🔴ክርስቲያን አፍቅሮ ሚሰቃየው ሙስሊም 🙄በድጋሚ አገናኘናቸው😭| የፍቅር ታሪክ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 жов 2024
  • 🔴ክርስቲያን አፍቅሮ ሚሰቃየው ሙስሊም 🙄በድጋሚ አገናኘናቸው😭| የፍቅር ታሪክ
    🔴ክርስቲያን አፍቅሮ ሚሰቃየው ሙስሊም አሳዛኝ መጨረሻ😭| የፍቅር ታሪክ
    🔴ቤተክርስቲያን በር ላይ አገኘነው 🙄ሃይማኖታችን ቢለያይም አፈቅራታለው | የፍቅር ታሪክ
    🔴የንስር ዓይን የደረሰበት ጥቃት እውነታው 🙄ስራ ላቆም ነው?😭 | የንስር ዐይን
    🔴አረብ ሀገር ለፍታ ብር ትልክለታለች ፍቅረኛዋ ሌላ አግብቶ ወልዶ ጠበቃት😭 💍|duka show/ዱካ ሾው |addis kememoch|hab media
    ያልታሰበው ሆነ በገዛ ባልዋ የታገተችው ሚስት
    ተገኘች። የሙት መንፈስ ሽሽት ነው እዚ የመጣሁት
    ታግቼ አይደለም።
    እንዳይለቀቅ ቢያስፈራራንም ታሪኩ አስተማሪ ስለሆነ
    ለቀነዋል
    የወር አበባዬ መትዋል እያለችው ካላረግን የሚለው
    ባለጌ ማጋጭ / ሃብ ሚዲያ / አዳኙ
    ብችል ሁሌ ባህር ውስጥ ብኖር ደስ ይለኛል የፊልም
    ባለሙያዋ አይዳ አሸናፊ በደንብ እሰራለሁ ከዚያም
    ግን በጣም እዝናናለሁ | Seifu on EBS
    ድንገት ከች!!! ተመልካች የተላኩ አዝናኝ ቀልዶች
    ደግነት ለራስ ነው ተወዳጁ ድምፃዊ ብርሃኑ ተዘራ
    የፅድቅ መንገድ | Seifu on EBS
    ያልተጠበቀ ነገር ተፈጠረ ፎዚ አልቅሳ ወጣች 😭 💍|duka show/ዱካ ሾው |addis kememoch|hab media
    አስተማሪዋ አብረሽኝ ካላደርሽአትመረቂም አላት 😳|hab media|arada plus
    ከ1998 ጀምሮ እስካሁን ማፈቅራትን ልጅ አገኘዋት❤😳|hab media|arada plus
    የፍቅር ታሪክ
    የፍቅር ታሪክ ገጠመኝ
    ምርጥ የፍቅር ታሪክ
    yefikir ketero
    Yefikir tarik የፍቅር ታሪክ
    የሰላም ገበታ
    አሳዛኝ የፍቅር ታርክ
    አሳዛኝ የፍቅር ታሪክ
    ክህሎት
    fikr bagatami
    Ebs
    hab media, hab media adagnu new, hab media today, hab media new, hab media ሃብ ሚዲያ part 1, hab media new 3addis radar, addis radare, addis radar youtube, addis radar ethiopia, addis radar new, addis radar tube, addis radar mediaaddis chewata, addis chewata 666, addis chewata tube, addis chewata youtube, addis chewata new, addis chewata interview, addis chewata part 2, addis chewata keguada, addis chewata part 1, addis chewata prank
    addis kememoch, addis kememoche, addis kememoch today, addis kememoch new, addis kememoch 2, addis kememoch 1, addis kememoch 3, addis kememoch part 3, addis kememoch part 2, addis kememoch media
    eyoha media, eyoha media youtube, eyoha media new, eyoha media 2022, eyoha media ethiopia habesha, eyoha media youtube new, eyoha media today, eyoha media youtube channel, eyoha media dagmawit, eyoha media interview
    ale tube,silehiwot tv,EBS,DONKEY TUBE,arada, በኢቢኤስ,eyoha media,እዮሃ ሚዲያ,habesh chewata,abel ye weynwa ,feta daily,arada+,አራዳ ፕላስ,አዳኙ ካሜራ,በትዳር መማገጥashruka,habesha chewata,ሃብ ሚዲያ,እኔ አይደለሁም ብላ ካደች,Addis Chewata,Tireta Media,tirta,trta midiya,ትርታ,zehabesha 4,ወሲብ,adûlt film,ከ ጓዳ,fundrasing,khlot youtube,ክህሎት,ኢትዮ መዝናኛ,sheger digital,ethio meznagna,ebs,addis chewata,የጥንዶች ፈተና,seifo on ebs,ebst v,adagnu,hab media,arada plus,eyoha entertainment,feta daily news,sele hiwote,ትርታ ሚዲያ,የወሲብ ፊልም,donkey tube,seifu on ebs,habmediaadagnu,hab media youtube,arada plus ሹገር ማሚ,hab media አዳኙ,ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ,seifu on ebs today,seifu on ebs live today,hab media ሃብ ሚዲያ,ሃብ ሚዲያ አዳኙ hab media adagnu,mubetube,fiker,yensr ayn,etthiomeznagna,addis chewata,addischewta,Ab tube አብርሽ ቱዩብ,Kumneger ቁም ነገር,addiskimemoch,tindochu,abtube,tirtamidea,cheating,danibrasko,ab tube,rohenedia,yensirayn,babuji,sifufantahun,danibrasco,addis chewta,betesebplus,Addis radar,የጥንዶች ፈተና,,Addis kememoch,Eyoha media,addis chewata youtube,ዱካ ሾው duka show,shegerdigital,addisskmemoch,kumneger,yoni magna,abel birhanu,hana yohannis,besintu,addis media,amharic movie,yensrayn,Hab media,Unique ጣዕም,hab media,የአህያ ስጋ,zenajokers,danibrascow,helloaddis,yensrayen,,sheger digital,አራዳ ፕላስ,ክህሎት,abelbirhanu,comedian eshetu,addiskememoch,cherkoseshow,seifu,hab media youtube,hab media አዳኙ, 2,ethiomeznagna,endalktube,addiskmemochaààa,addischewata,addisradar,
    ebs
    seifu on ebs
    kum neger
    ale tube
    ab tube አብርሽ ቱዩብ
    ebs tv
    aarshe
    emebet kassa new music
    emebet kassa music 2022
    emebet kassa youtube
    emebet kassa music
    emebet kassa
    እመቤት ካሳ ዋ ሀገሬ
    እመቤት ካሳ youtube
    እመቤት ካሳ ልጅ
    እመቤት ካሳ ዩቱብ
    እመቤት ካሳ ፕራንክ
    እመቤት ካሳ
    aarshe 2023
    abraham and ruta
    abrshe youtube
    emebet kassa tube
    አብርሽ ቲዩብ
    አብርሽ የቄራው
    አብርሽ ዘጌት
    አብርሽ ቱዩብ
    አብርሽ እና ሩታ
    አብርሽ ዩቱብ
    አብርሽ ይቱብ
    አብርሽ ሩታ
    አብርሽ
    አብርሽና ሩታ
    የፍቅር ታሪክ ፊልም
    የፍቅር ታሪክ ወሲብ
    የፍቅር ታሪክ በትምህርት ቤት
    የፍቅር ታሪክ
    እውነተኛ የፍቅር ታሪክ
    አማርኛ ፊልም
    ሰይፉ በኢቢኤስ
    yefiker taric
    sunday with ebs
    love story
    kumneger ቁም ነገር
    kidamen keseat ebs
    ethiopian tv show sle hiwot
    ethiopian movies
    ethiopian love story
    ethiopian film
    ethiopian drama
    ebstv
    ebs kidamen keseat
    ebs drama
    amharic movies
    ye fikr tarik
    ethiopian movie
    ዱካ ሾው duka show
    እዮሃ ሚዲያ
    እሁድን በኢቢኤስ new
    ቁም ነገር
    መንሱር ጀማል
    new ethiopian movie
    new ethiopian film
    habesha couple
    feta daily
    ethiopian vlogs
    ethiopia vlog
    eshetu
    endalk tube 2
    ebs tv worldwide
    ynsrayn
    ebs addis meraf
    kum neger ቁም ነገር
    እሙ ካልድ
    habesha drama
    hab media
    eyoha entertainment
    ethiopia movie
    ethiopia drama
    ethio meznagna
    dalol entartaiment
    ዘቢባ ግርማ
    addis radar
    addis kememoch
    addis chewata
    abrelo hd
    ዘቢባ ግርማ ተውበሀል
    #seifu_on_ebs #ab_tube_አብርሽ_ቱዩብ #ebs #seifu_on_ebs
    #ዱካ_ሾው_duka_show #hab_media_ሃብ_ሚዲያ_new
    your queries ÷
    ethio meznagna
    arada plus
    sheger digital
    hab media
    amharic film
    amharic movie
    ebs
    ethiopian movie
    feta be edalk
    uniqe ጣዕም
    ማነው ታማኝ
    ሮሔ ሚዲያ
    አዲስ ነገር
    heger digital new
    Adagnu
    Addis chewata
    Amharic film
    Amharic movies
    Ethio meznagna
    #Ab_tube _አብርሽ ቱዩብ#Eyoha_media
    #addis_chewata_youtube
    #endalk_tube_2
    #Hab_media_ሃብ_ሚዲያ_new #addiskememoch #ክህሎት #khlot #arada_plus #ማነው_ታማኝ #የመንገድ_ላይ_ጥያቄ
    ‪@Dukashow33‬ ‪@ethiomeznagna12‬ ‪@abtube7318‬ ‪@seifuonebs‬ ‪@comedianeshetu‬

КОМЕНТАРІ • 1,3 тис.

  • @ሂባየወንድሞቸእህት2q
    @ሂባየወንድሞቸእህት2q 3 місяці тому +339

    ሩቃ ይቀራበት የምትሉ ላይክ 👍👍

    • @rabiyara2445
      @rabiyara2445 3 місяці тому +8

      አወን ቢቀራበት ይለቀዋል ሲጀመር ፍቅር እራሱ ሰይጣንነው በምን እደት ማንን ከማን እደሚይዘን አይታወቅም

    • @alemdemise1242
      @alemdemise1242 3 місяці тому +4

      በዉንድም እና እህት ነዉ ሲኪረጋጋ ታዉራዉ
      ህሌና ላለዉ ሰዉ ይከብዳል የምረ

    • @alemdemise1242
      @alemdemise1242 3 місяці тому

      በጣምነዉ ያሳዘነኝ እኔ

    • @سميرة-ب4ي
      @سميرة-ب4ي 3 місяці тому +2

      አረበደብ።ሩቀየስፈልገወል😂😂😂

    • @اللهاكبر-ح9س6و
      @اللهاكبر-ح9س6و 3 місяці тому +3

      በጣም ይቀራቀት ወደህይወቱ ይመለሳል በአላህ ፍቃድ

  • @Metiwollo5
    @Metiwollo5 3 місяці тому +69

    ከፍቅር እምነት ይበልጣል አላህ ልቦና ይስጥክ 🌿

    • @genet_tube
      @genet_tube 3 місяці тому +1

      እምነት ተስፋ ፍቅር እዚህ አብሮ ይኖራል ነገር ግን ክሁሉም ይመበልጠ ፍቅር ነው ይላል ታላቁ መፅሓፍችን⛪⛪⛪⛪
      እምነት ክብር ማነንታች ነው ግን ፍቅር የእምነት መስፈርት ነው።።።።

  • @ሁሉ
    @ሁሉ 3 місяці тому +116

    ይቅርታ አድርጉልኝና ሰው እኮ ሰው ነው በነገራችን ላይ እምነት በጣም ከባድ ነው😢😢😢

    • @MsAjah-e6j
      @MsAjah-e6j Місяць тому

      አዎበትክክል

  • @marebelu
    @marebelu 3 місяці тому +3

    ማነው እንደ እኔ መዝሙሩ የተሰማው ❤️😭 እልልል እልልል እልልል🤲🤲🤲👏👏👏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 💚💛❤️🙏

  • @tadesseelemo804
    @tadesseelemo804 3 місяці тому +120

    ሶፊ እባክህን አትጫናት ጎበዝ ተማሪ ናት ወደ ህልሟ ትድረስ ብቻል ለልጁ ስነልቦና ምክር ሰጪ አካል ፈልግ ትዕግስት ዋልታንጉስን አማክር እንጂ ይህችን እንስት በአፈቀርኩ ሰበብ ከመንገዷ እንዳትሰናከል :: ፍቅር የሁለት ወገን ቢሆን እንጂ የአንድ ወገን የትም አያደርስም

    • @user-ds6it1bc4v
      @user-ds6it1bc4v 3 місяці тому +4

      እዉነት ነዉ

    • @KumNeger-uc3et
      @KumNeger-uc3et  3 місяці тому +1

      🙏🙏

    • @YoditAbere
      @YoditAbere 3 місяці тому +8

      ይሔ እኮ መጫን አይደለም ልጁ ተጎድቶ ህይወቱ አደጋ ላይ እንዳይወድቅ አካሔዱን እንዲያስተካክል መታደግ ነው እንጂ ማንም አልገፋፋት ሶፊ እየሔደበት ያለውን ያስማማኛል ሌላው ቢቀር ቤስት ፍሬንድ ሆነው መጠያየቅ የሚችሉበትን ነው

    • @rabiyara2445
      @rabiyara2445 3 місяці тому +6

      አቤት የእውነት ሰውሲኮን እድህነው ወላሂ ስንት አይነት ኮሜንት አለ ክሪስቲን ይሁንና ሙስሊም ትሁንና እያሉ በሀይማኖት ጦርነት የሚገጥሙ

    • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
      @ዳግማዊትኢትዮጵያ 3 місяці тому +5

      በትክክል ከልብ እናመሰግናለን ሶፊዬ አሁንም ከጎኑ ቁሙ

  • @ዜድዩቱብ-ዀ2ዀ
    @ዜድዩቱብ-ዀ2ዀ 3 місяці тому +197

    እኔም በሀይማኖት አችም በሀይማኖትሸ የሚባል የለም ወድማችን ወደራሰህ ተመልሰ እህታችነም ሀይማኖተሸን አጥብቀሸ ያዝ ዉድ🙏

  • @SaraNega-s8o
    @SaraNega-s8o 3 місяці тому +13

    እህቴ የሔ እግዚያብሔር ሊፈትንሸ ፅናትሸን ሊያይየመጣብሸ ፈተናነው ሰሚነሽ ኪዳነምህረት ሒጅና ከዚህፈተናእንድትወጭ ሱባኤግቢ

  • @dgomaaiyla9766
    @dgomaaiyla9766 3 місяці тому +2

    የኔ ውድ እህት ጠንካራ ሁኚ❤ በጣም የሚገርም ስዕብና ነው ያለሽ ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ🙏🙏🙏 እንዳትሸወጂ ሐይማኖት ከምንም በላይ ነው።

  • @astierabath5348
    @astierabath5348 3 місяці тому +76

    በፍጹም ሊሆን አይችልም ሁለቱም የተለያየ ሃይማኖት ነው ያላቸው

  • @ርብቃጓልተዋህዶ
    @ርብቃጓልተዋህዶ 3 місяці тому +20

    እህታችን በዓለም ዉስጥ ከሃይማኖት ምበልጥ ነገር የለም ሃይማኖትሽ ተጠንቀቂ☝️☝️☝️☝️☝️☝️

  • @MryiamMryiam
    @MryiamMryiam 3 місяці тому +135

    ሶፊ ትልቅ ሰው የነስር አይን ጎን ስለቆምክ ከልብ እናመሰግናአለን❤❤❤

    • @KumNeger-uc3et
      @KumNeger-uc3et  3 місяці тому +1

      🙏

    • @adenategene101
      @adenategene101 3 місяці тому

      ❤❤❤❤❤ sewdhe wendma ​@@KumNeger-uc3et

    • @DhhDhxu
      @DhhDhxu 3 місяці тому +1

      💕💕♥️♥️♥️በትክክል ❤❤❤ወንድምዬ 🥰

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf 3 місяці тому +23

    እህቴ የወንድ ፍቅር ጌዜዊነው እምነትሽ አጠክሪ❤❤❤በተዋህዶ እምነት አንቺ የሚመስል ፈጣሪ ይሰጥሽል❤❤አንተ በእምነትህ ይስጥህ

  • @Zewditutikuye
    @Zewditutikuye 3 місяці тому +7

    ይህ ላች ፈተና ነው እህቲ ፈጣሪይ ለአች ያአመጣው ፈተና ሊሆን ይችላል በደብ ፀልይ እህት ልጁንም ቀርበሽ ወደራሱው እድመለስ አድርጊው ግን በፆለትሽ በርች እህቴ ፍጣሪ ጥንካሬሽን ለማየት በሀይሞኖትሽ የአለሽን አቋም ሊፍትንሽ ሊሆን ይችላል መዳሀን ያአለም ከአችጋር ይሁን እሱንም እግዚአብሔር ልብን መልሷለት ይርጋጋ❤❤

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 3 місяці тому +18

    በእምነት ቀልድ የለም😢
    አንተም በራስህ
    እህታችንም በአይማኖትሽ ጠንክሪ
    ፍቅር ከእምነት ይጀምራል❤
    ፈጣሪ ልብህን ከእሷላይ የመልስልህ

    • @yemekerworku9931
      @yemekerworku9931 3 місяці тому

      በእዉነት እባካችሁ ይችን በሐይማኖቷ በትምህርቷ የተባረከች የተቀደሰች ልጅ እባካችሁ መንገዷን እንዳታበላሿት ተዋት ለእሷም እዘኑላት ❤❤❤

  • @alganeshberhe314
    @alganeshberhe314 3 місяці тому +6

    ፍቅር በጠፋ ግዜ ።ሁላችን ከሱ እንማር በፍቅር እንዋደድ። እግዛብሄር ይባርኽሽ ረጋ ያለች ልጅ።በእውነት የምትወደድ ልጅ ናት።
    የሃይማኖት ችግር ባይሆን እንደዝህ ፍቅር መቸም መቸም አይገኝም።
    እግዛብሄር ይርዳቸው❤❤❤❤❤

  • @አክሱምፅዮን
    @አክሱምፅዮን 3 місяці тому +33

    የኔ እህት በሃይማኖትሽ ጠንክሪ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እሄ ፈተና ነው አትቅረቢው

  • @አለህሁንየለውይሆነልአለህ

    ሶፊ በጠም ተከተተለው ቁረሀን ይቀረበት ከኡስተዞች ከበቶች አገነኘው በጠም ክትትል የስፈልገወል አለህ ኢመን ይስጠን የረብ😢😢😢😢😢

  • @የስደትስንቄነሽእመቤቴ
    @የስደትስንቄነሽእመቤቴ 3 місяці тому +3

    እህት እወቂበት እየሰማሽዉ ነዉ እሚለዉን ሁሉም ጥቅር ብሎ ይቅር የሃይማኖትሽን አደራ የሰይጣን ፈተና ነዉ አደራ አደራ አደራ

  • @GgGhh-cl5jv
    @GgGhh-cl5jv 3 місяці тому +4

    በርቺ ጠንክሪ በኃይማኖትሽ የኔ ዉድ,,,ይህ ሊፈትንሽ ነዉ ፀሎት አድርጊ የኔ እናት❤❤❤❤❤❤❤

  • @NN-kq8ty
    @NN-kq8ty 3 місяці тому +45

    አላህ ልቦናህን ይመልስልህ

  • @Amte_maryam116
    @Amte_maryam116 3 місяці тому +15

    እሕታችን በሃይማኖትሽ ጠንክሪ ፡፡

  • @adoniyagoveze4726
    @adoniyagoveze4726 3 місяці тому +35

    ፀበል መፀበል አለበት: ወንደሜ :ሶፊ ዘመነህ ይባረክ: ልጅቱ ራሷ ቅዱስ ልብ ያላት ነህ።

  • @astierabath5348
    @astierabath5348 3 місяці тому +108

    በኦርቶዶክስ ሃይማኖት እንደዚህ አይነት አይፈቅድም

    • @SinduBeharu
      @SinduBeharu 3 місяці тому

      ጡሩንባ

    • @SinduBeharu
      @SinduBeharu 3 місяці тому

      ዬማንም ነው

    • @accacc5974
      @accacc5974 3 місяці тому +1

      እረኛ ፍቅር እውር ነው ልጁም ያሳዝናል

    • @JKGedlu
      @JKGedlu 3 місяці тому

      @JKGedlu
      2 minutes ago
      እጁ ከገባች በኋላ በሀጃብ ጠቅሎ፤ በሸሪያ ሰንሰለት ጠፍንጎ፤ የምድር ሲኦል ኖራ በመጨረሻም ወደ ዘላለም እሳት ትወርዳለች።

    • @astierabath5348
      @astierabath5348 3 місяці тому

      @@accacc5974 በሃይማኖት ቀልድ የለም ፍቅር ነው የሚበልጠው ወይስ ሃይማኖት

  • @የራያዋመሲ
    @የራያዋመሲ 3 місяці тому +9

    ሶፊዬ አደራ የነሰር ዐይን ወድማችንን ከጎን ሁንለት እሰከነሚሻለዉ ሶፊዬ በጣም መልካም ሰዉ ነህ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ሁላችሁንም ❤❤የነሰር ዐይን ወድሜ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሁ አባቴ❤❤❤❤

  • @mekiyamohamned915
    @mekiyamohamned915 3 місяці тому +36

    እባክክ ተዋት ልጂቱን አታሰናክላት እራሱን የመሰለች ይፈልግ

  • @ክርስቲና857
    @ክርስቲና857 3 місяці тому +9

    አይ ተንከራቶ ሞተ የኔ አባት ፈጣሪ አንተ ምትፈልገውን ሳይሆን የሚያስፈልግህን ይስጥህ ከባድ ነው በሷም በሱም መፍረድ አንችልም 😢ወንድሜ በሃይማኖትህ ፀልይ በማይሆን ነገር እራሰህንም በዙሪያህ ያለ ሰውንም አታስጨንቅ 😢

  • @ሩፍታልበይእኽማርያመይ
    @ሩፍታልበይእኽማርያመይ 3 місяці тому +14

    መዝሙሩ የተሰማዉ እንደኔ አለ ወይ ወንድማችን ወደ ቤተ ክርስትያን ተጠግተህ ነዉ የምትዉለዉ ማለት ነዉ መድሃን አለም ይርዳክ እዉነቱ ብታዉቅኮ ጥሩ ነበር ለሰዋ ብለህ ሳይሆን ለራሰክ ብለህ ተረዳና ከዛ ሃይማኖቱ ማነዉ ትክክለኛ ተረዳ አረ በማርያም ይቅሪታ አርጉልኝና መሰልሞችየ ቁራአን ግን በአማርኛ እያነበባቹ ነዉ ለምንድነዉ የማያሰተዉሉ ለማንኛዉ ዉዷ እህታችን አደራ የሰዉ ፍቅር ያልቃል እንዳትሸወዲ ግንኮ መራረቅ ነዉ ያለባቸዉ አንደ ነገር እንዳያርግሸ ሶፍየ ከቻልክ ምይጋናኙ ይመረጣል❤❤❤

    • @Sare-wc7sc
      @Sare-wc7sc 3 місяці тому

      ምኑነዉ እዉነቱ እየሱስን ማምለክነዉ

    • @ሩፍታልበይእኽማርያመይ
      @ሩፍታልበይእኽማርያመይ 3 місяці тому +3

      @@Sare-wc7sc ኢየሱስ ክርሰቶሰ ከሱ ቅድሚያ ማንም የለለ ያለና የነበረ እልሻዳይ ሁሉም ቻይ አንድ አምላክ አንድ ፈጣር መድሃን አለም ብቻ ነዉ ተመሰገን ፈጣር ኩሉ አለም ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ያረገኝ ሁሌ አመሰግናለሁ🙌💕😍😍

    • @Sare-wc7sc
      @Sare-wc7sc 3 місяці тому +1

      @@ሩፍታልበይእኽማርያመይ እሱ ሳይወለዲስ ማነበር

    • @ሩፍታልበይእኽማርያመይ
      @ሩፍታልበይእኽማርያመይ 3 місяці тому +1

      @@Sare-wc7sc ራሱ ነዋ በፍቅዱኮነዉ የተወለደዉ

    • @Genet398
      @Genet398 3 місяці тому +2

      እወ ፍጣሪ ትክክለኛ ው መንገድ ይምራህ ❤❤❤

  • @mengistabebaw311
    @mengistabebaw311 3 місяці тому +2

    ሰይጣን ያየብሽ መልካም ስላለ በጣም እየተፈታተነሽ ነውና በጸሎት በርቺ😢

  • @طيبةمحمد-ز8ف
    @طيبةمحمد-ز8ف 3 місяці тому +7

    ሶፊየ ለመጀመርያ ጊዜ ኮምት ስሠጥ ነዉ ይቅርታ ልጅቷን አትጫናት ልጁን ወደምነት ቦታዉ ወሠደዉ እሷን ተዋት ወድሜ ግን አተን በጣም ነዉ የማከብርህ የኔ መልካም እህቴ አችበምነትሺ አትደራደሪ አደራ

  • @HkmZ-jm2zd
    @HkmZ-jm2zd 3 місяці тому +79

    ሱባህን አላህ እውነተኛ ፍቅርን አንተን አየው ለመዳብ ቅሞምች ስጠን ከስደት በዋላ

    • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
      @ዳግማዊትኢትዮጵያ 3 місяці тому +1

      የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይባርክሽ እንደሌሎቹ አሎቀሽውም ጎበዝ❤❤

    • @MelkeUssensubscribe
      @MelkeUssensubscribe 3 місяці тому +2

      መቸ እኛ ታድልን ብለሽ ነው የልብ ስብራትን ነው እኛ እጣ

    • @uthg7338
      @uthg7338 3 місяці тому

      አሚንወላ😢😢ለኛይግባናል

    • @uthg7338
      @uthg7338 3 місяці тому

      ​@@MelkeUssensubscribe😢😢😢😢😢😢😢

    • @HennaHenna-l4d
      @HennaHenna-l4d 3 місяці тому

      አሜን እውነተኛ ፍቅር ለሁላችንም ያድለን እግዚአብሔር ለመዳን ቅመሞች እኔም ስው አምኜ ልፋቴን አራግፌ ከላኩኝ በዋላ አድራሻውን አጥፈቶብኛል።😢 ።

  • @sameera151
    @sameera151 3 місяці тому +3

    ላመስግንህ የኔጌታ ላመስግንህ👏👏👏👏👏መዝሙሩ ነው የተሰማኝ😢

  • @ሳምራይት
    @ሳምራይት 3 місяці тому +4

    ሶፊ ልጅትዋ ፈተና አትሁንባት እህቴ እንዳትሸወጅ በእምነትሽ ጠንክሪ ፍቅር ከክርስቶስ አይበልጥም

  • @Seghi123-qs5cp
    @Seghi123-qs5cp 3 місяці тому +20

    የኔ ጌታ. ወደ እራስህ. ተመለስ. ፊቅር ለስው ልጂ. ከባድ ነው. ዱአይ አድሪግ. 😢😢😢😢❤❤❤❤❤

    • @Rabiiወሎየዋ
      @Rabiiወሎየዋ 3 місяці тому +1

      የሠውን ልጂ ጌታ ማለት አይቻልም ጌታችን አሏህ ሡበሀኑ ተአሏ ነው እህቴ

    • @ሉሉ-ሸ5አ
      @ሉሉ-ሸ5አ 3 місяці тому

      ​@@Rabiiወሎየዋትክክል

    • @belayneshkegnekegne
      @belayneshkegnekegne 3 місяці тому

      ጌታየየሚልህየሚክብረህነወክብረላላቺወሰወቺአወይገባቼዋል​@@Rabiiወሎየዋ

  • @Selam-zi8qy
    @Selam-zi8qy 3 місяці тому

    እህቴ እባክሸ ይህ ፍተና ነው ራቂ ከክርስቶስ ጋር ነው ሰላም የለው እመብርሃን ትጠብቅሸ ከነ ልጁዋ

  • @Samira-lw1ch
    @Samira-lw1ch 3 місяці тому +12

    Sofi ወዴመስጊድ ይዘኸው ግባ ይረጋጋ ዑስታዞ ይመከሩት ዛሬ አይታወቀውም አሏህ ልብህንይመልስልህ ፍቅር እና ሞት ከልባቼው ከመጡ ማንም ሊቋቋማቼው አይቺልም ግን ተረጋጋ ፍቅር አላቂነው ሀይማት ዘላቂነው ያለሀይማኖታቹሁ እያፈጠጣቹሁ ፍቅር ከያዛቹሁ ቡኋላ ለፈራጅ አታስቼግሩ አታስጬንቋት ልጅቱን አንተ ወዴ ቀልብህ ተመለስ

  • @AdisieAlie
    @AdisieAlie 3 місяці тому +2

    የመዝሙሩ ነገርስ ስወደው ይህን ዘማሪ😢❤❤

  • @PanaJgs-kk9cf
    @PanaJgs-kk9cf 3 місяці тому +30

    ሶፊ ለሱ ቤተሰብ መናገር አለብህ ልጁ እንዳይጎዳ🙏♥️ደሞ ከሁሉም ነገር ሃይማኖት መቅደም አለብን❤

  • @denkneshdbochsurname
    @denkneshdbochsurname 29 днів тому +1

    ልጁ ክርስቲያን እሆናለው ካለ ይሁን አድ ይሁኑ❤❤❤❤😊😊😊 ሶፊ ልጅቷን አታስጨንቃት😢😢😢

  • @seadayimam8488
    @seadayimam8488 3 місяці тому +28

    ያሙቀሊበል ቁሉብ ሰብት ቁሉበና አላ ድንክ ልቦችን እንደፈለክ የምገለባብጠው ጌታችን ሆይ ልባችንን ባንተ ድን ላይ አፅናልን አሏህ ወደረሳክ ይመልስክ አሏህ ፈተናህን ያቅልልክ ወንድሜ አሏህ ይምራክ

    • @HawuyTube
      @HawuyTube 3 місяці тому +1

      አላህ ሒድያ ይስጠው ያረብ ካፊርን ማፍቀር ከባድ ነው😢😢🎉🎉😊

    • @seadayimam8488
      @seadayimam8488 3 місяці тому

      @@HawuyTube አሚን ወደ ቀልቡ ይመልሰው አሏህ ሀላወተል ኢማንን ይወፍቀው

    • @SeidSofiya
      @SeidSofiya 3 місяці тому

      አላህየመጨረሻየንአሳምርልን😂😂😂😂😂😂

    • @alfalah6548
      @alfalah6548 3 місяці тому

      አሚንንንንን

  • @elaykidanekidane8529
    @elaykidanekidane8529 3 місяці тому +5

    ካሊድ ለሴት ብዬ ሐይማኖቴ አልቀይርም ማለት ጎበዝ ነህ ግን አንተ ሐይማኖትህ እንዳከበርክ እሷም በሐይማኖትዋ አትደራደርም ሰለዚህ ማቆም አለብህ ።

  • @muluwerk2011
    @muluwerk2011 3 місяці тому +15

    ብትርቂው ነው እሚሻልሺ ወዴ ፀበልሺ ሂጂ ሌላ ጣጣ ውስጥ ከመግባትሺ በፊት እህቴ

  • @mekdsshiferawu-gk2gd
    @mekdsshiferawu-gk2gd 3 місяці тому +1

    ወይ ማኔው እንዴኔ መዝሙሩ የተሰማው ❤❤❤❤

  • @የድግልእናቴ
    @የድግልእናቴ 3 місяці тому +38

    ሶፊ እሱ መሒድ ካልቀረ ይግባ ይፀልይ ቤተክርስቲያን ሁሉንም ነገረ ትፈታው አለቺ ግን ሶፊ በናትክ አታስጨንቃት

    • @SameeraFahed
      @SameeraFahed 3 місяці тому +1

      😅

    • @የድግልእናቴ
      @የድግልእናቴ 3 місяці тому

      @@SameeraFahed 😜🤭

    • @Saada-m1r
      @Saada-m1r 3 місяці тому +1

      😅😅😅😅

    • @shaadhababa2568
      @shaadhababa2568 3 місяці тому +1

      😂😂😂😂

    • @eexx5392
      @eexx5392 3 місяці тому +5

      ሲጀመር እየተጫናት ነውጅ አፈልግም ልጅቱ ሆ በዛ ላይ በጣም ጠንካራ ሀይማኖተኛ ናት የምን መለዛለዝ ነው

  • @soomebaby83
    @soomebaby83 3 місяці тому +1

    አትፍረድ ይፈረድብሀል. ይላል. ለሁላችነም. ልቦናን ማሥተዋልን. ይሥጠን ❤ ሶፊየ እግዛብሄረ ይረዳህ❤

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 3 місяці тому +7

    ልጁ ቤተሰቡ ይርዲት ቁርእን ይቅሩበት በፍቅር የሞተ የለም ።ቀኑ ከደረስም ደርሰው።

  • @kedestblaye1146
    @kedestblaye1146 3 місяці тому +55

    እህቴ ሰላምሺ ይበዛ ምን ነገር ቢሆን በሀይማኖትሺ አትደራደሪ በዝች ምድር ላይ ከሀይማኖት የሚበልጥ የለም ደግሞ ኦርቶዶክሰ የመሰለ ብቻ ፈጣሪ ይሁንሺ ትልቅ አምላክ አለሺ ከልብሺ ለምኘው

    • @አክሱምፅዮን
      @አክሱምፅዮን 3 місяці тому +4

      ትክክል

    • @ZainabZeynu
      @ZainabZeynu 3 місяці тому

      መስሎሽነው ሳላማ ብታገበው ይሸላታል።

    • @EmanEman-ol9xg
      @EmanEman-ol9xg 3 місяці тому +1

      ቀረባትእሰልምናኮአላህመረጦየሠጠነዉ:ከካፋሮቾራቅወዲሜ

    • @fanifani-jq4hv
      @fanifani-jq4hv 3 місяці тому

      ​@@ZainabZeynuክክክክክ😁😁😁🤣🤣🤣🤣

    • @Selam-zi8qy
      @Selam-zi8qy 3 місяці тому

      @@EmanEman-ol9xg😂😂

  • @sanayttesfalidettesfaldet8655
    @sanayttesfalidettesfaldet8655 3 місяці тому +9

    እህቲ ልጁን ልክ እንደ ወንድም ሆነሽ ህይወቱን ለማስተካከል ትችያለሽ ካለበት አውጭው በርቺ

  • @hiwottadesse4025
    @hiwottadesse4025 3 місяці тому +1

    ትዳርም ከፈጣሪ ነው ከማይመስልህ ጋር ጋብቻ አይፈቀድም እምነትሽ ቅድሚያ ነው በኋላ መዘዙ ከባድ ነው እግዚአብሔር ይርዳችሁ ወንድማችን ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @አምላከቅዱስጊወርጊስሆይማ

    በእምነት ቀልድ የለም ሑለታችሑም በእየምነታችሑ ቀጥሉ በሐይማኖት አንድ ሳይሆኑ መፋቀር መጋባት አይቻልም እሕታችን በሐይማኖትሽ በርች በሐይማኖትሽ በሐይማኖቴ እሚባል ነገር የለም ፍቅር ከእምነት ይጀምራል

  • @ሁሉምለበጎነዉ-ሰ1ቐ
    @ሁሉምለበጎነዉ-ሰ1ቐ 3 місяці тому +2

    እፍፍፍፍ ምን ኣይነት ፈተና ነዉ ሶፊ ተዉ ልጅትዋ ፈተና ላይ ኣታስገባት ጥሩ ኣይመጣም እምነት እኮ ቀልድ ኣይደለምበምንም ምክንያት ኣብረዉ ሊኖሩ ኣይችልም ለሴት ብለህ ኣላለም እስዋስ ለወንድ ብላ እንዴት ብላ ወደኣንተ ልትመጣ ትችላለች 😢😢😢 የስነ ልቦና ኣማካሪዎች ያስፈልጉሃል

  • @tgistEshetu-tc7pi
    @tgistEshetu-tc7pi 3 місяці тому +8

    የኔ እናት ፍቅር ከእምነት ይጀምራል ከዚህ አይነትነገር እራቂ እምነትሽን ጠቅበቂ👏👏👏

    • @Shewaye347
      @Shewaye347 3 місяці тому

      ብትክክል ⛪⛪❤❤❤

  • @Alam-gm3pm
    @Alam-gm3pm 3 місяці тому +3

    ለሴት ብለህ ሃይማኖት አልክድም አላለም
    ጭንቅላት አለዎ ልበል
    እና እስዋስ ላንተ ብላ ሃይማኖትዋ ትካድ ይገርማል እኮ
    እህቴ አደራ ብዙ አትቅረብው የሂወት ፈተና ነው በርች ጠንጥር የኔ እናቴ❤

    • @ngsti277
      @ngsti277 3 місяці тому +1

      ኣይገርምም😂😂😂😂

    • @ngsti277
      @ngsti277 3 місяці тому +1

      ፍቅር ሳይሆን ልክፍት ነው ያዘው

    • @ንግሰቲጓልተዋህዶ
      @ንግሰቲጓልተዋህዶ 3 місяці тому

      ​@@ngsti277😂😂😂እኳ

    • @GenetyeTwahdoLij
      @GenetyeTwahdoLij 3 місяці тому +1

      በጣም ድፍረቱ እሷን ለማሳት አጋንት ነው የሰፈረበት😂😂

  • @ሀብታምእዳለው
    @ሀብታምእዳለው 3 місяці тому +6

    እዴ ጎደኛ መሆን ትችያለሽ አትበል ሶፊ ልጆ አፍቅሮታል እኮ የምን ጓደኝነት ነው

  • @yemekerworku9931
    @yemekerworku9931 3 місяці тому

    ዉይ የኔ እናት ምን አይነት ፈተና ነዉ ነተቀበልሽዉ ሰይጣን ለወዳጁ ይባላል እግዚአብሔር ከዚህ ፈተና ሹልክ አርጎ ያዉጣሽ እማምላክ ከአንች ጋር ትሁን ስላንች እኔን በጣም ጨነቀኝ😂😂😂

  • @Ygg-fu9kr
    @Ygg-fu9kr 3 місяці тому +7

    እባክሽ እባክሽ እህቴ ወደ በኃላ እንዳትመለሺ በሃይማኖት ቀልድ የለም እንዳትሳሳቺ
    ስፊ ዶም ለምድነው የምትጫናት

  • @faalktbeia2725
    @faalktbeia2725 3 місяці тому +1

    ወይኔ ሶፍየ እናመሰግናለን መዝሙር ጋበዝከን❤

  • @ሂባየወንድሞቸእህት2q
    @ሂባየወንድሞቸእህት2q 3 місяці тому +83

    መገን መጃጃል ልብህ በአላህ እና በረሱል ፍቅር እንድህ ቢሆን አቤት መታደልህ ለሴት እንድህ መሆን ለዛውም ለተቃራኒ እምነት ይሄ ሁሉ ከጌታህ መራቅህ ነው ወንድሜ ወደራስህ ተመለስ ይሄ ፍቅር ሳይሆን ስሜት ነው ስሜትህ ደሞ ከተከተልከው ጀሀነብ ይነዳሀል 😢

    • @አልሀምዱሊላህ-ቸ6ኰ
      @አልሀምዱሊላህ-ቸ6ኰ 3 місяці тому

      ወላሂ. በጣም ትክክልአላህ ልቦና ይስጠዉ😢

    • @emebethabte595
      @emebethabte595 3 місяці тому +2

      ይቅር ይበላችሁ ፍቅር እውር ነው የሚባለውን አስቡ እሱ ይርዳው

    • @አልሀምዱሊላህ-ቸ6ኰ
      @አልሀምዱሊላህ-ቸ6ኰ 3 місяці тому +5

      አስር ጊዜም እዉር ቢያደርግም. በእስልምናየ አልደራደርም ወላሂ አላህ ሂዲያዉን ይስጠዉ

    • @סמארט-ש2ג
      @סמארט-ש2ג 3 місяці тому +2

      አሁን የመጣ አይደለም እሰኪ ወሎ ደሴ ከተማ ሄዳችሁ ጠይቁ ሰላምና ክርስቲያን ተጋብተው ሰንቶች ናቸው አብረው የሚኖሩት በፍቅር በደሰታ እናት አበባች ሰትባል አባት መሐመድ የሚባሉ አትፍረዱ ይፈረድባችኋል የሁሉቱም የሰላም ክርሰቲያኑ ሀይማኖት የተከበሩ ናቸው

    • @Rabiiወሎየዋ
      @Rabiiወሎየዋ 3 місяці тому

      እውነት ነው

  • @SaraNega-s8o
    @SaraNega-s8o 3 місяці тому +7

    እራስ ወዳድአቶሁን ለሴትብየ አልክ ይሔንየመሠለ ሀይማኖት አላለም እሷስለወንድብላእንዴት ትቀይር ካፈቀርክ መክፈልያለብህን ዋጋመክፈልያለብህ አንተነህ ካልሆነልጅቱን ተዋት ከመንገዷአታሰናክሏት

    • @laliestifanos1776
      @laliestifanos1776 3 місяці тому +1

      Ewnet blehal rse wedad new ljitu lesiet bye behaymanotie alderaderm kale lemsi lesas behaymanota fetene yhona. Sofiye benath lijitan ataschenkat. Lesu wede mesgid hizeh kid ena dua argulet behaymanotachu egnam xelot enargulet alen.

  • @AlemtsehayDeribe-py6fi
    @AlemtsehayDeribe-py6fi 3 місяці тому +43

    እባክሽን እህቴ ከሀይማኖት ሽ እንዳትቀይሪ አደራ ወንድ ሁሌ አፈቀርኩሽ ነው እና ከመንገድሽ እንዳያሰናክልሽ ተጠንቀቂ አደራ የሀይማኖት ነገር

  • @Nuhamin-bc4id
    @Nuhamin-bc4id 3 місяці тому +11

    ክርስቲያን መሆን ይችላል ውይ ጠይቁት እና አንድ ይሁኑ 👍

    • @zem696
      @zem696 3 місяці тому +1

      እሱ ሀይማኖቴን በጣም ነዉ የምወደው በሀይማኖቴ አልደራደርም ብሎል ምናልባት እሳ ወደእኔ ከመጣች ነው ያለው ይመስለኛል ልጅታ በሀማኖቶን ጠበቅ ያደረገች ናት ነገር ግን አሁን ግን ጫና እያደረጉባት ይመስለኛል ፈጣሪ ይርዳት ከባድ ሁኔታ ላይ ናት።

  • @ሀይሚየማሪያምልጅ-ዸ4ጸ
    @ሀይሚየማሪያምልጅ-ዸ4ጸ 3 місяці тому +9

    አችም በሀይማኖትሽ እኔም በሀይማኖቴ የሚባል ነገር ስተትነዉ አችም ከመንገድሽ እዳትወጭ አተም ወደራስህ ተመለስ ፍቅር ከባድ ነዉ ግን ከሀይማኖት አይበልጥም በየመንገዳችሁ የናንተ የሆነዉን ይስጣችሁ እግዚ አብሔር🙏🙏🙏🙏

    • @ShibibaAtoipi
      @ShibibaAtoipi 3 місяці тому +2

      አሚን ይሄ ያስማማናል አላህ ለሁሉም በየሀይማኖታቸው አላህ ይወፍቃቸው

  • @ራየተይት
    @ራየተይት 3 місяці тому +4

    እደታ ያለ አፍቀረ ይስጠን እኛም
    በየ እምነታችን

  • @ZinetMohammed-l4c
    @ZinetMohammed-l4c 3 місяці тому +41

    ልጀን።ወደ መሥጊድ ወሥደህ አሥመክርዉ።ሶፊ።

  • @TellsElias
    @TellsElias 3 місяці тому +1

    ይሄ ፍቅር ሳይሆን ከእምነትዋ ለመስናከልና የአምላክዋን ፍቅር መጦና ባጥጦቶ መና ሊያስቀራት ነው

  • @ሩሃማባለማተቦየማርያምልጅ

    አደራ ሃይማኖትሽ እዳቁይሪ ክርስቶስ ክደሽ እዳትሄጂ ለወድ ብሉሽ አደራ በክርስቶስ ደም የተገዛሽ ልጁ ነሽ አደራ ምንም ይቅር ሃይማኖትሽን እዳቀይሪ❤🎉ከፈለገሽ እሱ ይቀይር ካልፈለገ ይተወው በርግጥ ፍቅር ከባድ ነውከክርስቶስ ፍቅር አይበልጥም❤💒

    • @bintmoha3172
      @bintmoha3172 3 місяці тому +17

      ተናግረሽ ሞተሻል እሱ ይቀይር እምትይው ለራስሽ እምነት ክብር ካለሽ ለሌሎች እምነት ክብር ይኑርሽ

    • @taibah5903
      @taibah5903 3 місяці тому +17

      አባከሽ በታደለች ሙሰሊምበሆነች

    • @ሂባየወንድሞቸእህት2q
      @ሂባየወንድሞቸእህት2q 3 місяці тому +12

      ታድላ እስልምናን ቢሰጣት በሱ ሰበብ እስልምና ለታደሉት እንጂ አያገኙትም። ክርስቶስ አንች ክብር ከምትሰጭው በላይ እስልምና ክብር ሰቶታል እንኩዋን እሱዋ አንች ራሱ እስልምናን እመኝልሻለሁ።

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 3 місяці тому +16

      እሷም አትቀይርም እሱም አይቀይርም ሰው እምነቱን ሲቀይር ገብቶት መሆን አለበት

    • @DgdDgdh-gm4go
      @DgdDgdh-gm4go 3 місяці тому +2

      ​@taibah5903 ክክክክክክ😅😅😅😅😅😅

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 3 місяці тому +16

    እህትአለም ይህ በሂወትሽ
    የገጠመሽ ትልቅ ፈተና ነው
    በእምነትሽ ፀንተሽ እግዚአብሔርን
    ለምኚ እሱንም ወደ ልቡ እንደሚልሰው
    ላንቺም የራስሽን እምነት የሚከተል
    ትክክለኛ ሰው ወደ ሂወትሽ ይመጣ
    ዘንድ እፀልይልሻለሁ ለካሊድም
    እንደዛው🙏🙏🙏

  • @Nebila-z3x
    @Nebila-z3x 3 місяці тому +8

    አትጨመለቅ በቃ አይዟህ ለማንኛውም ተውሂዱን ጠበቅ አርገህ ያዝ

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ 3 місяці тому +5

    ልጅቷ ፊቷ ብዙም አይታይም ግን ስታምር❤❤❤

  • @Amzee-q2m
    @Amzee-q2m 3 місяці тому +3

    Kun jaalalaaa amma🤕 hundaafuu amantaa kee bareechii baradhu jabeeffadhulee bro 🥺 islaamummaan badhaasa rabbiiti❤

  • @shemima5580
    @shemima5580 3 місяці тому +1

    ሶፊ ትልቅ ሰው ነህ አላህ ይጨምርልህ
    ለሰው ልጅ ያለህ ክብር ሳላደንቅ አላልፍም !!!
    አላህ አፍያ ያርግህ❤ እና በተረፈ ካሊድ ቁርአን ቤት ብትወስዱት እሄ የፍቅር አገር እኔ አላውቀውም ሱብሃን አላህ እድላችን ማን ላይ እንደሚጥለን አናውቅምና ኮማቾች አትፍረዱበት🙏

  • @ዘሀራይመር-ዀ7አ
    @ዘሀራይመር-ዀ7አ 3 місяці тому +4

    በጣም ያሣዝናል ሡበሀን አላህ ምን አለ የምክር አገልግሎት የሚሠጡ ጋ ውሠደው

  • @NN-kq8ty
    @NN-kq8ty 3 місяці тому +39

    ዶአ አድርጉለት አላህ ወደቀልቡ እድመልሰው አሳዘነኝ የሄ ፍቅር ሳይሆን በሽታ ነው ወላሂ በዚህ ደርጃ

    • @KumNeger-uc3et
      @KumNeger-uc3et  3 місяці тому

      🙏🙏🙏

    • @ዘሀራይመር-ዀ7አ
      @ዘሀራይመር-ዀ7አ 3 місяці тому

      እሽ መሬ

    • @Genet398
      @Genet398 3 місяці тому

      እረባክሽ

    • @foziamohammad-pq8nn
      @foziamohammad-pq8nn 3 місяці тому

      አላህ ያሽረዉ ያረብ

    • @ብትአብዱሠኢድ
      @ብትአብዱሠኢድ 3 місяці тому

      እረ ሦፊ አላህን ፍራ ክልክል ነዉ እደዚህ አይነት ምልክት መጠቀም ሀራም ነዉ ወድሜ ቆይ ሀድሡን እልክለሃለዉ ባለፈዉ ሥሠማና ሣነብ አተን አሥታወሥኩኝ ወድማለም አትጠቀም በጣም ሀራም ነዉ የምእራባዉያን የሚጠቀሙት ወይም ጣኦት አምላኪወች የሚጠቀሙት ምልክት ነዉ እና ና ተመለሥ ተቆጠብ ከደዚህ አይነት ድረረጊት እሽ​@@KumNeger-uc3et

  • @user-ds6it1bc4v
    @user-ds6it1bc4v 3 місяці тому +13

    መሰናክል አትሁንባት ሰፉዬ
    ከቻላቹ ለሱ ብቻዉ ምክር ለጉስለት

  • @ElsabetTeka
    @ElsabetTeka 3 місяці тому +2

    መዝሙሩ የተሠማው

  • @EmuyGebra
    @EmuyGebra 3 місяці тому +8

    ውይ ጉድ በቃ ይጠመቅና ሀይማኖታቸውን አድ ያድርጉ በቃ ምን ይደረግ ታዲያ ሙጭጭ ካለ

  • @danielshenkut752
    @danielshenkut752 3 місяці тому +10

    ፍቅር የፈጣሪ ስጦታ ነው። ግን በክርስትና በኦርቶዶክስ የተለያዬ ሀይማኖት ተጋቡ የሚል የለም። ተኢየሱስ ክርስቶስ የሚለይ ፍቅር ከሆነ አደጋ ነው እራስሽን ተመልከች ከፈለገ ይጠመቅና ተቀበይው።ቅድሚያ ፈጣሪሽን አስቀድሚ ሰማዕታትን አስቢ በፍቅር ሰበብ አደጋ በላይሽ አትደቅኚ።

    • @SGg-k6l
      @SGg-k6l 3 місяці тому

      ምነዉ በእስልምና ይፈቀዳል አልሽ😂እሱ እሷን ካገባ ዝሙት ላይ እንዳለ ነዉ እንጅ ትዳር አለዉ ማለት አይቻልም

  • @Nuhamin-bc4id
    @Nuhamin-bc4id 3 місяці тому +4

    ወደ ልጅቷ እምነት ይምጣ /ይመለስ እና አብረው ይኑሩ

    • @sahadasahada3318
      @sahadasahada3318 3 місяці тому

      ዝፍጥ

    • @AdTa-o6x
      @AdTa-o6x 3 місяці тому

      ተይ እጂ ይሻላል እድሜ ልኩ ይቃጠል

  • @MeryMeery-lg4ty
    @MeryMeery-lg4ty 3 місяці тому

    የኔናት ትንሽ ቀርበሽ አውሪው እግዚ አብሄር መንገዱ አይታወቅም ላቺ መልካም ነ❤❤

  • @MuluemebetWako
    @MuluemebetWako 3 місяці тому +11

    ሶፊዬ ቀና ሰው እንዴት ነህ ተባረክ የምትሰራቸው ሥራዎች ሁሉ ጥሩ ናቸው

  • @tirhasabraham7869
    @tirhasabraham7869 3 місяці тому +1

    እህታችን ተጠንቀቂ ሃይማይናትሽ የሄ ፈተና ነው እንድትሰናከሊ የሄ የሰይጣን ስራ ነው

  • @Biba-y9z
    @Biba-y9z 3 місяці тому +4

    ልጁ ሆርቶዶክስ ይሁን ኡኡፍፍ ስያሳዝን ምስኪን 😢😢😢😢😢😢

    • @Fafip9rs1fz5s
      @Fafip9rs1fz5s 3 місяці тому +1

      አወ እንጨቱን ተሸክሞ ይዙር 😅😅😅😅 ውይ ድፍረት

    • @ንግሰቲጓልተዋህዶ
      @ንግሰቲጓልተዋህዶ 3 місяці тому +1

      ​@@Fafip9rs1fz5sየመሀመድ ድንጋይ 😂

    • @Biba-y9z
      @Biba-y9z 3 місяці тому

      @@ንግሰቲጓልተዋህዶ ምን ማሌት ነው

    • @sarayousef2021
      @sarayousef2021 3 місяці тому

      😂😂😂😂😂 ይሻላል አስታግፉረላህ 😅😅😅😅​@@Fafip9rs1fz5s

    • @Fafip9rs1fz5s
      @Fafip9rs1fz5s 3 місяці тому

      አላህ የወደደውን ነው እሚመራው ነገ ፀፀት ሳይመጣ ወደ ፈጣሪ መመለስ መታደል ነው መሰዳደቡ አይጠቅምም

  • @ንግሰቲጓልተዋህዶ
    @ንግሰቲጓልተዋህዶ 3 місяці тому +1

    ሶፊ ኣደጋ ላይ እንዳይወድቅ ልጁ የኔ መስክን 😢ክርስቲያን መሆን ይችላል ይጠመቅ 😊ጠይቁት እና ኣንድ ይሁኑ pels😢😮❤💛🥺

  • @RijsiejHdjejjdj-by4ki
    @RijsiejHdjejjdj-by4ki 3 місяці тому +38

    አላህ ልቦናህን ይመልስልህ እደት ሰው ያለሀይማኖቱ ወዶ ይጃጃልል😢😢😢😢

    • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
      @ዳግማዊትኢትዮጵያ 3 місяці тому +3

      መጀመሪያ አሜን ግን መጃጃል አይደለም ለምን ትፈርዳላችሁ በእመቤቴ

    • @adentega-pr1gy
      @adentega-pr1gy 3 місяці тому +5

      እውነት ነው እኔ ለምሳሌ ክርስቲያን ነኝ ከሀይማኖቴ ውጭ ቢፅፍልኝ እራሱ ተናድጀ ነው እምናገራቸው እንኳን ኤር ፍቅር ላስባቸው ከእምነት ምንም አይበልጥሽኝም

    • @HewotMuch
      @HewotMuch 3 місяці тому +1

      Dedeb fiker beher hayemanot temerto aydelm yemefekerew

    • @AdTa-o6x
      @AdTa-o6x 3 місяці тому +1

      መጃጃል አልሽው ደርሶብሽ ኢው ለመፈረድ መቸኮል አግባብ አይዳለም

    • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
      @ዳግማዊትኢትዮጵያ 3 місяці тому

      @@AdTa-o6x እኮ አጉል ፈራጅ እንሆናለን

  • @gfhhhfgdysyg7107
    @gfhhhfgdysyg7107 3 місяці тому

    በሰው አትፍረዱ ይፈርዲባችሆን ፍቅር እውርነው ልቦናይስጠን🎉🎉🎉

  • @ሀብትሽ.ሚዲያ
    @ሀብትሽ.ሚዲያ 3 місяці тому +4

    እውነተኛ መጀመሪያም መጨረሻም ኦርቶዶክስ ብቻናት ስለዚህ ሁለቶች ተገናኝተው አውሪው አች ያሳዝናላል😢😢😢 ብቻግን አትለይው አብረሽው ባትኖሪም ከጎኑ ሁኝ😢😢😢❤

  • @akalneshzewde3076
    @akalneshzewde3076 3 місяці тому +2

    ወይ ካሊድ እሷ ይሄን የመሰለ እምነት እያላት አፍቃሪው አንተ ሆነህ ሀይማኖቷን ለማስቀየር ማሰብህ ይገርማል ጠንካራ ክርሰቲያን መሆኗን አትርሳ አንተም በተቻለህ በራስህ ሀይማኖት በጣም ቆንጆ የሚፈቀሩ አሉ እምነትህ የገባቸው የሆኑትጋ ብትሄድ ጥሩ ይመሥለኛል እባክህ በሀይማኖቷ አትፈታተናት የሞተላትን የተሠቀለላትን መድሀኒአለም ክርስቶስን ልታስክዳት አታስብ

  • @nomo6793
    @nomo6793 3 місяці тому +4

    ቁርአን ይቀራበት የምትሉ 😢❤❤❤❤

  • @ethiopia-wj3vo
    @ethiopia-wj3vo 3 місяці тому +1

    ለሴት ብዬ ሃይማኖቴ አልቀይርም አላለም።አጠገብሽ ድርሽ እንዳይል አድርጊው።ይሄ ልጀ ላንቺ ለፈተና ነው የመጣብሽ።ሰለዚህ ገዳም ግቢና ሱባኤ ያዢ ፀልይ ስገጂ ፁሚ ከህይወትሽ አስወጭው ከዙሪያሽ እንዲርቅ አድርጊው።

    • @GenetyeTwahdoLij
      @GenetyeTwahdoLij 3 місяці тому

      በጣም ድፍረቱ አለማፈሩ😂😂😊

  • @Haleema2024
    @Haleema2024 3 місяці тому +13

    በሀይማኖት አትጨማለቅ😮 ቤተሰብ ካለው ለቤተሰቦቺ አሳውቅ

  • @adenyoutubeethiopia7680
    @adenyoutubeethiopia7680 3 місяці тому

    ወንድማችን ወደራስህ ተመለስ ሁላችሁም የተለያየ እምነትነው ያላችሁ ውዶች ከፍቅር በላይ እምነት ይቀድማል እኛ በምነታችን በመጻፍም በምነታችሁ ከማይመስሉአችሁ ጋር አትጋቡ ተብለናል እህታችን በምነትሽ ፅኝ ሁሉም አላፊነው ነገ ስንሞት ወደሱነውምንከድ እና ወንድማችን አንተም በምነትህ ፅና ወደራስህ ተመለስ በህትነትና በወንድምነት ቀጥሉ ከዝውጭ ምክርየለኝም በሞንቴ አቀናለሁ ማንም ሰው በምነቱ መጠበቅ አለበት ውዷ በምነትሽ በርች እሱም በምነትህበርታ ሱፊ ምከረው

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ 3 місяці тому +4

    ሀይማኖት ጉዳይ ከባድ ነው እሱም ወደ እኛ ይምጣ ማለት አልችልም ግን ያሳዝናል ምክንያቱም የሀይማኖት ጉዳይ ከባድ ነው ግን ይከን ከመሰለ ሀይማኖት ነው ያልክ የኛ ሀይማኖትስ ስለማታውቀው እንጂ ብታውቀው የታደሉት እንጂ ማንም አያገኘውም አለም የሚድንበት ሀይማኖት ነው ያለን ግን እህቴ አደራ ዋ ከእናት ኦርቶዶክስ ሀይማኖት ፍክች ብትይ የማይሆን ነገር ነው እንደወንድም በጣም ሳትቀራረቡ ከጎኑ ሁኝ እንደ እህት ወንድም ካልሆነ ግን ወደ እሱ ሀይማኖት እንዳትሄጂ 😢❤

  • @ወሎገራገሩ
    @ወሎገራገሩ 3 місяці тому +1

    እሷም በሀይማኖቷ መሰሏን ታግባ. ሙስሊሙ ወንድሜ. የሰው ልጅ ልብ በሚጎዳን ነገር ላይ የተንጠለጠለ ነው. እየወደድነው. ያጣነውነገር. ለኛ ጠቃሚ አይደለም. ወንድሜ ሆይ. አሏህ ያብራልህ

  • @emyspiller7059
    @emyspiller7059 3 місяці тому +4

    እንቺ ማረግ ይለብሸ ሰሙን እየፃፍሸ ከአንቺ እዲርቅ ፀልይለት ፀሎት ነው የሚይዎጣው

  • @EmabetzenaEmabetzena
    @EmabetzenaEmabetzena 3 місяці тому

    እህታችን እግዛብሄር ይጠብቅሽ ከዚህልጅ አጥብቀሽ እራቂ ከእግዛብሄር ከምላክሽ እቅፍ ሊያወጣሽ ከዳቢሎስ የተላከነው ድፍረቱ ደሞ እሶም በሀይማኖቷ እኔም በሀይማኖቴ አላለም ሆ😢 ይሄ ቅዠትነው

  • @taibah5903
    @taibah5903 3 місяці тому +10

    ልጁ ልክፍትነዉ የያዘዉ ሶፊ መሰጅድ ይዘኧወግጋና ኡሳዞች ያስተምሩት

    • @Amiexym9189
      @Amiexym9189 3 місяці тому

      😂😂😂😂ቀላል ልክፍት

    • @ngsti277
      @ngsti277 3 місяці тому

      ትክክል ነህ

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 3 місяці тому +1

    መስጊድ የምትሄድበትን መንገድ እላህ ያግራልህ ከሀቁ ቁርአን ያጋጥምህ።🙏

  • @FikralemMengestu
    @FikralemMengestu 3 місяці тому +5

    ወይኔ ሳስባቸው ነበር ❤💛💚

  • @ZaraReshed
    @ZaraReshed 3 місяці тому +3

    ወላሂ የማያፍቅረንንሠው እማፈቅር ትልቅህመምከባድነው ወላሂ አላህ ይመልስህወንድሜዋ😢😢😢😢😢

  • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
    @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 3 місяці тому

    ሶፊ እግዚአብሔር ይማርህ ጃኬት ደርብ ብርድ ነው ወቅቱ አደራህን ራስህን ጠብቅ ትኩስ ትኩስ ነገር ጠጣ 🙏🙏🙏💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤❤ካሊድ ወንድማችን እግዚአብሔር ለአንተ የምትሆነውን ይስጥህ ተረጋጋ ወንድሜ በሀይማኖትህ ፀልይ ሁሉን የፈጠረ የሰማይ የምድሩ ጌታ ይርዳህ ወደ ልቦናህ ይመልስህ አደራ እራስህን ጠብቅ እግዚአብሔር ሁሉን ያስተካክልልህ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው በርታ ፈጣሪ ይርዳህ 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤

  • @FikadeTeferi-mx5oz
    @FikadeTeferi-mx5oz 3 місяці тому +4

    የፍቅር አይደለም
    ይመስለኛል የአይን ፍቅር
    ምክንያቱም
    ከልቡ ሆን አይደለም ሀይማኖቱን ምንም ይቀየራል
    ከዚህ በላይ አታስጨንቋት