Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ማሻ አላህ ሀሪፍ ነው ትንሽ ራቀ እጅ እፈልግ ነበር 😢😢ማነው እደኔ በሰው እጥረት በፊላጎት ብቻ ያለ
አይዞን ሁሉን የፈጠረ አላህ አለ አይደል
ena
እኔ ወላሒ ቦታው ቢኖረኝም የቲም ስለሆኩ የሚሠራልኝ አጣሁ አባቴን በሞት አጥቸ
ምን አለበት በኛ ሀገርም እንደዚህ ቢሆን
የት ነው ያንች
ዋሊኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻ አላህ እርካሽ ነው ምናለ ወደደሤ ቢሆን
Eski bemaritam wde bahir dar sraln❤
ደሴ ዙሪያ ባገኘዉ ምን ነበር
እኔ እራሱ ህገወጥ አለኚ ህጋዊ ነዉ የምፈልገዉ
በጣም ሀሪፍ ነበር ዋጋው ግን የት ነው ጨረቲ
በረታ ጀዛክ አላህ ኽይር
ዋኣለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አህሌን አቡ ፈውዛ ማነሽ ጥጋ ላይ አይለፋችሁ ረካሽ ነው
የትነው
ማሻአላህ ሁሉም እርካሽ ነው ኬሚሴላይ ቢሆን አንዱን እኔ ባስቀረሁት ነበር!
ወድሜ በአሏህ ለኔ ቦታ ፈልግልኝ ኬሚሴ ወደ ቃጩር
አለ አናግሪኝ +251912106360 IMO whatsapp
ወድሜ ለኔም ባህር ዳር ቦታ ፈልግልኝ እስከ ስንት ይገኛል
@@AbuFewzan262 እሺ
በጣም ጥሩ ዋጋ ነው
ማሻ አላህ 😢
Please dabra zayttii llay falligillin wendimmee ❤❤🤲🤲🙏
ምርጥ ነዉ ዉነት ከሆነ
እውነት ነው
በጣም ርካሽ ነው እኛ ስፈር ቦታ ብቻ ሚሊየን ነው
የት ነዉ
Chirete
ብርን እንነግዲበታለን
ማሻአላህ ተባረካላህ❤❤❤❤
ጨፋ እሮቢት እስኪ አሳየኝ
ማሻላእርካሺነውወላሂ
የት ነው ውድሜ
እነትና አከባቢ ብቻነው ረካሹ
😂😂
😂😂😂😂
ዛሬ ብራቸውን ተቀብለው ነገ ንብርቴነው ይላሉ
@@setra-th8yt ቀላል ጎመን በልቶ ጤና ወገኔ
ገጠር ይሆናል ከከተማ በጣም ከራቀ ልረክስ ይችላል
ወላሂ ገርባና ደጋን ቢሆን አልቶዉዉምነበር ነገር ግን ራቀኝ ርካሽ ነበር
በጣም ርካሽ ነው ቤቱ ምናለ ወደኛ ቢሆን
የት ነው?
የዎረሞ ነውኮ
ለምን ብሩን አትናገርም አተጋመደውል ለምን አስፈለገ
የት አገር ነው
ዘዲሮ በአማራ ክልል ምሪት የለም እያሉ ነው እውነት ነው እገረኝማ ብለኬት ሰራ ይመራል ብለ ነበር
የሃገሪቱ የሰላም ሁኔታ ነው እንጅ መሰጠቱ አይቀርም
ቤቱ አሪፍ ነበር ግን ኮርኒሱ ሸራ ነው
ለጊዜው ነው ግን አንቺ መቀየር ትችያለሽ
የትነው ደሴ ወይስ ኮቦልቻ ?
😂😂ኮቻ እንኮን ቤት ቦታ ሁለት ሚሊዩን እያሉ
ኮ,ቻ ህጋዊ ከሁለት ሚሊየን በታች የለም እህት
ህገ ወጡ በራሡ የማይታሠብ ዋጋ ነው ያለው
አቀራረብህ ልዩ ነው ሀይቅ ደሴ ኮቻ አቅርብልን
ua-cam.com/video/0xAqC3E_m4Q/v-deo.htmlsi=CPTHbkteGtNK51IN
ኢሄን ተመልከች እህት
ወልድያ ፈልግልኝ
ምናለ ኮቻ ቢሆን❤❤
እረ ውዷ ኮቻ ቢሆን ሁለት እገዛ ነበር
@@NEima-h8u ነበር ምን ይደርጋል ኮቻ ዳይመድ ሖነ ማ አድሱ ሰፈር 44 እየተሸጠነው
Boqoji please
Kemise +251912106360
ህገወጥ ነዉ እዴ አወረከሰብኝ ምነዉ
መኮይአቅርብልን
እስኪወድም ኮንቦልቻ ህጋውይ ቦታ በስትአገኛለሁ እንዳቅሜ
ከአራት ሚሊየንእስከ ሶስት😂
@@skettube4149 እንዳቅሜ ኮ ነው ያልኩት
@@skettube4149😂😂😂😂😂😂በትክክል
ባአላህ ኮቦልቻ ስሩልን
ኢንሻ አላህ ቀጣይ ቪዲዮ ጠብቂኝ
Eney egzalew
+251912106360 IMO and whatsapp
ጨረቲ የት ነው
ከ ኬሚሴ 17 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ትገኛለች
ሀገሬ ጭረቲ ኑሪልኝ
ኮቻአቅርብልን በርካሺ
እኔን ግዙኝ ወልደያ
እኔ መግዛት እፈልጋለሁ ወልድያ
ህጋዊ ነዉ እኔእፈልጋለሁ
ጅሮየ ነው በኛ ሀገር ቦታ ብቻ ከ1ነጥብ በላይ ነው
እሲ አታዛዘዉ
ትሸጥ አንደ
+251912106360
Aslamualikum brother how can I get your phone number
+251912106360 IMO or WhatsApp
got it i would like to ask you one thing Is there any house 🏠 around addis ababa You can find me one
@@Faisal-ii1qf I'm sorry I can't be there, but there is a boy in Addis Ababa area who works on UA-cam, I can send you the link.
Ok if you trust him Is he a muslum ?
@@Faisal-ii1qf Of course, I don't know him by body, but by UA-cam, and you heard that his name is Saddam Tuyob. I'll send you the link and watch the video.

got it i would like to ask you one thing
Is there any house 🏠 around addis ababa
You can find me one
@@Faisal-ii1qf I'm sorry I can't be there, but there is a boy in Addis Ababa area who works on UA-cam, I can send you the link.
Ok if you trust him
Is he a muslum ?
@@Faisal-ii1qf Of course, I don't know him by body, but by UA-cam, and you heard that his name is Saddam Tuyob. I'll send you the link and watch the video.