Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ወንድ ም አብርሐም ጌታ ይባርክህ
አሜን አሜን
አሜንንን የእግዚአብሔር መንግስት በደንብ ይንካኝ በደንብ ዶ/ር አብርሽ ይብዛልህ ብዙ አትርፊያለሁ ስለ ህያው ቃል መስታወታችን ስለሆነ እግዚአብሔር ይመስገን ሃብተ ሰማይ💒💒👑👑
ከአባታችንና አምላካችን ከእግዚአብሔር አብ ምህረትና ፍቅር፣ ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም፣ የመንፈስ ቅዱስ ህብረትና አንድነት ከእኛ ጋር ይሁን አሜን።ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።“ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)
ዶ/ር አብርሃም ፓስተር ዘርህ ይባረክ!!! ትምህርታችንን እየፈተሻትሁልን ነው ጎሽ !! እንዲህ የተማረ በፍጹም ግራ አይጋባም !! ጌታ ኢየሱስ በምድር እያለ እንደተማሩት ያክል ነው ትምህርቶቹን ያደመጥኩት ረጋ ያላችሁ ቀስ በቀስ የሚያረሰርስ ትምህርት !!! ይህ ነው ወንጌል ይህ ነው ጤናማ የክርስትና ትምህርት ህይወት በምንዛሬ እንደሆነ ተምራችሁ ነው:: ይቅር በሉን አልከን ልክ ነህ !! ጌታ ኢየሱስን ስንከተለው የወሰንበትን ውሳኔ ከዘነጋህ ችግር ውስጥ ትገባለህ የሥሥሥሥሥሥ !!
ጤናማ አይን ታማሚ አይን ሰማያዊ መዝገብ ምድራዊ መዝገብ ልብ ...እይታችንን እንድናስተካክል ልባችንን የሚጎትተውን ነገር እንድንፈትሽ ልባችንን እንድንጠብቅ ያለንን ሁሉ ለእግዚአብሔር መንግስት አላማ እንድናውል የምናደርገውን ሁሉ ከዘላለም አንጻር እንድናደርግ በሰማይ መዝገብ እንድንሰበስብ በአላማ እንድንኖር ጌታችንና ገዢያችን እግዚአብሔር ብቻ እንዲሆን.......ብዙ ራሳችንን የምናይበት እውነት አግኝተናል👏👏👏 ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ወንድማችን ዶ/ር አብርሽ ብዙ ጸጋ ይብዛልህ የአንተ የሆነውን ሁሉ ይባርክ ይጠብቅ 👏👏👏❤❤❤❤ በጣም እንወዳችሗለን እናከብራችሗለን ወንድማችን ዶ/ር አብርሽ ወንድማችን ዶ/ር ማሙሻ ብዙ ጸጋ ይጨመርላችሁ👏👏👏👏❤❤❤❤❤ ሁላችሁ ተወዳጆች ተባረኩ ለበረከትም ሁኑ ❤❤❤❤👏👏👏👏
Amen!!
❤
እግዚአብሔር ይባርክህ ተባረኩ
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርኮዎት የእግዚአብሔር ሰው
እግዚአብሔር እራሴን እንዳይና በልቤ ላይ የነገሰብኝን አውርጄ እንድፈጠፍጠው የጌታ ፀጋ ይርዳኝ። "መስታውት እሬስን ያሳያል መስኮት ውጭን ያሳያል"
Amen geta eyesus yebarikh wendime Abraham xegawin yabizalik ❤
Amen
Geta selhe enanth yetbarhke yeun zemnachew yebarhk tebarku♥♥♥♥
ተባረክ ወንድሜ አብርሃም 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Amen🙏🏾
እንዲህ እውነተኛ ወንጌል ነው እሚናፍቀኝ ሁለታችሁም ተባረኩልኝ
😇🤐🙏🙏
ዶ/ር ማምሽ ያስተማራቸውን ጠቅላላ ት/ም ጨምሮ ማለቴ ነው።
God bless you brother Abraham.
Amen 🙏🏾😍
Geta eysus yibarki. tabark
Amen tebarekuuu 🙏🙏❤❤
ተባረኩ
Waaqayyoo saa eebbiisuu
Much needed word at time as this. Glory to God! God bless you brother! God has always has remnant s.
Geta yebarkh!!
Amen AmennnnnnnGOD bless you and your family Dr 🙏
God bless you ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
I am really touched by the message.bless you!
GOD bless u
እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችሁ ።
❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዛብሔረ በእጥፍ ይባረካችሁ ለጥያቄ ሁሉ መልስ እየሱስ ላይ እንዳተኩሰ የሜያድረግ ጸጋ ይብዛልን ጌታለሆይ ልቤን ጠብቀኝ አለም አይገዛኝም
የምታስተምሩት እጀግ ጠቃሚ ነው ።የምናገኚበት ሲዲ(ፍላሽ)ዘዴዎችን ብታዘጋጁልን?ለደቀመዝሙርነት የሚያዘጋጅ ት/ም ነው
ወንድ ም አብርሐም ጌታ ይባርክህ
አሜን አሜን
አሜንንን የእግዚአብሔር መንግስት በደንብ ይንካኝ በደንብ ዶ/ር አብርሽ ይብዛልህ ብዙ አትርፊያለሁ ስለ ህያው ቃል መስታወታችን ስለሆነ እግዚአብሔር ይመስገን ሃብተ ሰማይ💒💒👑👑
ከአባታችንና አምላካችን ከእግዚአብሔር አብ ምህረትና ፍቅር፣ ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም፣ የመንፈስ ቅዱስ ህብረትና አንድነት ከእኛ ጋር ይሁን አሜን።
ክብር ለእግዚአብሔር አብ
ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ
ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።
“ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)
ዶ/ር አብርሃም ፓስተር ዘርህ ይባረክ!!! ትምህርታችንን እየፈተሻትሁልን ነው ጎሽ !! እንዲህ የተማረ በፍጹም ግራ አይጋባም !! ጌታ ኢየሱስ በምድር እያለ እንደተማሩት ያክል ነው ትምህርቶቹን ያደመጥኩት ረጋ ያላችሁ ቀስ በቀስ የሚያረሰርስ ትምህርት !!! ይህ ነው ወንጌል ይህ ነው ጤናማ የክርስትና ትምህርት ህይወት በምንዛሬ እንደሆነ ተምራችሁ ነው:: ይቅር በሉን አልከን ልክ ነህ !! ጌታ ኢየሱስን ስንከተለው የወሰንበትን ውሳኔ ከዘነጋህ ችግር ውስጥ ትገባለህ የሥሥሥሥሥሥ !!
ጤናማ አይን ታማሚ አይን ሰማያዊ መዝገብ ምድራዊ መዝገብ ልብ ...እይታችንን እንድናስተካክል ልባችንን የሚጎትተውን ነገር እንድንፈትሽ ልባችንን እንድንጠብቅ ያለንን ሁሉ ለእግዚአብሔር መንግስት አላማ እንድናውል የምናደርገውን ሁሉ ከዘላለም አንጻር እንድናደርግ በሰማይ መዝገብ እንድንሰበስብ በአላማ እንድንኖር ጌታችንና ገዢያችን እግዚአብሔር ብቻ እንዲሆን.......ብዙ ራሳችንን የምናይበት እውነት አግኝተናል👏👏👏 ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ወንድማችን ዶ/ር አብርሽ ብዙ ጸጋ ይብዛልህ የአንተ የሆነውን ሁሉ ይባርክ ይጠብቅ 👏👏👏❤❤❤❤ በጣም እንወዳችሗለን እናከብራችሗለን ወንድማችን ዶ/ር አብርሽ ወንድማችን ዶ/ር ማሙሻ ብዙ ጸጋ ይጨመርላችሁ👏👏👏👏❤❤❤❤❤ ሁላችሁ ተወዳጆች ተባረኩ ለበረከትም ሁኑ ❤❤❤❤👏👏👏👏
Amen!!
❤
እግዚአብሔር ይባርክህ ተባረኩ
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርኮዎት የእግዚአብሔር ሰው
እግዚአብሔር እራሴን እንዳይና በልቤ ላይ የነገሰብኝን አውርጄ እንድፈጠፍጠው የጌታ ፀጋ ይርዳኝ። "መስታውት እሬስን ያሳያል መስኮት ውጭን ያሳያል"
Amen geta eyesus yebarikh wendime Abraham xegawin yabizalik ❤
Amen
Geta selhe enanth yetbarhke yeun zemnachew yebarhk tebarku♥♥♥♥
ተባረክ ወንድሜ አብርሃም 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Amen🙏🏾
እንዲህ እውነተኛ ወንጌል ነው እሚናፍቀኝ ሁለታችሁም ተባረኩልኝ
😇🤐🙏🙏
ዶ/ር ማምሽ ያስተማራቸውን ጠቅላላ ት/ም ጨምሮ ማለቴ ነው።
God bless you brother Abraham.
Amen 🙏🏾😍
Geta eysus yibarki. tabark
Amen tebarekuuu 🙏🙏❤❤
ተባረኩ
Waaqayyoo saa eebbiisuu
Much needed word at time as this. Glory to God! God bless you brother! God has always has remnant s.
Geta yebarkh!!
Amen Amennnnnnn
GOD bless you and your family Dr 🙏