Thank you so much. I will do it as you said with plain flour. But I will also try to mix the plain flour with other ingredients such as barley, oats or teff, chickpeas or peanuts and see the outcome. You have given me a good beginning but I missed the amount of baking powder you have put for the 400 grams of flour? Please share me. Tks
ሲያምር መስራት የምፈራዉ በአንድ ቀን ሁሉንም ስለምበላዉ ነዉ ካልጨረስኩ አላቆምም 😂
ክክክ እኔምቆሎነገርመፈጨትእወዳለሁ ታይክስይሉኚነበር ስደትከመምጣቴበፊት
ወላሂ እኔም ነኝ
እኔም ክክክ
😃😅🤣😂እንደ ዛሬም ስቄ አላውቅም ዘይት የምትፈሩ አልሽን 😂😂😂 አይ አንቺ ፈርተን ሳይሆን ተይዘን ነው እህቴ በሽታ ክፉ የሚጣፍጥ ነገር ማን ይጠላል ብለሽ ነው ። ሰርቼ ባልበላውም አይቼሽ ተዝናንቻለሁ እና ላይክ ❤
እኔማ ያለዘይት ትናት ሰራው 🙆♀️🤣የውነት ሳየው በጣም አማረኛ 😭🤣🤣ያለዘይት መስራት ተችያለሽ እህቴ ተንሽ ጨው እና ስኮር አደርገሽ በክባዉደር ትሽ ጨምረሽ አሪፍ ነው የሚሆነው
@@habitamአዋ እውነትሽን ነው ግን ስኳሩም በዛ መቀነስ ነው ቅቤውም አልሞክረውም ግን ደስ ትላለች ታስቃለችም ስለምክርሽ አመሰግናለሁ❤
@@pate840 ስኮረ አድ ማከያ የሚሆን ነው እኔ የጨመርኩት ቅቤ አላደረኩበትም አድ ማክያቶ የሚሆን ዘይት ነው የጨመርኩበት 🤣ዳቦቆሎ አምሮኝ ነው እጅ አልሞክረዉም ነበር ያምሮቴን ትናት በላው በስማስሙ ❤️❤️❤️
@@habitam 😅😂🤣👍🏽❤️🙏🏼
❤❤❤❤
በጣም ጣፍጭ መሆን የለበትም ነው ያልሽው ከዱቄቱ ይልቅ ሱካሩ ይበልጣል
አረ ዲቮራየ ይሀ ሁሉ ስካር ኣርገሽ ጣፋጭ እንዲሆን ኣልፈልግም ኣላለችም😂😂😂😂 ግን ያምራል❤
😆
እኔንም😂😂አስቃኛለች 😅
ያጣ ለማኝ ተሳድቦ ይሄዳል . ሽሮ እንኳን ሰርተሽ የማትበዬ ዲቦራ ባለሞያ ስለሆነች ቀንተሽ ትስቂባታለሽ . ግልፍጥ
የኦቨኑም እጅጉን በጣም ጣፋጭ ነዉ ብስኩት ብስኩት ነዉ የሚለዉ ደጋግሜ ስሰራዉ ኑሬለሁ ባይሆን ዉሀ ትንሽ ነዉ የማደርገዉ ዘይቱን በርከት አድርጌ ነዉ የማቦካዉ ሡካር አታብዙ ትንሽ በሻሂ መብላት ይቻላል
ማርየ ስካሩ አልበዛም እደነ በጣፋጭ ምግቦች የተመታ ካለ አይመቸዉም በርች ጥሩ ምክርነዉ ማሻ አላሂ ጎበዝ 👍👍💞💞👍👍💞💞
ዲቦዬ ልክ ነሽ የማይጣፍጥ ነገር ከምበላ ቢቀርብኝ ይሻለኛል ያልሽው ችክችክ ችክን አድርጎ መብላት ነው እንጂ የምን በጭባጫ ነው ❤❤❤
❤
በጣም ሲጣፎጥ አልወድም ብለሽ በጣም ብዙኅ ሰኳር ነው ያረግሽው
በዘይት አያሥፈልገውም። የገጠር ዳቦቆሎ ተማሪ። በምጣዲነው እሚታመሠው።
Used to make this with my mum and stocked up the dabokolo in a plastic waterbottle😅
ዲቦዬ ይሀ ሁሉ ስካር ኣርገሽ ጣፋጭ እንዲሆን ኣልፈልግም ኣላለችም ♥♥♥ግን ያምራል
ጣፊጭ እበዛሽ
ዲቦራዬ በጣም ባለሙያ ነሽ ይቅርታና ስትሰሪ አጠር ያለ እጅጌ ያለዉ ብትለብሽ ደስ ይላል የእናትነት ምክሬ ነዉ ተባርከሻል።
❤ጤነኛ❤ምግቦችንም ስትሰሪ አሳይን❤🙏
😂
እናመሰግናለን
ስረቼዋለሁ
ጎበዝበርች
ያገሬልጅ🎉💚💛❤👍
Thank you so much. I will do it as you said with plain flour. But I will also try to mix the plain flour with other ingredients such as barley, oats or teff, chickpeas or peanuts and see the outcome. You have given me a good beginning but I missed the amount of baking powder you have put for the 400 grams of flour? Please share me. Tks
Yes, for this amount, 400g. 1/2tbs baking powder 👍
@@EthiopianBeauty Thanks. Remain blessed
በጣም ቆንጆ ነው ጎበዝ ነሽ ዲቦራ
Wow so good❤
ትክክል ቆንጅት የማይጣፍጥ ነገር ከምንበላ ቢቀር ይሻላል ጎበዝ ነሽ በርች እኔም የምወደው ኩኪስ ነው
Thank you ❤️ fitesh ley lewit ale. ❤ tebarki
Can u measure with the cups
በረቺ እህታችንንን😊
ተማሪ እያለሆ እናቲ በብዛት ቆርጣ ጠዋት ቆርሴም ትርት ቤት ይጀ እሂድ ነበር በጣም የምወደው
በርቺ ዲቦርየ እጂሺ ይባረክ እኔም በደብ ነዉ እምሠራዉ
ኡሁሁሁ ስኳሩ አንቀጠቀጠኝ
wow delicious.once in a while like a treat is good .
👍👍👍
ዋው በጣም አሪፍ ነው
Sarichew susi yazagni bitay ejish ybark❤❤❤❤❤❤
ዲቦራዬ ቆንጆ ነው የጆሮ ጌጥሽ በጣም ያምራል ከየት ነው የገዛሽም please
እኔም በጣም ነው የወደድኩት
shein laye ale
2 የሾርባ ማንኪያ ስኳር ትንሽ ጨው አርጌ አሁን ጠበስኩት በጣም ይጥማል 😋
🥰👏👏👏
እንቁላሉ አይሸትም ትንሽ ቫኔላ ልጨምርበት
@@tiz59905 ትችያለሽ እኔ ትንሽ ቀረፋ አርጌበታለሁ
@@tiz59905yenem hasb new
ተባረኪ ❤❤❤❤
Makeup and accessories makes you glow and shine. Beautiful, Ethiopian Beauty.
ከሜካፕ እና አለባበስ እና አጋጌጥ ባሻግር በብዙ ተወርዋሪ ኮከብ ሆነሻል፣ እና ትዳር ተስማምቶሻል ማለት ነው።
ይደፈጠጣል ፈገግ አድርገሽኛል ውዷ ፈጣሪዬ አሁንም ስለመደፍጠጥ እያወረች ነው
አች ልጅ ጥሩ እውቀት አለሽ ጥሩ ስራ አለሽ ጥሩ ሞያ አለሽ ቆጆ ነሽ ምድነው የቀረሽ እናትሽ ታድለው ዲቦራየ ስወድሽ🎉🎉🎉🎉🎉
ግደታ በዘይት ብላ እርፍ ሆ
ቆንጆ ነዉ Tanks
ስኳሩ ብዙ +ዘይት
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉wowuuu
በጣም ነው የሚያምረው የኔባለሙያ እኔ ሱኻርአልወድም ቆይ እሰራለሁ እያየሁሽ በጣይእጠብቅሻለንበርቺ 🌹ሰብ መልሽ🌹
Wow thank you!
Waw thanks
Thank you 🙏🙏
Link gen alaskemtshm eko
Wow ❤❤❤
ስወድሽ
ይሰማል ማሻአላህ
ዲቡዬ ቆንጂዬ እንኳን መጣሽልን በጣም የሚያምር ኩኪስ (ዳቦቆሎ) ንው እውንትሽን ንው ቁጭ ብሎ ቴሌፍዝን ስናይ ይቆርጠማል አስራሩም ቀላል ንው ዲብዬ ቆንጂዬ ቻዎ ቻዎ 👍👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤️
ይሠማል ገርድሚ😂😂😂😂
አገላለፅሽ ግን ያስጠላል አስተካክይ
betam arifi new for kids
baxm yexfaxli
የገጠርልጅጂ። ነንእምነቀው። በአዋዜ። እደት እደሚአምር
Hello can u please give me the recipe in english 🙏
የፒዛ መቁረጫ ቢሆን ስራውን ያቀልልሻል እንደ ሀሳብ❤
Ay esu ሊጡን ይለጥጠዋል: በቢላ ነው ሚሻለው
የውነት የችን አይቼ ትናት ስትችል በለው ሁሌ ያምረኝ ነበር አምስት አመት ከ 5ወር ሲሆነኝ ያማረኝን ምግብ ትናት በለው 🙆♀️😂ግን በዘይት አይደለም የጠበስኩት ዝብዬ ፎርን ዉስጥ አደረኩት እናም ደና ነው የሁነው
ጎበዝ ልጅ
ስኳሩን እኮ አበዛሽው በእመቤቴ ኸረ ጥሩ አይደለም ለጤና ስኳር
Egesh Yebarek
የዛሬ አምስት አመት ቆንጆ እያለሽ አሁን ዱቂት ሳትመስይ
እርፍ ይሄ ሁሉ ስኳር ገብቶ ጣፋጭ አልፈልግም አላለችም😂😂😂😂
Good job❤
Deboya today u are so cute!! I think it is u'r natural hair u are so quiet like this!!!
Lemenwem wadenwale😂❤
Dubbora. Erguzi. Nesh
❤❤❤
ልጤን እደፈጥጣለሁ 😂😂😂😂
Yene konjo keeping you sugar with container and you cake flour please sorry if I made a mistake ❤
Bezi nuro gn endezi aykebdm😦😦😦
1 or 2 liji sitiweliji sugar and oil takomiyaleshi hormone change yimetal ....
😊😊😊😊
እንዴ ስኳር
Betam gurersh kemitasayiwu sira yilik yanchin interest mawurat abezash zeyit miferut sewoch meblat telto sayihon yetena gudayi newu any ways only sirash layi tikuret argi 😅😅😅😅
❤❤❤❤😊
Link ❤
❤
Dubuque. Bantam. New. Wadish. Bzlamoye. Neshii. Yagare. Lege
👍👍👍👍👍
Are mamaye Butter endgena bethyet bethu schuger
ጓበዝ
እንቁላል ??? 😮
ሰላም ዲቦራ የማቡካውን ሊንክ እባክሽ ከስር አስቀምጭልኝ ወይም ላኪልኝ። ተባረኪ
ሀይ
Muya sileleleah new be oven yaltafeteah.
ዳቦቆሎ ነው አትይንም ማድበልበል ነው የቀረው ን ኢትዮጵያ ዘይት ውድ ነው አሜሪካም ተወዷል ግን አልታወቀንም እንጂ
እኔ ብስኩት እምቢ ብሎኛል ባክሽ ተይኝ አታስቀኚኝ እየናፈቀኝ ተውኩት እኔ ያለሁት ዱባይ ነኝ ከውሀው ይሁን ከዱቄቱ አላውቅም አልወጣልሽ አለኝ
ተስፋ አትቁረጭ ደጋግመሽ ሞክሪው አንድ ቀን ይሳካል
gen tsegureshe menehon ena nw wige enedezi yeweddeshew habesha wig subsea dese ayelem
ዘይት በጣም ተጠንቀቂ በተለይ sunflower oilእና vegetable oil የመውደድ አለመውደድ ጉዳይ አይደለም።
This is called " Chin Chin".nigerian special snuck.
ዳቦ ቆሎ አይደለም አታቂም😂😂
ይታይም
Skuwaru ke duqetu beza
ካልሰማሽ ዱቄቱ 400 ስኳሩ 100 ነው
@@EthiopianBeauty ayy yegna sew.... customization eko mezgebe kalatu wust yelem, beka enen misel new chewataw! lela gize ene 100 enante demo 5/10/15/20.... beyachew. min ezzi🤨
ይህ ሁሉ ሱካር
Betam endaytafit 🤣🤣
Milk sente ml newe???
150ml
ሊጡን አቡክተሽ ኩፍ ማለት አለበት ማለት ትንሽ ደቂቃ ታስቀምጭዋለሽ ወይስ እንዳቦካሽው ዳምጠሽው ነው የጠበሽው ?
እንዳቦካሽው: እርሾ ስለሌለው ቁጭ ማለት አያስፈልገውም
ውዷ መደፍጠጥ የሚለውን መዳመጥ በሚል ቀይሪው ከፈለግሽ😜😀
እርጉዝ:ትመሲያለሽ
Min agebash denze wergna
Tultula endanchi ayent besew hiwot yemegeba sew nw yastelagn
አቤት ስካር 😂😂😂😂
እረ ምንድነው ግንባርሽ የት ሄደ
🎷🎷🎷🎷ንሽ ስራ ይቅደም
Minawu Enenagni Yefaxari jut Alish tulitula bahidochi Bet tazaewatiro mibalanawu ayaqum Bilash tisakishalashi 😂
ስለ Baking powder ምን ያህል መጨመር አለብን ?
Eyasferarashen new
እረ ሰርታችሁ አብሉን ፈቶች ነን