Ethiopia - ዶ/ር አሸብር ተጠባቂውን ምላሽ ሰጡ፣ አራት ኪሎ የደረሰው ጥብቅ ደብዳቤ፣ የህወሓት መልስ ተጠብቋል፣ 5500 ት/ቤቶች ተዘግተዋል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 вер 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #Ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

КОМЕНТАРІ • 92

  • @BilatuMengistu
    @BilatuMengistu Місяць тому +18

    ጠያቂ ተጠያቂ የሌለበት ሀገር ነወ

    • @geneneasfaw5485
      @geneneasfaw5485 Місяць тому +2

      ለአትሌቲክሱ ተገቢው ሰው መቀመጥ አለበት መዠንገር ጥቅ ፈላጊ የሀገራችን ን ማንነትና ክብር አሳልፎ የሚሰጥ
      ኩልሽ ሀገር አይ ወክልም::

    • @abrhammelesse6089
      @abrhammelesse6089 Місяць тому

      😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊.....😅😊​@@geneneasfaw5485

  • @Jag-m4b
    @Jag-m4b Місяць тому +11

    ኢትዮጵያ የመጀመርያውን የማራቶን ወርቅ አግኝተናል እንኳን ደስ አላችሁ ደስ አለን ፣ታምራት ቶሎሳ

  • @tidwuhamarkeshaw3732
    @tidwuhamarkeshaw3732 Місяць тому +10

    ወንድም አትሌት ታሚራት ቶላ፣ በማራቶን ወርቅ መዳሊያ ስላኮራህን አመሠግንሃለሁ። ዘርህ ይባርእክ!
    የታሚራትን ወርቅ መዳሊያ፣ ስግብግቡ ዶ/ር አሸብር ወ/ጊዮርጊስ እንዳይነካው።
    ክብር ለአትሌት ታሚራት ቶላ፤ ሞትና መቃብር ለዶ/ር አሸብር።

  • @habtamudemissie9747
    @habtamudemissie9747 Місяць тому +5

    አሸብር አይጠቅምም ይነሳ

  • @SamiShewa-f4b
    @SamiShewa-f4b Місяць тому +10

    ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ ይሁን 💚💛❤️🔥💪🐯👑✅ አንድ አማራ 💪👍🔐

    • @teka1528
      @teka1528 Місяць тому

      Keznam, aram, NEFTEGNA!! Ensesa hezb hula!! 4KILO satedersu duket honachu!! FANDYA, FESAM !!

  • @maqdasmokonin810
    @maqdasmokonin810 Місяць тому +3

    ወገን ተገቢ ውልድ እዲማር ምን እንርዳ አስተባብሩን ባንድላይ ሆነን ለአገራቸውና ን ለሌላ እያስተናገደች ነው Well be + + + ++❤

  • @AbduMohammed-i6i
    @AbduMohammed-i6i Місяць тому

    ይገርማል ዉጤት ሲመጣ እንደሰታለን ዉጤት ሲጠፋ በአስተባባሪዎች ላይ እንፈርዳለን የሙያ ጉዳይ ስለሆነ ለነሱ መተው ተገቢ ይመስለኛል።በሁሉም ነገር እየገባን ባንዘባርቅ ተገቢ ይመስለኛል።

  • @hawwamohammad9631
    @hawwamohammad9631 Місяць тому +8

    ዲል ለአማራ ዲል ለፋኖ ዉዲቀት ለአራጁ ስረአት 💚💛❤ይሄ ስረአት ለሁሉም አይጠቅምም የነጭ ተላላኪነዉ

    • @SamiShewa-f4b
      @SamiShewa-f4b Місяць тому +1

      ❤❤❤❤❤❤❤👍💪✅

    • @photography6969
      @photography6969 Місяць тому

      Ere duktam welya😂

    • @kachi6306
      @kachi6306 Місяць тому

      What's ዲል

    • @hamudseid4461
      @hamudseid4461 Місяць тому +1

      ዛሬስ አስጠላችሁኝ ፋኖ ፋኖ የምትሉ በሽተኞች
      የሌባ የዘራፊ የስልምና ሀይማኖት ጠል የሆነ ፋኖ ስብስብ ከስቦና ነግዶ መብላት ያቃተዉ ሁሉ ጠመጃ ታጥቆ ጫካ ይገባል

    • @hawwamohammad9631
      @hawwamohammad9631 Місяць тому

      @@hamudseid4461 እህ እግዳ ተባለደየ 🙊🙊🙊🙈🙈🙈እከካም አወን ዲል ለፋኖ 🐅🐅🐅

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 Місяць тому +2

    Good morning Fetha Midya for sharing the true news❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Endrisali-g6n
    @Endrisali-g6n Місяць тому

    ሰለም ነዉ

  • @MarothiJunior
    @MarothiJunior Місяць тому +4

    Dil lafano ❤ ❤❤❤❤

  • @user-kv9dz4yn3h
    @user-kv9dz4yn3h Місяць тому +2

    የሱማሌ ላንዱ ነው ለኛየምሆነን የአልሸባብ ጦርነት ባለበት እኛ እንደት አርገን ነው የምንነግደው ::ቱርክ የአፍሪካ አገሮች አስታረቅና አሸማጋይ አርግ መን መጣት ሳይጠሩ አበት ሳይልኩ ወደትነው ነገሩ!!

  • @user-sm2hf1pc1k
    @user-sm2hf1pc1k Місяць тому +4

    ታምራት እናመሰግናለን አሸብር ግን ቆይ 😂

  • @user-fx2en9un8f
    @user-fx2en9un8f Місяць тому +4

    ወደ ኢትዮጵያ እንዳይገባ ይሄ ዶክተር .

  • @dinsiriiwaqwoyya
    @dinsiriiwaqwoyya Місяць тому +2

    የወያኔዎቹ አይናውጣነት እኮ በጣም የሚገርምም የምያሳዝንም ነው ። በጥጋባቸው የመከላከያ ሰራዊትን በተኛበት ጨፍጭፎ አፋርንና አማራን ወሮ ዘርፎ ህዝቡን ገድሎ ህጻናትና መነኩሴዎችን ሳይቀር ደፍሮ .....ይሄ ሁሉ እንዳልተፈጸመ ተቆጥሮ እንደገና ሰላም እንፍጠር በሚል ዝም ሲባል ጭራሽ አሁንም ሌላ ትንኮሳ።

  • @etetudejong8756
    @etetudejong8756 Місяць тому +2

    Belelaw Hager yetechawachoch
    Beteseboche nachew aberew meguaz yalebachew ye Asheber
    Betesboch sayehonu! Yasazenal yasaferalem Yasazenal 😢😢😢

  • @Kokeb-d3t
    @Kokeb-d3t Місяць тому +1

    እንኳንድስየበላቸው😊😊

  • @bsquadtvworldwide
    @bsquadtvworldwide Місяць тому +3

    🤲እባካችሁ ገና ጀማሪ ነኝ አንዴ ግቡና አበረታቱኝ እባካችሁ🙏😢😞

  • @frehiwotmoges3266
    @frehiwotmoges3266 Місяць тому +1

    የሌባ አይነ ደረቅ መልሶ ልብ አድርቅ ነው የኢትዮጵያ ነገር😏😏😏

  • @user-vd9bu8is1p
    @user-vd9bu8is1p Місяць тому +2

    አይ ኢትዮጽያ ሀገሬ መጨረሻይ

  • @user-fl7bo9er7s
    @user-fl7bo9er7s Місяць тому

    እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ በሞያው ቢሰራ አገራችን የት በደራሰች፤

  • @hallelujah9090
    @hallelujah9090 Місяць тому +2

    መረጃዎችህ ተአማኒ እንዲሆኑ ከአሉባልታ ወተህ ትክክለኛ ምንጩን ብትጠቅስ ጥሩ ነው። "ከአንድ የሀገሩስጥ ቴሌቪዥን"ከምትል የወሬውን ምንጭ አስረግጠህ መናገር

  • @EsmaLove-q4j
    @EsmaLove-q4j Місяць тому

    ❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍

  • @DAGUMEDIA-k7m
    @DAGUMEDIA-k7m Місяць тому +2

    DL le fano aberetatugn🙏🙏🙏

  • @hamudseid4461
    @hamudseid4461 Місяць тому +2

    ደራርቱ ቱሉ አስጠላችኝ ወላሂ ምን የመሰለች ጭቃ ናት
    ዘረኛ እነ አሸብር ቤተሰቡን ልጆቹን የልጅ ልጆቹን ስግስጎ የአትሌቶቹን ስም እድሁም የአገራችንን ስም ነዉ ያጠፋዉ

  • @maymemont
    @maymemont Місяць тому +1

    Ethiopia chirash yeleba hager hunalech. Yasazenal

  • @kedirebrahim8232
    @kedirebrahim8232 Місяць тому +2

    RUCHA DRO KERE BEFIKR TEKAKFEN YALEKESNBET AHUN ESUM BEZER NRKERSA TELEKFOWAL

  • @MogesShmelash
    @MogesShmelash Місяць тому

    ❤❤

  • @user-sm2hf1pc1k
    @user-sm2hf1pc1k Місяць тому +2

    Lezebaba 300000 Birr gen Alebezame

  • @haddisGebreyesus
    @haddisGebreyesus Місяць тому

    የኽ ሰው ከመልሱ ማን መሆኑ መረዳት ይቻላል።

  • @lincolnite1584
    @lincolnite1584 Місяць тому +1

    ቱርክ ከኢትዮጵያ የባህር ስምምነት ጉዳይ እቻዋን ታዉጣ ።

  • @BilatuMengistu
    @BilatuMengistu Місяць тому +2

    ምክር ኮሚሽን ማለት ሞን ማለት

  • @user-ji4hb7hy9z
    @user-ji4hb7hy9z Місяць тому +2

    ድምፅ የለም

  • @astuworku7780
    @astuworku7780 Місяць тому +2

    አትሌቲክሱን የሚመራው ህፃን ነው እንዴ 🤔

  • @HaimanotHailu-oh2px
    @HaimanotHailu-oh2px Місяць тому +3

    L zenbaba 300,000 ዱርዬ መንግስት

  • @KansuMelese
    @KansuMelese Місяць тому +2

    ወይ አሸብር

  • @snr9054
    @snr9054 Місяць тому +3

    ይህ ሚድያ ለአብይ የሚሠራ ይመሥላል ምክንያቱም የሚዘግበው እንደኢትዮጵያ ቲቪ አይት ነው።

    • @photography6969
      @photography6969 Місяць тому

      Fano bahirarin tekotatera yebalilik😂

    • @birhanjommy
      @birhanjommy Місяць тому

      ጥሩ ሜዲያ ነው ማለት ነው። ጎሽ!

  • @Tybatube
    @Tybatube Місяць тому +2

    እስላም አሌይኩም ቤትሰብ ደምሩኝ እህቶች ነኒ በማደም ኩሸና ነኒ😢😂❤

  • @AradomBerri
    @AradomBerri Місяць тому +1

    ኩሉ ህዝቢ ትግራይ ክኹኑኖን ክቃወሞን ዘለዎ : በዓል ደብረፅዮንን ተኸተልቱን : ምእንቲ ስልጣን ኢሎም : ዝፍፅምዎ ዘለዉ : ይቅረ ዘይበሃለሉ ናይ ጥፍአት ፍፃመ እዩ ።
    ንሱ ድማ : ናይ ህዝቢ ትግራይ ዝኾነ ሃፍትን ንብረትን : ጠያቂ ከምዘይብሎም : ከም ናይ ግሎም ሃፍቲ ቆፂሮም : ወላ ብመንግስቲ ይወረስ : ንዐኦም ዘገድሶም ዘሎ : ከም ሐድሽ ናይ ፖለቲካ ፓርቲ ኮይኗም : ብመረፃ ቦርድ ተወዳዲሮም ናብ ስልጣን ንምምፃእ : ዝግበር ዘሎ ናይ ፈተውቲ ስልጣኖም : ናይ ጎሐላሉ ስርሒት : ኩሉ ህዝቢ ትግራይ ፎእ ኢሉ ብምግላል : ዝንቀሳቀሱሉ ዘለዉ በጀት : ናይ ህዝቢ ሃፍቲ ክሳብ ዝኾነ : አብ ባንክታት ዘሎ ገንዘብ ክእገድን : እተን ናይ ህዝቢ ዝኾና ትካላት : ካብ ዝተመስረታሉ ጀሚረን ክሳብ ሐዚ ዘሎ አታውን ወፃኢኤንን ኦዲት ተገዮሩ : ዝሕተቱ አካላት ናብ ፍርዲ ቀሪቦም : ክሕተቱን ጉብኦም ንኽረኽቡ : ብሰላማዊ ሰልፊ ድምፁ ከስምዕ አለዎ ።
    ተዘይ ኮይኑ : ዝኸድዎ ዘለዉ ከይዲ ሐደገኛ እዩ ።
    ንጌቾን መሳርሕቱን ግን : ምስ ጉድለቶም ከየመስገንኩ አይሐልፍን :
    ትግራይ ሰብ አለዋ::

  • @MelakuMelese-wz8tg
    @MelakuMelese-wz8tg Місяць тому +1

    ስለዚህ የአሸብር ቤተሰቦች መሳፈሪያ የሚሆን ዶላር ማግኛ መንገድ ከበስተጀርባቸው አለ ማለት ነዋ ባይሆንማ ሁሉም እየተሳፈረ በፓሪስ ኦሎምፒክ ይታደም ነበረበት ለነገሩ ጥርስ ነቃዩ ሁሉ ደክተር እየተባለ ሲጠራ ያሳዝናል አንድ ሰው ሳያክሙ በማጭበርበር የፖለቲ ጥገኛ ሆኖ መኖር

  • @fikreyohanisfetene5495
    @fikreyohanisfetene5495 Місяць тому +1

    😊

  • @Fayarcy
    @Fayarcy Місяць тому +2

    ምን ታሽላላለክ ምች አፍሪቃዊነን ብላቹ ታውቃለቹህ? ሰውየው ያለውን እውነታ ነው የተናገረው። ሙስሊሙ አረብ ክርስቲያኑ አይሁድ አድርጎ ነው እራሱን የሚቆጥረው

  • @skyprincesimusokwe7272
    @skyprincesimusokwe7272 Місяць тому +1

    voice mini.hononawu

  • @MelakuMelese-wz8tg
    @MelakuMelese-wz8tg Місяць тому +2

    ባላቶሊ ሹፌር ነው እንዴ ረዳቴ ናት ይላል እንዴ የሱ ልጂ የኦሎምፒክ ፕሬዝዳንት በራሷ ወጪ ረዳት ሆና የምትጎዘው በመጀመሪያ የሰውየው የዜግነት ሁኔታ መንግስት ያረጋግጥል በፍጹም በፍጹም መንግስ በመሀል ህዝባዊ መስለው የህዝብ አመጽ ለማስነሳት ከውጭ ተላላኪዎች አንዱና ዋነኛው መሆኑን ማንኛውም ሀገር ወዳድ ኢቲዮጺያዊ መገንዘብ አለበት አሁንም ሌላ ህዝብን በኑሮ ውድነት እንዲማረሩ ሸቀጥ ከሚደብቁት ተያያዢነት ያለው የምዕራባውያን ሴራ መገለጫና ማስፈጽሚያ ከሆኑት ጎን ለጎን የሚሰሩት ብዙ የረቀቁ ስልቶችን በነአሸብር እያስፈጸሙ መሆኑ ይሰመርበት።

  • @BetyTolaa
    @BetyTolaa Місяць тому +1

    ጁንታ እዛ ሊቀር ፈልጎ ነዉ

  • @asfawtilaye9904
    @asfawtilaye9904 Місяць тому +1

    ምነው ድምጽ የለም?

  • @henokgetaneh597
    @henokgetaneh597 Місяць тому +1

    Ashebir out from athletics.out out out.

  • @user-pn3lq5ko4d
    @user-pn3lq5ko4d Місяць тому

    Ezih ashebarri lay mengest ermeja mewsed allebet.

  • @BilatuMengistu
    @BilatuMengistu Місяць тому +2

    ተፈሪ

  • @seadsalik813
    @seadsalik813 Місяць тому +1

    ዶን ጥርስ ሕክምና በደንብ ቀለድክ

  • @aliabdassalam4220
    @aliabdassalam4220 Місяць тому +1

    الامهارا يقولون نحن بيت إسرائيل

  • @BetyTolaa
    @BetyTolaa Місяць тому

    አሸብር እከካም ከርሳም መታሰር ነዉ ያለበት

  • @ukogirja336
    @ukogirja336 Місяць тому

    Dr hulgez wezegeb becha new?

  • @ghionmeshesha6641
    @ghionmeshesha6641 Місяць тому +3

    ይሄ አሸብር የሚባል አሸባሪ ቢሮዉን እንኳን ኦዲት የማያስደርግ አምባገነን አሁን ደግሞ ልጄ በገንዘቧነዉ የሄደችዉ ይላል ለመሆኑ ማንን ቢተማመን ነዉ ? እንግዲህ ሌብነትን እጸየፋለሁ እያለ የሚደሰኩረዉን መንግስት አቋም እናያለን !!

  • @User2535-n1m
    @User2535-n1m Місяць тому +1

    ዶ/ር አሸብር ❌❌❌

  • @user-rc2hj1ce3f
    @user-rc2hj1ce3f Місяць тому +1

    stone only hiyli and daretu ethiopiane atlitcer gight Ethoiane atlitces

  • @GoodGod-my1pe
    @GoodGod-my1pe Місяць тому +2

    ይሄ ዶ/ር የምትሉት ሰውዬ ዶ/ርነቱ በበረዶ መንሸራተት ነው ወይስ በከብት ነው ወደ ኢትዮጵያ እንዳይመጣ ንገሩት ከመጣ ደግሞ መታሰር እለበት

  • @user-jn1uc1oh1s
    @user-jn1uc1oh1s Місяць тому +1

    አቶ አሸብር. ወይዘሪት ደራርቱ. 😂😂😂 ተልከሰከሱ ቱ

  • @AddisHailu-no8qz
    @AddisHailu-no8qz Місяць тому

    የጌታቸው መጨረሻ እደ ኤርሚያስ እና እደ ብረሀኑ ነጋ ነው ከምር አቋም የሊለው ምን ያንበቀብቀዋል በቅባቃ ነፂ ተመችቶኛል እራሱን ነው ያስከበረው በ15 ቀን አለ ተፈፀመለት ጀግና

  • @SenafGirma-zc9lt
    @SenafGirma-zc9lt Місяць тому

    Balege

  • @EliasShibiru-t1g
    @EliasShibiru-t1g 26 днів тому

    By

  • @dawitassefa7892
    @dawitassefa7892 Місяць тому

    አሸብር የሰጠው ኦሎምፒክ የተሳትፎ ውድድር መሆኑን መናገሩ ብቻ ለቦታው የማይመጥን ሰው እንደሆነ የመሰከረበት ነው።

  • @user-rc2hj1ce3f
    @user-rc2hj1ce3f Місяць тому +1

    Pelices shre no Ethiopian and feranes olompices gite tugthere
    Ashbere and ashbere famliy or dararetu and five daqeqetu famliy and
    Erope to Aribe fetboll gite tvgahere no olompices where gulitiy offcale,atlitces move or aporechounitly where arhbe two fauondation lidereshpe turunesh
    Only two fauondathon andre line

    • @peacelove6150
      @peacelove6150 Місяць тому

      What is this ????????
      Is this English ???

  • @user-lw4wj3wc9z
    @user-lw4wj3wc9z Місяць тому +1

    Endaymals yhe malta

  • @TeferaTesema-j1d
    @TeferaTesema-j1d Місяць тому

    The devil 😈 wants to rule Ethiopia it wants happen

  • @MelakuMelese-wz8tg
    @MelakuMelese-wz8tg Місяць тому +1

    ስለዚህ የአሸብር ቤተሰቦች መሳፈሪያ የሚሆን ዶላር ማግኛ መንገድ ከበስተጀርባቸው አለ ማለት ነዋ ባይሆንማ ሁሉም እየተሳፈረ በፓሪስ ኦሎምፒክ ይታደም ነበረበት ለነገሩ ጥርስ ነቃዩ ሁሉ ደክተር እየተባለ ሲጠራ ያሳዝናል አንድ ሰው ሳያክሙ በማጭበርበር የፖለቲ ጥገኛ ሆኖ መኖር

  • @MelakuMelese-wz8tg
    @MelakuMelese-wz8tg Місяць тому +1

    ስለዚህ የአሸብር ቤተሰቦች መሳፈሪያ የሚሆን ዶላር ማግኛ መንገድ ከበስተጀርባቸው አለ ማለት ነዋ ባይሆንማ ሁሉም እየተሳፈረ በፓሪስ ኦሎምፒክ ይታደም ነበረበት ለነገሩ ጥርስ ነቃዩ ሁሉ ደክተር እየተባለ ሲጠራ ያሳዝናል አንድ ሰው ሳያክሙ በማጭበርበር የፖለቲ ጥገኛ ሆኖ መኖር