Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እባካችሁን ስድብ ሃጥያት ነው አቁሙ🙏🙏🙏ተባረኩ
Betikikl.bilehal
“የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው፤ ።” - ምሳሌ 1፥7
2 Leboch siserku yesmamalue sikafelu yetalalu
ወደ ገላትያ 515፤ ነገር ግን እርስ በርሳችሁ ብትነካከሱ ብትበላሉ እርስ በርሳችሁ እንዳትጠፋፉ ተጠንቀቁ።
አቤት ሰይጣን እንዴት እንደሚስቅ ጌታ እየሱስ ምህረት ይብዛልን።
እነዚህ ራሱ ሴጣኖች አይደሉ በክርስቶስ ስም ይዘባበታሉ 😢😢
ኤፍሬም ባለጊዜ ስላሳየን የክርስቶስ ልብ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርከው ።
ስለእነርሱ እኔ ተሳቀኩኝ😢😢😢😢
ኤርሚያስ ሁል ጊዜ እኔ ብቻ ላውራ አትበል አንዴ ማውራት ከጀመርክ አታቆምም አንዱን ቃል መልሰህ መልሰህ ሺ ጊዜ ትደግመዋለህ ይሄ እኮ ለአድማጭ በጣም አሰልቺ ነው
ሀሳብ አለኝ :: ሁላችሁም ጌታን ተቀበሉ
Tebareki yasefelegachewal
😂😂😂 arri baki
Done.
Boom. The mere truth, the need to accept Jesus as their own Lord.
😂😂😂😂Atasikuny
አቤል ስለ ሁሉም ይቅርታ ጣይቅ ነፍሰ ገደይ መንግስታ ሰማይ አይገበም ብትችል ስለወንጌል አውራ
ኤርሚ ሁሉም ሰምቷል አማን በአሁኑ ሰዓት በፖሊስ ቁጥጥር ስር ውሏል ያልከው አንተ ነህ ኤርሚ ለምን እራስ ወዳድ ትሆናለህ ስሜታዊ ሆነህ እራስህ ብቻ ትናገራለህ ብዙ ሰው ሰምቶል እኮ ጌታን ፍራ እባክህ
መያዙን ማንም ሰው ይሰማል ኤርሚያስ ከሳሸ ነህወይነውጠያቂ
እሱኮ ኦርቶን ማጋለጥ ብቻ ነው ክርስትና እዚ ያሉትን ሀብታም ሀሰተኞች ይኸው እያወደሰ ነው ።
@@TeferiMekonn እንዴ እሱኮ ተናገረ እከሌን ሊገሉ እኔን ተናግረዋል ከዚ ቦሀላሌላም ሰው ቢናገረኝ እከሳለው ብሏል በቃ ።
አቤት የኔ ጌታ እንደው ኤርሚያስ እንኩዋን ከኦርቶዶክስ ቤት ተነቀልክ ሰው አባላ ነህ እንደው ሰው የሚድንበት ወንጌልን ብትሰብኩ።
ኤርሚያስ እኔ ልጠይቅህ ትላንት ማን ነግሮክ ነዉ አማን ታስሮል ብለህ ያወራከዉ
ካደኮ❤
ከሃዲ እኮ ነው ቀለሙ😅
አቤል በጣም ማቹሪቲ የሚጎድለው ስርአተ አልባ ሰው ነው እንደ ጎረምሳ አክት ያረጋል ሰው ማክበር የሚባል አልፈጠረበትም አቤል ያንተ group ጌታ የሌላቸው ነፍሰ ገዳዮች ናቸው
እየሱስ ሊመጣ ነው ንቁ ብትቺል ፀጋው ቢረዳን በር ዘግተን እንፀልይ ተዉ ጌታ ያዝናል please
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ሁሌም ግን ኤርሚያስን ሳየው ሚስት አግብቶ ትዳር መስርቶ መኖሩ በራሱ በጣም ነው የሚገርመኝ በጣም ድርቅና ያለበት ሰው እኔን ብቻ ስሙኝ የሚል ሰው እንደ ኤርሚያስ አይቼም አላቅ
በፍፁም ተሳስተሀል ቆራጥ የጌታ ወታደር ነው
ማር ቁረጥ በይው ትዕቢተኛ ሰው ነው
በጣም ደረቅ ሰዉ ነዉ
@@tigmit5080የጌታ ወታደር ቢሆን ከአፉ ክፋት እና መረን የሆነ ንግግር አይወጣም ትግስት ትህትናን እና መደማመጥን ያበዛል እንጂ
@@tigmit5080😂😂😂😂😂የጌታወታደር በሳቅ ነፈክ
ኤርሚያስ እግዚአብሄር ምህረት ያድርግልህ
ኤርሚ የፅድቅ ሰው ነው እሺ😏 የዱርዬ ቲፎዞ ሁላ
ኤርሚ በጌታ ፀልይ ፀልይ ጌታ ይጠብቅህ በደሙ ተሸፈን ግን ለነሱም ፀልይላቸዉ የጌታ ምህረት አንዲበዛላቸዉ በናተ ጭቅጭቅ ፈራዉ በጣም
በጣም ታሳዝናላችሁ ወንጌልን ለክብራችሁ ብላችሁ አስነቀፋችሁ በጣም ታሳዝናላችሁ እግ/ር ምህረት ያድርግላችሁ
አቤቱ አባት ሆይ አየሩ ላይ እንዲህ የሚያባለውን ርኩስ መንፈስ አንተ በሀይልህ ንቀልልን ቃልህ ብቻ ይሰበክ አንተ ብቻ ታይ ይቅር በለን አባት ሆይ
አዝናለሁ ሁላችሁም የወንጌል እንቅፋቶች ናችሁ የጌታ አገልጋዮች አይደላችሁም ምክንያቱም ፍሬአችሁም በቀል ቂም ጥላቻ ትዕቢት ቡድንተኝነት ስድብ ናቸው።
ኢየሱስ ተረሳ እና ምናምንቴ ነገር ማውራት ..
ኤርሚያስ እና ዳጊ የስውን እርቃን አደባባይ አውጥቶ እንደ ኢየሱስ በመስቀል የሚረኩ የዘመኑ ፈሪሳውያን ናቸው አማን ሲታስር በቀጥታ እየተደዋወለ ከበሮ ሲመታ የነበር ስው ዛሬ አይኑን በጨው ታጥቦ የማውቀው ነገር ይላል በኢየሱስ ስም 😢
ኤርምያስ ትህትና የጎደለው አምባገነን ነው! ፍቅር የሌለው ሰባኪ ሆኖብናል:: መፅሐፍ ቅዱስ የሚነግረን ፍቅር ምን ማለት እንደሆነ ያነበበ ወይም የተረዳ አትመስልም:: ጌታ ይቅር ይበልህ!
Yewangel enqfat abuna blame zuriya yetawqe lusefer enge armina dagi and qan yesawen gebana tenageraw ayawukum
ኤርሚያስ በዝቹ መድረክ ላይ ከዳግም ጋር ስትባላ እናይሀለን በቅርብ ፣ የጊዜ ጉዳይ ነው!!! አቤልዬ እግዛብሔር ከአንተ ጋር ይሁን
በህግ እይታ መጀመሪያ መታሰሩን ማሳወቅህ እራሱ ከሳሽ ለመሆንህ ያስጠረጥርሀል ኤርሚ ተረጋጋ
እግዚአብሄር አምላክ ይቅር ይበላችሁ ምህረት ያርግላችሁ
እኔነት ክፉ ነው። እኔ እኔ እኔ እኔ እኔ ካለ ሰው መውደቁ ኣይቀርምና እባካቹ በጌታ ፊት ሁላችን ኣንድ ነን ኣንዱ ከኣንዱ ኣይበልጥም ስህተት የሁላችን ነው ላግጽ ይቅር ሰው ክቡር ነው እርስ በእርስ በጌታ እንዋደድ።
በህግ አበል አንደበቱ ብታሰረ ጥሩ ነበረ አረመነ ነው
አቤል እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ።
እግዚአብሔር የክፉ አጋር አይደለም
😂😂
አቤላ ጀግና ነው @@NetsanetWolde-en9lt
እውነት ነው መረጃ እንይ ኤሪምዬ ጌታ በዘመንህ ሁሉ እውነት አውራ ተባረክ
እባካቹሁ ወንጌል ሰበክ ኤርሚ በጌታ Please,😢😢😢😢
ወንጌል ሰብኮ ያቃል እንዴ ስድብ ነው የሞላው: ወንጌል ደግሞ በፍቅር ነው
ከወንጌል ጋር አይተዋወቁም ምድረ ተሳዳቢ
Dabloss new adbtu ly yalew qalme
አንተ በሌላ ቤተ እምነት ላይ አፍህን ስትከፍት ምን ይባልልህ ብትችሉ እርስ በርሳችሁ በፍቅር ኑሩ ይላል የአእግዚአብሔር ቃል እየተሳደብክ ተመለሱ ስትል አታፍርም እነ ዻዎልስ ወንጌልን ሲስብኩ አንድም ቦታ እንዳንተ አልተሳደበም
አማንና አበል የወንገልውያን ቤተክርስቲያን አባል አይደሉም ያው የሰይጣን ተወካዮች የወንጌል ጠላቶች ናቸው ከነሱ ጋር ስምምነት ሳይሆን ተመለሱ እንላለን!
Ermi yewengeal harbega new
አቤሎ እባክህ እበክህ ተረጋግተህ ተነጋገሩየክፉ መጠቀሚያ እንዳንሆን እለምናችኀለሁ
Anyway ኤርሚ እንኳን ደስ አለህ ወንይምህ ታሰረ ወይ ወንጌላችን እንዲህ መቀለጃና በቀልን ማውጫ ሆነ ቃል እየተጠቀሰ??
Yetu wondim nefse gedau
They are trying to clean themselves from their blame. What is wrong with them? Whoever sin against anyone of the laws, shall be considered that he does all the law.
ለእውነት የቆመ ሰው አይደነባበርም ኤርሚ ዘመንህ ይለምልም። በርታ የእግዚአብሔር ሰው
አንድን ነገር በመደጋገም ኤርሚያስ ልክነትህን አያሳይም ሲቀጥል ማንንም ለማናገር ፍቃደኛ አደለህም ከድሮም ጀምሮ።
እባካችሁ በጌታፍቅር ወደሰላም ኑኑኑኑ
ኤርሚያስ በፌስቡክ ላይ ሐሰተኛ ነቢያቶችን ሰትቃወም ነበር በነ አቤል ጊዜ ምነው ቆረቆረህ የምትገርም ሠው ነህ
አረ አቤል እግዚአብሔር ለምድነው ማትፈራው ሰውን መዳፈር ከጀመርክ ቆየህ በጣም ታሳፍራለህ የእግዚአብሔር ቃል ታላቅህን አክብር ይላል ፍቅርን ያስተምራል አንተ ግን ሁሌ ፀብን ጥላቻን ስድብን ጭቅጭቅን ጥላቻን ምታስተላልፈው አወንጌልን ስበኩ እባካቹ
ጉዳችሁን ስለሚናገርነው ምትፈሩት😂😂😂😂
መታሰሩን መጀመርያ የተናገርከው አንተ ነህ አማን እግዛብሄር አለው
ቢሆንም ኤርሚያስ ማንንም የማሳሰር መብት የለውም አረ እንደባላምሮተመላለሱ
እባካችሁ እንድህ አይነት ለማንም የማይጠቅም ክፉና ከንቱ ልፍለፋ ውጡ ጌታ አይከብርበትም!ሐሰተኛ ካለም ሐሰተኛን ሐሰተኛ ብሎ መተው እንጂ ከምድረገፅ ካላጠፋው ብሎ አገልግሎት እየተከታተልክ ማተልሸት እግዚአብሔርን አያስከብርም!እግዚአብሔር የሚሰራበት ሰው በአገልግሎቱ ይግለጥ እንጂ ሌላውን በማተልሸት እዉቅና ማግኘት ዓለማውነት ነው ለወንጌል እንቅፋት አትሁኑ!!!!""
ኤርሚ ትላንት ይድረስ ለፓሊስ ይድረስ ለእከሌ ስትል ስትል አልነበረም ወይ? ደግሞ ፖሊስን አዝዤ ነው እያልክ የምትጠይቀው እንዴት ነው ትእዛዝ መስጠት የምትችለው? ኧረ ልክህን እወቅ ታበይክ ስሜታዊነት አበዛህ። ኡፍፍፍፍ
እባካችሁ ወደ ጌታ ተመለሱ በጣም ስታችኋል ንስሀ ግቡ
አቤል ማስረጃ አምጣ እንደ ወያላ አታውራ እንደዳነ ሰው ተረጋግተህ በተጨባጭ ነገር አውራ መታሰሩን አወራ ብለህ ማውራትህ ማስረጃ ሊሆን አይችልም
ምኖ ግብዚነት በእነንቴ ዬሞላ የምአዘዚነው ወንጌል በይነንቴ መሰደቡነው እግዚአብሔር ሆይ መረን😢😢😢😢😢
ኤርሚ በጣም ታሳዝነላች ማፈሪያዎች
አቡናዬ! በርታ አይዞህ! ሓስተኛ ነቢያትንና የስህተት አስተማሪዎችን በቃሉ ዕውነት ላይ ብቻ ተሞርክዘህ ማጋለጥህን ቀጥል እንጂ የሚደግፉአቸው ሰዎች ላይፋቸው ላይ አትግባ! እራሳቸው ብቻ እንጂ የሚያወሩት አንተን ጨርሶ አያናግሩህም ፤ አያዳምጡምም! ምክንያቱም እውነትን እየሸሹ ስለሆነ ለሌላው የመናገር ዕድል አለመስጠታቸው መደበቂያ ዘዴአቸው ስለሆነ፥ እባክህ ከነኤርምያስና ዳጊ ጋር ጨርሶ አትነጋገር፤ አንተ ብቻህን በፊት የጀመርከውን ንፁህ ወንጌልን ቀጥል! ኢየሱስ ሊመጣ በደጅ ነው! ከማንም ጋር አትወግን ! ከኢየሱስ ጋር ብቻ ሥራ፤ ዘመኑ አልቋል ! ደህንነትህን በጥንቃቄ ጠብቅ ፤ ለነሱ ፀልይ! ኤርሚ ለሐሰተኛ ነቢያትና አስተማሪዎች ሲከራከርላቸው እንደነበረውና እንደሚለው አብያተክርስቲያናት ሕብረት ውስጥ መግባት እኮ መንግሥተ ሰማያት መግባት አይደለም የትክክለኛነት ማረጋገጫም አይደለም እኮ! በዚህ ዘመን ሁሉም ንስሐ ሊገቡ ይገባቸዋል! ይህ ከነርሱ ጋር ሰጣ አገባ የወንጌልን ሥራ ሊያስጥልህ ያለ ትልቅ Distraction ነውለነሱ ለሁሉም ልንፀልይ ይገባልናል፤ ይቅርም በላቸው የጌታ ፀጋ ይብዛልህ!!!
ኤርሚ ህፃናት እንኳን እንደዚህ እይረብሹም ኤርሚያስ
😂😂😂😂😂😂
ኤርሚ እግዚአብሔር ዘመንህን ሁሉ ይባርክህ !!!
እባካቹ እባካቹ አረ አረ በእግዚያብሄር እግዚያብሄርን ፍሩ እባካቹ ራሳቹን ተዉት እባካቹ ❤❤
ወደ ኦርቶዶክስ ኑ የሰላም አለቃን የሰላምን አባት ጌታችን መድሃኒቶችንን ኢየሱስ ክርስቶስን ታገኛላቹ።
ተሽቀዳድመህ ዜናውን በሰበር የነገርከን አንተ ነህ !የምትፈልገውና የምትመኘው ጉዳይ ስለሆነ ተደዋውለህ ያደረግኸው ይመስለኛል !ኢትዮጵያ ሆነን ሳንሰማ አንተ ሩቅ ሆነህ እንዴት ሰማህ?? ደስታህን ከልጆችህ ጋር አጣጣምከው???
ይመስለኛል
ሸመጠጠ
ደግ አደረገ
@@fikerfiker8407 ስምሽ አንቺነትሽን አይገልፅም ውሻ ካለሽ ውሻሽ ይጠራበት !! ደግ አደረገ??ቀለለ ተናቀ ክፋቱ ተገለጠ እንጂ ምን ተጠቀመ ??
ኤርሚያስ በጣም አዝናለሁ የወንጌል አርበኛ ትመስለኝ ነበር ለካ ትልቁ የወንጌል በጥባጭ አንተ ነህ ስሙኝ ብቻ አትበል ለማዳመጥም ሞክር እግዚአብሔር ይማርህ.
ወንድሞቸ የጥበብ መጀመርያ እግዚአብሔርን መፍርት ነው
እናት የወለደችህ ጅግና አቤል በሬቻ
😂😂😂😂😂
ምን ጀግና ነው ይህ በበሬቻ አባቱ አፍሮ እኮ ነው በስሙ የሚጠራው
@@beftuoromo714 ፐ ጠንቋይህን ደህና አድርጎ ወቅሮልሀል
@@SelamSamuel-sq5wxምነው ነካውብሽ እንዴ አቡና ንፍጦ ጎረቤቴ ነው እኮ በደንብ አውቀዋአለሁ አብረሽው ያቼን የምትጨሰዋን አብረሽ ነው መሰለኝ የምታጨሺው አይዞሽ ገለቴ
መታሰራቸዉን የነገርከን አንተ ነህ:: ኤርሚያስ በአዉነት ትናንት አፈርኩብህ :: ከዳጊ ጋር ሆነህ ከፅድቅ ሥራ ወተህ በትዕብት ከየምታወሩት ያሳፍር ነበር
Asaserkuachew ena taseru yeteleyayu neger nachew . Ermiyas Mereja le yonatan sete yonatan kesese.
ማን ፍራጅ አደረገህ አቤል ጌታ ይቅር ይበለህ
አሳፋሪማ አገልጋይን ሁሉ የሚከስ ነው።
የአማን መታሰር አማቹ እንደ?አጨንጋፊዎች
ኤርሚያስኮ ኦርቶን በማጋለጥ ስለታወቀ ነውጂ ልቡ ኢየሱስን ፍቅር አያውቅም ሀብታም መቃወም አቅም የለውም አወቅነውኮ ።በቃ
እጅግ አሳፋሪ ሥራ ሠርታችሃል ወንጌልን ለሰባካችሁ ሕዝብ ፊት እንድህ መውራዳችሁ ጌታን መናቅ ነው እባካችሁ ንሰሀ ግቡ
ቀለሜ የሚባል የገባበትን እምነት በሙሉ የሚያምስ ባለጌ ወንጌልን እንደመስበክ እንደ መንደርተኛ በቡና ላይ ወሬ ቲክቶኩን በጠበጠው።
በትክክል እኔ ብቻ ላውራ ለሰው እድል የማይለጥ ለምን ከሱ ጋር ታወራላቹ እኔ ብቻ አዋቂ ቀለሜ አይ ክፍታፍ ሌባ በቤቴ በቤቴ ለሰው እድል ሰጥ ቀለሜ አይ ክፍት አፍ
asfariwochi nachwi beteley ermiyase edazh mwerdh yasazenale
ኤርሚያስ በጣም ወርደሃል አንተ አብረህአገልጋይ ነን የሚሉትን ስትሳደብ ነበርህአሁን ደግሞ ከዳጊ ገር ገጥመህ ወንጌል እንዳይሰበክ እንቅፋት ሁነሃል ንስሐ ግባ🙏አቤት በእሥራኤል አገር የምንገኝ ይሁዲዎችበአክብሮት ስናዳምጥህ ነበር አሁን ግን በጣም አስጠልተሃል ጠበቃ እንጂ ወንጌላዊ አይደለህም መታከም የሚገባህ አፍህን እንጂ ወገብህን አይደለም 🎉🎉
ኤርሚ የእውነት እግዚአቤሔር ይባርክሕ ❤❤❤❤
አቡነ አይዞህ
እግዚአብሔር ይማራችሁ ባለፈው የሐዋርያትን የእውነት የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት በድፍረት ትቃወሙና የአገልጋዮችን ስም ታጠፉ ነበር አሁን ደግሞ እርስ በርስ ጀመራችሁ እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጣችሁ
ይሄ እኮ ግልፅ ነው ከዮናታን ጋ ተመሳጥራችሁ ኣንተ ዮናታን ሊገደል ነው ብለህ ተናገርክ ከዛ ዮናታን ያንተን ወሬ ሰምቶ ኣንተ የለፈለፍከውን ማስረጃ ለፖሊስ እንዲሰማ ኣድርጎ እንዲያሰማቸው ኣስደርገህ ኣሳሰርከው።አለቀ። ጣት የሚጠባ ህፃን ያለህ መሰለህ
ከየት አምጥተሽ ነው የምትቀባጥሪው ?🤔
ዘንድሮ የቱን እግዚአብሔርን ይሆን የሚመለከው ጌታ ሆይ እባክህ የድንጋዩን ልብ ወደ ስጋ ልብ ለውጥልን ወየው ወየው ጠፋን ጌታ ሆይ ድረስልን እባክህ
የአማንን ሰምተኸዋል? ዬናታንን በሌለበት ፎቶውን በትልቁ ለጥፎ እኮነውይህ ሰው ቢሞት ገዳዪ ኤርምያስ ነው ይል የነበረው:: ታዲያ እንተ ብትሆን እራስህን አትከላከልም?
That is what it looks like!!
የማቴዎስ ወንጌል18:4 እንግዲህ እንደዚህ ሕፃን ራሱን የሚያዋርድ ሁሉ፥ በመንግሥተ ሰማያት የሚበልጥ እርሱ ነው።18:5 እንደዚህም ያለውን አንድ ሕፃን በስሜ የሚቀበል ሁሉ እኔን ይቀበላል፤የማርቆስ ወንጌል10:15 እውነት እላችኋለሁ፤ የእግዚአብሔርን መንግሥት እንደ ሕፃን የማይቀበላት ሁሉ ከቶ አይገባባትም አላቸው።የሉቃስ ወንጌል18:17 እውነት እላችኋለሁ፥ የእግዚአብሔርን መንግሥት እንደ ሕፃን የማይቀበላት ሁሉ ከቶ አይገባባትም አለ።ይብቃችሁ !!!!
ኤርምያስ እኔ ላንተ አፈርኩ ተደበቅ
ምን ማለት ነው ኤርምያስን እኮ በሌላው አለም የሚኖር ሰው ፖሊስ ሰው እሰሩ የማለት መብት የለውም ። ሰዎች አበዳችሁ ወይ 😢
,እኮ ለምን ?
@@AbebechWorku-ry7vxዝም በይ በናትሽ የኢትዮዽያ ፖሊስ በዚህ የኑሮ ውድነት ቀይ ወጥ ብትጋብዢው በነፍስ ማጥፋት ነው የሚከስሽ ኤርሚያስ በግልፅ ሊያሳስር ፈልገሽ ነበር ሁሉም ሰው እኮ ወንጀል ሰርቶ መረጃ አምጡ ነው የሚለው መረጃ ቢኖር ሁሉም ሌባ ነው
ወደ ሮሜ ሰዎች ምዕራፍ 12 1 እንግዲህ፥ ወንድሞች ሆይ፥ ሰውነታችሁን እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኝና ሕያው ቅዱስም መሥዋዕት አድርጋችሁ ታቀርቡ ዘንድ በእግዚአብሔር ርኅራኄ እለምናችኋለሁ፥ እርሱም ለአእምሮ የሚመች አገልግሎታችሁ ነው። 2 የእግዚአብሔር ፈቃድ እርሱም በጎና ደስ የሚያሰኝ ፍጹምም የሆነው ነገር ምን እንደ ሆነ ፈትናችሁ ታውቁ ዘንድ በልባችሁ መታደስ ተለወጡ እንጂ ይህን ዓለም አትምሰሉ።
ወይኔ ኤርሚ ትዋሻለህ አማን በቁጥጥር ስር ውሎል በአሁኑ ሰዓት ማለትህን እውነትን ብትይዝም በስሜት የተናገርከውን አትርሳ እየተናገርክ ተቀርፀሀል
አቤት ፈጣሪ አምላክ አንተ ቀን አለህ ተመስገን እመብርሀን እኛን ለቀቁን እርስበርስ እንዲህ አይነት የመንደር ጸብ የሚመስል ሰብከት እግዚዮ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ትዕቢተኞችን እግዚሐቤር ያዋርዳል
ወገኖች ለእግዚአብሔር ቃልለመስማት ለማንበብ እንቅፋት ይሆንባችዋል አዳማጭ አንሁን እኛ ነን ያበላሽናቸው ልክ እንደዚ አይነት ነገር ስትሰሙ ውጡ መማር በእግዚአብሔር ቃል እውቀት ማደግ ፈልገን ከሆነ ፓስተር አሊ ቤት መሔድ ነብይ ጥላሁንን ስብከት ብዙ ፀጋው ያላቸው አስተማሪዎች አሉ እነሱን ስሙ
ተመልከቱ ጠይቁኝ ብሎ አባሮ አባሮ ብቻውን ይጨዋል አሁንስ የአብያተ ክርስቲያን መሪ ሆነ እኮ
ኤርሚያ ለምን የተናገርከውን ቬዲዮ አትለቅም ችግር እንዳለብህ ያስታውቅብሀል
Ermias are you okay? I think there is something shame on you😡
እባካችሁ የእግዚአብሔርን ምሕረትና ይቅርታ ተናገሩ።
በጌታ ልለምናቹ በፍቅር ተነጋገሩ ፍቅር የሁሉ ማሰሪያ ነዉ። ተባረኩ
አቤት ምህረት ያርግላቹ አባቶቻችን ስንት ዋጋ የከፈሉበትን ወንጌል እረ ባካቹ ንስሀ ግቡ የወንጌል ጠንቆች !!!
ነዉር የሌለበትን ጌታ ኢየሱስ ተቀበሉ
መረጃ ልክ ሲያዝ ኢሚዲየትሊ ወጥተህ ያወራኸው መረጃ ነው ጥግብ ያለ ንግግር እግዚኦ
እነሱ እውነት የያዙ ናቸው ትልቁ በጥባጭ ኣንተና ዳጊ እና የከበቡህ ናቸው። በጩኸት ብዛት የምትሰማ መስሎህ ነው። ኣድመኛ ነህ እኔ ያከበርሁሀህን ያህል ኣውርጄሀለሁ።
እነሱ እውነት አላቸው የቱ እውነትታቸው ?በብዙ ነብሳት ላይ በር ዘግተዋል ነገር አለሙን በሙሉ ጭምልቅልቅ አረጉት ለዳኑትም ሆነ ላልዳንት የማይጠቅም ስራ ነው የሚሰሩት አውርቶ አደር ናቸው
ካብ ዘረብኡ ይፍለጥ ቀጣፊ እዩ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የሚጠይቀው ጥያቄ እራሱ ሲያስጠላ አንተ እነሱን ለማሳሰር በግልፅ እንደማሰራ እኮ ግልፅ ነው አንድ አይነት ጥያቄ አንድ ሺ ጊዜ መጠየቅ ኤርሚያስ እውነት ታከም
ሁላችሁም ንሰሀ ገብታችሁ እንደገና ጌታንተቀበሉ ለብዙዎች መሰናክል ሆናችኋል
ኤርምያስ ብዙ ሰማንህ ፣ ምነውሳ ሌሎችንም ብንሰማ፤
Abunana mesemat anfelgem tesadab naw
ኤርሚያስ ጌታን ሳትቀበል ጌታ አገለግላለሁ አትበል ምንም የእግዚአብሔር መንፈስ እራሱ አይከስህም 😢😢😢😢
ዮኒዬ የወንጌል አርበኛ
ጌታ እየሱስ ይቅር ይበላቹ ንሰሀ ግቡ ወንጌልን ለፀብና ክርክር አደረጋጁት ወንጌልን አቀላቹት እንጂ አላስከበራቹም ለወንጌል እንቅፋት እየሆናቹ ነው እባካቹ በውስጥ አውሩ እግዚያብሔርን አልፈራቹም ሁላቹም ጌታ ምህረት ያርግላቹ ማስተዋል ይስጣቹ በየሱስ ስም ።
ከናንተ ምንድነው የምንማረው
ኤርሚ የምታነሳቸው ሀሳቦች ጥሩ ናቸውና በትህትና ብታደርግ ጥሩ ነው::በርታ!ፀጋው ይብዛልክ!
ተደማመጡ
ወንጌል ከመረጃ ይበልጣል !
ኤርሚ ኧረ ተዉ አንተን ከማይመጥን ነገር ወጣ እባክህ።
ኤርሚያስ ስለ ነብያቶች አውነተኛነት ባትናገር ይሻላል ።አነሱን የሚያውቅ ጌታ ቢቻ ነው ማን ምን እንደሆነ ሁሉም በጌታ ፊት ይቆማል ዋጋውንም ያገኛል።
ብሩክ እንዳለው ነው የአማንን ሳይሆን ያንተን እርቃን ነዉ ያየነዉ የበላሀዉ ነዉ የሚያስጮህ
ጌታ ሆይ ማረን🙏አቤል ትቢዕት በኩራት እየተንጎራደደብህ ነዉ። ወንድሜ ፍጥነክ እራስህን ተመልከት። ኤርሚ ስለምን በትቢዕት ከተሞሉ ፊደል ባሰከራቸዉ መንፈስ በራቃቸዉ ሰዎች መሀል ስለምን ተገኘህ። ብቻ አፍሪያለሁ......
ለሁላችሁም ወንጌል ያስፈልጋል ጌታ ይፈውሳችሁ
ምህረት ያምጣላችሁ።
Ermias yawem setawera eko bezih seat Aman Shalom wede eser bet eyetewesede new neber yalkew....masreja aydelem?
እግዚሀብሄር ይበጥብጥ ተክልዬ ይበጥብጡክ ኤርሚይሰ
ኤርሚ ግን ለምን እኔ አይደለሁም ትላለህ ብትልም እራሱ ነው በህግ የሚያስጠይቅ ነገር ከማድረግ መቆጠብ የነበረበት:: ሰዎች እኮ ይህ በህግ ያስቀጣል ብለው ኮሜት ሲፅፉለት እንብቦ እኮ አብረን እንገባለን ነበር ያለው
ማስረጃ አለህ ?ተውት ኤርሚያስ ወገንተኝነት የያዛችሀት እግዚአብሔር ይጠይቃችሀል
አማን የተያዘበት ሰአትና ኤርሚያስ የተናገረበት ሰአት ማየት ነው የቱ ነው ሚቀድመው የኤርሚያስ ከቀደመ ነገር አለ ማለት ነው ታሳሪው ከቀደመ ኤርሚያስ በተለያያየ መንገድ ይሰማ ይሆናል ለማንኛውም እናተ የፍቅር አካሶች ወደ ኢየሱስ ክርስቶስ ፍቅር ኑ ኢየሱስ ክርስቶስ እውነት ሂወት መንገድ መሆኑን እመኑ
አቤል ፊትህ እኮ ይናገራል ስለማንንትህ: በጣም ትቢተኛ ነህ & too much attitude
እግዛብሔር ልብንያያል፡ሰውፊትንያያል😢
የአቤል መረጃ ግምት ነው ግምቱ ትክክል ካልሆን ተሳስቷል ።
ቱቱቱ እግዝዮ ማህረነ በክርስቶስ
እባካችሁን ስድብ ሃጥያት ነው አቁሙ🙏🙏🙏ተባረኩ
Betikikl.bilehal
“የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው፤ ።”
- ምሳሌ 1፥7
2 Leboch siserku yesmamalue sikafelu yetalalu
ወደ ገላትያ 5
15፤ ነገር ግን እርስ በርሳችሁ ብትነካከሱ ብትበላሉ እርስ በርሳችሁ እንዳትጠፋፉ ተጠንቀቁ።
አቤት ሰይጣን እንዴት እንደሚስቅ ጌታ እየሱስ ምህረት ይብዛልን።
እነዚህ ራሱ ሴጣኖች አይደሉ በክርስቶስ ስም ይዘባበታሉ 😢😢
ኤፍሬም ባለጊዜ ስላሳየን የክርስቶስ ልብ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርከው ።
ስለእነርሱ እኔ ተሳቀኩኝ😢😢😢😢
ኤርሚያስ ሁል ጊዜ እኔ ብቻ ላውራ አትበል አንዴ ማውራት ከጀመርክ አታቆምም አንዱን ቃል መልሰህ መልሰህ ሺ ጊዜ ትደግመዋለህ ይሄ እኮ ለአድማጭ በጣም አሰልቺ ነው
ሀሳብ አለኝ :: ሁላችሁም ጌታን ተቀበሉ
Tebareki yasefelegachewal
😂😂😂 arri baki
Done.
Boom. The mere truth, the need to accept Jesus as their own Lord.
😂😂😂😂Atasikuny
አቤል ስለ ሁሉም ይቅርታ ጣይቅ ነፍሰ ገደይ መንግስታ ሰማይ አይገበም ብትችል ስለወንጌል አውራ
ኤርሚ ሁሉም ሰምቷል አማን በአሁኑ ሰዓት በፖሊስ ቁጥጥር ስር ውሏል ያልከው አንተ ነህ ኤርሚ ለምን እራስ ወዳድ ትሆናለህ ስሜታዊ ሆነህ እራስህ ብቻ ትናገራለህ ብዙ ሰው ሰምቶል እኮ ጌታን ፍራ እባክህ
መያዙን ማንም ሰው ይሰማል ኤርሚያስ ከሳሸ ነህወይነውጠያቂ
እሱኮ ኦርቶን ማጋለጥ ብቻ ነው ክርስትና እዚ ያሉትን ሀብታም ሀሰተኞች ይኸው እያወደሰ ነው ።
@@TeferiMekonn እንዴ እሱኮ ተናገረ እከሌን ሊገሉ እኔን ተናግረዋል ከዚ ቦሀላሌላም ሰው ቢናገረኝ እከሳለው ብሏል በቃ ።
አቤት የኔ ጌታ እንደው ኤርሚያስ እንኩዋን ከኦርቶዶክስ ቤት ተነቀልክ ሰው አባላ ነህ እንደው ሰው የሚድንበት ወንጌልን ብትሰብኩ።
ኤርሚያስ እኔ ልጠይቅህ ትላንት ማን ነግሮክ ነዉ አማን ታስሮል ብለህ ያወራከዉ
ካደኮ❤
ከሃዲ እኮ ነው ቀለሙ😅
አቤል በጣም ማቹሪቲ የሚጎድለው ስርአተ አልባ ሰው ነው እንደ ጎረምሳ አክት ያረጋል ሰው ማክበር የሚባል አልፈጠረበትም አቤል ያንተ group ጌታ የሌላቸው ነፍሰ ገዳዮች ናቸው
እየሱስ ሊመጣ ነው ንቁ ብትቺል ፀጋው ቢረዳን በር ዘግተን እንፀልይ ተዉ ጌታ ያዝናል please
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ሁሌም ግን ኤርሚያስን ሳየው ሚስት አግብቶ ትዳር መስርቶ መኖሩ በራሱ በጣም ነው የሚገርመኝ በጣም ድርቅና ያለበት ሰው እኔን ብቻ ስሙኝ የሚል ሰው እንደ ኤርሚያስ አይቼም አላቅ
በፍፁም ተሳስተሀል ቆራጥ የጌታ ወታደር ነው
ማር ቁረጥ በይው ትዕቢተኛ ሰው ነው
በጣም ደረቅ ሰዉ ነዉ
@@tigmit5080የጌታ ወታደር ቢሆን ከአፉ ክፋት እና መረን የሆነ ንግግር አይወጣም ትግስት ትህትናን እና መደማመጥን ያበዛል እንጂ
@@tigmit5080😂😂😂😂😂የጌታወታደር በሳቅ ነፈክ
ኤርሚያስ እግዚአብሄር ምህረት ያድርግልህ
ኤርሚ የፅድቅ ሰው ነው እሺ😏 የዱርዬ ቲፎዞ ሁላ
ኤርሚ በጌታ ፀልይ ፀልይ ጌታ ይጠብቅህ በደሙ ተሸፈን ግን ለነሱም ፀልይላቸዉ የጌታ ምህረት አንዲበዛላቸዉ በናተ ጭቅጭቅ ፈራዉ በጣም
በጣም ታሳዝናላችሁ ወንጌልን ለክብራችሁ ብላችሁ አስነቀፋችሁ በጣም ታሳዝናላችሁ እግ/ር ምህረት ያድርግላችሁ
አቤቱ አባት ሆይ አየሩ ላይ እንዲህ የሚያባለውን ርኩስ መንፈስ አንተ በሀይልህ ንቀልልን ቃልህ ብቻ ይሰበክ አንተ ብቻ ታይ
ይቅር በለን አባት ሆይ
አዝናለሁ ሁላችሁም የወንጌል እንቅፋቶች ናችሁ የጌታ አገልጋዮች አይደላችሁም ምክንያቱም ፍሬአችሁም በቀል ቂም ጥላቻ ትዕቢት ቡድንተኝነት ስድብ ናቸው።
ኢየሱስ ተረሳ እና ምናምንቴ ነገር ማውራት ..
ኤርሚያስ እና ዳጊ የስውን እርቃን አደባባይ አውጥቶ እንደ ኢየሱስ በመስቀል የሚረኩ የዘመኑ ፈሪሳውያን ናቸው አማን ሲታስር በቀጥታ እየተደዋወለ ከበሮ ሲመታ የነበር ስው ዛሬ አይኑን በጨው ታጥቦ የማውቀው ነገር ይላል በኢየሱስ ስም 😢
ኤርምያስ ትህትና የጎደለው አምባገነን ነው! ፍቅር የሌለው ሰባኪ ሆኖብናል:: መፅሐፍ ቅዱስ የሚነግረን ፍቅር ምን ማለት እንደሆነ ያነበበ ወይም የተረዳ አትመስልም::
ጌታ ይቅር ይበልህ!
Yewangel enqfat abuna blame zuriya yetawqe lusefer enge armina dagi and qan yesawen gebana tenageraw ayawukum
ኤርሚያስ በዝቹ መድረክ ላይ ከዳግም ጋር ስትባላ እናይሀለን በቅርብ ፣ የጊዜ ጉዳይ ነው!!! አቤልዬ እግዛብሔር ከአንተ ጋር ይሁን
በህግ እይታ መጀመሪያ መታሰሩን ማሳወቅህ እራሱ ከሳሽ ለመሆንህ ያስጠረጥርሀል ኤርሚ ተረጋጋ
እግዚአብሄር አምላክ ይቅር ይበላችሁ ምህረት ያርግላችሁ
እኔነት ክፉ ነው። እኔ እኔ እኔ እኔ እኔ ካለ ሰው መውደቁ ኣይቀርምና እባካቹ በጌታ ፊት ሁላችን ኣንድ ነን ኣንዱ ከኣንዱ ኣይበልጥም ስህተት የሁላችን ነው ላግጽ ይቅር ሰው ክቡር ነው እርስ በእርስ በጌታ እንዋደድ።
በህግ አበል አንደበቱ ብታሰረ ጥሩ ነበረ አረመነ ነው
አቤል እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ።
እግዚአብሔር የክፉ አጋር አይደለም
😂😂
አቤላ ጀግና ነው @@NetsanetWolde-en9lt
እውነት ነው መረጃ እንይ ኤሪምዬ ጌታ በዘመንህ ሁሉ እውነት አውራ ተባረክ
እባካቹሁ ወንጌል ሰበክ ኤርሚ በጌታ Please,😢😢😢😢
ወንጌል ሰብኮ ያቃል እንዴ ስድብ ነው የሞላው: ወንጌል ደግሞ በፍቅር ነው
ከወንጌል ጋር አይተዋወቁም ምድረ ተሳዳቢ
Dabloss new adbtu ly yalew qalme
አንተ በሌላ ቤተ እምነት ላይ አፍህን ስትከፍት ምን ይባልልህ ብትችሉ እርስ በርሳችሁ በፍቅር ኑሩ ይላል የአእግዚአብሔር ቃል እየተሳደብክ ተመለሱ ስትል አታፍርም እነ ዻዎልስ ወንጌልን ሲስብኩ አንድም ቦታ እንዳንተ አልተሳደበም
አማንና አበል የወንገልውያን ቤተክርስቲያን አባል አይደሉም ያው የሰይጣን ተወካዮች የወንጌል ጠላቶች ናቸው ከነሱ ጋር ስምምነት ሳይሆን ተመለሱ እንላለን!
Ermi yewengeal harbega new
አቤሎ እባክህ እበክህ ተረጋግተህ ተነጋገሩ
የክፉ መጠቀሚያ እንዳንሆን እለምናችኀለሁ
Anyway ኤርሚ እንኳን ደስ አለህ ወንይምህ ታሰረ ወይ ወንጌላችን እንዲህ መቀለጃና በቀልን ማውጫ ሆነ ቃል እየተጠቀሰ??
Yetu wondim nefse gedau
They are trying to clean themselves from their blame. What is wrong with them? Whoever sin against anyone of the laws, shall be considered that he does all the law.
ለእውነት የቆመ ሰው አይደነባበርም ኤርሚ ዘመንህ ይለምልም። በርታ የእግዚአብሔር ሰው
አንድን ነገር በመደጋገም ኤርሚያስ ልክነትህን አያሳይም ሲቀጥል ማንንም ለማናገር ፍቃደኛ አደለህም ከድሮም ጀምሮ።
እባካችሁ በጌታፍቅር ወደሰላም ኑኑኑኑ
ኤርሚያስ በፌስቡክ ላይ ሐሰተኛ ነቢያቶችን ሰትቃወም ነበር በነ አቤል ጊዜ ምነው ቆረቆረህ የምትገርም ሠው ነህ
አረ አቤል እግዚአብሔር ለምድነው ማትፈራው ሰውን መዳፈር ከጀመርክ ቆየህ በጣም ታሳፍራለህ የእግዚአብሔር ቃል ታላቅህን አክብር ይላል ፍቅርን ያስተምራል አንተ ግን ሁሌ ፀብን ጥላቻን ስድብን ጭቅጭቅን ጥላቻን ምታስተላልፈው አወንጌልን ስበኩ እባካቹ
ጉዳችሁን ስለሚናገርነው ምትፈሩት😂😂😂😂
መታሰሩን መጀመርያ የተናገርከው አንተ ነህ አማን እግዛብሄር አለው
ቢሆንም ኤርሚያስ ማንንም የማሳሰር መብት የለውም አረ እንደባላምሮተመላለሱ
እባካችሁ እንድህ አይነት ለማንም የማይጠቅም ክፉና ከንቱ ልፍለፋ ውጡ ጌታ አይከብርበትም!ሐሰተኛ ካለም ሐሰተኛን ሐሰተኛ ብሎ መተው እንጂ ከምድረገፅ ካላጠፋው ብሎ አገልግሎት እየተከታተልክ ማተልሸት እግዚአብሔርን አያስከብርም!እግዚአብሔር የሚሰራበት ሰው በአገልግሎቱ ይግለጥ እንጂ ሌላውን በማተልሸት እዉቅና ማግኘት ዓለማውነት ነው ለወንጌል እንቅፋት አትሁኑ!!!!""
ኤርሚ ትላንት ይድረስ ለፓሊስ ይድረስ ለእከሌ ስትል ስትል አልነበረም ወይ? ደግሞ ፖሊስን አዝዤ ነው እያልክ የምትጠይቀው እንዴት ነው ትእዛዝ መስጠት የምትችለው? ኧረ ልክህን እወቅ ታበይክ ስሜታዊነት አበዛህ። ኡፍፍፍፍ
እባካችሁ ወደ ጌታ ተመለሱ በጣም ስታችኋል ንስሀ ግቡ
አቤል ማስረጃ አምጣ እንደ ወያላ አታውራ እንደዳነ ሰው ተረጋግተህ በተጨባጭ ነገር አውራ መታሰሩን አወራ ብለህ ማውራትህ ማስረጃ ሊሆን አይችልም
ምኖ ግብዚነት በእነንቴ ዬሞላ የምአዘዚነው ወንጌል በይነንቴ መሰደቡነው እግዚአብሔር ሆይ መረን😢😢😢😢😢
ኤርሚ በጣም ታሳዝነላች ማፈሪያዎች
አቡናዬ! በርታ አይዞህ! ሓስተኛ ነቢያትንና የስህተት አስተማሪዎችን በቃሉ ዕውነት ላይ ብቻ ተሞርክዘህ ማጋለጥህን ቀጥል እንጂ የሚደግፉአቸው ሰዎች ላይፋቸው ላይ አትግባ! እራሳቸው ብቻ እንጂ የሚያወሩት አንተን ጨርሶ አያናግሩህም ፤ አያዳምጡምም! ምክንያቱም እውነትን እየሸሹ ስለሆነ ለሌላው የመናገር ዕድል አለመስጠታቸው መደበቂያ ዘዴአቸው ስለሆነ፥ እባክህ ከነኤርምያስና ዳጊ ጋር ጨርሶ አትነጋገር፤ አንተ ብቻህን በፊት የጀመርከውን ንፁህ ወንጌልን ቀጥል! ኢየሱስ ሊመጣ በደጅ ነው! ከማንም ጋር አትወግን ! ከኢየሱስ ጋር ብቻ ሥራ፤ ዘመኑ አልቋል ! ደህንነትህን በጥንቃቄ ጠብቅ ፤ ለነሱ ፀልይ! ኤርሚ ለሐሰተኛ ነቢያትና አስተማሪዎች ሲከራከርላቸው እንደነበረውና እንደሚለው አብያተክርስቲያናት ሕብረት ውስጥ መግባት እኮ መንግሥተ ሰማያት መግባት አይደለም የትክክለኛነት ማረጋገጫም አይደለም እኮ! በዚህ ዘመን ሁሉም ንስሐ ሊገቡ ይገባቸዋል! ይህ ከነርሱ ጋር ሰጣ አገባ የወንጌልን ሥራ ሊያስጥልህ ያለ ትልቅ Distraction ነው
ለነሱ ለሁሉም ልንፀልይ ይገባልናል፤ ይቅርም በላቸው የጌታ ፀጋ ይብዛልህ!!!
ኤርሚ ህፃናት እንኳን እንደዚህ እይረብሹም ኤርሚያስ
😂😂😂😂😂😂
ኤርሚ እግዚአብሔር ዘመንህን ሁሉ ይባርክህ !!!
እባካቹ እባካቹ አረ አረ በእግዚያብሄር እግዚያብሄርን ፍሩ እባካቹ ራሳቹን ተዉት እባካቹ ❤❤
ወደ ኦርቶዶክስ ኑ የሰላም አለቃን የሰላምን አባት ጌታችን መድሃኒቶችንን ኢየሱስ ክርስቶስን ታገኛላቹ።
ተሽቀዳድመህ ዜናውን በሰበር የነገርከን አንተ ነህ !የምትፈልገውና የምትመኘው ጉዳይ ስለሆነ ተደዋውለህ ያደረግኸው ይመስለኛል !ኢትዮጵያ ሆነን ሳንሰማ አንተ ሩቅ ሆነህ እንዴት ሰማህ?? ደስታህን ከልጆችህ ጋር አጣጣምከው???
ይመስለኛል
ሸመጠጠ
ደግ አደረገ
@@fikerfiker8407 ስምሽ አንቺነትሽን አይገልፅም ውሻ ካለሽ ውሻሽ ይጠራበት !! ደግ አደረገ??ቀለለ ተናቀ ክፋቱ ተገለጠ እንጂ ምን ተጠቀመ ??
ኤርሚያስ በጣም አዝናለሁ የወንጌል አርበኛ ትመስለኝ ነበር ለካ ትልቁ የወንጌል በጥባጭ አንተ ነህ ስሙኝ ብቻ አትበል ለማዳመጥም ሞክር እግዚአብሔር ይማርህ.
ወንድሞቸ የጥበብ መጀመርያ እግዚአብሔርን መፍርት ነው
እናት የወለደችህ ጅግና አቤል በሬቻ
😂😂😂😂😂
ምን ጀግና ነው ይህ በበሬቻ አባቱ አፍሮ እኮ ነው በስሙ የሚጠራው
@@beftuoromo714 ፐ ጠንቋይህን ደህና አድርጎ ወቅሮልሀል
@@SelamSamuel-sq5wxምነው ነካውብሽ እንዴ አቡና ንፍጦ ጎረቤቴ ነው እኮ በደንብ አውቀዋአለሁ አብረሽው ያቼን የምትጨሰዋን አብረሽ ነው መሰለኝ የምታጨሺው አይዞሽ ገለቴ
መታሰራቸዉን የነገርከን አንተ ነህ:: ኤርሚያስ በአዉነት ትናንት አፈርኩብህ :: ከዳጊ ጋር ሆነህ ከፅድቅ ሥራ ወተህ በትዕብት ከየምታወሩት ያሳፍር ነበር
Asaserkuachew ena taseru yeteleyayu neger nachew . Ermiyas Mereja le yonatan sete yonatan kesese.
ማን ፍራጅ አደረገህ አቤል ጌታ ይቅር ይበለህ
አሳፋሪማ አገልጋይን ሁሉ የሚከስ ነው።
የአማን መታሰር አማቹ እንደ?አጨንጋፊዎች
ኤርሚያስኮ ኦርቶን በማጋለጥ ስለታወቀ ነውጂ ልቡ ኢየሱስን ፍቅር አያውቅም ሀብታም መቃወም አቅም የለውም አወቅነውኮ ።በቃ
እጅግ አሳፋሪ ሥራ ሠርታችሃል ወንጌልን ለሰባካችሁ ሕዝብ ፊት እንድህ መውራዳችሁ ጌታን መናቅ ነው እባካችሁ ንሰሀ ግቡ
ቀለሜ የሚባል የገባበትን እምነት በሙሉ የሚያምስ ባለጌ ወንጌልን እንደመስበክ እንደ መንደርተኛ በቡና ላይ ወሬ ቲክቶኩን በጠበጠው።
በትክክል እኔ ብቻ ላውራ ለሰው እድል የማይለጥ ለምን ከሱ ጋር ታወራላቹ እኔ ብቻ አዋቂ ቀለሜ አይ ክፍታፍ ሌባ በቤቴ በቤቴ ለሰው እድል ሰጥ ቀለሜ አይ ክፍት አፍ
asfariwochi nachwi beteley ermiyase edazh mwerdh yasazenale
ኤርሚያስ በጣም ወርደሃል አንተ አብረህ
አገልጋይ ነን የሚሉትን ስትሳደብ ነበርህ
አሁን ደግሞ ከዳጊ ገር ገጥመህ ወንጌል
እንዳይሰበክ እንቅፋት ሁነሃል ንስሐ ግባ🙏
አቤት በእሥራኤል አገር የምንገኝ ይሁዲዎች
በአክብሮት ስናዳምጥህ ነበር አሁን ግን በጣም አስጠልተሃል ጠበቃ እንጂ ወንጌላዊ አይደለህም መታከም የሚገባህ አፍህን እንጂ ወገብህን አይደለም 🎉🎉
ኤርሚ የእውነት እግዚአቤሔር ይባርክሕ ❤❤❤❤
አቡነ አይዞህ
😂😂😂😂😂
እግዚአብሔር ይማራችሁ ባለፈው የሐዋርያትን የእውነት የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት በድፍረት ትቃወሙና የአገልጋዮችን ስም ታጠፉ ነበር አሁን ደግሞ እርስ በርስ ጀመራችሁ እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጣችሁ
ይሄ እኮ ግልፅ ነው ከዮናታን ጋ ተመሳጥራችሁ ኣንተ ዮናታን ሊገደል ነው ብለህ ተናገርክ ከዛ ዮናታን ያንተን ወሬ ሰምቶ ኣንተ የለፈለፍከውን ማስረጃ ለፖሊስ እንዲሰማ ኣድርጎ እንዲያሰማቸው ኣስደርገህ ኣሳሰርከው።አለቀ። ጣት የሚጠባ ህፃን ያለህ መሰለህ
ከየት አምጥተሽ ነው የምትቀባጥሪው ?🤔
ዘንድሮ የቱን እግዚአብሔርን ይሆን የሚመለከው ጌታ ሆይ እባክህ የድንጋዩን ልብ ወደ ስጋ ልብ ለውጥልን ወየው ወየው ጠፋን ጌታ ሆይ ድረስልን እባክህ
የአማንን ሰምተኸዋል? ዬናታንን በሌለበት ፎቶውን በትልቁ ለጥፎ እኮነውይህ ሰው ቢሞት ገዳዪ ኤርምያስ ነው ይል የነበረው:: ታዲያ እንተ ብትሆን እራስህን አትከላከልም?
የአማንን ሰምተኸዋል? ዬናታንን በሌለበት ፎቶውን በትልቁ ለጥፎ እኮነውይህ ሰው ቢሞት ገዳዪ ኤርምያስ ነው ይል የነበረው:: ታዲያ እንተ ብትሆን እራስህን አትከላከልም?
That is what it looks like!!
የማቴዎስ ወንጌል
18:4 እንግዲህ እንደዚህ ሕፃን ራሱን የሚያዋርድ ሁሉ፥ በመንግሥተ ሰማያት የሚበልጥ እርሱ ነው።
18:5 እንደዚህም ያለውን አንድ ሕፃን በስሜ የሚቀበል ሁሉ እኔን ይቀበላል፤
የማርቆስ ወንጌል
10:15 እውነት እላችኋለሁ፤ የእግዚአብሔርን መንግሥት እንደ ሕፃን የማይቀበላት ሁሉ ከቶ አይገባባትም አላቸው።
የሉቃስ ወንጌል
18:17 እውነት እላችኋለሁ፥ የእግዚአብሔርን መንግሥት እንደ ሕፃን የማይቀበላት ሁሉ ከቶ አይገባባትም አለ።
ይብቃችሁ !!!!
ኤርምያስ እኔ ላንተ አፈርኩ ተደበቅ
ምን ማለት ነው ኤርምያስን እኮ በሌላው አለም የሚኖር ሰው ፖሊስ ሰው እሰሩ የማለት መብት የለውም ። ሰዎች አበዳችሁ ወይ 😢
,እኮ ለምን ?
@@AbebechWorku-ry7vxዝም በይ በናትሽ የኢትዮዽያ ፖሊስ በዚህ የኑሮ ውድነት ቀይ ወጥ ብትጋብዢው በነፍስ ማጥፋት ነው የሚከስሽ ኤርሚያስ በግልፅ ሊያሳስር ፈልገሽ ነበር ሁሉም ሰው እኮ ወንጀል ሰርቶ መረጃ አምጡ ነው የሚለው መረጃ ቢኖር ሁሉም ሌባ ነው
ወደ ሮሜ ሰዎች
ምዕራፍ 12
1 እንግዲህ፥ ወንድሞች ሆይ፥ ሰውነታችሁን እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኝና ሕያው ቅዱስም መሥዋዕት አድርጋችሁ ታቀርቡ ዘንድ በእግዚአብሔር ርኅራኄ እለምናችኋለሁ፥ እርሱም ለአእምሮ የሚመች አገልግሎታችሁ ነው።
2 የእግዚአብሔር ፈቃድ እርሱም በጎና ደስ የሚያሰኝ ፍጹምም የሆነው ነገር ምን እንደ ሆነ ፈትናችሁ ታውቁ ዘንድ በልባችሁ መታደስ ተለወጡ እንጂ ይህን ዓለም አትምሰሉ።
ወይኔ ኤርሚ ትዋሻለህ አማን በቁጥጥር ስር ውሎል በአሁኑ ሰዓት ማለትህን እውነትን ብትይዝም በስሜት የተናገርከውን አትርሳ እየተናገርክ ተቀርፀሀል
አቤት ፈጣሪ አምላክ አንተ ቀን አለህ ተመስገን እመብርሀን እኛን ለቀቁን እርስበርስ እንዲህ አይነት የመንደር ጸብ የሚመስል ሰብከት እግዚዮ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ትዕቢተኞችን እግዚሐቤር ያዋርዳል
ወገኖች ለእግዚአብሔር ቃልለመስማት ለማንበብ እንቅፋት ይሆንባችዋል አዳማጭ አንሁን እኛ ነን ያበላሽናቸው ልክ እንደዚ አይነት ነገር ስትሰሙ ውጡ መማር በእግዚአብሔር ቃል እውቀት ማደግ ፈልገን ከሆነ ፓስተር አሊ ቤት መሔድ ነብይ ጥላሁንን ስብከት ብዙ ፀጋው ያላቸው አስተማሪዎች አሉ እነሱን ስሙ
ተመልከቱ ጠይቁኝ ብሎ አባሮ አባሮ ብቻውን ይጨዋል አሁንስ የአብያተ ክርስቲያን መሪ ሆነ እኮ
ኤርሚያ ለምን የተናገርከውን ቬዲዮ አትለቅም ችግር እንዳለብህ ያስታውቅብሀል
Ermias are you okay? I think there is something shame on you😡
እባካችሁ የእግዚአብሔርን ምሕረትና ይቅርታ ተናገሩ።
በጌታ ልለምናቹ በፍቅር ተነጋገሩ ፍቅር የሁሉ ማሰሪያ ነዉ። ተባረኩ
አቤት ምህረት ያርግላቹ አባቶቻችን ስንት ዋጋ የከፈሉበትን ወንጌል እረ ባካቹ ንስሀ ግቡ የወንጌል ጠንቆች !!!
ነዉር የሌለበትን ጌታ ኢየሱስ ተቀበሉ
መረጃ ልክ ሲያዝ ኢሚዲየትሊ ወጥተህ ያወራኸው መረጃ ነው ጥግብ ያለ ንግግር እግዚኦ
እነሱ እውነት የያዙ ናቸው ትልቁ በጥባጭ ኣንተና ዳጊ እና የከበቡህ ናቸው። በጩኸት ብዛት የምትሰማ መስሎህ ነው። ኣድመኛ ነህ እኔ ያከበርሁሀህን ያህል ኣውርጄሀለሁ።
እነሱ እውነት አላቸው የቱ እውነትታቸው ?በብዙ ነብሳት ላይ በር ዘግተዋል ነገር አለሙን በሙሉ ጭምልቅልቅ አረጉት ለዳኑትም ሆነ ላልዳንት የማይጠቅም ስራ ነው የሚሰሩት አውርቶ አደር ናቸው
ካብ ዘረብኡ ይፍለጥ ቀጣፊ እዩ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የሚጠይቀው ጥያቄ እራሱ ሲያስጠላ አንተ እነሱን ለማሳሰር በግልፅ እንደማሰራ እኮ ግልፅ ነው አንድ አይነት ጥያቄ አንድ ሺ ጊዜ መጠየቅ ኤርሚያስ እውነት ታከም
ሁላችሁም ንሰሀ ገብታችሁ እንደገና ጌታንተቀበሉ ለብዙዎች መሰናክል ሆናችኋል
ኤርምያስ ብዙ ሰማንህ ፣ ምነውሳ ሌሎችንም ብንሰማ፤
Abunana mesemat anfelgem tesadab naw
ኤርሚያስ ጌታን ሳትቀበል ጌታ አገለግላለሁ አትበል ምንም የእግዚአብሔር መንፈስ እራሱ አይከስህም 😢😢😢😢
ዮኒዬ የወንጌል አርበኛ
ጌታ እየሱስ ይቅር ይበላቹ ንሰሀ ግቡ ወንጌልን ለፀብና ክርክር አደረጋጁት ወንጌልን አቀላቹት እንጂ አላስከበራቹም ለወንጌል እንቅፋት እየሆናቹ ነው እባካቹ በውስጥ አውሩ እግዚያብሔርን አልፈራቹም ሁላቹም ጌታ ምህረት ያርግላቹ ማስተዋል ይስጣቹ በየሱስ ስም ።
ከናንተ ምንድነው የምንማረው
ኤርሚ የምታነሳቸው ሀሳቦች ጥሩ ናቸውና በትህትና ብታደርግ ጥሩ ነው::
በርታ!
ፀጋው ይብዛልክ!
ተደማመጡ
ወንጌል ከመረጃ ይበልጣል !
ኤርሚ ኧረ ተዉ አንተን ከማይመጥን ነገር ወጣ እባክህ።
ኤርሚያስ ስለ ነብያቶች አውነተኛነት ባትናገር ይሻላል ።አነሱን የሚያውቅ ጌታ ቢቻ ነው ማን ምን እንደሆነ ሁሉም በጌታ ፊት ይቆማል ዋጋውንም ያገኛል።
ብሩክ እንዳለው ነው የአማንን ሳይሆን ያንተን እርቃን ነዉ ያየነዉ የበላሀዉ ነዉ የሚያስጮህ
ጌታ ሆይ ማረን🙏
አቤል ትቢዕት በኩራት እየተንጎራደደብህ ነዉ። ወንድሜ ፍጥነክ እራስህን ተመልከት። ኤርሚ ስለምን በትቢዕት ከተሞሉ ፊደል ባሰከራቸዉ መንፈስ በራቃቸዉ ሰዎች መሀል ስለምን ተገኘህ። ብቻ አፍሪያለሁ......
ለሁላችሁም ወንጌል ያስፈልጋል ጌታ ይፈውሳችሁ
ምህረት ያምጣላችሁ።
Ermias yawem setawera eko bezih seat Aman Shalom wede eser bet eyetewesede new neber yalkew....masreja aydelem?
እግዚሀብሄር ይበጥብጥ ተክልዬ ይበጥብጡክ ኤርሚይሰ
ኤርሚ ግን ለምን እኔ አይደለሁም ትላለህ ብትልም እራሱ ነው በህግ የሚያስጠይቅ ነገር ከማድረግ መቆጠብ የነበረበት:: ሰዎች እኮ ይህ በህግ ያስቀጣል ብለው ኮሜት ሲፅፉለት እንብቦ እኮ አብረን እንገባለን ነበር ያለው
ማስረጃ አለህ ?ተውት ኤርሚያስ ወገንተኝነት የያዛችሀት እግዚአብሔር ይጠይቃችሀል
አማን የተያዘበት ሰአትና ኤርሚያስ የተናገረበት ሰአት ማየት ነው የቱ ነው ሚቀድመው የኤርሚያስ ከቀደመ ነገር አለ ማለት ነው ታሳሪው ከቀደመ ኤርሚያስ በተለያያየ መንገድ ይሰማ ይሆናል
ለማንኛውም
እናተ የፍቅር አካሶች ወደ ኢየሱስ ክርስቶስ ፍቅር ኑ ኢየሱስ ክርስቶስ እውነት ሂወት መንገድ መሆኑን እመኑ