Good presentation. Also, awaze audience should listen to yesterday's Redacted media interview with former White House military advisor Colonel Douglass McCarter. It helps to understand where Ukraine's war is heading.
I am in Russia;I heard what the man said "about rocket attack we didn't discuss,on what we didn't discuss we don't comment " that is what the man exactly said in Russian language, Alem please try to get good translation
አለም የምትጠቀማቸው ቃላቶች በጣም ነው የምወዳቸው በጣም እንወድሀለን በርታልን ጀግናው እና አንጋፋው ጋዜጠኛችን !!!!!!!!!
የኒኩለር ተሸካሚ አጋሰስ ክክክክክክ
በጦርነት ተጠቃም ባለመኖሩ ሰላም በዓለማችን ይስፈን ባይደን ተሳስተዋል። ራሺያ ፣ ቻይና እና ሰሜን ኮሪያ ጥምረት ለ NATO ሀዘን ነው ።
ይሄን የዜና ክትፎህን ሳልበላ ከዋልኩ ያዛጋኝ ጀምሯል 👍👍 የምትጠቀማቸው ቃላት ከድምፅህ ጋር ተዋህደው አንዳች የሆነ ስሜት ይፈጥራሉ ። አቦ ይመችህ 🎉 አንድ ቀን አግቼህ በውድ የሚሸጥ ማኪያቶ ብጋብዝህ ደስ ባለኝ ። ጠናና እረጅም ዕድሜ ይስጥህ 🙏🙏
@@tamiratmekonnen9440 የተስፉ ወሪ እየበላክ ሀሀሀሀሀ
የተስፋ ከሆነ እዚህ ምን ትሰራላችሁ???@@YM12
በእውነት አለም ሱስ ነው ጠያቂው ጋዜጠኛ ራሱ የበሰለ ነው ትግዕስቱና የማዳመጥ ችሎታው ድንቅ ነው
ራሻ መልካም ኣጋጣሚ ሆኖላታል ማለት ነው። ኣንደኛ መለማመጃ ቦታ ማግኘቷ፣ ሁለተኛ በመሳሪያዋ ጠላቶቿን መምታትና ማዳከም በማስቻሏ።
ኢትዮጵያ ውስጥ ጋዜጠኝነትን በተሰጥኦ፣ በዕውቀትና በችሎታ ከሚሰሩ ጋዜጠኞች መካከል ጥቀስ ብባል በግንባር ቀደምትነት የምጠቅሰው ጋዜጠኛ ቢኖር ጋዜጠኛ አለምነህ ዋሴ ነው! በወርቃማ ድምፅህ ለምታደርሰን መረጃ ምስጋናዬ ላቅ ያለ ነው። ተስፋዬ አበበ_ ከጅማ።
እጅግ በጣም እኔም አድናቂው ነኝ❤❤❤
@@meseretdibabe8020
🎉🎉❤
ስላም በአለም እንዲስፍን የዘወትር ፅሎቴ ነው🙏🏽‼️
እኔም
አጥብቃችሁ ፀልዩ ጦርነቱ እንዳይቆም የሚፈልጉ ሀይሎች ያደረጉት ነው ገና ትራምፕ መጥቶ ከማስቆሙ በፊት አውቀው ነው የሚያደርጉት እንፀልያለን
ጀግና አንጋፋ ጋዜጠኛ በጣም ነው ምወድህ
እነዚ የሰይጣን ጉሩብ ምእራባዉያን እግዝአብሄር ያጥፋቸዉ ድል ለ ራሻ
Thank you Isaiah for such professional journalistic questions!
ድል ለራሽያ እና ለእስራኤል
Victory for Russia I agree but not for other
ድል ለራሽያ! ድል ለእስራኤል!
ኒውክሬል ሲተኮስ የት ሆነህ ነው ምዘግብልን አለምለህ እስቲ ወዳጅህን ባይደንን ማክረህ ንገረን😂😂😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂
😂😂😂😂
ከኒኩለር መሳርያ ማይተናነሱ ገና ብዙ ያልተነኩ መሳርያ አሏት ነው ሚባለው ሩሲያ አባት ሀገር
ዘሌንስኪ ጦርነቱ እንዲባባስ እያደረጉ ያሉ መሪ ናቸው።እኚህ ሰው በቃኝ ካላሉ አለም ሊጠፋ ነው።ምን ይሻላል።
እናመሰግናለን አለሜ ❤
❤❤❤❤❤❤
አፍጥኑት ኑሮ ሊደፋኝ ጫፍ ደርሻለው አብሮ ማለቅ ደስ ሲል 😁
😂😅
ሁሉም ያልፋል ሆዴ 🙏አይዞን☝️🙏
😂😂😂😂😂
ፀሎት አይሻልም ??
አይዞን ፈጣሪ ህዝቦቹን ይጠብቃል🙏🏽
"እመን እንጂ አትፍራ"
Good day ❤
የዜና ትንተና ችሎታ ጥግ ድረስ ነው ኑርልን አለም❤
ድል ለራሽያ 🎉🎉
ራሺያ ዘለኒስክን ያለበት ቦታ መምታት አትችልም ሆይ የአሜሪካ መሣሪያ ራሺያን በርቀት ያጠቃችውን መደምሰስ አይችልም?
አለምነህን መጠየቅ የምፈልገው።ሶቬት ህብረት ስትፈራርስ ራሽያና ዩክሬን ኒኩለር ተከፋፍለው እንደተለያዩ ነበር በወቅቱ የምንሰማው።አሁን ራሽያ ግዙፍ የኒኩለር ባለቤት ስትሆን ዩክሬን ምንም የላትም እስካሁን ያልተመለሰልኝ ጥያቄ ነው።አለምነህ ከሌሎች ማብራሪያዎችህ ጋር ይህንን አዳብለህ አስረዳን thank u.
ያራዳ ልጅ ጥሩ ጥያቄ ሩስያ ስትበታተን የሩስያ ርፓብሊኮች በስምምነት ለሩስያ ኒክሊየሩን አስረክበዋታል
ምርጥ ጠያቂ
አለም ሽማጊሌው ባይደን አለምን ወደ መጥፎ ከተታት ያሳዝናል ድል ለፑቲን
አቤት ትንታና👏
በጣም
Thanks 🙏 and good 👍 to here the truth
አለምዬ አላህ ይጠበቀህ ትንተና👍👌👍👌👍
ራሺያ እስካሁን አሮጌ መሣሪያ መጠቀሟን ምታቁት የዛሬው መሣሪያዋ ነገሮናል ከአሁን በኃላ በደንብ ታሳየናለች አዳዲስ መሣሪያዎች
አንጋፋው ጋዜጠኛ አለምነህ ከወላይታ ሶዶ ያንተዉ ተማሪ
በ comedian አገር ሲመራ ይሄን ያስከትላል
በፓስተር አብይስ?
@@ዳዳምን ሁለቱም እኮ እንኩዋን ሀገር ቤተስብ መምራት እማይችሉ እርጉሞች ናችው
ተው አለምነህ ዋሴ ዜና ብለህ ትንታኔ አታርገው። የዜናና የትንታኔ ጊዜ ይኑርህ በጣም ስለምንወድህ ስለምናከብርህ ነው አስተያየት የምንሰጥህ?
አለም icbm ከመሬት ሲጋጭ የመሬት መንቀጥቀጥ አያስከትልም ?
Good presentation. Also, awaze audience should listen to yesterday's Redacted media interview with former White House military advisor Colonel Douglass McCarter. It helps to understand where Ukraine's war is heading.
የህድ ፊልም አለቃዋ መግለጫ እደምሰጥ አያውቅም ነበር😂 😅😂😅
Alemneh the legend and the pleasant one🙏
Mata Mata sus honehbignal Alemneh rejim edmena Tena emegnilihalew ( Seid Abdu Muhidin ke Dessie)
Kalat titelaleh Alemneh
Tekteftafi!
የጦርነት መጋዣ...
Longlive Grate and Super Power Russian federations!!!
የጦር እጋስስ ምንእይነት የእማርኛ እገላፅ ነው:???? የሚገርም እገላለፅ እግዞዎ ጠብቀን
ከYars እና Sarmat የቱ ይበልጣል?
Welcome alemine
Alem na Issayas ❤❤❤❤❤❤❤
ORESHNIK [10 mah] OR ABOUT 2.5-3 KM PER SECOND [RUSSIAN NEW MISSILE]!!!!!!!!🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
Alex thanks for your interesting report.
Alemnh betam ewodalew ye 24 ameti wotate neng diro abate sisema neber edimena tena yesite
Well come
Dinpro ወንዝም አለ የሀይል ማመንጫ ነው
እግዚኦ 😢
አለም ራሽያ ዜነልስክን ለምንድነው የማት ገደለው?
የ ተለየ ትንታኔ
ዓለምነህ 🙏! መጋዣ ፣ይከካዋል ፣አረር ፣የጦር አጋሰስ ፣ሳንጃ ፣ሰማየ ስማያት፣ተክተክታፊ መቅሰፍት፣የሚሳኤል ዘንግ። አቻ ቃላትን እራሱ እያለማመድከን ነው🙏።
Ahun wed Afrika meheid new❤
Bravo Russia
alem be milase❤
ዩክሬን ግን ልክ አንደ ትግራይ ራስዋን ሎክሳ ኡይ ትላለች ቤተስብ አንዳይ ሆኑ ዲ ኤን ኤን ያስፈልጋችዋል
Russia❤
የሚገርም ትንታኔ
አለምነህ በጣም ይሄ የኒኩለር ጦርነት ያጓጓህ ትመሰላለህ ላንተ UA-cam ሰበር ዜና ገና በሰልክ ሰፒከር ፎን ተሰማ ብለህ ሰበር ዜና
ሀሀሀሀሀ
ተውት ይሄን ነገር ተውት!
በጣም ስፈልግህ ነበር ፈጠን ፈጠን ብለህ አድርሰን ቀኑን ሙሉ የተለየዩ የዜና አዉታሮች ሳስ ነበር
ጥራቱን ጠብቆ ትክክለኛ ትንታኔ ነው የሚያቀርብልን❤❤❤
Yes yes ❤❤❤
አለም የአንተ ዜና እና ትንታኔ ለእኔ ስቶክ ማርኬት ከBNN ቀጥሎ በጣም ጠቅሞኛል::ወደፊት business news ጨምርበት::ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው::
ሰትናገር ፈጠን ብለህ ስትናገር ያምርብሐል ።
ወደዘገባው ካተኮርን እንረዳዋለን
ኮቪድ ባንክ የአንባገነን መሪ ህዝብ የመዝረፊያ አዲስ ፕሮጀክት!!
❤❤❤❤❤
❤
Alem enwodhalen
👍
10/12/2016 - 12/03/2017
ከውሸታሞች ምንም አትጠብቁ:: አይዞአችሁ!!! እውነት እንጂ ውሸት ጉልበት፣ ጥንካሬ፣ ውበት እና ዕድሜ የለውም፡፡ ...
አለማዊ ብልጽግና አንዲሰፍን መስራት፣ መጣር፣ ማመቻቸት … ያለባቸው የፖለቲካ መሪዎች እና ፖሊቲከኞች አንጂ የሃይማኖት አባቶች ጉዳይ አይደለም፡፡ ...
ዓለም ኮልታፍ አይደለህም Hypersonic ለማለት ለምን ከበደ እንቁላል ማለት ትተን ጫጩት የሚሆነው እንደ ማለት ብንል ግራ የሚገባው አይጠፍም ብዪ ነው
የፈሪ በትር አለ ያገሬ ሰው። አይ ፑቲን የኒዮርክን ኢኮኖሚ ይዞ ከአሜሪካ ጋር......
ከ ዶላር ጋር አይደለም እኮ እየተዋጋ ያለው። በመሳሪያ ራሽያን የሚያክል አገር የለም። የአሜሪካ አንደኛነት ለመከላከያ በሚበጅተው የበጀት መጠን ነው
Most fastest & expensive ever missile exist on the earth. 20 thousands per hour. Ability 20 times heavier than croshima
Russia said it has no more red-line
አይ ዘለነስኪ ኪሳራ የሆነ መንግስት
የአህያ ባል ከጂብ አያስጥልም አሉ
ቻይ ዩክሬን😅😅😅
ዲልእለራሽያ
ግን ዓለምነህ ሰው በአንተ ድምፅ ምክንያት ጦርነትንም እየናፈቀ ያለ ይመስላል።
የምር ለመናገር ግን አባት አገር ራሺያ የኢትዮጵያዊያን የወታደር ተዋጽዖ ብትፈልግ በሰልፍ የሚሄድ ያለ ይመስለኛል። እስኪ በዚህ ላይ ዜና ጥያቄ አቅርብለት ኤርም አንተም።
ያኔ የአዋዜ አግልግሎት ከዜናነት ብቻ አልፎ እንጀራ፣ድፕሎማሲና የውትድርና ልምድ መቅሰማያም ይሆናልና።
ተው ተውት 😂😂😂😂
ለኔማ ሱስ እኮነው የሆንክብኝ ብቻ ዝም ነው
👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋
አባት ሀገር አይኖስፌር፣ ትሮፖስፌርና ስትራቶስፌርን አልፎ ሄዶ ወደ ምድር ተመልሶ ተፈላጊ ኢላማ የሚያደባይ አገር አቋራጭ ሚሳኤል ተጠቀመ!!
አዋዜ በቃህ
I am in Russia;I heard what the man said "about rocket attack we didn't discuss,on what we didn't discuss we don't comment " that is what the man exactly said in Russian language, Alem please try to get good translation
Lost in translation?may be the russians didn't put out all of the message to the domestic audience?
Alem: ከሩሲያ የተገነጠሉ ብዙ አገሮች አሉ - ሰላም አላቸዉ። ዩክሬንን አንዲህ ማጥቃት ገፊ ምክንያት ምንድን ነዉ። (የ"NATO" አባል ጥያቄዋ ዉጪ)
ምን አገባት ውጭ የምትላት። ራሺያ ራስ ወዳድ ተንኳሽ ናት። ዩክሬን ደህንነት ካልተሰማት አይደለም የኔቶ የፈለገችው አባል መሆን ትችላለች። ከሶቬት ህብረት የተገነጠላት ከ90%በላይ የኔቶ አባል ናቸው።
😂😂😂😂 ሲመታት እጂ ሲመጣ አላየችውም ዩኩሬን
ባሕላዊ ተንታኝ!
ራሽያ ረጅም ርቀት ሚ. ተኮሰች እና ምን ይጠበስ????? እኛ ኢትዮጵያውያን ምን አገባን። ከፈለገች ኒኩሌር ትተኩስ።
50 ATACMS ዩክሬን አላት ይላሉ።
የሩስያ መንግስት አጥፍቶ ለመጥፋት ፈራ ተባ እያለ ለአለም ህዝብ እያስፈራራ ነው የሁሉም የአምባገነኖች መጨረሻ ተመሳሳይ ነው።
ዩክሬንስ ሩሲያን ቅባት እየቀባቻት ነበር !!!
ስለ ኔታንያሁ እና ጋላንት ንገረን
እንዴት አረፈድክ አለም
በደንብ አጣርቶ ትክክለኛ ትንታኔ ይዞ መቅረብ ያለበት ይመስለኛል ❤❤❤
ለምንድነው የዘገያችሁት ቶሎ ቶሎ ስሩልን
ግን አለም ቦለስቲክ ነው ባላስቲክ ?
Alem selam lante yihun .ene tiyakye NATO eske ahun yet neber ?ahunis endet liwaga Ena yikuren koma timeleketalch wutetusi min yihonal ?
Ero- space:- ye setilaite tebia nw
አታራዝመው አለም ነህ ዋሴ ለምሳሌ ሀሎ አዎ አዎ እሷም እሺ በማለት እንደዚህ አይነቶችን ቪዲዮክን ሙሉ ለማየት እየሰለቸን ነው
የራሺያ እጇ ይበረክ
Hi
ሰማያ ሰማያትን ጥሎ ከወጣ በዋላ ሶስቱን የአየር ድርብርቦሽ ወጥቶ ህዋ ማለት ሕዋ የምንለው ማለት ነው ከኛ አትሞስፌር ውጪ ወጥቶ ወደ ኢላማው አቆልቁሎና አማጥሙጦ የሚመጣ (ተክተክታፊ😂) መቅሰፍት ማለት ነው(አለምነሕ ዋሴ ትለያለክ🎉)👍 *ተክተክታፊ* እስቲ ማክሩት እኳን መናገር መፃፍ እራሱ ይከብዳል🤣🤣🤣🤣
እኔ ደግሞ ነገ አለም አቋጭ እተኩሳለሁኝ
ኢንተር ሚዲየት ሚሣኤል ነው የተኮሠችው
ኖት ኢንተር ኮንቲነት አይደለም