Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
በስምአብ እንዴት ነው የሚገርም ታሪክ ነው ውይ እግዚአብሔር ይመስገን አቤት መታደል የፅድቅ መንገድ መሔድ እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም ገንቢ ነው ያቀረብክልን እናመሠግናለን
በጣም እጅግ ይገርማል እውነት ይህ ከእግዚአብሄር መመረጥ ነው ፡፡ እኛንም ለዚህ በረከት ያብካት
እውነት ነው እመን እንጂ ሁሉም ይደረግልሃል በእውነት ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን❤
በጣም የሚደንቅ ታሪክ ነው: ወይ ጉድ ! የአባቴ ፅናታቸው, ጥንካሬያቸውና እምነታቸው እንዴት ድንቅ ነው:: ባያልቅ እያልኩ አፌን ከፍቼ እያለቀስኩ ነው ያዳመጥኳቸው::
❤የሚገርም እና የሚያስተምር የሚያነቃ እምነትን የሚጨምር አምላከ በጣም የሚወዶት ትልቅ ሰው ነዎት አሁንም አብዝቶ ይባርኮት❤🙏
❤
እሰይ እስይ እሰይእልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልእልልልልልልልል ሰለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ደስ የሚል እግዚአብሔር ቸርነት ነው ተመስገን ደስ ይላል
እግዚአብሔር የሰጣቸው ያረሱ ደግ አባት እግዚአብሔር ለእድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ሞገሱን ይስጦት የእውነት መመረጥ ነው እኮ
እንደገና ነቃሁ በሳቸው ታሪክ እግዚአብሔር አይረሳም የቆሸሸን አይንቅም ብቻ ለሰው የማይቻል በእግዚአብሔር ይቻላል መላእክት ሰማአታት ና ጻድቅ ናት እንደየክብራቸው ክብርና ምስጋና ይግባቸው አሜን አባቴ አሁንም ታሪክ በልጆችዎ ይሰራል ❤
ሰለሞን በእውነት አንተ እራሱ በጣም ጠንካራ ልጅ ነህ!!! የሚገርም ታሪክ ነው !!! አባታችን በእውነት በጣም ጠንካራ ሰው ናቸው!!!! ስንት ታሪክ አለ በየቤቱ!!!! በፈጠና የሚፀና ሰው የተባረከ ነው!!! እግዚአብሔር ያመነ ወድቆ አይወድቅም!!!!!🥰🥰🥰🥰🥰
በጣም ይገርማል በእውነት ይህ በእግዚአብሔር መመረጥ ነው ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጥልን ታሪኩትን የቀየረ ፈጣሪ ክብር ምስጋና ይድረሰው 🎉🎉🎉❤እግዚአብሔር. የሚወደውን ይፈትናል በእውነት ትምህርት ነው የወሰድኩበት❤❤❤እናመሰግናለን
አቤት የመድኃኔዓለም ድንቅ ስራ የሰው ልጅ ክፋት ግን ይገርማል አባቴ እርሶዎ የእግዚአብሔርን ድንቅ ስራ በዘመኖዎት አይተዋልና እድለኛ ነዎት ቸሩ መድኃኔዓለም ረጅም ዕድሜ ይስጦዎ አምናለሁ አንድ ቀን በአካል እንደማገኝዎ ድንቅ አባት ወላዲተ አምላክ ትጠብቅዎ🙏
ተአምር ነው አባቴ ለህይወት ስንቅ ነው ያስተላለፉልን
እግዚአብሔር የሚፈትነው እኮ እያጸና ነው የኚህ አባት ፈተና እንደ እዮብ ቢሆንም መጨረሻቸው ገነት ለመግባት ስለሆነ እኛንም እግዚአብሔር አስበን እንባዬን እየታገልኩ ጨረስኩት
የውነት ቃላት የለኝም መመረጥ ነው ሺ አመት ይኑሩልን አባታችን❤❤❤❤❤
ክብር ለመድሐኒዓም ይሁን፡፡መልካም የሚሰሩ የሚታገሉ ግለሰቦችን፡ ከመጉዳት ይልቅ ፡እንደግፍ፡፡ እድሜና ጤናውን ይስጥዎት፡፡ድንግል በመጎናፀፊያዋ ቋጥራ እረጂሙን እድሜ አማልዳ፡ እንዲያገለግሉት ይሁን፡፡ክብሩ በእርስዎ ተገለፀ፡ ፡ አስተማሪ ለሆነው ታሪክዎ እናመሰግናለን፡፡ የሕይወት ስንቅ፡፡እርስዎን ደግሞ ደጋግሞ እንዳነሳዎት፡፡ እኛም ፈተናን አልፈን እንድናገለግለው፡፡ይፍቀድ፡፡የእኝህን ሰው ታሪክ ስላቀረብክልን፡ ተባረክ፡፡ የአገልግሎት፡ ዘመንህ ይርዘም፡፡ ለታይታ ስላልሆነ፡ ክብርን ያጎናጽፍህ፡፡
ደቡብ ጎንደር አባቶች ጀግና ናቸው አባቴም ትውልዱ እዛ ነው😢😢😢😢😢
በጣም የሚገርም ታረክ ነው የኔ ጠንከራ አባት❤😢😢😢 ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገነ🙏❤🙏
ላይክ አድርጉ ሰለሞን አንተራሱ ጀግናነህ ከእሸቱ ጋ ቀርበህ ታሪክህን ሰምቸ ተገርሜአለሁ አባታችን ረጅም እድሜ ጤና ይስጠወት
በጣም እኔም እያለቀስኩነው ታሪኩን የሠማሁት
😮😮
በሰውልጅ ጀርባ የማናውቀው ታሪክ አለ በእውነት አስተምሮኛል
ሠው ማለት የማይነበብ መፅሀፍ ነው እሣቸው መልካም ሢሠሩ የሠው በር መዝጋት ምድረ ምቀኛ ብቻ አባቴ እድሜና ጤና ይሥጦት አባትዬ
እጅግ በጣም አስተማሪ መልእክት ነዉ አባታችን የነገሩን በእምነት መጽናትን መታመምን መራብን ወገን ከአጠገብ ማጣትን በእግዚአብሔር ቸርነት ጥበቃ ተፈዉሰዉ ለዚህ ታሪካዊ ምስክርነት መድረስ እንዴት መታደል ነዉ። አንተም አቅራቢዉ ወንድማችን በርታ ፈጣሪ ይጠብቅህ።
ሁለት የምትገርሙ ብርቱ ሰወች ናችሁ እድሜ ከ ጤ ጋር ይስጣችሁ ወገኖቼ እንዲህ ሰቃይ መከራ አልፎ ለመመስከር አበቃወት!
እውነት ይሄንን ታሪክ ስሰማ ታላቅ ደስታ ነው የተሰማኝ ፡ እግዚአብሔር ሊሠራብን ሲያስብ እንደዚህ ከሞት ያነሳል፡፡ ይሄ ለሁላችንም ታላቅ ተስፋ ነው፡፡ ስሙ የተመሠገነ ይሁን፡፡
እምነትን የሚጨምር ታሪክ ደስ ሲል ❤
🇪🇹🇪🇹😭😭❤❤🥰🥰
ህልም የሚመስል ታሪክ እድሜ ይስጠዎት አባዬ😢😢😢😢
ማሻላ አላህ አቼኩልም እረጅም እድሜ ይስጠወት😢😢😢😢😢😢
እግዚአብሔር ይመስገን በዚ ዘመን እንዲህ አይነት ሰው ማግኘት ከባድ ነው
አባትና ልጂ ነው የምትመስሉት ሁለት ጀግና ደስ ስትሉ
እፁብ የእግዚአብሔር ስራ ይገርማል የመፀሐፋ ቅዱስ ታሪክ በህይዎት መኖር ጻዱቁን እዩብ በረከት ያገኙ አባት እድሜና ጤና ያድልልን አባታችን❤
አባቴ እስክ መጬርሻ አዳመጡሁት ብርታቱን ይስጥህ
ሰለሞን በጣም የምወድህ ጀግና ልጂ ነክ❤
እጅግ በእጣም የሚገርም ታሪክ ነው በእጣም አባታችን አሁንም እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤናው አብዝቶ አብዝቶ ይስጦት አባቴ
እግዚሃቤር ይስጥልን ።ስለሁሉምነገር።አስተማሪ ታሪክ ነው።
በጣም ይገርማል እረጅም እድሜየ ከጠና ይሥጥልን
ታምር ነው እግዚአብሔር ታሪክ ይሸይራል ፈጣሪይ ይጠብቅህ አባቴ 🙏
እግዚአብሔር አምላኬ ሆይ ክብር ምስጋና ለአንተ ይሁን። ይህ ታሪክ አስተማሪ ነዉ ጆሮ ያለው ይስማ ሰምቶም ይተግብር።ጌታ ኢየሱስ ሆይ እርዳን።
የሚገርም ታሪክነው የኔ አባት ብዙ አስተማሩኝ አመሠግናለሁ❤❤ እግዚያብሔሮ የወደደውን ነው እሚፈትነው ከርስዎህይዎት ብዙ ተምሬ አለሁ ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
የኢትዮጵያን ታሪክ ልብ ይሰብራል በስተርጅና ዘመን የሚሆንባቸው ነገር ያሳዝናል😊
ግሩም ድቅ ነው የእግዛቤሄር ስራ ታምሩ ብዙ ነውና😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ፈጣሪ ይመስገን የድግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይግባው በጣም ነው እደው እስከሚጨርሱ እዴት እዳዳመጥኮቸው አባቴ አሁንም እድሜና ጤና ይስጦት
አባታችን እረጅም እድሜን ልዑል እግዚአብሔር ያድሎት ሁሉም ለበጎ ነው ለርሶ የሰጣውን ፀጋ ለኛም በጎ ሰራ እንድንሰራ ፈቃድ ይሁን ። ❤❤❤🎉🎉🎉
በእንባ የጨረስኩት ታሪክ ኡፍፍፍ ብቻ የድንግል ልጅ ምስጋና ይግባዉ🙏🙏🙏🙏
ይገርማል አባታችን እረጅም አድሜ ያድልንል በእዉነትኢትዮጲያ ያልጠፍችዉ እንደነአተ ባሉ ሰዋችነዉ
የኔ ኣባት😢😢ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ወንድ ልጅ ፈተና😢
ተኣምር የሆነ የሒወት ታርክ እና የእግዛቢሔር ስራ !!!!! ለመምህር ተስፋዮ ኣበራ ብታጋሩት ይበልጥ በዙ ሰው በተማረበት ።
እግዚአብሔር ሲመርጥ እንዲህ ነው። በመከራ ውስጥ እንደ ግብ ትግስትን ይሰጣል፣ ደግሞም እንደ ቅዱሳኑ በእምነት ያፀናል ። ከእስር ብዙ ነገርን ተማርኩ አምላክ ፅናቱን እንዲሰጥ ተማፀንኩ
እግዚአብሔር ይመስገን ሰሁሉም ነገር❤
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እደሜ ከጤናጋር ይስጠዎት❤
እግዝአብሄር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አንተን የረዳህ
አቤት የስው ልጅ ፈተና 😰😰😰የኔ አባት እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጠወት
በጣም እፁብ ድንቅ ታሪክ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ለኛም የእርስዎን ልብ ይስጠን እግዚአብሔር
በጣም እሚገርም ታሪክነዉ እግዚአብሔር ይመሥገን እድሜናጤና ይስጠወት
የእዉነት የሰማኩትን ማመን አቅቶኛል እናም ወንድማችን ሰሊ ከልብ እናመስግናለን ❤🎉🎉🎉🎉
Amaizing story; Solomon Diraddis thank you for bringing this great man in your YouToube !
ዋዉዉዉዉዉዉ እሚገርም ታሪክ ነዉ ሶል አንተም ጀግና ነህ በርታ
እግዚአብሔር ታሪክ ይቀይራል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይድርስው
እጂግ በጣምይገርማል እግዚአህቤርድቅነው
አቤት መባረክ !እፁብ ድንቅ የእግዚአብሔርን ስራ
ያንተንም ታሪክ ሰምቸዋለሁ በርታልኝ ወድሜ
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት መመረጥ ነው ይህን ያህል ትግስት መታደል ነው
ቃላት የለኝም ለመናገር ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ያድልዎት❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰
አግዚአብሔር አምላከ መረጡልሐልና እደሜና ጤናይሰጣት።
አባቴ እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው፡፡
እግዚአብሔር መልካም ነው ከወደቅንበት ያነሣል
በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን እኔ በጣም ነው እኮ የማማርርህ አባቴ ተመስገን ተመስገን ተመስገን 😢😢😢
የሚደንቅ ታሪክ ነው ሶል በርታ።
እግዚአብሔር ስራው ብዙነው በፈተና የሚፅና የተባረከነው የሚለው😢😢 መፅሀፍነውአባታችንፅናት የኢዮብነው😢😢 በእድሜ ጤና ያድልን
ውይ በጣም እሚገርም ታሪክ😢😢😢ነዉ እግዚአብሔር ይባርከዎ እሱ ሲፈቅድ እንዲህ ነው ከትንቢያ ያነሳል🙏
እግዚአብሄር የራሱን ሰው ሲያዘጋጅ እንዴት ደስ ይላል
እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን መታደል ነው እግዚአብሔር ይስጥዎት የኔ አባት በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን❤❤❤❤
If his mother a live his life not the same , mother is love ❤️
ሰሜ አምላክ አለን"እግዚአብሔር ይመስገን ሰለሁሉም ነገር ❤
የሚገርም ታሪክ ኣስተማሪ ድንቅ ነው ዕድሜና ጤና ይስጥዎት ኣባታችን❤❤❤
አባቴ እድሜና ጤና ፈጣሪ ይስጥዎት
ሰለሞን ግን ጀግና ነክ ያተንም አይቻለሁ ፈጣሪ ይጠብቃቹ እድሜና ጤና ይጨምርላቹ
ወይ እግዛብሔር ስትመረጥ እኮ ከትቢያ አንሰተህ ትሰራለህ ስራህ ድንቅ ነው ጌታየ ክበር ተመስገን
😊😊😊ህልም ህልም መሰለኝ😊😊😊😊 ይህ ታሪክ ቃላት አጣሁ😊 እግዝብሄር ይመስገን😊😊😊
ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
አይ አንቺ የዋለልሽን ማክበር የማታውቂ አገር አዎ ለእግዚአብሔር የሚሳነው የለም ድንቅ አምላክ ዛሬም ሥራውን የሚያሳይበት ሰው አለው
አቶ ስንታየሁ ጎበዝ ሠዉ ናቸዉ ሶል በርታ
በጣም በጣም የፈጣሪ ችልሮታ ይገርማል።ሁሌም የተመሰገነ ይሁን ❤❤❤
ውይይይይ የእኔ አባት ቸሩ እግዚአብሔር ይመስገን😢😢😢😢😢😢😢😢
በስመ አብ ልትሞት ሁለት ወር ቀርቶሀል የተባለ ሰዉ ይህን ሁሉ ታሪክ አልፎ ከዚህ መድረስ ማርያምን ከባድ ነዉ ለማመን ይከብዳል ደሞ እዉነት
ከችግርም በላይ ለኪም ችግር አለ አቤቶ እግዚአብሔር ሆይ ይቅርበለኝ ዝም ብይ እማርህ ከነ ሐጥያቴ ይተሺከምክኝ ይቅርበለኝ ጌታ ሆይ
የኔ አባት😭አባት ለምን ይክፋው😢ይሄ ታአምር ነው እንጂ 😢ታሪክ አይደለም🥹ብቻ ተመስገን ሁሉም ያልፋል ለካ ሁላችንም ካለብን ነገር በትግስት እናልፈዋለን አባቴ እረጂም እድሜ ይስጠወት አሜን❤
አስተማሪ ታሪክ ነው ፈጣሪ ለሁላችንም ይህን ትግስት ይስጠን ፈጣሪ ለእርሶም እድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤❤
አላህ የሚወደው እንደዚህአይነቱንነው አላህእድሜናጤና ይስጠወት
ዕድሜና ጤና ይስጥዎት አባ 🙏❤️🇪🇷❤️🙏🇪🇷🙏❤️🇪🇷
በእውነት እያለቀስኩ ነው ያደመጥኩት ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እንድህ ያለ ጠንካራ አባት በማየቴ ደስ ብሎኛል እንደት ድንቅ ተስፋ ነው😢✝️🙏
እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው!!!!🙏💚💛❤️በቤተ ክርስቲያናችን ደረጃ የእኝህ አባት ታሪክ ተፅፎ ለምእመናን እና ለሌላውም እምነት ተከታይ ኢትዮጵያውያን ማስተማሪያነት መሰነድ አለበት!!!!አንተም ስላቀረብክልን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ!!!!🙏💚💛❤️
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን እያለቅፕስኩ ነው የጨርስኩት😢
የመንግስትን ስራ ዜጎችን መንከባከብ የመንግስት ሀላፊነትን ነው እርስወ ግን በእግዚአብሔር ቸርነት የወደቀን እንዲያነሱ የተፈቀለወት ታላቅ አባት ነወት እና እግዚአብሔር ለሁሉም መንገድ አለው. እኛንም የነፍስ ስንቅ እንድንስራ የእግዚአብሔር ፍቃዱ ይሁንልን🙏🏿እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይድርስው🙏🏿🙏🏿
በጣም የሚገርም ታሪክ እዚአብሄር ታምሩ ብዙነው ይመነ ሁሌም ይድናል
Life is about learning and experience , life is the teacher you are a student. Happiness comes from living
የኔ አባት እድሜ ከጤናጋር እግዚያብሔር ይስጥልኝ❤❤❤❤😢😢
ቸሩ አምላካችን ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አቤቱ አምላኬ ሆይ ሰዉ አርገኝ ታሪኬን ቀይረዉ አባታችን የረዳ ቸሩ መዳንያለም ይክበር ይመስገን
እሰይ እልልልልልል ልዑል እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ብቻ በእምነታችን እንፅና ❤ ለእርሶ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን🙏🙏🙏
እግዚአብሔር አምለክ በዝህ ሁሉ ፈተና አልፎ ለመልካም ስራ የበቀዎት የድንግል ማርያም ልጅ ይከበር ይመስገን ❤
Elelelellelelelelelelelelelelel selamaynger sitotaw Egzibher yimsegn abatachn enkuan desss alewo yene abate ❤ esye elelelelele tilate hoy Egzibher yigesetsh .....abatachn buzu nger asetemarun amen .... neku #yememihir tesefaye temihirt yehe New! #Egzibher yimsgen ❤🤲💚💛❤ #like share comment adergu tewodajoch ❤
ድንቅ ነው!
ሶል ወንድሜ ላንተ ቃል አጥረኝ የእውነት ጀግና ነህ
የምገርም የህይወት ምስክርነት እግዛብሄር ዒድመና ጤና ይስታቹ።
በስምአብ እንዴት ነው የሚገርም ታሪክ ነው ውይ እግዚአብሔር ይመስገን አቤት መታደል የፅድቅ መንገድ መሔድ እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም ገንቢ ነው ያቀረብክልን እናመሠግናለን
በጣም እጅግ ይገርማል እውነት ይህ ከእግዚአብሄር መመረጥ ነው ፡፡ እኛንም ለዚህ በረከት ያብካት
እውነት ነው እመን እንጂ ሁሉም ይደረግልሃል በእውነት ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን❤
በጣም የሚደንቅ ታሪክ ነው: ወይ ጉድ ! የአባቴ ፅናታቸው, ጥንካሬያቸውና እምነታቸው እንዴት ድንቅ ነው:: ባያልቅ እያልኩ አፌን ከፍቼ እያለቀስኩ ነው ያዳመጥኳቸው::
❤የሚገርም እና የሚያስተምር የሚያነቃ እምነትን የሚጨምር አምላከ በጣም የሚወዶት ትልቅ ሰው ነዎት አሁንም አብዝቶ ይባርኮት❤🙏
❤
እሰይ እስይ እሰይእልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልእልልልልልልልል ሰለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ደስ የሚል እግዚአብሔር ቸርነት ነው ተመስገን ደስ ይላል
እግዚአብሔር የሰጣቸው ያረሱ ደግ አባት እግዚአብሔር ለእድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ሞገሱን ይስጦት የእውነት መመረጥ ነው እኮ
እንደገና ነቃሁ በሳቸው ታሪክ እግዚአብሔር አይረሳም የቆሸሸን አይንቅም ብቻ ለሰው የማይቻል በእግዚአብሔር ይቻላል መላእክት ሰማአታት ና ጻድቅ ናት እንደየክብራቸው ክብርና ምስጋና ይግባቸው አሜን አባቴ አሁንም ታሪክ በልጆችዎ ይሰራል ❤
ሰለሞን በእውነት አንተ እራሱ በጣም ጠንካራ ልጅ ነህ!!! የሚገርም ታሪክ ነው !!! አባታችን በእውነት በጣም ጠንካራ ሰው ናቸው!!!! ስንት ታሪክ አለ በየቤቱ!!!! በፈጠና የሚፀና ሰው የተባረከ ነው!!! እግዚአብሔር ያመነ ወድቆ አይወድቅም!!!!!🥰🥰🥰🥰🥰
በጣም ይገርማል በእውነት ይህ በእግዚአብሔር መመረጥ ነው ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጥልን ታሪኩትን የቀየረ ፈጣሪ ክብር ምስጋና ይድረሰው 🎉🎉🎉❤እግዚአብሔር. የሚወደውን ይፈትናል በእውነት ትምህርት ነው የወሰድኩበት❤❤❤እናመሰግናለን
አቤት የመድኃኔዓለም ድንቅ ስራ የሰው ልጅ ክፋት ግን ይገርማል አባቴ እርሶዎ የእግዚአብሔርን ድንቅ ስራ በዘመኖዎት አይተዋልና እድለኛ ነዎት ቸሩ መድኃኔዓለም ረጅም ዕድሜ ይስጦዎ አምናለሁ አንድ ቀን በአካል እንደማገኝዎ ድንቅ አባት ወላዲተ አምላክ ትጠብቅዎ🙏
ተአምር ነው አባቴ ለህይወት ስንቅ ነው ያስተላለፉልን
እግዚአብሔር የሚፈትነው እኮ እያጸና ነው የኚህ አባት ፈተና እንደ እዮብ ቢሆንም መጨረሻቸው ገነት ለመግባት ስለሆነ እኛንም እግዚአብሔር አስበን እንባዬን እየታገልኩ ጨረስኩት
የውነት ቃላት የለኝም መመረጥ ነው ሺ አመት ይኑሩልን አባታችን❤❤❤❤❤
ክብር ለመድሐኒዓም ይሁን፡፡መልካም የሚሰሩ የሚታገሉ ግለሰቦችን፡ ከመጉዳት ይልቅ ፡እንደግፍ፡፡ እድሜና ጤናውን ይስጥዎት፡፡ድንግል በመጎናፀፊያዋ ቋጥራ እረጂሙን እድሜ አማልዳ፡ እንዲያገለግሉት ይሁን፡፡
ክብሩ በእርስዎ ተገለፀ፡ ፡ አስተማሪ ለሆነው ታሪክዎ እናመሰግናለን፡፡ የሕይወት ስንቅ፡፡እርስዎን ደግሞ ደጋግሞ እንዳነሳዎት፡፡ እኛም ፈተናን አልፈን እንድናገለግለው፡፡ይፍቀድ፡፡
የእኝህን ሰው ታሪክ ስላቀረብክልን፡ ተባረክ፡፡ የአገልግሎት፡ ዘመንህ ይርዘም፡፡ ለታይታ ስላልሆነ፡ ክብርን ያጎናጽፍህ፡፡
ደቡብ ጎንደር አባቶች ጀግና ናቸው አባቴም ትውልዱ እዛ ነው😢😢😢😢😢
በጣም የሚገርም ታረክ ነው የኔ ጠንከራ አባት❤😢😢😢 ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገነ🙏❤🙏
ላይክ አድርጉ ሰለሞን አንተራሱ ጀግናነህ ከእሸቱ ጋ ቀርበህ ታሪክህን ሰምቸ ተገርሜአለሁ አባታችን ረጅም እድሜ ጤና ይስጠወት
በጣም እኔም እያለቀስኩነው ታሪኩን የሠማሁት
😮😮
በሰውልጅ ጀርባ የማናውቀው ታሪክ አለ በእውነት አስተምሮኛል
ሠው ማለት የማይነበብ መፅሀፍ ነው እሣቸው መልካም ሢሠሩ የሠው በር መዝጋት ምድረ ምቀኛ ብቻ አባቴ እድሜና ጤና ይሥጦት አባትዬ
እጅግ በጣም አስተማሪ መልእክት ነዉ አባታችን የነገሩን በእምነት መጽናትን መታመምን መራብን ወገን ከአጠገብ ማጣትን በእግዚአብሔር ቸርነት ጥበቃ ተፈዉሰዉ ለዚህ ታሪካዊ ምስክርነት መድረስ እንዴት መታደል ነዉ። አንተም አቅራቢዉ ወንድማችን በርታ ፈጣሪ ይጠብቅህ።
ሁለት የምትገርሙ ብርቱ ሰወች ናችሁ እድሜ ከ ጤ ጋር ይስጣችሁ ወገኖቼ እንዲህ ሰቃይ መከራ አልፎ ለመመስከር አበቃወት!
እውነት ይሄንን ታሪክ ስሰማ ታላቅ ደስታ ነው የተሰማኝ ፡ እግዚአብሔር ሊሠራብን ሲያስብ እንደዚህ ከሞት ያነሳል፡፡ ይሄ ለሁላችንም ታላቅ ተስፋ ነው፡፡ ስሙ የተመሠገነ ይሁን፡፡
እምነትን የሚጨምር ታሪክ ደስ ሲል ❤
🇪🇹🇪🇹😭😭❤❤🥰🥰
ህልም የሚመስል ታሪክ እድሜ ይስጠዎት አባዬ😢😢😢😢
ማሻላ አላህ አቼኩልም እረጅም እድሜ ይስጠወት😢😢😢😢😢😢
እግዚአብሔር ይመስገን በዚ ዘመን እንዲህ አይነት ሰው ማግኘት ከባድ ነው
አባትና ልጂ ነው የምትመስሉት ሁለት ጀግና ደስ ስትሉ
እፁብ የእግዚአብሔር ስራ ይገርማል የመፀሐፋ ቅዱስ ታሪክ በህይዎት መኖር ጻዱቁን እዩብ በረከት ያገኙ አባት እድሜና ጤና ያድልልን አባታችን❤
አባቴ እስክ መጬርሻ አዳመጡሁት ብርታቱን ይስጥህ
ሰለሞን በጣም የምወድህ ጀግና ልጂ ነክ❤
እጅግ በእጣም የሚገርም ታሪክ ነው በእጣም አባታችን አሁንም እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤናው አብዝቶ አብዝቶ ይስጦት አባቴ
እግዚሃቤር ይስጥልን ።ስለሁሉምነገር።
አስተማሪ ታሪክ ነው።
በጣም ይገርማል እረጅም እድሜየ ከጠና ይሥጥልን
ታምር ነው እግዚአብሔር ታሪክ ይሸይራል ፈጣሪይ ይጠብቅህ አባቴ 🙏
እግዚአብሔር አምላኬ ሆይ ክብር ምስጋና ለአንተ ይሁን። ይህ ታሪክ አስተማሪ ነዉ ጆሮ ያለው ይስማ ሰምቶም ይተግብር።ጌታ ኢየሱስ ሆይ እርዳን።
የሚገርም ታሪክነው የኔ አባት ብዙ አስተማሩኝ አመሠግናለሁ❤❤ እግዚያብሔሮ የወደደውን ነው እሚፈትነው ከርስዎህይዎት ብዙ ተምሬ አለሁ ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
የኢትዮጵያን ታሪክ ልብ ይሰብራል በስተርጅና ዘመን የሚሆንባቸው ነገር ያሳዝናል😊
ግሩም ድቅ ነው የእግዛቤሄር ስራ ታምሩ ብዙ ነውና😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ፈጣሪ ይመስገን የድግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይግባው በጣም ነው እደው እስከሚጨርሱ እዴት እዳዳመጥኮቸው አባቴ አሁንም እድሜና ጤና ይስጦት
አባታችን እረጅም እድሜን ልዑል እግዚአብሔር ያድሎት ሁሉም ለበጎ ነው
ለርሶ የሰጣውን ፀጋ ለኛም በጎ ሰራ እንድንሰራ ፈቃድ ይሁን ። ❤❤❤🎉🎉🎉
በእንባ የጨረስኩት ታሪክ ኡፍፍፍ ብቻ የድንግል ልጅ ምስጋና ይግባዉ🙏🙏🙏🙏
ይገርማል አባታችን እረጅም አድሜ ያድልንል በእዉነትኢትዮጲያ ያልጠፍችዉ እንደነአተ ባሉ ሰዋችነዉ
የኔ ኣባት😢😢ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ወንድ ልጅ ፈተና😢
ተኣምር የሆነ የሒወት ታርክ እና የእግዛቢሔር ስራ !!!!! ለመምህር ተስፋዮ ኣበራ ብታጋሩት ይበልጥ በዙ ሰው በተማረበት ።
እግዚአብሔር ሲመርጥ እንዲህ ነው። በመከራ ውስጥ እንደ ግብ ትግስትን ይሰጣል፣ ደግሞም እንደ ቅዱሳኑ በእምነት ያፀናል ።
ከእስር ብዙ ነገርን ተማርኩ አምላክ ፅናቱን እንዲሰጥ ተማፀንኩ
እግዚአብሔር ይመስገን ሰሁሉም ነገር❤
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እደሜ ከጤናጋር ይስጠዎት❤
እግዝአብሄር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አንተን የረዳህ
አቤት የስው ልጅ ፈተና 😰😰😰የኔ አባት እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጠወት
በጣም እፁብ ድንቅ ታሪክ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ለኛም የእርስዎን ልብ ይስጠን እግዚአብሔር
በጣም እሚገርም ታሪክነዉ እግዚአብሔር ይመሥገን እድሜናጤና ይስጠወት
የእዉነት የሰማኩትን ማመን አቅቶኛል እናም ወንድማችን ሰሊ ከልብ እናመስግናለን ❤🎉🎉🎉🎉
Amaizing story; Solomon Diraddis thank you for bringing this great man in your YouToube !
ዋዉዉዉዉዉዉ እሚገርም ታሪክ ነዉ ሶል አንተም ጀግና ነህ በርታ
እግዚአብሔር ታሪክ ይቀይራል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይድርስው
እጂግ በጣምይገርማል እግዚአህቤርድቅነው
አቤት መባረክ !እፁብ ድንቅ የእግዚአብሔርን ስራ
ያንተንም ታሪክ ሰምቸዋለሁ በርታልኝ ወድሜ
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት መመረጥ ነው ይህን ያህል ትግስት መታደል ነው
ቃላት የለኝም ለመናገር ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ያድልዎት❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰
አግዚአብሔር አምላከ መረጡልሐልና እደሜና ጤናይሰጣት።
አባቴ እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው፡፡
እግዚአብሔር መልካም ነው ከወደቅንበት ያነሣል
በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን እኔ በጣም ነው እኮ የማማርርህ አባቴ ተመስገን ተመስገን ተመስገን 😢😢😢
የሚደንቅ ታሪክ ነው ሶል በርታ።
እግዚአብሔር ስራው ብዙነው በፈተና የሚፅና የተባረከነው የሚለው😢😢 መፅሀፍነውአባታችንፅናት የኢዮብነው😢😢 በእድሜ ጤና ያድልን
ውይ በጣም እሚገርም ታሪክ😢😢😢ነዉ እግዚአብሔር ይባርከዎ እሱ ሲፈቅድ እንዲህ ነው ከትንቢያ ያነሳል🙏
እግዚአብሄር የራሱን ሰው ሲያዘጋጅ እንዴት ደስ ይላል
እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን መታደል ነው እግዚአብሔር ይስጥዎት የኔ አባት በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን❤❤❤❤
If his mother a live his life not the same , mother is love ❤️
ሰሜ አምላክ አለን"እግዚአብሔር ይመስገን ሰለሁሉም ነገር ❤
የሚገርም ታሪክ ኣስተማሪ ድንቅ ነው ዕድሜና ጤና ይስጥዎት ኣባታችን❤❤❤
አባቴ እድሜና ጤና ፈጣሪ ይስጥዎት
ሰለሞን ግን ጀግና ነክ ያተንም አይቻለሁ ፈጣሪ ይጠብቃቹ እድሜና ጤና ይጨምርላቹ
ወይ እግዛብሔር ስትመረጥ እኮ ከትቢያ አንሰተህ ትሰራለህ ስራህ ድንቅ ነው ጌታየ ክበር ተመስገን
😊😊😊ህልም ህልም መሰለኝ😊😊😊😊 ይህ ታሪክ ቃላት አጣሁ😊 እግዝብሄር ይመስገን😊😊😊
ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
አይ አንቺ የዋለልሽን ማክበር የማታውቂ አገር አዎ ለእግዚአብሔር የሚሳነው የለም ድንቅ አምላክ ዛሬም ሥራውን የሚያሳይበት ሰው አለው
አቶ ስንታየሁ ጎበዝ ሠዉ ናቸዉ ሶል በርታ
በጣም በጣም የፈጣሪ ችልሮታ ይገርማል።ሁሌም የተመሰገነ ይሁን ❤❤❤
ውይይይይ የእኔ አባት ቸሩ እግዚአብሔር ይመስገን😢😢😢😢😢😢😢😢
በስመ አብ ልትሞት ሁለት ወር ቀርቶሀል የተባለ ሰዉ ይህን ሁሉ ታሪክ አልፎ ከዚህ መድረስ ማርያምን ከባድ ነዉ ለማመን ይከብዳል ደሞ እዉነት
ከችግርም በላይ ለኪም ችግር አለ አቤቶ እግዚአብሔር ሆይ ይቅርበለኝ ዝም ብይ እማርህ ከነ ሐጥያቴ ይተሺከምክኝ ይቅርበለኝ ጌታ ሆይ
የኔ አባት😭አባት ለምን ይክፋው😢ይሄ ታአምር ነው እንጂ 😢ታሪክ አይደለም🥹ብቻ ተመስገን ሁሉም ያልፋል ለካ ሁላችንም ካለብን ነገር በትግስት እናልፈዋለን አባቴ እረጂም እድሜ ይስጠወት አሜን❤
አስተማሪ ታሪክ ነው ፈጣሪ ለሁላችንም ይህን ትግስት ይስጠን ፈጣሪ ለእርሶም እድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤❤
አላህ የሚወደው እንደዚህአይነቱንነው አላህእድሜናጤና ይስጠወት
ዕድሜና ጤና ይስጥዎት አባ 🙏❤️🇪🇷❤️🙏🇪🇷🙏❤️🇪🇷
በእውነት እያለቀስኩ ነው ያደመጥኩት ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እንድህ ያለ ጠንካራ አባት በማየቴ ደስ ብሎኛል እንደት ድንቅ ተስፋ ነው😢✝️🙏
እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው!!!!🙏💚💛❤️
በቤተ ክርስቲያናችን ደረጃ የእኝህ አባት ታሪክ ተፅፎ ለምእመናን እና ለሌላውም እምነት ተከታይ ኢትዮጵያውያን ማስተማሪያነት መሰነድ አለበት!!!!አንተም ስላቀረብክልን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ!!!!🙏💚💛❤️