Anchor Media የፋኖ ድሎች፥ የአብይ ሰራዊት ከቋሪት ሲሸሽ፥ ደቡብ ጎንደር ከሰሞኑ፥ አዲስ አበባና የአብይ አህመድ አገዛዝ ስጋት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 вер 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @mesaymekonnen5
    Mesay Mekonnen, Anchor Media, Anchor Ethiopia, Anchor, Ethiopia, BBC, DW Amharic, VOA Amharic, ESAT

КОМЕНТАРІ • 405

  • @abeshkegne8380
    @abeshkegne8380 Місяць тому +62

    ድል ለተገፋው ለአማራ ህዝብ እና ለክንደ ብርቱው ለአማራ ፋኖ 💪🏾💪🏾💪🏾
    ሁሉም ኢትዬጲያዊ ፋኖ ሊሆን ይገባል :: 👈🏿👈🏿

    • @user-rq3rm9in5z
      @user-rq3rm9in5z Місяць тому

      ገለቴ ሁሉም ሌባ ይሁን እያልሽ ነው🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮

    • @abelweldeab4833
      @abelweldeab4833 Місяць тому

      😅😊😅😅😅😊😅😅😅😅😅😅😅😅😅

    • @abelweldeab4833
      @abelweldeab4833 Місяць тому

      😊😅😊😅😅😊

    • @abelweldeab4833
      @abelweldeab4833 Місяць тому

      😅😊😅😅😅😅😊

    • @abelweldeab4833
      @abelweldeab4833 Місяць тому

      😅😊😊😊

  • @samuelwoldemariam4996
    @samuelwoldemariam4996 Місяць тому +29

    መሳይና መስፍኔ! ፈካ ፈካ ብሏችኋል ! በቅርብ የኢትዮጵያ ትንሳኤ በፋኖ ይበሰራል! ድል ለፋኖ ! ለኢትዮጵያ ህዝብ !!

  • @jsjshshhe4261
    @jsjshshhe4261 Місяць тому +33

    ወይ መሳይ እኔ እኮ በጣም ነው የምትገርመኝ አራስህ እኮ ለብቻህ ሰው ያለወቀህ 2 ክፍለ ጦር ነህ ለብጽግና ለወያኔ ለአቢይ አህመድ ራስ ምታት ነህ ስለ ኢትዮጵያ ፍቅር አብሾ በጥብጠው ያጠጡህ ነው የምትመስለው የድካምህን ዋጋ እግዚአብሔር ይክፈልህ ዘርህ ይባረክ

    • @user-um8vj9rc4r
      @user-um8vj9rc4r Місяць тому +3

      ብልፅግና በአሸባሪነት የከሰሰው ወዶ ነው?

    • @woinshetkassaye7174
      @woinshetkassaye7174 Місяць тому

      መሳይ አሸባሪ ነው። በቃ የኢትዮጵያ መንግስት ፈርጆታል። በትግራይ በኩል ደግሞ 95 ለ5 በሚለው አስፀያፊና በሕዝብ ላይ ዕልቂት በማወጁ እዚያም ገፅታው የተበላሸ ነው። አሁን የቀረው የአማራ ተቆርቋሪ መስሎ ማቅራራት ነው።እሱም ቢሆን አሜሪካ ተቀምጦ ነው።

    • @jsjshshhe4261
      @jsjshshhe4261 Місяць тому +4

      @@user-um8vj9rc4r ስለዚህ እንደ መሳይ አይነት የመሰሉ መልካም ሰዎች ባይኖሩ ኖሮ እስኳሁን አቢይ አህመድ ኢትዮጵያ የምትባል ሀገር እስካሁን አጥፍቶዋት ነበር ግን ሳይለግስ አይጣላም

    • @fekab5672
      @fekab5672 Місяць тому

      @@user-um8vj9rc4rትክክል

    • @fekab5672
      @fekab5672 Місяць тому +1

      @@jsjshshhe4261 ትክክል

  • @AbayKasaye
    @AbayKasaye Місяць тому +27

    መሳይ በርቱ እናተም ፋኖ ጀግኖቻችን ናችሁ

  • @DawaDawa-zz7vg
    @DawaDawa-zz7vg Місяць тому +46

    ፋኖ ነኝ 💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤

  • @belaynehmekonnen8535
    @belaynehmekonnen8535 Місяць тому +18

    መሳይ መኮንን ቋራጥ ታጋይ መንድሜ 💪🏿💪🏿💪🏿

  • @ዘመድtube
    @ዘመድtube Місяць тому +24

    የጎፋ ህዝብ ወገኖቻችሁ እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጣችሁ😢😢😢😢😢😢😢

  • @hope8216
    @hope8216 Місяць тому +21

    "፤ አምላካችሁ እግዚአብሔር እንደ ተናገራችሁ ስለ እናንተ የሚዋጋ እርሱ ነውና ከእናንተ አንዱ ሰው ሺህ ሰውን ያሳድዳል።"
    [መጽሐፈ ኢያሱ ወልደ ነዌ 23:10]

  • @zeynuendris2659
    @zeynuendris2659 Місяць тому +38

    ታጋይ ፋኖ 💪💪መሳይ መኮንን እንኳን ደህና መጣህ

  • @romiooo0193
    @romiooo0193 Місяць тому +2

    ጋዜጠኛ ነበልባሉ የሚዲያው ድሮን ወንድም መሳይ መኮነን እንዲሁም ወንድም መስፍን አማን እንኮን ስላም መጣቺሁ❤❤
    ድል ለነበልባሉ ፋኖ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ዘመድtube
    @ዘመድtube Місяць тому +14

    ሰላም እንኳን ደህና መጣችሁ መሳይ እንዲሁም የአንከር ሚዲያ ቤተሰቦች ላይክ ሼር እያረጋችሁ
    እስኪ አበረታቱኝ ሁለት ሺ አስገቡኝ

  • @ayalewtebarkeeabegaz6085
    @ayalewtebarkeeabegaz6085 Місяць тому +13

    ድል ለፋኖ❤ መሳይ በርታ

  • @tekadelele5687
    @tekadelele5687 Місяць тому +13

    አማራ እራሡ አንድ ነው

  • @yelmag2511
    @yelmag2511 Місяць тому +8

    መስፍኔ ፡ እንደምን ፡ አደርክ አድናቂህ ፡ ነኝ ፡ ትንታኔ ፡ ከእውቀት ፡ ጋር ፡ ወጥር ፡ ገጥመናል ፡ ገጥመናል ፡ በርታ። 💚💛❤️

  • @YichlalMuchu
    @YichlalMuchu Місяць тому +9

    ሁሌም ወደ ፊት ፋኖ ነጻነት ነው ትርጉሙ ነጻነት ደግሞ ሁሌም ወደ ፊት ነው

  • @febanlove2876
    @febanlove2876 Місяць тому +7

    ድል ለፍኖ
    🎉🎉🎉🎉🎉ድል ለተጨቆነው አማራ ህዝብ

  • @birhanughashaw3245
    @birhanughashaw3245 Місяць тому +11

    ፈጣሪ ፋኖዎችን አንድ ያድርግልን

  • @romiooo0193
    @romiooo0193 Місяць тому +1

    ድል ለነበልባሉ ፋኖ 🎉🎉🎉🎉

  • @gfg4073
    @gfg4073 Місяць тому +8

    ድል ፋኖ ድል አማራየ❤❤❤❤❤

  • @user-bv1ej2dr4k
    @user-bv1ej2dr4k Місяць тому +9

    ሆዴ ነው ጠላቴ አለ ሙልቀን መለስ ሀገሬ ሰው አጣሽ

  • @sunnightfantye8899
    @sunnightfantye8899 Місяць тому +11

    መሳይና መስፍኔ በርቱ

  • @masreshareta4355
    @masreshareta4355 Місяць тому +4

    በእውቀት ላይ የተመሠረተ ለእውነተኛና ታማኝ መረጃ
    መሳይ መኮንን🙏 💯✅

  • @admasubereded7739
    @admasubereded7739 Місяць тому +3

    መዳኛችን ክንዳችን እና ክንዳችን ብቻ ፈሪ ስትሆን ሁሉም እየተነሳ ይኮረኩምሃል። ወጥር ወጥር ወጥር!!

  • @user-mc8td4rw8o
    @user-mc8td4rw8o Місяць тому +2

    አርበኞች መሳይ ና መስፍን በርቱልን ድል ለአማራ የሕዝብ ልጅ ለሆነው ፋኖ

  • @bobmarleyrastamanvibration1273
    @bobmarleyrastamanvibration1273 Місяць тому +1

    ድል ለፋኖ ያለምንም ጥርጥር እናሸንፋለን!!!እዉነት ትቀጥናለቺ እንጂ አትበጠስም!!!💪💪💪🐯🐯🐯💪💪💪🔥🔥🔥

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 Місяць тому +4

    You guys, We love and respect you ❤️
    Thanks for your relentless support to Amhara - FANO ❗️

  • @user-vz1le9vg1h
    @user-vz1le9vg1h Місяць тому +21

    ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ድል ለኢትዮጵያ ዜጎች ❤❤💪💪💪💪

  • @godisgood3876
    @godisgood3876 Місяць тому +8

    My 2 favorite people blessed both of you

  • @timharmon10
    @timharmon10 Місяць тому +3

    ፋኖ የሚያሸንፈው ከማሸነፍ ውጭ ለአማራ ህዝብ አማራጭ ስለሌለ ነው፣፣
    ድል ለተካደው እና በማንነቱ ለሚጨፈጨፈው የ አማራ ህዝብ 💪🏼💪🏼

  • @gashawmolla9949
    @gashawmolla9949 Місяць тому +9

    ድል ለፋኖ

  • @user-Loyalists
    @user-Loyalists Місяць тому +8

    ፋኖ ወደፊት ❤❤❤

  • @Snako-cb1zn
    @Snako-cb1zn Місяць тому +1

    ድል ለአማራው ፋኖ 💚💛❤️

  • @yenesew4092
    @yenesew4092 Місяць тому +4

    ትክክል መሳይ እሄ ልጅ ጥሩ እይታ አለው!

  • @solomon3431
    @solomon3431 Місяць тому +2

    “🙏እንግዲህ እግዚአብሔር ዳኛ ይሁን፥...ይፍረድ፥..." 🙏1ኛ ሳሙኤል 24፥15
    ______

  • @fekab5672
    @fekab5672 Місяць тому +1

    መሳይና የሚጋብዛቸው እንግዶች በሙሉ ማለት ይቻላል በእርግጥ የኢትዮጵያ ምርጥ ልጆች ናቸው:: በቅርብ ልናየው ካለው ድልና የስርዐቱን መገርሰስና ግባተ ምድሩን ከሚፈጽሙት ውድ ጀግኖቻችን ከፋኖ ጋር ታላቅ አስተዋጾ አላቸው:: ተባረኩ

  • @Yasin.7064
    @Yasin.7064 Місяць тому +7

    በርቱ መሳይ ወድማችን

  • @speak_the_Truth24
    @speak_the_Truth24 Місяць тому +7

    ፋኖ ያሸንፋል!!!

  • @genetberhane4682
    @genetberhane4682 Місяць тому +7

    Excellent analysis!THANKS ❤

  • @user-rz9rm3ly8j
    @user-rz9rm3ly8j Місяць тому +3

    ድል ለፋኖ❤❤

  • @hagereethiopia77
    @hagereethiopia77 Місяць тому +1

    መሳይ እግዚአብሔር ጤናውን እና እድሜውን ይስጥህ በርታ መስፍን አማን እንዲሁ ጥሩ ውይይት ነበር እናመሰግናለን🙏

  • @hope8216
    @hope8216 Місяць тому +8

    "ሥርዓቴንም አድርጉ፥ ፍርዶቼንም ጠብቁ አድርጉትም፤ በምድሪቱም ውስጥ በጸጥታ ትኖራላችሁ"። [ኦሪት ዘሌዋውያን 25:18]

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 Місяць тому +1

    Weldone Fanos keep being victorious. Thank God for empowering Fanos

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 Місяць тому +2

    Thank you so much Jegnoch. God bless you both.

  • @gashawmolla9949
    @gashawmolla9949 Місяць тому +8

    ትክክል ነጋዴው ተባብሮ ቢዘጋ አሪፍ ነው

  • @Yerous
    @Yerous Місяць тому +1

    መሳይ ጀግናዉ እንወደሀለን እኛ አማራወች

  • @teshomealemu340
    @teshomealemu340 Місяць тому +13

    የአዲስ አበባ ህዝብ በመንግስት ተቃውሞ ያነሳል ሚባለው በጭራሽ አየያነሳም ምክንያቱም ህዝቡ በብሄር የተከፋፈለ በመሆኑ ህዝቡ በአንድ ሀገር ሚኖር አይመስልም ተፈራርቶ ነው ያለው አንዱ ተቃዋሚ ሌላው ደጋፊ ሌላው በፍራት ነው

    • @user-sn5wv2qw1b
      @user-sn5wv2qw1b Місяць тому +1

      ነባር ጎረቤቶች እንኳ በጥቅማጥቅም ተይዘው በጣም የማይታመኑ እና አቃጣሪ ሆነዋል።

    • @woinshetkassaye7174
      @woinshetkassaye7174 Місяць тому

      አይ ካለፈው አሳፋሪ ታሪካችሁ ግን አሁን አብይ ተነስቶ በትግራይ ጦርነት እጀምራለሁ ቢል እናንት መንጋ ሁሉ ጦሙን እያደረ ሆ ብሎ ይወጣ ነበር። እናውቃችኋለን። ግን ሲያምራችሁ ይቅር። አሁን ግጠሙ

    • @NowIstheTime581
      @NowIstheTime581 Місяць тому

      300% የሚባል የአብይ ማጭበርበሪያ ባንዲራ!

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 Місяць тому +1

      ትክክል በጓደኛ መካከል እንኳን በጥቅም ፣በዘር ፣ በሃይማኖት ተከፋፍሎ ግማሹ ደጋፊ ግማሹ ተቃዋሚ ሆኖ ተፋጦ ተቀምጧል።

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 Місяць тому

      እንዳይመስልህ። ህዝብ አሁን በደንብ ነቅቷል! በፊት በወያኔ ጥላቻ ተመልሰው ሊመጡብን ነው ብሎ ጦርነቱን በመደገፉ ብዙ ሰው ፀፀት ዉስጥ ገብቷል።

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 Місяць тому +1

    Let it be unite all Ethiopians. Gods willing

  • @bethlehemtesfaye5381
    @bethlehemtesfaye5381 Місяць тому +1

    ምሁር ብለን ትልቅ ያደረግናቸው የእኛ አለማወቅ ወይም ስህተት ነው የተባለው ተመችቶኛል።
    አቶ መስፍን ስለ አሜሪካኖቹ የተናገሯት ትክክል ነው። እኛ ነን አይናችንን መግለጥ ያልቻልነው።

  • @kezira4
    @kezira4 Місяць тому +1

    መስፍን: ትክክለኛውን እና እቅጩን ስለምትናገር: ምስጋና👏👏👏

  • @user-jk1px6td8l
    @user-jk1px6td8l Місяць тому +5

    አቤት እኛ ደሀዎች የት እንድረስ በረሀብ አለጋ ተጠበስን ወዴት ነው የሚደረሰው ግራ ተጋብተን ነው የምንኖረው

  • @almazejigu2461
    @almazejigu2461 Місяць тому +1

    መሳይ የህዝብ እንባ አባሽ አይንና ጆሮ እግዚአብሔር ያግዝህ በእውነት

  • @user-yx5fu2dh1m
    @user-yx5fu2dh1m Місяць тому +6

    አዲስ አበባ ላይመኖር አልቻልንም ለጫካ ፕሮጀክት እየተባላ ቤታችን በክረምት እየፈረሰ በስቃይ ውስጥ ነው ያለነው ወዴት እንሂድ የት እንግባ አረ የኢትዮጵያ አምላክ ፍረድልን😭😭😭

    • @destalencho9106
      @destalencho9106 Місяць тому +1

      ፋኖን ተቀላቀሉ

    • @user-hw3ri7lp6w
      @user-hw3ri7lp6w Місяць тому

      😂😂

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 Місяць тому

      በሰው ስቃይ የምትገለፍጠው ምን ነክቶህ ነው ?

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 Місяць тому +1

    ድል ለፋኖ 💪💪💪 💚💛❤️

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 Місяць тому +1

    Thank you our Artists for being a voice to our wogenoch. Thank you Messay too. God bless you all

  • @yohanneszerazion1614
    @yohanneszerazion1614 Місяць тому +1

    መሴ❤❤❤

  • @leoulattlee4994
    @leoulattlee4994 Місяць тому +4

    መሣይ እናመሠግናለን

  • @Alex-zv1ly
    @Alex-zv1ly Місяць тому +3

    Victory for Fano!!! Fano yashenifal!!!

  • @getachew90
    @getachew90 Місяць тому +8

    ሌሎች አገሮች በዳቦ 10 ሣንቲም ጨመረብን ብለዉ መንግሥት ያወርዳሉ የኢትዮጵያ ህዝብ ሢገደል ፀጥ ቤቱን በላዩ ላይ አፍርሠዉ በረንዳ ሢጥሉት ፀጥ ሢገርፋት ሢያሥሩት ፀጥ እያገቱ በሚሊዮን ሢደራደሩበት ፀጥ አሁን ደሞ ለፍቶ በባንክ ያጠራቀመዉን 1 000 000 ብር በአንድ ሌሊት ግማሹን አዉርደዉ ሢጥሉለት ፀጥ እና ጥፋቱ የማነዉ? ለባርነት የተመቸ ህዝብ 😂

    • @user-sn5wv2qw1b
      @user-sn5wv2qw1b Місяць тому

      በዘረ በሃይማኖት በጥቅም ከፋፍሎ ወያኔ ባስተካከለው ይሄ አባብሶት ጀመረና ጭራሽ እንዳይተማመን አደረገው ትንሽ ተሽፋ የሚደረግባቸውን በየምክንያቱ አሰረ.... ማን ያስተባብር ኖረን የማናቅበት ከተማ መስሏል።

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 Місяць тому +1

      አዎን በዘር የከፋፈሉን ለመብታችን ባንድነት እንዳንቆም ነው። በንጉሱና በደርግ የዩኒቨርስቲ ተማሪወች ባንድነት ሃገሪዊ ጥያቄ አንስተው ትምህርት ሲያቆሙ ሃይ ስኩልና ኤለሜንታሪ እነሱን ተከትለው ትምህርት እያቆሙ ነበር ባንድነት የሚታገሉት።

  • @user-en4fz1uv4l
    @user-en4fz1uv4l Місяць тому +3

    Milions Ethiopians are dying Jesus christ reach for us.

  • @amarchmesert6757
    @amarchmesert6757 Місяць тому +1

    ወንድማችን. መስፍን. ለአገሩ. አሳቢ. ጥሩመንፈስ. የዝከዉ. መልካም. መንፈሶችህ. በብዛት. በትንና. በትኖች. ትሸፍናቸዋለሕ. በቃላት. ልትገልጻቸዉ. ሞክር. እናመሰግናችሗለን.

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 Місяць тому +1

    We have to support this campaign Messay. We are silent.

  • @fanoabyssinia
    @fanoabyssinia Місяць тому +3

    ባህርዳር ፋኖ መቆጣጠር አለበት !!!

  • @Dani-Harer
    @Dani-Harer Місяць тому +5

    መስፍኔ " እንትኑ እንትኑ....... " በቃላት ይለወጥልኝ 🤦🏽

    • @Movies0909-i9u
      @Movies0909-i9u Місяць тому

      😂😂😂😂😂❤

    • @user-sl6mv7si3s
      @user-sl6mv7si3s Місяць тому

      አንተ አንድ አረፍተ ነገር አስተካክለህ መናገር አትችልም

  • @ethio_salamtehun9955
    @ethio_salamtehun9955 Місяць тому +2

    የኢትዮጵያ ሕዝብ በረሀብ ከመምት በጦርነት መምት ይሻላል ተብሏል
    ተነስ አንድ ላይ ከተነሳህ አገዛዙ ይፈራል የኬንያ መሪ ፓርላማ አፍርሷል የኛ ሕዝብ ከሰላሳ አራት አመት በላይ ሆኖሀል ስቃይ ተነስ ተነስ እንደ ፋኖ ነፃነትህን ጠይቅ ፍርሀት ከውስጥህ አውጣ
    ድል ለፋኖ ድል ለአማራ 💚 💛 ❤️

  • @user-nz5eg4ms2s
    @user-nz5eg4ms2s Місяць тому +4

    That is true. South Gondar is a strategic place

  • @jibrilhasen4395
    @jibrilhasen4395 Місяць тому +6

    ሰላም ለሁሉም ኢትዬዽያ

  • @user-vz1le9vg1h
    @user-vz1le9vg1h Місяць тому +7

    መሳይ በራያ ላይ የሚደረገዉንም ግፍና መከራ ዘግቡ

  • @Biruk823
    @Biruk823 Місяць тому +7

    ለጎፋ ህዝብ መፅናናትን እንመኛለን ግን አማራ በቀን ሁለት መቶአምሳ በገጀራ ሲጨፈጨፍ እናቶች ሆዳቸው ተቀዶ ፅንሳቸውን አውጥተው ሲበሉ ሲፈናቀሉ ብጅምላ ሲቀበሩ ማንም አላዘነልንም

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 Місяць тому

      ማንም። የአለም ህዝብ በተለይ የአለም ፖሊስ ነኝ የምትለው አሜሪካ የአማራን ጭፍጨፋ እንደሩዋንዳ ጭፍጨፋ አይቶ እንዳላየ በመሆኗ የታሪክ ተጠያቂ ናት።

    • @saadaahmad7555
      @saadaahmad7555 Місяць тому

      Tkkl

  • @samuelhagos9798
    @samuelhagos9798 Місяць тому +2

    May God have mercy upon Ethiopia 🇪🇹 .

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 Місяць тому +1

    Stay at home is the best way of opposition Ato Mesfin thank you.

  • @muluafessa
    @muluafessa Місяць тому +4

    መሳይ የአሁኑ የፋኖ ትግል 6:25 6:32 የመጨረሻ የሚመሰል ትግልና መሰዋእት አየተደረገ ነው ሆኖም ግን ከተማ ይዞ መልቅቅ ቢቀር ውጤቱ ዘላቂ ይሆናል።

  • @user-ws5ey2et5t
    @user-ws5ey2et5t Місяць тому +5

    ሰላም መሳይ እንኳን በሰላም መጣህ

  • @user-rp7by5ky8o
    @user-rp7by5ky8o Місяць тому +1

    መስፍን አማን ይችላል ምርጥ የፓለቲካ ተንታኝ ነው❤

  • @ADWA1888Amhara
    @ADWA1888Amhara Місяць тому +3

    አሳፋሪው ጠቅላይ ሚኒስትር

  • @bobmarleyrastamanvibration1273
    @bobmarleyrastamanvibration1273 Місяць тому +1

    ይሄ ሰይጣን ሆን ብሎ ለመከፋፈል ነው የምን አባቱ ድርድር ነው አማራ በጀግኖች ልጆቹ ነፃነቱን ያስከብራል ድል ለፋኖ ያለጥርጥር እናሸንፋለን!!!💪💪💪🐯🐯🐯💪💪💪🔥🔥🔥

  • @wondwossentefera1433
    @wondwossentefera1433 Місяць тому +1

    Gofa.......❤❤❤❤❤

  • @admasubereded7739
    @admasubereded7739 Місяць тому +1

    ሁሉም አማራ መሰልጠን አለበት!!

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 Місяць тому +1

    Welcome Jegnoch

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 Місяць тому +1

    It's the public movement No going back.

  • @solomon3431
    @solomon3431 Місяць тому +1

    በእውነት 🙏 እውነት ነው!
    _____
    ??? ለኢትዮጵያ ???
    ??በዚህ የመከራ ጊዜ??የሚያስፈልጋት???
    ______
    1.??አዲስ የኢትዮጵያዊነት ፍቅር ያለው???
    2. አዲስ የሽግግር መንግሥት??“ የመሪዎች ??? “ምርጫና ምስረታ ብቻ ነው????
    ____
    “🙏 እንግዲህ እግዚአብሔር ዳኛ ይሁን፥...ይፍረድ፥..." 🙏
    1ኛ ሳሙኤል 24፥15
    _____

  • @ayalewgebrhiwot1935
    @ayalewgebrhiwot1935 Місяць тому +8

    አረመኔው አብይ አህመድ ሶስተኛውን የኢኮነሚ ጦርነት በይፋ በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ አውጃል🙄መለው የኢትዮጵያ ህዝብ በአራቱም መዕዘን ትግሉን ተቀላቅለህ ኢትዮጵያውያን ሰቆቃችንን አናሰቁሞ

  • @user-ip5ch4qj3x
    @user-ip5ch4qj3x Місяць тому +1

    ሰላም
    ❤❤❤

  • @heyab1471
    @heyab1471 Місяць тому +1

    Mesfin Aman ❤

  • @RuthHayile
    @RuthHayile Місяць тому

    እኛም ትራፖን ኮልመረጥን ኢትዮዽያ ነፃ አትሆንም ቤያስ ግብረስዶምና ሊዝቢያን እናስቶማለን እባኮችሁ ሕዝብን አበረታቱ ከእግዚአብሔር ጋር እንወግን ❤🙏

  • @ayanewbiniam9713
    @ayanewbiniam9713 Місяць тому +4

    Messay wendemachen berta

  • @dkm1666
    @dkm1666 Місяць тому +2

    ፋኖ የትጥቅ ትግልን አማራጭ ያደደረገው ከደረሰበት ግፍና በደል በመማረር ስለሆነ ድርድር የሚባል ነገር አይሰራም ሊሰራምም አይችልም የብልጽግናን ስርአት መገርሰስ እንጂ

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 Місяць тому +2

    ✌🏻🇪🇹 Dil - Bisot LeWeledew Hizbawi Amhara - FANO 🇪🇹✌🏻

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 Місяць тому +1

    Tikikil Ato Mesfin. Fanos are growing so fast

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 Місяць тому +1

    God bless you Ato Mesfin. This satan must Go before any negotiation

  • @lehakeyekome
    @lehakeyekome Місяць тому +25

    በ 120 milion ህዝብ አንድ ምንም ዕውቀትም ችሎታም የለለው በሀሰት ኖቤል የተሸለመ, አለምን ያታለለ ስንት ሙሁር ጀግና ያለት ኢቷዮጵያን እንዲህ ይጫወትባት

    • @joswag2419
      @joswag2419 Місяць тому +1

      ምን ታረገዋለህ። አሁን መፍትሄው ላይ ነው መበርታት ቀጥሎም እጁ ላይ ካቴና አጥልቆ ለፍርድ እስኪቀርብ ፍትህ እስኪሰፍን መታገል ነው የሚገባው።

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 Місяць тому

      ትክክል ይህ አረመኔ ደንቆሮ ሰው የኢትዮጵያን ህዝብ በመጨፍጨፍ ኢኮኖሚውን በማውደም ላደረሰው ጥፋት እጁ በሰንሰለት ታስሮ ለፍርድ መቅረብ አለበት።

    • @davidcooper177
      @davidcooper177 Місяць тому

      Lier lier, When Amhara ruled Ethiopia for 150 years, Amhara were far worst. If Abiy Ahmed was Amhara, Amhara would not appose Abiy.

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 Місяць тому

      @@davidcooper177 Well, guess what! It is the Amharas who brought Abiy Ahmed to power. First they voted for him in the parliament then they fought against TPLF who almost came back to power when they reached Debre Sina near the capital.

    • @davidcooper177
      @davidcooper177 Місяць тому

      @@abuhaile6517 The only reason Amhara are apposing Abiy Ahmed is because Abiy is not Amhara. The Racist and EVIL Amhara! Ethiopia was 100% controlled by Amhara for about 150 years. The military, government, economy was fully controlled by Amhara. THE LANGUAGE AMHARIC WAS DECLARED TO BE THE OFFICIAL LANGUAGE OF ETHIOPIA, WHEN the 90 other ethnic groups in ERITREA and Ethiopia refused learn and speak Amharic, the NON AMHARA people were killed. People begun learning AMHARIC because they were fearful of being killed by Amhara. 90% of Amhara did not complained about Haile Selassie, Minelike, and Mengistu Hailemariam when Amhara killed over 100 million people throughout Ethiopia and Eritrea. The genocide by Amhara was committed by bombing, burning villages, burning crops, denying development such as building roads, hospitals, clinics, modern agriculture, primary and secondary schools, universities and colleges. Even when people were hit hard by famine in Wello and TIGRAY, Amhara refused to get food aid from Europe and USA to feed the starving people. THE SONG "WE ARE THE WORLD"!! Because of these EVIL practices BY Amhara resulted of killing over 200 MILLION PEOPLE THROUGHOUT ERITREA AND ETHIOPIA: people were dying left to right. Under Amhara controlled Ethiopia, Ethiopia was the POOREST country in Africa. And now and then, Ethiopia ranks FIRST ON THE UN MISERY INDEX and DEAD LAST ON THE UN DEVELOPMENTAL INDEX.

  • @MudinBerta
    @MudinBerta Місяць тому +1

    መሳይ መኮንን ኑርልን

  • @hayataa6013
    @hayataa6013 Місяць тому +1

    ለተጎዱትወገኖች የፈጣሪምህረት አይለያቸው
    በመቀጠል ቀኑ የትዝብት ቀን ነው እና
    የኢትዮጵያ ህዝብ በተለይ አርቲስት ና ታዋቂ ተብየ ሰወች ፣ሰው በሰው እየተበላ ፣እየተገደለ ፣እየተራበ ፣ እያዩ እየሰሙ አፋቸውን ዘግተው ዝም ብለው ባሉበት ወቅት በፈጣሪ ስራ ለተጎዱ ሰወች የአዞ እንባ ሲያፈሱ ና የአዘኑ መስለው ሲወተውቱ ያዩ ፣በትግራይ ክልል፣በኦሮሚያ ክልል፣በአፍር ክልል በተለይ በአማራ ክልል ያሉእራበን በርደን ድረሱልን እያሉ የሚያለቅሱት ሰውች እንደት እንደታዘባቸው ባወቁ!!

  • @emshawshimels7114
    @emshawshimels7114 Місяць тому

    እግዚአብሔር ሆይ አቤቱ ማረን

  • @takielove5634
    @takielove5634 Місяць тому +3

    ኤርሜያስ አመልጋ በ24 ሰአት 1 ጊዜ ነው ሚበላው እና አይመለከተውም

  • @user-bv1ej2dr4k
    @user-bv1ej2dr4k Місяць тому +3

    የ CIA ኤጀንት የሀ ነው ኤርሚይ አመልጋ ትላንት ትንተና ሲሰጥ 130,000,000 ህዝብ ከሚኖረው ተቃራኒ ተረጋጉ ሲለን መስማት ይሰቀጥጣል ትልቁ የሀገሪቱን ኢኮኖሚ እንክት አርጉ የበላው ጦርነቱ ነው

  • @eyobtsegaye193
    @eyobtsegaye193 Місяць тому +1

    ጥሩ መሻሻል

  • @kor405
    @kor405 Місяць тому +1

    Amara❤❤❤

  • @tamratmengistu1331
    @tamratmengistu1331 Місяць тому +1

    ተነሱ ብቻ ሳይሆን መንገዱን አሳዬን ሐዝቡ ጫፍ ላይ ነው አስተባብሩን።

  • @Alex-zv1ly
    @Alex-zv1ly Місяць тому +2

    Abiy Ahmed is a curse to Ethiopia!

  • @ebsamohamed5845
    @ebsamohamed5845 Місяць тому +2

    We want Amhara to be free now. Indepent Amhara for ever.