"በልጅነቴ አረብ ሀገር ለስራ ተሰድጄ ነበር ... ሊፔን ብሌን ማሞ ፀጉሯን ተላጭታ ነው የሰራችው ድምፃዊት ሀናን አብዱ- ዓባይ ቲቪ -

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 вер 2024
  • ሰከላ ቶክ ሾው
    ዘወትር እሁድ ምሽት በ ዓባይ አገልግል
    እንዲሁም ከምሽቱ 2፡00 ሰአት ጅምሮ በዓባይ ቲቪ ዩትዩብ ቻናል ይጠብቁ!
    Every Sunda Evening on Abbay Agelgel
    Also, watch on Abbay TV UA-cam channel every Sunday Evening at 2:00 (LT)
    በተለያዩ መስኮች ስኬታማ እና ዝነኛ የሆኑ ሰዎች የሚጋበዝቡት በሙዚቃ እና ቀልድ የታጀበ አዝናኝ ፕሮግራም እሁድ እሁድ ምሽት በ ዓባይ አገልግል ይጠብቁን።
    ዓባይ ቲቪ የመጀመሪያው በሁለት ቋንቋ የሚያቀርብ የመዝናኛ ፕሮግራሞች ላይ ያተኮረ የቲቪ ቻናል ሲሆን ፕሮግራሞቻችን በአማረኛ እና በኦሮምኛ ቋንቋ ይቀርባል።
    የሚወዷቸውንና በአይነቱ ለየት ያሉ የዓባይ ቲቪ ፕሮግራሞችን ለመመልከት በ ኢትዮ ሳት፣ በ Canal + እንዲሁም በ ዩትዩብ ገጻችንን ዓባይ ቲቪ ይከታተሉ።
    ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'
    Sekala is a talk show hosted by artist Tigist Girma which features accomplished and well-known individuals from diverse disciplines and is accentuated by music and comedy every Sunday Evening on Abbay tv.
    Abbay TV- the first TV channel to broadcast in two languages, is an entertainment channel specializing in entertainment programs. To guarantee that our programs are as relevant as possible, we broadcast in Amharic and Oromiffa languages.
    Subscribe & watch exclusive local & Unique Ethiopian productions from your favorite Abbay TV shows on Ethio sat, Canal + & Abbay Tv UA-cam channels.
    UA-cam: / @abbay-tv
    Facebook: / abbaytv
    Instagram: ...
    TikTok: www.tiktok.com...
    Telegram t.me/Abbay_Tv
    Abbay Tv 'Ethiopia's Best'
    #tigist #entertainment #tvseries #tvshow #AbbayTv #AbbayEntertainment #Ethiopianmusic #Newethiopianmusicvideo2022 #amhricmusicvideo #Ethiopiancomedy #Ethiopiandrama #Ethiopianmovie #Ethiopianfilm #Artstv #Ebstv #Kanatv #Ethiopiantoday #Ethioforum #DonkeyTube #habesha #talkshow #SeifuonEBS

КОМЕНТАРІ • 224

  • @user-yk3wz9fw6f
    @user-yk3wz9fw6f Рік тому +16

    አርከባስ ማለት አማርኛ ነው ቃሉ ምርቃንም እርግማንም ነው ለምሳሌ ሰው ገሎ አልገደልኩም ብሎ ቢምል አርከባስ ብለው ይረግሙታል አበጋሮች በወሎ ባህል እርግማን አይወደዲም ሰውም እርግማን ይፈራል

  • @gubaamba8039
    @gubaamba8039 Рік тому +14

    ጠንካራ ብልህ ትሁት ማንነትዋን የምታውቅ የምታከብር፣ ፈጣሪ የሰጣትን ውበት የምታከበር፣ህይወትን በጥበብ እየኖረች ያለች ጥበብ የሆነች ልጅ❤❤❤❤❤❤

  • @Tewabechwollo
    @Tewabechwollo Рік тому +8

    ሀኒየ የኔ ወርቅ ሸጋው ባለዝናር የየጁው ሽቅርቅር እሚለውን ዛሬ ነው የሰማሁት ደስ ሲል እንዳድስ ዝፈኝው ቲጂ የኔ ደርባባ ትህትናሽን ስወደው ሰው ዘና ብሎ እንዲያወራ ታደፋፍሪያለሽ

  • @zd6333
    @zd6333 Рік тому +46

    አቤት ወሎየወች❤❤❤አለን በሉኝ የትናችሁ

  • @HomeHome-nz4kt
    @HomeHome-nz4kt 3 місяці тому +1

    ባህልሺን የማትርሺ በጣም የምወድሺ ዘፋኝ ነሺ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ የሀገሬልጅ ቀጥይበት በዚሁ ድምፁሺ በጣም ያምረው

  • @atsedeayele8741
    @atsedeayele8741 Рік тому +7

    ምን ያደርግልሻል እንሶስላ ኩሉ ይበቃሺ የለም ወይ ወሎየ መባሉ ሜካፕ አታብዢ ቆንጆዋ ወሎየ

  • @user-yh2we1dn1b
    @user-yh2we1dn1b Рік тому +7

    ቲጂዬ እናመሰግናለን ሀኒዬ የኛ እንቁ my 𝑤𝑜𝑙𝑙𝑜❤

  • @YT-yn5ck
    @YT-yn5ck Рік тому +2

    ቲጂየ ለግዶችሸ ያለሸ ክበር ምርጥ ሴት ነሸ ደሰ ያለሸን ነገር ሰታይ የምነግራቸው ነገር ደሰ ይላል 🙏👍👍👍👍💙💙💜💜💜💜

  • @MDARIF-rh4cd
    @MDARIF-rh4cd Рік тому +11

    ሀናንየ የወሎ ዋ ቆንጆ ባህልሽን ወዳጅ ገናብዙ ያልወጡ የወሎ ባህል አለን እንቅስቃሴውጥሩነው ❤❤❤

    • @Habeshwit
      @Habeshwit Рік тому

      Awo mebertat ged yilenal ❤❤❤❤❤❤

  • @sebilishaseblishow3646
    @sebilishaseblishow3646 Рік тому +3

    የኔ ወርቅ የኔ ፍልቅልቅ የኔ ጠነካራ ምርጥ ሴት ነሽ አንቺ ሁሌም ድመቂልኝ

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Рік тому +8

    ሐናኒዬ የኔ ጨዋ ሴት ትለያለች እኮ የኔ ውብ ❤😘ውድድድድድ እኮ ነው የማደርጋት የእውነት ቲጅዬ እናመሠግናለን 🙏

  • @abebaadisu9951
    @abebaadisu9951 Рік тому +9

    ቲጂዬ የኔ ፍልቅልቅ የምሰጭው ሞራልደስ ሲል 🥰🥰

  • @user-tu6ep6cj7k
    @user-tu6ep6cj7k Рік тому +8

    😢ይህን ያህል ደረትሺን መክፈት ለምን አስፈለገ😢አይ የኛ ነገር😢

  • @leylayimam
    @leylayimam Рік тому +37

    እባካቹ ቅድሚያ ለሀይማኖት 🙏🙏🙏ፀሎት ዱአ

    • @tenalehulum
      @tenalehulum Рік тому +1

      በቀዳሚው ክርስትና የምትኖር ልባም ሴት ፡ ለብቸኛ ባሏ ዘውድ ሆና ትከብራለች። (መጽሐፈ ምሳሌ ፲፪ ፡ ፬ )
      👉📖🤔
      ነገር ግን ፡ እስልምናን ያስቀደመች ሴት ለባሏ ፡ እንደ ገንዘቡ መጠን ፡ በጋብቻዎች፣ በግዢዎች(በባርነት) እና በምርኮዎች ይዟቸው ከሚጠቀምባቸው በርካታ ሴቶች አንዷ ትሆናለች። (ቁርኣን ምዕራፍ ፬ የሴቶቹ ምዕራፍ [ሱረቱ አል ኒሳእ] ቁጥር ፳፬) 📖👈🤭

  • @user-zt5bz5fy2p
    @user-zt5bz5fy2p Рік тому +14

    ሠላም ቲጂ ሠላም ጀግንየ የኔ ማራኪ ከአሜሪካ ነዉ አድንቃችሗለሁ

    • @AskalDejene
      @AskalDejene Рік тому +3

      ከአሜሪካ ደስ ይላል😂😂😂😂

    • @sikosilo3072
      @sikosilo3072 Рік тому

      ማሬየ ያርግልሽ

    • @user-we3kb2jm5b
      @user-we3kb2jm5b Рік тому

      ​@@AskalDejene 😂😂😂 ብርቅ መሠላቸዉ አሜሪካ

  • @MerkuryPlant
    @MerkuryPlant Рік тому +2

    የኔ ፍልቅልቅ የኔ ባትሆኝ ይቆጨኝ ነበር ሀኒ ማር በርችልኝ ብዙ እንጠብቃለን❤❤❤❤❤

  • @tube3507
    @tube3507 Рік тому +4

    ሐናንዬ የኔ ደግ የኔማር❤❤ አላህ ይጠብቅሽ የኔዋ❤

  • @meram123
    @meram123 Рік тому +14

    ቲጅ ጎበዝ በአንድ ቀን በአንድ ልብስ 4 ስራ 👌👌👌🤣🤣🤣

    • @lifeofreem
      @lifeofreem Рік тому

      😂

    • @zuzu-sn6hi
      @zuzu-sn6hi Рік тому +1

      አቤትሰዉ አሠተዋይነዉ ቱ

    • @susutube8643
      @susutube8643 Рік тому +2

      ቱ ኮሜት አታልፍም
      🙌😂

    • @meram123
      @meram123 Рік тому

      @@susutube8643 ካሜንቶች ምናሉ ነኝ ነይ ቤቴ

    • @የነኈነ
      @የነኈነ Рік тому +3

      አይ ሰው በቃ ምንም አይቀረው ሲያይ ጎድ ግን ቲጅ ጎበዝ ነት ከእውነት

  • @yealahbareya712
    @yealahbareya712 Рік тому +6

    ሙስሊም ሆነው ዘፍኝ ያለ አይመስለኝም ነበር አላህ ይህድሽ ዱኒያ ነች አታታልሽ ተመለሽ ለዚህ አልተፈጠርንም

    • @chaltuethiopia3736
      @chaltuethiopia3736 Рік тому

      🥰🥰🥰🥰🇪🇹🇪🇹 ትክከለኛው ሙስሊም አንቺ nesh ዋይ ante ነህ 100% በርታልኝ ዋይ በርቺልኝ ❤ ❤️🇪🇹🇪🇹👌

    • @yealahbareya712
      @yealahbareya712 Рік тому

      @@chaltuethiopia3736 አላህ ሁላችንንም የስም ሳይሆን የተግባር ሙስሊም ያድርገን እህቴ

  • @zmzmmuhamed915
    @zmzmmuhamed915 Рік тому +6

    መገን ወሎ የቲጂ ከወሎ ሸበላወች ጋር ነው የዛሪው ፕሮግራም ወሎ መጀን

  • @sSa-xu8xc
    @sSa-xu8xc Рік тому +3

    የዛው ደግሞ ቲጅየ ይለያል ወሎየ የኔ ውድ
    ባለብዙ ታሪኮች ውብ ወሎዬ አህሪቡ

  • @congrahorizon1632
    @congrahorizon1632 Рік тому +10

    ሀኒ ቆንጆ ❤❤

  • @yeselemonsistg
    @yeselemonsistg Рік тому +4

    የኔውድ የወሎዋ እንቁ ህልም እልም ያልሰመውት ሙዚቃ ቅመሞች በሉ እንሩጥእንቃኜው❤

  • @user-re2fx5gf5m
    @user-re2fx5gf5m Рік тому +1

    በእስልምና ሙዚቃ አይፈቀድም ነገር ግን የሰፈሬ ልጂ በዚህ መልኩ ቱባ ባህሉን ስላስታውሽው ከልብ ደስ ይለኛል
    ግን ተመለሽ ወድ ተፈጠርሽበት ይበቃሻል

    • @tenalehulum
      @tenalehulum Рік тому

      " ሃሌ ሉያ እግዚአብሔር ን ... በከበሮ እና በዘፈን አመስግኑት፤ ... " (መዝሙረ ዳዊት [ዳውድ] ምዕራፍ ፩፻፶ ቁጥር ፩፣ ፬ ) ።
      👉📖
      * ስለዚህ ፡ በሙዚቃ መሣሪያዎች ታጅቦ ፈጣሪን እያመሰገኑ መዝፈን ይቻላል ።🤔

  • @SeadaMohammed-wy2nm
    @SeadaMohammed-wy2nm Місяць тому

    ቲጅየ ጣም ነዉ እምወድሽ ሀንየም እወድሽ አለሁ❤❤የኔ ዉድ ዱንያ አትጠገብም ወደ አላህ ተመለሽ

  • @yemaryam843
    @yemaryam843 Рік тому +3

    ቲጅየ ዛሬ አምሮብሻን ሃኒ የኔ ደርባባ❤

  • @meseretgetawedey
    @meseretgetawedey Рік тому +6

    ሀንቾ ምርጧ❤❤❤

  • @user-vo5ux1bz9d
    @user-vo5ux1bz9d Рік тому +2

    እኛ ወለየወቺ እዲህ ነን እእእእእ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KefyalewDilbeto
    @KefyalewDilbeto Рік тому +2

    She is so beautiful. Even Her vocal speech is musical. Girum

  • @neimak2207
    @neimak2207 Рік тому +8

    ሀኑየ የኛ ወሎዬ ❤

  • @user-fl1gz9kd2g
    @user-fl1gz9kd2g Рік тому +1

    የመጀመሪያሽን በጣም ነው የምወደው

  • @gezalekulu6058
    @gezalekulu6058 Рік тому

    የኔ ማር የአገርሽን ባህል ጠብቀሽ በጣፋጭ ድምፅሽ ማውጣትሽ ደስ ይላል

  • @kannsein5607
    @kannsein5607 Рік тому +11

    የአማራዋ ቆንጆ ❤

    • @ፋፊ-ዘ3ጨ
      @ፋፊ-ዘ3ጨ Рік тому

      አማራ አይደለችም ወሎ ኢትዮጵያ ብቻ ነን

    • @kannsein5607
      @kannsein5607 Рік тому

      @@ፋፊ-ዘ3ጨ ምን ለማለት ፈልገሽ ነው?

    • @kannsein5607
      @kannsein5607 Рік тому

      @@ፋፊ-ዘ3ጨ ውሎ ቤተ አማሓራ አምሀራ አይደለም ነው ነገሩ? እንተ ዝቃጮች የኦሮሞ የአራጂ ስብስብ ወሀቢዎች
      ወሎ ቤተ አምሀራ የአማራዎች መነሻ እንብርት ነው ፍርፋሪ ለመለቃቀም ሲትሮጦ ማንነታችሁን እንዳያመልጣችሁ

    • @ፋፊ-ዘ3ጨ
      @ፋፊ-ዘ3ጨ Рік тому

      @@kannsein5607 አማራ አይደለንም አስሙም እዴ ወሎ ወሎ ነው ወሎ ጋላም ቆምጨም አይደለንም ወሎ ወሎ ነው የምን ቤተ አማራ

    • @kannsein5607
      @kannsein5607 Рік тому

      @@ፋፊ-ዘ3ጨየወሎ ስም ለጥፈህ የምትቀሳቀስ የአራጂ ስብስብ እሱ ቤተ አምሀራ ውሎን ማን እንደሆነ ስትገረፍ ታወራዋለህ ምድሩ የእናተ ሰማዊ የእናተ አልበቃችሁ አለ ግን ብዙ ነገር ይጎላችሗል የበታችነት ስሜት ማንነት ፍቅር ሰላም አንድነት እምነት የላችሁም ደግሞ እኮ ነፍጠኛው ፊደል ትፅፋላች ታወራላችሁ ነፍጠኛው ምድር ትኖራላችሁ ስለዚህ የእናተ የሆነ ነገር እንደሌለ ስታውቁ ልክ እንደ ህፃን ልጅ የእኔ የእኔ ማለት ነው ስራችሁ ሁሉ ነገር ከኛ ግን በኢትዮዽያ ምድር ላይ አንዳች የሆነ ነገር የሌላችሁ ነገር ግን በቅርቡ ጊዜ ወደ መጣችሁበት ኬንያ ማዳጋስካር ትመለሳላችሁ ከጦርነት ከረሀብ ተረፋችሁ ግን ለዘርም የምተርፉ አይመስለኝም ሰይፉ ተመዟል እሳቱ ተለኩሷል የንፁሀን ደም ይጮሃል እኔ የማዝነው የእናተ ሬሳ ኢትዮጵያ ምን ላይ ከተቀበረ ብቻ ነው ፈጣሪ ያድርገው ስጋችሁን አሞራ ዱር አራዊት አጥንታችሁን ለእሳት ያድርገው እንዳትቀየሙኝ ምን አይነት ጨካኝ ነች ብላችሁ እናተ እያደረጋችሁ ነው የተናገርኩት ደግሞ ፈጣሪ ሰው የስራውን ያገኛል አይደል ያለው

  • @user-wm8ee4tf8g
    @user-wm8ee4tf8g 8 місяців тому +1

    ሀናንየ ተይ ይበቃሻል የኔ እህት ሀይማኖትሽ ይሄ አይፈቅድም ኧረ ወደጌታሽ ወዴ አላህ ተመለሽ ሞት ሳይመጣ ኧረ ተይ የኔ እህት ተይ ለአላህ ስትይ ይሄኮ እዚሁ ቀሪ ነው ተከትሎሽ ቀብር አይገባም ማማየ እሳት እንዳይነካሽ ብየኮነው የኔ እህት

  • @user-ku4dg8zb1j
    @user-ku4dg8zb1j 4 місяці тому

    ተባረኪ ሃና አብዱ ትህትናሽ እራሡ ፈገግታሽ ማራኪ ነው❤❤

  • @kidusbiruk6554
    @kidusbiruk6554 Рік тому +5

    ሚገርም ድምፅ ነው ያለሽ በርቺ

  • @user-hy1xt8du4c
    @user-hy1xt8du4c 10 місяців тому

    ወይኔ የእኔው ነሽእደ❤ ወላሂ አላወኮትም ነበር❤ብድምጽእንጂ ያገሬ ልጂ❤

  • @user-rg8ci2oo4r
    @user-rg8ci2oo4r 8 місяців тому

    ቲጅየ በጣም ነው የምወድሽ ሀኒየ ጎበዝ ነሽ በርች። ቲጅየ ሀናንን አገናኝኝ እስኪ ግጥም እፅፍለው ልስጣት

  • @saminegn__1492
    @saminegn__1492 Рік тому +3

    ሃኒቾ የወሎዋ ንግስት አማራዊቷ ታምሪያለሽ ከዚህም በላይ እንጠብቃልን

  • @fahizafahiza6249
    @fahizafahiza6249 Рік тому +1

    ሀኒቾ የኔልዬ ገናብዙትስራለሺ የኔየወሎ ቆንጆ ስውድሺ በርችልኝ ❤❤❤❤ቲጂዬ የኔፍልቅልቅ❤❤❤

  • @zebibaseis6068
    @zebibaseis6068 Рік тому

    ሀንዬ በጣም አከብርሻለሁ ምክንያቱም የመጣሽበትን እማትረሽ ጀግና ልጅ ነሽ

  • @mawaysh
    @mawaysh Рік тому +3

    አረ ትጅየ እባክሽ ደረትሽን ሽፍን ስትይ ነው ሜምርብ😢

  • @ghh5860
    @ghh5860 Рік тому +1

    ሀንዬ የኔ ወሎዬ❤❤❤my ወሎ ቤተ አማራዬ💚💛❤💪

  • @user-pw1bc5ht8j
    @user-pw1bc5ht8j Рік тому

    ሀኒዬ የኔ ጠንካራ ሴት ፈጣሪ ይጠብቅሽ አድናቂሽነኝ🥰🥰🥰🥰🥰

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 Рік тому +2

    የሚገርም ድምፅ ነዉ ያለሽ በርቺ ❤❤❤❤❤

  • @ejgtue522
    @ejgtue522 2 місяці тому

    ዋው የኔቆጆ ፈጣሪ አገራችንን ሠላም ያድርግልን😢😢😢😢

  • @merongirma611
    @merongirma611 Рік тому +1

    እንዴት የሚያምር ድምፅነው ❤️

  • @user-qz2gz7pb1o
    @user-qz2gz7pb1o Рік тому

    አንቺ ነሽ ወይ ሀና አብዱ ? gobeze nesh አድናቂሽ ነኝ የእኔም የአባቴ እና የእናቴ አገር ነው WOLLO ደሴ 🎉🎉 ጦሳ ተራራ ሥር አገርግዛት ሰፈር 16:16

  • @emutube2300
    @emutube2300 Рік тому +2

    ጡሩናት አለችሽ አኡዝቢላ እችልጅ በሙስሊም ቤተሰብ አደለምደ ያደገችው 😏 ሁለተኛዋ ሀሊማ

    • @tenalehulum
      @tenalehulum Рік тому

      በፈጣሪ አምሳያ የተፈጠረች ምርጥ ሰው ስለሆነች በጣም ጥሩ ናት ፤ ምክንያቱም ፡ "እግዚአብሔር ፍቅር ነው ፤ ..." (የዮሐንስ መልእክት ፩ኛ ምዕራፍ ፬ ቁጥር ፲፮)።
      👉📖
      ነገር ግን 'ኣሏህ' ... ፧ 🤔

    • @emutube2300
      @emutube2300 Рік тому

      @@tenalehulum ሄሄ

  • @hiwetbehayilu5678
    @hiwetbehayilu5678 Рік тому +5

    ጠንካራ ጎበዝ ጅ ነሽ ጥንካሬሽን አደንቃለሁ ❤
    ግን ብዙ ጊዜ ሚዲያ ላይ እምትታወቁ ልጆች ለምሳሌ ሮዚንም ጨምሮ በልጅነቴ አረብ ሀገር ተሰድጀ ትላላችሁ እድሜአችሁን ለማሳነስ ብትመጡ ብትመጡ ከ16-22 አመት ባለው ነው እምትመጡ ለዛውም ብዙ ጊዜ ይመልሱ ነበር ህፃን ሆነው ፎቶ ሲልኩ አረብ ሀገር ስለዚህ እዚህ ከአምስት አመት በታች አልሰራችሁም ከዛ ደግሞ ኢትዮ ከገባችሁ እኛ በምናውቀው እንኳን ከ 6 አመት በላይ ሆናችሁ ያው ሰላሳ ቤትን ላለመንካት ትፈራላችሁና በልጅነቴ ትላላችሁ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @RozamohmmedROZAMOhmmed
      @RozamohmmedROZAMOhmmed Рік тому

      ምነው አካበድሽ እድ አብዛኛው ውደገጠር ያሉት ወሎዎች ከስራ ሁለት አመት ጀምሮ ነው የመጡት የታወቀ ነው እኔም በሁለትሺ ሰባት በአሳርት አመት ነው የመጣሁት የድሜ. ችግር ያለብሽ ትመስያለሽ

    • @hiwetbehayilu5678
      @hiwetbehayilu5678 Рік тому

      @@RozamohmmedROZAMOhmmed hahahaጉረኛ አረብ ሀገር ነው በ12 አመት እሚቀበሉሽ ዱዝዝዝ

    • @RozamohmmedROZAMOhmmed
      @RozamohmmedROZAMOhmmed Рік тому

      @@hiwetbehayilu5678 ተይ እንጅ ወረኛ አንች ነሽ ገባሽ የኔ ቤተሰብ ሁለ ነው የመጡት ስላለየሽ አትውር

  • @birtutamagn3982
    @birtutamagn3982 Рік тому

    I am proud of you Hannan ur beautiful and you have beautiful voice God bless you 🙏

  • @hawulet3841
    @hawulet3841 Рік тому +1

    ሜካብሽ ባይበዛ ቆንጆ ነበርሽ

  • @tigistyimer898
    @tigistyimer898 Рік тому +1

    የኔ ጀግና የሰፈሬ ልጂ አብሮ አደጌ በርችልኝ ዉዴ

  • @muluworkketeme1358
    @muluworkketeme1358 Рік тому +2

    ያገሬ ልጅ❤

  • @user-dq1pl4wt8p
    @user-dq1pl4wt8p Рік тому +2

    እህቴ ሀናን ሆይ የሚዲያ ሆሆታና የስውአድናቆት አያዘናጋሽ እህቴ ወደአላህ ተመለሽ ይሄ አይጠቅምሽም ግዛዊነው ስለዚህ ለአኼራሽ አስቢ

  • @Tube-lv7sb
    @Tube-lv7sb Рік тому +3

    😢😢ኧረ ቲጂ ካንች እማይጠበቅ ነገር አትስሪ አሁን አለባበስሽ ምንኛ ነው 🤔🤔🤔

  • @መቅደስየፋኖዎችእሕት

    አቤት ፀጉር ትንሽ ቀነስ ብታሪጊው ምነለ😂ሐናዬ ወሎ ፍቅር ነው ልክ ነው

  • @user-hs7mi4ib5r
    @user-hs7mi4ib5r Рік тому

    ሀናንየ የኔዉብ የኔ የዋህ😍😍😍😍😍🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💝💝💝💝

  • @NebratSamae
    @NebratSamae 4 місяці тому

    አየ ፈጣሬ ዪጠብቅሺ ኢትዬጲ የሚታዩበት ግን የማየድጎበት ነዉ እሱየደብቅሺ እህቴ

  • @tb463
    @tb463 Рік тому +1

    ዉጫሌ ሥትከራተች አቅሻለሁ ሀኒ የአገሬ ልጅ❤

  • @user-yk3wz9fw6f
    @user-yk3wz9fw6f Рік тому +2

    ሀናንየ አረፍ ሲሆን በረጂሙ ገመዲ ተሰቅሎ እሺሌ የሚባለው ረሳሺው እዴ እኔ በልጂነቴ ተሰባስበው በረጂሙ ገመዲ ተሰቅሎ እሹሌ ሲሉ አልልም ነበረ ስለምፈራ ማየት ብቻ አየ ልጂነት

  • @وبةب
    @وبةب 2 місяці тому

    አይዞሽ ጠንክሪ በርች

  • @endateww6889
    @endateww6889 Рік тому

    አሁን ላይ ተወዳጀ የሆንች tg konjo በርች እግዳወችሽ ም ያምራሉ

  • @መቅደስየፋኖዎችእሕት

    ቲጂ የኔ ማር የኔ ፍቅር የምትይው ምድነው አትበይ😊

  • @fasicamolla7352
    @fasicamolla7352 Рік тому +1

    ኤጭ ነው ሎሚው እንኳን ሌላም ኮተት አለበት ድብቅ ጎጅ ድርጊት ነው።

  • @user-yk3wz9fw6f
    @user-yk3wz9fw6f Рік тому +4

    አበጋር ማለት የራሱ ጎሳ ያለው አገር አስተዳዳሬ ናቸው በጥት ግዜ የወሎ ህዝብ በአበጋር ስረአት ነው የሚታዳደሩት የአበጋር የሚሆነው ወንዲ ልጂ የመጀመሪያ የሆነ ነው አበጋር የሚሆነው

    • @ZahraZahra-fb9te
      @ZahraZahra-fb9te Рік тому

      አው እኛጋ ውጫሌ ሮቢት አበጋሮች አሉ ሰፈራችን ሀኒም የውጫሊዋ ነች

    • @user-yk3wz9fw6f
      @user-yk3wz9fw6f Рік тому +1

      በየጁ በራያ አለ አበጋር አሁን እየጠፈ በው እጂ

  • @mamedina3530
    @mamedina3530 Рік тому +4

    የሠፈሬልጅ ሀናን አብዱ ❤

    • @ratube5665
      @ratube5665 Рік тому

      ሙስሊም ናት ካፊር

    • @dawitselemon8731
      @dawitselemon8731 Рік тому

      Krstiyan.nat

    • @eyerus982
      @eyerus982 11 місяців тому

      ​@@ratube5665ክፍርር ያድርግሽ አህዛብ ናት

  • @YabeKing-zc9pb
    @YabeKing-zc9pb 3 місяці тому

    ዬኔ ውድ እኔም በጣም ነዉ የምውድሽ

  • @hawasayid3229
    @hawasayid3229 Рік тому

    ፍቅርየወሎልክ የሎሸበላ በርችልን ያሰሽው እድሳካ ምኞቴነው

  • @amywolloatl5762
    @amywolloatl5762 11 місяців тому

    ስታምር ደሞ ❤❤❤

  • @user-mj1qq1ck8t
    @user-mj1qq1ck8t Рік тому

    ቲጂዬ ከስደት ስመለስ አንቺን ማግኘት እፈልጋለሁ❤💘

  • @user-tc5os8ji6f
    @user-tc5os8ji6f Рік тому

    ሀናን ቆጆ ነች ያለ ሜካፕ

  • @وبةب
    @وبةب 2 місяці тому

    my hanan waw

  • @thoibayoosuf7454
    @thoibayoosuf7454 Рік тому

    ሀናን አብዱ ስወድሽ የኔማር ♥

  • @user-jv1qk2gc6z
    @user-jv1qk2gc6z Рік тому +1

    ስወዲሺ❤❤❤

  • @endateww6889
    @endateww6889 Рік тому +1

    መልካም ልደት

  • @honeybaby9337
    @honeybaby9337 Рік тому

    ❤❤❤ስወዳት ይችን ልጅ

  • @fanotube6056
    @fanotube6056 Рік тому

    ሀናን እደው ሱለይማን አብዱ እደትነው ያሮጌውገብያልጅ እደትነሽ

  • @KedirAli-yn2gs
    @KedirAli-yn2gs Рік тому +3

    ኧረ ባክሽ ቲጂ እኔንም እንግዳሽ አድርጊኝ ።አንችን በጣም ነው የማደንቅሽ በተለይም አላዳንኩሽም ፊልም ላይ ትወናሽ አጃይብ ነው።

    • @sikosilo3072
      @sikosilo3072 Рік тому

      ትጋበዛለህ አብሽር ወነድምየ

  • @ZahraZahra-fb9te
    @ZahraZahra-fb9te Рік тому

    እኔም የበጋር ዝርያ ነን ግን አላምንም እኔም

  • @ያረቢ-ጘ8ደ
    @ያረቢ-ጘ8ደ 4 місяці тому

    ወሎ አለን በሉ

  • @lolomd7405
    @lolomd7405 Рік тому +2

    ዊጉን በልክ አርጉት

  • @user-vb5ny7nx9g
    @user-vb5ny7nx9g Рік тому +1

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለመስጅዶቻችን

    • @tenalehulum
      @tenalehulum Рік тому

      ነገር ግን ፡ እራሱ ሙሐመድ ፥
      ከአል ሀራም መስጊድ በስተቀር ፡ በራሱ [ኣን ናባዊ] መስጊድ ውስጥ የሚደረግ አንድ ፀሎት [ዱኣ] ይበልጣል ፡ በሌሎች መስጊዶች ውስጥ ከሚደረጉ አንድ ሺህ ፀሎቶች [ዱኣዎች] ብሏል ።
      ፡ ሳኺህ አል ቡክኻሪ ፲፩፻፺
      ፡ መጽሐፍ ፳ ፣ ሀዲዝ ፫
      ፡ ጥራዝ ፪ ፣ መጽሐፍ ፳፩ ፣ ሀዲዝ ፪፻፹፪ ። 📖👈🤭
      * ስለዚህ ፡ መስጊዶችን በየቦታው እየገነቡ ማምለክ ዋጋ የለውም ማለት ነው ። 🤔

  • @kannsein5607
    @kannsein5607 Рік тому +2

    አርከባስ ትክክለኛ ታሪክ ነው

  • @melatmelat6531
    @melatmelat6531 Рік тому +1

    Egezabeher hagarachinen Salam yadergelen 🙏🏻

    • @tenalehulum
      @tenalehulum Рік тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦ 👈

  • @Wowe348
    @Wowe348 Рік тому

    Beautiful Amhara Queen 👸👑👑❤️❤️❤️❤️👑👑👑 my beautiful

  • @DeraMan-tt5zg
    @DeraMan-tt5zg Рік тому

    ስወድሽ እኮ

  • @wardawarda4153
    @wardawarda4153 Рік тому

    ወይኔ ስታምሩ

  • @zerihundagnew1003
    @zerihundagnew1003 Рік тому

    Hanan emwa long life

  • @slntayehucherney8210
    @slntayehucherney8210 Рік тому

    ስወድስ ሀናን ህእቴ

  • @m.g5367
    @m.g5367 Рік тому

    Ere Dems teftrshal lezfen Leiv endezi semche alwkem 🎉🎉

  • @sasaa6587
    @sasaa6587 Рік тому +3

    ጥሎብኝ አልወዳትም ያርቲም እርዝመት

  • @amandamedia76
    @amandamedia76 Рік тому

    Haniye yene weloye ewedshalehu yagere ligi

    • @tenalehulum
      @tenalehulum Рік тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦

  • @user-qz2gz7pb1o
    @user-qz2gz7pb1o Рік тому +1

    እኔንም ሞቴን ጦሳ ተራራ ሥር ያድርገው

    • @Amhar352
      @Amhar352 Рік тому +1

      እኔም😢😢

  • @musayoutube4345
    @musayoutube4345 Рік тому

    የሀናንን ቁጥርርንደትላግኘው

  • @mahletyisma3733
    @mahletyisma3733 Рік тому

    ሀኒዬ❤

  • @semiraseidendires47
    @semiraseidendires47 Рік тому

    ሀኒቾ🥰🥰🥰🥰

  • @alemaywld6120
    @alemaywld6120 Рік тому

    ቲጂ 45 አመት ይሆንሻል

  • @madinaloveethiopina8180
    @madinaloveethiopina8180 Рік тому

    ሀንየኛዉ ❤❤❤❤❤❤

  • @imanseid
    @imanseid Рік тому +2

    በጩቤ ይዋጋሉ የኡት አለ ዱሮ ቀረ እጂ

    • @user-we3kb2jm5b
      @user-we3kb2jm5b Рік тому

      አሁንም በገጠሩ በቆላማዉ አለ በጩቤ ይዋጋሉ