ሩሀማ እኔንም ጠይቃኝ ነበር እውነቱ ይህ ነው በርሷ ምክንያት ብዙ በሽተኞች ችግር ውስጥ ገብተናል Guramayle Ethiopian Daily News

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 лют 2025
  • ‎@guramaylemedia is your ultimate destination for news, extraordinary entertainment, informative and educational videos.
    ሩሀማ እኔንም ጠይቃኝ ነበር እውነቱ ይህ ነው በርሷ ምክንያት ብዙ በሽተኞች ችግር ውስጥ ገብተናል Guramayle Ethiopian Daily News
    make sure that you subscribed to our channel and turn on notification
    unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
    chaanaalii keenya kana irratti hojiiwwan artii hawwatoo, barsiisoo fi kkf ni argattu .. hojiiwwan mimmiidhagoo qabannee dhihaachuuf qophiirra jirra subscribe gochuun maatii keenya ta'aa.
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow
    #GirumErmias #ግሩም_ኤርምያስወጋየሁ #መስከረም_አበራ #መርሻ_ጌታሁን #ሞገስወልደዮሐንስ
    የሱፍ አበባ New Amharic Movie | yesuf abeba |Amharic Movies 2022 |Ethiopian Music 2020
    Fana Television | Nahoo TV | Kana TV | Kana drama | Kana Television | EBS TV WorldWide | JTV Ethiopia | LTV Ethiopia | ENN Television | New Ethiopian music | New Ethiopian Movie | Hope Music Ethiopia | Gursha Tube | Entewawekalen Wey | Zemen Drama | Dana drama | Welafen drama | Betoch Comedy | Minew Shewa Tube | Sodere TV | Arada movies1 | EthioAddis | Official Teddy Afro | ESAT TV | Ethiopia | Addis Neger | EthioTimes | AddisInfo | AddisOut | AddisTimes | CNN | BBC | Ethiopia | Senselet drama | Helen bedilu tube | New Amharic Drama | VOA Amharic | DW Amharic | Tenaadam | EthioTimes | EthioNow | Zehabesha | Hiber Radio | BBN Radio | Admas Radio | Yoni Magna, Dire Tube | Mogachoch,EthioTube | Dana Drama | Derso Mels Drama | Ayer Bayer Drama | Amen Drama | Meleket Drama | Habesha Movies | Habesha Comedy | Arada Cinema | Guragegna Music | Oromigna Music | Tigrigna Music | Amharic Music | Ethiopian Music|DireTube|MinLitazez|Ethiopian Comedy|Ethiopian Drama|Ethiopian Movies|Ethiopian Music
    BBN Radio | Admas Radio | Yoni Magna, Dire Tube | Mogachoch,EthioTube | Dana Drama | Derso Mels Drama | Ayer Bayer Drama | Amen Drama | Meleket Drama | Habesha Movies | Habesha Comedy | Arada Cinema | Guragegna Music | Oromigna Music | Tigrigna Music | Amharic Music | Ethiopian #telaye #chernetfikadu #engedasewhabte #fenanhedru #bayushkebede #mesaytefera #amharicfilm #ethiopianmovie #officialtrailer #ጥላዬ #tilaye #HumanityEntertainment @Legend Entertainment @Awtar TV @Minew Shewa Tube @Nahom Records Inc @Hope Music Tube @Abel Birhanu @Seifu on EBS 2 @Zehabesha 4#AbduselamWorku
    #ethiopiannewmovie2020
    #ethiopiannewmovie2019thisweekfull
    #newethiopianfilm2020download
    #newethiopianfilm2019thisweek
    #ethiopianmovienew2019fullmovie
    #ethiopianmovie2019youtube
    #ethiopianmovie2019fullmovie
    #ethiopianmovieyoutube
    #amharicfilm2020thisweek
    #ethiopianfilm2020fullmovie
    #amharicfilm
    #addisfilm
    #adisfilm2020
    #newamharicfilm2020
    #newamharicfilm2019
    #addisfilm2020
    #adisamharicfilm2020
    #amharicfilmdownload
    #የቡሄመዝሙር
    #የወንዶችጉዳይ1
    #የኢትዮጵያልጆችመዝሙር
    #የኢትዮጵያልጆችቲቪ
    #የፍቅርabcd
    #bየደምአይነትአመጋገብ
    #eliasgezahegnየቀነኒልጅ
    #የfacebookየወሲብቅሌትናዘረፋ
    #የhivምልክቶች
    #የmikomikeeየአመቱምርጥፕራንክ
    #የo+ደምጥቅም
    #oየደምአይነትአመጋገብ
    #ፍጡርየpart9
    #ከርግጸክንየpart2
    #ፍጡርየpart10
    #የwifipassword
    #የtvዋጋ
    #የወሲብtelegram
    #teddyafroየdawittsige
    #የwifiፍጥነትለመጨመር
    #የwifipasswordለመቀየር
    #የ1990ዎቹ
    #የ13ወርፀጋ
    #የ10ቀንቁማር
    #ፍጡርየ1
    #የተከለከለክፍል1
    #የአራዳልጅ1
    #የደስታደሴት1
    #የግርእሳት1
    #የተቀበረውክፍል1
    #የኛሰፈር1
    #የ2ወርእርግዝናምልክቶች
    #የ2013ትምህርት
    #የወንዶችጉዳይ2
    #የአራዳልጅ2
    #የወንዶችጉዳይ2
    #የኛሰፈርምእራፍ2
    #የአራዳልጅ2
    #የተከለከለክፍል2
    #የአርበኛውልጅ2ሙሉፊልም
    #የኛሰፈርምዕራፍ2
    #የጨነቀለትቁጥር2
    #የ3ወርእርግዝና
    #የአራዳልጅ3
    #የተከለከለክፍል3
    #የወዶችጉዳይ3
    #የልብምት3
    #የኛሰፈር3
    #የ4ወርእርግዝናምልክቶች
    #የአራዳልጅ4
    #የተከለከለክፍል4
    #የአራዳልጅ4
    #የእግርእሳት4
    #የኛሰፈር4
    #የተከለከለፍቅር4
    #የልብምት4
    #የአራዳልጅ5
    #5የወሲብ
    #የአራዳልጅ5
    #የተከለከለክፍል5
    #5ቅሌትየተከናነቡአርቲስቶች
    #የ666የአውሬውክትባትበቅርቡይጀመራል
    #የ6ወርልጅምግብ
    #የ666ምልክቶች
    #የ666ሚስጥር
    #6የወሲብስሜትንየሚያነቃቁምግቦች
    #ለማርገዝየሚረዱ6ነጥቦች
    #7የወሲብጥቅሞች #የ90ዎቹምርጥየሙዚቃ #የ90ዎቹዘፈኖች #የኛሰፈር9, #ebstv #seifufantahun #balagerutv #artstv #hopeentertainment #minewshewa #nahomrecords #djmilla #flstudiotutorials #flstudiomobile #Ethiopiannewstoday #ethiopianmovies #9ኛውሺ #drabiyahmed #jewarmohammed #ethiopianmoviesthisweek #galaxy #ethiopianfunnyvideo #ethiopianprankvideo #betochdrama #ebstvethiopia #የእግርእሳት #የኛቲዩብ #የተከለከለ #የቤተሰብጨዋታ
    @guramaylemedia
    በቃ አትፈልጓት ህፃን ኬብሮኝ ተገድላለች ሌላ በአዲስ አበባ ደውለው ጠርተው የተገደለው ወጣት Guramayle Ethiopian Daily News

КОМЕНТАРІ • 503

  • @guramaylemedia
    @guramaylemedia  2 місяці тому +107

    ኤርምያስን መደገፍ ለምትፈልጉ 1000435373813 ንግድ ባንክ ኤርሚያስ አወቀ

    • @selam65030
      @selam65030 2 місяці тому

      😂😂ለምንድን ነዉ የሚደገፈዉ ደግሞ እንዲያጭበረብር ነዉ ሌባ ሁላ

    • @tinayekonjo6949
      @tinayekonjo6949 2 місяці тому

      ጉራማዬኔ ሚዲያ ሰልኩን አሰቀምጥልን ወደ tik tok አምጣዉ ሀቢባ ጋር እባክክ

    • @nejatabdella4725
      @nejatabdella4725 Місяць тому +9

      የሰልክ ቁጥሩን አሰቀምጥልን

    • @korichafantaye1135
      @korichafantaye1135 Місяць тому +1

      Please his phone number ?

    • @biruketayetedenekw4848
      @biruketayetedenekw4848 Місяць тому

      ​@@nejatabdella4725ስልክ ቁጥሩ ከሌለ እዳታስገቡ ስልክ ቁጥሩ ከተፃፈ ቢዲዮ ኮል ደውላችው አረጋግጣችው ማስገባት ነው ካልሆነ ዛሬ ማአንም አይታመንም

  • @Dukaመረጃ
    @Dukaመረጃ 2 місяці тому +280

    የስንቱን ሕይወት አበላሽታለች በህግ ትጠየቅ የምትሉ እስኪ?!

    • @ArtistKMW16
      @ArtistKMW16 2 місяці тому +12

      እቺኮ የሰው ነፍስ ያጠፋች ብቻ ሳይሆን በእቅድ በአላማ ለግል ጥቅሟ እልፍ ነፍሶች የቀጠፈች አውሬ ነች...!!😢😢😢😢😢

    • @KiyayeKiyaye-u6g
      @KiyayeKiyaye-u6g 2 місяці тому +2

      በትክክል ኢቺ አውሬ

    • @tekeatekle7559
      @tekeatekle7559 2 місяці тому +1

      OMG 😢😢😢😢

    • @nejatabdella4725
      @nejatabdella4725 Місяць тому +2

      እቺ ልጆ ግን ለምድነው እንደ እዚህ ጨካኝ የሆነቹ

    • @EducationalAl
      @EducationalAl Місяць тому

      @@ArtistKMW16I am agreed with you

  • @arditube7340
    @arditube7340 2 місяці тому +98

    ሀብታሙም እኮ አልዋሸም የኔ ምስኪን ኦፍፍፍ እግዚአብሔር ጤናውን ይስጠው

    • @AD-cn1ov
      @AD-cn1ov 2 місяці тому +2

      Amen 🙏🏽

  • @messia8257
    @messia8257 2 місяці тому +128

    ወንድሜ አይዞህ የእውነት ዛሬ ባንተ ይሄን ክፍ በሽታ አወኩት ውሀ እየጠማኝ መጠጣት አልችልም ስትል ልቤን አመመኝ አይዞህ ፈጣሪ ይርዳህ ወንድሜ 😢

    • @rahellovedsb2441
      @rahellovedsb2441 Місяць тому +1

      እኔም አስብኩት እግዚአብሔር አምልካ ይማርክህ

    • @wondimnewmersha2245
      @wondimnewmersha2245 Місяць тому

      የትኛውም የኩላሊት በሽታ ውሃ አትጠጣ አይባልም ውሸት ነው ውዴ

    • @sarahsarahbezawit
      @sarahsarahbezawit Місяць тому

      Shintun ijo mashinat ayichilim tadya fail kaderage wuha maxaxt yikabdal shintu simaxa.wade.sambaw yihedal​@@wondimnewmersha2245

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 Місяць тому

      😢😢😢

    • @bettyasrat4912
      @bettyasrat4912 Місяць тому

      ​@@wondimnewmersha2245
      ካላወቁ ዝም ማለት ይሻላል dialysis የጀመረ ሰው ዉሃ እንዲጠጣ አይመከርም ምክንያቱም መሽናት አይችልም ኩላሊት ማጣራት አይችልም ብዙ ዉሃ መጠጣት የሚመከረው ኩላሊት ፌል ከማድረጉ በፊት ነው

  • @ter2065
    @ter2065 2 місяці тому +75

    አረ እባካችሁ እባካችሁ እባካችሁ ይሄንን ወድማችንን እሴፋ ፋታሁን ጋር ይቅረብ እድሁም ebsላይ ይቅረብ ተረባርበን እናድነዉ 😭😭😭😭

    • @eyosiyas37
      @eyosiyas37 Місяць тому

      Bank account alew 15 tegana dekika lay 15:03

  • @MimiShashemene
    @MimiShashemene 2 місяці тому +25

    እግዚአብሔር አጋለጣት የእጅዋን ይስጣት

  • @MuniraBedru-w9f
    @MuniraBedru-w9f 2 місяці тому +117

    በናታቹ ትንሽ ነው ትልቅ ነው ሳንል እንርዳው😢

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 2 місяці тому +2

      እውነት ነው

    • @nejatabdella4725
      @nejatabdella4725 Місяць тому +1

      ግን ሰልክ ቁጥሩ የለም

    • @MuniraBedru-w9f
      @MuniraBedru-w9f Місяць тому

      @@nejatabdella4725 አካውንቱ ላይ ስታስገቢ ስሙ ይመጣል የራሱ አካውንት ነው

    • @ZeyibaAmed
      @ZeyibaAmed Місяць тому

      አለ በደንብ እይዉ ​@@nejatabdella4725

    • @eyosiyas37
      @eyosiyas37 Місяць тому

      Bank account alew 15 tegana dekika lay 15:03

  • @Sofia-zd3es
    @Sofia-zd3es 2 місяці тому +35

    አላህ አፊያ ያድርግህ😢 የሷ ጭካኔ ግን ለየት ያለ ነው ያውም ታማሚ ሆና በጣም ያሳዝናል 😢ታዲያ በህግ መጠየቅ የለባትም??

  • @ቤተልyoutube
    @ቤተልyoutube 2 місяці тому +23

    እባካችሁ ስወች የስውን ሃጥያት መቁጠር እንተውና እግዚአብሔር ሆይ አመስግንሃለው እስካሁን በጤና እየተመላለስኩ ስለሆነ እንበለው እናንተ ህሙማን እግዚአብሔር በምህረት እጁ ይዳብሳችሁ

  • @NardiYouTube-sq6ju
    @NardiYouTube-sq6ju 2 місяці тому +25

    እርዳታ ይሰብሰብ የምትሉ ላይክ ❤ባለን እናግዘው

  • @TarossAlemu
    @TarossAlemu 2 місяці тому +14

    በጣም የሚያሳዝን ነው እውነት 😢😢

  • @የደሙፍሬነኝየሕያውአምልክ

    አቤቱ የህመምተኛች. አምላክ. እግዚአብሔር. አጋላጠቸው

  • @AddisAsnake-h3t
    @AddisAsnake-h3t 2 місяці тому +24

    ፈጣሪ አምላክ በቸርነቱ ይማርክ ወድሜ

  • @MenaGirma-ek1td
    @MenaGirma-ek1td 2 місяці тому +30

    ወይኔ በጌታ ሲያሳዝን አንጀቴን በላኝ

  • @AminaYasin-x1e
    @AminaYasin-x1e Місяць тому +3

    አይዞህ ወድምዋ ኢንሻአላህ እናግዘሀለን ይህን ቪዲዮ የምናየው ሁሉ እባካችሁ እንርዳው

  • @BerkatTeferi-f8w
    @BerkatTeferi-f8w 2 місяці тому +14

    ኡፍ እንዴት ለታማሚ የሚጨንቅ ህመም ነው ብሮ ጎን ለጎን የበርሚል ቅዱስ ጊዮርጊስን ፀበል በሙሉ ልብህ አምነህ ተፀበል እመነኝ ሰማእቱ ያድንሀል ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ።

    • @Halima-u1w
      @Halima-u1w 2 місяці тому

      ደንቆሮ ይጠመቅሽ

  • @warkwark6096
    @warkwark6096 2 місяці тому +28

    የፈጣሪ ስራ በራሷ ምላስ አጋላጣት!!ልጁን አቃጥላ የአሌላዉን በሽተኛ መንገድ ዘግታ የእጇን ይሰጣት😡

  • @tiruyatube705
    @tiruyatube705 Місяць тому +3

    በጣም ነው ያሚያሳዝነው በእውነት ለካ ህይወት ብርቱ ሰልፍ ነው ኡፍፍፍ

  • @የማራያምልጅነኝ
    @የማራያምልጅነኝ 2 місяці тому +23

    በስመ ስላሴ 😢ትገርማለች ግን😢
    እግዚአብሔር ይማርህ😢

    • @Stoplying-k1w
      @Stoplying-k1w 2 місяці тому +1

      ስላሴ ስው ናቸው😂

    • @amenyihun2418
      @amenyihun2418 Місяць тому

      ​@@Stoplying-k1wአላህስ??

    • @Stoplying-k1w
      @Stoplying-k1w Місяць тому +1

      @@amenyihun2418 ስለ እላህ የማውቀው ነገር የለም...🤔 ስላሴ ግን ቀጭን ረጅም ስውዬ ናቸው...!!!

    • @medinajibreel3556
      @medinajibreel3556 Місяць тому

      ​@@amenyihun2418
      አላህ የሚፈጥር እንጂ የተፈጠረ አይደለም።

    • @elfneshpetros4039
      @elfneshpetros4039 Місяць тому

      ​@@Stoplying-k1wonly Jesus yimeslegnal

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 2 місяці тому +9

    የእኔ ጌታ እግዚአብሄር ይድረስልህ እንደው አንጀቴን በላኸው

  • @MisrakFazer
    @MisrakFazer 2 місяці тому +17

    ፈጣሪ ጤናቹን ይመልስላቹ የሠዉን ቶንኮል ፈጣሪ ይመርምረዉ

  • @እናትፍቅር
    @እናትፍቅር 2 місяці тому +7

    ሕግዚሃብሄር ይማርክ ውንድሜ

  • @Alam-h6e
    @Alam-h6e 2 місяці тому +10

    😢😢😢😢😢 እመብርሃን ትማርህ

  • @EtopiEtopi-lg9km
    @EtopiEtopi-lg9km 2 місяці тому +10

    እግዚአብሄር ይማርህ😢😢😢

  • @abenetagonafer9853
    @abenetagonafer9853 2 місяці тому +19

    ሰው እንዲ ያረጋል ብይ አላስብም ነበር

  • @tinayekonjo6949
    @tinayekonjo6949 2 місяці тому +5

    እባካቹ ይሔንን ልጅ እርዳታ ይደረግለት እና እናድ ነዉ ከእግዚኣብሔር ጋር እባካቹ

  • @EyerusalamGatahun-1721
    @EyerusalamGatahun-1721 Місяць тому +1

    አቤቱ ጌታ ሆይ አደራህን በሰዉ ላይ ግፍ እዳልሰራ በጥበብህ ምራኝ🤲

  • @እረህመት-ዘ5ተ
    @እረህመት-ዘ5ተ 2 місяці тому +39

    ታሞ የተነሳ አላህን ረሳ ይላል ያገሬ ሰው ምነው ከዚያ በሽታ ድና አመስግና ህዝብን ብትጠቅም ከመጉዳት በርዳታ የታከመ ሰው ባለመኪና ሆኖ መልሶ ተጨማሪም መፈለግ ሆ

    • @fatumaseid2251
      @fatumaseid2251 Місяць тому +1

      ትክክል በጣም ተገረምኩኝ አብታሙ የብዙ ነገር ሀብታም ነው የመልካምነትም ሀብታም ነው

  • @sarahsarah4584
    @sarahsarah4584 Місяць тому

    የኔ ጌታ እዴት እዳሰዛነኝ እሆ እየፈለገ እሆ አለመጠጣት😢😢😢😢😢😢 ጌታሆይ ተመሰገን ሰለኩሉ ነገር ምህረት ይላክልህ ወድሜ😢

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 2 місяці тому +5

    አዎ መኖር ያስፈልጋል እግዚአብሄር ከእናንተ ጋር ይሁን

  • @dinaseid5684ali
    @dinaseid5684ali Місяць тому +8

    ምናልባትም ሰይፉ ሾ ላይ የቀረበችው እግዚአብሔር እንድትጋለጥ እና እና ከዚህ በኃላ መደበቅ እንዳትችሎ ሊያጋልጣት ነው እግዚአብሔር ይማርህ አንተን🙏

  • @user-kz9id4xj8o
    @user-kz9id4xj8o 2 місяці тому +5

    እ/ሔር ይማርክ በጣም ያሳዝና ጨርሶ ይማርክ

  • @Winta-r2m
    @Winta-r2m Місяць тому

    አቤቱ አምላካችን ሆይ ማስተዋልን ስጠን 😢😢😢😢😢

  • @Tafermoga
    @Tafermoga Місяць тому +8

    በህግ መጠየቅ አለባት በውነት

  • @lilytesfa7389
    @lilytesfa7389 Місяць тому +2

    ወንድሜ እግዛብሄር ጨርሶ ይማርህ 🙏🏻🙏🏻

  • @addiszebre5049
    @addiszebre5049 Місяць тому +4

    የእኔ ወንድም እግዚአብሔር ይማርህ

  • @tayechborena4575
    @tayechborena4575 2 місяці тому +6

    ታማሚው ግን ጨዋ ምንም ስለሰው ታሪክ መናገር የማይፈልግ ወንድ ከልቡ ጌታ የምህረት እጅን ይላክል ህዝባችንም ደገ ነው ኤርትራውያን ጭምር የመለከቱታል ትታከማለህ አይዞህ ወንድሜ

  • @TsgeredaKibret
    @TsgeredaKibret Місяць тому +1

    ኤርሚዬ ወንድሜ እግዚአብሔር ይማርህ ፈጣሪዬ አድነው....

  • @LidyaEldu
    @LidyaEldu 2 місяці тому +8

    ጌታ እየሱስ ይማርህ ወንድሜ።

    • @wondimnewmersha2245
      @wondimnewmersha2245 Місяць тому +1

      እስኪ የቸርች ታምረኛ ፓስተሮች ሲፈውሱት አሳዩን። ሁሌ actor በሽተኛ ከሚፈውሱ😅

  • @4668t
    @4668t Місяць тому +1

    ኢትዮጵያኖች በስንቱ ነዉ የሚሰቃዩት ያአሏህ

  • @HamadAlhosanii
    @HamadAlhosanii 2 місяці тому +19

    እኔስ ከሁን በኻላ ለታማም መርዳት አቆምኩ ለምን ይህን አክል ለታማሚ የተሰበሰበ ብር ግማሽ መከፈል ማለት ዘረፋ ማለት ነዉ የብዙ ታማሚ ህዉት አጫለመች 🎉🎉🎉🎉

    • @MaramMoti
      @MaramMoti 2 місяці тому +3

      ትይበናትሽ 😢ያቺሚያገኛት ትጠቅማቸዋለች ልቦናይስጠ ነው መቼስ😢😢

    • @samuelsleshi1588
      @samuelsleshi1588 2 місяці тому +6

      ውይ አይባልም ለራሱ ለባለቤቱ እርጂ በሰው ሳይሆን

    • @lucky-y4v7i
      @lucky-y4v7i Місяць тому

      Bihonm gmashum bihon ysetacheew ere enrda bza mhal tamami nw migodaw

    • @JamilaFuhad
      @JamilaFuhad Місяць тому

      ለታመመ መርዳት ማቆም ምን ማለት ነው ይሄን ስል ነገ በኔ ላይ ምን ሊፈጠር እንደሚችል አላውቅም ዋናው ለሚመለከተው ማድረስና የተረዱት ሰዎች ፈገግ ሲሉ ማየት መደሰት ነው

    • @HamadAlhosanii
      @HamadAlhosanii Місяць тому

      @JamilaFuhad ኧረ እኔስ ምንም አልልክም ጥሩ ንግግር ሰዳቃ ነዉ ብለዋል የኛ ነቢ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ዝም ያለ ነጃ ዉጣ አሉ የኛ ነቢ ዐለይሂ ዐሰላቱ ወሰላም ስንቶ በጊፍት የምረዳ አለ በሚረዳዉ ሰዉስጥ አንዱ እኔ ልሆን እችላለዉ

  • @MuluBasie
    @MuluBasie Місяць тому +1

    አንተን አዳምጨ እግዚአብሄርን አመሰገንኩ ወንድሜ ፈጥስሪ ምህረቱን ይላክልህ

  • @ter2065
    @ter2065 2 місяці тому +9

    ለማንኛውም ወድማችን አላህ ያሽርህ በተረፈ የምትሉት ነገር ምንም አልገባኝም ሀብታሙ ምን ጠፋ ለምን ሮሀማና ሀብታሙን አታፋጥጧቸዉም 👍👍👍

    • @meazaadhanom6678
      @meazaadhanom6678 Місяць тому

      በሌላ ሚዲያ ሃብታሙ ቀርቦ እሱዋንም ጋብዘዋት ፍቃደኛ አልሆነችም

  • @HadraWale-l7s
    @HadraWale-l7s 2 місяці тому +9

    አሏህ ይርዳህ አንተን በሰበቡ አሏህ ያሽርህ በሽታህን ይንቀልልህ አሳዘነኝ😢😢😢😢

    • @ToybaT-i9s
      @ToybaT-i9s Місяць тому +1

      አሚንን ያረብ ሰለላሁ ወአልሂ ወሰለም

  • @AtsedeAssefa-ot9jz
    @AtsedeAssefa-ot9jz 2 місяці тому +9

    አይዞአችሁ ለበጎ ነው። እንረዳችኋለን ይህ መፈጠሩ ችግሩ ከባድ እንደሆነ አይተናል በአንድ መአከል ብትረዱ መንግስት ትኩረት ቢሰጠው እንረዳዳ እንረዳዳ

  • @Maya1614-r4e
    @Maya1614-r4e 2 місяці тому +40

    ሀብታሙ ያለው ሌላ ታማሚ ይዛ እንደ አለቃ ሆና ትሰራለች ነው ያለው።

    • @SemraAhmed-d5g
      @SemraAhmed-d5g 2 місяці тому +11

      እኮ እሱስ ያለዉ እንደዛ አይደል

    • @ወሎወሎ-ቨ8ቈ
      @ወሎወሎ-ቨ8ቈ 2 місяці тому +8

      እሱም ያለው ይሄንኑ ነው

  • @SemiraAli-g1r
    @SemiraAli-g1r Місяць тому +3

    ያረብ አላህ ይርዳቺሁ 🥲🥲

  • @Ganat-n1u
    @Ganat-n1u 2 місяці тому +3

    አላህ.አፊያቹሁን.ይመልስልቹ.ያረብ.ጤናን.የመሰለ.ነገር.የለም😭😭😭😭😭

  • @wasney-sd1kl
    @wasney-sd1kl 2 місяці тому +6

    እግዚያብሔርይማርክ

  • @ganat12345
    @ganat12345 2 місяці тому +7

    እግዚአብሔር,,ይማርክ,ወንድሜ,,እሷ,በህግ,መጠየቅ,አለባት,,እሷ,በታመሚ,ስም,መኪና,ትገዛለች,,ሌላው,ሰው,,ይሞታል,,,,ፈጣሪ,የስራዋን,ይሰጣታል,,,,

  • @EtifworkAseffa
    @EtifworkAseffa 2 місяці тому +5

    እግዚአብሔር ይማርህ

  • @ሚስጥረስላሴ-ለ5ቐ
    @ሚስጥረስላሴ-ለ5ቐ Місяць тому +2

    እግዚያብሄር ይፈውስህእሶ ግን በእግ ትጠየቅ

  • @ADYtubee
    @ADYtubee Місяць тому +1

    ሙሉ ጤና ሰጥቶኝ ፈጣሪን አማርር ነበር ይቅር ይበለኝ !!

  • @kidesttadel
    @kidesttadel 2 місяці тому +12

    እግዚአብሔር ይፈውስህ ጌታ ይርዳህ

  • @eyrusfeker4790
    @eyrusfeker4790 2 місяці тому +3

    እግዚአብሔር ይማርህ የኔ ወንድም

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 2 місяці тому +3

    እግዚአብሄር ይማርህ እንዴት እንዳሳዘንከኝ

  • @nejatabdella4725
    @nejatabdella4725 Місяць тому +1

    ያረብ አላህ ጤናችሁን ይሰጣቹ ለታመመ ሁሉ ጤና 🤲🤲🤲

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ቘ7ዸ

    ወይ ጉድ እኮ ነው እቺ ነውረኛ ናት ታሞ የተነሳ እግዜርን እረሳ በጣም ይገርማል አይዞህ ወንድሜ ጌታ አንተንም ይርዳህ

  • @ሐብታምዘተዋሕዶ
    @ሐብታምዘተዋሕዶ Місяць тому +1

    የእኔ ወንድም እግዚአብሔር ይርዳህ 😢አፈር ልብላ ውሃ ይጠማኛን አለ የእኔ አባትዋ😢

  • @rrebka3396
    @rrebka3396 2 місяці тому +1

    አለቀስኩ😢😢😢 ያሳዝናል ውሀ ርየጠማህ አለመጠጣት

  • @AddisBirru
    @AddisBirru 2 місяці тому +9

    ይሄን ልጅ እርዳው እባካችው

  • @netsanetmergia4778
    @netsanetmergia4778 Місяць тому +1

    በእዉነት ወንድሜ በጣምነዉ የምታሳዝነዉ እመብርአን ትማርህ

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ኰ6ጰ

    እግዚአብሔር ምህረቱን ያውርድልህ😢😢😢😢😢

  • @eyrusfeker4790
    @eyrusfeker4790 2 місяці тому +5

    ይች ባለጌ ልጅ መጠየቅ አለባት

  • @Dawitwakalu
    @Dawitwakalu Місяць тому

    እሷ ታማ ነው የአሳለፈችው የዚህን ያህል ከታማሚ ጋር ሿሿ በጣም ፈጣሪ አይወደውም።

  • @ruhamaሚዲያ
    @ruhamaሚዲያ Місяць тому

    አይዞኝ ወድሜ ስላሴሆች ከአንተጋር ይሁኑ 🙏

  • @SisaySamuel-g5d
    @SisaySamuel-g5d Місяць тому +2

    በጣም ያሳዝናል በሽታውን እያወቀች በበሽቶኞች መነገድ በጣም ያሳፍራል😢😢😢😢 ሲቀጥል ስንቶቻችን ነን እግዛቢሔርን አመስግነን የምናውቀው ገንዘብ የለኝም በየ አማረርኩህ ግን ፈጣሪ ይቀር በለኝ 🙏🙏🙏🙏😢😢😢

  • @sg563
    @sg563 Місяць тому +1

    እግዛቤር አጋለጣት

  • @TeyeFuad
    @TeyeFuad 2 місяці тому +5

    Alahe yefrjachu 😢

  • @fennet-g6y
    @fennet-g6y Місяць тому

    በህግ ትቀጣልንን የምትሉ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @rahellovedsb2441
    @rahellovedsb2441 Місяць тому +2

    እግዚአብሔር ይምራህ ወንደሜ

  • @HaymanotGirma-by1mo
    @HaymanotGirma-by1mo Місяць тому

    እባክሽ ወድም ፣እህቶቼ እሄንን ውድማችንን ያለንን እንርዳውና እናድነው ፣እግዛቤር ይማርክ😢😢😢😢😢😢

  • @Gebereaw
    @Gebereaw 2 місяці тому +36

    ታዲያ ሀብታሙ ምን አጠፋ

    • @Seni-i1g
      @Seni-i1g 2 місяці тому +3

      Menm yechi leba nat

  • @ፋኖነትልብይላልለፈሪአይሆ

    ሀብታሙን እንርዳ ከምትሉ ይሂን ልጅ እርዱት እስኪ እንያችሁ

  • @madinashaker4471
    @madinashaker4471 2 місяці тому +7

    አላህ።አፍየከህን።ይመልስልህ።😢😢😢

  • @SofiTube-q1v
    @SofiTube-q1v Місяць тому

    ምሰኪን አሏህ ያሺርህ ከባድነውየጤናጉዳይ

  • @Seni-i1g
    @Seni-i1g 2 місяці тому +2

    Ruhama egziabher sekayshn yabzaw

  • @Mercy_2116
    @Mercy_2116 2 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ይማርህ ወንድሜ 😢

  • @Oneandonlyediter
    @Oneandonlyediter Місяць тому

    እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልህ ወንድሜ😢😢😢😢

  • @BetiBeti-l6i
    @BetiBeti-l6i Місяць тому

    እግዚአብሔር ይማር ውንድሜ 😭❤️🥰🥰🥰

  • @Yemariam-l1z
    @Yemariam-l1z Місяць тому

    መድሀኔዓለም አባቴ ይማርህ ወንድሜ

  • @kidistgirma4770
    @kidistgirma4770 2 місяці тому +2

    እመብረሀን ትዳብስህ ❤አይዞህ

  • @DanyCell-o8j
    @DanyCell-o8j Місяць тому

    ወይኔ በፈጣሪ እኛስ ምን ጉድ ነን ፈጣሪን አናመስግንም የኔ ፈጣሪ ምህረቱን ያግዝህ😢😢😢😢

  • @የይረፍእናት
    @የይረፍእናት Місяць тому

    እግዚአብሔር ይማርህ አይዞህ የስንቱን ህይወት አበላሸችው

  • @ummiumi3911
    @ummiumi3911 2 місяці тому +2

    ወይኔ ወንድሜ ምንም አላቅም ስለህመሙ ግን እጅግ ስለሚያሳዝኑኝ በመኪና ውሰጥ ለሚለምኑ ካለፍኩኝ እንክዋን ተመልሼ እሰጣለው ዛሬ መርካቶ ሲለምኑ አልሰጥም ብዬ አለፍኩኝ የሩሀማ ነገር ስሰማ በህግ መጠየቅ አለባትም ለሌሎች እሙማን እንቅፋት ነው የሆነችው ወንድሜ በጣም ይቅርታ አላህ ይማርክ 🙏🙏🙏🙏🙏💖💖💖🙏🙏🙏

  • @MeseluSolomon
    @MeseluSolomon Місяць тому +1

    እግዜር ይርዳህ አሡ ይማርህ

  • @temesgengetahun2708
    @temesgengetahun2708 2 місяці тому +3

    እግዚአብሔር ይድረስላችሁ

  • @solomonalemu2165
    @solomonalemu2165 2 місяці тому +2

    አይዞሕ፡እግዜር፡ይርዳህ፤

  • @sarahsarah4584
    @sarahsarah4584 Місяць тому

    የህማማ ክፉ ኩላሊት ዳይለሲሲ ክፉ የሰትን ሂወት ነጠቀ😢😢😢😢😢

  • @bayushalene2509
    @bayushalene2509 Місяць тому

    እግዛብሔር ሳትዉል ሳታድር ለዚህ መልካም ልጅ ህይወቱን ሚታደለዉ እሩህሩህ ሰዉ ላክለት ፈጣሪ ለአንተ ሚሳንህ ምንም የለም አባቴ ድረስለት

  • @amakelechgebrehiwotashagre604
    @amakelechgebrehiwotashagre604 2 місяці тому +4

    ወገን❤እባካችሁ❤ወደበርሜል❤ቅ❤ጊወርጊስ❤ሂዱ❤❤❤❤

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 2 місяці тому +3

    ታማሚው ጨንቆት ነው ምን ያድርጉ ግን ከእነሱ ላይ መንጠቅ እንደስራ ያዩት ግለስቦችናቸው ክፉዎች

  • @BelgaMoges
    @BelgaMoges Місяць тому

    እመቤቴ ትማርህ😢👏

  • @semirahussen3698
    @semirahussen3698 2 місяці тому +1

    አላህ ያሺርህ ወንድም አፋህን ይመልስልህ

  • @userashu-d8l
    @userashu-d8l Місяць тому

    😢😢ወዮዮ ይቺ ልጅ 😢😢

  • @LiliNegash-ud7rh
    @LiliNegash-ud7rh Місяць тому

    ወይ ጌታ ሆይ ሙሉ ጤና እያለን አንተን የምናማርር ሰዎች
    ይሄ ጥሩ ትምህርት ነው
    ጤናን የመሰለ ነገር የለም
    ፈጣሪ መሀሪ ነው እና ጌታ ይደብሳቹ
    ሩሀማ ተብዬዋ ግን በጣም ታሳፈራለች

  • @MimiShashemene
    @MimiShashemene 2 місяці тому +14

    እኔ የምለው ግን ይሄ የኩላሊት በሽታ ህዝባችንን እንደዚህ ያሰቃየበት ምክንያቱ ምንድነ ነው ስለችግሩ ማወቅ ያስፈልጋን ወገኖቻችን ተጎዱብን እኮ

    • @madinashaker4471
      @madinashaker4471 2 місяці тому

      የጄሶ።እንጄረ😢😢

    • @ajjb9552
      @ajjb9552 2 місяці тому

      ​@@madinashaker4471 Ye shekla berebere😅

    • @wondimnewmersha2245
      @wondimnewmersha2245 Місяць тому +2

      አብዛኛውን ጊዜ ያለ ሀኪም ትዕዛዝ የሚወሰዱ መድሀኒቶች ወይም በየ ሰፈሩ የተከፈቱ ክሊኒኮች የሚያዟቸው መድሀኒቶች በዋናነት የሚጠቀሱ የሀገራችን የኩላሊት በሽታ ምክንያቶች ናቸው ። ለውጭ ሀገራት ግን በዋናነት ስኳር እና ደም ግፊት ናቸው ።

    • @deebiitube9121
      @deebiitube9121 Місяць тому

      Yale akkim tizazi ke farmazi gazto yemmitakamu madanit ye kulalit bashita yametal, lelaw dagmo nitsu yal honu atkilti kebalu E.coli yemibal bakteria yamatabachual bakteriawu damo hullet ayinet nw marzama inna marzama yalhone. ya marzama E. Coli bakteria katayazu bakteriewu yesawu kulalit fel yadergal tolo kaltakamu.

  • @elshuelshu-jq5xx
    @elshuelshu-jq5xx Місяць тому

    በጣም የሚያሳዝን ነው

  • @zewdneshtadese
    @zewdneshtadese Місяць тому +2

    አር ምኗ ጨካኝ ነች በህግ መጠየቅ አለባት ይች ክፋ

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 2 місяці тому

    የእግዚአብሄር ፍርድ ይጠብቃታል❤❤❤