ታላቅ ፍጥጫ ኦርቶዶክስ እና ፕሮቴስታንት|የዮናታን አነጋጋሪ ተግባር|ሁሉም ተጋለጡ|lidetekal|

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 41

  • @getumuluken8300
    @getumuluken8300 16 годин тому +2

    አይ ሙለታ የባታችንን በረከት ለማግኘየት ልቦናህ ሊበራለህ ይገባል።

  • @getumuluken8300
    @getumuluken8300 16 годин тому +1

    ደግሜ ደግሜ ማርያምን ባምስግን ብምን እድሌ። እስከ እለተሞቴ ባመሰግናት ምስጋናዋ ቢበዛልን ብምን እድሌ። አንተ እንኳ ባዶ ቀፎ ብቁምህ የሞትክ ሰው፤ በቁማቸው የሞቱ ሰዎች ያመሰግኑህ የለ። ታዲያ የአምላክ እናት ደግሜ ደጋግሜ ባመሰግናት ምኑ ነው ጥፋቱ።

  • @inthelastday6858
    @inthelastday6858 2 години тому

    እየተሰደባቹ ቃለ ህይወት የሰማልን ትላላቹ ተሳዳቢዎች

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 День тому +1

    እግዚአብሄር ይስጣችሁ የጠፉትን ለመመለስ ትግላችሁ ጥረታችሁ ያስደስታል በርቱልን። ❤❤❤

  • @getumuluken8300
    @getumuluken8300 16 годин тому

    ወይ በሞቴ ይገባ እና እስኪ ጉዱ ይታይ። እንደቤተክርቲያን እናውራ ማነው ግብረሰዶምን የተቀበለው?

  • @MeseretLulseged-l7k
    @MeseretLulseged-l7k 6 годин тому

    Ere min ainet weshetam #tiwld Hull bitsy yilugnal # angetachnin andefam atasb mastewaln yistachu

  • @abutube6506
    @abutube6506 День тому +1

    የመናፍቃን ጴንጤዎች ክህደት😂😂ሲያስቅ የቤተክርስቲያኒቱን እራስ ጊዮርጊስ ነው አላለም😂😂😂??

  • @AhimedSalah
    @AhimedSalah 19 годин тому

    በግብረሰዶምነት ተከሰው ዘብጥያ የወረዱት 95 ፐርሰንት ኦርቶዶክሶች ናቸው። ወነዶች ህጻናትን የደፈሩ ኦርቶዶክሳውያን ናቸው

  • @Kidusk.T
    @Kidusk.T День тому +3

    መናፍቃን ቅጥል በሉ ማሪያምን ገና እናመሰግናታለን።

    • @johnteklu1637
      @johnteklu1637 23 години тому +1

      ሲኦል ለመግባት ቆርጠሻል ማለት ነው???

    • @AwokeNegussie
      @AwokeNegussie 20 годин тому +1

      በህይወት የሌሉ ፍጡራን መስማት አይችሉምና በከንቱ ትደክማለህ።

    • @AwokeNegussie
      @AwokeNegussie 20 годин тому +1

      ልደተቃል-ምነው ዝምብለህ ተቦተረፍክ።የማያነቡ ምስኪን ኦርቶዶክሳውያን ይዘህ ወደሲኦል እየተንደረደርክ ነው።
      ጥለት የለበስከው ደግሞ የማያነበውን ምእመን ለመያዝ በጉራ ብቻ ሞራል ለማስታጠቅ......።አይ ምስኪኖቼ ጌታ እየሱስ ይድረስላችሁ።

    • @MikiasTadesse
      @MikiasTadesse 9 годин тому

      ያለ ወላዲት አምላክ አማላጅነት አለም አይድንም።

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 День тому

    ጣትህን ወደጒደኛህ እትጠቁም ሀጢያተኛ ብለህ ይላል የምድሩ ሀሚየት ጨርሳችሁ ነው ወደእመኔታችን ሀጡተኛ።ናት አይደለችም ክርክር የገባችሁት አይ የከስረ ትውልድ 😮😮😢😢

  • @bebebi09876
    @bebebi09876 11 годин тому

    Made up stats , just running around the bush and you are making everything politics rather than discussion on Bible . when we show you videos that orthodox teacher said (like Dr Zebene ) you said it’s not our basic teaching and now you are referring some protestant individual mistakes ...come on grow up and for once hate won’t be a salivation for you .

  • @EndriasMeskele-zw2xl
    @EndriasMeskele-zw2xl 19 годин тому

    le afi dagete yelhum abate

  • @yayeshFente
    @yayeshFente 20 годин тому

    Seleerasehasebe

  • @hailugetahun867
    @hailugetahun867 22 години тому +1

    ትውልድ ሁሉ ብፅዕት ይሉኛል ተብሎ ተፅፎል

    • @samirawtdires7199
      @samirawtdires7199 15 годин тому

      እኛም አደለችም አላልንም የተባረከች ነች

  • @KokebeDamene
    @KokebeDamene 10 годин тому

    Ente tekayouche nachew

  • @samirawtdires7199
    @samirawtdires7199 16 годин тому

    ኤፊ ተባረክ ወንድሜ ፀጋ ይብዛልህ ኢየሱስ ባተ ላይ ደምቆ ይታይ

  • @yayeshFente
    @yayeshFente 20 годин тому

    Hewetyerasenate

  • @fasikaalmaw1171
    @fasikaalmaw1171 23 години тому

    አጥንት ይስበር

  • @yayeshFente
    @yayeshFente 20 годин тому

    Dedebnehe

  • @inthelastday6858
    @inthelastday6858 2 години тому

    በቂ ትምህርት የላቹ ትሳደባላቹ ይቅር ይበላቹ

  • @yayeshFente
    @yayeshFente 20 годин тому

    Degemetyeshlehaleketele

  • @hiwottadesse4942
    @hiwottadesse4942 8 годин тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @girmah2003
    @girmah2003 18 годин тому

    የት ቦታ ነው ያነበብኸው እግዚአብሔርን ክዶ፣ ረስቶ፣ ማርያምን እያመለኩ መንግስተ ሰማያትን መውረስ ይቻላል፡፡ እንዲህ ዓይነት ቃል ወይም አረፍተ ነገር የት ነው ያገኘኸውና ያነበብኸው?? ምን አይነት ጉድ ነው እባካችሁ!!

    • @senaitsalilew4808
      @senaitsalilew4808 17 годин тому

      endew gud min gud nachu bemebete stasibew gin enatun yzen leju yelelen new mimeslh duz!!! degmo yetgnaw ye betekrstiyanachn tmhrt new Dingl mariyamn amlak yemilew mejemeriya anbb duz neger......

  • @darik114196
    @darik114196 21 годину тому

    የአባታችሁን የዚህን አለም ገዢ ተግባር በስራ አየገለፅክ ነው ስድብ ጥላቻ ከአፍህ እርኩስ ንግግር ትተፋለህ ቻው ስር ማሽ መተተኛ

  • @tibebutaye4313
    @tibebutaye4313 20 годин тому

    ስድብ ብቻ አይ ኦሮቶዶክስ!!

  • @johnteklu1637
    @johnteklu1637 23 години тому

    ለምንድነው አብዛኛውን የወንጌል አማኞችን የምትፈሩት ግን?? እንደዚ እኛን መፍራት ምን አመጣው?? እግዛብሔርን ፍሩ እኛን ከምትፈሩ.... 40ሚሊዮን ጴንጤ ከኦርቶዶክስ ነው የመጣነው ባዶ መቅረቷ ነው ዘንድሮ ኦርቶዶክስ።

    • @user-hf2ku8xp2y
      @user-hf2ku8xp2y 23 години тому

      1 ክርስቶስ ነው ዓለምን የሚመራዉ who cares about number. ክርስቶስ ልቦና ይስጣችሁ

  • @fasikaalmaw1171
    @fasikaalmaw1171 23 години тому

    ክፍት አፍ ባለጌ

  • @hiwottadesse4942
    @hiwottadesse4942 8 годин тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂