bermel Georgis እመብርሃን ልቤን ቀዶ ጥገና አረገችኝ ታምር ተደረገልኝ ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 жов 2024
  • አገልግሎቱን ለመደገፍ የማህበራችን አካውንት:- 1000499786089 ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ንግድ ባንክ
    ቀጣይ ጉዞ ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ
    ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ሚድያ
    telegram :-t.me/mahbereel...
    ቢሯችን መገናኛ ማራቶን(ሀይሌ ህንፃ) ህንፃ 6ተኛ ፎቅ ቢ.ቁ 603 እንገኛለን
    ስልክ:-0941161616
    0943121212_በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ ይችላሉ እና ሀሳብ አስተያየትዎን በመስጠት የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ።
    telegram :-t.me/mahbereel...

КОМЕНТАРІ • 100

  • @Mirfa123-q3h
    @Mirfa123-q3h День тому +8

    እመብርሃን የመስቀሉ ስር ስጦታችን ናት ደማችን ውስጥ ታትማለች ለዚህ ነው መሰለኝ ስሟ ሲጠራ እምባ የሚቀድመን
    እህቴ ጠንካራ ነሽ

  • @SeniAjanaw
    @SeniAjanaw День тому +11

    እመብርሀን የሁሉእናት ታምርሺን እድሠማአምሮየን የከፈትሺልኚ የፈቀድሺልኚ አመግንሻለሁ

    • @elaminale-h3
      @elaminale-h3 День тому

      አሜን አሜን አሜን እህታችኝ

  • @hirutkebedetsegaye687
    @hirutkebedetsegaye687 День тому +10

    ቅዱስ ጊዮርጊስ የኛ አባት ከእቅፍህ አታዉጣን 🤲ለ ደጅህን አብቃኝ

  • @bezabekalu2085
    @bezabekalu2085 День тому +21

    እመቤቴ ኪዳነምህረት አባቴ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ ልትምሩኝ ልትፈውሱኝ ለደጃችሁ አብቁኝና በነፍሴም በስጋዬም እረፍት ላግኝ አሜን ይደረግልኝ

    • @የድንግልማርያምልጅነ-ለ1ኰ
      @የድንግልማርያምልጅነ-ለ1ኰ День тому +1

      Amen ❤Amen ❤Amen ❤Lehulachn 🙏🏾😍🥹🥰💕😇✝️✝️✝️

    • @Ucchulu
      @Ucchulu День тому +1

      አሜን አሜን እኔም እንደዚ እየተመኘዉ እየለመንኩ አመቴ ቀረበ ግን መቼም ተስፋ አልቆርጥም ይሄን አረመኔ የሰይጣን የአጋንንት መንፈስ ከህይወቴ ጠርጐ መጣል የግድ ነዉ በህይወቴ ወሳኝ ምእራፍ ላይ ነዉ ያለሁት የሚያስከፍለዉ ዋጋ ምን ይሁን ምን እና ከባድ ነዉ ጦርነቱ መጠንከር አለብን

    • @bezabekalu2085
      @bezabekalu2085 День тому +1

      ​@@Ucchuluበጣም እስካሁን ካሳለፍነው ፈተና አይበልጥም ድንግል ማርያም ሰምአቱ ያሸንፋሉ ታሪካችንም ይቀየራል

  • @Mamahamad-x1m
    @Mamahamad-x1m День тому +2

    እመ ፍቀር እመ ቡዙሃል ላንቺ የደርሰቺ ለንም ትድርስእልኝ 🤲😢አሜንንን በ እውነት ያለ ሐሰት 🤲🕊️🌻❤️❤️

  • @MkKM-bc8ns
    @MkKM-bc8ns День тому +2

    እመቤቴ ማርያም ድንግል ሆይ የኔ እናት🥰🙏🙏 ለኔ ሀጣተኛ ልጅሽ መቼ ነው ምትደረሽልኝ እናቴ ሆይ ሰማእቱ ቅድስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ🙏🙏

  • @rejimuwenz1147
    @rejimuwenz1147 День тому +3

    እህታችን ገነት እጅግ በጣም ጠንካራ የሆነ እምነት ያላት ሴት ናት እውነት እላችሁ አለሁ እኔ የተሟላ ጤና እያለኝ የሷን ይሀል ጠንካራ አይደለሁም! የሷን ንግግር ሰምቼ ራሴን ታዘብኩት በል አላጋነንኩም ለማንኛውም አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ኢየሱስ ክርስቶስ የሁላችንም ጎደሎ ይሙላልን አሜን 🙏

  • @سينكا
    @سينكا День тому +1

    ያንችን እምነት ይስጠኝ እህቴ እመብርሃን ምኞትሽን ትፈፅምልሽ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርግስ ለደጅ አብቀኝ

  • @HannaHna-u2s
    @HannaHna-u2s День тому +2

    እመብርሀን በምልጃዋ ትጎብኝሽ የኔናት

  • @werkenishwerkenish1186
    @werkenishwerkenish1186 День тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤እመብርሀንክብርምስጋናይገባታልአሜን

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 День тому +1

    ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ

  • @HannaHna-u2s
    @HannaHna-u2s День тому

    ሰማእቱ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ በረከትህን እንዳላገኝ ያደረገኝን ሰይጣን አንተ ገስፅልኝ

  • @JantJant-by2ut
    @JantJant-by2ut 6 годин тому +1

    Asay agizabiher lazi tamer abaqany❤❤❤❤❤❤

  • @ZerfnshHylgebrl
    @ZerfnshHylgebrl День тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ወላዲተ አምላክ እከመጨረሻም ትከተልሽ እኛም የደጁን ያብቃን ሰማይቱን ቅዱስጊዮርጊስ አባቴ

  • @እስታቭሮ
    @እስታቭሮ День тому

    እግዚአብሔር ፈቅዶላችሁ እየተጠመቃችሁ የሚትድኑ የታደላችሁ ናችሁና እግ አመስግኑ 🙏🙏🙏 የቅዱስ ጊዬርጊስ በረከት ይደርብን 🙏🙏🙏

  • @elsatewelde7858
    @elsatewelde7858 День тому +1

    እመ ኣምላክ ኣንቺን የያዘ ማን ኣፍሮ ያውቃል ታድለሽ ማሬ እህቴ ያንቺን እምነት ይስጠን ፈጣሪ ጽናትሽን ኣይቶ ነው ይህ የሆነው እህቴ ኣሁንም እመብርሃን ልጆችሽ ኣድገው ለመዳር ያብቃሽ እናቴዋ

  • @NigIstWoldeMekhaeal
    @NigIstWoldeMekhaeal День тому

    ለእግዚአብሄር የሚሳነው የለም ገነት ደግመሽ ሂጂ አይንሽ በርቶ ደግመሽ ለመመስከር ያብቃሽ ደግሞም ትድኛለሽ እናቱን መውደድሽ እራሱ ከመባረክ በላይ ነው

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 День тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ለአንቺ የድርሰው ቅዱስ ጊዮርጊስ ለሁላችን ይድርስልን አሜን ❤️. እማ ፍቅር ክብር ለርሷ ይሁን አሜን

  • @Mimi-qg1iq
    @Mimi-qg1iq День тому

    Emebrhan woladite amlak yene Enat yenegerkushen negr aderashen Amen Amen Amen 🙏

  • @kidusbiruk6554
    @kidusbiruk6554 15 годин тому +2

    እመብርሀን የአይንሽን ትመልስልሽ ልጆችሽንም ትጠብቅልሽ

  • @sebelwongelshiferaw5834
    @sebelwongelshiferaw5834 День тому +1

    እማምላክ ትርዳሽና ከነልጆችሽ ለሰማቱ ደጅ ያብቃሽ ሆዳቸውን ታራልሽና ታመቻችልሽ።

  • @AyniAlain-df8ib
    @AyniAlain-df8ib Годину тому

    Amen🙏🙏🙏

  • @sebelwongelshiferaw5834
    @sebelwongelshiferaw5834 День тому

    አሁንም ትለመንሽ የኔ ቆንጆ ሰው ብዙ ይገትመዋል አንቺ ከማንም በላይ ሙሉ ሙሉ ነሽውድድድድድ❤❤❤❤❤

  • @የውንቅሸቱቅዱስገብርኤልአ

    ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ለደጅ አብቃኝ

  • @makidaskidane9967
    @makidaskidane9967 День тому

    አሁንም እመብርሃን ብሂርንሽን ትክፍትልሽ እህታችን በጠም ደስ የምል ተርክ ነው

  • @AziyaHussain-nc3iw
    @AziyaHussain-nc3iw 18 годин тому

    Amen amen amen
    ❤❤❤❤❤

  • @SeniAjanaw
    @SeniAjanaw День тому +1

    እመቤቴያአምላክእናት ያአለምሁሉእናት የልቤንሁሉምንእደምፈልግ አቺታውቄአለሺ

  • @alemgosa774
    @alemgosa774 День тому

    እግዝያብሔር ይመስገን ይህን ያደረገልሽ አምላክ በርቺ እህቴ በእርግጠኝነት እናቴ ኪዳነምህረት የምርት ደለጎዋ ብርሐንሽን ታበራልሻለች ለአንቺ ሰፓንሰር የሜሆን ሰው የታደለ ነው ለኔ ያረገችልኝ ድንቅ ነገር ነው

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 День тому +1

    የእመቤቴ ፍቅር ይለያል እህቴ አስለቀሺኚ

  • @dagimabiyu244
    @dagimabiyu244 22 години тому

    እመቤቴ አይንሽን ታብራው❤❤❤

  • @مانلى-ل8ي
    @مانلى-ل8ي День тому

    አሜንአሜንአሜን🙏🙏🙏

  • @FatemaMehamed
    @FatemaMehamed День тому

    ሰማእቱ ርዳኝ ለደጅህ አብቃኝ 😢❤❤❤

  • @zewdumesele5845
    @zewdumesele5845 День тому

    የእመብርሓን ስራሽ ድንቅ ነው ለደጅሽ አብቅኝ።

  • @FunjaFanto-iz2qf
    @FunjaFanto-iz2qf 19 годин тому

    የኔ ውድ እናት

  • @MekdiGech
    @MekdiGech День тому

    እመብርሃን እባክሽ ለደጅሽ አብቂኝ።

  • @genetdubei9894
    @genetdubei9894 День тому

    አሜን ተባረኪ❤❤❤🎉🎉

  • @Aster-oi3pt
    @Aster-oi3pt День тому

    Ebakh Alaye selkhn lakeley Emnuarew jarmen Ebkh Erdaye Semi Aster😢😢😢😢❤

  • @Geneet-wu5zo
    @Geneet-wu5zo 22 години тому

    ተመስገን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Geniየማርያም
    @Geniየማርያም 2 години тому

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ እህቴ እመቤቴ ከፊትሽ ትቅደም🙏🙏🙏🙏

  • @HermelaWalter
    @HermelaWalter День тому

    በጣም የታደልሽ ሴት ነሽ በጣም ነው የቀናሁብሽ

  • @user-eq8ro7kz7
    @user-eq8ro7kz7 День тому

    በጣም ደስ የሚል ምስክርነት ነዉ

  • @merybelay3393
    @merybelay3393 День тому

    Wuy des sil❤❤❤emebete legnam dreshiln

  • @genetdubei9894
    @genetdubei9894 День тому

    ❤❤❤❤ተመስገን

  • @benyesemere7206
    @benyesemere7206 День тому

    Ehte emebrhan aynishn tabrhalsh ayzosh

  • @RahwaMebrahtom-c4c
    @RahwaMebrahtom-c4c День тому

    Amlake kidus giyorgis leneam tragnena bemhrth dabsegn kidus giyorgis abatea degh asregtegn

  • @HhfBbd-x4x
    @HhfBbd-x4x 46 хвилин тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kytyirgu7920
    @kytyirgu7920 День тому +6

    ልቤ በጉጉት በአፌ ልትወጣ ነው እባካችሁ ይህን ኮሜንት ያነበባችሁ ቅዱስ ጊዮርጊስ የልብሽን መሻት ይፈጽምልሽ በሉኝ በእግዚአብሔር በጸሎት አስቡኝ ወለተ ትንሳኤ ብላችሁ

    • @yemsrachsisay8956
      @yemsrachsisay8956 День тому +1

      Emebrhan tismash

    • @FatemaMehamed
      @FatemaMehamed 23 години тому +1

      የልብሽ ይፈጽምልሽ❤❤❤❤

    • @kytyirgu7920
      @kytyirgu7920 23 години тому +1

      @@FatemaMehamed
      አሜን እህቴ አመሰግናለሁ

    • @titifantu2162
      @titifantu2162 22 години тому +1

      Ere enkan gagash yewesdshal lene yesagn semaeytu ena kidste kidsun Emberhan tasyashlesh emegnine

    • @ኣቤየተዋህዶልጅ
      @ኣቤየተዋህዶልጅ 22 години тому +1

      እመ አምላክ የልብሽ መሻት ትፈጽምልሽ

  • @ftawwftwww2822
    @ftawwftwww2822 9 годин тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fasikaadana8990
    @fasikaadana8990 4 години тому

    እመቤቴ ድንገልማሪም አባቴ ሰማአቱጊዎርርስማሩኝ

  • @ሜኔቴቄልፍሬሰ
    @ሜኔቴቄልፍሬሰ День тому

    ❤❤❤❤❤

  • @KebeduGidey
    @KebeduGidey День тому

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @GenetTad-jw7zi
    @GenetTad-jw7zi День тому

    እልልልልልልልልልልልልል

  • @BekiAndai
    @BekiAndai 22 години тому

    Enate maryam ayna abrhla yene ema betay

  • @EmebetYesgat
    @EmebetYesgat 5 годин тому

    እኔንም.ውሰዱኝ..አሞኛል.በማርያም

  • @SeraMamo-r7l
    @SeraMamo-r7l День тому

    sametu kedus geurges ebkeah ladjeah abkeagh 😢😢😢😢😢😢

  • @FyuhYytyuuy
    @FyuhYytyuuy День тому

    😢😢😢😢😢😢

  • @መሲነኝቤተሰቦቸንወዳጅ

    ኤልሻዳይ እባክህን በእግዚአብሔር በሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ይሁንብህ ሸበልና እምነት አምጣልኝ ቤተሰቦቸ በጣም ታመውብኛል እባክህን አባቴ በደም ግፊት እየተሰቃየብኝ ነው እባክህን😢😢😢

    • @rahwahailu7072
      @rahwahailu7072 День тому +1

      Yet new yaleshew betesb endiyakebelush lingerachew

    • @tsehaaydagne2211
      @tsehaaydagne2211 День тому

      እግዚአብሔር ይማር, 🥲ጸሎት አድርግ

    • @elaminale-h3
      @elaminale-h3 День тому

      እግዚአብሄር ይፈዉሱልሽ መላ ቤተሰቦችሽ አንችንም

    • @ZerfnshHylgebrl
      @ZerfnshHylgebrl День тому

      እግዚአብሔር አምላክ ይማርልሽ

  • @helenhaftom1525
    @helenhaftom1525 День тому

    Bienvenue mes tguatanches et elllllllllllll

  • @MeserwtChafa
    @MeserwtChafa День тому

    Anchene yayazesew men yegolebetale

  • @netsanethAndinet
    @netsanethAndinet День тому

    ጠያቄው በስመአብ ሲል የተገረመ ይመስላል እኮ። ጌታ ሆይ ና!!

  • @Tekle-y6j
    @Tekle-y6j День тому

    ዳዊት እደዚ ሽግር ያለው ሰው ቅፅር ተለፎን መፅሓፍ ነበረ በቀጠታ ማግን ንፈልጋለን

  • @yonatanabrhamtemtme8227
    @yonatanabrhamtemtme8227 День тому

    Selam Elshaday media
    What's up kuter yenorachual ?

  • @asstetiquetocaofficiel1587
    @asstetiquetocaofficiel1587 7 годин тому

    Silkan tsafulen

  • @GoitomAlem-ez2ms
    @GoitomAlem-ez2ms 45 хвилин тому

    እመቤቴ ምን ይሳናታል

  • @ArsemaDan
    @ArsemaDan День тому

    ስልዃን እንዴት ማግኘት እችላለው

  • @zewdumesele5845
    @zewdumesele5845 День тому

    የቤርምሉ ግዮርጎስ ለደጅህ አብቃኝ። የውስጤን ችግር አንተ ታውቃለህ።

  • @Abymaa
    @Abymaa День тому

    ታዲያ ለምን አይኗ አል........????

    • @AsrebebDinku-g3i
      @AsrebebDinku-g3i День тому +1

      እግዚአብሔር የራሱ ጊዜ አለው ወዳጄ

  • @Munakassa258
    @Munakassa258 День тому +1

    እናተ ግን አገሩ ሰላም አይደለም እባካችሁ ሰከን በሉ እናተ መንግስት ሰላም ነው እየዋሻችሁ ነው ; መታገድ አለ ታግዳችሁም ብር ትጠቃላችሁ መንግስት እያገደ እስከመሞት ድረስ ያደርሳል : መንግስት ወታደር በጦርነት ሲሽነፍ ወደ ንፁህ ሕዝብ ይተኩሳሉ . ኢትዩጸያ ወርቶዶክስ በአብይ መንግስት ( ዘንዶ) ሁኖባታል እግዚአብሔር ገንድሶ ይጣልልን ለማንኛውም you got be careful. ኢትዬጸያ ያላችሁ የምትስሙ አይመስለኝም : anyway you need have more information b/c you have unsent people in your hand.

  • @burtukanejugu3743
    @burtukanejugu3743 День тому +1

    ❤❤❤❤❤

  • @ሜኔቴቄልፍሬሰ
    @ሜኔቴቄልፍሬሰ 23 години тому

    ❤❤❤

  • @ngsitweldebrhan7845
    @ngsitweldebrhan7845 День тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @WardWw-wr2qp
    @WardWw-wr2qp День тому

    ❤❤❤❤❤

  • @rozahailegnawe8541
    @rozahailegnawe8541 День тому

    ❤❤❤❤❤❤❤