Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
Bezu yalteweralet jegna new Gabriel
Mensur betam gobs ena gna awek sew fetar ybark
መሱር ይመችህ
Big Gabi 😇😎😎💪💪💪💪
ከሚሰራው ስራ አንፃር ግማሽ እንኳ የሚነገርለት ሰው አይደለም ጋቢ ምርጥ ተከላካይ ነው በ ግሌ አርቴታ ኢሄን ጥምረት ወደጎን ለማድረግ ትልቅ ድፍረት ወይም የመከላከል ቀውስ ያስፈልጋል ያኔ ለመወሰን ድፍረት ይኖረዋል
ምርጥ ተከላካይ ነው ግን ሳሊባ ላይ ጥገኛ ነው ኳስ ጋር ምቾት የለውም ካስታወስክ ሳሊባ ተጎድቶ ከሆልዲግ ጋር በተጣመረ ሰአት
@@ultimategaincorrect tekekle belshal
መንሱሬ እንደምን አለህ? ያው በእግር ኳሱ ዓለም ላይ ብዙ ዓመታት ተከታትዬካለው፣ ከጋዜጣ ጀምሮ አምደኛክ ነበርኩኝ፣ እናም ጥንካሬክ እን ዝግጅትህን ሳላደንቅ አላልፍም፣ ግን ግን አንተን በተከታተልኩባቸው ጌዜአቶች ሁሉ ካንተ የማልጠብቃቸውን ቀላል የሚባሉ ነገሮችን ሳታስተውላቸው ስትቀር አያለው፣ ለምሳሌ በካላፊዮሪ ጉዳይ ጋቢን ሊያስቀምጠው እንደሚችል ስሰማህ ነበር፣ በእርግጠኝነት የምልህ ነገር ቢኖር ካላፊ ማጋን ለማስቀመጥ ሳይሆን ዚንቼንኮን ሊያስቀምጥ ኪቪዮርን ሊያፈናቅለው ነው የሚመጣው፣ እመነኝ ቀጣዩ ዘመናት ምናልባት ዓመቱ ሲጀመር ዋይት ሊጀምር ይችል ይሆናል ግን አይቆይም ቲንበር፣ሳሊባ፣ማጋና ካላፊ ናቸው ዃላውን የሚመሩት፣ ግን ያው ምናልባት ማጋ ቢጎዳ ካላፊ ቦታውን ይዞ ሌሎች የካላፊን ቦታ ሊሸፍኑ ይችላሉ፣ የ2023/24 ዓመተ ምህረት የውድድር አመትም ሲጀመር የተቀመጠው ከሳውዲ የእንግዛህ ጥያቄ ሲመጣበት ስለነበር እና ብራዚሎችም ለብር ያላቸው ቦታ ስለሚታወቅ ሀሳቡን ተበታትኖ ማስገባት ስላልነበረብት ነው አርቴታ ያስቀመጠው፣ ብር ለመውደዳቸው ምሳሌ (ሀልክ፣ ኦስካር ወደቻይ ቴሌስ እና አሁን ደግሞ ኤደርሰን ብር ለመስራት ወደ UAE ለመኼድ እየተደራደረ ነው) ስለዚህ የዝውውር ወቅቱ እድኪያልፍ እንጂ የተቀመጠው አቋሙ ወርዶ አልበረም፣ ስለዚህ መንሱሬ የካላፊዮሪን ዝውውር ከማጋሌስ ጋር አታገናኘው ከዚኒ እና ኪዎር ጋር እንጂ
ብዙ ደከምክ ወንድሜ
Yaltaworalet tateri jegina.worari lij gabi
አርሰናል በአዲሱ የውድድር ዘመን በሁሉም የዋንጫ የፉክክር ጨውልታዎች ላይ በጠንካራ ክንድ ይፎካከራል::
❤❤❤❤❤❤
ጋቢ ያልተወራለት ምርጡ ተከላካይ ነዉ ❤❤❤
gabrel😊