Watch hour aza new betam gn live bado video bians wede 10 hour kefteh tewew ena beteleyaye gmail achawtew ene erasu tinishe ykeregnal link laklgne ena bechalkut lachawtlh
1118 hono 3.3 5 or adj emil ynorewal ya malet out yemiadergew voltage meten new betemesasay btaderg arif new unless adj lehulum yhonal lebelete mereja part 2 yeserewt video ale esun eyew abate thanks
በጣም አሪፍ ነው ትልቅ ሙያ ያካፈልከን ነው አመሰግናለሁ
በጣም ጥሩ ነገር ነው ትልቅ እውቀት ነው የሠጠህኝ በርታ
በጣም ጥሩ ማብራሪያ ሆኖ አግኝቼዋለሁ። ተመሳሳይ ችግር ገጥሞኝ ስለ ነበር በትክክል አዳመጥኩህ። እስቲ አንተ ያልካትን IC 1118 ግራና ቀኝ ባለ ስምንት እግር ካገኘሁ እሞክራለሁ። አመሰግናለሁ።እጅግ ደስ ይላል ቀጥልበት!
Keep going and thanks
ameseginalhu wendime,you are sharing grate knowledge my bro
You are so honest
Thankyou very much
GOD bless you
የእውነት ትምህርትህን ወድጄዋለው ብሮ ምርጥ ቅን ኢትዮጵያዊ ነህ ወንድሜ❤🙏 አመሰግናለው ቀጥል በዚሁ መልካምነትህ።
Betam enamesegnalen bertaln
thanks dear
betam arif new proseser aic yimokal gin aykeftm chigiru nigeregn mewe 24 new
በርታ ጥሩ እውቀት ሰጪ ነክ ቀጥልበት በዚ
Supper Fine 14inch filat tv ቀዩን ላይት እንደሰጠ ለምጠፋ መፍትሄ
ዋዉዉዉ ወንድሜ በእውነት ደስ ብሎኝነው ያየሁት ቪድዮህን
Amesegnalehu bro
❤❤❤❤ betam betam gobez astemari new temirt bet endazi altemarnem abate edemena tena egzr yestelegn
Adrashahin bitenegegn ebakih
43"coronet Led tv standdy berto yitefal ማለት ቀይ ላይት በርቶ ይጠፋል ምክንያቱ ምንድነው ?
በጣም አሪፍ ትምህርቶችን ነው የሰጠኸኝ
GOBEZ AYZO GOOD DONE
አሪፍ ነው ቀጥልበት
thanks Tesfshe
Thanks dear
ገላገልከኝ brother በርታ
yimechiy abo.....arif vedio new
በጣም ጥሩ ነው ሲበላሽ አይሲው በሜትር ማወቅ እንችላለን
በውነት ታላቅ ምስጋና ነው የማቀርብልህ
ወደ ጢያቄዬ ሳልፍ እስክሪኑ በርቶ ነገር ግን ነጥ ብቻ ነው የሚመጣው ችግሩ ካሁኑ ጋር አንድ ነው
brightness አለው ግን ምስል የለውም ነው ጥያቄህ
አዎ brightu ነጭ ነው ምስል አያሳይም
Bast Of Bast አያንዳቸውን ኮምፖናት
አንዴት አንደተቃጠለ ቴስት አያረክ አሳየን በጣምያምራል በርታ የኔጅግና
eshi bro
ዋው ምርጥ ማብራሪያ ነው የኔ ጥያቄ ፍላት ሱፐርፋይን ቲቪ32እንች ምስል አያሳይም ግን ስትከፍተው ይበራል ድምፅም ይሰራል ችግሩ ምንድነው ትላለህ
Very good
Pls ye geepas bord asrar asygn? Adisu bord tda 7265,7269a wed tda 2030??? pls!?
በጣም አሪፍ ነው ::enaga ba memory virus telalfobat yezega tv 32 inch nw key(red) bicha abrito zm yilal 1117 zm biye likeyir?
wow I love your program keep it up! I have a question, My Tv show Vertical line on the screen, how to solve this?
mn Tv new flat or crt
CRT TV ላይ እንደዚህ አይነት ነገር ይከሰታል በLCD/LED ላይ ይኖራል?
@@eyoatamelias118 Crt tv ga endezih kehone horizontal problem new transistor or flyback or diode problem check that
ስለትምህርቱ በጣም አመሰግናለሁ በርታ እያልኩ የኔ ጥያቄ ቴሌቪዡኑ ምንም አይነት ግጭት የለውም ነገር ግን በመሀል በዳር ላይ በጥቁር መስመር ይከፈላል ይህ የምን ችግር ሊሆን ይችላል
Bery Great Man 10Q
ምርጥዬ❤❤
I like it
Thanks bro.
fix Smart Tv LED light is on but no picture nice TUTORIAL
Thanks bro
Crt tv 40 ለደቂቃ smart tv በተስራለን ደስ ይለናል
tebark chmero chemamero yisth
Bro sraw temechtognal gn sle boardochu ena eza yalu componentoch glts ye miyaderg video btseraln
Hi Selam sileh vgh,vgl,avdd on tcon board lay abraralign bro
SCREEN lay display ayaregim power gin yiberal dimitsim alew...mindinew chgru?
Thank u bro👍
yimechish abate!!!!!
በጣም ጥሩ እውቀት ነው የንትሰጠን አመሰግነለው ጎበዝ በርታ አንድ ጥየቄ አለኝ ፍላት tv ለይ ሙጅል ወይም ዩንቬርሰል ፓወር ሰፕለይ እንዴት መግጠም ይቻለል ይህንን ብቻ አሰየን ወንድሜ
eshi part 4 video lay bro lehulum thanks
አሪፍ ነው ቀጥሉበት።
የሱፐርፋይን ቲቪን ብታሳየን።
ስክሪን ኬብል ፖላሪቲ አለወይ?ዞሮ ሲገጠም ምን ችግር ያመጣል።
awo mekeyayer yelebetm eyandandu cable yeteleyaye data ena voltage new emiastelalfew
አመሰግናለሁ ቀጥዬ ኤል ጂ ፍላት ቲቪ
እየሠራ ድምፅ አመጣ ጥዝዝዝዝዝዝ
ይላል መፍትሄው ምን ሊሆን ይቺላል
የጃክ ችግር ሊሆን ስለሚችል ቅድሚያ እሱን ቼክ
ቀጣይ ድምፁ ከ እስፒከሩ የሚወጣ ከሆነ ወይ ቦርዱ ወይ እስፒከሩ ችግር አለበት ችግሩ መታወቅ አለበት
crt tv power supply ሾርት አርጎ ኮንትንት ላይ አርገዉ ፋወር ሶከት inputን ስለካ ኮንትንት ይጮሃል መፍትሄ
Xuru muyawi galastanew Berta qaxilibet
bexam turu new tv horozntal line kameta endet inastekakilalen
Wedime backlight yiseral ena degimo screen lay misil ayametam yemin chigir new eridagn
Super fine LED 32 inch .standby on but no display or voice . 1118 yhonewal indie ?
በጣም አሪፍ ነው በዚሁ ቀጥልበት አንድ ጥያቄ ነበረኝ እኔ የገጠመኝ ችግር ቲቪው ጅምፅ ብቻ ነው የሚያሰማው ሞባይል ወደ እስክሪኑ ሳበራ በተወሰነ መልኩ ምስሉ ይታያል ቲቪው LED 32 inch ነው የምን ችግር ነው የአይሲ ወይስ የባክ ላይት?
ua-cam.com/video/72HVK_MeYek/v-deo.html
yhenn video eyew melsun tagegnaleh
Bkdmia bekenanet slemtsetew tmhrt betam amesegnalew tyakeye tvyen aserche screenu temtwal alegn esun mifeterew endet new endets ystekakelal superfine 22 inch new
betam enameseginalen yet akababi new mitiseraw maserat felge neber
yet neh ante
@@nwaytech gerji
@@geteneshgetachew7750 A.A aydelewm
Best......
bro yenem endezi nw mejemeria lightu yebera neber gn tv aykeftem ahun gn mulu le mulu nw yetefaw ena chegeru endezi nw ee
Yeh ko simart adelem
Arefnew Berta xuru timert iyagenynew qaxilibet
Curcuit tracing beteseralen ye led ena lcd tv beteref harif new bertalin wondemachen
eshi abate
peanal Solution Endet Meserat Enchilalen Yerasu Yehone Volteg Endet Arigen Enkebelalen
43' ቴሌቭዥን መስመር በሚያወጣበት ጊዜ እንዴት ሊጠገን ይችላል መሰመሩን ማጥፋት ይቻላልወይ
To start maintenance what material we should have.
konka ደሞ ቀይ በርቶ ሚቀር ሌላም ችግር ይኖረዋል ፕሮሰሰርም እንደሱ ያደርጋል አደል ነዋይ?
mosfet ke screen cable gon yalechiwa stkatel endeza yadergal kezawchi eprom n processor
biro led eyabra 1118 ic kyere alamtam alegn lela mn lehon yechlal kchalk akaflegn
ሳምሰንግ ቲቪዬ እባክህን ቀዩ መብራት ብሊንክ ብሊንክ ያረጋል እንጂ አልከፍት አለኝ ምን ላድርገው እባክህ ምችለው ከሆነ ንገረኝ
የተለ ግራም አድራሻ ቢታሳውቀን ጥሩ ነበር
Ere benath slkhn steg ebakh
kin sew neh. ye bzu balemuyawoch chigir ewuketachwun makafel ayfelgum. abbot bereka hun
Abshir Abyot yemakewn share adergalew leasteyayeth tnxs
Dimtsih bedenb ayisemam malet low new
እናመሠግናለን ብሮ እስቲ ብሎወር የት አገኛለሁ በዚያውም ዋጋውን ብትነግረኝ አዲስ አበባ ነኝ ፈጣን መልስ
8000 birr ነው መርካቶ ታገኛለህ ነፍ ነው
thanks
le asteyayetachuh amesegnalew tolo tolo tru neger yzhe lemekreb emokralew
Fly back setel semaw lebel,ere endate new negeru.neza lay voltage leka enji ,haaaaa
የፍላት ቲቪ ውደ ታች መስመስ መር የሚያመጣው የምን ችግር ነው
Andegnanek ro
hi.Nway enidet nesh programh yemechale tiru nw bereta 1 tiyake alegne TV LG 32 inch nw sound alew meselu ayetayem dime nw chigeru mindenw
backlight new bzat endeza yhonalu
Address please
8 tebelashito asiwegedikut yseral tadiya chek largew
Algebagnim tyakew
በመብረቅ የተመታ Led/lcd tv ከሬሲቨር ጋር አልገናኝ ሲል ምኑን ነው ቸክ የምናረገው?
Software ጭነህ መሞከር epromን
በዚሁ ቀጥል ግሩም የሆነ አገላለጽ ነው
ነዋይ ሰላም ነው? የሰአት ነገር አሳሰበኝ?
Watch hour aza new betam gn live bado video bians wede 10 hour kefteh tewew ena beteleyaye gmail achawtew ene erasu tinishe ykeregnal link laklgne ena bechalkut lachawtlh
Wey melslg
አድራሻህን ብታሳውቀን ተበላሽቶብኛል ቲቪ
1gna temechegnle ekewetehen satsesete selakafeleken like
ቴሌቭዥኔን በገዛው በ1ወሩ ፖወሩ አይበራም አይከፍትም ለምንድነው ወንድሜ? ሥለ ትብብርክ አመሠግናለው
Power supply አካባቢ የተቃጠለ እቃ ይኖራል ባለሙያ ጋ ውሰደው ቅያሪ ስለማይኖርህ
ቦርድ ስንቀይር መጠንቀቅ ያሉብን ችግሮችን በ part 3እለቀዎለሁ ብለኸን ነበር እና እንደገና ብትሰራልን ፡፡
1118 ብቻ መሆኑ በቂ ነው ከዛ በታች ያለው ቁጥር ችግር የለውም
1118 hono 3.3 5 or adj emil ynorewal ya malet out yemiadergew voltage meten new betemesasay btaderg arif new unless adj lehulum yhonal lebelete mereja part 2 yeserewt video ale esun eyew abate thanks
ቦታው የት ነው?
1118 ስንገዛ ግን ሌሎች አይነቶች የሉም? የኔ ቀይ አብርቶ ስታንድ ባይ ላይቱ ከፍቼ ቦርዱን ሳየው 1118 አይሲዋ ጨሳ ምንም ጹሑፏ አይታይም። እና መፍትሔውን ብትነግረን
ስንት inch ነው
@@nwaytech 24" Konka
የኔ ቴሌብዥን ክንካ 43"ኢንች ሰማርት ቲቢ ነው ምሰል አያመጣም ቨርቲካል እና ሆሪዞንታል ላይን የሚሉት አይነት መሰመር አመጣ ምን ሊሆን ይችላል?
ወድቆ ነበር ወይስ በራሱ ጊዜ ነው ያሰመረ
@@nwaytech በራሱ ጊዜ ነው ማታ እያየሁኝ በድንገት የሆነ ነው
@@abrahamamerga4135 የT con board ችግር ነው T con board ላይ Smd capacitor አሉ ብዛት የነሱ ችግር ነው ባለሙያ ካልሆንክ ይከብድሀል
@@nwaytech አድራሻህን ላክልኝ ቦታውን
Hlo
ኮረኔት50ኢን ስማርት ቲቪ ላይት እየበራ ሪሞትም በተኑም ኣይሠራም ከ 1118 ሚሞሪ ትለያለች
ከዚ ትምርት ቡዙ ተጠቂሜ አሎህ አመሰግናለህ
ወንድመ የTv ድምፅ እየ ሄዴ ቆይቶ ይመጣ ምን ትመክራለህ
Resistor or capacitor problem
በጣም አራፋ ነው
1118 ለሁሉም ቲቪ ነው ሚሆነው?
No እንደየ ቲቪው ኢንች ይለያያል ቲቪው ጋ ያለውን ቁጥር አይተህ በተመሳሳይ
ብዛት ግን 24 inch 1118 ይሆነዋል
እሱ መሆኑን እንዴት ለክተን ነው ምናውቀው
diagonalu check staderg yaneblhal
Telegram yelem