ሳቅ ተራ Saqe Tera | አበበ ባልቻ እና ፍልፍሉ ምን አጋጫቸው?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 560

  • @maaa9600
    @maaa9600 2 роки тому +49

    ኧረ ወይኔ ይመቻችሁ አቦ በዚህ ግዜ የሚያስቅ ነው የጣፍውውውው 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @romanamulugeta2331
    @romanamulugeta2331 2 роки тому +8

    የሃገሪ ልጆች ሁሌም ሳቁልኝ በጣም ነው ደስ ያለኝ ስትሳሳቁ ሳይ በጣም ታምራላቹ ።

  • @በትእግስትያልፋል
    @በትእግስትያልፋል 2 роки тому +47

    ጎበዞች ተመልካች ለመገልበጥ ያረጋችሁት ዘዴ ነው ፍጼ ሰው ለመርዳት የተጋህ ሰው ነህ

    • @emufaisal796
      @emufaisal796 2 роки тому +1

      እህት ደምሪኝ ማር አትለፊኝማር

  • @munit9547
    @munit9547 2 роки тому +3

    ፍፄ መልካም ሰው በጣም ነው የምወድህ ከነ ሚስትህ አላህ ይጠብቅህ

  • @tseeth4835
    @tseeth4835 2 роки тому +82

    ፍልፍሉ ብቻ ሳይሆን የተሸወደው እኔም ነኝ😂😂😂😂 እውነት መስሎኝ ነበር😂😂😘😘

    • @ወላሳ
      @ወላሳ 2 роки тому +4

      እኔም😂😂😂😂

    • @ymerymer7184
      @ymerymer7184 2 роки тому +1

      እኔም🤣🤣

    • @arefatyassin2460
      @arefatyassin2460 2 роки тому

      Yah besilk loud speaker lay sisemaw meslogn neber really

  • @አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ

    🇪🇹🇸🇦ይሄን ፅሁፍ የምታ ነቡ በሙሉ ባላቺሁበት አለም ጫፍ ሁሉ የአሏህ ሰላም እና እዝነቱ እርህራሄው አይለያቺሁ! ሀሳባቺሁ ተሳክቶ አላህ በሰላም ለሀገራቺሁ ያብቃቺሁ። ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃቺሁ! ኑው ቁራዓን በተጂዊድና ኪታቦቺን እንማማር!!🇪🇹🇸🇦🇸🇦።።።።

  • @SamsungJ-ni7qg
    @SamsungJ-ni7qg 2 роки тому +4

    ሳቅ ሁሌም አስቁን ሶስታቹሁንም እንወዳቹሀለን ይመቻቹ ቸሩ መዳኒአለም እረጅም እድሜ ጤና ሰላም ከነሙሉ ቤተሰብ ያብዛልን🙏🙏🙏👌👌👌

  • @hirutwedajo6984
    @hirutwedajo6984 2 роки тому +16

    ወይኔ የዛሬ ቀን ሳቅ ተራ ሆነብኝ እኮ
    ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ
    ፍፄዬ አንተ ምርጥ ሰው እንኳን ደህና መጣህልኝ
    አቢዬም እንኳን ደህና መጣህልኝ ፍልፍሉ ዬዬዬዬዬዬ.....የሳቅ ምንጫችንን ነህ ኑሪልኝ

  • @jenetjen7566
    @jenetjen7566 2 роки тому +6

    አቦ ይመቻቹ መሳቅነው። ፍታማለትነው።የናፍቀኝ እናመሰግናለን ። ውይ ፍልፍሉ እኔራሰሠ የእውነት መስሎኝ አዝኜብህ ነበር ይገርማል ድምፁ በትክክል የራሱ

  • @nardosbekele2259
    @nardosbekele2259 2 роки тому +48

    እንደሰው ጀምሮ እንደ ወፍ ጨረሰኝ 😂😂😂 አይ ፍልፍሉ ደስ ሲሉ

    • @elcelc2278
      @elcelc2278 2 роки тому

      አይፍልፍሉ አሳከኝ ይቅርታህን ተቀብለናል አልዬ ጐበዝ አስመሳይ ነህ

  • @wagadunia4814
    @wagadunia4814 2 роки тому +7

    በስማም አይ ፍልፍሉ በሳቅ ገደለኝ ፍፄ ምርጥ ሰው

  • @beakelmamo3396
    @beakelmamo3396 2 роки тому +11

    በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት

  • @bizuneshdibabatube3793
    @bizuneshdibabatube3793 2 роки тому +5

    እውይ እናነተ ደሞ ከምር እውነት መስሎኝ ነበር ለማንኛውም ደስስ ትላላችሁ በርቱ ሳቅ ተራ ምረጥ ፕሮግራም ነው 🇪🇹❤

    • @emufaisal796
      @emufaisal796 2 роки тому

      ወድም ደምረኝበቅንነት

  • @fikertemersha6915
    @fikertemersha6915 2 роки тому +2

    😂😂😂😂😂😂😂😂 እንኳን መጣቹልን፤ ፍልፍሉ እናመስግናለን እድሜክን ያርዝመው አቦ

  • @sarahasasa5151
    @sarahasasa5151 2 роки тому +12

    ከፉፄ ቤት ነው የመጣሁት ውዪይ በሳቅ😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀አይ ፋልፋሉ በሳቅ

  • @sarauae2998
    @sarauae2998 2 роки тому +9

    አማንየ የኔ የውሀ የላስታ ልጆች እኮ የዋህች ነን የኔ አባት በርከት ፍፂ አሊክሱ አድናቂችሁ ናችሁ

    • @sahaysahay2719
      @sahaysahay2719 2 роки тому

      🙄

    • @sarauae2998
      @sarauae2998 2 роки тому

      @@sahaysahay2719 ክክክክክክክክክክክምነው መወደድ እና ማፍከር ይለያያል እኮ ዘ አስተያየትሽ😉

    • @sahaysahay2719
      @sahaysahay2719 2 роки тому +1

      አረ እሱን አላሰብኩምኔ ሸዋ ብትመጭእኛ ሸዋዎች ብዬ........ልልነበር ሰነፍ አባባልነው ተውኩት ሀገራችን በክፍ መንፈስ የተያዙጂ ክፍ የለም ያገሬሰው ባራቱም አቅጣጫ የዋህ ትሁትና ፍቅር ማር የሆነህዝብነው

  • @konjit--21
    @konjit--21 2 роки тому +15

    ፍሌ ግርም የሚለኝ ምንም የማይቀየር ባህሪ ነው ያለክ በርታ ጎበዝ ነክ እኔ ከ አስር አመት በላይ አይቼዋለሁ ያንተን ቀልዶች የሳቅ ምንጭ ነክ👍👍😍😍

    • @emufaisal796
      @emufaisal796 2 роки тому

      ደምሪኝእህትበቅንነትማር

    • @ssh6539
      @ssh6539 2 роки тому

      የሳቅ ምንጮች በርቱ

  • @habthusolomon4064
    @habthusolomon4064 2 роки тому +2

    ሆዴን እስከሚመኝ ነው በሳቅ የወደኩት እንዴት ደስ የሚል ነው ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እኔ እራሴ አበበ ባልቻን ነበር የጠበኩት ሠራችሁለት መቼም የማይረሳ ሰርፕራይዝ

  • @konjit--21
    @konjit--21 2 роки тому +9

    ፍልፍሉ ስወድክ የኔ የዋህ 👏👏

  • @admasusolomon2939
    @admasusolomon2939 Рік тому

    ያምራል በርቱ ይህን ሠላም የራቀዉ ህዝብ

  • @asratyenatalige7115
    @asratyenatalige7115 2 роки тому +33

    ሳቅ ተራ ከፍፄ ቤት ነው የመጣውት ውይ 😂😂😂😂😍😍 ኡፉ በሳቅ ፍርፍር አልኩኮ

  • @ሽዋ
    @ሽዋ 2 роки тому +6

    ውይ ፍልፍሉ ዘና እኮ ነዉ የ ምታረገን ይመችክ የደስታችን ምንጭ ነክ

  • @ስሊነኝየራያዋቀበጥ

    የኔ ጌታ ፍልፍሉየ አይዛህ ይሽ የስው ልጅ ፍፅም አይደለም ይቅር ማለት ለስው ልጅ ጥሩ እና ትልቅ ክበር ነው የምር በጣም ነው ያሳዘነኝ ፍልፍሉየ አይዛህ የኔ የዋህ😢💔

  • @negussiebekele4138
    @negussiebekele4138 2 роки тому +2

    እኔም ተሸወደኩ።ሁላቸዉም ትቸላላቸዉ በርቱ

  • @dagakiloethiopia5702
    @dagakiloethiopia5702 2 роки тому +12

    ፍልፍሉ ሁሌም ያስቀኛል አሌክሶ ብቃትህን በጣም ነው ማደንቀው ፍፄ ቁምነገረኛ አከብርካለው ይመቻቹ ያገሬ ብርቅዬ ልጆች እናመሰግናለን👌
    💚💛❤

  • @tigsttube92
    @tigsttube92 2 роки тому +22

    እንዴት ሮጬ እንደመጣሁ ልደፋ ነበር

  • @ህልምነኝ
    @ህልምነኝ 2 роки тому

    ፈፅየ በጣም ነዉ የምንወድህ ኧረ እሣቸዉ ግን የት ጠፉ ኮሜዲያኖች ከልብ እናመሠግናለን
    ኮሚዲያኖች ከልብ እናመሠግናለን

  • @yasmalblooshi6939
    @yasmalblooshi6939 Рік тому

    እኔ አበበ ባልቻ እንዳልሆነ አዉቄአለዉ አልተሸወድኩም❤❤❤አና አሪፍ ነዉ ፍልፍሉ የሳቅ ተራ

  • @peacelove4778
    @peacelove4778 2 роки тому +3

    😂😂😂😂😂 በሳቅ ገደላችሁኘ በርቱልን የሳቅ ምንጮች👍

  • @selamtube-vr8sz
    @selamtube-vr8sz 2 роки тому +20

    የኔ ምስኪን ፍፄ በሳቅ ገደሉት ኮ እኔ ራሱ በፍፄ ሳቅ ነው ሄዴን የቆሰልኩ😁😁😁😁😁

    • @emufaisal796
      @emufaisal796 2 роки тому

      እህት ደምሪኝ በቅንነት ማር

    • @selamtube-vr8sz
      @selamtube-vr8sz 2 роки тому

      @@emufaisal796 ደመርኩሽ ማሬ❤

  • @fkrtebelachew9400
    @fkrtebelachew9400 2 роки тому +7

    ደስ ትላላቹሁ ቅንነትና መልኮምነት የነገሰባቹ

  • @wagayeaklilu1037
    @wagayeaklilu1037 2 роки тому +1

    እድሜ ይጨምራል ሳቅ ተራ

  • @ኤርሚያስነኝ
    @ኤርሚያስነኝ 2 роки тому +12

    ከከከከከከከከ ከአበበ ባልቻ ጋር ከምጣላ ዩክሬን ውስጥ ቁራሊው ብሰራ ይሻለኛል አላለም ፍልፍሉየ አንተ አትጠገብም ይመችህ እውነትም ሳቅ ተራ

  • @emebetabebe3331
    @emebetabebe3331 2 роки тому

    አቦ ዕድሜዬን ቀጠላችሁልኝ እናንተም ዕድሜአችሁ ርዝም ይበልልኝ በርቱልን ብዙልን

  • @ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ
    @ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ በእዚህ ግዜ የሚያስቅ ነገር ጠፍቷል ፍፄ እንኳን ደህና መጣህ በርቱ ፍልፍሉ መቼም ስቃችሁ ታስቃላችሁ

  • @fasta9234
    @fasta9234 2 роки тому +5

    ውይኔ ፍልፍሉዬ የእውነት መስሎኝ አስቤ ነበር እንኳንም ውሽት ሆነ

  • @ሀያትyoutube-b4j
    @ሀያትyoutube-b4j 2 роки тому +1

    ምችት ይበላችሁ በሳቅ ሆደ ቆሰለ ሰላማችሁ ብዝት ይበል🥰🥰😂😂😂😂

  • @sara-sq4fe
    @sara-sq4fe 2 роки тому +10

    ወይኔ ፍልፍሉ እኔም እውነት መስሎኝ ሰፍ ብዬ ነበር ፍፄ ሰራህ ሰራህ ጀግና ነህ

  • @yap6738
    @yap6738 2 роки тому +3

    አበሻ ለወሬ ሰፍ ሰለሚል ነው አደል ፍልፍሉ እና አበበ ባልቻ ምን አጋጫቸው ብለህ የተጠቀምከው አርእስቱን 😂😂😂😂😂

  • @abayg.7414
    @abayg.7414 2 роки тому +2

    Filfilu Thank you!

  • @fouadyousuf3589
    @fouadyousuf3589 2 роки тому

    ፍልፍሉ ኮሚዲ እየረሳህ ነው ብዙ መሻሻል ይጠበቅብሀል በኮሚዲ ስራ ለይ ስለ ፈጣሪ አታውራ ፈጣሪ ክብሩ ለቅንጣት አይቀንስም።

  • @shewayezenabu3036
    @shewayezenabu3036 2 роки тому +2

    ሳቅ ደስ ይላል😀😀😀

  • @martamengistu1232
    @martamengistu1232 2 роки тому

    Woow betam des yemel pergram naw bertu 👌

  • @ሡሡነኝስደተኛው
    @ሡሡነኝስደተኛው 2 роки тому +1

    ተቺላለህ አሌክስ በርቱ ፍፃ አብሽር

  • @philider
    @philider 2 роки тому

    Filfilu the funny man who entertain community. Good job.

  • @ፋጡማወሎየዋ-ዐ3ረ
    @ፋጡማወሎየዋ-ዐ3ረ 2 роки тому

    ከምር እውነት መስሎኝ ስጠብቅ ፍራክክ ማሻ አላህ ደስ ስትሉ

  • @MahiMahlet-f8r
    @MahiMahlet-f8r 13 днів тому

    ፈፄየኔጌታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dagimaddisu7651
    @dagimaddisu7651 2 роки тому +1

    የፍፁም አዕምሮ ትልቅ ስራ መስራት እንደሚችል ብዙ ጊዜ ሰርተህ አሳተኸናል፡፡

  • @Teshe1998
    @Teshe1998 2 роки тому +3

    አረ ኡዑዑዑ 😂😂😂😂😂😂😂 አልቻልኩም በሳቅ

    • @Teshe1998
      @Teshe1998 2 роки тому +3

      እውነት መስሎኝ ነበር በጉጉት ነው ፊልፊሉ ይቅርታ ለማየት 🤣🤣🤣

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 роки тому +1

      @@Teshe1998 በቅንነት እነደማመር

  • @sebletube6489
    @sebletube6489 2 роки тому

    ክክክክክ ወይ ሁሉም እንደ ፍልፍልው ንጹሕ ልብ ቢኖረን ታድለን ነበር እኔ ያሳቀኝ ፍጹም እንዴት እንዳስቻለው አለመሳቁ ይህን ሁሉ ሳደርግ

  • @berhanedebella8154
    @berhanedebella8154 2 роки тому

    ፍልፍሉ ያስቀየምክበት ምክንያት ባይታወቅም ጋሽአቤን ተንበርክከህ ይቅርታ ጠይቃቸው።

  • @አልሃምዱሊላህ-በ4በ
    @አልሃምዱሊላህ-በ4በ 2 роки тому +1

    Allah selam ashu yebzalg endmamr asdgug

  • @gshshehe9049
    @gshshehe9049 Рік тому +1

    Waaw asiqiiny asmesay das tilalachu

  • @kalbesabeyene4418
    @kalbesabeyene4418 2 роки тому +1

    በዚህ ጭንቅ በበዛበት ወቅት እንዲህ አይነት ነገር በማቅረባችሁ ተባረኩ።

  • @tub8577
    @tub8577 2 роки тому

    Weftsy byt wed saq tera ewntm saq tera 😂😂😂😂😂

  • @onetruth4649
    @onetruth4649 2 роки тому +1

    አሪፍ ድራማ ነው

  • @fozitube1771
    @fozitube1771 2 роки тому +2

    በጣም ሳቅሁ ለጤና ይበልልኝ እህ

  • @ኤፍታህጌታሆይ
    @ኤፍታህጌታሆይ 2 роки тому +1

    በርቱ ምርጥ ነው

  • @peace4all178
    @peace4all178 2 роки тому +1

    አማን በጣም ትሁት ልጅ ነው። በርቱ።

  • @yemohammedlij3810
    @yemohammedlij3810 2 роки тому

    ፍልፍሉ የሚሳቅለት እየመሰለው ሰውን ያስቀይማል አሁንም እኮ አይዞህ አይዞህ አትበለኝ አረብ አገር እዳለች ሴት አለ አረብ አገር ያለች ሴት ለሰው የሚያዝን ልብ ስላላትነው አይዞህ የምትለው ቻናሉን አትዩለት ከምሬ ነው የሚያከብራችሁን አክብሩ የማያከብራችሁን ንቃችሁ ተውት እኔ ይገርመኛል አርቲስቶች ቢታመሙ ቢቸገሩ ከአረብ አገር ሴት መለመናቸውን ሲረሱ

  • @Fun_Media-New
    @Fun_Media-New 2 роки тому

    🤣🤣🤣🤣🤣በጣም አዝናናችሁኝ ተባረኩ ድንቅ ናችሁ

  • @HamdiyaHassen-bp3cq
    @HamdiyaHassen-bp3cq Рік тому

    ፋፅዬ በጣም ነው የምወድህ ረጅም እድሜ

  • @BemnetyekidaneyeLjjjj
    @BemnetyekidaneyeLjjjj 2 роки тому

    ውይይይይይይ በውነት ስወዳችው እውነትም ሳቅ ተራ ሰላማችው ይብዛልኝ

  • @ኤማንዳቲናYouTube
    @ኤማንዳቲናYouTube 2 роки тому +1

    እኔም እውነት ጋሽ አበበ ባልቻ መስሎኝ ነበር ቱ ሰራቹልን ግን ዘና አረጋቹን😂😂😂😂😂😂🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ሳህለማርያምታደሠ
    @ሳህለማርያምታደሠ 2 роки тому +1

    እውነትም የሳቅ ተራ ሆይ ክክክክክ ደስ ስትሉ

  • @WoyinshetDereje
    @WoyinshetDereje 5 місяців тому

    Ere alexo yagote sim new mchem alresakim gin mirt pirank serak😂😂😂❤❤

  • @ሰአዳሙሄ
    @ሰአዳሙሄ 2 роки тому +3

    በረቱ

  • @ethiopia5992
    @ethiopia5992 2 роки тому +8

    ልክ እራሱ ጋሼ አቤ (አበበ ባልቻ) ድምፁ እኔ ራሱ እሱ ነበር የመሰለኝ ክክክክክክክ ወይ ፍልፍሉ በደንብ ፕራንክ ተደርገሀል ክክክክክክ ወይኔ በሳቅ #ፍፄ ተባረክ

  • @yetmworkgeberyes9295
    @yetmworkgeberyes9295 Рік тому

    waaw betam naw ysakchehugnn temchacehun

  • @seadaseid9748
    @seadaseid9748 2 роки тому

    Yegash aben dms betam new yamesaselew

  • @abdullsalam5891
    @abdullsalam5891 2 роки тому +1

    ሳቅበሳቅ.በሪቱ

  • @ethiopialove2125
    @ethiopialove2125 2 роки тому

    Miret sew filifu betam Dase yelngal kaldi tolo.tolo.likakulne

  • @እየሩስየሸዋዋ
    @እየሩስየሸዋዋ 2 роки тому +10

    ወይኔ ዛሬ ፍልፍሉ በሳቅ ጨረሰን እኮ ሆዴ ቁሰለ

  • @TAS27483
    @TAS27483 2 роки тому +1

    ደስ የሚል ፕራንክ ነው መተጋገዛችሁ ጥሩ ነው በርቱ አብሮነት መልካም ነው

  • @aemrolaketube1745
    @aemrolaketube1745 2 роки тому

    Kkkkkkkkkk,,,,,,,,, ene rasu teshewodihu

  • @wublfmfkwt8693
    @wublfmfkwt8693 2 роки тому +3

    የእውነት ሰርብራይዝ አርጎኛል ትክክለኛው ጋሽ አቤንነው የሚመስለው።

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 2 роки тому +2

    ደስስትሉ አይ ፍልፍሉ😀😀😀ፍፄ የኔ መልካም

  • @addisuwedenhiaddisu8073
    @addisuwedenhiaddisu8073 2 роки тому +3

    ፍልፍሉ ግርም የሚለኝ ጭንቅላትህ ላይ ያለችው ፀጉር ናት የእስራኤል ቄሶች የሚያደርጓት የዳንቴል ቆብ ትመስላለች

  • @shabeshawi6170
    @shabeshawi6170 2 роки тому +2

    ኧረ ወየው እውነትም የሳቅ ተራ😂😂😂😂

  • @liyelaliyela2093
    @liyelaliyela2093 2 роки тому +1

    Kkkkkkk

  • @eliastedla6008
    @eliastedla6008 2 роки тому +1

    Great program leader keep up the good job!!

  • @abduababulgu4643
    @abduababulgu4643 2 роки тому +8

    ፍልፍሉ ከርቀት ሲያዩህ የራስ ቅልህና የፀጉርህ አቀማመጥ የአይሁዶችን የአምልኮ ቆብ ጭንቅላትህ ላይ ያደረክ ይመስላል!! ይገርማል

    • @lulu-ld1di
      @lulu-ld1di 2 роки тому

      በጣም

    • @emufaisal796
      @emufaisal796 2 роки тому

      @@lulu-ld1di እህት ደምሪኝእህት በቅንነትማር

    • @emufaisal796
      @emufaisal796 2 роки тому

      ወድም ደምረኝበቅንነትማር

    • @seidmohammed1984
      @seidmohammed1984 2 роки тому

      @@emufaisal796 ነይ እንደማመር እህት መልሴ ፈጣን ነው

    • @seidmohammed1984
      @seidmohammed1984 2 роки тому

      @@lulu-ld1di ደምሪኝ እህት

  • @IBxMIKE
    @IBxMIKE 2 роки тому

    Esu beha sayon enanm new yhwdahug 😂😂😂😂😂

  • @teruwrkteruwerk2116
    @teruwrkteruwerk2116 2 роки тому

    የእዉነት መሥሎኝ ነበር ፍፄ ሥወድሕ እኮ ይመቻችሑ ፍልፍሉ የፃቅ ምንጭ ከፍፄ ቤት ነዉ የመጣሑት

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 2 роки тому

    ደስ ስትሉ ፍፄ ፍርጥ ሠው ፍልፍሉየ የሣቅ ምርጭ

  • @samriyoutube2041
    @samriyoutube2041 2 роки тому

    🙊🙊🙊🙊🙄🙄🙄🙄🙄😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ወይኔ በጣም ነው እኔም የተሸወድኩት

  • @mulumulu2825
    @mulumulu2825 2 роки тому

    ወይ ፈልፍሉ በጣም ነው ያሳቅከኘ ቀጥልበት ይመችህ

    • @mulumulu2825
      @mulumulu2825 2 роки тому

      ❤❤❤❤😁😁😁😁😁😁

  • @marumaru5491
    @marumaru5491 2 роки тому +2

    ተባረኩ በዚች ሠሞን ደብሮኝ ነበር 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 ይመቻችሁ

  • @userenter2635
    @userenter2635 2 роки тому

    ወይኔ እኔኮ እውነት መስሎኝ ነበር ለማንኛውም ይመቻችሁ👍👍👍👍👍👍

  • @ራያራዩማቱዩብ
    @ራያራዩማቱዩብ 2 роки тому

    ማርያምን እትዮጵያ ካሉ ኮመድያን ማን እንደ ፉልፉሉ በኡነት ለላ ኮመድያን ተከታትየ አላዉቅም ከፉልፉሉ ዉጭ ያሉ አያስቁኝም

  • @kef1613
    @kef1613 2 роки тому +2

    ወይኔ በሳቅ ገደሉኝ
    ፍልፍሉ ኮ እንኳን አውርቶ ገና ሳያወራ ያስቃል
    ይመቻችሁ እውነትም ሳቅ ተራ 😂❤❤❤❤

  • @fahizafahiza6249
    @fahizafahiza6249 2 роки тому +1

    ወይ ዛሬ በሳቅ ገደላችሁኝ ኡፍፍፍፍፍፍ ፕራክአርካቸውእኮ ፍፄክክክ

  • @etabisgetan9854
    @etabisgetan9854 2 роки тому

    ፍልፍሉ ፍፄ ደስስትሉ የፍፄሳቅንፍቅብሎኝነበር ባርችደህናናት

  • @yaredassefa8257
    @yaredassefa8257 2 роки тому

    ምንድነው ትገርማላችው የሚደብር ፉገራ ደባሪዋች

  • @teshaladessa196
    @teshaladessa196 2 роки тому +1

    Good jop

  • @shembeshembe2267
    @shembeshembe2267 2 роки тому +3

    መጀመርያ እኔም አበበ መስሎኝ ነበር😅

  • @behailuabdissa3223
    @behailuabdissa3223 2 роки тому

    ቅን ልቦች በሳቅ ተራ ፍጼ ታላቅ ሰው

  • @yidagnumera6896
    @yidagnumera6896 2 роки тому +4

    ዋው 😂😂😂😂😂😂

  • @talaage22
    @talaage22 2 роки тому

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen 😅😅😅😅🥰🥰🥰

  • @eitfalemyifiru7794
    @eitfalemyifiru7794 2 роки тому +1

    ዋውውውውውውውውው