5 የጠቀሙኝ ነገሮች

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 13 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 291

  • @Nigatwa-s2u
    @Nigatwa-s2u 2 дні тому +90

    ዳጊዬን የሚወድ ብቻ 👍ይግጨኝ😮😮😮

    • @HarenL-fh5yw
      @HarenL-fh5yw 2 дні тому +3

      👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @TigistAlemu-p5n
      @TigistAlemu-p5n День тому +1

      👍👍👍👍👍

    • @FitfutLeg7577
      @FitfutLeg7577 8 годин тому +2

      መኪና ይግጭሽ 😂😂😂😂😂😂

    • @Nigatwa-s2u
      @Nigatwa-s2u 8 годин тому

      @@FitfutLeg7577 😢😢😢

  • @omrmobile2678
    @omrmobile2678 2 дні тому +22

    ሙስሊሞች እዝኩሩ ሏህ
    ላኢላሀ ኢላ አንት ሱበሀነከ ኢኒ ኩንቱ ሚነዟሊሚን

  • @AminaMohammed-i2c
    @AminaMohammed-i2c 4 години тому

    አልሃምዱሊላሂ ዛሬ እነኑር ነገን አላህ ያቃል ዳጊየ እንኳ ደህና መጣሽ ❤❤❤❤

  • @RukiyaRukiya-i5b
    @RukiyaRukiya-i5b День тому +12

    ዳጊየ የኔ ጀግና እስቲ ዳጊን የሚወድ በላይክ

    • @genetasefa8364
      @genetasefa8364 21 хвилина тому

      Not me I like her brother instead loll 🤣 😂 🤪

  • @ObseTajeba
    @ObseTajeba 2 дні тому +17

    ዳጊዬ ጠፍተሻል የኔ ቆንጆ well come back🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @አንድ-ዘ3ፈ
    @አንድ-ዘ3ፈ День тому +6

    በጠዋት ነው ያየሁት ቀኔን ፈወሸው በጣም ትገርሚያለሸ ትቺያለሸ በርቺ

  • @semiraabdu9358
    @semiraabdu9358 День тому +4

    ዳጊየ በጣም ነዉ የምወድሽ ኣንቺ እኮ ❤❤🙏🙏 ካንቺ የተማርኩ ብዙ ነዉ ኣላህ ጤና እና እድሜ ይስጥሽ 🇪🇷🇪🇷😍

  • @Mebri19
    @Mebri19 2 дні тому +23

    ዳጊዬ የኔ ቆንጆ የኔ ጀግና የኔ ምሳሌ የእውነት ካንቺ ብዙ ነገሮችን ተምሪያለው።መጥፋትሽ ለመልካም ነው ብዬ አምናለው። እንኳን ደህና መጣሽ።እውነት ነው ሰው የሰጠውን ነው ሚቀበለው እየሆነ ያለ ነገር ስለሆነ በትክክል አምናለው።መኖርም መስራትም መዋደድም የምንችለው ዛሬ ብቻ ነው።ነገ የሚባል ቀን የለም ነገ ስለመምጣቱ ማንም እርግጠኛ አየደለም።አሁንን የመኖር ትርጉም እንድረዳ ስላደረክሽኝ አመሰግናለው❤ሰው መሆን ዘራችን ፍቅር ሀይማኖታችን።ዳጊዬ አትጥፊብን🙏🙏🙏

    • @FitfutLeg7577
      @FitfutLeg7577 8 годин тому +1

      አቤት ቱልቱላ እና ማጫፈር 😂😂😂😂😂😂😂 እንጭጭ

    • @baroview9158
      @baroview9158 2 години тому

      kifu neger lemenager gize matfat tiru aydelem . median lemelkam neger metekem tiru new. le Dagi gichew👍👍👍👍👍

  • @hiwotmelese3350
    @hiwotmelese3350 День тому +2

    ዳጊዬ እንኳን በሰላም መጣሽ የኔ ልእልት አትጥፊብን ብዙ ሰው ይፈልግሻል

  • @tshaykumash2798
    @tshaykumash2798 День тому +1

    ዳጊ ዬ እንኳን በሰላም መጣሽ የሀዘኔ መፅናኜ ደስ ብሎኛል ስላየሁሽ

  • @kidistkifle9331
    @kidistkifle9331 День тому +3

    We need to have more people like you this life lesson stay blessed put your finger print for the generation socially for women’s❤

  • @WayMake
    @WayMake День тому +3

    በርች ዳጊዬ፣ አስተዳደጋችን ብዙ ውጣ ውረድ ስላለው ትኩረትሽ በአዲሱ ዓመት Positivity ላይ ብቻ ይህን። ሌላው Drain ያደርጋል። እንደ Eagle ከፍ ብሎ መብረር። Love from Texas. ❤

  • @amarewoldemedhen686
    @amarewoldemedhen686 6 годин тому +1

    ዳጊ እንዴት ነሽ ስው ስርቶ ይህን እለኝ ብሎ ማሳየት ብዙ ክፋት የለውም ከሚሉት ነኝ ሴቶቹም እንዳያገቡ ታስተምራለች ይሉሻል እንቺ በትዳር ባትዘልቂም ልጅ ወልደሻል ዳጊዬ እሁንም የፈለሽውን ማድረግ የምትችዬ ስው ነሽና እሁንም
    እድናቂሽ ነኝ ከሚኮንኑሽ መሀል እይደለሁም በርቺ ለሁሉም እግዚአብሔር ይርዳሽ❤❤❤

  • @alemtsehaykibret9368
    @alemtsehaykibret9368 День тому +2

    ዳጊዬ የኔ ቆንጆ ስለአየሁሽ ደስ ብሎኛል እንካን አደረሳችሁ ከመላዉቤተሰብሽ ጋር እኔ ያለሁት ካናዳ ነዉ የምኖረዉ በጣም እከታተልሻለሁ አሁን ግን ጠፉሽብኘ በሰላም ነዉ አትጥፊ የኔ ጀግና በርቺ እህቴ ተባረኪልኘ መልካም ምሽት ።

  • @ebtisamali359
    @ebtisamali359 День тому +4

    I met you at the Airport in Addis you are the sweetest person and very genuine! Thank you for the life lessons ❤️

  • @TigistAlemu-p5n
    @TigistAlemu-p5n День тому +3

    She is smart and strong ❤️❤️❤️👍

  • @hiruttafese
    @hiruttafese День тому +2

    ዳጊዬ የሁልጊዜ አክባርሽ ነኝ በጣም ብዙ ጠቃሚ ነገሮች ካንቺ ተምርያለው የኔ ቆንጆ የኔ ጀግና ሴት በጣም እወድሻለው ዳጊዬ

  • @juliaadmasu3579
    @juliaadmasu3579 День тому +2

    My Elegant and hero you are smart and strong i wish i follow when you told me a lot but i let the past .thanks for the good life lessons. ❤

  • @solianaabieselom6754
    @solianaabieselom6754 День тому +1

    Daggiye qonjo, programsh betam neber yenafeqegn. Enkuan dehna metash

  • @Akielsa
    @Akielsa 2 дні тому +2

    She is back finally we miss you dagi
    Thank you ስለምክርሽ❤

  • @asenakechaseffa5338
    @asenakechaseffa5338 2 дні тому +11

    ዳጊዬ የኔ ቆንጆ🎉🎉🎉

  • @Menalo-my6br
    @Menalo-my6br 2 дні тому +7

    እንኳን ደና መጣሽ ዳጊ እህታችን❤❤❤❤❤❤❤

  • @AmanuelTeklebrhan
    @AmanuelTeklebrhan 2 дні тому +6

    Welcome Dagiye!!!!!! I was searching a lot if i could find you in another media💖💖💖💖💖💖

  • @astertadesse9906
    @astertadesse9906 День тому +4

    Oh my God, I'm glad you're back. I miss you❤❤❤

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt День тому +2

    You are smart and beautiful, keep it up!

  • @yeworkliben
    @yeworkliben 12 годин тому

    ዳጊዬ እንኳን ደህና መጣሽ 😍❤
    ውቧ ሴት ጀግና ነሽ ትችያለሽ እባክሽ አትጥፊ

  • @haderamohammed2344
    @haderamohammed2344 15 годин тому

    ዳጊ የ ሐገሬ ልጅ ስወይሽ እኮ ❤ አልሀምዱሊላህ እንኳን ደህና መጣሽልን ጄግናየ አትጥፊብን።።

  • @ዛሬምተመስገንጌታዬ

    welcome ዳጊዬ ጠፍተሻል የትጥፊብን የኔ ጀግና ሴት💙የኔ ብርታት ❤

  • @NafeesaSiraj
    @NafeesaSiraj 22 години тому

    ዳጊ እመቤት እንኳን ደህና መጣች ፣በጣም የሚገርም ማስታዎስ ነው የምታስታዉሽንና አላህ እድሜና ጤና ከነመላ ቤተሰብሺ ይስጥልን ሂዳያንም ማስትዋልን እብዞቶ ይለግስሺ የኔ ቆንጆ

  • @GenteSofe
    @GenteSofe 2 дні тому +3

    ዳጊ ቆጆ ጠካራ እንኳን ደህናአ መጣሽ ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Colin-c9y
    @Colin-c9y День тому

    ትለያለሽ እኮ❤ እትዮ ስገባ ምን አልባት ባህካልትምህርትሽን እከታተል ይሆናል ዳጊ ❤❤ ምርጥ ሰው

  • @Mesay-xr5wi
    @Mesay-xr5wi 9 годин тому

    አረ ዳጊ ጠፍተሻል ❤❤❤ ተባረኪ ስወድሽ አትጥፋ ትምህርቶችሽ ጠቅመውኛል

  • @Wassie12
    @Wassie12 День тому

    Big true! Thanks for sharing the amazing life lesson

  • @hermonsebany143
    @hermonsebany143 12 годин тому

    I'm so happy to see you back. Please keep coming back. There are a lot of us that need you!

  • @eskedarzeleke5708
    @eskedarzeleke5708 День тому

    I am so glad you're back on posting new videos on UA-cam 🙏🏽👏🏼. Missed it so much. Thank you for what you do. 😇 🎉

  • @Ethiopia2070
    @Ethiopia2070 2 дні тому +5

    የመጀመሪያ አስተማሪዬ መካሪዬ ነሽ እድለኛ ነኝ ብዙ ተለውጫለሁ አመሰግናለሁ እወድሻለሁ ❤🥰🙏👑💥💥💥💥💥💥💥💥💥

  • @Somayube
    @Somayube 2 дні тому +2

    እንኳን ደህና መጣሽ ዳጊየ አትጥፊብን ❤❤❤

  • @abebatirfe3601
    @abebatirfe3601 2 дні тому +2

    ዳጊዬ እንኳን ተከሰትሽልን! እናመሰግናለን

  • @tigistbekele2340
    @tigistbekele2340 18 годин тому

    ዳጊዬ በጣም ጥሩ አስተማሪ የሆነ ንግግር ነው የተናገርሽው ውድድ ነው የማደርግሽ የኔ ማር

  • @addisbekele3234
    @addisbekele3234 Годину тому

    Thank you so much 🙏🏽 I learned a lot!

  • @WUdeGezahagn-yc7cl
    @WUdeGezahagn-yc7cl 7 годин тому

    የኔ ህይወት ነው የሚመስለኝ ስታወሪይ ህይወት ካአንችይ ተምሪያለሁ ክበሪልን ድንግል ትጠብቅሽ ከነቤተሰቦችሽ ❤❤❤❤❤

  • @ZeharaHussen-y5n
    @ZeharaHussen-y5n 2 дні тому +2

    እንኳን ደህና መጣሽ የኛ ቅን መልካም ሴት ዳጊየ ዉድድድድድ

  • @mitekumulugeta8736
    @mitekumulugeta8736 6 годин тому

    You are wonderful and strong, always appreciated❤

  • @Bonanza-c5k
    @Bonanza-c5k 2 дні тому

    Welcome back beautiful.thank you for your service. Love and respect ❤

  • @GeteyeAlemu
    @GeteyeAlemu 19 годин тому

    Dagiye le8 amet alkis niber k 1 war beft limjemrya gza videochshin aychea malks akomku destgea honku 😊😊😊 egzar yebarkishi i need more videos ples❤❤❤❤❤

  • @Alem-xf4ez
    @Alem-xf4ez 6 годин тому

    Enkwan dehna metash! ❤❤❤ pls atetfi,,,,bezu yemwedush yemtastemryachew alu ❤

  • @zeharayimam
    @zeharayimam 2 дні тому +3

    እናመሰግናል ዳጊዬ እንኳን ደህና መጣሽ

  • @TesfayeWube-j8q
    @TesfayeWube-j8q День тому +1

    EGZIABHER YMESGEN EJIG BETAM DES YLALDAGIYE ZEMENSH YETEBAREKE YIHUN LEZELEALEMU AMEN ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @seada9327
    @seada9327 День тому +2

    በለዉ ዳጊያችን ተመለሰች በይ ደግሞ እንዳለፈው አመት አንድ ቪዶ ለቀሽ እንዳጠፊ❤

  • @AsterBekele-j6n
    @AsterBekele-j6n 11 годин тому

    dagi god bless u u give me fredome more i listen what u talk

  • @miliShow-ct7bz
    @miliShow-ct7bz 2 дні тому

    ዳጊዬ እንኳን በደና መጣሽ እሄንን ወርቅ የሆነ ሀሳብሽ ናፍቀኝ ነበር❤❤

  • @meditajc
    @meditajc День тому

    ዳግዬ የኔ ቆንጆ የኔ ጠንካራ ሁሌም በምታቀርብያቸዉ ኘሮግራሞችሽ እከታተላለሁ በጣም ጥንካሬ ሆኖኛል ግን ባለፈ ስህተቴ ሁሌም ነዉ የሚቆጨዉ

  • @TigstYemam
    @TigstYemam День тому +2

    Dagiya Enkwan dehina metasch ❤❤❤....

  • @senaitgg614
    @senaitgg614 2 дні тому

    Welcome back Dagiye, your ideas are profound!

  • @abbyabby5751
    @abbyabby5751 День тому

    May God bless you and your work to keep going and help even more people in this world

  • @elsabetworku1322
    @elsabetworku1322 2 дні тому +2

    Welcome back Dagiye!

  • @damakesimedia9986
    @damakesimedia9986 2 години тому

    በርቺ እህቴ ጎበዝ ነሽ ።ሰብ ላይክ አድርጌሻለሁ።

  • @egn-yj4gh
    @egn-yj4gh 2 дні тому +1

    ዳጊዬ እንኳን ድና ምጣሽለን

  • @zeharamohammed6979
    @zeharamohammed6979 2 дні тому +4

    የደሴዋ ንግስት ደህና ነሺ
    በጣም ነዉ የምወድሽ

  • @TesfayeWube-j8q
    @TesfayeWube-j8q День тому +1

    YOU ARE THE LOVELY SISTER AMAZING ❤ YOU ARE OUR SPECIAL GIFT OF GOD THANKS TO GOD❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hiw.and.1297
    @hiw.and.1297 День тому

    Great advise.🎉🎉🎉

  • @Dasashe-r9x
    @Dasashe-r9x Годину тому

    እናመሠግናለንደግየ❤❤❤❤

  • @aduniagezae7078
    @aduniagezae7078 День тому

    Welcome back Dagiye❤❤❤

  • @Bget6474
    @Bget6474 2 дні тому

    ዳጊ የጠፋ ሰው በሰላም ነው ጠፍተሻል እንደዚህ ብቅ ብለሽ ድምፅ ስታሰሚ ደስ ይላል❤

  • @sablacell1012
    @sablacell1012 День тому

    ቆንጆ እህታች እንኳን ደህና መጣሽልን❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @hannadaniel1383
    @hannadaniel1383 День тому

    Welcome back yne konjo atetfibn❤❤❤❤❤

  • @Mekde.2126
    @Mekde.2126 2 дні тому

    በጣም አምሰግናለሁ እህቴ በጣም ወሳኝ ነገሮች ነው ያስተላለፍሸው

  • @zinetmohamed9651
    @zinetmohamed9651 День тому

    yene enat dagiye betam nafkeshi nebr

  • @ummb6j
    @ummb6j 23 години тому

    Yenia weddd sewedshekooo selayehushe des belognal miss u betam❤

  • @kifleabebew9568
    @kifleabebew9568 2 дні тому +2

    ዳጊየ እንኮን ደህና መጣሽ ።አትጥፊብን ዳግየ እንወድሻለን🙏🙏❤❤❤

  • @meseretadana109
    @meseretadana109 День тому

    በትክክል የእለት እለት ጥረት እንዲኖረን እግዚአብሔር ይርዳን🙏

  • @mekdesbedada-yk3po
    @mekdesbedada-yk3po 6 годин тому

    የኔ ቆንጆ❤❤❤❤❤❤❤ስወዳት

  • @Gotyfom
    @Gotyfom День тому

    ናፍቀሽን ነበር የኔ ቆንጆ❤❤❤

  • @hirutamare5626
    @hirutamare5626 7 годин тому

    Dagi betam adenakesh neng magenyet endet endemefeleg gen alechelem betam new yemewedesh selemetash des belongal banch bezu temeryalew

  • @meda174
    @meda174 День тому

    Welcome back yene mar❤

  • @TaheMohemmed
    @TaheMohemmed 4 години тому

    Wow ዳጊ በጣም ምርጥ ነው ግን ቶሎ ቶሎ vido ሰሪልን

  • @zebibamohammed-kc8bk
    @zebibamohammed-kc8bk 2 дні тому +1

    እንኳን ደህኔ መጣሽ ዳጊዬ❤❤❤❤❤

  • @senaitgebremariam2457
    @senaitgebremariam2457 День тому

    ዳጊየ እንካን በ ሰላም መጣሸ በጣም ደስብሎኛል ፈጣሪ በሁሉነገርሽ ይባርክሽ❤

  • @tsadikanemariyam
    @tsadikanemariyam 5 годин тому

    ሁሌ ነይ ተስፋለቆረጥነው ብርታታችን ነሽ።

  • @elsabetlemma9194
    @elsabetlemma9194 День тому

    Betam wedeshalew tebareki Wede Habesh Eheta

  • @akelisiyangusi8802
    @akelisiyangusi8802 День тому

    ተናፍቀሻል ዳጊ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ መልካም❤

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 День тому +1

    God is too good ❤❤❤

  • @asteranagaw5913
    @asteranagaw5913 День тому

    Yena lelet yena konjo tekekel ❤❤❤ be Egziabehar lebe syarefe endyhe new yemiyho new tebarekiy

  • @meseretmekuriya9424
    @meseretmekuriya9424 7 годин тому

    በጣም እድለኛ ❤ እንደንች ጣንካራ ብሆን ደስ ይለነኝ ነበር

  • @zennibaarez6718
    @zennibaarez6718 2 дні тому

    Thank you for the reminder, Daggy. The present moment is all we have. Let's surrender to it!❤

  • @letawfg
    @letawfg День тому

    Welcome back, Dagy.❤❤❤❤❤

  • @selamawitmekasha-r6q
    @selamawitmekasha-r6q 2 дні тому

    እንኳን ደናመጣሽ❤❤❤❤ እናመሰግናለን

  • @TesfayeWube-j8q
    @TesfayeWube-j8q День тому +1

    YOU ARE SO SPECIAL GREAT LOVE WITH RESPECT ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Hanahana-v2i
    @Hanahana-v2i День тому

    ዳጊዬ የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለው

  • @Addistoday
    @Addistoday 13 годин тому

    you are amazing!❤❤

  • @NaemaAlshehhi
    @NaemaAlshehhi 2 дні тому +2

    ዳጊየእንኳን ደህና መጣሺ ቶቶለ ልቀቂልን

  • @selamwitzeru
    @selamwitzeru День тому

    እንኳን ደህና መጣህሸ የእኔ ተወዳጅ ዳ ❤❤❤

  • @yentotowakidanmhret16
    @yentotowakidanmhret16 2 дні тому

    እር በፈጠረሽ ዳጊዬ አትጥፊ ከእግዚአብሔር በታች ለስንት ሠው ተስፋ ኤንደምትሠጪ🥰🥰🙏

  • @bekiybekiy1674
    @bekiybekiy1674 День тому +1

    Podcastun meketel btchiyi betamm ariff new dagisha
    Bzu yaterfal

  • @nsritube4232
    @nsritube4232 День тому

    Welcome back my star❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️., interesting

  • @Amutube-b2f
    @Amutube-b2f 2 дні тому

    ዋውው ዳጊየይ እንካን በሰላም መጣሽ❤❤

  • @etsube12
    @etsube12 2 дні тому +1

    Thank you so much dagiye ❤

  • @sade6755
    @sade6755 2 дні тому

    Daggy nice to have you back!

  • @ofinbontuuintalaaoromoo4209
    @ofinbontuuintalaaoromoo4209 День тому +1

    Well come Dagiye ❤❤

  • @HanaGetanhe
    @HanaGetanhe 2 дні тому

    ዳአጊየ እኮን ደና መጣሽ በጣመ ናፈቀሽኘ ነበር በድጋሚ ስላየሁሽ ደስ ብሎኘል