የሰው ህይወት እንደቀጠፈ የተነገረለት የሰሞኑ አይነት ሙቀት ሲከሰት ምን ማድረግ አለብን? || Tadias Addis

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 чер 2024
  • አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 37

  • @edaledal3003
    @edaledal3003 21 день тому +3

    ባይሞቅ ነበር የሚገርመው እደውም ታጋሽ አምላክ ስላለን ነው እጂ የቱ መልካም ስራችን

  • @workineshyihune4963
    @workineshyihune4963 22 дні тому +9

    እኛ ምን እንበል ዱባዮች 🤸🏾‍♂️🤸🏾‍♂️🤸🏾‍♂️🤸🏾‍♂️

    • @narditube4378
      @narditube4378 22 дні тому

      ግን አዲስ አበባ በጣም ከበድ ሆኗል እኔ ራሱ አምና ኢትዮጵያ ነበርኩ እና አያሩ በጣም የተለወጠ ነው

    • @yehualashetkebede9354
      @yehualashetkebede9354 21 день тому +1

      ዱባይ በአንድ ደቂቃ ዘጠኝ እንጀራ ይጋግራል በ 42 digiri new eyeseran yalenew

    • @Helenabebe-fu5sl
      @Helenabebe-fu5sl 21 день тому

      ​@@yehualashetkebede9354ሁላችንም ፈጣሪ ይጠብቀን አየሩን ተስማሚ ያርግልን ፈጣሪ አሜን

  • @user-wl3lj9xf5x
    @user-wl3lj9xf5x 22 дні тому +3

    ጌታ ሆይ በሰው ሀገር የጠላሁት በሀገሬ ላይ🤔

  • @aidazeynu2020
    @aidazeynu2020 21 день тому

    Thank you Dr Alemayehu from Eastern Hospital for your useful explanation

  • @blackman4581
    @blackman4581 21 день тому

    በጣም እጥር ምጥን ያለ ገለፃ ግን በውስጡ ትልቅ ዕውቀትን ከግንዛቤ ጋር ያጣመረ መረጃ ነው ያስተላለፋችሁልን እናመሰግናለን

  • @asnakechzewge9071
    @asnakechzewge9071 22 дні тому +2

    ኧረ እንደአረብ ሀገር እንኳንስ አያድርግብን

  • @meseretrefera2664
    @meseretrefera2664 21 день тому

    ዱባይ ያለውን ሙቀት ንፋሱ ነው ሚያቃትለው ልክ እሳት ዳር እዳለ ወላፈን ነው ውጪ ያለውን ንፋስ ሚያሳዝኑኝ መገድ ዳር ሚሰሩት አጀቴን ነው ሚበሉኝ ማርያምን ውይይይ

  • @hidjaesleman1062
    @hidjaesleman1062 21 день тому +1

    አዱባይ 41 ነው አሁን ጧትነው ቀትርላይ እየጨመረ ከዚህ በላይ ነው ልይነቱ እናተ ሙከየፍየለም አይዞአቹ

    • @SeydAli5154
      @SeydAli5154 21 день тому

      ሙከይፍ የላችሁ የምትይዉ እነሱ ሙከይፍ ማለት ምን እንደሆነ የት ያዉቁታል Acነዉ የሚያዉቁት

    • @hidjaesleman1062
      @hidjaesleman1062 20 днів тому +1

      @@SeydAli5154 አይ ሀቢቢቲ እችንእችንማ ያውቃሉ ከረብ አገር የተመለስነውን ቅፅል ስም ሙከይፍ አደል ሚሉ ለምነው ስንላቸው ትጮሀላቹህ ሙከይፉ እየቀየራቹ ይሉናል ሁለተኛ ስማችን ምልስ ክክክክ

    • @SeydAli5154
      @SeydAli5154 20 днів тому

      @@hidjaesleman1062 😄😄😄😄

  • @adonayfentie2575
    @adonayfentie2575 22 дні тому +1

    እኛ Dallas ምን እንበለው ሰይፍዬ!!???😊

    • @Helenabebe-fu5sl
      @Helenabebe-fu5sl 21 день тому

      አይዞቹ ፈጣሪ ይጠብቃቹ ወገኖቼ❤❤❤

  • @ummbenaathabibaa6834
    @ummbenaathabibaa6834 22 дні тому

    Eree bisimillaahi saudi Arabia zarehy 48 new moqetu♨️

  • @betidereje270
    @betidereje270 21 день тому

    Egnam alen Dubai 44,37,35, andade yiqenisal normal fetarin atiku temesgen belu

  • @MimiMimi-df3dx
    @MimiMimi-df3dx 21 день тому

    እኛ ምን እንበል 50 ዲግሪ 😢

  • @zinabmohamammd3146
    @zinabmohamammd3146 22 дні тому +2

    ኢትዮጵያም ሙቁት እያላችሁ ነው ኧረ ተው አባይን ያላየ ምንጭ ያመስግናል ይላል የአገሬ ሰው አረብ አገር ያለነው ምን እንበል?

  • @yordnosyesaf9358
    @yordnosyesaf9358 22 дні тому

    ህህህህ እኛ 45//48 ይደርሳል

  • @birhanafework9450
    @birhanafework9450 22 дні тому

    Egzyabahir kutawun yabirdewu ena madman ethiopian genet nechi byatalew yenate Gordan esati new yalkat besewu ager yalen hulu muketu yemend esati new ethiopian lemilem agera afershe bikimew medahineti new

  • @kerimkerim9288
    @kerimkerim9288 22 дні тому

    ሰይፍሻ

  • @hoolyhloo3815
    @hoolyhloo3815 22 дні тому

    ,☝️🇪🇹☝️🤲🤲🤲

  • @nanayeee27
    @nanayeee27 22 дні тому

    አዎ በጣም ነዉ የሚሞቀዉ ዱባይን ሆኖብናል አዲስ አበባ ሙቀቷ😂

  • @blackman4581
    @blackman4581 22 дні тому

    ኩናማ

    • @alemayehugetnet4221
      @alemayehugetnet4221 22 дні тому +1

      Ye diro wodaj man libel

    • @blackman4581
      @blackman4581 22 дні тому

      የድሮ ወዳጅ አደረከኝ አይደል ከወደ አሜሪካ ነው

    • @blackman4581
      @blackman4581 22 дні тому

      @@alemayehugetnet4221❤❤❤❤❤ ምርጥ አጠር ያለ ግን ብዙ ግንዛቤ የሚያስጨብጥ በዕውቀት ላይ የተመሰረተ መረጃ ስለሰጠህልን እናመሰግናለን

    • @alemayehugetnet4221
      @alemayehugetnet4221 21 день тому +2

      Gaza ......

  • @Fetiya224
    @Fetiya224 22 дні тому

    አይይይይ ሳውዲ 45ዲግሪ ነው እኮ እሳት እሳት ነው የሚሸተን እኮ እኛ ወይ ጉድ 37እማ ማታ ቀዘቀዘ የሚባለው ነው እኮ እዚ

    • @narditube4378
      @narditube4378 22 дні тому

      ዝም አትያቸውም 😂😂😂

    • @TigistTadesse-fx4el
      @TigistTadesse-fx4el 22 дні тому +4

      አረቡ አለም ኤሲን አለ ማማዬ ኢትዮጰያ ደግሞ የለም ከባድ ነው

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 22 дні тому

      Abayeni yalaye minichi yedakeli new wuda 😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @narditube4378
      @narditube4378 22 дні тому

      @@TigistTadesse-fx4el እሱ ትክክል ነው

  • @Johnnbrothers
    @Johnnbrothers 21 день тому

    Yaw gnbot wer yemokal nothing new

  • @adonayfentie2575
    @adonayfentie2575 22 дні тому

    እኛ Dallas ምን እንበለው ሰይፍዬ!!???😊