Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ፀሃይነሽ ሃይሉ የዋግሹሞቹ ወገን ናቸዉ ።
እነዚህ ናቸው የተማሩ ደናቁርት ንጉሥን ገለው ጳጳስን ሰቅለው ዘር ቆጥረው አሁን ደሞ የባሰ የአብይ ሰው በላ ዘመን ደረስን የደናቁርት ስብስብ ደርግ የኢትዬጰያ ውድቀት ጀማሪ ነው።
ከዛሬው ፡ ፷ ዓመታት ፡ በፊት ፡ ገና ፡ ተጀመሮ ፡ ተቀጭቶ ፡ የቀረው ፡ የሕዝብ ፡ ብሩህ ፡ ተስፋ ። እስካሁኑ ፡ አገሪቱ ፡ ያልዳነቺበት ፡ ሕመም ።
መንግስቱ ነዋይ ለፍርድ ቤቱ አሰሙ ተብሎ ለረጅም ዘመን የተሳሳተ ትረካ ነው ሲቀርብ የነበረው ዛሬም እናንተም ደገማችሁ ፍፅም ወሸት ነው ማንነቱ የማይታወቅ ሰው ጋዜጣ ላይ እንዲህ ብለው ለፍርድ ቤቱ ተናዘዋል ብሎ ስለፃፈ ብቻ እንደውነት ሲቆጠር ኖሯል በወቅቱ የነበሩ ሰዎች ግን እንዲህ አላሉም በወቅቱ የደርግን መንግስት ለማስደሰት የተፈበረከ ተራ ወሬ ነው ...,
የበሰበሰዉ የሻገተዉ ዘመን