በጭንቀት ላብድ ነው 😭ሁሉ ነገር …

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 3,2 тис.

  • @toyba-o5s
    @toyba-o5s 6 місяців тому +473

    አረብ አገር ኑረው አገር ሲገቡ ከሁሉምነገርቤት መግቢያቤት ያስፈልጋል የምትሉ👍🥰🥰

  • @agurashabate
    @agurashabate 6 місяців тому +722

    ጠንካራ መሆን አለብሽ የምትሉ ሶፊን😢

    • @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
      @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 6 місяців тому +2

      ደሚሪኝ

    • @SamerahWakchem-we4wd
      @SamerahWakchem-we4wd 6 місяців тому +5

      ክክክክክክክ ብራክ እኮ ነው 😅😅😅😅

    • @Jfjrjhydif-xy2jy
      @Jfjrjhydif-xy2jy 6 місяців тому +2

      ግድነው

    • @zekiya7868
      @zekiya7868 6 місяців тому +4

      ድራማኳ ቢሆንም ከሚሥቱ ውጭ የሚልከሠከሥ ወድ ትዳር አይሆንም ዛሬ ውሸት ቢሆን ነገ በእውነታ ይቀይርሻል ከሌላዋ ጋር እድሜሸን ልጂነትሽን በማታለል ይፈጀዋል ማፍቀር ከባድነው ግን እቴ ቆፍጣና ወንድ አይደለም ይቅርብሽ ለሀይማኖቱኳ ክብር አይሠጥም አችኮ ገና ወጣት ቆጆነሽ ሌላ የሚያፈቅርሽን ታገኛለሽ ብቻ በድንሽ ጠክሪ ዱአ አድርጊ ሥደት ይብቃሽ

    • @ሀዋከቡታጅራኩፈየኩን
      @ሀዋከቡታጅራኩፈየኩን 6 місяців тому

  • @hananEbrahim-mi7gq
    @hananEbrahim-mi7gq 6 місяців тому +19

    አክስትሽን ሳላደንቅ አላልፍም እናመሰግናለን እናታችን!። ሰው ሀገር ሂጂ ብየ አልመክርም። መቀሻቀሻ ካለሽ ሀገርሽ ላይ ለመለወጥ ታገይ። ይገባኛል ያለሽበት ስሜት። ነገር ግን ነገ ሌላ ቀን ነው። ከዚህ ከሚረብሽ ሆድ ከሚያስብስ ስሜት ትወጫለሽ ኢንሻአላህ። ብዙዎቻችን ይህን መንገድ አልፈን በሰላም እየኖርን ነው። ለዛውም ከልጅ ጋር ነው ያለፍነው!።አልሀምዱሊላህ! ይህ ቀን እንደሚያያፍ በርግጠኝነት ልነግርሽ እፈልጋለሁ ኢንሻአላህ!።

  • @AsAs-xr3jj
    @AsAs-xr3jj 6 місяців тому +161

    ምርጥ 🌹ባል🎉🌷 ምርጥ አባት 🌷 ምርጥ አሰተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኛ ምርጥ ወሪ ምርጥ ነብይ 🌷ሙሀመድ 🌹🌷ሰላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹

    • @Sofi_susu
      @Sofi_susu 6 місяців тому

      ደምሪኝ ዉዴ ጀማሪ ነኝ❤

    • @AsAs-xr3jj
      @AsAs-xr3jj 6 місяців тому

      @@Sofi_susu 🌹✅🌷💐

    • @habibakader5425
      @habibakader5425 6 місяців тому

      ሰለለሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Fatma-nr1rg
      @Fatma-nr1rg 6 місяців тому

      Saallahu Aleyhi wasselam Saallahu Aleyhi wasselam Saallahu Aleyhi wasselam Saallahu Aleyhi wasselam Saallahu Aleyhi wasselam Saallahu ❤❤❤❤

    • @saadas9954
      @saadas9954 6 місяців тому

      Solelahu aleyihi wosselem

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube5393 6 місяців тому +578

    ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ

    • @HayatHayat-st9ed
      @HayatHayat-st9ed 6 місяців тому +7

      Saw saw saw saw❤saw❤saw❤saw❤saw❤saw❤saw❤

    • @خديجهخديجه-ه6ث
      @خديجهخديجه-ه6ث 6 місяців тому +6

      ሦሎሏ አለይወሠለም

    • @Aminat379
      @Aminat379 6 місяців тому +6

      Saw❤Sawsaw❤❤❤❤saw❤saw❤saw❤❤❤saw❤❤❤saw❤❤saw❤❤❤❤❤saw❤❤❤saw❤❤❤❤የኛዉድነብይ

    • @munajanuri5973
      @munajanuri5973 6 місяців тому +3

      saw saw saw❤❤

    • @سعديهمحمد-ط9ث
      @سعديهمحمد-ط9ث 6 місяців тому +5

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @ሚናተራራyouTube
    @ሚናተራራyouTube 6 місяців тому +15

    አብሽሪ እህቴ ሁሉም ያልፋል እሱ ከልቡ ተፀፅቶ ከሆና አንደየ እዲል ብስጭዉ ጥሩ ነዉ ሰዉ ሁኖ የማይሳሳት የለም

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 6 місяців тому +172

    በሙዚቃ አይደለም ዱአ ቁረአን ቅሪ ሰላት ስገጅ 🤲🤲🤲አላህ የልብሽን ይሞላልሻል ሶፊየ ጠንካራ ሴት ሁኔ❤❤❤❤

  • @SeadaJemal-l5n
    @SeadaJemal-l5n 6 місяців тому +220

    አይዛሸ ተረጋጊ ዱአ አድረጊ ወደፈጣሪሸ መቸም የማይተውሸ እሱ ነው ሶፉ❤❤❤

  • @AlimaseidAlimaseid-jz4ji
    @AlimaseidAlimaseid-jz4ji 2 місяці тому +2

    ብመጭ ይሻልሻል መልሰሽ ብትጣይ ይቆጭሻል መተሻ አረስሽን ለውጭ ሶፊ ድንሽንም ተክረሽ ተማሪ ፍቅር የሚባልነገር በዝህ አለም ተለይቷል እቶቸ እራሳቹሁን ጠብቁ

  • @user-ug8nz
    @user-ug8nz 6 місяців тому +693

    ሶፊ ትክክል ናት ግን ርሥስሽን ጠብቂ ሶፊን እምትዎዱ በላይክ

    • @زوزوبتسعيد
      @زوزوبتسعيد 6 місяців тому +6

      ወላሂ. ኘራክ ነዉ

    • @zanazana3211
      @zanazana3211 6 місяців тому +6

      ​@@زوزوبتسعيدወላሂ አይባልም

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 6 місяців тому

      ​@@zanazana3211ደምርኝ

    • @abdulhakimusman3036
      @abdulhakimusman3036 6 місяців тому

      Were alebat beye gizew endih nat drama

    • @ImanSaiid-jf9ks
      @ImanSaiid-jf9ks 6 місяців тому +1

      ወላሂ ማለት ቀላል ነው እደ ግን በማትዊቅዉ ነገር ያረብ ሰብረኝ ለትንሽ ለትልቅ ወላሂ መቀለጃ አይደለም​@@زوزوبتسعيد

  • @wellogondergojamshewaamahr570
    @wellogondergojamshewaamahr570 6 місяців тому +113

    ሶፊያ ማሪናን ተያት ጥፋተኛዉ ባልሽነዉ አዉልቀሽጣይዉ ንቅሳቱ የእዉነትከሆነ እንዳትታረቂ የሌላሴትስም ተተርሰሽ አታድሪም መከፋትሽን መጎዳትሽን በሚድያ አታሳይ ጠንካራሆነሽ ኑሪ ፕራንክ ከሆነደግሞ ያሠባችሁትን እዉንያርግላችሁ ውሳኔሽልክነዉ

    • @KisanetGhebre-wz2sd
      @KisanetGhebre-wz2sd 6 місяців тому +5

      ዝም ብላ የማሪና ስም ትስጠፋለች ራሳን ባላን ጎጃም ድረስ ልካ ለመሪና ታሰድባታለች ቶፊቅን መሰብሰብ ያለባት ሲፊ ናት ፡፡

    • @ወሎወሎ-ቨ8ቈ
      @ወሎወሎ-ቨ8ቈ 6 місяців тому +7

      ሁለቱም ጥፍተኛ ናቸው ፊት ባትደጠው መች ይጠጋት ነበር ማሪና ባለጌ ነች​@@KisanetGhebre-wz2sd

    • @wellogondergojamshewaamahr570
      @wellogondergojamshewaamahr570 6 місяців тому +2

      @@KisanetGhebre-wz2sd አወ ልክነሽ ዝምብላ ፉርለቃዋለች ባሏን አሁንሰበብ ፈለገች የማሪናን ትዳር ለመበጥበጥነው እሚመስለው

    • @ስለማይነገርስጦታውእ-ሐ5ኀ
      @ስለማይነገርስጦታውእ-ሐ5ኀ 6 місяців тому +3

      ድራማ ነው

    • @baaabedu9910
      @baaabedu9910 6 місяців тому +3

      የኔም ሃሳብ ነዉ

  • @jamilaabdalrahman7474
    @jamilaabdalrahman7474 6 місяців тому +22

    ሶፍየ ሠላም ዋለይኩም ብለሽ ጀምሪ አላህ ሁሉንም ነገርሽን ያሳምረልሽል አላህ ከጎንሽ ይሁን

  • @hiwathabti1620
    @hiwathabti1620 6 місяців тому +129

    መጣላት ያለነው አንድ እድል ሰጨው ውድዋ በህወት በዙ ፈተና ያጋጥማል አራሰሸ ጠብቂ❤❤❤

    • @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
      @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 6 місяців тому +1

      ደሚሪኝ

    • @Jfjrjhydif-xy2jy
      @Jfjrjhydif-xy2jy 6 місяців тому

      ሳህ

    • @kiyaendris
      @kiyaendris 6 місяців тому

      ትክክልነሽ❤❤❤

    • @ns3618
      @ns3618 6 місяців тому

      ትክክክልል🎉🎉🎉

    • @hehamanot
      @hehamanot 6 місяців тому

      አይዞሽ እማ ራስሽን ጠብቂ ግን መሪና ምንም ጥፋት የለባትም ተነቀሰኝ አላለችውም እሷ የራሷን ህይወት እየኖረች ነው ጥፋተኛው ቶፊቅ ነው

  • @ZeharaSheferawe
    @ZeharaSheferawe 6 місяців тому +149

    ሶፊዬ እራስሽ ጋ ተማከር የራስሺን ህይወት ሌላ ስው ሊኖሪልሽ አይችልም ስለዚህ ከምንም በላይ እራስሽ ጋ አውሪ እሚያተካክል ነገር ከሆና በስው አስመክሪሺ ህይወትሽን ብትመሪ ደስ ይለኛል ምክንያቱም ትዳር ደስ እሚል ነገር ነው ለሴት ልጅ ደግሜ መስተርን የመስለ ነገር የለም በተሪፈ በጣም ነው እምወደሺ ጎደኛዬ ብትሆን የምመኝሺ ልጅ ነሽ ሳይከፍሺ ኑሪልኝ

    • @fatmaussn
      @fatmaussn 6 місяців тому

      ትክክል አድ ሠዉ ሥለህይወቱ እራሱ ባለቤቱነዉ አዋቂዉ

    • @zaharaayalew
      @zaharaayalew 6 місяців тому

      ሳህ

    • @Rabah-eo2fl
      @Rabah-eo2fl 6 місяців тому

      ሳህ ወላ

    • @zanibzanib4228
      @zanibzanib4228 6 місяців тому

      😢ኡፍ ውስጡዋ በጣም አዝኖዋል

    • @F3Tu
      @F3Tu 6 місяців тому

      Hi

  • @ክብርክርስቶስንለወለደች
    @ክብርክርስቶስንለወለደች 6 місяців тому +15

    እህት በራሴ ህይወት ላይ ያየሁትን ላካፍልሽ ይጠቅምሻል እኔም በአንድ ወቅት እንዳንች ምክንያታችን ቢለያይም ስብራት ደርሶብኝ ነበር እናማ ከእግዚአብሔር ጋር ወደእርሱ በመጠጋት ያንን ከባድ ጊዜ አሳለፍኩት ከዛማ አድስ ምእራፍ አድስ ተስፋ የሚያምር ህይወት ያውም በቤቱ ትዳሬን መስርቸ በልጅ ተባርኬ በፊት ከነበርኩበት እግዚአብሔር ከፍ አደረገኝ እና እህቴ ስንፈተን ምናልባት የተሻለ ነገር እያዘጋጀልን ይሆናል !!! አንች ብታ ጠንካራ ሁኝ በሀይማኖትሽ ዱአ አድርጊ ነገ ሌላ ደስ የሚል ቀን ይመጣልሻል አይዞሽ እናት !

    • @AsiaEbrahim-nt9zm
      @AsiaEbrahim-nt9zm 6 місяців тому

      Tikekel ehta😘

    • @كونفيكون-ف4ظ
      @كونفيكون-ف4ظ 6 місяців тому

      አብሺሪየኔዉድእህትለህይረነዉሰዉየለምበአሁኑሰአትአላህበሰዉህይወትየሚገቡሴቶችንሂደይሰጣቸዉየሁሉምሰብራትነዉይህታሪክአችጀግናሴትነሺአላህይጨምረልሺይችእረኩሰለአላህሂድያይሰጣት😢

  • @seidoumer6410
    @seidoumer6410 6 місяців тому +129

    ሦፍየ ማጣትን የደረሰበት ነው የሚያውቀው ፍቅር ተሥፋ አይቆርጥም አንደ እድል ሥጭው

  • @Netse_YouTube_channel
    @Netse_YouTube_channel 6 місяців тому +58

    አይዞሽ የኔ እህት በጣም ማሳዘነችኝ ሁሉም ለበጎ ነው እራስሽ ጠብቂ ደግሞ ዱአ አርጌ ደግሞ ከራስሽ ጋር ሆነሽ አስቢ ውስጥሽን አዳምጪ ይሄ ያንቺ ይወትሽ ነው ሰው ምንም ብል ምንም ኮሜንት ብሰጥ አንቺ ታውቃለሽ ህይወትሽ ነው😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tezebet9417
    @tezebet9417 6 місяців тому +1

    እህቴአይዞሽ የሰውሀገርየሰውነው አትመለሽአይተሽውሄደሻል እሱጋሆነሽጠንክረሽስሪ ሰዎችንአትግፊ ከተፀፀተታረቁ አክስትሽም እድሜከጤናጋ ይስጥልሽ እዚህቤትኮምቼአላቅም

  • @rerf-wu5kr
    @rerf-wu5kr 6 місяців тому +143

    የኔ ቆንጆ የሰዉ ሀገር አቲሂጂ ደናሰዉ አግብትሽ እዚዉ ኑሪልን ❤❤❤😢

  • @ajmandubai9807
    @ajmandubai9807 6 місяців тому +79

    ተይ እንደዚህ አትበይ በርቺ ጠንካራ ሤት ሆኝ እማዬዬ

  • @Yemareyame21
    @Yemareyame21 6 місяців тому +1

    የሚወድሽ ከሆነና ትዳሩን ካንቺ ጋር የሚፈልግ ከሆነ ንቅሳቱን ማስጠፋት ይቻላል ከሰው ስህተት ከብረት ዝገት አይጠፋም ስርዓት ባለው መንገድ ሃይማኖታችሁ ባህላችን በሚፈቅደው መንገድ በስነ ስርዓት ቤተሰቦቻችሁን አድርጋችሁ ቃል ተገባቡና በስነስርአት ሽማግሌ አስቀምጣችሁ ይቅርታ አድርግለትና ውለጂ ልጅ ደግሞ ላንቺም የመኖሪያ ምክንያት ይሆናል እሱንም ደግሞ ልጅ ሲመጣ የበለጠ ትዳር ላይ ትኩረት እንዲሰጥ ያደርጋል

  • @EkramAbdullah-u4u
    @EkramAbdullah-u4u 6 місяців тому +30

    ማሬ አብሽሪ አላህ የተሻለነገር ሊሰጠን ሲል የነበርዉን ነገር ይቀማናአል አብሽሪ

  • @istoremobile9007
    @istoremobile9007 6 місяців тому +96

    እህቴ ለአለህ ብለሻ ይቅር በይዉ ሴት ልጅ ከትዳርወ ነዉ ምትምራዉ የሰዉ ልጅ የሰሰተል ዋነዉ ከሰታቱ ማማር ነዉ አንችም እኮ ትክክክል ነሸ ለአለህ ብለሸ አዉፍ በይዉ ለአንዴና ለመጨራሸ ግዜ የራሰን ቤት የመሰለ ነገር ዬለም❤❤❤❤❤

  • @aminat8786
    @aminat8786 6 місяців тому +27

    ሶፊ ስሚኚ ንቅሳቱን ያስጠፋ እና ድጋሜ ከሴቶች ጋ ላይሰራ ቃል ይግባና ታረቂው እሱንም ከቤተሠቦቺሽ ጋር አገናኚተሽ ቃል አስገቢው

    • @SofiyaAhmed-y7z
      @SofiyaAhmed-y7z 6 місяців тому

      ንቅሳቱ የሚጠፋ ከሆነ ወላሂ ጥሩ ነው ቢታረቁ

  • @SamsungAs-rj9ge
    @SamsungAs-rj9ge 6 місяців тому +20

    አይዞሽ ሶፊ ከሀገር አትውጭ ጉልበት እድሜ መጨረስ ነው ውዴ ነግጅ የምሰሪውን ደሞ You tube አስተዋውቂው ብዙ ማረግ ትችያለሽ ወጣት ነሽ ጠንካራ ነሽ አትረበሽ እንባሽን ሀዘንሽን ለሰው አታሳይ ጀግና ሆነሽ አሳይኝ የኔ ቆንጆ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ።

  • @KeyartHD
    @KeyartHD 6 місяців тому +35

    ya allah ሀይሴት ሴት መሆኑን ራሱን ፈተና ነው😢
    አይዞህ ሁሉም ነገር ያልፋል💝♥️

  • @sewdabintaswed8331
    @sewdabintaswed8331 6 місяців тому +2

    እህቴ ከሰው ብዙ አትጠብቂ ይልቅ ስትቀርቢው ይበልጥ የሚቀርብሽ ስትወጂው ይበልጥ ሚወድሽን አላህ ሱጁድ ላይ ሆነሽ የሚሰማሽን ሁሉ ንገሪው ሀቢብቲ እኔ ለአላህ ብዬ ወድሻለው

  • @SabikaSaba
    @SabikaSaba 6 місяців тому +65

    ሶፊዬ አትጨነቂ ሁሉንም ነገር ለአላህ ተይዉ ግን የዋህነት አታብዢ ቶፊቅን ከኛ በላይ አንቺ ታዉቂዋለሽ ከልቡ የሚወድሽ ከሆነ ይቅርታ አድርጊለት ግን ከልቡ የማይወድሽ ከሆነ መቼም ደስተኛ ስለማያደርግሽ ........አስቢበት

  • @dhhdhfhdbcbdb1616
    @dhhdhfhdbcbdb1616 6 місяців тому +23

    የኔ ቆንጆ አይዞሽ አላህ ያለው አይቀርም እራሥሽን ጠብቂ ሥደትን አትመኚ አንድ እድል ሥጭው አላህ ይቅር ባይን ይወዳል በተረፈ አላህ ካንቺ ጋር ይሁን ሁሉንም ነገር ለአላህ አሣልፈሽ ሥጪው በአላህ ተመኪ ለአላህ ብዬ በጣም እወድሻለሁ ለሠይጣን በር አትክፈችለት ውዴ አይዞሽ ሁሉም ነገር እንደምትፈልጊው ሆኖ የምትኖሪ አላህ በገርሽ ላይ ያኑርሽ ❤❤❤❤

    • @Hch-o1e
      @Hch-o1e 6 місяців тому

      ዋዉዉዉዉዉዉ ከዚህ ሁሉ ኮሜንት ደስ የሚል ምክር ይሄን ነው ያየሁት ❤❤❤❤❤❤❤

  • @fhhf3250
    @fhhf3250 6 місяців тому +1

    ሶፊ ስደት ይቅርብሽ መቸም አይተሽዋል አገርሽ ተቀመጭ አንድ አድል ስጭዉ እባክሽ ዉዴ ❤ ፍቅር ይታገሳል ምን መሰለሽ ብላ ይቆጭሻል ብሃላ ምነዉ አንድ ዕድል ብሰጠዉ ብለሽ ትቆጫለሽ አስብበት እምትወጂዉ ከነ

  • @አልሚየተዋህዶልጅ-ፀ2ፀ
    @አልሚየተዋህዶልጅ-ፀ2ፀ 6 місяців тому +19

    አይዞሽ ሶፊ ፈተና ያጠነክራል ይህ ቀን ያልፋል ነገ ሌላ ቀን ነው ወደ ፈጣሪ ፀሎት አድርጊ😢

  • @የማያእናትነኝልባሟሴት
    @የማያእናትነኝልባሟሴት 6 місяців тому +16

    ሶፌየ እራስሽን ጠቢቂ እራስ ደህና የመሠለሽን ተናግርሻል በቃ ባች ላይ ማንም እድወሱኑ አትፍቀጅ

  • @meryemmehamed683
    @meryemmehamed683 6 місяців тому +3

    አይዞሽ ሶፊየ ውሳኔሽ ትክክል ነው ከሱ ራቂ አላህ እሱን እሚፈራ ሀቅሽን እሚጠብቅልሽ ምርጥ ባል ይወፍቅሽ ጠንካራ ሁኙ

  • @mareyamenata-b9r
    @mareyamenata-b9r 6 місяців тому +66

    አይዞሽ እናት ያልፋል እየተፈተንሽ ነው ፈታናወን በትግሰት ማለፍ ነው

  • @nuralove7907
    @nuralove7907 6 місяців тому +51

    አላህ ያግዝሽ እዉነት ከሆነ ሁሉም ነገር ለበጎ ነዉ ተረጋጊ ዱአ አርጊ ከፈጣሪሽ ጋር አዉሪ❤❤

  • @hdfhdf2592
    @hdfhdf2592 6 місяців тому +3

    አይዞሽ ፈጣሪ ከንች ጋር ነው እሱም የእጁን ያጌኝል ከፈጠር❤❤❤❤❤ አይዞሽ በርች ከሀገር ለማውጣት በደብ ሞክር ጌታ ይርደሽል ❤❤❤❤

  • @መይሙናተንታአጅባርyouTube
    @መይሙናተንታአጅባርyouTube 6 місяців тому +29

    ሶፊየ የኔዉድ አች በጣም ትክክል ነሽ ማንኛችንም የምናረገዉነዉ ነገርግን ሴትልጅ ብልጥናት የሚስተካከል ከሆነ አድ እድል ስጭዉ ልጁ ደንዟል በሰላሙም ላይሆን ይችላል ቁርአን አስቀሪለት በተረፈ ሁለታችሁም ለሀይማኖታችሁ ክብር ይኑራችሁ አችም ባለባበስሽ እሱም በተግባሩ ብዙ ደስ አትሉኝም እና ወደ አላህ ቅረቡ

  • @nayigachris5689
    @nayigachris5689 6 місяців тому +13

    ድግ አደረገሸ ወድ ሊጀ ሁለገዜ ሴትን ወየም ሚሰትን ዘቅ ማረገ ነው ምጠክረ አለበሸ 🤲🤲🤲🤲💝💝💝😢😢😢

  • @Werdahyoutubetunnel
    @Werdahyoutubetunnel 6 місяців тому +2

    ጥሩ ውሳኔ ነው ጠንክሪ ሲቀጥል ሌላ ሀብታም ባል አግቢ ወደ አረብ ሀገር አትምጭ ❤

    • @Sheshorob10
      @Sheshorob10 6 місяців тому +1

      😂😂😂😂😂

  • @mamaylagse
    @mamaylagse 6 місяців тому +8

    አይዞሽ ሶፊ ያልፋል ዱአ አድርጊ አብሽሪ ተረጋግተሽ አስቢበት ይቅርብሽ እሱ አይወድሽም ትክክል ነሽ አልተሳሳትሽም ❤❤❤

  • @SelamAbaye-nm8lt
    @SelamAbaye-nm8lt 6 місяців тому +13

    እህታለሜ አይዞሽ ያጋጥማል እና ጠንከራ ሁኝ የኔ ልዩ❤❤❤❤

  • @HiwotEseye
    @HiwotEseye 6 місяців тому +4

    አይዞሸ የኔ ዉድ በርቺ ህይወት እንዲህ ነች ፈተና ይበዛባታል በፈተና የሚፀና የተባረከ ነዉ እመቤቴ ማርያም ብርታቱን ትሰጥሽ

  • @hayatmko9818
    @hayatmko9818 6 місяців тому +17

    ጠካራ ሁኝ ማማዬ አይዞሽ ሁሉም ያልፍል አብሽሪ

  • @YakMms
    @YakMms 6 місяців тому +12

    የኔ ቆንጆ አይዞሽ ጠንከር በይ ሁሉም ነገር ለቦጎነዉ😢😢😢😢

  • @GhjHytr
    @GhjHytr 6 місяців тому +9

    አይዞሽ ሶፊየ ሁሉም ያልፋል በርች እራስሽን አትጣይ ውዴ 😢

  • @ዜድየአላህባሪያ.የረሱልወ
    @ዜድየአላህባሪያ.የረሱልወ 6 місяців тому +27

    ሶፊ እህቴ ውዱ አድርጊና ሁለት እረካአ ሠላት ስገጂና ዱአ አድርጊ ሁሉንም የሚሠማና የሚመለከት ፈጣሪነው ያለን ጪቀትሺን ያነሳልሻል አብሺሪ እህት አላህ ማኪ

  • @Arsulove-ke6xd
    @Arsulove-ke6xd 6 місяців тому +25

    ሶፍየ እባክሽ ስደት ኣትመለሺ ኣገርሽ ሰርተሽ መለወጥ ትችያለሽ እባእሽ እህቴ ስደት ይቅርብሽ ያለነው እኛ ነው ምናዉቀው 😥🙏
    በርች ኣይዞሽ ያልፋል 🙏♥️

  • @taiftel9066
    @taiftel9066 2 місяці тому

    ጠክረሽ አሳይዉ የምን መታረቅ ነዉ በሚድያ ዝሙት እያለ ገመና የሚወጣ ባል ነገ ልጆቹንም የኔ አዴሉም ይልሻልል ቆፍጠን ብይ

  • @merimtube5408
    @merimtube5408 6 місяців тому +13

    ሶፍየ እራስሽን ጠብቂ የኔውድ ሁሉም ሰው ካች በታችነው በራስሽ ተማመኒ ከቻላችሁ ተማማሩና ታረቁ ካልቻላችሁ ግን እራስን መሆን ጥሩነው

  • @netsanetteffara5819
    @netsanetteffara5819 6 місяців тому +11

    አይዞሽ እህቴ ነገ ሌላ ቀን ነው የእኔ ዉድ ሁሉም ለመልካም ይሆናል አታለቅሽ ጠንከራ ሁኝ ❤😢 በህልምሽ ተጎዥ

  • @Samirah-tx4lq
    @Samirah-tx4lq 6 місяців тому +1

    አትሂጂ እሱም አሁን ላይ በጣም ተፀፅቷል ታረቁ አችም ድንሽን ጠበቅ አድርገሽ ዱአአድርጊ እየወደድሽው ብትሄጄ ወላሂነው የምልሽ ይበልጥ ትጎጃለሽ እድልሽን ተጠቃሚ እሱን ማስተካከል ትችያለሽ ላዴ ይቅርታ አድርጊለትእሱም ተረድቷል በመሀላቹህ ንፋስ አታስገቢ እሽ እህቴ

  • @Sbdnbdbndn
    @Sbdnbdbndn 6 місяців тому +14

    ሶፊዬ አብሽሪ ሁሉም ለበጎ ነው መታረቅ ካሰብሽ ሽማግሌ ለቤተሰቦችሽ ይላክና በስራአት ተጋቡ ሁለተኛ ጠብ ቢመጣ ኮርተሽ ወደ ቤተሰቦችሽ ትሄጃለሽ ብቻሽን እዳወስጅ ቤተሰቦችሽ ጋር ሁሉንም ነገር ወስኝ

  • @iyyi-c9o
    @iyyi-c9o 6 місяців тому +23

    ሶፊዬ አይዞሽልኝ የኔእናት ዱአ አድርጊ አላህ አለሽ❤❤

  • @Awollotube
    @Awollotube 6 місяців тому +32

    እህቴ እኔ እደሚመስለኝአች ለም እሌላሴት ጋር እዲሰራ ትፈቅጂለት አለሺ አች እኩነሺ ልጁን ለስተት የምታገልጪው ቁስጠን ብለሺ እኔ እያለሁ ለምን ከሌላ ሴት ጋርየምሰራው ብለሺ ባልሺን ሰተር ማረግ ትች ይአለሺ አችን የሚወዲሺ ከሁነ የምትይውን ላች ሲል ያቁማል የምትሉ በላይክ

    • @kalyoutube8786
      @kalyoutube8786 6 місяців тому +2

      ትክክል እህቴ

    • @NaimaA-oe8vw
      @NaimaA-oe8vw 6 місяців тому +3

      👍👍👍👍

    • @ياسينادم-ل6ث
      @ياسينادم-ل6ث 6 місяців тому +1

      የጨዋ ልጅ ኮሜንት

    • @ayeshazwedu3755
      @ayeshazwedu3755 6 місяців тому +4

      ሚስት ብቻ ሳይሆን ጎደኛም ለመሆን ሞክሪ እህቴ ሲጀምር ከሴት ጋር ለምን ይሰራል አች ሚስትም ጎደኛም ሁኝ ሶፊ

    • @AnnoyedCricketHelmet-rr6gx
      @AnnoyedCricketHelmet-rr6gx 6 місяців тому

      @awoll tube .
      Waaawu fatare yibarkish❤❤❤❤❤❤❤lik nash

  • @rimtube1335
    @rimtube1335 6 місяців тому +39

    አይዙሽ 😢😢😢😢 ሌላ ቀን ሌላ ጥፍት ይሰራል ቢያስ እንዲማር አድርጊው እያመመው እንደተነቀሰው ሁሉ እያመመው ያስጠፍው በቃ እንደ ነገ ሌላ ጥፍት አጥፍቶ ድጋሜ ልብሽን እንደሚያደማው ጠብቂይ 😢😢😢

    • @MuhmdiAli-io5qj
      @MuhmdiAli-io5qj 6 місяців тому +2

      አረ ሲጀመር ኘይሆነትም ከአላህ መንገድ ያወጣት ነው ሥለዚህ አላህ የተሻለውን ድን ያለው ይሥጥሺ ዱአ አድርጉላት ማንንም ሢያቅም እየዋለ የውሻሸት ኑሮ በሺተኛ ነው የምትሆነው በዚህ ከቀጠለቺ

    • @user-gx1mc1vy7g
      @user-gx1mc1vy7g 6 місяців тому

      👍👍👍👍👍

    • @tube-yi8tg
      @tube-yi8tg 6 місяців тому +1

      አልተነቀሰምእኮእሚጠፍ ፁህፍ ነው።

    • @rimtube1335
      @rimtube1335 6 місяців тому

      @@tube-yi8tg እሄ የክብር ጉዳይ ነው እሷን ቢያከብራት ፁሁፍም ቢሆን አያደርገውም ነበር ግን እሷ መጎዳት የለባትም ዛሬ በይቅርታ ከታለፈ ጠብቁ ሌላ ግዜ ሌላ ጥፍት ሲወድቅ

  • @mekiyamekiya3364
    @mekiyamekiya3364 6 місяців тому +7

    የኔ ውድ አይዞሽ እልፍ ካሉ እልፍ ይገኛል የኔ ማር ሁሉም ነገር ለኸይር ነው እናም ጠንክሪ

  • @kokantamhmad541
    @kokantamhmad541 14 днів тому

    አይዞሺ ሶፊ የኔ እህት ሁሉም ያልፈሊህ ብቻ አንች ጠንከራ ሆኝ የኔ ዉድ በሌሺበት አለህ ይጠብቅሺ እነም ያሰብሺሁን ሁሉ አላህ ይሰካልሺ እህት 😢😢❤❤❤❤❤❤

  • @ነጃትነኝወሎየዋ
    @ነጃትነኝወሎየዋ 6 місяців тому +22

    ሶፊ የመጨረሻ እድል ስጭው እና ከማሪናጋ ያለውን ነገር እዳቋርጥ አድርገሺ አሳምነሺ እድል ስጭው

  • @Hayat-qe1ik
    @Hayat-qe1ik 6 місяців тому +45

    ጎበዝ በርች ውሳኔሽ ትክክል ነው ከማይሆን ሰው ጋ ጊዜ ከማቃጠል የመዳምን ቤት ማፅዳት ይሻላል ካልሆነ ሌላ አግቢ

  • @Kadeeja-ie5jo
    @Kadeeja-ie5jo 6 місяців тому +2

    አብሽሪ ሶፊ አታልቅሽ አላህ ኸይሩን ነገር ይምረጥልሽ
    ሙእሚን ተስፋ አይቆርጥም
    ውዷ እህቴ
    አክስትሽን አላህ ይጠብቅልሽ

  • @erdd7495
    @erdd7495 6 місяців тому +7

    ትክክልነሺ ያመናቸውሠወቺ ናቸው እሚጎዱን የባሥ

  • @Rahma-y4z
    @Rahma-y4z 6 місяців тому +11

    አይዞሽ እህቴ ጠንክሪ ደግሞ ስትጀምሪ አሠለሙ አለይኩም በይ በተረፈ በርች❤❤

  • @HabibaAdem-nb8hl
    @HabibaAdem-nb8hl 6 місяців тому +2

    ንቅሳቱን ያጥፋ ሁለተኛ ከሴት ጋር ላይሰራ ቃል አስገቢው እና ይቅር በይው

  • @ZainabEthopiya-px1eb
    @ZainabEthopiya-px1eb 6 місяців тому +24

    ምን ያስጭንቅሻል አላህን ያዝሽ ምን አይሆንም በአላህ ተውክይእሽ

  • @FatumaOmer-gw3eh
    @FatumaOmer-gw3eh 6 місяців тому +9

    አይዞሽ ጠንካራሁኝ ትክክል ነሺ ሶፍዬ❤❤❤❤❤

  • @ጀሚላ-ደ8ቸ
    @ጀሚላ-ደ8ቸ 6 місяців тому +1

    ትልቅ ፍቅር ትልቅ ተስፋ በማሀላቸው ትልቅ ፈተና አለና ለፈተነነረወችሽ በትግስት እለፊ እናም በቤተሰቦቹም በቤተሰቦችሽም ፊት አንድ እድል ስጭው በአሏህ በመካከላችሁ ያሉ ምቀኞች በናተ መለያየት እድደሰቱ አታድርጊ እህት

  • @ggGg-m8q6i
    @ggGg-m8q6i 6 місяців тому +27

    ማርያምን ዛሬስ አሳዘንሽኝ አመብርሀን ጭቀትሽን ታቅልልሽ አይይዞሽ ሶፌየ 🙏❤❤❤❤❤❤

  • @PpPp-iv8hq
    @PpPp-iv8hq 6 місяців тому +4

    እንች በእውነት በስነስርአት ያደግሽ ጥሩ ልጅ ነሽ ያቺ ማሪና የምትባል ባለጊ ያንን ጠማማ አፏን እያጣመመች ትናንት
    ፊድዮ ሰርታ ነበር ፈስ ያለበት ዝላይ አይችልም አይደል ሰው አሳቡን እዳይገልፅ ኮሜንቱን አጠፋችው ይቺ አሳዳጊ የበደላት ብልጥ ለትዳሯ ክብር የሌላት አንቺ ግን አይዞሽ በርቺ ውድ ሴት ነሽ ጠንካራ ሁኝ

    • @Sofi_susu
      @Sofi_susu 6 місяців тому

      ደምሪኝ ዉዴ ጀማሪ ነኝ

    • @Sofi_susu
      @Sofi_susu 6 місяців тому

      ደምሪኝ ዉዴ ጀማሪ ነኝ

    • @PpPp-iv8hq
      @PpPp-iv8hq 6 місяців тому

      ​@@Sofi_susuደምሬሻለው በርቺ

  • @yenejemal9350
    @yenejemal9350 6 місяців тому +1

    ኧረ ተይ ልጁ አብደዋል ቦሀላ ይቆጭሻል

  • @suzanmohammedalhabeshaalhe709
    @suzanmohammedalhabeshaalhe709 6 місяців тому +14

    አይዞሽ ሲስ እኔ የሰው ልጅ ያደርገዋል ተብሎ የማይታስብ በደል ነው የተበደልኩት በሰጠነው ልክ መቀበል ቀርቶ ግን ቢያንስ ልባችንን ባሰብሩት ምን አለበት አላህን እማትፈሩ ወንዶች አሁንም አይዞሽ ይታለፋል ።አንዳንድ ግዜ እደት ነው ከሱ ተለይቸ መኖር እምችለው እንላለን ግን በደብ ይኖራል ያው የወደዱትን ሰው በርግጥ መርሳት በጣም ከባድ ነው ግን አላህ ከቀደረው ውጭ ምንም ነገር ሊፈጠር አይችልም ።

    • @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
      @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 6 місяців тому +1

      ደሚሪኝ

    • @suzanmohammedalhabeshaalhe709
      @suzanmohammedalhabeshaalhe709 6 місяців тому

      @@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ ደምሬሻለው ሆቤ

    • @ٱمويسر
      @ٱمويسر 6 місяців тому

      ምን ተበድለሽ ነው ውዴ የአላህ

    • @suzanmohammedalhabeshaalhe709
      @suzanmohammedalhabeshaalhe709 6 місяців тому

      @@ٱمويسر አይ እህቴ በሚድያ ምንም ልል አልችልም ግን አልሀምዱሊላህ በአላህ ፈቃድ አሁን ላይ ደና ነኝ ።

    • @ٱمويسر
      @ٱمويسر 6 місяців тому

      @@suzanmohammedalhabeshaalhe709 አሣዘሽኝ ነይ ንገሪኝ በቤቴ

  • @aaa-43
    @aaa-43 6 місяців тому +5

    እውነትሽ ከሆነ የተጣላችሁት እህቴ አላህ ያጠክረሽ ስሜቱ ከባድ ነው ስለደረሰብኝ አቀዋለሁ ስለዚህ ጠከርበይ ምክነያቱም ቡሀላ ለምንድነው እንደዝህ የሆኩት ብለሽ ትለድምያለሽ ምክነያቱም አንች አልበደልሽውም እሱነው የበደለሽ ሰርተሽ ተለውጠሽ አሳይው ውዶች ቡሀላነው የሚቆጫቸው እህቴ ሁሉንም ውደአላህ አስጠግ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yasminaya-mf6os
    @yasminaya-mf6os 6 місяців тому

    አላህን ፍሪ ሶፊ አቃለው ጎድቶሻል ኝ አሁን እሱም በታም ተጎድቷል በ አላህ ይቅርታ አርጊለትና አብራችሁ ሁኑ በአላህ 🙏🙏 መልስሽን እተብቃለው ሶፊ መልስ ስቺኝ አደራ 🙏🙏

  • @hawuathawuat6164
    @hawuathawuat6164 6 місяців тому +24

    ሶፊዬ የኔ እህት ከቻልሽ አንድ እድል ስጪው ምክንያቱም ጥሩ ነገር ለማግኘት መታገስ አለብሽ ከቻልሽ ስደት አትመለሺ ወይም ሀገርሽ ላይ ስራ ጀምሪ እና ተንቀሳቀሺ ስደትን አማራጭ አትጠቀሚ

    • @obob7245
      @obob7245 6 місяців тому

      ዩቱዮብ እኮ ስራ ነው ማማ

    • @asmaaMMM-xc1gz
      @asmaaMMM-xc1gz 6 місяців тому

      ከልቡ ተፀፅቶ ከሆነ ይቅርታ ሚጠይቀው ላንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ቃል አስገብታ ትቀበለው ፕራንክ ከሆነ ግን በጣም አሳፋሪ ስራ ነዉ የሰራው ምክንያቱም በትዳር ቀልድ የለም

    • @hawuathawuat6164
      @hawuathawuat6164 6 місяців тому

      ​@@asmaaMMM-xc1gz
      ትክክል ወላሂ

  • @የልቤንጉስM
    @የልቤንጉስM 6 місяців тому +4

    የኔ ቆንጆ ስደት አትህጂ እዝሁ በእቶብ ስሪ እግዚአብሔር አለ ሰውን አትግፎ እንጂ መገፋት ጥሩ ነው ስደት አይኖ ይጥፋ

  • @Ayisha-pt8xc
    @Ayisha-pt8xc 6 місяців тому

    አብሽሪ እህቴ አንች ጠንካራ ልጅ ነሽ ሁሉም ያልፋል ተስፋ እንዳቆርጭ 😢😢

  • @MizanMedia-pp2zo
    @MizanMedia-pp2zo 6 місяців тому +10

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሶፋያ እምትሰሩት ስራ ከውነታችሁ ይሁን አይሁን እኔ አላወኩትም ለማንኛውም ራስሺን ጠብቂ ወንድ ቢሄድ ወንድ ይመጣል የሶፋያ ቤተሠቦች አበረታቱኝ

  • @SeadaHussen-jm7es
    @SeadaHussen-jm7es 6 місяців тому +9

    የኔ ዉድ አይዞሽ ያልፋል በጭራሽ ስደት አተሰቢ ሀገረሽ መለወጥ አና የተሻለቺ ሴት መሆን ትቺያለሽ

  • @Aminetsaied
    @Aminetsaied 6 місяців тому

    ሶፊ አንድ እድል ሰጭዉ የመጨረሻ በተረፈ አቡሸሪ❤

  • @رقيهالاسطوره-ص2ص
    @رقيهالاسطوره-ص2ص 6 місяців тому +15

    ኣይዞሽ ሁሉም ያልፍል ሶፊየ 😢😢

  • @MdRana-lf2yn
    @MdRana-lf2yn 6 місяців тому +43

    ሱፊ አች ምንም ጥፋት የለብሺም ሁቤ. ባች ቦታ ብንሆን የበለጥ ነው የምናገረው አች ምርጥ አስታዋይ ትግስተኛ ልጂ ነሺ

  • @AB73723
    @AB73723 6 місяців тому +2

    ሶፊዬ አይዞሽ ውዴ😍😍😍🥺🥺😍😍😍😍 ሶፊያ ፈጣሪ ይቅር የሚልን ለሰው ይቅሮታ ስናደርግ ነው ውዴ ለቶፊቅም ይቅርታ አድርግልት እና አንድ እድል ስጨው በፀፀት ልሞት ነው ማማዬ አዎ ቶፊቅ ጥፋትኝ ነው ግን ጥፋቱን አመሆ ይቅርታ መጠየቁነው ትልቅነትነው ከሰው ስተት ከበሪ ዚገት አይጠፋም ሰው ይሳሳታል❤❤❤🥺🥺🥺

  • @user-wl2yl4vd8q
    @user-wl2yl4vd8q 6 місяців тому +9

    የኔውድ እዳውም ጥሩነው ሀሳብ አረብ አገር ተመለሽ እራስሸን አድሽ በቃ ወጥሬ የሴት ጠካራ ሆኔ ተመለሽ እና ሀሳብሽን እዳትቀይር ውድልጂ በራሱጊዜ ይመጣል አችብቻ ጠክር ውጥሬ እኛሴቶች ብዙ እንፈተናለን አይዞሽ

  • @iloveyou-v3m
    @iloveyou-v3m 6 місяців тому +6

    አይዛሽ የኔ ቆንጆ አብሽሪ ሁሉም ያልፈል በውሳኔሽ ጠካራ ሁኝ

  • @SeadaMohammed-dn8xv
    @SeadaMohammed-dn8xv 6 місяців тому +1

    በርቺ ውዴ ሀሳብ እንዳትቀይሪ ወላሂ ውሳኔሽም ልክ ነው
    ደሞ የማይሆን ልጅ ነው

  • @ሰአዲአደም-ዠ6ዘ
    @ሰአዲአደም-ዠ6ዘ 6 місяців тому +10

    እደኔ ስደት ህጂ ብዬ አልመክርሽም ተረጋጊና ህይወቴን እፈልጋለሁ ብሎ ተፀፅቶ ጥፋቱን አውቆ ከተመለሠ በሽማግሌ ተነጋገሩና ፍቱ እቧ ዘራፍ ካለ መጥፎ ጎኑን እያሠብሽ ጠንካራ ሁኚ እሷ አሁን ጢባር በጢባር እየሆነብሽ ያለው እደወደደሽ ስላወቀነው ትዳር ይዘን እያየነውነው ወንድልጅ አብዝታ እምትፈልገውና እምትፈልገው አይወድለትም አቃለሁ በተለይ የመጀመርያ ህይወትሽ ከሆነ አቃለሁ ከባድነው ግን ከማያከብርሽ ሰው ጋር ጨጓራሽን ላጪ ብየ አልመክርሽም ነገ ልጅ መውለድ ይመጣልና አላህ ከይሩን ይምረጥልሽ በጥቅሉ በቀላል አትታረቂቂቂቂው እመኒኝ

  • @ቸኩላየዋለልኝ
    @ቸኩላየዋለልኝ 6 місяців тому +9

    ታረቁ እህቴ ከስው ስህተት ከብረት ዝገት አይጠፍም እህቴ ተረጋጊና አስቢ ለስውስው ነውና ለሚያስታርቁሺም ክብር ስጭ ማርያምን እህቴ

  • @JshJdhd-y2m
    @JshJdhd-y2m 6 місяців тому

    ታረቁ እሡም ይጠቀቅ አችም ሴለሴት አይላፋ አችም ወንድ ሠላም አትበይ አትጨብጭ አላህ መልካም ጎደኛ ይስጣችሁ ያረብ ታላህ ጋር ቅርብ ሁኝ አብሽሪ

  • @firiiyoutube6721
    @firiiyoutube6721 6 місяців тому +15

    Nagaan Waqayyoo manaa kanaaf Yaa bayatuu bagaa nagaan dhuftee qalii Tiyyaa Abshir

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 6 місяців тому +5

    አይዞሽ እህቴ ግን ማሪና ጥፍት የለባትም አስቀይመሻታል ይቅርታ ጠይቂያት

    • @ሰኢድ-ሰ7አ
      @ሰኢድ-ሰ7አ 6 місяців тому +1

      ምንብላ እዳውም ማሪናናት ይቅርታ ማለት ያለባት

    • @tig-dm8pb
      @tig-dm8pb 6 місяців тому

      እረባክሽ ማሪና ምንም ጥፋት የለባትም እሷ በማታቅ ሁኔታ ሆዶ የተሰራው ​@@ሰኢድ-ሰ7አ

  • @MubaMan-d2k
    @MubaMan-d2k 2 місяці тому

    ምንም መጥፎ አይደለም ልክ ነሽ መፍትሄው የእናንተ መለያየት ስለሆነ በድሎሻል ቀጣይ ሂወቴሽን ማጣት ይመጣል ወንድ ወንድ ሳትይ ሂጅ አላማሽን አስቀድሚ እሽ እናት

  • @ነጁቢትመሀመድወሎየዋ
    @ነጁቢትመሀመድወሎየዋ 6 місяців тому +29

    ሶፊ ታረቁ የማያጠፋ የለም ይቅር በይው ሰው ሆኖ የማያጠፋ የለም እሱም ከጥፋቱ ይቆጠባል ካሁን በኋላ

  • @Hቾየጨረቃወቸጠባቂ
    @Hቾየጨረቃወቸጠባቂ 6 місяців тому +9

    አይዞሽ ጠንካራ ሁኝ ሶፊየ የኔወርቅ❤❤❤❤❤❤😢😢😢እወድሻለሁ❤❤❤❤❤❤

  • @ayeshaa4598
    @ayeshaa4598 6 місяців тому +1

    አይዞሽ እህቴ ጠንካራ ሁኑ ይህም ቀን ያልፍል እንደኔ ከሀገረ አትውጭ ስደት በጣም ያስጠላል እዛው ለማስተካከል መሞከረ ነው እሚመከረ ከሆነ ማስመከረ ነው ከልበለዚያ ከሀገረ አትውጭ

  • @HabibaAdem-nb8hl
    @HabibaAdem-nb8hl 6 місяців тому +3

    Sofi yemecheresha edl schiw ande lemecheresha gize tegenagntachhu awru bealah yene yewah

  • @SaFk-hs4pk
    @SaFk-hs4pk 6 місяців тому +26

    አንች ጠንካራ ይኒ እራስሽን አስከብሪ ሶፊ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል ።

  • @MdKmal-b7u
    @MdKmal-b7u 6 місяців тому +1

    ሶፍ የመጨረሻ እድል ስጭው እና ንቅሰቱን የስጠፋ እና ድጋሜ ከሴቶች ገለይሰራ ቀል ይግበና ተረቅዉ እሱንም ከቤተሳቤችሽ አጋነተሽ ቀል አስጋብው

  • @الْحمدوللاح
    @الْحمدوللاح 6 місяців тому +7

    ሶፊዩ አይዞሽ ለበጎ ነው ግን አንዲድል ስጭው

  • @mesitube-8489
    @mesitube-8489 6 місяців тому +29

    እህቴ እኔ በጣም ነው የምወድሽ በጣም ነው የማከብርሽ አንድ እድል ሲጮህ ነው ምልሽ❤❤🎉

    • @RashaQatamen
      @RashaQatamen 6 місяців тому

      አወ ማር አድ እድል ሥጭዉ ዉደ

  • @salamawitzewda2201
    @salamawitzewda2201 6 місяців тому

    ትልቁ ነገር ሁለተኛ ደሞ ማያጠፋ የለም ሶሆኑ ደሞ የማይሳሳት የለም ስለዚህ ይቅርታ አድርገሽለት እንደገና ያንን ጥፋት ደግመኛ እንዳያጠፋ አብረሹ ብትኖሪ የስደት ቃጠሎ ላይ ተመልሰ የስደት ቃጠሎ ላይ ተመለሰች ፓትመጪ ሁሉንም ነገር ችለሽ ለመኖር ብትታገሺ በእርግጥ ያደረገ ነገር ልክ አይደለም ንቅሳትን ማጥፋት ይቻላል በግጥም በጨረር ማስጠፋት ይቻላል ያንን ንቅሳት በጠረ በጨረር እንዲያስጠፋ ማድረግ ብትኖሪ እሱንም ባቲ ደግሞ ያ

  • @روادطيبه-خ4م
    @روادطيبه-خ4م 6 місяців тому +4

    አይዞሽ ሶፊየ ❤አላህ የቸሻ ለዉን ይሠጥሻል