"ቋንቋ ኖሮ ካልተግባባን ባዶ ነን ማለት ነው"...ከባዶ ላይ መዝገን !! ድንቅ እይታ //ቅዳሜን ከሰዓት//

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 сер 2024
  • A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

КОМЕНТАРІ • 22

  • @meklit1353
    @meklit1353 2 роки тому +8

    ያዕቆብ ብርሃኑ!❤
    ከባዶ ላይ መዝገን እጅግ ከፍፍፍ ያሉ ሐሳቦችን የያዘ ምርጥ መጽሐፍ ነው፤ በተገኘበት የንባብ እርምጃ ይወሰድበት።

  • @zelalemzerihun313
    @zelalemzerihun313 2 роки тому

    ዝምታ ከመለኮት ጋር ማውሪያ መንገድ ነው። ያለው ቤተክርስቲያናችን በቅርብ ጊዜ ያለፉትን ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስን አስታወሰኝ።

  • @donadoniyas5261
    @donadoniyas5261 2 роки тому +1

    ድንቅ ቆይታ እናመሰግናለን!

  • @zeebazeeba4081
    @zeebazeeba4081 2 роки тому +1

    ኢትዩጲያ ሀገራችንን አላህ ሰላም ያድርግልን ትንሽ ሀገር አጥፊዎች ቢኖሩም ብዙ የተማረ አላት

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 2 роки тому +1

    ቆንጆ መጽሀፍ ነው የሚሆነው ጎበዝ ገላጭ ነው እሱ እንዳለው ግር ብለን መከተል እንወዳለን ነባሮችን ማድነቅ እንዳለ ሆኖ አዳዲሶችን ማበርእታታት ተገቢ ነው በርታ 👍

  • @alefufikr8094
    @alefufikr8094 Рік тому

    The book that I love most.

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 2 роки тому +2

    ትክክል እንዴት ቆንጆ ገለፀው

  • @kahsayaregay9856
    @kahsayaregay9856 2 роки тому +2

    አንድም የአገር ውስጥ ደራሲም ሆነ የአገር ውስጥ መፅሐፍ አልጠቀሰም::ከባዶ የሚዘግን ሰው ነው ለራሱ::

    • @meklit1353
      @meklit1353 2 роки тому +2

      መጽሐፉን አንብብ ወዳጄ!
      በመጽሐፉ ከተነሱ ጉዳዮች ጋር ዝምድና ያላቸው እነ አምባሳደር ብርሃኑ ድንቄ፣ ዶ/ር እጓለ፣ ፕሮፌሰር ጌታቸው ኃይሌ፣ ፕሮፌሰር መስፍን ወ/ማርያም፣ ፕሮፌሰር ባሕሩ ዘውዴ፣ ዓለማየሁ ገላጋይ፣ ዮሐንስ አድማሱ፣ ገብረክርስቶስ ደስታ፣ ነቢይ መኮንን፣ ፕሮፌሰር ሽብሩ ተድላ፣ ጸጋዬ ገ/መድኅን እና ሌሎች በርካታ ጉምቱ ኢትዮጵያውያን ተጠቅሰው ታገኛለህ።
      ከባዶ ላይ መዝገን ድንቅ መጽሐፍ ናት!👌

  • @abrahamtsehaye3817
    @abrahamtsehaye3817 2 роки тому +3

    ጎበዝ
    ንግግርህ የተቀዳ ሳይሆን በራስህ መንገድ፣ በራስህ ልፋት የተገኘ ኦርጅናሌ ነው! እንዲህ ያለ ሰው ሲጽፍ ነው ማንበብ!
    ከመንጋው ተነጥለን ስንቆም እንዳንተ ዓይነት አዲስ ሰው እናያለን! ከመንጋው እንነጠል!

  • @tomhabtamu138
    @tomhabtamu138 2 роки тому +1

    Waw denke eyeta tebareke

  • @enatwasihun8102
    @enatwasihun8102 2 роки тому +1

    ቆንጆ።ገለፅ።ነው

  • @zelalemzerihun313
    @zelalemzerihun313 2 роки тому +1

    እኔ እንዲህ አይነት Gifted ደራሲ ደስ ይለኛል። ግን እንዲህ ካልቀረቡ በምን እንወቅ? አንዳንድ 'የግድ ወይም ለዛ የሌለው' ደራስያን አሉና።

  • @amanwehib8367
    @amanwehib8367 2 роки тому

    USA is built with European cultures and knowledge, not from scratch.

  • @user-sh3or6bi6u
    @user-sh3or6bi6u 2 роки тому +2

    *_📢📢📢ፍትህ በወራቤ ለተገደሉት ኦርቶዶክሳውያን ፍትህ ለተቃጠሉት ቤተከርስቲያን ፍትህ ለጎንደር ኦርቶዶክሳውያን ፍትህ እስላም ሰላም ነው ሲሉን ለካ እስላም ፅንፈኛ አራጅ ነው ማለታቸው ነው እስላም ፅንፈኛና ገዳይ በመግደል እሚምን ትልቁ ጣኦት ሠይጣን ነው በአለም ያለ አህዛብ በሙሉ የሚመልከው ጣኦት ሢሆን አክራሪና ፅንፈኛ የሙሀመድ የጭን ገርዶች ትመልሱልኝና ዋ_*

  • @nigatmulat4805
    @nigatmulat4805 2 роки тому

    La. Kereseteyanu malekame daveme tesai la. Muselemume malekame ede yehunelachew eyalekuge egezabehire la muselemume la kereseteyanume Fekere yesetane sitane yefare yekatale amene Amene amene 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️

  • @azebabebe3702
    @azebabebe3702 2 роки тому

    ዊዉ በጣምደስይላ

  • @tomhabtamu138
    @tomhabtamu138 2 роки тому

    Ethiopia gene gena bezew yekrenale seltane yemane edehone teyake alebege meknyatewm zare yemnenorew heywete alene kemnelew seltane gare ayegnagewme ::

  • @afrak7928
    @afrak7928 2 роки тому +1

    ያዕቆብ የብዕሩ ትባትን ያህል አንደበተ ስጥው ወጣት ነው። ይኼ ጥቂቶች የሚታደሉት መክሊት ነው። ወንድሜ 11 ዐመት ቤትህን ዘግተኽ ዋጋ የከፈልክለት እውነት በመጪዎቹ ዘመናት ቁንጮ አድርጎ እንደሚያወጣህ አትጠራጠር። ያለማቋረጥ ጻፍ፣ ጋዜጦችንና መጽሔቶችን የመጠቀም ብቃትህን አጠናክረህ ቀጥል።

  • @hahu3881
    @hahu3881 2 роки тому

    አንተም ሊገለፅ በሚከብድ ቅናት አይሉት ድብን ያለ የበታችነት ህመም በለጠኝ ያልከውን ደራሲ በሂስ ሰበብ በአገኘኸው መንገድ ሁሉ ተሳድበህ የማይበቃህ (እዚህ እንኳን በዚች ደቂቃ ስንቴ ዳዳህ?) ,....እናንተም በአድርባይንት ያን ሰላም እና ፍቅር ብቻ ባይ መልካም ቅን ሰው አስለቅሳችሁ ከማዋረድ የማትመለሱ.....ይገርመኛል እዚህ ጥበብ, ግለኝነት, አገር, የንባብ ባህል ምናምን እያለችሁ ስትካካቡ....people like you disgust me.