የገና በዓል ዘመድ ጥየቃ የቀድሞው የክቡር ዘበኛ ድምጻዊት አርቲስት ውብሻው ስለሽ ቤት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 січ 2019
  • የገና በዓል ዘመድ ጥየቃ የቀድሞው የክቡር ዘበኛ ድምጻዊት አርቲስት ውብሻው ስለሽ ቤት
    Jossy In Z House Show የገና በዓል የዘመድ ጥየቃ ልዩ ፕሮግራም::
    #JTV_Ethiopia
    #ኢትዮጵያዊነት_መልካምነት !

КОМЕНТАРІ • 711

  • @derejeboku7791
    @derejeboku7791 5 років тому +39

    እጅሽን አንስተሽ የገባሽውን ቃል በፅናት እስከ ዛሬ በመጠብቅሽ አደንቅሻለሁ።ጆሲ አንተ ትልቅ ልብ አለህ።

  • @ethioprimenews8091
    @ethioprimenews8091 5 років тому +14

    ወይ ጉድ በመገርም ነው ያየሁት።በጣም የሚገርም ነው ኢትዮጵያ እኮ ብዙ ምርጥ ጀግና ልጆች ኣሏት።እግዚኣብሄር እድሜና ጤና ይስጥሽ።

  • @muluertube5748
    @muluertube5748 5 років тому +20

    የአመንሽበትን በድፍረት ሥለተናገርሽ አመሠግንሻለው ጀግና ነሽ

  • @darore741
    @darore741 5 років тому +16

    ረጅም እድሜ ይስጥሽ ውብሻው አሁንም ውበትሽ እንዳለ ነው ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል

  • @wubanechigetachewu7601
    @wubanechigetachewu7601 5 років тому +13

    ጆሲዬ አንተ የተረሱትን አስታዋሽ መድኃኒያለም እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ውድድድድ ነው ማደርግህ ተባረክ

  • @sintateshome8468
    @sintateshome8468 5 років тому +176

    እንደጆሲ ያለውን መልካም ወጣት በምድራችን ላይ ያብዛልን

  • @user-gq5xr6fb6i
    @user-gq5xr6fb6i 5 років тому +74

    ጆስዬ የኔ መልካም አተን የወለደች እናት ማህፀኖ የተባርከ ነዉ እዳንተ አይነት ሰዉ ይብዛልን💔💔💔💔

    • @yonatankahsay2196
      @yonatankahsay2196 5 років тому

      Mindinew yetesebere lib 🤔.💔👈 mindinew yehe

    • @user-gq5xr6fb6i
      @user-gq5xr6fb6i 5 років тому

      ልቤ እማ የተሰበርዉ ጆስየን ስለይወደዉ

  • @user-ly3ic5xl9k
    @user-ly3ic5xl9k 5 років тому +157

    ጆሲ አንተን የወለደች እናት የተባረከች ነች

  • @user-su9pr7mv8t
    @user-su9pr7mv8t 5 років тому +43

    ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ እናቴ የቀድሞ ሰራዊትን ስላስታወሽ ከምንም በላይ ነዉ ደስ ያለኝ ጆስየ ፈጣሪ ይባርክሕ

    • @dermomfkrr8639
      @dermomfkrr8639 5 років тому

      Batekekel josi mamalase albate lamemalkatawe saw maderase alebhi

  • @user-ev9vv6xo4s
    @user-ev9vv6xo4s 5 років тому +39

    ጆሲ መ ል ካ ም ሰው እድሜ ይስጥህ አቦ

  • @seedforafarmer4126
    @seedforafarmer4126 5 років тому +14

    ጆሲ በናትህ አንተ መልካም ሰው በናትህ አሊ በርኬን አፈላልገህ ጠይቀው የኢትዮጵያ ጀግና ነበር የቀድሞ ሰራዊት አባል አስር አለቃ አሊ በርኬ

  • @mmjj4101
    @mmjj4101 5 років тому +18

    አተሥ ወለተሕ በዛብን የኛም ምርጥ ተምሣሌት ወጣትነትን የማይበግረው ጆስዬ እድሜ ጤና ምን ላርግ ተበረክ እመብርሓ ካንተ ጋር ትሑን አሜን

  • @sintateshome8468
    @sintateshome8468 5 років тому +167

    ጆሲዬ ጥግ ድረስ ነው የምወድህ ❤️❤️❤️❤️❤️ እስኪ እንደኔ የሚወደው

  • @misraklebubeyane4017
    @misraklebubeyane4017 5 років тому +10

    ትክክል ነሽ ለሀገር ያገለገለ ክብር ይገባዋል

  • @opih9jghj78
    @opih9jghj78 5 років тому +14

    በዩቲዩብ ያተ ፕሮግራሞች ብቻ ብለቀቁ ምኞቴ ጆሲየ መጨረሻህን ያሣምረዉ

  • @user-ey1pj7hp1g
    @user-ey1pj7hp1g 5 років тому +40

    ጆስየ የኔ መልካም ሰው 1000 አመት ኑርልኝ

    • @akraamakraam4493
      @akraamakraam4493 5 років тому +1

      አረ ማር 100 ከዚህም በላይ ይኑር ።ጆስየ ምርጥ ስው

    • @RahimaMsAkl
      @RahimaMsAkl 5 років тому +1

      100አመት አያሠውም?እውነት ከዛበላይ ነው እኔ የምመኝለት

  • @fikeryashenfal5159
    @fikeryashenfal5159 5 років тому +22

    የተርሱትን ጠያቂ ጆሲ ምርጥ ስው ጏደኞችክ ቁርጥ ይበላሉ አንተ የተርሱትን ትጠይቃለህ እመብርሃን ትጠብቅህ በወጣህበት በገባህበት ጥላ ትሁንህ

  • @wondwosenyadesa9058
    @wondwosenyadesa9058 5 років тому +16

    በማረግሽ ይጥራሽ ድምፃዌት መቶአለቃ ውብሸት እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ታምሪያለሽ በጣም እንወድሻለን አንቼ የኢትዮጵያ ጀግናሽ በቅንነት በፍቅር ከመሪሽ ጋር አገርሽን አገልግለሻል በዚህ በጣም ደስ ይበልሽ: የሜያሳፍር ሳይሆን የሜያስኮራ ነው ለዚህም ነው ህይወትሽ ኑሮሽ የተባረከ ነው: እውነት ነው የኢትዮጵያ ጀግና ነሽ በአገርሽ ሊሰጥሽ የሜገባሽን ሊደረግልሽ ነበር: ይሁን ሁሉ ለበጎ ነው: አሁን እግዚአብሔር ይመድገን ያለው መንትስት ሁሉንም መንግስት እንደሜያስተካክለእ ተስፋ አደርጋለው: እግዚአብሔር ፈፅሞ ይማርሽ በጣም እንወድሻለን, ጆሲ እግዚአብሔር ይባርክህ,

    • @mamakonjo7972
      @mamakonjo7972 Рік тому

      የድሮ የአሁ ነ ሰራዊታችን ምን አንዳረገው ታምሬአሽ እድሜ ይስጥሽ አንች ቅርስ ነሸ፡

  • @saraaberham2074
    @saraaberham2074 5 років тому +9

    እንደ ጆሲ ያለውን መልካም ወጣት በምድራችን ላይ ያብዛልን ♥♥♥

  • @saranigatu6037
    @saranigatu6037 5 років тому +58

    እግዚአብሔር ይስጥልን እናታችን እውነቱ እየጎመዘዛቸውም ቢሆን ሰምተው ይዋጡት ምላሽ ይስጡበት መንጌ የኔ ጀግና የሀገርህን መሬት ሳትረግጥ ክፉ አይንካህ

    • @Eyobs90
      @Eyobs90 5 років тому +1

      የአሁኑ መንግስት ምላሽ ከሰጠ እንጂ። አውሬዎቹ የሕዝብ ስቃይ የሚያዝናናቸው ናቸው።

    • @dhhdhdhddnxbbx7228
      @dhhdhdhddnxbbx7228 5 років тому +1

      Atafrim demo mengie tyaleshe endesu kosha sha sathoni atkerm

    • @amharicschool8418
      @amharicschool8418 5 років тому

      If he comes to Ethiopia, We will put him in jail for the rest of his life. He killed so many innocent people. He is an evil 👿

  • @ethipia369
    @ethipia369 5 років тому +37

    ውብዬ የኔ ብትሆን ይቆጨኝ ነበር ምን ላርግሽ እድሜ ዘላለማቸውን ኢትዮጵያ ብቻ ሲያቀነቅኑ የነበሩት ጀግና አይገቡም ተባሉ ግን ከሌሎች የበለጠ ምን አደረጉ ደርግም እዲሸነፍ ያደረጉት በሁለት ቢላ የሚበሉ ናቸው እንጅ መንግ በጣም ንፁህ ሰው ነው እውነተኛ ቆራጥ መሪ ጆሲ ደግሞ ለምን ታቃርጣለህ የመንግስቱን ጥያቄ መጨረስ ነበረባት ልክ ነሽ እብዬ ምን ታደርጊዋለሽ ግዜ ነው እሚያነሳ እሚጥለው አይዞሽ እነኝህ ሌቦች የዘሩትን በነሱ ብቻ ሳይሆን በልጅ ልጃቸው ሳይቀር ይከፍላታል ሰው የዘራውን ያጭዳል አይዜሽ ውብዬ የኔ እውነተኛ ፍቅር የሆንሽ ሰው አዞሽ ትድኛለሽ እሽ ውብዬ የኔ ፍቅር ።

  • @meseretbaiaker6760
    @meseretbaiaker6760 5 років тому +18

    የኔ ናት አዞሽ እግዝያብሄር ኢትዮጵያ አገራችንን ይመልከት
    የአሁን ዘመን ዘፋኞ ለገንዘብ ነው የሚሮጡት

  • @user-ro7ij1fu4u
    @user-ro7ij1fu4u 5 років тому +13

    እይዞሽ እናት አለም እመቤቴ በብርሃን እጆቹዋ ትዳብስሽ እኔ የምነግርሽ ውጭ ከመሄድሽ በፊት ፃድቃኔ ማርያም ገዳም አዲስ አበባ ብትሄጅ በርግጠኝነት ትድኝ አለሽ።

    • @adamtadesse9239
      @adamtadesse9239 8 місяців тому

      ጅላጅል ጅላንፎ ፃድቃኔ ማርያም ጤነኛ የሚታመምበት የቆመ የሚወድቅበድ የተፈታ የሚታሰርበት ሉሲፈር በሐይማኖት ካባ ተደብቆ ያለከልካ የሚሰራበት የሰይጣን የግዛቱ ቦታ ነው

  • @user-oj2kw9oe1h
    @user-oj2kw9oe1h 5 років тому +62

    ደስ ስትይ እናቴ ጀግና ነሽ😍 መንጌ፡አንዲት እናት ሀገር ወይም ሞት ነበር መፎክሩ፡ለሚወዳት ሀገሩ ያብቃው፡ለእግዚአብሄር የምሳነው የለም

    • @user-dj5bc1yi3b
      @user-dj5bc1yi3b 5 років тому +2

      መዓዛ ጊዮርጊስ ጆስየ ስወድኸ የተባረክ ተባረክ እዳተ ያለ አሳቢ ባል ልጂ ይስጠኝ ይስጣችሁ ኮሜቶች ለጆስየ ሽ አመት ኑር

    • @almazwedajo1787
      @almazwedajo1787 5 років тому +1

      አሜን. አሜን

    • @moges720
      @moges720 5 років тому +1

      መዓዛ ጊዮርጊስ ጅል ነገር ነሽ ስንቱ ወጣት በየመንገዱ ተገድሎ እናቶች የጥይት ክፈሉ ሲባል ነበር :: ደንቆሮ ደርግ

  • @m.5431
    @m.5431 5 років тому +13

    ጆሲየ የኛ ምርጥ የኢትዮ ልጂ 💕💕💕💕💕💕💕💕❤❤❤💓💓💓

  • @chilotmesefen2058
    @chilotmesefen2058 5 років тому +2

    እጀገ ደስ ይላል ያስተላለፈሽው ምልክቶች በሙሉ ለጀገናው መራች የነበረው ቁራጥ መሪዉ ኩነረን መንገሱቱ ወደ አገሩ መመለስ አለበት

  • @meselechwoldekidan1703
    @meselechwoldekidan1703 5 років тому +32

    መቶአለቃ ውብሻው አምላክ ይማርሽ ቆራጡና ጀግናው መሪአችንን መንጌንም የለፉላት ኢትዮጵያ ያልስረቃት መሬት ለመርገጥ ያብቃው አሜን

  • @todtod5393
    @todtod5393 5 років тому +4

    "In side every old person is a young person wondering what happened " HAPPY TO SEE Webesaw Selashy ... i born derg era .. i grew up with this legendary lady song !!! won't see u ageing !!! you still Beautiful !!!

    • @hiwothiwot8420
      @hiwothiwot8420 5 років тому

      Tod Tod enem minim Ke aymiroye atitefam

  • @yenayena8676
    @yenayena8676 5 років тому +6

    ጆሲ መንጌ እኮ በስልልጣኑ ለመጡበት እንጅ ሀገር ወዳድ የኢትዬጵያን አንድነት አስከብሮ ህዝቡ የሀገር ወዳድ እንዲሆን የጣረ ጀግና ነበር ብዙ ምስክሮቹን አጥፍቶ ስው ሀገር ሳይሆን ብሄር ወዳድ ያደረገው ዳር ድንበር አስከባሪ መንጌ ቆራጡ የድሮ ሰዎችን ብታናግር መንጌ ሀገር እና ደሀ ወዳድ ነበር። ውቤሻው ጀግና ናት የሰፈሬ ልጅ

  • @chilotmesefen2058
    @chilotmesefen2058 5 років тому +1

    አሜን አሜን እጀገ ምረጥ የተ ባረከ የእግዚአብሔር ለጅ ነው መጨረሻው ያሳምረልህ እመኘ አለው

  • @AddisKenNew
    @AddisKenNew 5 років тому +1

    በጣም ይገርማል ልጅ ሆኜ ዘፈኗን ስሰማ በጣም ነበር እምወዳት የሆነ ድል አድራጊነት ይሰማኝ ነበር የደርግ ልጆች አንረሳሽም ጆሲ አንተን እግዚአብሄር ይባርክህ እውነቷን ነው የደርግ ሰራዊት ምን አደረገ!!!! ሊከበሩ ሲገባቸው

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l 5 років тому +45

    #ጆሲዬ አንተ መልካም ሰው እግዚአብሔር ሰላም ጤና ይሰጥህ የልጅ አዋቂ ሰላምህ ይብዛ

    • @getealemu9021
      @getealemu9021 5 років тому +1

      Amen

    • @dhdhendh5203
      @dhdhendh5203 5 років тому +1

      እዝም አለሽ

    • @user-lv4oc9ll8l
      @user-lv4oc9ll8l 5 років тому

      @@dhdhendh5203 አለሁ ማሬ 😘👈

    • @user-lv4oc9ll8l
      @user-lv4oc9ll8l 5 років тому

      @@dhdhendh5203 እኔ ሁሉም ቦታ እገኛለሁ ግን በፖለቲካ ና በዘረኝነት መንደር መሰማት እንጂ like comment አላደረግንም

  • @user-ko1qf3vo9o
    @user-ko1qf3vo9o 5 років тому +12

    ጆሲ እድሜና ጤና እግዚአብሄር አብዝቶ ይስጥህ ተባረክ
    መልካም ሰው

  • @hirutkidane1785
    @hirutkidane1785 5 років тому +1

    That’s my cousin!!! ውብሻውዬ በጣም እንወድሻለን እናከብርሻለን!!! ውብሻውዬ ዛሬም እንደትላንቱ ስታምሪ!!! ስለ ጏድ መንግስቱ ሀይለማሪያም እና የአብዬታዊው ስራዊቱም ሀሳብሽን ሁሉ እጋራዋለሁ!!! እቴትዬ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ!!! በጣም ደግ ሰው ስለሆንሽ እግዚአብሔር አይተውሽም!!! እግዚአብሔር ሁሌም ከቅኖች ጋር ነው!!!

    • @user-uk1bg3xb2b
      @user-uk1bg3xb2b 2 роки тому

      እባክሽ አድራሻዋን ላኪልኝ💚💛❤🙏

  • @1Amhara1888
    @1Amhara1888 5 років тому +6

    የመሰከርሽለት ታማኝ ነዉ :- ልኡል እግዚአብሔር ፈፅሞ ይማርሽ ::

  • @user-io6xz5ff8x
    @user-io6xz5ff8x 5 років тому +1

    መቷለቃ ውቤሻው አሁንም ድረስ የቅስቀሳ ዘፈኖችሽን ስሰማ እምባዬ ይመጣል። እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ

  • @user-ys8rl3cr5v
    @user-ys8rl3cr5v 5 років тому +6

    ጆሲዬ ሰፈራችን ተከሰተክ እመሰግናለን ስመልካምነትህ 💞💞💞💞💞

  • @tjggfjf2013
    @tjggfjf2013 5 років тому +10

    ጆሲዬ የኔ ጌታ እራስህን ጠብቅ ቅንነትን የማይፈልጉ ጭራቆች አሉ እና የኔ ወንድም በምትሄድበት ቦታ ሁላ ራስህን ጠብቅ በጣም ነው የምሳሳልህ ክፋ አይካህ የኔ ምርጥ

  • @user-wr8fs2zs8k
    @user-wr8fs2zs8k 5 років тому

    ጆሲ የጠፋውን አገናኝ የተረሳውን አስታዋሽ ተባረክ አይ ጊዜ ምን አጠፋን ብላ አለቀሰች እውን የሰው ልጅ ቀን ይመጣ ይሆን

  • @user-pv7hc5qk4s
    @user-pv7hc5qk4s 4 роки тому

    😍😍😍😍😍👏👏የኛ አበሳ ኑርልን ሁሌም እኖድሃለን እናከብርሃለን💚💛❤

  • @yeshimebetabebaw8792
    @yeshimebetabebaw8792 5 років тому

    እውነተኛ ሰው ያመነችበትን ሃሳብ ጊዜው አይደለም ብላ ወደ ኋላ የማትል ቆራጥ ኢትዮጵያዊ ....እውነት ነው መንግስቱ ብዙ ስህተት በማውቅም ይሁን ባለማውቅ ቢፈፅምም ስለ ሃገር ወዳድነቱ አይካድም... እንደበትሽ ይባረክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ እንዳንቺ ስለሃገራቸው ሲሉ በወያኔ የትም የተጣሉትን የቀድሞ የሰራዊት አባሎች ሁሉ የኢትዮጵያ ህዝብ ውለታቸውን እንዲያስብላቸው እመኛለሁ....!!!

  • @1Amhara1888
    @1Amhara1888 5 років тому +1

    ዉ ይ ይ ይ ይ .......ጆስዬ
    የ መ/ አለቃን ስለአየሁዋት በጣም ደስ ነዉ ያለኝ : 3 አስርት አመታት ወደሁዋላ
    ዉብዬ ምሕረቱን ያዉርድልሽ :: ፅኑ ኢትዮጵያዊት

  • @ayuz6440
    @ayuz6440 5 років тому +6

    Your smile is beautiful !! Stay Strong we love you.

  • @chilotmesefen2058
    @chilotmesefen2058 5 років тому +2

    ለህናታች ጤና እና እደሜ ይስጥል

  • @gangag8039
    @gangag8039 5 років тому +1

    የድሮ እናቶች ጀግና ናቸው የዘመኑ ሤቶች በየሚድያው መሠዳደብ ብቻ ምናለ በእናንተ ዘመን ብወለድ

  • @So-dg5pj
    @So-dg5pj 5 років тому

    ጆስዬ በሌላ ቀን ከዚህ ሰፋ ያለ ፕሮግራም ይዘህ ቃለመጠይቅ ብታደጋቸው ብዙ እንማራለን

  • @jaguar3050
    @jaguar3050 5 років тому +1

    ዋው ዘርሽ ይባረክ!!! መንግዬ አገሬ እንዳለ።

  • @addisaddis3562
    @addisaddis3562 5 років тому +1

    እግዚአብሔር ይስጥህ ጆሲዬ ውብዬ እድሜ ከጤና ያድልሽ በልጅነቴ እምሰማቸው ዜማዎች ናችው መንግስቱ ሀይለማሪያምም እድሜ ይስጠው።

  • @gogamebelaye9068
    @gogamebelaye9068 5 років тому

    ክብር ዘበኛ ያፈራት ምርጥ ዘፋኝ ውብሻው እድሜና ጤና ይስጥሽ አድናቂሽ የሙዚቀኛ ግቢ ልጅ ነኝ ከሳ አፍሪካ

  • @abelreta582
    @abelreta582 5 років тому +3

    ጠናሽን መልሶልሽ ዕድሜሽን ያርዝመው እያነባው ሰማውሽ ለአንድት ኢትዮጵያ ብሎ የዘመተ ዛሬ መርካቶ ተሸካሚ ለሌው ጥበቃ ለላው ለልመና ተዳርጔል እኔ እኖራለው እነሱ ጓዶቼ ግን ስቲይ በእውንት አልቻልኩም ደሞም ከ27 ዓመት ቦኋላ ኢትዮጵያን የሚያወድስ መንግሥት ሠማሁ ዋው

  • @Amhara_Unity
    @Amhara_Unity 5 років тому +1

    ጆሲ ምርጥ ሰው ነህ የድሮወችን ጀግኖች ስለምታሳያን እናመሰግናለን

  • @user-xm2pu4hg6r
    @user-xm2pu4hg6r 5 років тому +92

    እንዴ እቺ ስትዬ መቶ አለቃ ብቻ ነች ? እውነቴን ነው ያንሳታል ማንም ደደብ ጀርናል ኮሌኔል ሲባል? ያ ን ሳ ታ ል? ጅግና ነሽ።

    • @user-cp7sh2ub3d
      @user-cp7sh2ub3d 5 років тому

      ፐ ባለ ደብል ድግሪው አረ ቀስ ጀነራል ኮሮኔል አሰተካክለህ ፃፍ ለስድቡ ትደርሳለህ

    • @mistreamanuel5085
      @mistreamanuel5085 5 років тому

      ልጅ እያሱ ዘአንበሳ meha yesera temesegeno yakale

    • @yenayena8676
      @yenayena8676 5 років тому

      ልጅ እያሱ ዘአንበሳ የሰፈራችን ልጅ ናት ብዙ እኛ ቤት ይነገርላት ነበር መንጌ እኮ ሀገር ወዳድ ጀግና ነበር

    • @user-xm2pu4hg6r
      @user-xm2pu4hg6r 5 років тому

      @@yenayena8676 የት ሰፍር

  • @kebedemousema9330
    @kebedemousema9330 2 роки тому

    ውብሻው ሥለሺ በጣም የምንወድሽ ሙሉ ጤናሸን እግዚአብሔር ይሥጥሽ
    ( NY )

  • @Abei1987
    @Abei1987 5 років тому +2

    የድሮው መቶ አለቃ ከአሁኑ ሜጄር ጄኔራል በመቶ እጥፍ ይበልጣል 👏👏👏🌍

  • @seyoumgtachew9553
    @seyoumgtachew9553 2 роки тому

    ወንድማችን እግዝአብሔር ይባርክህ

  • @ame7696
    @ame7696 5 років тому +4

    ጆሲ የኢትዮጵያየቁርጥ ቀን ልጅ የሀገር ባለውለታዎችን ስላሳወከን እናመሰግናለን

  • @abebebfasika5738
    @abebebfasika5738 5 років тому

    ጅግና ነሽ እርጅም እድሜ ይስጥሽ!!!!!!!

  • @yohannestariku6840
    @yohannestariku6840 4 роки тому

    የእናንተ ልጆቹ ሰለሆንን እንኮራለን ። ልጆቹም ሆነን የማይረሳ መጥፎ ትዝታ ነው በኢትየጵያ ውሰጥ ያለን።

  • @user-bd3oo2ej2k
    @user-bd3oo2ej2k 5 років тому

    ወንድሜ ጆሲ ፣ የሀገሬ የኢትዮጵያ ልጅ ፣ እግዚአብሔር ይባርክህ። የመልካምነትህ ብዛት ፊትህ ላይ ይነበባል። ቸሩ አምላክ ፣ እንዳንተ ደግና ሩህሩህ የሆነች የትዳር አጋር እንዲሰጥህ ፀሎቴ ነው።

  • @SS-xj9bc
    @SS-xj9bc 4 роки тому

    ጆሲየ አተምርጥ ሰው ነህ አላህ እድሜህን ያርዝመው

  • @mulatmekoro9027
    @mulatmekoro9027 5 років тому

    የእውነት ጀግና ነሽ ሌላ ምልሽ ቃል የለኝም

  • @fikirteshiferawmihretu3251
    @fikirteshiferawmihretu3251 5 років тому

    ዋዉ የማከብርህና የምወድህ ውድ ጆሲየ ኢትዮጲያዊ ወንድማችን ከነ አጋር ድርጂቶችህ እንኳን ለገና በአል አደረሳችሁ ሰላማችሁ ይብዛልኝ ጥግ ድረስ።

  • @user-fe9bz7zg8n
    @user-fe9bz7zg8n 5 років тому +3

    ጆሲ መልካም ሰዉ ስወደዉ እድሜና ጤና ይስጥህ ፈጣሪ

  • @fetikebede4805
    @fetikebede4805 5 років тому

    ጆሲ ጥሩና ደግ ስው ነህ ይቅርታ አርግልኝና ደፈርሽኝ አትበልና ከይቅርታ ጋር ሱሪህ ትንሽ ማጠሯ ደስ አይልም አንተ እኮ ለትውልድ ለወጣቱ ትልቅ አርአያ የምትሆ ስው ነህና ትንሽ እረዘም አርገህ እንደ ባህላችንና ወጋችንእናስታውስ አመስግናለሁ

  • @mariyammariyam3260
    @mariyammariyam3260 5 років тому +3

    ጆሴ የኔ መልካም ሰራህ ፈጣሪ ይቀበልህ ደግ ሰው ንገስልኝ ደስ ሚል ነው ወላሂ

  • @user-ui4ns1dr8z
    @user-ui4ns1dr8z 5 років тому

    በውነት ጀሲ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ ነህ እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይስጥህ ወድሜ 💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤

  • @forever4883
    @forever4883 4 роки тому

    እንዲህም አይነት ጠንካር ኢትዮጵያውያን ሴቶችም እሉን ረጅም እድሜ እናታችን::

  • @user-wu4kv3eu1c
    @user-wu4kv3eu1c 5 років тому +2

    አረ በሞቴ ልባችንን እንደ ተከታታይ ድራማ አታጠንጥሉት ስንት ግዜችሁ "ይገባል ካላችሁ አረ ይምጣልን ይግባልን ሞቱን በሚወዳት እናት ሀገሩ 🇨🇬#ኢትዮጵያ ይሁን

  • @fetarieritrea9159
    @fetarieritrea9159 5 років тому +2

    B Eritrea 🇪🇷 and b Ethiopia 🇪🇹 yetegedelu Abatoch enatoch wetatoch alu .. Dr Abiy hig maskeber kalebet Mengstunim yetim Ayameltatim .. 🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @adugnaasfaw9305
    @adugnaasfaw9305 5 років тому

    ጆሲ በግሌ በጣም አከብርህአለሁ ይህም ማለት ለምትሰራቸው ጥሩ ምግባሮች የተረሱ የሀገር ባለውለታ ወገኖቻችን እይፈለክ ሞራላቸውን በማነሳሳት ወገን እንዳላቸው በማደርግህ አላህን ላንተ ጤናና እድሜ እንዲጨምርልህ አላህን እለምን አለሁ

  • @user-pm2we6rs2t
    @user-pm2we6rs2t 4 роки тому

    እንኳንሸአደረሳችሁ ከስደት ራሻ ለማእከላዊ እዝ ባልደረቦች ለካርድ ክፍል ሰራተኞች መድሀኒት ቤት ለሀኪሞች ሶክሎፍ ጋረደው ጥላሁን A.B.C ክፍል ሰራተኞች የነበራቹ ንፁህ የኢትዬጵያ ሰራዊቶች ለሙዚቀኞች ለቃኜው ሻለቃ ባልደረቦች አለን ሀገርቤት በስደትም ለጃልሜዳ አካባቢ ነዋሪዎች ፈረሰኛ ሸክላሜዳ 06።።።።።

  • @user-lx4np6gg9h
    @user-lx4np6gg9h 5 років тому

    ጆሲ የየኔ ምርጥ ሠዉ እግዚ የብሔር ያኑርህ

  • @yohannesgmedfu8100
    @yohannesgmedfu8100 5 років тому

    በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም። ጆሲ ትልቅ ሰው ነህ። መቶ አለቃ ውብሻው ደስ የምትይ፣ ሃቀኛና አሁንም ውብ ድምፅ ያለሽ ደርባባ ነሽ። እግዜር ከበሽታሽ ይማርሽ።

  • @monanadiwet1162
    @monanadiwet1162 5 років тому

    ውብዬ አይዙሽ እግዚብሒር ይማርሽ እኔም የደርግ ውታደር ልጅ ነኝ ጀግና ጅግና ነበር አቤቴ አቤቴ እውደሀለው

  • @user-uo2jl7qr5l
    @user-uo2jl7qr5l 5 років тому

    ጆስዩ የእግዚአብሔር ሰው እውነት በጣም አደንቅሀለው ብርቅዩ የኢትዩጵያ ልጅ ነህ ዶክተር አብዩ ሊሽልምህ ይገባል ብዙ ደጋግ ጀግኖች አሉ ቢኒ የመቂዶንያ መስራችና ጆሲ ለኔ ልዩናችሁ

  • @alinalin1736
    @alinalin1736 5 років тому +2

    ቤተሰቦቸ ጋ እንድህ የምሰባሰብበት ጊዜ ናፈቆኛል እፍፍፍ ስደት ብዙ ነገሬን ቀማኝ

  • @user-gs9yx5vg6g
    @user-gs9yx5vg6g 5 років тому +33

    የመንጌ ጥፋቱ ብየ የማሥበው 60ቹን ጀኔራሎች መረሸኑ ብቻ ነው ያገር ፍቅር እንዳለው አይካድም እናት አባት የሌላቸውን የአምባ ህፃናትን ድንገት አየሄደ በጥሩ እንክብካቤ ላይ መሆናቸውን ያረጋግጥ እንደነበር አብሮ አደጎቼ እያምገሱ ያነሱት ነበር ሌላው ብዙ በሱ ሰም የሚጠሩም አሉ ለዛ ነው መንጌ አባታችን የሚሉት

    • @tigstasefa9837
      @tigstasefa9837 5 років тому

      Tikekel

    • @siwadedumelyayet474
      @siwadedumelyayet474 5 років тому +2

      Ere mecheresha yereshenachews nesa ermijas key shibirus ?

    • @user-gs9yx5vg6g
      @user-gs9yx5vg6g 5 років тому

      wuneth yiferdal
      እሱም አወ ሌላው ጥፋት ነው ግን በዚህ ዘመንም እኮ እወቀት ያላቸው ሰወች በድምፅ አልባ ጥቃት ???በድንገት እየሰማን ነው ስልጣን በልክ ባይመራ መልካም ነው

    • @hiwothiwot8420
      @hiwothiwot8420 5 років тому

      Zebiba Yilmaye ega sanweled wetatocjinim geloale alu bihonim keweyane ga aywedaderim

    • @godisgreat8538
      @godisgreat8538 5 років тому

      Zebiba yihe hulu sew be Eritrea yalekew selamawi hizbis be Napal be gas chis sayker wendmochachin yecheresew sew Amlak be semay yifaredew

  • @senda9782
    @senda9782 Рік тому +2

    የሚገርም ታሪክ ነው ዉብሻዉ የንጉሥ ዘር ነች ለካ ።
    ሌላው በዚሁ የሩቅ ዘመዳሞች ነን ምክነያቱም የንጉሥ ተክለ ሃይማኖት ሚስት የዐፄ ተክለ ጊዮርጊስ (ዋግ ሹም ጎበዜ) ልጅ ወይዘሮ ሠብለ ናቸው ።

    • @betty_ss
      @betty_ss 11 місяців тому

      ተሳስተሀል የንጉስ ተክለሀይማኖት ሚስት የአፄ ተክለጊዮርጊስ(ዋግሹም ጎበዜ) እህት ላቀች ገብረመድህን ነች። በተረፈ የእሷ ዘመድ ከሆንክ የኔም ዘመድ ነህ ማለት ነው እንተዋወቅ የፌስቡክ ስምህን ላክልኝ

  • @tizetaeyob1054
    @tizetaeyob1054 5 років тому

    የሚገርም ድምፅ ነው ድምፅሽ ያለ ኳየር እንዴት እንደሚያምር የአሁን ድምፃዊ ነን ባዮች የእሷን የተፈጥሮ ድምፅ ሠምታችሁ የራሳችሁ አድምጡት ጀግና ነሽ ሃገር ወዳድ እድሜ ይስጥሽ እግዚአብሔር ይማርሽ እማ

  • @samuelzewdie7006
    @samuelzewdie7006 5 років тому +2

    God bless this honest Ethiopian...still confident

  • @libyamengstu2891
    @libyamengstu2891 5 років тому +1

    በእውነት ትክክል ነው ያለችው ከመንግስቱ በላይ የበደለም እና መግባት አለባቸው

  • @muhanadkhappaz6011
    @muhanadkhappaz6011 5 років тому

    ጆሲዬ ምርጥ የቁርጥ ቀን ልጅ የወደቁ የተረሱ የምታነሳ ረጅም እድሜ እና ጤና አላህ ይስጥህ

  • @inzirt2479
    @inzirt2479 5 років тому

    በእውነት በጣም ደስብሎኝ ነው ያየሁት እናተ የኢትዮጵያ እንቁ ዎች እድሜ እና ጤና እመኝሎታለሁ

  • @amsaleaweke2805
    @amsaleaweke2805 5 років тому

    ጆሲ ለሁሉ ደራሽ አንተን የወለደች እናት ይተባረኩ ናቸው ።።።።እመቤቴ ጨርሳ ትማርሽ በእውነት እውነትሽን ነው ያስለቅሳል አሁንም አገራችንን ስላም ያድርግልን !!!!!!!!!!!!!

  • @user-ld8vt2hd6g
    @user-ld8vt2hd6g 5 років тому +9

    መልካም ስው ፈጣሪ ያብዛልን

  • @tsedaledemessie737
    @tsedaledemessie737 5 років тому

    ጄሲ እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይስጥህ መቶአለቃ ውብሸት የሴቶች ጅግና እግዚአብሔር ይማርሽ ፀበልሽን ተጠመቂ ባንኮክ አትሄጂ እመብርሀን ጨርሳትማርሽ

  • @kebedemousema4104
    @kebedemousema4104 5 років тому

    ጆሲ እጅግ በጣም ወደድኩህ እንቁ የኢትዮጵያ
    ልጅ ነህ ተወዳጅዋን ውብሻው ሥለሺን መጠየቅህ ለስዋ ብቻ ሣይሆን እሥዋን
    ለሚወድ ሁሉ በጎ ነገር እንዳደረክ ይቆጠራል

  • @sabamedhin6120
    @sabamedhin6120 5 років тому +10

    ዉብሻዉ አንቺን የማስታዉሰዉ ወንድወሰን ገብረየሱስ ሞቶ ለቅሶ ልትደርሺ መጥተሽ ወንድ ናት ሴት ናት ተብሎ ተጠያይቀዉ እስኪ ስትነሳ ነዉ የምናዉቀዉ ብለዉ የጓደኛ እህት ወይዘሮ የሺ እዉነትም ስትነሺ አስመሰከርሽ። ከዛ በኋላ አወቅኩሽ። እግዜር ይማርሽ።

    • @yilgo3196
      @yilgo3196 5 років тому

      Men aytachu awekachu kkkk enenm lij hogna wend neber yemetmeselegn

    • @asheweynaa9322
      @asheweynaa9322 5 років тому +2

      Saba this is stupid comment👎

    • @ayuz6440
      @ayuz6440 5 років тому

      If you don't have saying something good, shut f**up!!!!

  • @nafkotberetabign2089
    @nafkotberetabign2089 5 років тому

    ጆሢየ ማር ረጅም እድሜ ይሥጥክ

  • @tebabbelaynhe6831
    @tebabbelaynhe6831 5 років тому

    በጣም የሚገርም ሙዚቃ ነው ድምፃም በጣም ደስ ይላል።

  • @zinashtefera5965
    @zinashtefera5965 5 років тому

    ሙሉሸዋ ስለሺ የኔ እህት ስላየሁሽ እጅግ በጠም ደስ ብሎኛል በመታመምሽ በጣም አዝኛለሁ ፈጣሪ ሙሉ ጤናሽን ይመልስልሽ ለጋ ወጣት እያለሁ የምትዘፍኝው ዘፈን እና የምታሳይው አክት በጣም ይስበኝ ነበር እጅግ በጣም እደሰትብሽ ነበር የኔ እህት ቆራጥ የማትወላውይ ውድ እህቴ ጨርሶ ይማርሽ

  • @pieceforworlds2621
    @pieceforworlds2621 5 років тому

    ረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ለሀገር ወዳድ ለቀድሞ ታጋይ እናታችን ።

  • @mihrettsegaye2255
    @mihrettsegaye2255 5 років тому +2

    ጆሲዬ የኔ መልካም በጣም እወድካለሁ

  • @user-rc6zr2lr1c
    @user-rc6zr2lr1c 5 років тому

    ይቺ ናት ኢትዮጵያ

  • @khalidnegash4121
    @khalidnegash4121 5 років тому

    I know her she was an amazing ⭐️ what an incredible voice after long time. Thanks 🙏 Mr Josey in z house 👏👏👏👏👌👌👌👌🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-vu8io7cv4y
    @user-vu8io7cv4y 5 років тому +2

    ሰጠብቅህ ጆሲ ምርጥ ሰው ሰላምህ ይብዛ

  • @adaiababa6151
    @adaiababa6151 5 років тому +2

    ጆሲ የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን

  • @nafkotberetabign2089
    @nafkotberetabign2089 5 років тому

    የድሮ ወታደሮች ሢያቸው ደሥ ሢሉ ያሁኖቹ ግን ውይይይይይይ

  • @ze-yohanes4220
    @ze-yohanes4220 5 років тому +1

    እድሜና ጠኔ ይስጥሽ አንችም ጀግና ነሽ