“ወታደሩ ለመስዋት ይዘጋጅ” ዐቢይ፣ የፊልድ ማርሻሉ ሪፖርት፣ ወደ አዲስ አበባ የደወሉት ፕሬዝዳንት፣ የግብፅ ቁፋሮ በኢትዮጵያ፣ የህወሓት ዉሳኔና ጥሪ| EF

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 413

  • @אשנאפי
    @אשנאפי 2 місяці тому +51

    አሁን ያለው የአገር መከላኪያ ሳይሆን በጥቂቶቸ የሚዘወር የኦሮሞ መከላኪያ ሠራዊት ነው

    • @PeaceToAll5758
      @PeaceToAll5758 2 місяці тому

      Hitler,go away from Ethiopians UA-cam channel.

    • @henokGoyitom
      @henokGoyitom 2 місяці тому +1

      በትክክል ፡፡ የመከላክያው 85 ፐረሰንቶቹ ከፍተኛ አማራሮች የኦሮሚያ ብለጥግና ሰዎች ናቸው ፡፡

  • @خديجهخديجه-م3غ
    @خديجهخديجه-م3غ 2 місяці тому +65

    ህወሓት ትክክል ነው ።የቀድሞ ህጋዊሰውነት እንጂ ለምን በአዲስመልክ መመዝገብ አስፈለገ ? ብልፅግና ነገረኛ የማፍያ ቡድን ስብስብ አሁንም በትግራይ ላይ ጦርነት ለማወጅ ያቀዱት ሴራ ነው ።ሁሉም ትግራዋይም ሆነ ኢትዮጵያዊያን የብልፅግና ሴራን መቃወም ያስፈልጋል ።

    • @tesfayelemma9734
      @tesfayelemma9734 2 місяці тому +3

      You asked why? So that the PP party would not have to return the billion$ they stole from the party and the Tigray people.

    • @Tigestu-fn7rd
      @Tigestu-fn7rd 2 місяці тому +3

      @@tesfayelemma9734
      ሌባን ሌባ ቢሰርቀው ምን ይገርማል ?

    • @tesfayelemma9734
      @tesfayelemma9734 2 місяці тому +1

      @@Tigestu-fn7rd You know who is stealing your money, infrastructure, colleges, universities, hospitals, clinics, your currency systematically. So, I’ll leave you to be your judge! Just because Abiy said so doesn’t mean it was done! His propaganda has been debunked by the smart ones. Atalelen, sheweden etc yemilew yenekaw new. Antem, Amlak mastewalun setTo yankah! Yehonewn ena yayehewn bicha emen le hilinah sitil. Not the propaganda from the owners of Banks and Tanks.

  • @KahsayLuel
    @KahsayLuel 2 місяці тому +33

    ኢትዮ ፎርም የሁሉግዜ ምርጫችን💛❤️💙💙

  • @zaebakulu8553
    @zaebakulu8553 2 місяці тому +105

    የብርሃኑ ጁላ እኛምጋ ና ያሳቀው ላይክ ይግጨኝ😂😂😂#ሳብስክራይብም ግጩኝና እኔምጋኑ እንጂ ክክክ

    • @jemilnesru5769
      @jemilnesru5769 2 місяці тому +15

      ይጋብዙናል...Invite ያደርጉናል እኛም እኛም ጋ ና ይሉናል 😂😂😂😂ምን እያጨሰ ነው ግን 🤔

    • @aishasaeed3790
      @aishasaeed3790 2 місяці тому +2

      😂😂

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 2 місяці тому +7

      ተማርከው እንደበግ መነዳት እንዲያስተምሯቸው ነው 🤣😂😭😂

    • @ኑረዲንከማልአብደላ
      @ኑረዲንከማልአብደላ 2 місяці тому +5

      ምርኮኛ አንገቱን ቀና ማድረግ እዴት አላፈረም አይ ኢትዮጵያ በምርኮኞች የሚመራ ጦር ያላት ሀገር

    • @tachteda
      @tachteda 2 місяці тому +2

      በጣም ነው እንጂ!

  • @Sol-vl8xq
    @Sol-vl8xq 2 місяці тому +18

    ድል ለሕወሓት ❤💛

  • @MohammedSeid-f5m
    @MohammedSeid-f5m 2 місяці тому +26

    ያረብ የኢትዮጵያን ህዝብ አላህ ያንቃው

  • @AMHARA24
    @AMHARA24 2 місяці тому +50

    ድል ለአማራ ፋኖ💚💛❤ ውድቀት ለሰይጣኑ አብይ

    • @EyoBob-z9l
      @EyoBob-z9l 2 місяці тому

      እርጥብ

    • @tesfaytadii
      @tesfaytadii 2 місяці тому +3

      ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ በሚል ይስተካከል

  • @DawaDawa-zz7vg
    @DawaDawa-zz7vg 2 місяці тому +21

    መከላከያ የሀገርን ህልውና እንጂ የግለሰብን ስልጣን ጠባቂ የሆነበትና የራሱን ህዝብ የሚገልበትን ጊዜ ፈጣሪ አሳጥረው አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    ድል ለተጨቆነው የአማራ ህዝብ ልጅ ፋኖ 💚💚💛💛❤❤

    • @aronyonas7563
      @aronyonas7563 2 місяці тому

      ለብሄርብሄረስቦች አይመለከተንም 😂

  • @Weyni-lm1hv
    @Weyni-lm1hv 2 місяці тому +82

    ❤የትግራይ ና የአማራ ህዝብ የሚጨፈጭፍ ጆኖሳይድ የሚፈፅም መከላከያ የህዝቡ ሳሆን የአቢይ አህመድ ስልጣን ጠባቂ ዋርድያ ነው❤

    • @YaredAbay-wg7pc
      @YaredAbay-wg7pc 2 місяці тому

      Zim beyw yehe genda afe

    • @aronyonas7563
      @aronyonas7563 2 місяці тому +1

      dabble standard dabble face ጡት ቆራጭ

    • @EagleEye4118
      @EagleEye4118 2 місяці тому +2

      The only choice we have is to stand together and fight this evil 👿 dictatorship

    • @BinyamBinyam-od9jm
      @BinyamBinyam-od9jm 2 місяці тому +1

      ከሁለት አመት በፊት ምን ስትሉ ነበረ አንረሳላቹም ምድረቆማጣ ዘር ሁላ

    • @HabtamuAy-q9i
      @HabtamuAy-q9i 2 місяці тому +1

      ለትግራይ መቸም አላዝን ሌቦች ናቸው አማራን አይደል የጨፈጨፉ!

  • @HhHh-qh2lj
    @HhHh-qh2lj 2 місяці тому +27

    ዓባይ ትግራይ 🙏💛❤️💛

  • @tadessetsega4753
    @tadessetsega4753 2 місяці тому +18

    እመነኝ መጨረሻህ እየደረሰ ነዉ።

  • @hanayemaryam12
    @hanayemaryam12 2 місяці тому +11

    ሰላም ለኢትዮ ፎረም ለመላው ህዝብ ሰላም የተራበ ሁሉ በልፅግና ያጥፋልን ከነጭፍራው

  • @dawitegedile3141
    @dawitegedile3141 2 місяці тому +16

    ሕዝብ የሚመካበት ወታደሮች ከሆኑ ለምን ሰላማዊ ሰዎች ላይ ጥቃት ይፈፅማሉ ለምንስ ከመነኩሲት እስከ ሕፃን ድረስ አስገድዶ ይደፍራል ?

    • @HaileabAts.g
      @HaileabAts.g 2 місяці тому

      ማንን እየጠየቅሽ ነው??🤔🤔

  • @ButnaBaley
    @ButnaBaley 2 місяці тому +38

    ይሄ ሰውዬ ጤናማ አይመስለኝ ሰራዊቱ የሰፈር ሚኒሻ አረጎት በየሰፈሩ እየተዋረደ

  • @እግዛቤሔርፍቅርነዉ
    @እግዛቤሔርፍቅርነዉ 2 місяці тому +22

    ድል ለአማራ ፋኖ😢ድልልልል😢😢😢😢

  • @YonasFikre-px7wp
    @YonasFikre-px7wp 2 місяці тому +14

    ተራ ቡችላ ! ለአንድ ዲቃላ የበሻሻ ትንኝ የሚሞት አንድ ወታደር የለም ! ጀግናዉ ፋኖ በቅርቡ ጆሮህን ይዞ ለፍርድ ያቀርብሃል !
    የሚገባህን ትቀጣለህ !
    ድል ለታላቁ የአማራ ሕዝብ እና ፋኖ !

    • @alexwoldetsadik8535
      @alexwoldetsadik8535 2 місяці тому

      አይ.መከላከያ.ድንቄም

    • @MimiGetachew-i2t
      @MimiGetachew-i2t 2 місяці тому

      Ehe neketh eko new miyasgerfh ante komata rehabtgna lemagn 😂😂😂😂

    • @mlieteweldegebreal2126
      @mlieteweldegebreal2126 2 місяці тому

      አይይይይይ😂😂😂😂😂እነሱን ስትጠብቁ ያፈቀራቹት ስልጣን ሳታዩ ጌታ ሊመጣ ነው😂😂😂😂

  • @abrhamKelmawork
    @abrhamKelmawork 2 місяці тому +14

    አንት አጋሰሰ መሃይም አንተ ልትኖር ወታደሩ ይሙት እራስ አፈር ድሜ ያብላህ ይንቀልህ።

  • @Ofiin2977
    @Ofiin2977 2 місяці тому +31

    ድል የጭቁኑ የኢትዮጵያ ህዝብ ነው።

  • @ZemenZemen-t5e
    @ZemenZemen-t5e 2 місяці тому +18

    ጦቦያ እንኳን ለዝህ ኣበቃሽ ገና ቡዙ እናያለን ወታደሩና ምንስቱሩ ማይታወቅባት ሃገር

  • @ትግራይዓይነይ123
    @ትግራይዓይነይ123 2 місяці тому +23

    #ትግራይ 💛❤️✌️🙏

    • @aronyonas7563
      @aronyonas7563 2 місяці тому

      ጃዊሳ ትግራይ አያቃትም አትዋሽ

  • @EsheteAwoke
    @EsheteAwoke 2 місяці тому +5

    ሰላም ለመላው እትዮጵያን ህዝቦች አንድነት ለአማራ እና ትግራይ ህዝቦች ለግለሰብ የሚምት ወታደሮች አይኖርም ህዝብን እና አገርን ለማፈረስ ህዝብን ለመግደል የዘር ጭፈጨፋ ለመፈጸም የተቀጠረ ሰራዊት ከዚህ በፊት ለተፈጸሙት የዘር ጭፈጨፋ ተጠያቂነት የግዴታ ግዴታ ነው

    • @aexum1597
      @aexum1597 2 місяці тому

      Kenante andnet anfelgm begna betgray hezby yaderegachu gife anresawm eza zewer belu

    • @henokGoyitom
      @henokGoyitom 2 місяці тому

      Dil le semenoch !!!

  • @MussaraFenta
    @MussaraFenta 2 місяці тому +11

    ደልላአማራፋኖዬ 💚💛❤️💪💪💪💪

  • @Man-y2k
    @Man-y2k 2 місяці тому +3

    የመጨረሻቹ እየደረሰ ነው እናቃለን ኦህዴዶች ብትዝባርቁ አይገርምም

  • @EmnetuTariku
    @EmnetuTariku 2 місяці тому +6

    ethio forum .this media is great. thank you

  • @EmmanuelGodwithme-cs1sw
    @EmmanuelGodwithme-cs1sw 2 місяці тому +9

    ብልፅግና ኑዛዜ ላይነው በሉኝ😅😅

  • @yohannesabebe3088
    @yohannesabebe3088 2 місяці тому +3

    ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ በአለም ዙሪያ ይሁን❤።

  • @zola-b5k
    @zola-b5k 2 місяці тому +9

    ❤❤❤❤❤❤ ድል ለፋኖ

  • @gethabesha4793
    @gethabesha4793 2 місяці тому +30

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @ambayealem395
    @ambayealem395 2 місяці тому +6

    በበግ አዛዥነት ከሚመራ አንድ ሚሊዮን የአንበሳ መንጋ ይልቅ በአንበሳ አዛዥነት የሚመራ ጥቂት የበግ መንጋ ያሸንፋል።በምድረ ምርኮኛ የሚመራ ሠራዊት የሚሆነው ምርኮኛ ነው።አለቀ።💪

  • @NigusTeju-cb2ro
    @NigusTeju-cb2ro 2 місяці тому +19

    በሰሜኑ ጦረነት ማይተዋወቁ የደሀ ልጆች ሙተው ቀሩ አሁን ደግሞ ወታደሩን መስዋት አርጎ ስልጣኑን ማራዘም ነው ሚፈልገው በቃህ ሊባል ይገባል ይሄ አስመሳይ

    • @muzmesfin889
      @muzmesfin889 2 місяці тому

      😢😢semenabath ytfa🦓🦓🦓🦓betgray bleh atteram koshasha

  • @Pnice-uy3uw
    @Pnice-uy3uw 2 місяці тому +14

    ፋኖ አላህ ይገዛቸሁ😢😢😢🎉

  • @PeaceToAll5758
    @PeaceToAll5758 2 місяці тому +1

    ❤GOD BLESS ETHIOPIA 🇪🇹, THE LEADERS, THE DEFENSE FORCE, AND THE PEOPLE ❤

  • @spac-tellztruth2577
    @spac-tellztruth2577 2 місяці тому +6

    የመንግስቱ ኃ/ማሪያም የመጨረሻ ቀናት ንግግሮች በብሬና በጠቅላያችሁ ዘንድ እየተጠመደ ነው።

  • @danielazeze
    @danielazeze 2 місяці тому +2

    ይቀልዱበታል፡መከላከያንና፡የድሀን፡ልጅ፡ከወድሙ፡ጋር፡እያገዳደሉ፡😢😢

  • @meheretfuchs4724
    @meheretfuchs4724 2 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ይይልህ ልጆችህን በሰላም ሀገር የድሀ ልጆችን አስጨረስክ እውነት እግዚያብሔር ካለ ያንተን መጨረሻ በቅርቡ ያሳየን አረመኔ ነህ 🤲🏼💔💔😢

  • @miketse3991
    @miketse3991 2 місяці тому +2

    ለአብይ ሥልጣን የሚሞት ወታደር ሁለቴ ይሞታል በምድርም በሠማይም

  • @MolaYemataw
    @MolaYemataw 2 місяці тому +9

    ድል ለአማራ ድል ለኢትዮጵያ 💪💪

    • @aronyonas7563
      @aronyonas7563 2 місяці тому

      ኢትዬ ባዶ እግር ነው ያስቀመጥካት የትስ ታቃታለህ አረብ ግን ከየትኛው ነህ ከ ሳውዲ ስሀራ ከ የመን ስሀራ ከ ኡማን ስሀራ ተምታታባቹህ በጥላቻ ስለ አሳደግዋቹህ እሳት እምስይጠፋ ውስጥ ከተትዋቹህ ኢትዬ ከፈለካት ከደሮ ወተት ጠጣ😂

  • @ZwdtwZwdtw
    @ZwdtwZwdtw 2 місяці тому

    ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤

  • @BilalSeesay
    @BilalSeesay 2 місяці тому +2

    እትዮ ፎረም በርታ

  • @FacebookLite-y1o
    @FacebookLite-y1o 2 місяці тому +1

    ወታደሩ ለአብይ አህመድ ሥልጣን ለማደላደል ስባል መሞት የለበትም።

  • @Weyni-lm1hv
    @Weyni-lm1hv 2 місяці тому +18

    ❤መከላከያ ለአንድ ክልል ትግራይ TDF ማሸንፍ አቅም አጥተህ የኤረትራ ና የሱማልያ ሰራዊት ወታደሮች ተበደርክ😂😂😂😂😂❤

    • @TititTitit8
      @TititTitit8 2 місяці тому

      Yiha gila mera mechema ayashenefima😂😂😂😂😂

    • @merytigraweyti
      @merytigraweyti 2 місяці тому

      kbr le TDF💛❤✊✊

    • @user-jg7xd7jj8h
      @user-jg7xd7jj8h 2 місяці тому +1

      አማራንሰሰ መች አሸነፈ እስካሁን😂😂😂

    • @TititTitit8
      @TititTitit8 2 місяці тому

      @@user-jg7xd7jj8h mechema ayesenefam yiha gila mera👎👎👎👎

  • @Transporthollnd
    @Transporthollnd 2 місяці тому +5

    This prime minister he never stopped talking about war since he came to power 😊

  • @HH-nn7rd
    @HH-nn7rd 2 місяці тому +2

    እኛም ጋር ና እባክህ? ኸረ እፈር! ማነዉ አንተን የመሰለ … የሚፈልገዉ? ኸረ እፈር እባክህ

  • @HeatHear-d6j
    @HeatHear-d6j 2 місяці тому +5

    የድሀልጂ ያስገብራል የባለስልጣን ልጂ በውጭ ይዝናናሉ ፈጣሪ ፍርድ ያምጣ

  • @degemu-r7j
    @degemu-r7j 2 місяці тому +2

    እኛ ማናቃት ኢትዮጵያ ሳትኖርማ አይቀርም

    • @fassil47
      @fassil47 2 місяці тому

      ኦሮሚያ

  • @Ofiin2977
    @Ofiin2977 2 місяці тому +2

    እንኳን ደህና መጣህ ❤

  • @alelegnAmlake
    @alelegnAmlake 2 місяці тому +4

    እህ ይህ ሠው አብዶአል ዬሚጥርለት አቶአል ልበል ?በድሀ ደም ለመሠንበት ሥንቴ ዬድሀ ልጅ ይሠዋ ?

  • @BrzafGebretsadik
    @BrzafGebretsadik 2 місяці тому

    ሰሜኖች ጠላቶቻችንን እንወቅ።

    • @frutenafrtuna3745
      @frutenafrtuna3745 2 місяці тому

      የሴሜን ጠላት አማራ ነው አበቃ ።

  • @fafinibabu6102
    @fafinibabu6102 2 місяці тому +1

    ለማን ብለው ነው የሚሰዎት ለአንድ ዱርይ ብለው 😔

  • @EnaburaTaso-ty5ju
    @EnaburaTaso-ty5ju 2 місяці тому

    ማሸነፍ ብቻ ፋኖ ያሸንፋል💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @WoldeWolde-d9l
    @WoldeWolde-d9l 2 місяці тому +5

    ሰንበት ዜና

  • @Hamerbako
    @Hamerbako 2 місяці тому +2

    ፋኖ አይረባም ምኑንም ሳይዝ ለስልጣን አይከብድም

  • @Kahisu-v3s
    @Kahisu-v3s 2 місяці тому +1

    ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ

  • @Welkayitey
    @Welkayitey 2 місяці тому +11

    ድል ለትግራይ ህዝብ።ድል ፍትህ ለሚሻ ህዝብ።ውርደት ለትእብተኞችና ለጦረኞች።ትግራይ ትስዕር።

    • @meskineway4162
      @meskineway4162 2 місяці тому

      ቅሌት ለአጋሜ ቆሮቆንዳው

  • @wilsonkasiya1838
    @wilsonkasiya1838 2 місяці тому +7

    ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ ❤❤❤❤ ቲቢት ዉድቀን ትቀድማለቺ

  • @teshemekidane2302
    @teshemekidane2302 2 місяці тому +2

    መንታሊ -ርታርድድ ! ፋሽስት ! ብዋጋ ደም ደቒ ድኻታት ረብሓ መሳፍንት አዕራብን ምዕራባውያን ዑሱብ!!!!

  • @Mashquke
    @Mashquke 2 місяці тому +1

    የትግራይን ወርቅ ማውጫ እንዳይሆን ግብጾች የወሰዱት።

  • @samrawitlisanu6396
    @samrawitlisanu6396 2 місяці тому +2

    🙏💛❤️

  • @getnetkebede7463
    @getnetkebede7463 2 місяці тому +3

    አየህ ወንድሜ የጠቅላይ ሚኒስትሩ ስህተት? ማንም ሰው ወታደር የሚሆነው የሀገሩን ጠላት ለመግደል እንጂ ለመሞት አይደለም።ሰው ለመሞት ወታደር አይሆንም። ለመግደል ነው።

  • @Crismoses-nd1fq
    @Crismoses-nd1fq 2 місяці тому +3

    ሳክስሳም ጠቅላይ

  • @abayeabaye-w3o
    @abayeabaye-w3o 2 місяці тому +7

    ደም ጠማኝ ኢሉሚናት አሁንም አልጠግብህም፥ዋጋህን ታገኛለህ

    • @wediofla3230
      @wediofla3230 2 місяці тому

      Meche?

    • @fassil47
      @fassil47 2 місяці тому

      የሳጥናኤል ጎል በኢትዮጸያ አንብበው አብይን ታየዋለህ።

  • @tahlebilew2294
    @tahlebilew2294 2 місяці тому

    Always...you are smart....Nice article review !

  • @SamuelTsegayHaile-vr2fs
    @SamuelTsegayHaile-vr2fs 2 місяці тому

    Thank U...

  • @خديجهخديجه-م3غ
    @خديجهخديجه-م3غ 2 місяці тому +6

    ጅብርሃኑ ጅሉ ተፅፎ የተሰጠውን ተናገር የተባለውን እንጂ እሱ ከእራሱ የሚያፈልቀው ምንም ነገር የለውም ።

  • @alemgenet-leinwand93
    @alemgenet-leinwand93 2 місяці тому +3

    ለወንበር ጥበቃ
    ድል ለፍኖ

  • @FasikaZeru
    @FasikaZeru 2 місяці тому

    Very professional journalist

  • @SamuealBanjetu
    @SamuealBanjetu 2 місяці тому

    በጠየጡኝ አለች በሶ ለኢትዮጵያ እኔን

  • @MikiBercy-cp7su
    @MikiBercy-cp7su 2 місяці тому

    Selam melkam mishet my family❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jamilaasfu7481
    @jamilaasfu7481 2 місяці тому

    Abiy Ahmed Allah yekleh agrachn awart

  • @FanoMichaelKassa-zu7xp
    @FanoMichaelKassa-zu7xp 2 місяці тому

    ድል ለአምሓራ ፋኖ ይሁን።
    💪💪💪💪
    ሞት ለፋሽስቱ አብይ አህመድ ይሁን።

  • @Man-y2k
    @Man-y2k 2 місяці тому

    እኛምጋና እኛምጋና ኢኛምጋና ኦምኛጋና አምኛምጋና ኡምኛምጋና

  • @wediKdusGebrial
    @wediKdusGebrial 2 місяці тому

    በኣንድ ለሊት በሺዎቹ የሚማረኩ ወታደር ይዘህ ግራ መንፋት

  • @endrisbeshir9611
    @endrisbeshir9611 2 місяці тому

    ኢትዮጵያን ተዓምር ብላት ይገባል!!!
    ኢትዮጵያ ማለት በእጅጉ የምታስገርም እና ተአምር የሚባል ነገርም ካለ ተዓምረኛ ሀገር ናት። ይህንን ያስባለኝ በየዘመኑ መጥተው የሚሄዱ ገዢዎች ተራ ዜጎቿም ሳይቀሩ እንደዚሁም የቅርብ እና የሩቅ ለውድቀቷ ሌት ተቀን የሚደክሙ በመኖሯ ብቻ እንቅልፋቸውን እና ሰላማቸው ያጡ ለዘመናት በአሉባልታ : ሥም በማጥፋት : በዝልፊያ : በክርን : በጡጫ : በእርግጫ : በስለት : በጎራዴ በመውዜር : በፈንጂ : በቦምብ : በታንክ : በአየር : በድሮን : በእጃቸው ያገኙትን ሁሉ እንደ የማርያም ጠላት እየወረወሩባት ተፈነካክታ ደሟን እየረጨችም አዛኝ እንዳታገኝም በሁሉም ወገን እንድትገለል እና ጩኸቷ እንዳይሰማ አፏን ታፍና እንዳትንቀሳቀስ እግር ተወርች ተጠፍራ በርሃብ እና በውሃ ጥም ፍፃሜዋን ለማፋጠን ሃብት ንብረትዋን ክደው መጨረሻዋን እና የታሪኳን ፍፃሜ ውርደት : መበታተን : ክብር አልቦና የኖረችበትን ዘመኗን እንድትፀፀትበትና ከሞትም አይነቶች ባነሰና አሟሟቷም ለማንኛውም ደረጃ እንዳይመጥን እንዲሆን ተደርጎ በመጨረሻም ሞቷ እንጂ ቀብሯ መጠሪያም ቦታም ጊዜውም እንኳን ለማጣቀሻነት እንዳይበቃ ተወስኖባት እንዳልኩት ተዓምረኛዋ ኢትዮጵያ ዛሬም የምድር ላይ ጎልያዶችን ገጥማ ፈፅሞ ፈፅሞ ሞቷን ከፈጠራት አምላክ ውጪ ከማንም ከምንም ምድራዊ ሃይል እንደማትቀበልና ፅናትዋ ሙሉ ተፈጥሮዋ ውስጥ ተዋህዶ ማላቀቅ መለያየት የማይቻል መሆኑን እነዚያው ገዢዎች ዜጎቿ የሩቅና የቅርብ የክፉዋን ተመኚዎቿ ከሚያምኑትና ከሚቀበሉት በላይ እየሆነባቸው ቢሆን ጉልበታቸው ዝሎ አቅማቸው ደክሞ ከኢትዮጰያ ቀድመው ወደ አፈርነት እየተለወጡ በበረቱ አይናችን ለማየት በቅተናልና ኢትዮጵያን ተዓምረኛ ብላት ይገባል!!!

  • @derebewtadesse9498
    @derebewtadesse9498 2 місяці тому

    የመሰዋት በግ አለ---

  • @tekkewaldo3447
    @tekkewaldo3447 2 місяці тому +2

    ❤❤❤❤

  • @EdMoh-b7y
    @EdMoh-b7y 2 місяці тому

    በአዲስ መልክ መመዝገብ እና የቀድሞ ህጋዊነት የመመለስ ጉዳይ ይለያያል በአዲስ መልክ መመዝብ ውጤቱ ከተመዘገበበት ግዜ ይጀምራል የድርጅቱ መብት እና ግዴታም ከዚህ ግዜ ይጀምራል ቀደም ሲል ያፈራቸዉ ንብረቶች ባለቤትነት ጥያቄ ውስጥ ይገባል

  • @HaileabAts.g
    @HaileabAts.g 2 місяці тому

    የኢትዮጵያ ሰራዊት አመራር የለውም!!
    ህዝቡ የኔ ገዳይ ነው የሚለው!

  • @daniman1216
    @daniman1216 2 місяці тому

    ያየ ሰው ጀግና ትንተና

  • @PupiYanti
    @PupiYanti 2 місяці тому

    አሁን ያለው መከላከያ በእዚህ ሁኔታ ውስጥ ፈፅሞ ለአንድ ደቂቃ አይወክለኝም ...!!!!

  • @AdaneAlebachew
    @AdaneAlebachew 2 місяці тому +1

    እውነትህን ነው እታማጆር

  • @Nsru-jt2jm
    @Nsru-jt2jm 2 місяці тому

    100%የኦሮሞ ወታደር

  • @BekiBeki-gb6vw
    @BekiBeki-gb6vw 2 місяці тому

    ምን አለበት አድ ብንሆን ፈጣሪ ሁሉን አሞልቶ ሰቶናል

  • @adamuabiy1938
    @adamuabiy1938 2 місяці тому +3

    Kedada PM.

  • @BezawitNurhusien
    @BezawitNurhusien 2 місяці тому +6

    የሄ ሰውየ ሰው ጨረሰ አቤት ኢትዮጵያ መከራሽ በዛ😭

  • @klm9872
    @klm9872 2 місяці тому

    Selam❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zaebakulu8553
    @zaebakulu8553 2 місяці тому +3

    ወታደሩ ማ ካማንም ያለም ህዝብ በላይ እየሞተልህ ነው ከዚበላይ ወታደሩ እምዴት ይሙት ?
    ደሞ ከማን ጋል ሊቀቅለው ይሆን ?

  • @ethiopianism22
    @ethiopianism22 2 місяці тому

    ሳንወድ በግድ ማለት አስገድደው ከሆነ በልጠውናል ነው ለምነው ነው

  • @Gho964
    @Gho964 2 місяці тому +1

    ለኣንድ ኣቡቹ ሀገር ሙሉ ይለቅ

  • @alelegnAmlake
    @alelegnAmlake 2 місяці тому +3

    አልቀረብህም ዛሬ ነው እንጅ ከዘረኝነት ዬፀዳው ሠራዊት ?በንፁሀን ላይ በሚሠራው ግፍ ዬአማራን ወጣት አሥቆጥቶ በገፍ ፋኖን እንዲቀላቀል እና ከአቅም በላይ እንዲታጠቅ ያደረገው ማን ነው?

  • @PEACE-md9uw
    @PEACE-md9uw 2 місяці тому

    ስንት ጊዜ ነው ሠራዊቱ ለመስዋዕትነት የሚዘጋጀው ?

  • @abebekesete
    @abebekesete 2 місяці тому

    ማንን ለማዳን ማንን ለመጠበቅ ነው የአገሪቱ ወጣት የሚረግፈው አስቂኝ ሞኝህን ፈልግ የኦሮሞው ጠቅላይ ሚኒስትር

  • @NebriNebrilo
    @NebriNebrilo 2 місяці тому

    Thanks..

  • @heniman2687
    @heniman2687 2 місяці тому

    በሕጋዊ መንገድ እስከሆነ ዲረስ፣ investment እስከሆነ ድረስ ምን ችግር አለው? ዝም ብለን ግብፅን ለምን እንፈራለን? ተወዳድረው ማህድኑን ለማውጣት እስካሸነፉ ድረስ ምን ችግር አለ፣ለዲፕሎማሲ እራሱ ጥሩ ነው፣ በግድቡ ምክኒያት የምትቃወመውን ታቆማለች። ዝም ብሎ ግትር መሆን አይጠቅምም።

  • @johnjohn5401
    @johnjohn5401 2 місяці тому +1

    ኢ ፎረም🎉ጆ

  • @mebratufentahun4316
    @mebratufentahun4316 2 місяці тому +4

    የመጀመሪያ ኮማች

  • @AlexAregay-rs2qc
    @AlexAregay-rs2qc 2 місяці тому

    ኢትዮ ፎረም ሚደነቅ ሚድያ ቀጥልበት ወዳጄ

  • @Aipowered2927
    @Aipowered2927 2 місяці тому +1

    ፋኖ❤❤❤

  • @Addistube778
    @Addistube778 2 місяці тому

    ሀገር በዳይ ብልፅግና

  • @abelterfi7066
    @abelterfi7066 2 місяці тому +1

    አበበ ባዩ ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ

  • @MarothiJunior
    @MarothiJunior 2 місяці тому

    Dil lafano ❤ ❤❤❤❤