እድል ማለት ምን ማለት ነው?እድል የሚዘጉና አዕምሮ ላይ የሚቀመጡ አይነጥላወች ምፍትሄው

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 286

  • @onelove9191
    @onelove9191 Рік тому +70

    እጥር ምጥን ያሉ መሆናቸው በቀጥታም አውርደን በፈለግነው ሰአት ደጋግመን ለመስማት አይሰለቹም አይከብዱም።አንድና ከአንድ በላይ ፕሮግራሞችን ብናወርድ እንኳን በትንሽ ዳታ ብዙ ትምህርቶች ለማውድ ያስችላል።እናመሰግናለን ጸጋውን ያብዛልን ወንድማችን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲ተባረክ ።

  • @ወይኩንፍቃደከ-ቐ3ፈ

    ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሰን🎉
    ቃለሂወት ያሰማልን ዲያቆንየ እግዚአብሔር ይባርክህ መንፈሱ ገና አልተጋለጠም እንጂ እድሌ እደተወሰደ ይሰማኛል እግዚአብሔር ይርዳኝ እስኪ

    • @Yekrta-LLB
      @Yekrta-LLB Рік тому

      አሜን/ማነው ይሔ ሰው ይሔን ሰሞን ብቅ ብቅ ብሏል።

  • @fafi2887
    @fafi2887 10 місяців тому +2

    እፁብ ነው ወንድማችን እግዚአብሄር ያክብርህ አባቶችን ታከብራለህ ተባረክ

  • @FitsumGirma-yt4cx
    @FitsumGirma-yt4cx Рік тому +11

    ቅዱስ ሚካኤል ጥበብና እውቀትን ጨምሮ ይግለጥልህ መምህር

  • @aminzrehun8214
    @aminzrehun8214 Рік тому +2

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ወለተስማዕት በፀሎትወት ያስቡኝ አባቴ

    • @aminzrehun8214
      @aminzrehun8214 Рік тому +1

      እድሜወትን ያርዝምልኝ❤❤❤

  • @mesehaile8385
    @mesehaile8385 Рік тому +7

    እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ አደረሰን! ይኸንን የእምነት ትምህርት ከተከታተሉኩኝ በኋላ በነጋታዉ እመት ፈልጌ አይኔን ተቀባሁት! የሚገርመዉ አይኔ ላይ ብዥ የሚልብኝ ነገር ጠፋልኝ! እናም እግዚአብሔር ይባርክ!

  • @adisuaddaaaaa
    @adisuaddaaaaa 8 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ከሚወራው ከሚፈራው ይሰውረን፡፡

  • @adesialelgn8316
    @adesialelgn8316 Рік тому +9

    በስመ ሥላሴ ። እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህልን ወንድማችን እንኳን አደረሰህ ለ ብርሃን መስቀሉ የተዋሕዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ
    የሚገርም ትምህርት ነው የሕይወት ቃል ያሰማልን
    ዲያቆናችን ወንድማችን መምህራችን የነገው አባታችን እንቁ መምህራችን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን ።
    ዕድል ዕድል አቤት ቤት ይቁጠረው ስንቶቻችን ነን ዕድላችን የተዘጋብን የሥራ ዕድል የትዳር ዕድል የትምህርት ዕድል ኧረ በዙ ነገሮች ናቸው የተዘጉብን ኤፍታህ በለን ጌታ ሆይ ማረን
    የተሰበረን ልቦና ስጠኝ የጴጥሮስን ዕንባ ስጠኝ
    በርቱ የተዋሕዶ ልጆች ።
    ወንድማችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በርታልን ትምህርቶችህ እየጠቀሙን ነው በርታልን ።

  • @janat9052
    @janat9052 Рік тому +9

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህራችን በእውነት ታላላቅ አባቶችን አንተ ብቻ ሥታከብር ሠማሁ የበረሀው መናኝ እንባ ፀሎታቸው ይጠብቅህ ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሠሜልን

  • @azebpersoz117
    @azebpersoz117 Рік тому +2

    አቤት መታደል ነው ቃለ ህይወት ያሰማንልን

  • @አመለወርቅጥላሁን

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ለንሰሐ ያብቃን አዉቀን ሳናዉቅ ከምንሰራዉ አጺያት ይቅር ይበለን ቃለ ህይወት ያሰማልን ክፉ መንፈስ ያርቅልን እግዚአብሔር የሰማነው በልባችን እግዚአብሔር ያሳደርብን የምሰራው ይባርክ

  • @tigsitengida1283
    @tigsitengida1283 Рік тому +1

    ቃለ ሒወት ያሰማልን
    ወንድማችን ፀጋዉን ያብዛልሀህ

  • @እራስህንበመስታወትእያየህ

    ይህ ትምህርትህ እጅግ ታሪካዊ ነው።
    እግዚአብሔር የጥበቡን ፀጋ ይስጥህ ።
    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @AaAa-cq7oe
    @AaAa-cq7oe Рік тому +39

    አረጎበዝ
    እኔደሞ ብቻዬ እያወራሁ እስከመጣላት ደርሻለሁ ለብቻዬ ሆኜ😢😢😢
    እናበቅርብ ወደሀገርቤት ልገባ ፕሮሰስ ጨርሻለሁ በሰላም ግቢ በሉኝ 😊😊

  • @Ortho_1_Christ
    @Ortho_1_Christ Рік тому +8

    ቃለ ሂወት ያሰማልን። በጣም ጥሩ ትምህርት ነው። May God bless you and May the prayers and intercession of our Lady Saint Mary be with you. AMEN!

  • @lamrotdemis5698
    @lamrotdemis5698 Рік тому +1

    ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን በእውነት
    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
    አቤቱ ጌታ ሆይ ልቤን አእምሮዬ አንተ
    ክፈትልን

  • @tigistasnake1860
    @tigistasnake1860 Рік тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ዲያቆን መምሕር!!

  • @girmayhagose1185
    @girmayhagose1185 11 місяців тому +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @endalkachewtesfaye2419
    @endalkachewtesfaye2419 Рік тому +4

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በርታ ወንድማችን!

  • @Bai7509
    @Bai7509 Рік тому +5

    ተወልደመድህን በጸሎታቹሁ ኣስቡኝ ኣሜን ቃል ሂወት ያሰማልን ወንድሜ ❤❤❤

  • @taytotayto5037
    @taytotayto5037 Рік тому +5

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @danimehari9714
    @danimehari9714 Рік тому +2

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን እግዚአቢሄር የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክልን

  • @AtsedeGere-sj3xt
    @AtsedeGere-sj3xt 10 місяців тому

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን

  • @mek151
    @mek151 Рік тому +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏

  • @dubaiuae1908
    @dubaiuae1908 Рік тому +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወምዲምዋ ❤ወለተ ማርያም ከነ ቤተሰቧ ብለህ በፀሎት አስበን❤

  • @MelatGebru-b2z
    @MelatGebru-b2z Рік тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማ ወንድሜ ተባረክ

  • @አክሱማዊት
    @አክሱማዊት 10 місяців тому

    ኣሜን ወንድማችን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @ሄራንታደሰ-ኘ5ተ
    @ሄራንታደሰ-ኘ5ተ Рік тому +4

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛልህ ወንድማችን በዚህ በአይነ ጥላ በመንፈስ ከልጅነት እስከ ውቀት በብዙ ስቃይ ውስጥ የምንሰቃይ ቤት ይቁጠረን በእውነት

  • @yirbalemdejene9038
    @yirbalemdejene9038 Рік тому +2

    እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን መምህሬ

  • @ፈራሁልሽነብሴ-ኈ2ዸ

    ኣሜን /3/ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ🙏🙏🙏

  • @MedanitMogos-fl7bo
    @MedanitMogos-fl7bo Рік тому +1

    አሜን፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን🙏❤❤❤❤❤

  • @elenitube3599
    @elenitube3599 Рік тому +10

    ቃል ህይወትን ያሠማለን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @marebelu
    @marebelu Рік тому +2

    መምህራችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጥልን 💚💛❤🙏

  • @welotube463
    @welotube463 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት መልካም አንደበት ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @hanataddesse1503
    @hanataddesse1503 Рік тому +3

    ❤❤❤ወንድማችን ተመስገን ጥሩ አስተማርከን ፀጋውን ያብዛልክ❤❤❤

  • @getachewgetachew7328
    @getachewgetachew7328 Рік тому +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውቀት በጥበብ ያኑርልን አሜን አሜን አሜን...

  • @wudinehfiseha8973
    @wudinehfiseha8973 Рік тому +1

    ተባርክልኝ በጣም የተረጋጋህ ፈጣሪ ለበዙወች የፈጠረክ ድንቅ ወነደማችን ነህ ቃለህይወት ያሰመልን

  • @mekdesnegatu5304
    @mekdesnegatu5304 Рік тому +4

    እግዚአብሔር ይመስገን
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን❤🎉🎉

  • @HdhxGdxb-cr9tm
    @HdhxGdxb-cr9tm Рік тому +6

    ወለተ ኪሮስ ብለህ በጸሎትህ አስበኝ ዲያቆን ወንድማችን 😢

  • @sofiaibraheem1350
    @sofiaibraheem1350 Рік тому +2

    ፈጣሪ ኣምላክ ይመስገን ይመስገን ይመስገን ብሓቂ ቃል ህይወት ቃለሰናይ የስመዐልና ክብር ሓውና አሜን አሜን አሜን

  • @ሳለቅዱሰገብርኤል

    በዉነት ቃለሂወት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልህ እመብርሀን ትጠብቅህ❤

  • @fjvddijf1815
    @fjvddijf1815 Рік тому +1

    አሜን ቃላ ሕወይት የሰማልን

  • @brkti2123
    @brkti2123 Рік тому +1

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @efratatube9355
    @efratatube9355 Рік тому

    Amen kalehiwet yasemalen

  • @MeseretWoldeyes
    @MeseretWoldeyes 6 місяців тому

    ቃለህይወት ያሰማልን ዐድማችን

  • @lovepeace8606
    @lovepeace8606 Рік тому +1

    ተባረክልን ፥ ወንድማችን ደስ ሚል ትምህርት ነው

  • @MeseretDeme-kn1jm
    @MeseretDeme-kn1jm Рік тому +2

    እግዚአብሔር ጥበቡን ያብዛልህ ወንድማችን👏👏

  • @ፀሀይሐመረሥላሴቅዱሥሚካኤ

    ቃለህይውትን ያሠማልን ጸጋሁን ያብዛልህ 👏👏👏

  • @blanchblanch5161
    @blanchblanch5161 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ

  • @EmabetGezaw
    @EmabetGezaw Рік тому +1

    Amen 🙏

  • @bereketgebremichael494
    @bereketgebremichael494 Рік тому

    Amen amen amen.

  • @መንበረማርያምኤፍታህ

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን በጣም ጥሩ ትምህርት እግዚአዘብሄር ይጠብቅልን ወንድማችንን,አሜን

  • @yeneneshadefres1764
    @yeneneshadefres1764 Рік тому +1

    ወንድማችን እግዚያብሄርይስጥልኝየዘመናትችግሬን አንገቴንደፍቼየቆየሁበትን ረዕስነውያስተማርከው ቃለሂወትንያሰማልንተስፋመንግስተሰማያትን ያውርስልን እረጅምዕድሜይስጥልን የወጣትነትዘመንህንይባርክልን እኛምሰሚዋችብቻሳንሆንተጠቃሚዎችያድርገን የጋረደብንንመንፈስ መዳኒያለምያለምመዳኒት እማምላክ እማፍቅርይክፈቱልንተጠቅመንለመመስከርያብቃን በጣምእናመሰግናለን ኑርልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️

  • @ኤፍታህወለተኪዳን-ኰ4ነ

    እግዚአብሔር ይመስገን❤

  • @ABENETMULAT
    @ABENETMULAT Рік тому

    bertalen fetari yiberkeh

  • @dawitdave8774
    @dawitdave8774 Рік тому +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፡ፀጋውን ያብዛልህ፡

  • @LemlemZeleke
    @LemlemZeleke Рік тому

    መምህራችን እድሜ ከጤና ያድልልኝ

  • @aklilufikadu1436
    @aklilufikadu1436 Рік тому +1

    ቃለህይወትን ያሰማልን❤❤❤

  • @TegestAleme-ul1bg
    @TegestAleme-ul1bg 7 місяців тому

    ቃለሂወት ያሰማልን ተባረከ

  • @Eyob797
    @Eyob797 Рік тому +2

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ወንድም።

  • @abokassemalawiehሰደተኜዋ

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤

  • @azebgeberegziabher500
    @azebgeberegziabher500 11 місяців тому

    Kal Hiwot Yasemalen Edeme keTena ga yestlen 🙏

  • @Hani-jy6cg
    @Hani-jy6cg Рік тому +3

    ቓል ህወት ይስማልና ሓወይ ❤️❤️❤️

  • @MastewalNega-iy1qw
    @MastewalNega-iy1qw 6 місяців тому

    ቃለ ህይወት ያሠማልን!

  • @Honey2712.
    @Honey2712. Рік тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @InasAsbere
    @InasAsbere 4 місяці тому

    Tebareki
    Wendimachin

  • @ኣኪየየድንግልማርያምልጅ

    ቃለ ህይወት ያሳማልን ፁጉኡ ያብዛልህ እግዚአብሄር አምላክ

  • @lidmek2127
    @lidmek2127 Рік тому

    ይሔ ሁሉም የኔ ታሪክ ነው
    ተባረክ ወንድሜ

  • @tigistshimeles7
    @tigistshimeles7 11 місяців тому

    ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @ማሜማሜ-ኰ6ኘ
    @ማሜማሜ-ኰ6ኘ Рік тому +1

    ቃልሂወት ያሠማልን❤

  • @aluuutube4957
    @aluuutube4957 Рік тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሠማያት ያውርስልን

  • @temesagenamalaka4511
    @temesagenamalaka4511 Рік тому +1

    ቃልህይወት ያሰማልን መምህራችን🥰

  • @wubyewegaye
    @wubyewegaye Рік тому +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @gezalekulu6058
    @gezalekulu6058 Рік тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ድንቅ ትምህርት ነው

  • @luluatkhalij5
    @luluatkhalij5 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ድንቅ ትምህርት ነዉ

  • @berkiebirhanu
    @berkiebirhanu Рік тому

    አመሰግናለሁ ዲያቆን ፈጣሪ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ

  • @solomonksshun8254
    @solomonksshun8254 Рік тому +1

    አባቴ ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @meseretzike
    @meseretzike Рік тому

    Kale hiwot yasemalen 🙏🙏

  • @Roman-b5i
    @Roman-b5i Рік тому

    Kalehewoet yasemalen egizaber yestelen

  • @fikrdebebe5603
    @fikrdebebe5603 Рік тому +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @Mekde.2126
    @Mekde.2126 Рік тому +1

    Amen, kale hywet yasemalen le wendmachen

  • @mariyam-t1t
    @mariyam-t1t Рік тому +1

    ወንድሜ ፀጋውን ያብዘልክ🙏

  • @manalenew2419
    @manalenew2419 Рік тому

    Amen amen amen kalehywet yasemaln

  • @googleid1116
    @googleid1116 8 місяців тому

    ቃለህይወትንያሰማልን

  • @genethaile6050
    @genethaile6050 Рік тому

    Kale hiwet yasemaln Amen 🙏🙌 👏

  • @drr8432
    @drr8432 Рік тому +1

    ቃለሂይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @meazatewolde6960
    @meazatewolde6960 Рік тому

    Kale hiwet yasemaln

  • @taytuhaile8567
    @taytuhaile8567 Рік тому +2

    በእውነት ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ!! ትምህርትህ ህይወቴን እንዴት መምራት እንዳለብኝ እረድቶኛል

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 7 місяців тому

    Thanks very much brother information

  • @asegedechgezawe-rs4rs
    @asegedechgezawe-rs4rs Рік тому +1

    ልጄ ቃለህይወት ያበማህ አግዚአብሔር በአተ ለይ አድሮ ጥሩ ትምህርትተምረናል ጌታ ይባርክህ

  • @asmeretandom8154
    @asmeretandom8154 Рік тому

    Amen Amen Amen Kale hewit yesemalna 🙏✝️💒✝️🙏

  • @Abenenzer-s8m
    @Abenenzer-s8m Рік тому

    ተባረክ እድሜና ፀጋው ያብዛልህ ወንድሜ

  • @saifulrana758
    @saifulrana758 Рік тому +2

    ቃለ ህይወት ያሠማልን ወድማችን ጰጋዉን ያብዛልህ

  • @kadesa1652
    @kadesa1652 Рік тому

    አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሠማልን

  • @mesehaile8385
    @mesehaile8385 Рік тому

    አመሰግናለሁ ዲያቆን ወንድሜ! እግዚአብሔር ያክብርልኝ!

  • @ወለተሚከይል
    @ወለተሚከይል Рік тому

    አሜንአሜንአሜንቃልሕይዋት፡ያሣማን💓💓💓💓💓💓💓💓

  • @lia1159
    @lia1159 Рік тому

    Kale hiwet yasemaln fetari ytebkh

  • @targetmulti-media5262
    @targetmulti-media5262 Рік тому +1

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ!!

  • @danieland434
    @danieland434 Рік тому +3

    እባካቹ ለፖለቲከኞች እንኳን ስንት ገንዘብ የምትረዱ መምህራችንን አግዙልን በተለይ ውጪ ያላቹ

  • @ERMY-1972
    @ERMY-1972 Рік тому

    አሜን በረከታቹ ይድረሰን መምህር።