የአርቲስት መቅደስ ፀጋዬ ልጆች ለመጀመሪያ ጊዜ ታዩ ሲያምሩ💛💛

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 15

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v 10 місяців тому +8

    መቅዲ እግዚአብሔር ያሳድግልሽ እኔንም ይጎብኘኝ በልጅ እጦት የምሰቃየውን እግዚአብሔር ሰጪ ነው አምናለሁ በፀሎት አስቡኝ✝️

  • @selamleethiopia3423
    @selamleethiopia3423 10 місяців тому +4

    እግዚአብሄር ለልጅ ፈላጊዎች እንዲህ እንደመቅደስ በልጅ ያንበሽብሻችሁ።

  • @tinawa56
    @tinawa56 11 місяців тому +11

    የፈጣሪ ደግነት መንታ ሲሰጥ ደስ ይላል አሁን ወደስራሽ ተመለሺ አያታቸው ታሳድግ ትንሽ ቆይተሽ ድገሚ ልጅ በረከት ነው መቅዲዬ ያሳድግልሽ ፈጣሪ የተባረኩ ያርግልሽ መልካም አዲስ አመት ይሁንልሽ የኢትዬጵያ ሀብት ነሽ አንቺ አድናቂሽ ነኛ አድቀን በአካል አገኛሻለሁ ለሴቶች ትልቅ ትምህርት ቤት ነሽ ጀግኒት።

    • @tsetsi469
      @tsetsi469 10 місяців тому

      Ayat atarfem yalew manew eswan asasdegew😢😮😂

    • @hannahiale
      @hannahiale 10 місяців тому +1

      2 ልጅ አንሶ ነው ኧረ እንሰልጥን

  • @frehiwotamdie6525
    @frehiwotamdie6525 10 місяців тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እሱ አያልቅበት ተመስገን አምላኬ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @tinawa56
    @tinawa56 11 місяців тому +5

    የኔ ደርባባ እንኳን ለዚህ አበቃሽ መቅዲዬ ሁሉ ከፈጣሪ ነው እናትሽ እህትሽ ጎደኛሽ ነች በቂ ነች አችና ሚሚ ስወዳችሁ እናታችሁን እድሜና ጤና ይስጣት እንኳን ማርያም ማረችሽ የኔ ውድ አምሮብሻል ።

  • @frehiwotamdie6525
    @frehiwotamdie6525 10 місяців тому +1

    ፀጋዬ ሀብቴ እንኳን አያት ለመሆን አበቃህ

  • @zufanghermai7459
    @zufanghermai7459 10 місяців тому +1

    ሳስብሽ ነበር እንኳን ደስ ኣለሽ!!! ሽኮሪና!!❤

  • @user-ol9th1qp3g
    @user-ol9th1qp3g 8 місяців тому +1

    Meqdya Allah yasadglsh

  • @bezawitbezawit7613
    @bezawitbezawit7613 10 місяців тому +2

    Egziabher yasadglesh

  • @lydiayamane1232
    @lydiayamane1232 10 місяців тому

    ❤❤❤❤❤

  • @gigigigi1793
    @gigigigi1793 10 місяців тому

    Congratulations ❤

  • @fetidula4236
    @fetidula4236 10 місяців тому +1

    Menta new enda

  • @user-fw5mj8em5l
    @user-fw5mj8em5l 10 місяців тому

    ሆዳም አሳም ገደል ግቢ አሰመሳይ እንሸላሊት😂