Welkiet, Raya, humera belong to the Amhara people. Badme and surrounding villages belong to Eritrea proved by international court. Tigray border end at Tekeza river. Period.
As an Eritrean, I think your narrative on this one was highly poetic! ( truly I remember my childhood friends who no longer with us, may they rest in peace glory to motherland, so many blood shall not go to waste ❤️🇪🇷!)
Don't forget TPLF also refused to take Ethiopian Birr and reimburse equivalent dollar in exchange instead they introduced new currency. We are not done yet with Junta. AWOT NEHAFASH 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷
እኔ የናፈቀኝ የኢትዮጵያ ሕዝብ ሠላም ነው ። ጦርነት ይብቃን ሠላም ለሀገራችን ይሁን ።
ድል ለፋኖ❤❤❤❤ድል ለኤርትራ❤❤❤❤
🌹ድል ፋኖ ❤❤❤❤❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
እውነት፡የትም፡ቢሆን፡እውነት፡ነው።
ወያነ ሽንፍላ አደል አንድ መች ይማራል
Welkiet, Raya, humera belong to the Amhara people. Badme and surrounding villages belong to Eritrea proved by international court. Tigray border end at Tekeza river. Period.
ህወሀት ለማዘናጋት ፈልጎ እንጂ ባድመ የ እነሱ እንዳልሆነ ያወቁታል የእነሱ ጦር አሁንም አይኑ ወልቃይት ላይ ነው
ሀቅ ብለካል ማዘናጊያው ብዛቱ የሌባ አይነ ደረቅ ማለት ህውሃት/ወያኔ ነው ወልይትንም ኮ የጎንደር አማራ እንደሆነ ድበራችን ተከዜ መሆንን ጠንቅቀው ያውቃሉ
That is true.
ባድሜ የትግራይ ነው
ኢትዮጵያ ስለ ትሁን
Eritrea.the Land of the truth
እንዴት ደስ የሚል የፊቸር ዘገባ ነው ጥሩ ፁሑፍ ነው
አሜን ዘላለም ፣ ፍቅር አለሜነህ፣
ኤርትራ ለሕግ ተገዢ የምያደርጋት ምሳሌ የ የመን የ ሐነሽ ጉዳይ አለማቀፍ ፍርዱ ለ የመን በሰጠ ግዜ ኤርትራ ለ ሕግ ተገዢ ሁናለች አለማቀፍ የ ወሰነው የ ባድመ ጉዳይ ለሕግ ተገዢ ካልሆኑ ወያኔ ታድያ የ ወልቃይትና ራይ ጉዳይ ይገባኛል ማለቷ በ ሕግ ሳትገዛ ይገባኛል ማለቱ ይገርማል
ክበር ተመስገን የሚባልም ሰው አውቃል!!!
ዕውነት ዕውነቱን እየተናገርህ እንደሆነ አስተውላለሁ!!!
ልክ ነህ ቢቻል የአማራ ፋኖ ከወያኔ መማር ነበረበት
ምኑን ከምኑ ጋር ነው የምታነፃፅረው አማራ የህልውና ጉዳይ ነው የሚዋጋው ወያኔ የማንንም ርስት ዘርፎ አገሩን አውድሞ ትግራይ የምትባል አገር ለመመስረት ነው የሚጓዘው ልዩነቱን ለራስህ ትቸዋለሁ
ፍቅር ይበልጣል❤❤❤
ጉቦ በለጠ
ወገን በለጠ
ዘመድ በለጠ
Peace to Gojjam 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Very good analysis,good job Messay Meconen, you have done proper work and analysis
ልጅ፣ እውነትም
አባት፣ ጌታሰው
አያት፣ ያረገል
እውነትም ጌተሰው ያረጋል። አይገርምም???
የሰው ፈላጊ የራሱን ያጣል ይባል አይደል ። ወያኔ የአማራን ፣ የአፋርን ፣ የኤርትራን እንዲሁም ጋንቤላን ቤኒሻንጉልን ጠቅልለን ታላቋ ሀገረ ወያኔን እንማሰርታለን ብለው በቅዠት ተነስተው ነበር ። ግን ምን ዋጋ አለው ባዶ እጃቸውን ቀሩ ምኞቱም ቅዠት ሆኖ ቀረ !!!!
Brav Esayas. Afewerki❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
No more for TPLF😢😢😢😢😮😮😮😮😮😢
Ethiopian people should accept the truth......BADME belongs Eritrea.....
That is very true🎉🎉🎉🎉🎉
Foolish shabiya person bademe belongs to tigeria
ምርጥ ጋዜጠኛ❤
ለምሳሌ የኔ ልጅ ስምአንዱአምላክ አለልኝ ይባላል
ጥሩ ዜና አሰማኸኝ
ጥሩ ማራጃ ነው ::
Bademe 🇪🇷🇪🇷🇪🇷💪💪💪
እግዚኣብሄር ከእውነተኞች ጋር ነው ።
ለስንቱ ይጨነቁ
በፍርዱ ይጨነቁ
እስከዳር ይጨነቁ
እነሱ ይጨነቁ
ለሀገር ይጨነቁ
Essue, don't care what PP or Abiy or TPLF said about Badme. Essu, it is truly an African hero
የባድመ ጦርነት የሁለቱ አገሮች ታሪክ ላይ መጥፎ ጠባሳን ትቶ ሄዷል። ያን ታሪክ መድገም ሳይሆን ማስታወስ ራሱ ያማል።
ባድመ የኤርትራ መሆኑን እራሳችን በመረጥነዉ የፍርድ መድረክ ተመስኖላታል። ስለዚህ ከወንድሞቻችንና እህቶቻችን ዳግም ወደጦርነት ከመግባት ይልቅ መልቀቅ ይገባናል። ሕወሓት ድሮም ከኤርትራ ሕዝብ ያጣላን ወንጀለኛ ቡድን ነዉ።
ትናንት በጭንቅ ጊዜአችን ለአገራችን ወግነው ከሃያላን ጋር ጥርስ የተናከሱ ማዕቀብ የተጣለባቸውን ሕዝቦች መክዳት ራሱ የአለም ሕዝብ ይታዘበናል።
ትግራይ ኢትዩጲያ ነች እንዴት ለኤርትራ ትወግናለህ
ብሩክ ይባስ
Peace 🇪🇷 ❤vs 🇪🇹❤
Please Good bless Ethiopia Eiritra
ክበር ተመስገን
ባድመ ለ ኤርትራ ተወሰነ ኣበቃ!! ለ ትግራይ ህዝብ እውነቱ ንገሩት ኣትሸውዱት!!ሰላም ስጡት !!
ሱዳን ጀግና አማራን ቀጥቅጭ
Eunat.Naw❤❤❤
ቸኮለ እንየዉ
ገንዘብ ወዳጅነዉ
ባድመ ❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷
በፀጋህ ብዙአየሁ (እያደር ብዙአየሁ ናቸው
በስንቱ ይጨነቁ
ለስንቱ ይጨነቁ
ዳር እስከዳር ይጨነቁ
ለሀገር ይጨነቁ የሚባል የቤተሠብ ሠምቻለሁ
እንዲገርምህ ኤርትራ ተወራ እንጂ ወራ አታውቅም ታሪክ አንብብ . ኤርትራ ከ ኢትዮጽያ አልተገነጠለችም የፈደረሽኑ. ታሪክ አንብብ ታሪክ አትዘባርቅ .
ተገንጥላለች
ፍቅር ይልቃል
Peace to Gojjam, my birth place
End of story, badme belongs to Eritrea 🇪🇷 by international law , peace to Eritrea 🇪🇷 and Ethiopia 🇪🇹 🎉
3:18 እንዴት ይማራሉ የባለሥልጣኑ ሚስቶች ልጆች ሁለት ዜግነት ይዘው አውሮፓ እና አሜሪካ ይኖራሉ ካልተመቻቸው መሮጫ ቤት አላቸው ገንዘብ አላቸው ለምን ያስባሉ ምናቸው ይነካል ። የሚገርመው እነሱን በጭፍን የሚደግፉት ናቸው ።
ተዋቸው ይተላለቁ ። "ምከረው ምከረው እንቢ ካለ መከራ ይምከረው " ።
የኔ ጓደኛየ ሁሉ ታዝባቸው አገር ታዝባቸው እመ ታዝባቸው
አዘነች ኢትዮጲያ
ስሜ ተስፋየ ግን ተስፋ ቆርጫለሁ
አዲስ ዜና ማርቆስ ተሰማ
ሊበላኝ ደረሰ
እረ እኛስ አልበቃንም
ከሁሉም ወገን ጦርነት ናፉቂዎች ና ጠማቂዎች ፈጣሪ ልብ ይስጣችሁ ለወገን አታዝኑም ምን ጉድ ናችሁ?
እኔ አባቴ ተመስገን ነው የኔ ስም ደሞ ሌላ ነው ስሜ ስለዚህ ሙሉ ስሜ ሌላ ተመስገን ይሉሃል እባላለው
በፍቅር መኖር ደስአለኝ
እሱባለዉ ጊዜ ጥሩነህ
ሰላም ፈታዎች
ሰላም ለ ኣፍርካ
I have visit almost every part of Tigray. I hope Badme is towards Tigray from Mere. Hence, Mere borders Tigray and Eritrea.
cheru Amelake Yesema
መልካምቀን አመሸ
የኛን ዴም ያፈሰሰሁሉ ዴማቸው ይፍሰስ ያማራ ልጅ ለባዴሜ ዴም የሚያፈስ የለም የራሳቸው ጉዳይ
Aertr.yaltopiyanti❤
ወደፊት ገስግስ ያልፋል ዘንድሮም የሚባሉ ልጆች ያሏቸዉ አቶ አስፋዉ የሚባሉ ሰዉ አዉቃለሁ፡፡
አወቀ መዝገቡ
አውነትነው የደሀእልቂት ይብቃ
ባድሜ ከትግራይ ተነጥቆ ለኤርትራ ተሰጣ ማለት እንካን በሺዎች በሚሊዮኖች ያልቃሉ
ኑሮ ከበደ
ላልገኝ አልታይ፥
Aman ybekal selam ethi eri
የሚሞትላቸው ሌላ ስለሆነ ከስተታቸው አይማሩም
አይዟችሁ በርቱ
ልመንህ ሚስጥር ልንገርህ
No more War
የኔ ስም ተማረ እንደገና እባላለሁ ይህንንም ምርጥ ስም አያቴ ነው ያወጣለኝ
ምክኒያት
አባቴ እንደገና ጋሻየ እና እናቴ ወዴ ዘለቀ ገና በለጋ እድሜኘቸው ነበር ጎጆ የቀለሱት እናም ከአመት በሇላ እኔን ይወልዳሉ ከዛም አባቴ ትምርህት በጣም ይወድ ስለነበር እኔ ከተወለድሁ በ45 ቀን እናቴን ስራ ሄጃለሁ እያለ የትምህርት ቤት ውሎ ይመጣ ነበር ከዛም ቀስበቀስ ማዘር እና ፋዘር ወደመለያየት እና ፋዘርም ወደ የትምህርት አቀና ከዛም የኔን ስም ተማረ እንደገና ተባልሁ እና ይህ ስም እኔነው ወይስ አባቴን የሚመለከት?
ዘ ሄግ ፍርድ ቤት የወሰነው ነው የባድሜ ጉዳይ ።ስምምነት የለውም። የፍርድ ቤት ውሳኔው በቲቪ ተላልፎ ነበር እንግሊዝኛ ሆነ እንጂ።
የምስራቅ አፍሪካ መሪዎች የሚማሩ ሣይሆን የራሣዎች ልጆች አይሞቱም።
ትእግስት ፈረደ , አእምሮ ፈረደ, ሣልላው ፈረደ
Ewnet new ybekal
Hasawi
Badme is part and parcel of Eritrea, by the resolution of binding and non appeal of the high court of the united nation.
የ ጎጃምሙ አባወራ እግዚአብሔር ማመስገን አይበቃም ይበሉ ለምን እግዚአብሔር በ መከራ ምሽሽጊያ ስልሆነ ጦርነት ግን ይበቃል
የልጄ ስም፡ ለአምላክ ምንተስኖት
ሀገራች ኢት፣ያ ጎስኚነት ተቀይሮዋል ማን
የኤርትራው እውቁ ዘፋኝ የማነ ባርያ
ኣንደኛ ልጁ መንከም
ትርጉሙ ማን እንደ በጠቅላላ ሰነበብ
ማን እንደ የማነ ባርያ
ልጅ ያጡት ስልት ተስለው ስም ሲያዋጡ
1- ተመስገን
2- ሰጠኝመርቆ
3-ጉዳቴንአውቆ
4- አንዶለዶለው
5- ይበቃል
6-ጥሎጠፋ ብሎ ተሳዩ ቤቱን ጥሎ ጠፋ ።
As an Eritrean, I think your narrative on this one was highly poetic! ( truly I remember my childhood friends who no longer with us, may they rest in peace glory to motherland, so many blood shall not go to waste ❤️🇪🇷!)
Firew Abebe Meskerem Abebe Atklt Abebe...
ብቃለ :ማን ና አለህ(ማናለ ): ከበደኝ (ከበደ): አይጥሉህም (አይጥሉ )
የ1998-2000 ውግያ ፡የኢትዮጵያ ግብ የባድመ ሳይሆን ዓሰብ ነው የነበረው፡ ከሸፈች ስለዚ ኤርትራ ነች ያሸነፈች።
እስከ ልጀ ነው እኔ ዘላለም ከጣይ አያት ስሆን የልጅ ልጀ ኑር እለዋለሁ ...? ኑር እስከ ዘላለም አሁን ካለንበት ሁኔታ ያወጣውት የተስፋ ስም ነው ወድሜ
ኣሁን እስቲ በባድመ መከራከር ምን ይሉታል? ነገር ፍለጋ ካልሆነ በስተቀር፣ ቀጥ ብሎ በተሰመረ ድንበር፣ ባድመ በኤርትራው ግዛት በኩል ነው የምትገኘው። ነገሩ ትግራዮች ያዩትን፣ ለስራ የነበሩበትን ቦታ ሁሉ የኛ ነው ማለት ይወዳሉ። ሕዝብ ከሚያልቅ፣ በሰላም ኣገራቸውን ቢያለሙ ኣይሻልም?
TULTULLAAA!!!
አዝናናህን ሙሉ ቤተሰቡን😂
Don't forget TPLF also refused to take Ethiopian Birr and reimburse equivalent dollar in exchange instead they introduced new currency.
We are not done yet with Junta.
AWOT NEHAFASH 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷
የእናቴ በተሰብች ሲም እዚህ አለም ላይ የምታየን ነገራ የምፀባራቅነው አያት መታልጁችው ን በአንድ ቀን ዉሀ ወሰደባት መለሳ ሰትወልድ ክስንኝ አለቸው ትክክልንኝ ስሙው ካሴ በመለሳ ሲተወልድ ጋሻያ ትክክልንኝ ጋሽው አለችው ሆው መልሱ በነገስ ጌዜ የተወለደውን ልጅ መንግሱትው አለቸው እራ ምን ማለቃ አለው ሰውቸ ሙሲሊሙች ናቸው ደሙው የእኔም ሰም የመለጠው አባት ጎበዝ ሙሲሊም ሰለሆነው
Wayne is the Ethiopia & Eritrea problem
ዳግማዊ ገዛኸኝ አበበ ደበበበ