Yes, you are right Bisrat. My X husband used to choose my hair style, what I should wear, whom I should make a friend, what to talk even where I should sit. After going through a tremendous miserable life, I managed to run away. Guess what, I’m not married again and I’m 50 years old now.
Good for you!! Live your life to the fullest! You are a hero to get away from this kind of life. Marriage is not for everybody. And it's not a necessity to be honest. I applaud you! ⭐🎉
A message to Besrat!!!!Practice what you preach !!!!!! as a media person በሚዲያ ላይ የምትወቅሻቸውን ሰዎች እንዳትሆኚ እንደተከታይሽ እንደሚከብርሽ ሰው ሆኜ ነው ይህንን የማስጠንቀያ መልእክ የላኩልሽ የምታደርገውን ነገር አቁሚና በሰላም ብትለያዩ ጥሩ ነው you clearly know what I am talking about😒
ጌታ ሆይ ከአጥፊዎቻችን ያርቀን😢
አስር ቤት ደስተኛ ሆኖ እየተቀለበ ይኖራል
የገደለ እንዲገደል
ያ አላህ ማስታዋሉን ስጠን😢😢😢
ያንቺ ፎቶ ካለ እውነተኛ የሚያስተምር ስለሆነ አመሰግናለሁ :: ድራማ አልወድም::
like me
Enem
በጣም ያሳዝናል ልብ ይሰብራል እግዝአብሔ ከኣረሜኔዎች ገዳዮች ይጠብቀን ነፍስዋን በገነት ያኑረዉ መልካሙን ሁሉ ደሞ ለልጆችዋ ይሁን😭😭😭😭😭
ግን እየተሳቀቅን እንደሰማን ፍርዱ መፈፀሙንም እንወቅ 😭😭
💔የውሥጡን መግለፅ አቅቶት ያረብ ብሎ ባለቀሰ😭ሁሉ ላይ የአላህ እዝነትይስፈንበት🤲🤲ፕሮፋይሌን በመጫን ተባብራችሁ ለሀገሬ አብቁኝ ወገኖች አትለፉኝ😥
ይገርማል በጣም አስተማሪ የሆነ ታሪክ
የእህታችንንም ነብስ ጌታ በስላም ያሳርፍ
ይገባቸዋል ግን ፍርዱ ተፈጻሜይሁን ባስቸኳይ ይገደሉ
እግዚአብሔር የሌሌበት ህዎት እንድህ አይነት ነው
እግዚአብሔር የሌሌበት ሃብት እንድህ ያበለል
እዝጊኦ ማሀረነ ክርስቶስ 🙏ከሰው መሳይ አውሬወች እግዚአብሔር ይጠብቀን 🙏💔😭🇪🇷
ፍትህ ፍትህ በሳውድ ኣረቢ ያለሚስቃዩ ወግኖች ፍትህ 😢😭😭😭😭😭😭
ፍትህ
በእየሱስ ስም አሁን እነዚህ ልጆች ሲያድጉ ምን አይነት ሰዎች ነው ሚሆኑት🥺🥺🥺
በትክክል እናመሰግናለንንን❤❤❤❤
እነዚህ ሁለት አረመኔ ወንድሞች ጥፍራቸው አንድ በአንድ ሁሉም ነገራቸው ትንንሽ ትንሽ እየቆራረጡ አሰቃይቶ መግደል ነበር ሰይጣኖች
የእውነት ግን ሀገራችን ላይ ነው ይህ ድርጊት የሚፈፀመው ለማመን ከበደኝ 😭😭😭
ያስብላል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
በጌታ ሰም የዛሬው በጣም አሰደነግጦኛል ልሰማ አልቻልኩም😢😢😢😢😢😢😢😢
ፍርዱ ተመቼኝ😢
የሞት ፍርድ የትሀገርነው
የወንድሙ ሚስት ባትመሰክር ተረኛ ሟች ትሆን ነበር ነገር ግን ትክክለኛ ውሳኔ በመወሰኗ እናመሰግናለን😢ለሞተችው ነብስ ይማር ትክክለኛ የፍርድ ሂደት ነው ይገባቸዋል እራስ ወዳዶች ንበሩ
ለሞተችው ነብስ ይማር ግን የዛሬው የፍርድ ሂደት ደስስ ይላል የገደለህ ይገል😢 ልጆችስ ያድጋሉ ግን አድገው ሲጠይቁ ምላሹ ምን አይነት ምግባር ይኖራቸው ይሁን 😢
የማይገባኝ ነገር ሙዚቃው የምትለቁት ነው ታሪኩን እንስማ ወይስ ሙዚቃውን ???
Egzio Bal Yemaywedh Kehone Begizea Meraq Ayshalim Eske Migedlen Lemin Entebqalen 😢😢😢😢😢 Betam Yasaxnal
Sad 😢
እየመራን ያለው ሰው ከኛ የተሻለ ከሆነ አንዱ መሪ ሌላው ተመሪ ቢሆን ችግር የለውም አለበለዚያ መብትን በመጠየቅ አላግባብ በመለጠጥ ወደ ጭቅጭቅና መለያየት ወይም ወደ አልሆነ ጠብ እና ወንጀል እስከመፈፀም የሚያደርስ ስለሚያደርስ አስቀድሞ መጠንቀቅ እና ማሰብ ያስፈልጋል
Good advice ❤👍
I agreed with you Besrat 👍
Wuy😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
Abet chikane 😢😢😢😢😢😢😢
ከዚህ ታሪክ ምንረዳው እኔ ብቻ ፈላጭ ቆራጭ ልሁን ከሚል ሰው በግዜ መራቅ
የሞት ፍርድ አለ እንዴ አገራችን ? ይፈፀማል?
የእድሜ ልክ እስረት ይሆና ያው የተለመዴ እሱ ነወ እንጂ የገደለው ይገደል ብባልመ ማነም ማንንም አይገልም ነበረ
የሰው ልጅ ምንም ቢማር ሕሊና ከሌለው ትምህርቱ ኣይየጠቅመውም ምክንያቱም ጭካኔ ደምስሩ ሰላለ ኣረሜናዊ መንፈሱ ክፉ ከማድረግ ኣይቁመውም እንደ ሰው ሴት ማለት የስጋህን ቁርጭ የ ኣጥንትህን ፍላጭ ኣካልህ ማለት ነው እዝህ ላይ ትምህርት እይየቅምም ምክንያቱም ሰይጣን ተቀይተዋል የሁሎቱም ወንድማሞች ፍርድ ሞት ለእንደነዝህ ዕረፍት ነው ተሰቃይቶን ተቃጥሎ ሰው እንዲማር ተቃጥሎ ቢሞቱ መልካም ነበር እናትና ኣባት ያጡ ልጆች እግዚአብሄር ይረዳቸዋል
በጌታ ስም ምን ዓይነት ህዝብ ነው ግን እየተፈጠረ ያለው
ፍርዱ ተፈፃሚ ሁኖ ብናይ ደስ ይለናል የልጅቱ ደም በከንቱ ፈሶ አይቀርም😢
Uffff betam yasaznal Eigzaaebihr ykr 😭😭😭
ብስርየ እንደዛሬ ውሳኔ ወይም ፍርድ ላይ አፈራረድ ተደስቼ አላቅም ሁለቱም አሉበት ሂደቱ ላይ ሁለቱም ደሞ አንድ አይነት ተፈረዱ ፍርድ ማለት እንዲህ ነውንጂ ደሞ ደደብነት ነውንጂ ልጆቹን አንከባክባ ካሳደገች ከዛ በላይ የሚበልጥ የለም ልክ እንዳልሽው የገለጽሽው ሴቶች ቶሎ ብላችሁ በግዜ መንቃት እንዳለብን ነው በጣም በጣም ጠቃሚ ነጥብ ነው የገለጽሽው በደንብ ሳዳምጠው ፈጣሪ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥሽ🎉❤💕🙏💐
Men ferd alena New nege yefetalu
Yes, you are right Bisrat. My X husband used to choose my hair style, what I should wear, whom I should make a friend, what to talk even where I should sit. After going through a tremendous miserable life, I managed to run away. Guess what, I’m not married again and I’m 50 years old now.
Why?
Good for you!! Live your life to the fullest! You are a hero to get away from this kind of life. Marriage is not for everybody. And it's not a necessity to be honest. I applaud you! ⭐🎉
😢😢😢ከባድ ነው
❤❤❤❤❤ያሳዝናል
😭😭😭😭😥😥😥
አተርፍ ባይ አጉዳይ ሁለቱም እዚያው እስር ቤት እንዳሉ እድሜያቸው ይጠር።
በሞት የተቀጡ ሰዎች ወፍረው ሲወጡ እንጂ ሲሞቱ ታይቶ አይታወቅም የውሸት ፍርድ ነው የሞት ፍርድ ።
17:15
ይህች ሴት መብቷን ለማስገበር መሄዷ ትክክለኛ ውሳኔ ነው፡፡ ይሁን እንጂ ሕይወቷን ነው ያጧችው፡፡ ስለዚህ ምናልባት ሕይወቷን ሊያሳጣት እንደምትችል መገመች ችላ ከሆነ ህይወቷን ሚታጣ እና ልጇን ያለ አባትና ያለእናት ከሙታስቀር በጠየቃት ውል ብትስማማ የተሻለ ይመስላል፡፡ ምክንያቱም ሰውየው የፈለገውን ነገር ለማረግ ወደ ኋላ እንዳመይል ታውቅ ነበርና፡፡ አንድ አንዴ ውሳኔዎቻችን ጥቅሙና ጉዳቱን ካላየነው በኋላ ይቆጨናል፡፡ ይህን ስል ግን ይቅርታ ይደረግልኝና አጥፍታለች ብዬ እየፈረድኩባት አይደለም፡፡ ለሌሎቻችን ወደ ፊት ትምህርት ስለሚሆነን ነው፡፡
Good
እፍፍፍፍፍ ምን አይነቱ ጨኮኝ ገጠመሽ እህቴ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ወይኔ ሃገራችን የጅብ ሰው በላ ተሸክማ ነው ለካ ያለችው ያሳዝናል😢😢😢😢😢
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ኡፍፍፍፍፍፍ ጌታዬ ምን ጉድ ነው የምንሠማው ቆይ ማንን እንመን ባል ካልታመነ ማን ይታመናል?
😭😭😭😭😭😭💔💔💔
በጌታ ኢየሱስ ስም😢😢😢
Uuuufffff😭😭😭😭😭😭
ይሄንን ድርግት የፈፀመ ሰው ግን አይምሮው ጤናኛ ነው ለልጆችሁ 😭😭😭 አይሳሳም በእመቤቴ እኔ በሰማውት ነገር እራስምታት ነው ያመመኝ
ሲገደሉ ህዝብ ባለበት ቢሆን በህጉ ላይ እንድንተማመን ያደርገን ነበረ❤
አቢት አምላኪ ከሚሰማው ከሚወራው ሰውረን ምን ህግ ይፈራል የታለና 😭😭😭😭
A message to Besrat!!!!Practice what you preach !!!!!! as a media person በሚዲያ ላይ የምትወቅሻቸውን ሰዎች እንዳትሆኚ እንደተከታይሽ እንደሚከብርሽ ሰው ሆኜ ነው ይህንን የማስጠንቀያ መልእክ የላኩልሽ የምታደርገውን ነገር አቁሚና በሰላም ብትለያዩ ጥሩ ነው you clearly know what I am talking about😒
እሷ ምን አድርጋ ነዉ message ግልፅ አይደለም
እሷ የምታቀርበዉ ሁሉ እጅግ በጣም አስተማሪና ቁምነገር አዘል ነዉ::
እና ስተቷ ምድነዉ ?????????
ክስው ምቅርብ ብጣም ያስፍራል
ልጆች ያስዘናሉ
ካደጉ ብውሃላ መን ኖው መሆኑ😢😢😢
😭😭😭😭😭😭😭😭
Yene enate difit alech ber lay lijochua fit😢😢😢 lijochua besua dem sichawetu😢😢😢😢yihe awire new awire eshi min yibalal
የሞተፋረድ ደሰሲል የሰረቅመቆረጥ የገደለመገዱል ህጎመፀደቅአለበተ መቅጠልም አለበተ የልጆቺአምላክ እኩንተፋረደባቼወ ፋተህ ፋተህ
በጌታ ምኑን አመጣሽብን ብስርዬ የነውድ ልብ ይሰብረል ለምን ለምን? ኤሬ በከቹ ተውን
ላኢላሀኢለላህ
😢😢😢😢😢😢😢😢😢
😢😢😢
እግዚአብሔር ይቅር ይበለን ስንት አይነት ጨካኝ ሰው አለ እንደዚህ አይነት ጨካኝ ባለጌ ሰው በሂወቴ አልፏል
By the way lelijochu fker norot aydlm lmwesd yflgew eswan lmbkel yhon nger yadrgachew nbr bwedaches enatachwen bzi hunta aysatachwem nbr 😢😢
😭😭😭😭😭😭
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ኦፋፋ
ከዚህ ጉደ😢😢😢😢😢😢
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
Nege yeanam tera nw endzeh ayenet hewet weset nw menrew endat mewtat endalbgn aelweqe wedhege endalhad chrash kenenen maftenw nw beya zem beya aelhu enbash erjegn endat lagensh please
Egzeyo marene kerstose
Geta eysus yibarkishi tabarki 😭😭😭
እግዚኦ የሰማይ አምላክ የጭካኔ ጥግ 😢😢
የሓበሻ ወንዶች ግን ምንድነው እንዲ አውሬ ያደረጋቹ 😐
☝☝☝😭😭😭😭
mn gede nawe etyo ygbawe😢😢😢😢😢😢😢😢
አቤቱ ደግ ሰው አልቋልና ፍረድልን
ማስተዳደር ሲያቅታችው ይሆን የእስር ቤት እረፍት እሚመኙት ከዚህ አይነቱ እግዚአብሄር ይጠብቀን
😭😭😭😭😭😭😭
ጥሩ ፍድር ነው ነፍሰ ይማር
ከዚህ ዓይነት ጭካኔ ይሰውረን ፈጣሪ😢
Rabbin dhugaa hin baleesiin.dhalii anama tokko tokko gara-jabumaa waliin dhalataa. Namni waan qabu namaf qodaa. Waan ta'eef gara jabumaa isaa obolesaaf qodee. Hata'uu malee. Namnii Wan facasee murataa. Da'imootaa Santuu nama gadisistti 😢😢😢😢
ፍቅር ተወደደ😭😭😭😭😳
እሰይ በኢይፉ በቲቪ ለነሱ በቀል ለሌላው ደሞ ዋ መሆን አለበት ህግ የሄ ነው ማንም ሴት ልጅ ኢጁን ማሳረፍ የለበትም
Ere zendero Mendenew Yemetasayun Hoo Beka Endi Techekakenen Malet New!
I hope her sister. Care the children
that is why God save her
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ሃሳብ ለመስጠት የሚከብድ ህፃናት ፊት ይህንን ያህል ምን ለመሆን ትን ብሎን እንኳን እንሞታለን እኮ እሱስ መኖሩን ምን የህል እርግጠኛ ሆኖ ይታደገን
Rip
😭😭😭😭በአየሱስም
Ewnet firdu bisena melkam neew
ብስርዬ ❤የኔ እህት ተባረኪ ከእግዚአብሔር ቀጥሎ እራሴን እንድጠብቅ አርገሽኛል አመሰግነዋለሁ ።።❤❤
ለምን የገደለ አይገደልም ፍትህ ለኢትዮጺያ መንግስት መገደል ቢኖር እንደዚህ መት አይረክስም ነበር😊😊😊😊
Batam yasznal 😢 Beha fatre yeker yeblhaw
Betam yasazinali 😂😂😂😂😂😂😂😂😢😢😢😢😢😢
የሞት ፍርድ አትበሉን ጨዎ ነው ሀገራችን የድሜ ልክ ይባላል ከዚያስ 18 አመት ይደረጋል አንድ ጋደኛዬ ሰው ገሎ ሞት ተፈረደ ከዚያ እድሜ ልክ ከዚያስ 15 አመት ታስሮ በቅርብ ሊፈታ ነው ብቻ የሞቱን ነፍስ ይማርልን እጂ ሀገራችን ህግ የለም
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
😂😂😂😂ድራማነዉ
አይ የኛ ታሪክ አያልቅ😢😢
ምንዓነት አስታዳደግ ነዉ
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔
"እሱ ያሳድግ" ሳይሆን እሷ ታሳድግ በሚል አስተካክዪ
እሷበጣምአሳዝናኛለችግንፍረዱበጣምአስደስቶኛል፣በተለይልጆቹከአረመኔአባትበመወለዳቸውአሳዝነዉኛል።
Betam yasazinal