Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አንድ ገጠመኝ ላካፍላችሁ ስለ ሰደቃ ሲያነሱ ትዝ አለኝ ልጅ እያለን የደረሰ ማሽላ / እህል / ወፍ እንጠብቃለን የእርሻ ጎረቤታችን አይጠብቁም ነበር አንድ ቀን አባቴ ምነው ሽህኡመር ወፎቹ እህሉን ጨረሱት አጠብቁምዴ ሲላቼው አይጀማል ወፎቹኮ የአላህ ፍጥረቶን ናቼው ተዋቸው ይብሉ እነሱስ ማን አላቼው እኔ ካባረርኳቼው የተረፈው ይበቃኛል አሉ አላህ ይዘንላቼው
سبحن الله
አላህ ይዘንለን ሱብሀን አላህ ስንት ባሮች አሉት አላህየ
አሰላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ኡስታዛችንን የምገልፀበት አደበት የለኝም በዚህ ዘመን እደዚህ አይነት አባት ማግኝታችን አላህ ይወደናል እረጅም እድሜ ከሀያት ጋ ይስጥልኝ ዶአይ ነው አላህ ይቀበለኝ እናተም በዶአ አትርሱን
ወላሂ እስልምናችንን በሁሉም ዘርፍ ብንጠቀምበት እኛ ላይ ሚደርስ ሰው ባልነበር።አላህዬ ሙስሊም አድርገክ ግደለን
አህሌን ኸሚሥ ምሽቶች የሚበር ዲምቀቶች ናቸው ሸይሀችን❤❤❤❤❤ ያጀማአ ቁራአንን አላህ እዳገራልኝ ዱአ አርጉልኝ ሁላችሁም እኔ ከሙሥሊም ቤተሠቦቸሰ ተወልጀ ባዲግም ቤተሠቦቸም ስለዲን እውቀቱ ስላልነበራቸወሰ ስለዲኔ ምንም አላቅምነበር አሁን ስደት ከመጣሁ ለመማር እየሞከርኩነው ቁራአን አኽቲሜ ሀገር መግባት እፈልጋለሁ ያጀማአ እደት ቶሎ ቁራንን መቅራትና ማኽተም እደምችልም እውቀቱ ያላችሁ ሹክ በሉኝ ባረከሎሁፊኩም❤❤
አላህ ያግራልሽ
ነይ ቶሎ ምታከትሚበት ላሳገባሽ
አሏህ ያግራልሽ ቃኢደቱ ኑራኒያ በመጀመሪያ ከ3 ጊዜ ያላነሰ በደንብ ደጋግመሽ ቅሪ ከዛ ቁርኣን በጣም ነው ቀላል እሚሆነው የተጅውድ ት/ ት ደግሞ ኡስታዝ ሙሀመድ ጀማል ተጅውድ በአማረኛ እሚል ቻናል አላቸው ተከታተይ እስከዛሬ ያስተማሩትን ዱኣም ያስፈልጋል አላህ እንድወፍቅሽ እኔን የጠቀመኝ ነው የጻፍኩልሽ
@@الحمدلله-ه1ج2ي መረሀባ
Ms allah Ms allah Ms allah allah with you
ድክም ስልችን ብሎኝ ነብር የሰው ቤት አልሀምዱሊላ ጥንክሬ እንድስራ ነው የሆንሁት ስሰማቹህ ያሽህ አላህ ይጠውል ኡምርክ ያረብ ወጀዛኩሙላህ ከይረን
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሕ ።ሼኻችን የሚናገሩት ለሁሉም ተመልካች በደንብ ይገባዋል። ሁሴን እና ማሜ እንደው ዝም ብላችሁ ብትሰሙ ። በጣም ታናድዱኛላችሁ!!!
ሱበኸን አላህ እኔማ ለቤተሰቤ ነው ሼር ያረኩት እናቴ ትሰማዋለች እሻአላህ ይሄ ሀዲስ ሳልሰማ እናቴ እቤት ውስጥ ሚሰራ ስራ ልክፈትልሽ እላት ነበር በእርግጥ አታርፍም ሱቡሂ ሰግዳ እዛው ግቢ ውስጥ ስትቆለል ነው ሚመሽላት አላህ እድሜ ከጤና ጋ ይስጣት 🎉🎉🎉❤
መሻአላህ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
አልን ያሼክ አቦ አላእ እረጅም እድሜ ይስጦት ኡሌ የሚነግሩን ታሪክ ወላኢ በጣም ነው ልቤን የሚገዛኡ የስራአ ክቡርነት በተለይ ለዚ ወጣት ያስፈልገዋል በየቤቱ የወጣት ጡረተኛ አለ ለታኪስ ለስልክ ካርድ እያሉ ከወላጆቻቸኸሁ ብር ይቀበላሉ መስራት ያስከብራል ወጣት ስሩ ወላኢ ኡሌም አላእ የምለምነሁ እጄን ከላይ አርገሁ ነው አላምዲሊኢላአ እየሰራኡ ነው ምኖረሁ
Ustazna jezakumullahu kyren. Andandochachen degmo cherash ibada asfelagi aymeslachewm sera lay becha new tekuretachew enezhihenem and belulen
አሚን
ስለላህ አለይህ ወሰለም አሀለን ኸሚሶች አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ ሚበር የኢስላም አሻራ❤❤❤ማሻአላህ ተባረከላህ በርቱልን❤❤❤
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሜዋ ኡስታዛችንን በህልሜ አየሆቸው ልብስ ላሰፋ ከብዙ ሰዎችጋ ተሰልፌ ኡስታዝ ልብስ ሰፊ ሁነው ቁጭ ብለው ይሰፋሉ ከዛሁሉ ሰው መሀል የሷን ልብስ የምሰፋው እኔ ነኝ ብለው የኔን ልብስ ሲሰፉልኝ አየሁ ለአላህ ብለህ ንገራቸውና ህልሜን አስፈታልኝ ጀዛኩሙላህ ኸይር
በጣምነዉ የወደድነዉ እኔም በጣ ሚያሳስበኝ አቻ አለብኝ ዱአ አርጉልኝ ያጀማአ
Ws wr wb❤❤❤
Mashaallah allah yitebkachu❤❤❤
ማሻአላህ በፍቅር ነው የምከታተላችሁት አላህ ይውደዳችሁ ❤❤❤
A/kum, wiy mame mrt hasab ansteh neber bzu akawerachubetm enji yihe jetkach yemibalewn mahbereseb welahi betam tetsno yarefebet mahbereseb new endew bedgami bedenb btawerubet des ylenal!
ወላሂ ትክክል የህመም ትንሽ የለዉም😢😢😢
Thanks!
ሼክ ነብዩላህ ሺፍ ብረት ወርቅ ዳይመንድ የተፈጥሮ ሀብቶችን ማውጣት ያስተማሩት እሳቸው ናቸው አላሁ አእለም
አሰላሙ አለይከ ኡስታዛችን በጣም በሚገርም ሁኔታ ስለእኔ የሚያወሩ ነዉ የመሰለኘ
ሸህ አላህ ያቆይልን ያረብ ብዙ ነገር ተማርን ፈገግ እያልን ሁላችሁም ጀዛኩምሏህ ኸይር
❤❤❤❤❤❤❤
አሳላማላይኩም ወረሃመቱላህ ወባረካቱ ያሜባር ባልዳረባ ሼሃችን ኡስታዞች አላህ ያእድሜ ባረካ ጤነ ሁሉን ይወፊቃቻው ጃዛኩም አላህ ካይር🎉🎉🎉🎉
Masha Allah realy amazing eilmJezaklah ustazI am as always enjoy your dawa program every Thursday nightAs always thank you Mohammed Hussien from Seattle,WA
Aww, ya mohammed betam des yemil koyita nebere endegenam besifat litay yemigeba new , betechemari ebakachu shehochu sinageru kemehal eyetenagerachu hasabachewun atibetinut
ሼካችን ጀዛኩሙላሂ ከይር የፕሮግራም አቀራቢዎችም አላህ ምንዳችሁን ይክፈላችሁ ከሚስ ምሽት ሁሌም ተናፋቂ ቀን ነዉ
Kkkkkkk ሸሃችን ለሰነፍ መንገድ አይሰጡም ሙሉ አካል ሰቶሀል ሥራ ካልቻለስ ይላል እንዴ ሁሰናው ታጥቦ መብላትን ማን አስተማረው kkkkkk ደስ ይላል ሸሃችን የኛ ድምቀት አላህ ይጠብቅልን
MashAllah
ሼኻችን ሃይለኛ የቢዝነስ ሰው ሆኗል 😂😂😂😂ኣሏህ ያቆያቹ❤❤❤❤❤❤❤❤
Subhan Allah hulum sew yerasu yehon mebliya tsto alew kemeblaye agnageg aliejebar❤
ማሻ አላህ ለዚህ ፕሮግራም ቃላት አጠረኝ ጀዛኩምላህ
We Love you sheikh
Masha Allah
አላሁማ ሰልሊ አላ ሙሀመድ ወአላ ኣሊ ሙሀመድ
አሰላም አለይኩም ወረህመቱ ላሂ ወበረከአቱሁ እንዴት ናችሁ ኡስታዝን የምገልፀበት አደበት የለኝም ግን ሁልቀን ዶአአደርግላችሀል አላህ ይስማኝ በዚህ ዘመን አንደዚህ ትንት ፍትፍ ጥርት አድርጎ እያስተማሩን ያሉትን አባታችን ሀያት ከጤና ይስጥልኝ እያልኩኝ በድአችሁ አስታውሱኝ ፡፡
ሠለላሁ አለይሂ🌹🌹 ወሠለም🌹🌹❤❤ ጀዛክ አላህ ሸክና❤🎉🎉🎉 ሜንበሮች
አሚን አሚን
Masha allaa allahe ytebkachu
አላሁመ አሚን አሚን አሚን ያረበላለሚን ማአሻአላህ ጀኧዛኩም አላህ ኸይር☝️🤲🤲🤲💐
Mashallah sehachen rejen edmena tena edhihum lemember TV aqerabiwoche ebakachehu wedmoche dua aderegulgn haja alebgn
ጀዛኩም።አሏህኸረ❤❤❤❤
MashaAllah
ሰላሙአለይኩ ወራህመቱላ ወበረከቱ ሸክና ጀዛኩም አላሁ ኸይረን
جزاك الله خير
Allahum eftahelna babelelm welkaseb weselat yareb
Aselamu aleykum werahmetulahe weberekatu. Good idea shaik.
ጀዛኩም አላህ ኸይር አላህ ይጠብቃቺሁ
Mashal allah allah yakoyln
ሱብሃን አሏህ
ሸህ ሥለ ሉቅማን ታሪክ በአንድ ኘሮግራም ቢያስተምሩን
አስ አ ወ ወበረካቱ መሃመድ ሁሴን አደራ ለዑስታዝ ጥይቁልኝ እባካቹ የአኸራ ወንድሜ ጅሙሃ ስላት አሄድም ለምንድ ነው ስለው ቤቴ እስግዳለው ይላል 3 ጁምሃ ያመለጠው ከፈረ የሚል ሀዲስ ስምቻለው ሚገራምህ 3 ጊዜ ነው ጁምሃ ሚስገደው እንዳያመልጥ እዚህ ሀገር ጁምሃ በደረስ ቀን ሁሌ ጥል ነው እባካቹ ጥየቁልን ልጁ 5 ወቅት ስላት ቤት አያመልጠውም ግን ጁምሃ ስላት ግን መስጊድ ስትለው ይጣለሃል ጅዛኩምላህኸይራ
Masllah ustaz
Mashallhi what a wonderful program may Allahi protect you all
These program changes my life
ረጅም ዕድሜና ጤና ለሸኻችንና ለሚንበሮች።
جزاكم الله خير شكرن 😢😢😢
ማሻ አላህ አንኳን በሰላም መጣችሁ❤አላህ ለእናንተም ለሼኻችንም ረጅም እድሜ ይስጣችሁ❤ኸሚስ ምሽት ምርጥ ፕሮግራም❤
ያረብ❤❤🌷🌷💖💖🌺🌺💐💐ሱባሃን አላህ ❤ሱለሏሁአለይሂወሰለም🌷🌷💐💐🌺🌺💖💖💙💚❤❤💙💚
ማሻላህ🎉🎉🎉🎉
ሱብሀን አላህ አጂብ
ስራ ❤💪جزاكم الله الخير
Mashallhe
አላህይጠብቃችሁ🎉🎉🎉🎉🎉
ما شاءالله ما شاءالله تبارك الله 😢😢😢😢
ighi aynet bikiye sheikhochn allah yabzalin
Jezzakum ALLAH kulu khair jezza ❤❤❤
وعلیکم السلام! ما شاء الله ﷺ جزاك الله خيراً
ጀዛኩሙላኸይር ያረብ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🌷🌷👏👏👏👏👏ለሁላችሁም ልዩ ፍቅር አለኝ በዱአ አረሳችሁም
مشاء الله تبارك ءرحمان❤❤❤
Maashaallah ♥️ ♥️ 😢😢
Suban ahlla
اللهم صل عليه وسلم وبرك علي نبينا محمد
Shehachen edme rejem lehulachen yekemis demqetachen
اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمد
Marsha allah. Tameralachu E
ሰለላሁአለይሂወሳህብሂወሰለም❤
ምክር አለኝትሠሙ እንደሆን ስሙ ... ሼኹ ሲያወሩ ለምን እናንተ ታወራላቹ ሀይይ ... 🙄! በጣም ነው ሚረብሸው .... ደሞ ፀጥ ብላቹም አትገልፍጡ ..... በጣም ነው ሚያስጠላው ... beterefe " hamis meshit " mert program new
አረ ባኪ ፈገግታ ሰደቃ ነው ፈታ እያሉ ይማሩ እኛም እያደመጥን እየሳቅን ነው
እነሡኮናቸው ምሽቱን የሚያደምቁት ለከፋውኳ የግድ ፈገግ ያደርጋሉ ተውጂ
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲امين يارب
صلى الله علیه وسلم على نبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين وسلم تسليما كثيرا 😢❤❤
Wede.ya.muselme.lejoche.endate.amshechue❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
صلى الله الية وسلم
❤❤❤❤❤❤mashallah mashallah
15:16
ቆይ ግን ምንን ነው የምናዳምጥው ፣ ሽሆቹን እናዳምጥብት እናትን ሁልታቹክ ዝም ብሉ🤐🤐🤐🤐🤐🤐🤐🤐🤐🤐🤐🤫🤫🤫🤫🤫🤫🤫🤫🤫🤫🤫🤫🤫🤫🤫🤫🤫😡
الحمدالله على نعمة الإسلام ولله ❤
Maashaa Allaah so amazing I’m not gonna send money for those doing nothing 😂
Minber ❤🎉❤🎉❤🎉💕💕💕💕💲
ረጅም ዕድሜና ጤና ለሼኻችን
❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Asslamualkum warhamtulhi webrkatu
ሙዘይን ነኝ ከቆቃ ሰውን ስምን ሰው ይከዳኛ ምን ማድረግ አለብኝ
Besira gudaye laye setochis?
Ena demo yerfetu gudayes eyesranim maref anchilm ende?enam telek yale swes
Mame funny 😁 😂
አህልንወስህልንአላህይጠብቅችሁ❤❤
Aselamu aleyikum ❤❤❤❤❤
👌👌👌👌💪💪💪🙏🙏🙏
enata mendnawe meyaskachu batu sent meyalakes ala sera ato
S A w 🎉🎉❤❤💕💕
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሚና ላይ ሲሸቅጥ የተገኙ ፖሊሶች አይፈቅዱም እንጅ ትርፍ ራሱ ነበረው
አንድ ገጠመኝ ላካፍላችሁ ስለ ሰደቃ ሲያነሱ ትዝ አለኝ ልጅ እያለን የደረሰ ማሽላ / እህል / ወፍ እንጠብቃለን የእርሻ ጎረቤታችን አይጠብቁም ነበር
አንድ ቀን አባቴ ምነው ሽህኡመር ወፎቹ እህሉን ጨረሱት አጠብቁምዴ ሲላቼው አይጀማል ወፎቹኮ የአላህ ፍጥረቶን ናቼው ተዋቸው ይብሉ እነሱስ ማን አላቼው እኔ ካባረርኳቼው የተረፈው ይበቃኛል አሉ አላህ ይዘንላቼው
سبحن الله
አላህ ይዘንለን ሱብሀን አላህ ስንት ባሮች አሉት አላህየ
አሰላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ኡስታዛችንን የምገልፀበት አደበት የለኝም በዚህ ዘመን እደዚህ አይነት አባት ማግኝታችን አላህ ይወደናል እረጅም እድሜ ከሀያት ጋ ይስጥልኝ ዶአይ ነው አላህ ይቀበለኝ እናተም በዶአ አትርሱን
ወላሂ እስልምናችንን በሁሉም ዘርፍ ብንጠቀምበት እኛ ላይ ሚደርስ ሰው ባልነበር።አላህዬ ሙስሊም አድርገክ ግደለን
አህሌን ኸሚሥ ምሽቶች የሚበር ዲምቀቶች ናቸው ሸይሀችን❤❤❤❤❤ ያጀማአ ቁራአንን አላህ እዳገራልኝ ዱአ አርጉልኝ ሁላችሁም እኔ ከሙሥሊም ቤተሠቦቸሰ ተወልጀ ባዲግም ቤተሠቦቸም ስለዲን እውቀቱ ስላልነበራቸወሰ ስለዲኔ ምንም አላቅምነበር አሁን ስደት ከመጣሁ ለመማር እየሞከርኩነው ቁራአን አኽቲሜ ሀገር መግባት እፈልጋለሁ ያጀማአ እደት ቶሎ ቁራንን መቅራትና ማኽተም እደምችልም እውቀቱ ያላችሁ ሹክ በሉኝ ባረከሎሁፊኩም❤❤
አላህ ያግራልሽ
ነይ ቶሎ ምታከትሚበት ላሳገባሽ
አሏህ ያግራልሽ ቃኢደቱ ኑራኒያ በመጀመሪያ ከ3 ጊዜ ያላነሰ በደንብ ደጋግመሽ ቅሪ ከዛ ቁርኣን በጣም ነው ቀላል እሚሆነው የተጅውድ ት/ ት ደግሞ ኡስታዝ ሙሀመድ ጀማል ተጅውድ በአማረኛ እሚል ቻናል አላቸው ተከታተይ እስከዛሬ ያስተማሩትን ዱኣም ያስፈልጋል አላህ እንድወፍቅሽ እኔን የጠቀመኝ ነው የጻፍኩልሽ
@@الحمدلله-ه1ج2ي መረሀባ
Ms allah Ms allah Ms allah allah with you
ድክም ስልችን ብሎኝ ነብር የሰው ቤት አልሀምዱሊላ ጥንክሬ እንድስራ ነው የሆንሁት ስሰማቹህ ያሽህ አላህ ይጠውል ኡምርክ ያረብ ወጀዛኩሙላህ ከይረን
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሕ ።ሼኻችን የሚናገሩት ለሁሉም ተመልካች በደንብ ይገባዋል። ሁሴን እና ማሜ እንደው ዝም ብላችሁ ብትሰሙ ። በጣም ታናድዱኛላችሁ!!!
ሱበኸን አላህ እኔማ ለቤተሰቤ ነው ሼር ያረኩት እናቴ ትሰማዋለች እሻአላህ ይሄ ሀዲስ ሳልሰማ እናቴ እቤት ውስጥ ሚሰራ ስራ ልክፈትልሽ እላት ነበር በእርግጥ አታርፍም ሱቡሂ ሰግዳ እዛው ግቢ ውስጥ ስትቆለል ነው ሚመሽላት አላህ እድሜ ከጤና ጋ ይስጣት 🎉🎉🎉❤
መሻአላህ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
አልን ያሼክ አቦ አላእ እረጅም እድሜ ይስጦት ኡሌ የሚነግሩን ታሪክ ወላኢ በጣም ነው ልቤን የሚገዛኡ የስራአ ክቡርነት በተለይ ለዚ ወጣት ያስፈልገዋል በየቤቱ የወጣት ጡረተኛ አለ ለታኪስ ለስልክ ካርድ እያሉ ከወላጆቻቸኸሁ ብር ይቀበላሉ መስራት ያስከብራል ወጣት ስሩ ወላኢ ኡሌም አላእ የምለምነሁ እጄን ከላይ አርገሁ ነው አላምዲሊኢላአ እየሰራኡ ነው ምኖረሁ
Ustazna jezakumullahu kyren. Andandochachen degmo cherash ibada asfelagi aymeslachewm sera lay becha new tekuretachew enezhihenem and belulen
አሚን
ስለላህ አለይህ ወሰለም አሀለን ኸሚሶች አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ ሚበር የኢስላም አሻራ❤❤❤ማሻአላህ ተባረከላህ በርቱልን❤❤❤
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሜዋ ኡስታዛችንን በህልሜ አየሆቸው ልብስ ላሰፋ ከብዙ ሰዎችጋ ተሰልፌ ኡስታዝ ልብስ ሰፊ ሁነው ቁጭ ብለው ይሰፋሉ ከዛሁሉ ሰው መሀል የሷን ልብስ የምሰፋው እኔ ነኝ ብለው የኔን ልብስ ሲሰፉልኝ አየሁ ለአላህ ብለህ ንገራቸውና ህልሜን አስፈታልኝ ጀዛኩሙላህ ኸይር
በጣምነዉ የወደድነዉ እኔም በጣ ሚያሳስበኝ አቻ አለብኝ ዱአ አርጉልኝ ያጀማአ
Ws wr wb❤❤❤
Mashaallah allah yitebkachu❤❤❤
ማሻአላህ በፍቅር ነው የምከታተላችሁት አላህ ይውደዳችሁ ❤❤❤
A/kum, wiy mame mrt hasab ansteh neber bzu akawerachubetm enji yihe jetkach yemibalewn mahbereseb welahi betam tetsno yarefebet mahbereseb new endew bedgami bedenb btawerubet des ylenal!
ወላሂ ትክክል የህመም ትንሽ የለዉም😢😢😢
Thanks!
ሼክ ነብዩላህ ሺፍ ብረት ወርቅ ዳይመንድ የተፈጥሮ ሀብቶችን ማውጣት ያስተማሩት እሳቸው ናቸው አላሁ አእለም
አሰላሙ አለይከ ኡስታዛችን በጣም በሚገርም ሁኔታ ስለእኔ የሚያወሩ ነዉ የመሰለኘ
ሸህ አላህ ያቆይልን ያረብ ብዙ ነገር ተማርን ፈገግ እያልን ሁላችሁም ጀዛኩምሏህ ኸይር
❤❤❤❤❤❤❤
አሳላማላይኩም ወረሃመቱላህ ወባረካቱ ያሜባር ባልዳረባ ሼሃችን ኡስታዞች አላህ ያእድሜ ባረካ ጤነ ሁሉን ይወፊቃቻው ጃዛኩም አላህ ካይር🎉🎉🎉🎉
Masha Allah realy amazing eilm
Jezaklah ustaz
I am as always enjoy your dawa program every Thursday night
As always thank you Mohammed Hussien from Seattle,WA
Aww, ya mohammed betam des yemil koyita nebere endegenam besifat litay yemigeba new , betechemari ebakachu shehochu sinageru kemehal eyetenagerachu hasabachewun atibetinut
ሼካችን ጀዛኩሙላሂ ከይር የፕሮግራም አቀራቢዎችም አላህ ምንዳችሁን ይክፈላችሁ ከሚስ ምሽት ሁሌም ተናፋቂ ቀን ነዉ
Kkkkkkk ሸሃችን ለሰነፍ መንገድ አይሰጡም ሙሉ አካል ሰቶሀል ሥራ ካልቻለስ ይላል እንዴ ሁሰናው ታጥቦ መብላትን ማን አስተማረው kkkkkk ደስ ይላል ሸሃችን የኛ ድምቀት አላህ ይጠብቅልን
MashAllah
ሼኻችን ሃይለኛ የቢዝነስ ሰው ሆኗል 😂😂😂😂ኣሏህ ያቆያቹ❤❤❤❤❤❤❤❤
Subhan Allah hulum sew yerasu yehon mebliya tsto alew kemeblaye agnageg aliejebar❤
ማሻ አላህ ለዚህ ፕሮግራም ቃላት አጠረኝ ጀዛኩምላህ
We Love you sheikh
Masha Allah
አላሁማ ሰልሊ አላ ሙሀመድ ወአላ ኣሊ ሙሀመድ
አሰላም አለይኩም ወረህመቱ ላሂ ወበረከአቱሁ እንዴት ናችሁ ኡስታዝን የምገልፀበት አደበት የለኝም ግን ሁልቀን ዶአአደርግላችሀል አላህ ይስማኝ በዚህ ዘመን አንደዚህ ትንት ፍትፍ ጥርት አድርጎ እያስተማሩን ያሉትን አባታችን ሀያት ከጤና ይስጥልኝ እያልኩኝ በድአችሁ አስታውሱኝ ፡፡
ሠለላሁ አለይሂ🌹🌹 ወሠለም🌹🌹❤❤ ጀዛክ አላህ ሸክና❤🎉🎉🎉 ሜንበሮች
አሚን አሚን
Masha allaa allahe ytebkachu
አላሁመ አሚን አሚን አሚን ያረበላለሚን ማአሻአላህ ጀኧዛኩም አላህ ኸይር☝️🤲🤲🤲💐
Mashallah sehachen rejen edmena tena edhihum lemember TV aqerabiwoche ebakachehu wedmoche dua aderegulgn haja alebgn
ጀዛኩም።አሏህኸረ❤❤❤❤
MashaAllah
ሰላሙአለይኩ ወራህመቱላ ወበረከቱ ሸክና ጀዛኩም አላሁ ኸይረን
جزاك الله خير
Allahum eftahelna babelelm welkaseb weselat yareb
Aselamu aleykum werahmetulahe weberekatu. Good idea shaik.
ጀዛኩም አላህ ኸይር አላህ ይጠብቃቺሁ
Mashal allah allah yakoyln
ሱብሃን አሏህ
ሸህ ሥለ ሉቅማን ታሪክ በአንድ ኘሮግራም ቢያስተምሩን
አስ አ ወ ወበረካቱ መሃመድ ሁሴን አደራ ለዑስታዝ ጥይቁልኝ እባካቹ የአኸራ ወንድሜ ጅሙሃ ስላት አሄድም ለምንድ ነው ስለው ቤቴ እስግዳለው ይላል 3 ጁምሃ ያመለጠው ከፈረ የሚል ሀዲስ ስምቻለው ሚገራምህ 3 ጊዜ ነው ጁምሃ ሚስገደው እንዳያመልጥ እዚህ ሀገር ጁምሃ በደረስ ቀን ሁሌ ጥል ነው እባካቹ ጥየቁልን ልጁ 5 ወቅት ስላት ቤት አያመልጠውም ግን ጁምሃ ስላት ግን መስጊድ ስትለው ይጣለሃል ጅዛኩምላህኸይራ
Masllah ustaz
Mashallhi what a wonderful program may Allahi protect you all
These program changes my life
ረጅም ዕድሜና ጤና ለሸኻችንና ለሚንበሮች።
جزاكم الله خير شكرن 😢😢😢
ማሻ አላህ
አንኳን በሰላም መጣችሁ❤
አላህ ለእናንተም ለሼኻችንም ረጅም እድሜ ይስጣችሁ❤
ኸሚስ ምሽት ምርጥ ፕሮግራም❤
ያረብ❤❤🌷🌷💖💖🌺🌺💐💐ሱባሃን አላህ ❤ሱለሏሁአለይሂወሰለም🌷🌷💐💐🌺🌺💖💖💙💚❤❤💙💚
ማሻላህ🎉🎉🎉🎉
ሱብሀን አላህ አጂብ
ስራ ❤💪جزاكم الله الخير
Mashallhe
አላህይጠብቃችሁ🎉🎉🎉🎉🎉
ما شاءالله ما شاءالله تبارك الله 😢😢😢😢
ighi aynet bikiye sheikhochn allah yabzalin
Jezzakum ALLAH kulu khair jezza ❤❤❤
وعلیکم السلام!
ما شاء الله
ﷺ
جزاك الله خيراً
ጀዛኩሙላኸይር ያረብ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🌷🌷👏👏👏👏👏ለሁላችሁም ልዩ ፍቅር አለኝ በዱአ አረሳችሁም
مشاء الله تبارك ءرحمان❤❤❤
Maashaallah ♥️ ♥️ 😢😢
Suban ahlla
اللهم صل عليه وسلم وبرك علي نبينا محمد
Shehachen edme rejem lehulachen yekemis demqetachen
اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمد
Marsha allah. Tameralachu E
ሰለላሁአለይሂወሳህብሂወሰለም❤
ምክር አለኝ
ትሠሙ እንደሆን ስሙ ... ሼኹ ሲያወሩ ለምን እናንተ ታወራላቹ ሀይይ ... 🙄! በጣም ነው ሚረብሸው .... ደሞ ፀጥ ብላቹም አትገልፍጡ ..... በጣም ነው ሚያስጠላው ... beterefe " hamis meshit " mert program new