubekeryasin3513
    @abubekeryasin3513 11 місяців тому

    You so nice person

  • @Mekedsmekeds-b8z
    @Mekedsmekeds-b8z Рік тому

    ሠላም ጤና ይስጥልን እንደምን አደራቹ ለቤቱ አዲስ ነኝ በእውነት ክብረት ይስጥልን አይዞህ በርታ ጠንክር መልካም ሀሣብ ነው 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @YeshiGetnet-x8h
    @YeshiGetnet-x8h Рік тому

  • @NetsanetTilahun-jk3zk
    @NetsanetTilahun-jk3zk Рік тому

    በርታ ሁሌም እሰሰማካለው

  • @makilove6390
    @makilove6390 Рік тому

    👍👍

  • @abrahamwuhib6374
    @abrahamwuhib6374 Рік тому

    በጣም ነው የማመሰግነው

  • @mesfinmengistu5208
    @mesfinmengistu5208 Рік тому

    Des yemil hasab new

  • @Tagashutafese
    @Tagashutafese Рік тому

    Amesginalw betam desi yilal🙏🙏

  • @fasikaBera-d2d
    @fasikaBera-d2d Рік тому

    እኔ ሳላስበዉ እራሴን ሳወራ አገኘዋለሁ በጣም አመሰግናለሁ እተገብረዋለሁ

  • @abrhamAyalew-s8p
    @abrhamAyalew-s8p Рік тому

    ምን አይነት image ነው ምትጠቀመው አንተ ቅል እራስ

    • @Tumim_Page
      @Tumim_Page Рік тому

      አባቴ አንቺ ኢሜጁ ላይ ነሽ። Nice

  • @zedmel87
    @zedmel87 Рік тому

    በርታ በርተ 🎉

  • @zedmel87
    @zedmel87 Рік тому

    ወንድሜ እጅግ በጣም ጥሩ ትምኸርት

  • @gfggfdff6320
    @gfggfdff6320 Рік тому

    ሁላችሁም ዱአ አድረጎለኝ በየ ሀይማኖታችሁ እህት ወንድችቼ😢

  • @Gebeya2
    @Gebeya2 Рік тому

    በርታ ጥሩ መልእክት ነው ።

  • @finotaraga-qo7bg
    @finotaraga-qo7bg Рік тому

    በመጀመሪያ ብልፅግና ወንጌልን ማመንም መከተልም አልፈልግም ነገር ግን የሃብትን ጥቅም የሚያውቁት የቤት ሰራተኞች ናቸው።ገነት መግቢያችን ደግሞ በጌታ በኢየሱስ በማመን ብቻ ነው ።አንተ ኦርቶዶክስ ነህ የአለም እውቀትህ ጥንቅቅ ያለ ነው።ይሄ ሃሳብህ ግን አያንፅም መረዳትህንም ያገኘኸው ከኦርቶዶክስ ትርጓሜ ነው ኢትዮጵያ ድሃ የሆነችውም ለዚህ ነው።ሰው ክፉ የሚሆነው በእውቀት ማነስ እንጅ በገንዘብ ብዛት አይደለም እኔ ግን ሃብታም ሆኜ ሰወችን ሁሉ ሃብታም ማድረግ ነው ህልሜ።

  • @alemcaf39
    @alemcaf39 Рік тому

    ሀብት በረከት ነዋ አትቀልድ እንጂ

  • @meseretmengestu4383
    @meseretmengestu4383 Рік тому

    ይህ፡ሀሳብ፡ሰፊ፡እና፡ጥልቅ፡ሀሳብ፡አለው፡እናም፡ቀጣይ፡ሀሳብ፡ቢኖረው፡ደስ፡ይለኛል፡በጣም፡ወሳኝ፡እና፡ጠጠር፡ያለ፡ሀሳብ፡አለው፡ምንትላለህ❤❤❤

    • @meseretmengestu4383
      @meseretmengestu4383 Рік тому

      ደግሜ፡ስሰማው፡በጣም፡ብስለት፡የታከለበትና፡ማስተዋልን፡ይፈልጋል፡የደነቀኝ፡መላእክት፡ታዛዥ፡ብቻ፡መሆናቸው፡እና፡ለሰው፡ልጅ፡ግን፡አምላክ፡ምርጫ፡ሰቶናል፡መብት፡ሰቶናል፡በምርጫችንና፡በመብታችን፡ግን፡መንፈሱዊ፡የሆነአይነት፡ነገር፡ይሰማኛል፡፡ጥፋታችን፡ግን፡ከመልካሙ፡ነገር፡ይበልጣል፡እናም፡በማስተዋል፡እንድንራመድ፡ያሳስበናል፡፡የኔ፡ሀሳብ፡ነው፡ተሙ❤

  • @sisaydinku
    @sisaydinku Рік тому

    ለልጄ ብዬ ብዙ ታግሼ ነበር።የቤተሰብ ጣልቃ ገብነት። ለአመታት ያፈራውትን ለማቆየት ብዬ ብዙ ታገስኩኝ። ዝቅ አልኩኝ ስበደል፡ ስገፉ ታገስኩኝ። ከገዛ ቤቴ ተባረርኩኝ ሰው እንዳይሰማ ብዬ ዝም አልኩኝ። ከአይምሮ በላይ ተፋታተኑኝ ይህ ሁሉ ሲሆን በትግስተ አለፍኩት። በመጨረሻም በሀሰት ከሰውኝ ኑሮዬን በታተኑት። የአንተን video አደገኛ ውሳኔ የሚለውን ሳይ እኔም እንድወስን እረዳኝ። ወሰንኩኝ። አሁን ከ 0 ሂይወትን እየተለማመድኩኝ ነው። ግን ከባድ ነው። አመሰግነዋለሁ ወድሜ

  • @sisaydinku
    @sisaydinku Рік тому

    በጣም አመሰግናለሁ ።

  • @zoealemayehu1181
    @zoealemayehu1181 Рік тому

    የሆነ ነገር ውስጥ ስንገባ (ስንሆን) እስክትረጋጋ ብለው ዝም የሚሉ ሳይሆኑ በሰዓቱ ተገኝተው የሚያፅናኑ 😢❤ ተጠቅሜያለሁ ብሩክ ነህ አዕምሮህ ይባረክ