የአትክልት ሾርባ ዋው ምርጥ ነው ❗️delicious vegan soup

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 38

  • @bettwascorner
    @bettwascorner  8 місяців тому +6

    ሰላም የቤቷስ ቲዩብ ቤተሰቦች እንኳን ሰላም መጣችሁ🥰 ሰለምታደርጉልኝ ድጋፍ ከልብ እያመሰገንኩ አዲሶች ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን🙏🥰 ከልብ የሆነ ምስጋና አቀርባለሁ🙏🥰❤

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 8 місяців тому +1

    looking yummy great job 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  8 місяців тому

      ሰላምዬ የእኔ ውድ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 8 місяців тому

    ቤትዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ ዋዉ ይህስ አዲስ ግኝት ነዉ ግባእቶችሽ ሾርባዉ ልዩ ነዉ በቆሎ ለሾርባ እንደሚሆን አላቅም ነበር ስላጋራሽኝ አመሰግናለሁ የሰሩ እጆች ይባረኩ 👍💯✔❤🙏

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  7 місяців тому

      የመንዝዬ በጣም በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤

  • @Hagosakeza07Dxb
    @Hagosakeza07Dxb 2 години тому

    ❤❤❤

  • @TigestAlemu
    @TigestAlemu 8 місяців тому

    ዋዉ ብሮኮሊን ልሰራ ስል አመሰግናለሁ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  7 місяців тому

      በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @peacelove4778
    @peacelove4778 8 місяців тому

    እናመሰግናለን ሲስቱ ያሚ ነው የዛሬው👌👌👌👌🙏

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  8 місяців тому

      ፍቅርዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @konjittakele6135
    @konjittakele6135 8 місяців тому

    ቤቲዬ እንዴት ነሽ ሾርባ በበቆሎ ለመጀመሪያ ጊዜ አየሁኝ ሲያዩት ደስ ይላል ቀምሼ ደሞ እነግርሻለሁ 🎉🎉🙏🙏🙏

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  8 місяців тому

      ቆንጅዬ የእኔ ብርታት በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @AsniEthiopia
    @AsniEthiopia 8 місяців тому

    Bettwa's betam arife aserare new amesegenalewe🙏🙏🙏❤❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  7 місяців тому

      አስናዬ የእኔ ውድ በጣም በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ብርታት🙏🥰❤

  • @Beni-w3m
    @Beni-w3m 8 місяців тому

    Leyu new ejesh yebarek❤🙏👍👌🏽

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  8 місяців тому

      የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🥰❤

  • @AdonayKedus
    @AdonayKedus 8 місяців тому

    ውይ ቤቲየ የኔ ባለሞያ የምትሰሪያቸው ምግቦች ገና በአይን ሲታዩ ምራቅ ያስውጣሉ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  7 місяців тому

      የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🥰❤

  • @berhaneb7932
    @berhaneb7932 8 місяців тому

    It looks like cornstarch

  • @mattsworld5270
    @mattsworld5270 8 місяців тому

    looks good

  • @MebratTekabo
    @MebratTekabo 8 місяців тому +1

    Nice👍❤️

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  7 місяців тому

      ከልብ ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🥰❤

  • @kokitem7246
    @kokitem7246 8 місяців тому

    የኔ ልዩ😘😘😍😍ቤቲዋ የኔ ዉድ እናመሰግናለን🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  7 місяців тому

      ኩኪዬ የእኔ መልካም የሁል ጊዜ ድጋፌ በጣም በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @hkloveyeumama9014
    @hkloveyeumama9014 Місяць тому

    bench zehera yhunal wey?

  • @fatumamustafa4336
    @fatumamustafa4336 8 місяців тому

    👍👍 👍👍👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  8 місяців тому

      ፋጡማዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @genethmaryam9001
    @genethmaryam9001 8 місяців тому

    Nice

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  8 місяців тому

      ገንዬ የእኔ ውድ እጅግ አድርጌ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @ketzergaw2593
    @ketzergaw2593 8 місяців тому +1

    የበቆሎ ዱቄት ኮርን ስታርች ነው ወይስ የበቆሎ ዱቄት ለእንጀራ የምንጠቀመው?

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  7 місяців тому

      የእኔ ውድ ኮርን ፍሎር ነው የእንጀራው አይደለም🙏🥰❤

  • @adiamgebre8039
    @adiamgebre8039 8 місяців тому

    Betiyee❤❤❤❤ betam arif nw enames3genalen. Makrebiyawa demo betam arif nate yete nw yemtegezaw?

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  8 місяців тому

      የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው ከፒያሳ ነው ሳይፈርስ የገዛሁት እውነት ነው በጣም ያምራል 🙏🥰❤

  • @senaithailemariam5731
    @senaithailemariam5731 8 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  8 місяців тому

      ሰንዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @MebratTekabo
    @MebratTekabo 8 місяців тому

    🥗🥦🥦🥙🥬🌿👍❤️

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  7 місяців тому

      በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🥰❤