Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ገነት ሲጀመር ጤነኛ አይደለችም ፀበል ያሰፈልጋታል ሁሌ ጭቅጭቅ ትወዳለች ካሜራ ደቅና እግዛቤር ያሰታርቃቸዉ 🙏🙏🙏
ቡዜ ትክክል ነው ለራስሽ ኑሪ ውደ አይረቡም እነዛ ጨቅጫቃዎች ናቸው ሲጀመር
ህጣኗንኳ በደበቀቻት😢
ልክነዉ የተናገረዉ ብዜ ምክንያቱም ገነት በጣም ባለየናት ባሏ ስራዉሎ ሲመጣ ካሜራ ደቅናነዉ እምጠብቁ ሰዉ ለባሉስራ ዉሎ ሲመጣ ምግብስርቶ ፏብሎይጠብቃል እሷግንነገር ይዛነዉ እመጠብቀዉ
ቡዙየ ትክክል ነው ለምን እራሳቹው አይጨርሱም አሁንም ሌላ ጣጣ ነው የሚመጣባቹህ
አዩ ትለያለሽ ሆደ ቡቡ ብዜ እውነቱን ነው ግን ብዜ እደምንም ብለህ ነጋን አናግረው ለህፃኑ ስትል ከፈጣሪ ታገኔዋለህ እናትነት ከባድ ነው ታሳዝናለች ❤❤❤❤❤
አዩ ሲጀመር ገነት እንደጀመረች ጥሩ ነበረች አሁን ግን በረባው ባረባው ከባሏ ጋረጭቅጭቅ በጣም ነው የሚያስጠላው ባሏ ዝምተኛ ጨዋ ሰው ነው እሷነች ለዚህ ያበቃችው ስለዚህ ምከሪያት አንቺ ትዳርሽን አክብረሽ ኑሪ ተያት እሷን
ቡዜ የውስጤነው የተናገርልኝ ማርያምን ምንም አልተሳሳትክም አዩ እረፊ
በትክክል ቡዜ እውነት ብለሀል አዩ ባልሸ የሚለውን ተቀበይ የራሰሸን ኑሮ ኑሪ አለቀ❤❤
አዩ አርፈሽ ትዳርሽን ምሪ ደግነት ሲበዛ የመጨረሻዉ መርዝነዉ የሚሆንብሽ
ወድልጅ,ክብር,ይወዳል,👍👍👍👍
ብዜ ትክክል ነው ሂወትሽን አስተካክይ ገነት ሰይጣን ናት የሰው ክብር የላትም የትዳር ትርጉሙን አታውቀውም
አዩ ቡዚ ትክክል ነው ነጋን ያሳበደችው ገነት ነች ምስኪን ነው አይ አትሳሳቺ
ትክክል ነዉ ነጋ በሰዉ አትግቢ አድርገሻል አንድ ሰዉ እራሱ ካጠፋ አጠፋ ነዉ ተያቸዉ ሲጀመር ሰዉዬዉ ጥሩ ነዉ ያስታዉቃል አንዳንድዬ ደህና ሰዉ ሲያመር አይድርስ ነዉ
ቡዜ ልክ ነዉ
❤❤❤🎉ቡዜ ልክ ኒው አዩ ኔቆጅ🎉
አዩየ እባክሽ በእመቤቴ ለሰው ብለሽ ቤትሽን አትበጥበጥጪ እነሱ ሁለቱም ችግራቸውን አደባባይ ማውጠት ልማዳቸው ነው በተለይ እሷ እራሷን እንደ ፍፁም ነው እምታየው አንዳንዴ መሸነፍ አለባት ገነት በጣም ግትር ነች እንዴመታት እምትጋብዘው አራሷ ነች አዪየ አንች ሞኝ ነሽ ያንቺ ቤት ቤፈርስ ማንም አያስጠጋሽ ባልሽን ስሚው እውነቱን ነው ደሞ በጣም እሚረዳ ባል ነው ያለሽ ፈጣሪ አይቀይረው
የኔ ውድ ባለቤትሽ እውነቱን ነው ለሠው እራሥሽን ቢዚ አታድርጊ የሠው ችግር አያልቅም
ትክክል ነው ባልሽ ስንቴ መከራውስጥ ትከቺዋለሽ ይህንን ሰው
👉👉👉👉👉buze tekekel neh 👌👌💯👌💯👌💯👌💯
ትክክል፡ነው ብዛየ አዩ እቺ ሲጀመረ በሺተኛ ናት እኮ ከትዳረሲ እንዳታፋታሾ እህትየ የራሲዋ ጉዳይ ከፈልገቺ፡ትኪሰሶው ከፈልገቺ ታንቃ ትሙት
አዩ የኔ የዋህ እባክሽን ለሰው ብለሽ እራስሽንም ትዳርሽንም አት በጥብጭ በዙዬ እውነቱን ነው ገነት ወደህግ መሄድ ትችላለች አነቺ ብተጎ መንም አይረዳሽምከባልሽ በቀር ካጠፍሁ ይቅርታ❤❤❤
የኔ ዉድ አዩ እንደፈለገ ይሁኑ በጣም ባለጌ ናት ጥሩሰዉ ነዉ ብለሽ አገናኜሻት ተዋደዱ ተጋቡ ስለዚህ እራሳቸዉ ይፍቱት ገነት ጥፋተኛ ናት እዉነቱን ነዉ ብዙዬ ወንድን ልጅ ካልተከባከቡት ይቀየራል ፀባያቸዉ ለሰዉ ብለሽ ትዳርሽን እዳትበጠብጭ
ልክነዉነገአዩ❤
አዩ ባልሽ ትክክል ነው ገነት ወጥታ እሷ ናት እንዲህ ያረገች ብትል እኛ ተመልካች እንረዳለን ::ሲጀመር የሰው ምክር ጭራሽ አሰማም ከሆነ ጸበል ብትገባ መልካም ነው ግን አሰማም ጭራሽ
እኛኮ አዩን አትውቀሽ የምንለው በምክንያት ነው የኔ የዋህ አዩዬ ለእውነት የምትቆም እንቁ ሴት ናት ቡዜ እባክህ ልጇን አሰጧት እውነት ነው በሰው ምክንያት እየተሰቃያችሁ ነው አወ ይሰለችሀል ያሁኑን ብቻ አስመልሱላት ቡዜ ለልጁና ለፈጣሪ ስትሉ
ቡዜ በጣም ትክክል ነው የእውነት ለራሰሸ ኑሪ አለቀ ባልሸንም አክብሪው የሚልሸን ሰሚ
አዩዬ የኔ መልካም ደግነቱ ባልሽም ምርጥ ባል ነው ማማዬን እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ😊
ቡዜ እዉነቱን ነዉየራስሽን ኑሪእሷበጣም ባለጌናት ለወድልጅ ክብር የላትም ገና ከዉጪ ሲመጣ ካሜራ ደቅና ነገር የምገጥመዉ ትዳር እዲነዉ ተይየራስሽን ኑሮ አትበጥብጪ
👉👉👉👉💯💯👌👌ayu baleshe yetenagerew semey ategagaye le sew setey tedareshen endatachey endy gel neshe endy tedareshen baleshen akberey 💯💯💯👌👌👌👌👌
ትክክል ኖው ከፈለገቺ ለምን ደም እንባአታልቅሲም ያሎው
ቡዜ. እውነቱን ነው ለራስሽ ኑሪ አዩ እሳ ሁሌ ካሜራ እየደቀነች. ጪቅጪቅ አይሰለቻትም ፀበል ያስፈልጋታል ገነት ባላን ማክበር አለባት
ወንድ ልጅ በክብሩ አይደራደርም ገነት ማለት ደግሞ ባለየ አፍ ነው ያለት የምትናገረው ንግግር ለከት የላትም
ሰላም ሰላም አዩ ለትዳርሸ ልጅሸ አሰበ ዛሪ ሰው ጥሩ ደግ ብትሰሪ አመድ አፈሸ ነው የሚደረገው ሲጀመር ገነት ተብየዋ ውለታቢሰ ባለጌ ናት ራሰሸን ጠቢቂ
❤❤❤❤❤❤አዩዬ የኔ የዋህ ብዙዬም እኮ ትክክል ነው የምን ያድርገው ባልሽን ስሚ አዩዬ እናተ ደሞ እዳትጣሉ ❤❤❤❤
ውዴ ባልሽ ልክ ነዉ ጓደኝሽ የሆነች እርግጥ ነች አሮጊት ለባሏ ክብር የላትም ባልሽ የሚልሽን ስሚ
ወይኔ አዩ ባልሽን ስወደው እውነቱን ነው ለራሳችው ኑሩ እኔም እንዳንች ነኝ
ቡዜ ትክክል ነው ሁል ጊዜ ትጨቀጭቀዋለች የሶን ጭቅጭቅ ሰልችቶ ነው ልጁን ይዞባት የሄደው
የኔ ውድ እዮየ እውነቱን ነው ባልሺ ተያቸው የራስሺን ሂወት ኑሪ❤❤❤
አዩ ሲህተቱ ያንቺ ኖው በቃ አታገኛትም ካልሺ አታገኛትም
እዉነትነዉ
ገነት የስነ-ልቦና ህክምና ትሂድ
ልጅቱ የኔ እናት ዝም አለች ❤❤❤የብቻችሁ አዉሩ ከልጅ ፊት አትጨቃጨቁ
እውነት ነው የራሰሸን ኑሮ ኑረ ትዳርሸ ይሻልሻል
Uuf Buze yene Abbat bexam deg sawnew😢❤Ayuu labetish nuri yemanim tey
Ijoollen oromoo jirtuu mee koota maatii naaf ta'aa👍🙏
ገኒ ጨቅጫቃ ናት ነጋ ጨዋነው ከሷጋር እንደት ይኖራል❤❤❤❤❤
ቡዜ ትክክል ነው አንቺ የመብት ተሟጋች ነሽ ወይ
Achii kesewu tidari awecimi edee holemi ciqciqi eccii😊😊
ቡዜ ልክ ነው አዮ አርፈሽ ተቀመጭ የራስዋ ጥፋት ነው ይቅርታ አድርጋለት አብራ መኖር ነበረባት ጠግባ ነበር ተያይ
ቡዜ እውነቱን ነው ገነት ባላን ማክበር አለባት????
ለምን ብሎ ነው ወጦ የሚፈልግ?አዩ አትሳሳች እረፊ ልጁ ለሱም ልጁ ነው የትም አያደርሰውም አለቀ አርፋችሁ ኑሩ ለትዳርሽ አስቢ አዩ እመኝኝ በራስሽ ላይ ችግር አታምጭ ከጅል ሰዎች እራቂ ትዳርሽን ምሪ
ቡዜ ልክ ናዉ ካሁን በላ ለራስሺ ኑሬ
ነጋ ምስኪን ነው እሷ ናት ልጁን የሰጠችው ልጁቱ ናት የሰጠችው ለምን ይፈልገዋል አዩ ባለጌ ነሽ አትመልሽለት እውነት ነው ለጠራት ሁሉ መጎተት ስራዋ
Dhugaa sii jedhee Dhugaa waqaa ayuu amaa abasatee anunisii
አይይ ቡዜ😅 ራሥ በራሳቸው አሥጠምቁአላለም
ገነት የምትባል መሀይም ነገር ናት ትጨማለቅ
ነጋ ልክነው እዩ ለራሥሽና ለልጅሽ ለባለቤትሽ ኑሪ
ለባል ክብር እንስጥ እንኛሴቶቺወንድልጅየምታከብረውይወዳል
👉👉👉👉buze tekekel neh 💯👌👌💯👌💯👌💯👌
ብዜ ልክ ነው
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Anchi arifesh tekemechi ayiselechishim ende betishin titesh mitizorew esu lik new simiew
ቡዜ ልክ ነው አርፈሽ ትዳርሽን ተንከባካቢ እሷ ወሬ ትወዳለች
ሃዩዬ በሰው ጉዳይ ከባለቤትሽ አትጨቃጨቂ ተይው ገነት እራስዋ ጥፈተኛ ነች ልጁን የመውሰድ መብት አለው
አዩ የራስሺን ኑሮ ኑሪ በቃ
❤🎉🎉🎉🎉
የናንተ ጉዳይ ለኛም ራስ ምታት ሆነ አረ ተዋቸው 😯😯😯😯
❤❤❤❤❤
አንቺ ምንም አያገባሽም ብታስተዋውቂያትም በግድ አላጋባሻትም ፈቅዳ ነው ያገባችው ልጅቷ ሲጀመር ክብር የላትም ።
አለ ማገናኘት ማለት በመጣባት ጦስ አችአለሺ ማለትአይደለም ወደራስሺተመለሺ ቤዜልክነዉ ሠዉየሚኖረዉ የራሱንነዉ በየዋሕነት ትዳርሺን ክፍተት እየከፈሺነዉ አይመለከትሺም እኔበባልሺ አልፈርድም የዛኛዉ ሳያልቅ ሌላ ጦስ
👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾🎈🎈🎈👏🏾
አዩ ለምን የራስሽን ኑሮ አትኖሬም ሰው ደግ ሰራሽለት አልሰራሽለት ያው ነው አንቺ ጥሩ በማሰብ ነው ሰው ደሞ አይረዳሽም ትዳርሽ ልጅሽ ናቸው ላንቺ የሚያዋጡሽ
አዩ ባልሽ ሚልሽን ስሚ ትዳርሽ ቤትሽ ላይ ትኩረት አድርጊ አች ለሰዎች ስትይ እሬስሽን እያጣሽ እደሆነ አትርሽ አትጃጃይ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አዩ የዛን ቀን በጥፊ ብትደረግሚያት ኖሮ እቺ ክፍት አፍ ለባሏ ማትሆን እኮ ናት
ሀዊ አንች ለራስሽ ኑሪ በነዚያኛወች አትማሪም እንዴ እነዚያ እየመጡ እየረበሿችሁ አርፈሽ የራስሽን ኑሮ ኑሪ
Tekekele wedemi
Ewenatun new esam abezachew
Dhugaa jedhee❤
Wooooooww🎉
❌❌❌❌❌❌❓❓
🤔🤔🤔🤭🤭🤭
Ayu sijemer nuroshin lemin tibetebichalesh abezashiew sireat adirigi ye sew astekakilalhu bilesh yerasishin endatachi
ባልሽ ልክ ነው
👉👉👉ayu le balesh le tedaresh keber yenuresh le sew setey tedareshen endatatey arfesh nuroshe nurey le sew setey senet fetenga alfeshal temarey temarey 👉👉ayu gel neshe yemecheresha 💯💯💯💯💯💯💯💯👌👌👌👌👌👌👌
ቡዜእዉነቱነዉእዩ
አዩ ባልሽን አድምጭ እመኝኝ አችም ትዳርሽን ትበጠብጫለሽ አርፈሽ ትዳርሽን ምሪ እሷ ከመቶው ጋር ስልክ እያወራች ቅናት ነው ትላለች? ትዳር ይዛ የምን ከመቶው ሰው ጋር መጀናጀን ነው? ባለጌ ናት አለቀ
አዩ ባልተቤትሺ ትክክልነዉ
አዩ ተያት እትጨናነቂ አብዳለች ተያት
ቤትሽን ምሪ ዉዴ ሰዉ እኮ እባል እና ሚስት መሀል አትግቢ ባልሽን ተከባከቢ ትዳርሽን ያዢ ሀዩ
እህቴ ልክነሽ የመንፈስ ስራነው ለምን ጠበል አትገባም መልስ ታገኛለች
Buze. Ewunetuni. Newu. Esa. Hule. Silikilayi. Texidanewu. Mitulewu. Betanika. Mataseda
አዩ ፌስ ቡክ ቢያገናኛቸው ፌስቡክ ነው ፈልጎ የሚያገናኛቸው ❓ አዩ በትዳርሽን በማንም እብዶች አትረብሺ ገነት በጣም ባለጌ ናት 🙏🙏
👍👍👍
እዩ ግን እኔ ካቼ በላይ ምንም አላውቅም ግን ትዳርሽን አትበጠብጪ ብዙልክነው ማንም የራሡን ኑሮ አየኖረነው ሞኝ አትሁኚ ያምተነስቶ አቼከለሽ ልታምኚነው እኔም ሴትነኝ ግን በካሜራላይ ወድልጅ መስደብጥሩ አይደለም
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
አዩለራስሽኑሬ
ቡዝይ መልካም ባል ነው ትዳራችሁን ጠብቁ በሰው ጉዳይ አትግቡ ፍቅራችሁን ሸፍኑ ልጃችሁን አሳድጉ እብድንም እሳንም በራችሁን ዝጉባቸዉ። ቤትሸን ሸፍኚ ይበቃል
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ምንአይነት ሴትነሽ እንዴ አንቺ ትዳርሽን ኑሪ አንቺ የሴቶች ሁሉ ጠበቃነሽ ወይ ለቪው ብለሽ ነው ትዳርሽን ልጅሽን አትመልከቺምእንዴ
ገነት ሲጀመር ጤነኛ አይደለችም ፀበል ያሰፈልጋታል ሁሌ ጭቅጭቅ ትወዳለች ካሜራ ደቅና እግዛቤር ያሰታርቃቸዉ 🙏🙏🙏
ቡዜ ትክክል ነው ለራስሽ ኑሪ ውደ አይረቡም እነዛ ጨቅጫቃዎች ናቸው ሲጀመር
ህጣኗንኳ በደበቀቻት😢
ልክነዉ የተናገረዉ ብዜ ምክንያቱም ገነት በጣም ባለየናት ባሏ ስራዉሎ ሲመጣ ካሜራ ደቅናነዉ እምጠብቁ ሰዉ ለባሉስራ ዉሎ ሲመጣ ምግብስርቶ ፏብሎይጠብቃል እሷግንነገር ይዛነዉ እመጠብቀዉ
ቡዙየ ትክክል ነው ለምን እራሳቹው አይጨርሱም አሁንም ሌላ ጣጣ ነው የሚመጣባቹህ
አዩ ትለያለሽ ሆደ ቡቡ ብዜ እውነቱን ነው ግን ብዜ እደምንም ብለህ ነጋን አናግረው ለህፃኑ ስትል ከፈጣሪ ታገኔዋለህ እናትነት ከባድ ነው ታሳዝናለች ❤❤❤❤❤
አዩ ሲጀመር ገነት እንደጀመረች ጥሩ ነበረች አሁን ግን በረባው ባረባው ከባሏ ጋረጭቅጭቅ በጣም ነው የሚያስጠላው ባሏ ዝምተኛ ጨዋ ሰው ነው እሷነች ለዚህ ያበቃችው ስለዚህ ምከሪያት አንቺ ትዳርሽን አክብረሽ ኑሪ ተያት እሷን
ቡዜ የውስጤነው የተናገርልኝ ማርያምን ምንም አልተሳሳትክም አዩ እረፊ
በትክክል ቡዜ እውነት ብለሀል
አዩ ባልሸ የሚለውን ተቀበይ
የራሰሸን ኑሮ ኑሪ አለቀ❤❤
አዩ አርፈሽ ትዳርሽን ምሪ ደግነት ሲበዛ የመጨረሻዉ መርዝነዉ የሚሆንብሽ
ወድልጅ,ክብር,ይወዳል,👍👍👍👍
ብዜ ትክክል ነው ሂወትሽን አስተካክይ ገነት ሰይጣን ናት የሰው ክብር የላትም የትዳር ትርጉሙን አታውቀውም
አዩ ቡዚ ትክክል ነው ነጋን ያሳበደችው ገነት ነች ምስኪን ነው አይ አትሳሳቺ
ትክክል ነዉ ነጋ በሰዉ አትግቢ አድርገሻል አንድ ሰዉ እራሱ ካጠፋ አጠፋ ነዉ ተያቸዉ ሲጀመር ሰዉዬዉ ጥሩ ነዉ ያስታዉቃል አንዳንድዬ ደህና ሰዉ ሲያመር አይድርስ ነዉ
ቡዜ ልክ ነዉ
❤❤❤🎉ቡዜ ልክ ኒው አዩ ኔቆጅ🎉
አዩየ እባክሽ በእመቤቴ ለሰው ብለሽ ቤትሽን አትበጥበጥጪ እነሱ ሁለቱም ችግራቸውን አደባባይ ማውጠት ልማዳቸው ነው በተለይ እሷ እራሷን እንደ ፍፁም ነው እምታየው አንዳንዴ መሸነፍ አለባት ገነት በጣም ግትር ነች እንዴመታት እምትጋብዘው አራሷ ነች አዪየ አንች ሞኝ ነሽ ያንቺ ቤት ቤፈርስ ማንም አያስጠጋሽ ባልሽን ስሚው እውነቱን ነው ደሞ በጣም እሚረዳ ባል ነው ያለሽ ፈጣሪ አይቀይረው
የኔ ውድ ባለቤትሽ እውነቱን ነው ለሠው እራሥሽን ቢዚ አታድርጊ የሠው ችግር አያልቅም
ትክክል ነው ባልሽ ስንቴ መከራውስጥ ትከቺዋለሽ ይህንን ሰው
👉👉👉👉👉buze tekekel neh 👌👌💯👌💯👌💯👌💯
ትክክል፡ነው ብዛየ አዩ እቺ ሲጀመረ በሺተኛ ናት እኮ ከትዳረሲ እንዳታፋታሾ እህትየ የራሲዋ ጉዳይ ከፈልገቺ፡ትኪሰሶው ከፈልገቺ ታንቃ ትሙት
አዩ የኔ የዋህ እባክሽን ለሰው ብለሽ እራስሽንም ትዳርሽንም አት በጥብጭ በዙዬ እውነቱን ነው ገነት ወደህግ መሄድ ትችላለች አነቺ ብተጎ መንም አይረዳሽምከባልሽ በቀር ካጠፍሁ ይቅርታ❤❤❤
የኔ ዉድ አዩ እንደፈለገ ይሁኑ በጣም ባለጌ ናት ጥሩሰዉ ነዉ ብለሽ አገናኜሻት ተዋደዱ ተጋቡ ስለዚህ እራሳቸዉ ይፍቱት ገነት ጥፋተኛ ናት እዉነቱን ነዉ ብዙዬ ወንድን ልጅ ካልተከባከቡት ይቀየራል ፀባያቸዉ ለሰዉ ብለሽ ትዳርሽን እዳትበጠብጭ
ልክነዉነገአዩ❤
አዩ ባልሽ ትክክል ነው ገነት ወጥታ እሷ ናት እንዲህ ያረገች ብትል እኛ ተመልካች እንረዳለን ::ሲጀመር የሰው ምክር ጭራሽ አሰማም ከሆነ ጸበል ብትገባ መልካም ነው ግን አሰማም ጭራሽ
እኛኮ አዩን አትውቀሽ የምንለው በምክንያት ነው የኔ የዋህ አዩዬ ለእውነት የምትቆም እንቁ ሴት ናት ቡዜ እባክህ ልጇን አሰጧት እውነት ነው በሰው ምክንያት እየተሰቃያችሁ ነው አወ ይሰለችሀል ያሁኑን ብቻ አስመልሱላት ቡዜ ለልጁና ለፈጣሪ ስትሉ
ቡዜ በጣም ትክክል ነው
የእውነት ለራሰሸ ኑሪ አለቀ
ባልሸንም አክብሪው የሚልሸን ሰሚ
አዩዬ የኔ መልካም ደግነቱ ባልሽም ምርጥ ባል ነው ማማዬን እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ😊
ቡዜ እዉነቱን ነዉየራስሽን ኑሪእሷበጣም ባለጌናት ለወድልጅ ክብር የላትም ገና ከዉጪ ሲመጣ ካሜራ ደቅና ነገር የምገጥመዉ ትዳር እዲነዉ ተይየራስሽን ኑሮ አትበጥብጪ
👉👉👉👉💯💯👌👌ayu baleshe yetenagerew semey ategagaye le sew setey tedareshen endatachey endy gel neshe endy tedareshen baleshen akberey 💯💯💯👌👌👌👌👌
ትክክል ኖው ከፈለገቺ ለምን ደም እንባአታልቅሲም ያሎው
ቡዜ. እውነቱን ነው ለራስሽ ኑሪ አዩ እሳ ሁሌ ካሜራ እየደቀነች. ጪቅጪቅ አይሰለቻትም ፀበል ያስፈልጋታል ገነት ባላን ማክበር አለባት
ወንድ ልጅ በክብሩ አይደራደርም ገነት ማለት ደግሞ ባለየ አፍ ነው ያለት የምትናገረው ንግግር ለከት የላትም
ሰላም ሰላም አዩ ለትዳርሸ ልጅሸ አሰበ ዛሪ ሰው ጥሩ ደግ ብትሰሪ አመድ አፈሸ ነው የሚደረገው ሲጀመር ገነት ተብየዋ ውለታቢሰ ባለጌ ናት ራሰሸን ጠቢቂ
❤❤❤❤❤❤አዩዬ የኔ የዋህ ብዙዬም እኮ ትክክል ነው የምን ያድርገው ባልሽን ስሚ አዩዬ እናተ ደሞ እዳትጣሉ ❤❤❤❤
ውዴ ባልሽ ልክ ነዉ ጓደኝሽ የሆነች እርግጥ ነች አሮጊት ለባሏ ክብር የላትም ባልሽ የሚልሽን ስሚ
ወይኔ አዩ ባልሽን ስወደው እውነቱን ነው ለራሳችው ኑሩ እኔም እንዳንች ነኝ
ቡዜ ትክክል ነው ሁል ጊዜ ትጨቀጭቀዋለች የሶን ጭቅጭቅ ሰልችቶ ነው ልጁን ይዞባት የሄደው
የኔ ውድ እዮየ እውነቱን ነው ባልሺ ተያቸው የራስሺን ሂወት ኑሪ❤❤❤
አዩ ሲህተቱ ያንቺ ኖው በቃ አታገኛትም ካልሺ አታገኛትም
እዉነትነዉ
ገነት የስነ-ልቦና ህክምና ትሂድ
ልጅቱ የኔ እናት ዝም አለች ❤❤❤የብቻችሁ አዉሩ ከልጅ ፊት አትጨቃጨቁ
እውነት ነው የራሰሸን ኑሮ ኑረ ትዳርሸ ይሻልሻል
Uuf Buze yene Abbat bexam deg sawnew😢❤
Ayuu labetish nuri yemanim tey