ከመቀሌ አስከ አዲስ አባባ የተዘረጋ ፍቅር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 жов 2024
  • ከመቀሌ አስከ አዲስ አባባ የተዘረጋ ፍቅር

КОМЕНТАРІ • 353

  • @nanatefera6610
    @nanatefera6610 4 місяці тому +144

    በናታችዉ ለንስር ዓይን ጋዜጠኛ ፀሎት አድርጉለት

  • @direlovetube9731
    @direlovetube9731 4 місяці тому +60

    የትግራይ እናቶች በጣም የዋህና እንግዳ አክባሪ ናቸዉ❤❤❤ ክብር ለትግራይ እናቶች

  • @misscall90misscall79
    @misscall90misscall79 4 місяці тому +215

    የንሥረ አይን ጀግና ወንድማችን ፀሎት አድረጉለት

    • @Sarah-ut6nk
      @Sarah-ut6nk 4 місяці тому +6

      ፈጣሪ ይማረው የኔ ወንድም ያሳዝናል እመቤቴ ትድረስለት

    • @AFa-ct6wo
      @AFa-ct6wo 4 місяці тому +3

      እመብርሃን ትማርህ ውድ ውንድማችን እመብርሃን ትጠብቅ ፀበል ተፀበል

    • @Alam-gm3pm
      @Alam-gm3pm 4 місяці тому +4

      😢ፈጣሪ ምሕረቱ ይላክለት ጅግና ወንድማችን እኔ አልቻልኩም❤

    • @rednote105
      @rednote105 4 місяці тому +2

      ምህረት ዬውርድ እንጸልይለን❤❤❤❤

    • @MsrtDmsei-yz8cx
      @MsrtDmsei-yz8cx 4 місяці тому +4

      ኡፍፍፍፍፍየሱነገርአጀቴነውየበላይእግዚአብሔርይማረው🙏🙏🙏🙏😢😢😢😢😢😢

  • @hulugebchanel6659
    @hulugebchanel6659 4 місяці тому +98

    በአረብ ሀገር ተስዳ የምትስራ እህት ጅግና ናት ክብር ይገባትል ይሚል እኔ ትልቅ ክብር አለኝ ❤❤❤❤❤❤👍👍🙏🙏

    • @HshwqiHsuauw
      @HshwqiHsuauw 4 місяці тому +1

      ATSKBTU.ENSERBTE...DMTE.HONCHU.TKLCHU..CULMNYCHU.NAYCHU.NAWE..LNTCUNEL..TSADNE.ENKER..NURCHUN.EYNORCHU..ATWSHU..KLSE

  • @kokebtekle-kc3zk
    @kokebtekle-kc3zk 4 місяці тому +28

    የንስር፣ዓይን፣ውድወንድማችን፣እግዚአብሔር፣ካንተጋር፣ይሁን፣እንዲምርህ፣የዘወትር፣ፀሎታችን፣ነው፣

  • @ፍረማርያምጓልተዋህዶ-ከ8ነ

    እባካችሁ ውድ እህት ወንድሞቼ ለንስር አይን ፀሎት ኣርጉለት🙏😥 ጨንቆኛል ማርያምን😥

    • @nigisitglete2625
      @nigisitglete2625 4 місяці тому

      ምን ሁኑ ነው

    • @HshwqiHsuauw
      @HshwqiHsuauw 4 місяці тому +1

      ENYM.AZGALWE..YDNAL.YDHU.ENBA.ABSO..EGZABHIR.YRDAWL

    • @HshwqiHsuauw
      @HshwqiHsuauw 4 місяці тому

      GABTSE.EYWE..KATO.ERMYSE.LJOCE.EBYTU.HIDWE..AGEGTWETALU..EDMILNSU..ASWKUN..YLBTEN..EYWE.WEDY

    • @rednote105
      @rednote105 4 місяці тому +1

      ምህረቶ ዬውርድ❤❤❤❤❤❤❤

    • @bellatedros4839
      @bellatedros4839 4 місяці тому

      እግዚአብሔር ፍጥረቱን አይረስም እና እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክለት ለተቸገረ ደራሽ ወንድሜ የሰማዩ ጌታ አባቴ አለ🙏🙏🙏

  • @መቅዲ-የ9ፐ
    @መቅዲ-የ9ፐ 4 місяці тому +53

    ከወረት የጸዳ ፍቅር እግዚአብሔር ይስጠን

  • @خديجهه-و1ز
    @خديجهه-و1ز 4 місяці тому +82

    እዉነት ለመናገር ፖለቲከኞች እንጅ የትግራይ እናቶች ወይም ህዝቦች እኮ የዋህ ናቸዉ እየበጠበጡን ያሉት ሆዳም ፖለቲከኞች ናቸዉ የኢትዮጲያ ህዝብማ ሚስኪኖች ናቸዉ አላህ አገራችንን ሰላሟን ያምጣልንንንን ያረብ

    • @ህልናጓልተዋህዶዘትግራይ
      @ህልናጓልተዋህዶዘትግራይ 4 місяці тому +1

      ትክክል እናመሰግናለን♥️♥️♥️💊

    • @Alam-gm3pm
      @Alam-gm3pm 4 місяці тому +1

      እናመሰግናለን💛💊

    • @JdhdhJdhdhsh
      @JdhdhJdhdhsh 4 місяці тому

      አሚንንንንን

    • @JdhdhJdhdhsh
      @JdhdhJdhdhsh 4 місяці тому +1

      እኛንም በስላም ላገራቺን ያብቃን እህቶች

    • @SentayewSentayew-g1c
      @SentayewSentayew-g1c 4 місяці тому +3

      እንኳን የትግራይ ህዝብ ቀርቶ የኤርትራ ህዝብ ፍቅር እንዴት ሰዉ ወዳድ እንደሆኑ የስራቸዉን ይስጣቸዉ ፖለቲኬኞች አጫረሱን ምንም ጠብ ለማይል ነገር አገር አራቆቱ ስንቱ ይወራ

  • @AbushaK-g4r
    @AbushaK-g4r 4 місяці тому +97

    የንስር አይን ጋዜጠኛው አግዘው ዮኒ ተረዳዱ እባካቹ

  • @LuluLulu-dc7ty
    @LuluLulu-dc7ty 4 місяці тому +28

    ንምርኻብ የብቀዓካ ዝሐወይ ማዓረይ አጆኻ በርትዕ

  • @bellatedros4839
    @bellatedros4839 4 місяці тому +10

    ተጋሩ ለእምነታቸው እና ለፍቅር ሞቾች ናችሁ በትክክል ❤

  • @alemendres
    @alemendres 4 місяці тому +18

    አይይይይይ ፍቅር የሥምሺ ነገርሥ ፕሌኔ😢😢😢😢 ባገኘሀትና በነገርከን የኔ ምርጥ አፍቃሪ❤❤❤❤❤

  • @Sarah-ut6nk
    @Sarah-ut6nk 4 місяці тому +12

    አጆኻ ሓወይ ናተይ ክትረኽባ ኢኻ ፈጣሪ ጥራሕ እመን

  • @EliasH-r4j
    @EliasH-r4j 4 місяці тому +14

    ያሰብከው ያሳካልክ ወንድሜ አይዞክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ህልናጓልተዋህዶዘትግራይ
    @ህልናጓልተዋህዶዘትግራይ 4 місяці тому +14

    ዮኒየይ ያንተ ቻናል በጣም ነው የሚካታተለው
    በዚ አጋጣሚ አድናቅህ ነኝ ለጓደኛህ ከሱጋ ሆነህ ታባበረው ኣደራህን ወንድሜ♥️ህልና ነኝ ከ💊ይ♥️የንስር ኣይን ጀግና የሆነ ወንድማችን ደሞ እግዚአብሔር ይማርልን♥️❤

  • @seadi5
    @seadi5 4 місяці тому +10

    የመቀሌ ወንዶችምሴቶችምፍቅርይችላሉ
    ታማኝናቸውለወደዱት

  • @Selamaman3561
    @Selamaman3561 4 місяці тому +25

    በፈጠረህ ዮኒ ንስር አይን ላይ የሚሰራው ልጅ ተባበረው በናትህ ልለምንህ እየው አላህ ከሱ ጋር ይሁን።

    • @DKJBROCJGAMINGCHANNEL21391
      @DKJBROCJGAMINGCHANNEL21391 4 місяці тому

      Pls pls help him. He i has very good Personality and He helped so many people..pls pls we want help him.

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j 4 місяці тому +19

    እቅርብ ያሉ የዩንቭርስቲ ልጆች ለብአል ቤተስብ ያልሄዱትን ቤታቸው ወስደውአብረው ያሳልፉሉ ያ ምርጥ ባህል ነው

  • @hjdhdhhjrjie259
    @hjdhdhhjrjie259 4 місяці тому +19

    ዮኒ የጓደኛህ ታሪክ ያሣዝናል ፈጣሪ በሰላም ያገናኛቸው ❤🥰🥰

  • @FjG-ot9dn
    @FjG-ot9dn 4 місяці тому +11

    የአይን ስር ጀግናችን ከጎኑ ቁሙ ኢትዬ መዝናኛ አደራ በዱአ አንርሳው

  • @ጠባይግብርምስኩሉ
    @ጠባይግብርምስኩሉ 4 місяці тому +13

    ዮኑየ እንኳን በስላም መጣህልን ጀግና ወንድማችን ግን ከት ተገኝ እውነተኛ አፍቃሪ እግዚአብሔር በስላም ያገናኛቹ❤❤❤😢😢

  • @Hawa-qg4lm
    @Hawa-qg4lm 4 місяці тому +57

    ሰላም ቤተሰብ ቅመሞች የማታ እጀራ ይስጣችሁ

  • @alem5097
    @alem5097 4 місяці тому +17

    የኔም. የእህት. ልጅ. መቀሌ. ከፓስ. ትምህርት. ጀምሮ. በጦርነቱ. አቁሞ. አውርቶ. አይጠግብም. እሰካሁን. የሚሸማው. ዘፈን. ትግርኛ. ነው ማየት. ማመን. ነው

  • @Menelik27
    @Menelik27 3 місяці тому +1

    ሮቤል በጣም የሚገርም እውነተኛ አፍቃሪ ልበ ቅን ሰው ነው ታድላለች እንዲህ ዓይነት አፍቃሪ። ሀይ ኢትዬጵያ ለራሳቸው ሥልጣን ብለው ህዝቡን እንዲህ መከራ እንዲበላ አርገውት ሰው ባገሩ በሰላም እንዳይኖር የተደረገ የአገርና የህዝብ ጥፋት በጣም ያሳዝናል ሮቤል ትክክለኛ ሰው ነው ያአገራችንም የጓደኞቹም ነገር ነው በተጨማሪ የሚያሳዝነውም። ያማል በትግራይ ህዝብ ላይ የተደረገው በደል አይዞህ ሮቤል በጣም ልብ ይነካል ታሪኩ።

  • @خديجهه-و1ز
    @خديجهه-و1ز 4 місяці тому +11

    እንኳን አላህ አተረፈክ ከዛ ማአት ተርፈክ ፍቅረኛህን ለመፈለግ መምጣትክ እራሱ በሂወት መኖርክ ነዉ አላህ ያገናኝህ ወንድሜ አብሽር ታገኛት አለህ ኢሽ አላህ

  • @mesetemesete
    @mesetemesete 4 місяці тому +5

    አይ ፍቅር የዉነት ሲሆን ደስ ይላል❤❤ ፈጣሪ የምስራች ያሰማን

  • @Kነኝየመዳምእጂነር
    @Kነኝየመዳምእጂነር 4 місяці тому +6

    በፖለቲከኛወች ስግብግብነት ህዝቡ መከራችንን አየን😢😢😢😢አላህ ሠላሙን ሁሉ ይመልስልን😢😢😢😢

  • @MmMm-le9sy
    @MmMm-le9sy 4 місяці тому +8

    እኔ አፈር ልብላልህ ወንድሜ ቅዱስ ሚካኤል ያገናኝህ 😢

  • @Brilove-c4u
    @Brilove-c4u 4 місяці тому +7

    ፈጣሪ ብሰላም የራክብኩም መዓረይ

  • @ያልፍል-ዠ7ጐ
    @ያልፍል-ዠ7ጐ 4 місяці тому +9

    የምሪአሳዘነኝ የደረሰበትነው ስሜቱን የሚያውቀው 😢😢😢😢

  • @የቅዱስሚካኤልልጅነኝ-ጰ6ቀ

    መጨረሻህን ያሳምረው ያገሬ ልጅ ❤❤

  • @ObsuunGaaridha
    @ObsuunGaaridha 4 місяці тому +6

    የ ልጅነት ፍቅር እኮ አይርሳም በጣም ከባድ ነው

    • @TenagneTola
      @TenagneTola 4 місяці тому +1

      እውነት በተለይ የመጀመሪያ ፍቅር ከባድ ነው ትዝታው አስከመቃብር ይከተላል!!!

  • @tawodrosGirmay
    @tawodrosGirmay 4 місяці тому +2

    ሁሉ ነገር በናንተ ይአምራል ስታፈቅሩ በልኩ ጀግንነታቹ ከልክ በላይ አይዞን ታገኘታለህ ወድምየ

  • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
    @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc 4 місяці тому +1

    በጣም የሚገርም ፍቅር
    በዚህ ዘመን እንድህ አይነት
    ፍቅር ማግኘት መታደል ነዉ።
    በመገናኘታችሁ ደግሞ በጣም
    ደስ ብሎኛል።

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube5393 4 місяці тому +31

    ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ

    • @taybahals3951
      @taybahals3951 3 місяці тому

      ሰለሏሁ አለይሂ ዎሰለም❤❤❤

  • @ዜድነኝውሎየዋየአላህባርያ

    😢😢ምነው ሙቷል ያተባለው አባቴ ምነው አለሁ ባለኝ ኢሻአላህ ያረብ ምነው ባገኘውህ

  • @SimraSimra-od1cq
    @SimraSimra-od1cq 4 місяці тому +6

    ዮኒየ ፓርት 2 እጠብቃለን ተገናኝተው😢❤

  • @Umnayf
    @Umnayf 4 місяці тому +18

    ጀግናችን እንኳን በሰላም ወጠህ ምነው ጠፍታሃል እኮ

  • @SelamYouTube-g8y
    @SelamYouTube-g8y 4 місяці тому +4

    አጆዃ ማዓረይ ፈጣሪ የራክብኩም😢😢😢

  • @ZeynebaMohammed-z9h
    @ZeynebaMohammed-z9h 4 місяці тому +13

    ይህ ኮሜት ምታነብ ሁሉ ለንስር አይን ዱዋ አርጉለት

  • @MimiMimi-bc4hg
    @MimiMimi-bc4hg 4 місяці тому +3

    ውይ ሌሌ ህይወት ባልጀመረች ብዬ ተመኘው የሉጁን ፍቅር ሳይ 😢😢

  • @KalabHagos-ue6wo
    @KalabHagos-ue6wo 4 місяці тому +6

    ኣጆኻ ዝሓወይ ብሰላም የራክብኩም ❤️

  • @HjsHd-v3o
    @HjsHd-v3o 4 місяці тому +4

    አላህያገናኛችሁየፍቅርአምላክ❤❤❤

  • @Miriamkk
    @Miriamkk 4 місяці тому +1

    Wow what a wonderful brother from Mekele 🙏🥰

  • @damoursarah6
    @damoursarah6 4 місяці тому +2

    ከጀርባችሁ ያለው ቩይው በጣም ደስ ይላል

  • @የድግልእናቴ
    @የድግልእናቴ 4 місяці тому +10

    ማነው በጉጉት የወኔን እደኔ የሚጠብቅ

  • @diribachalaworkdena4381
    @diribachalaworkdena4381 4 місяці тому +5

    ፈጣሪ ይርዳህ ወንድም 😢😢😢

  • @ChdvgGhdvfcf
    @ChdvgGhdvfcf 4 місяці тому +2

    የስደት እህቶች ሰላማችው ይብዛልኛ❤❤❤

  • @ጀሚላያሲንራያወሎነው
    @ጀሚላያሲንራያወሎነው 4 місяці тому +4

    አላህ ያገናኛችሁ ፍቅር ከባድ ነው

  • @tseganettube5698
    @tseganettube5698 4 місяці тому +2

    ኣጆኻ ብሰላም የራኽብካ ወዲ ሪመይ ደመይ ❤💖💙

  • @Alice-kr5op
    @Alice-kr5op 4 місяці тому +1

    አምላክ የራክብካ ኩበር ሐወይ አጆካ ክትረክባ ኢካ ፈጣሪ ምሳካ ይኩን 🙏🙏👍❤️

  • @PanaJgs-kk9cf
    @PanaJgs-kk9cf 4 місяці тому +4

    በሰላም የራኽብካ ዝሓወይ🙏♥️

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 4 місяці тому +4

    አላህ ያገናኛችሁ 🥰

  • @ZaraKhan-j7v
    @ZaraKhan-j7v 4 місяці тому +3

    ወየኔ አካቦቤው ሶምር❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ

    አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር ካንተ ይሁን እውነተኛ ፍቅር አይረጅም 😍😍😍😍😍😍

  • @selamyamenemh1100
    @selamyamenemh1100 3 місяці тому

    ተጋሩ ለእምነታቸው እና ለፍቅር ምቾት ናችሁ በትክክል 🙏❤❤❤

  • @alemayele7521
    @alemayele7521 3 місяці тому

    የፍቅር ተስፋ ነህ

  • @AtitegebMantye
    @AtitegebMantye 3 місяці тому

    እመብርን ታማልደው የድንግል ማርያም ልጅ ጌታችንና መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ይማርልን 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ሮዚራያ-ቸ8ዸ
    @ሮዚራያ-ቸ8ዸ 4 місяці тому +1

    የኔ ማርር አጀካ ወድነይ ፈጣር ምሳኹም ይኽን🤲 😥😥😥😥😥

  • @emebetyesfaye4853
    @emebetyesfaye4853 4 місяці тому +1

    የመዳም ቅመሞች ለኛም እንዲ ያለ አፍቃሪ ይስጠን አሜን በሉ ወንድማችን ፈጣሪ ሰላም ያገናኝ አይዞ ታገኛታለ

    • @AbdulHakim-t4h9h
      @AbdulHakim-t4h9h 4 місяці тому +1

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤❤❤❤

  • @Leno3030Ahmed
    @Leno3030Ahmed 4 місяці тому +3

    ወድ ዓደይ ናመቀለ ሰብ እኮ ፊቅሪ +ተቀባሊይ ጋሻ ኮእዮ❤❤❤

  • @kadija3901
    @kadija3901 4 місяці тому +6

    አላህ ያገናኛችሁ😢😢😢

  • @veronicakedane9818
    @veronicakedane9818 4 місяці тому

    ይህን ሳይ የድሮ የጎደኝነት ፍቅር ነው የታየኝ ወጣቶች ስትዋደዱ አገራችንን አንድ እድርጎት በፍቅር እባካችሁ እቅሙ እላችሁ እናንተ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን❤❤❤🙏

  • @አስኪዩቱብ
    @አስኪዩቱብ 4 місяці тому +2

    አይጀካ ሓወይ ማዓረይ አምላክ የራክብካ
    የኔስ አሜርካ ነው ያለ ባየው አንዴ ይቀለልኝ ነበር😢 ሁሌ እሱን ብቻ ነው የምታየኝ እውር ሰማይ ቅርቡ ነው የሚባለው እንደማንገናኝ እያወኩኝ ግን ሁሌ ከልቤ ልጠፋ አልቻለም የመጀመርያየ ነበር ባለህበት ሰላም ሁን

    • @hudabah4569
      @hudabah4569 4 місяці тому

      ayzosh...yederesebet.yawqewal....
      gn.kfu.atasbibet..melkam.mehon.yks'shal..ayzon.enem.dersobgnal

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA 4 місяці тому +6

    ሰላማችሁ ይብዛ የማዳም ቅሜሞች የኔ ድምቀቶች ❤❤❤❤❤❤❤🎉8ተኛ ነኝ ተመስገን😂😂

    • @MsMina-pj5jc
      @MsMina-pj5jc 4 місяці тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Meron824
    @Meron824 4 місяці тому

    አገናኝተክ እንደምታሳየን ተስፋ አደርጋለው ጀግናችን😢😢

  • @tirhastirhas-jd9nt
    @tirhastirhas-jd9nt 4 місяці тому +1

    Ajoka wediney amlak yerkibekumi amen Amen Amen 🙏🙏🙏

  • @የትግልህይወት
    @የትግልህይወት 4 місяці тому +1

    የንስር አይን ፀሎት ጀግነናችን

  • @makidaskidane9967
    @makidaskidane9967 4 місяці тому

    በእውነት ኢትዮ መዝናኝ አለችሁ በልባችን የምጨውት ሀስተኛ ዪቱብሮችሁ ሁሉ ጠፉ የኒስርም ዪቱብም በጠም እናከብርችሀለን እውነተኛ ዪቱብሮች መሆናችሁም አውቃለን ወንድማችንም አንቴንም እግዚአብሔር ያገነኛችሁ አይዛክ ፀልይ ተገኛለክ

  • @hayatihayati9170
    @hayatihayati9170 4 місяці тому +2

    አላህያገናኛችሁ

  • @Ggg-gz3vu
    @Ggg-gz3vu 4 місяці тому +2

    እውነተኛ አፍቃሬ ፈጣሬ ሠላመ ያገናኛችሁ😥🙏

  • @zed8332
    @zed8332 4 місяці тому

    እግዚአብሔር ከፍቅራኛህ ጋር በሰላም ያጋነኝህ ወንድሜ❤❤

  • @AbushaK-g4r
    @AbushaK-g4r 4 місяці тому +2

    ፈጣሪ ይርዳው

  • @NegiAkusumawit
    @NegiAkusumawit 4 місяці тому +3

    እግዚኣብሄር በሰላም ያገናኝህ ወንድሜ ኣይዞህ❤

  • @الحمدللهربالعالمين-ي1ي

    ተገናኝታችሁ ደስታህን ያሳየን ሚስኪን 😢

  • @muluayel-8387
    @muluayel-8387 4 місяці тому +2

    ይሄን ፉቅር የምባል አደነኛ ወጥመድ እኔ አልያዘም አለን ምን ይቻላል እባካችሁ የሰደት እህቶችና ወንድሞች ፀልዩልን እባካችሁን የእውነት ከልቤ ነው የምነግራችሁ ❤

    • @bizu831
      @bizu831 4 місяці тому +1

      አይዞሺ

  • @susuነኝየወሎዋሸጋ
    @susuነኝየወሎዋሸጋ 4 місяці тому +5

    ፈጣሪ እኔንም ሹፈኝ😢😢😢

  • @سيرهسميره
    @سيرهسميره 4 місяці тому +1

    ትግራኛ ተናገር😍🌹🌹

  • @jamilaadem7093
    @jamilaadem7093 3 місяці тому

    ዉይ ሲያሳዝን ሮቤል አይዞህ የኔአባት በጣም ልብ ይነካል

  • @Eldana-j5j
    @Eldana-j5j 4 місяці тому +1

    እዉነተኛ ፍቅር በጣም ልብ ይሰብራል ከሚወዱት መለየት ሀዋሳ ዩንቨፈርስቲ ለገና በአል ያለቀስኩትን አረሳዉም በአል ሲመጣ ይከብዳል እሩቅ ዩንቨፈርስቲ ለፋሲካ ብር አስልኬ ሄድኩኝ እቤተሰብ ጋር

  • @Genet398
    @Genet398 4 місяці тому +1

    የሀ ዝረኞነት ያጥፋልን 😢ኣጆካ ማዓረይ ፍጣሪ ይርክብካ😢

  • @alemayehu2768
    @alemayehu2768 4 місяці тому

    እ/ር በአካል ተገናኝታችሁና ምንም ንፋስ በመሀላችሁ ሳይገባ የነበረ ፍቅራችሁ ታድሶ ለመስማት ለማየት ያብቃችሁ ያብቃን ማህሌት(ብሌኔ)አለሁ በይው!!!

  • @DubaiUae-yp9ou
    @DubaiUae-yp9ou 4 місяці тому +3

    መልካም እድል❤❤

  • @MdMeeqa-tr1zo
    @MdMeeqa-tr1zo 4 місяці тому +1

    ፎቶዋን አስቀምጡ ሸር እንድናደርገው ይህንን ፍቅር የሚባል ሳላቀው ባላረጀሁ😂😂😂😂

  • @TsehayMelese-qq9sz
    @TsehayMelese-qq9sz 4 місяці тому

    ዮኑየ የኔ ጀግና እንኳን በደና መጣህልን💔💔

  • @damoursarah6
    @damoursarah6 4 місяці тому +1

    ጀግናችን በርታልን

  • @AsnaAliyyi
    @AsnaAliyyi 4 місяці тому +2

    Dawlilgn Ball

  • @melataskal9201
    @melataskal9201 4 місяці тому +1

    ኣጆኻ ማዓረይ ክትረኽባ ኢኻ

  • @seadiethiopiawit1782
    @seadiethiopiawit1782 3 місяці тому +1

    አይ ያ ጦርነት ስንቱን ለያየው ኡፍፍፍፍ

  • @ጋልትግራይ-ዐ2ገ
    @ጋልትግራይ-ዐ2ገ 4 місяці тому +2

    ፈጣሪ የራኽብካ ሓወይ🙏🥹

  • @Selamaman3561
    @Selamaman3561 4 місяці тому +3

    በናትህ ልለምንህ የንስር አይን በሚል የሚስራው ልድ ምን ተፈጥሮበት ነው???

    • @አይዱኒያ-ዘ5ዀ
      @አይዱኒያ-ዘ5ዀ 4 місяці тому

      ቪደዎ ለቋል ገብተሽ እይው እኪሱ መርፌ አስገብተው እጁነሰ ወጋው ከዛም ጎኔን አላዝም አለ ዞሮ ሠተት ነው ግን እየተሻለው ነው

  • @KuwaitKuwaitKuwait-z5c
    @KuwaitKuwaitKuwait-z5c 4 місяці тому +2

    Egzabher des yasegnik

  • @hdbd9547
    @hdbd9547 4 місяці тому +2

    ኣጆኻ ጎይታዋይ❤❤❤❤❤

  • @gnetgremew2226
    @gnetgremew2226 4 місяці тому

    ጌታ ያገናኛችሁ

  • @sarahagos8305
    @sarahagos8305 4 місяці тому

    Gadengnetachu betam des yelalna ketlubet minm bihon minim zer ayteykim 🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @berhaneyebeyen5
    @berhaneyebeyen5 4 місяці тому +2

    መቀለ የፍቅር ከተማ ነበረች ከሰሜንና ከደቡብ የመጡ አጋንንት ማህበራዊ ግንኙነቱን በጣጠሱት።

  • @ZediHaylu
    @ZediHaylu 4 місяці тому +1

    አላህ ያገናኛቸዉ❤❤

  • @hayat227
    @hayat227 4 місяці тому +2

    ፈጣሪያገናኛችሁ😢😢😢

  • @meserat1627
    @meserat1627 4 місяці тому +1

    አይዞህ ታገኛታለክ እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @salamsalam1464
    @salamsalam1464 4 місяці тому

    እግዚአብሔር ብሰላም የራክብካ ወዲ ዓደይ ማዓረይ❤❤❤❤