እህታችን ታገሰች ህይወቶ አልፋል 😭 ወቶ ከመቅረት ፋጣሪ ይሰውራችሁ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 707

  • @saraethiopia3518
    @saraethiopia3518  3 роки тому +155

    የእህታችን ታገሰች ነብስ በገነት ያኑረው😭😭 ቤተሰቦቸ ወቶ ከመቅረት ፍጣሪ ይሰውራችሁ ራሳችሁን ጠብቁ

    • @rahelwalathanrahelwalathan2047
      @rahelwalathanrahelwalathan2047 3 роки тому

      Amen amen Amen
      Hulachinam egaziber yixabaqan
      😭😭😭😭😭😭 yabatachin nabas baxad ganat yanurlan

    • @محمدسعيد-ض6س9س
      @محمدسعيد-ض6س9س 3 роки тому +1

      ሁላችሁም ወዳጅ ዘመዶቿን አላህ ይሰብራችሁ ነገር ግን እኛ አብዘሀኞች ሰዎች አልሰማንም በምን እንርዳት ወጥቶ ተመቅረት አላህ ይጠብቀን ታድላ በነበር ለቤተሰቦቿ በህይወት በሄደች ባልታደለች እንጂ አውድ እንተሳሰብ እንተባበር ከእምነት ከብሄር ወጥተን እንጠያየቅ ዛሬ ይችን ልጂ አይቶ ልቡ የማያዝን ሰው አይደለም

    • @wagayeeshete1486
      @wagayeeshete1486 3 роки тому

      አሜን አሜን አሜን

    • @tigesttigest2936
      @tigesttigest2936 3 роки тому

      አሜን

    • @samsamss2903
      @samsamss2903 3 роки тому

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @tikiklkonjosweet990
    @tikiklkonjosweet990 3 роки тому +2

    ሳሪዬ የኔ እናት በጣአም ያአሳዘናአል ለቤተሰቦቼመፅናናቱን ይሰጣቸው😭😭😭😭😭

  • @እኔስየማርያምልጅኝአሜን

    እህህህህ ለእህታችነ ነፍስ ይማር
    ሰላምሽ ይበዛል እህታለም ሳሪት እግዚአብሔር ማስተዋል ልቦና ይስጠን አሜን፫እህታለም አመሰግናለሁ

  • @samsunggrandprimepro5373
    @samsunggrandprimepro5373 3 роки тому +32

    የኔ ከርታታ ነብስ ይማር ወቶ ከመቅረት ፈጣር ይጠብቀን

  • @elsatilahun2219
    @elsatilahun2219 3 роки тому +30

    ለመላው የእስልምና ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለታላቁ ረመዳን ፆም በሰላም አደረሳችሁ መልካም ፆም እንዲሆንላችሁ ልባዊ ሞኜቴ ነው ልላችሁ እወደዋለሁ እኔ የእስልምና ተከታታይ አይደለሁም ግን አንድ መልካምና ትልቅ ኡስታዛችሁን ኡስታዝ አብድል መጂድን በዱአችሁ አስቡልኝ አሁን በሂወት ባይኖርም መልካም ስራዎቹ ግን ዘላለም ከኛ ጋር ይኖራሉ ለእስላም ለክርሲቲያን አብሶ ለሴቶች መካሪ ኡስታዝ ነበር ፈጣሪ ነብሱን በገነት ያኑርልን

  • @ስደተኛነኝጠካራሰራተኛ

    ወገኖቸ እባካችሁ እርስበርሳችን እንዋደድ እንደጋገፍ በሰውሀገርላይ ያለኛ ማንም የለንም እባካችሁ ወገኖቸ

  • @tigyemariyamlij1357
    @tigyemariyamlij1357 3 роки тому +17

    ነብስ ይማር የኔ እናት ወቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቀን ልግባ እንዳለቺ ብትገባ ኑሮ ለቤተሠቦቿ ኡፍፍፍ ወይ ስደት

  • @እናቴኑሪለኝለዘላለምየኔደ

    ሳሪዬ የኔ እናት እዴት እደሞተች ብቻ አልገባኝም ለቤሰቦቼ አላህ መፅናናቱ ይስጣቸው ይከብዳልልልል ስደት ላይ እኔስ ፈራሁ 😭😭😭😭😭

  • @salamteferi8475
    @salamteferi8475 3 роки тому +8

    የኔ እናት ነብስሽን በገነት ያኑረዉ 😭😭😭😭😭😭😭💔💔😭😭😭😭ፈጣሪ ወቶ ከመቅርት ፈጣሪ ይጠብቀን 😭😭😭😭

  • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ

    በሀገራችንም በስውሀገርም መቀመጫ የለንም ሁልግዜም ሞት ለቅሶ ያረቢቢ ነስሩን አቅርብልን

  • @አዝመራቲዩብ
    @አዝመራቲዩብ 3 роки тому +3

    ነፍስ ይማር😭😭😭😭አይ ስደት😥😥😭ባገር ስላም የለ በሰውሀገር ስላም የለ ዋይ ፣ዋይ

  • @hannatsige5076
    @hannatsige5076 3 роки тому +1

    ሳርዬ፡ጌታ፡ሐሳብሽን፡ያሟላልሽ፡

  • @Tube-ff2fb
    @Tube-ff2fb 3 роки тому +1

    ሰላም አህት ወቶ ከመቅረት አላህ ይጠበቃል ቀን ሁሉንም አሟልቻለሁ ጎራበይ

  • @rehemaumeri8621
    @rehemaumeri8621 3 роки тому +8

    ያኢላሂ አሟሟቴን አሳምረው ወቶ ከመቅረት ይጠብቦን

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 3 роки тому +8

    ለወገን የምትደርሱ ለክፉም ለደጉም ውድ ወገኖቼ ከልብ አመሰግናለው ድምፅ ስለምትሆኑ

  • @mesimesert3954
    @mesimesert3954 3 роки тому

    ነፍሰ ይማር ወቶ ተመቅረት ይሰውረን ወዳጅ ለቤተሰብ መፅናናቱን ይሰጣቸው

  • @jenbernega965
    @jenbernega965 3 роки тому

    ሳሪ ሰላምሽ ይብዛ ፈጣሪ እንዳች አይነት መልካሞችን ያብዛልን ለተጎዱት ፈጣሪ ይርዳቸዉ ለሞቱት ነፍስ ይማር

  • @Ail-gr1cs
    @Ail-gr1cs 3 роки тому

    ኡፍፍፍፍ ያማል ወጥቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቀን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @bladobelly9989
    @bladobelly9989 3 роки тому

    ትክክል እህታችን ማተብሽ ሲያምር ግና ዛሬ አየሁሽ

  • @TG-lo1vp
    @TG-lo1vp 3 роки тому +6

    ከተራችሁት ነገር አንዱም መሬት አልወደቀም ስለዚህ ከዚህ በኋላ ከጎናችሁ ነኝ ላረፈችው እህቴ ነብስ ይማር በጣም እናመሰግናለን በጣም ትልቅ ነገር ነው የተማርኩት

  • @abyegetaliji4834
    @abyegetaliji4834 3 роки тому +1

    ኡፍፍፍፍፍፍ ነፍስ ይማርልሽ የስደት ወቴሽ እዛው ማቅራት በጣም ያሳዝናል እህቴ😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ስደተኛነኝጠካራሰራተኛ

    እህቴ የኔ ከርታታ የኔ ለፋተኛ እደናፈቅሽ ህልምሽ ብዙ ነው እደወጣሽ ቀረሽ ወገኔ እህቴ ይብላኝ ለወላጆችሽ ያማል አምላኬ ሞታችንን በሀገራችን አርግልን

    • @asteraaaa8410
      @asteraaaa8410 3 роки тому

      ዎይ ሥደት ነብስ ይማር በሥደት ሞት ከባድነዉ

  • @umyasmin8568
    @umyasmin8568 3 роки тому +3

    በጣም ያሳዝናል አየ ስደት መጨረሻችን ሞት ሆነ እውነት ነው የነገን ማን ያውቃል የኛም እጣ ፈንታ ምን ይሆን ማንም አያውቅም የለም ነገ በኔ ነውና ውንድሞቸ እህቴ ከዛሬ ጀምረን ከጎናቹህ ነኝ አይዛቹህ በሪቱልን

  • @እሙመዩድኢሻአሏህ
    @እሙመዩድኢሻአሏህ 3 роки тому

    እኝ መች ነቀፍን እኝም እያለቀስን ነዉ ሳሪየ ስላምሽ ይብዛ

  • @hanaamehde2528
    @hanaamehde2528 3 роки тому

    እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ጌታ ሆይ በሰላም ላገራችን አብቃን አንተ ብቻ ነህ ዋስትናችን አባ ነፍስሽን ይማረው ማማየ
    አሁን ይሄን ድስ ላይክ የምታረጉት ሰዎች ጤነኛ ናችሁ በጌታ እናተም ነገ ሞች ናችሁ ሞታችሁን ዘነጋችሁ ምንድነው በፈጣሪ

  • @fatimaali6761
    @fatimaali6761 3 роки тому

    የኔ ከርታታ አላህ ጀነተል ፊርደውሰን ይወፍቃት እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ለቤተሰቦቾ መፅናናትን ይወፍቃቸው

  • @ghkvkhvhdu5774
    @ghkvkhvhdu5774 3 роки тому

    እግዚአብሔር ነብሳን ያስርፍት
    ያማል በጣም ወቶ ከመቅርት እግዚአብሔር ይጠብቀን
    ዱባይ ያሉት ኢባሲዋችማ እግዚአብሔር ይቅር የበላችው የእራሱ ዜጋሀ እንዴት መመናጭቁ
    አርቦቺ ሰመጡ እንዴት እደመስተናግዱ እኛን እደስው አያዩም

  • @samsugsamsuh9303
    @samsugsamsuh9303 3 роки тому +3

    አይ ስደት ስንቱን እንደወጣ አስቀረው ያማል ቤተሠቦን አላህ መጥናናቱን ይስጣቸው ወጥቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቀን

  • @ኢትዬጸያእማማ
    @ኢትዬጸያእማማ 3 роки тому +2

    የኔ ከሪታታ ነፋሶን በፀደ ገነት ያሳርፈት የቤተሰቦች መፀናናትን ይሰጣቸው እግዝቤሪ ዘቶ ከመቅርት ይሰውርን

  • @azeezaethopia1059
    @azeezaethopia1059 3 роки тому +3

    የኔናት ነብስ ይማር።ወቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቀን
    💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @yektektawu523
    @yektektawu523 3 роки тому +5

    ነፍስሽን በአፀገነት ያሳርፍልን እህታችን እፍፍፍ ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን

  • @hawahawa4778
    @hawahawa4778 3 роки тому +4

    እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ በአፀደ ገነት ያኑራት ለቤተሰብ መፀናናት ወጥ ከመቅርት አላህ ይጠብቀን ያአላህ

  • @bezaitejgu2763
    @bezaitejgu2763 3 роки тому

    ኡፍፍ ያማል ስታሳዝን ነፍስ ይማር ሳርዬ አንቺ ጥሩ ሰዉነሽ የተቻለሽን አድርገሻል

  • @MonaMona-ld5xb
    @MonaMona-ld5xb 3 роки тому

    የኔ ከርተተ ልቤተሰበረ ይሸለል በሰው አገር መቅረት የቤተሰብ ነፍቆትየገር ነፍቆት ምኑን ልቁጠርልሽ እህቴ 💔💔💔 ለቤተሰቦችሽ መፅነነቱን ይስጥ

  • @sofyatube4630
    @sofyatube4630 3 роки тому

    በጣም ያሳዝናል የኛ ነገር ከንቱ ፍጥረቶች ነን ሳሪየ የኔ መልካም ሰዉ ሠላም ነሽ

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 3 роки тому

    ምስኪን ከርታታ እህቴ ነፍስ ይማር
    ወጥቶ ከ መቅረት መድሀያለም
    ይስውራችሁ @ ይስውረን... የትኛው
    ቆንስል ነው ምድረ ፅንፈኞች ዘረኞች
    እግዚአብሔር ይፍረድባችው ... ይሄ
    ዘር የሚባል ክፉ በሽታ .. ቆንስሎቹ
    ለፍርድ መቅረብ አለባችው ... ኢንባሲው ወይ
    ይዘጋ.., ወይ ለፍርድ ይቅረቡ.. በጣም
    ያማል ያማል 😭😭😭💔💔💔

  • @hannatsige5076
    @hannatsige5076 3 роки тому +1

    ሳርዬ፡እራስሽንም፡ጠብቄ፡የኔ፡ቆንጆ

  • @maryam-fh2qv
    @maryam-fh2qv 3 роки тому +1

    ወቶ ከመርቀት ይጠብቀን ያአላህህህ ያረብ ነብስ ይማር አላህ መጽናናትን እንመኛለን

  • @bezinayoutubechannelbybeza2591
    @bezinayoutubechannelbybeza2591 3 роки тому

    እግዚኦመሀረና ክርስቶስ የሰው ጭካኔ ሰውእንደወጣ ሲቀር በጣም ያማል ነብስ ይማር😭😭

  • @frwrwe3792
    @frwrwe3792 3 роки тому +1

    ሳርዬ እደትነሽ እናታችን ስላም ስላም ሰላምሽይብዛልን ለቤትሽ አድስነኝ ዉድወድማችን ሰላምህ ይብዛልን እደሽ እግዛቤር ይማራት

  • @misdawti2523
    @misdawti2523 3 роки тому

    ምን አይናት ዘማን ነው ማሺታ የበዘበት በያ ቦታ ሁሉ ክፈታ የሞለበት እሰከ መቼ ደ
    ድረስ በዝ እንቆያለን ስቃይ ችግር ለቅሶ ዋይታ ማለየያት ጦሪናት ሁሉ በዘብን ፈጠሪችን ሆይ ምድርችን አዴ ብቻ ታማለከት አሁንስ ሰለችን ማረረን
    ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ኡፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @meseretmersert9984
    @meseretmersert9984 3 роки тому +2

    እግዚአብሔር ነብሷን ይማራት በስደት ያሉ ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቃቸው አንቺንም ከክፉ ነገር እመብርሀን ትጠብቅሽ አሜን አሜን አሜን

  • @tg5279
    @tg5279 3 роки тому

    ሳሪየ የተቻለሽን እያደረግሽ ነውኮ አታልቅሽ

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 3 роки тому +1

    ወገኖቼ ወገኖቼ የምለው አጣሑ በስንቱ እንአልቅሥ ታመምኩ ጌታ ይጠብቃችሑ እሧንም እሕታችንን አፀደገነት ያግባት ወገኖቼ ተፈቀሩ በሰው ለገር ወጥቶ መቅረት ይሰውረን

  • @sarrasarrraaa6253
    @sarrasarrraaa6253 3 роки тому +4

    ሰሪዬ ዬኔመልከም አይዞሽ ጌታ ይጠቡቀን💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ቀብራራዋነኚየናቴናፋቂ

    የኔከርታታነብስይማር ወቶከመቅርትአላህይጠብቀንእህትወድሞቸ ለቤተሰቦችሽፅናቱንይስጣቸዉ

  • @ሱሱገበሬዋ
    @ሱሱገበሬዋ 3 роки тому

    አላህ ይማራት
    እናተ ብራችሁን ስሩ ኡፍ የኢትዮጵያ ሰወች ብር ትወዳላችሁ አጀትህን/ሽን የምትበላህ አናንተ ብቻችሁን ማስገባት አቃታችሁ ዩቲው በሮች በሳ ቀረፃ የምሰሩት የምታገኙት ሀገሯ ያስገባት ነበር ግን ማንን ነው የምወቅሱት እናተ መቀረፅ ብቻ ነው ብራችሁን ለመስራት ብቻ ነበር
    የሚገርም የኢትዮጵያ ሰው መወቀስ ብቻ ነው

  • @saharaetupia4706
    @saharaetupia4706 3 роки тому +1

    ነፍስይማር የኔከርታታ እፍፍፍ ለቤተሰቦቻ እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጣቸዉ ወቶ ከመቅርት እግዚአብሔር ይጠብቀን እፍፍ እህቴዋ ነፍስ ይማር

  • @ወሎየ-ረ3ኈ
    @ወሎየ-ረ3ኈ 3 роки тому

    ሙህናነዉ ግን አልገባኝም የሞተችዉ የኔ እህት አይይይይይ የኔ ከርታታ

  • @t8natt645
    @t8natt645 3 роки тому

    የኔ ከርታታ ነብስሽ በደጋጎች ጉን ያሳርፍልን ያማል ያማል

  • @sintayehueegiju4856
    @sintayehueegiju4856 3 роки тому

    አይዞሽ የኔ እህት እግዚአብሄር አለ

  • @genetabraha
    @genetabraha 3 роки тому

    ሳርዪ አንቺ ጀግና ነሽ ነፍስ ይማር

  • @askask9433
    @askask9433 3 роки тому

    አይይይ ያገሬ ሰዉ ሰቆቃዉ በዛብን ብቻ አላህ ራህመቱን ያዉርድልን አላህ ያስተዛዝነን

  • @ያምባሰሏማርነኝ
    @ያምባሰሏማርነኝ 3 роки тому +1

    ወቶከመቅረት ይጠብቀን የኔከርታታ ነብሰይማር

  • @ቃልመክ
    @ቃልመክ 3 роки тому

    ሳሪይየ ዛሬ አገነውሽ በርች የኔ ውብ

  • @l.habeshawit2709
    @l.habeshawit2709 3 роки тому

    ገና ዛሬ ቻናልሽን አዉቄ ሰብስክራይቭ አደረኩሽ
    ምርጥ ስለሆንሽ

  • @abitube3078
    @abitube3078 3 роки тому

    ነፍስይማር እፍፍ ወቶከመቅረትይስውረን

  • @yewbdaryewbdar6613
    @yewbdaryewbdar6613 3 роки тому +2

    እናት እኔ አዲሰ ነኝ ነገር ግን ውሰጤን ነው የነካችሁት እውነት ነገ ለራሴ እግዚአብሔር ይርዳን የሞተችው እህታችንም ነፍሷን ይማረው ዋይ ሰደት ክፋ

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 3 роки тому

    ሁሉም ሚያምረው በሀገር ነው የኔ ከርታታ እህት ነብስሽን ይማረው ለቤተሰብ መፅናናቱን ይስጣቸው ወቶ መቅረት ያማል በጣም

  • @ፉፊነኝወሎየዋ
    @ፉፊነኝወሎየዋ 3 роки тому +3

    ያረብ እንደወጡከመቅርትአለህይጠብቀን

  • @dahabdahhab6856
    @dahabdahhab6856 3 роки тому

    ፈጣሪ ሆይ የህታችንን ነፍስ ይማርልን አቤቱ ለንስሃ አብቃን ስደተኛውን በሰላም መልሰው አቤቱ እደወጡ ከመቅረት ጠብቀን 😭😭😭😭😭😭😭

  • @umyasmin8568
    @umyasmin8568 3 роки тому

    የሞተችው እህታችን ነብስ ይማርልን ውጥቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይርዳን

  • @SalamSalam-kz7nj
    @SalamSalam-kz7nj 3 роки тому +2

    ፈጣሪ ነብስን በገንት ያኑሬልን ከዚ ፈጣሪ ይጠብቀን ከደገትኝ አደጋ ነብስ ይማርልን😭😭😭😭😭😭😭

  • @dopewatterson4144
    @dopewatterson4144 3 роки тому

    ሣሪሰላም ነብሰይማር ለቤተሠቦቿ ሠብርየሥጣቸው 🇪🇹😂😂😂

  • @መዲነኝየአባይልጂ
    @መዲነኝየአባይልጂ 3 роки тому

    መንግስት በስደት ያለነውን ይልቅ ሀገራችን ያሉትንም ማትረፍ አልቻለም ትቶታን ፈጣሪሆይ ዲረስልንንንንን አተው በእዝነትህህህህ

  • @እግዚአብሄርእረኛየነው

    ነብስ ይማር የኔ ከርታታ ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን

  • @መዲነኝየአባይልጂ
    @መዲነኝየአባይልጂ 3 роки тому

    ዚፍጦች ናቸው ዱባይ ኢባሲ የለም ማለት ይቻላን አሁንስ በዛ በስደትም በሀገርም ስቃያችን በዛ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ

  • @Love-sf8qi
    @Love-sf8qi 3 роки тому

    እውነታችሁን ነው ውዶች በጣም ያሳዝናል
    የእህታችንን ነፍስ ይማር

  • @አሚወሎ
    @አሚወሎ 3 роки тому +1

    ሳርየ እዳች አይነቱንቅን ያብዛልን 👍👍👍👍👍👍

  • @ramilaramila8900
    @ramilaramila8900 3 роки тому

    የኔ ሚሥኪን ለቤሠቦችሸ መፅናናት ይሥጣችው ያማል ወቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቀን

  • @fekerlove6881
    @fekerlove6881 3 роки тому

    ነብስ ይማር አምላክ ነብሳዋን በገነት ያኑርልን ወቶ ከመቅረት አምላክ ይጠብቀን የውነት በጣም ያማል ለመላው ቤተስብ ወላዲተ አምላክ መፅናናትን ታድልልን

  • @musammadmusammad4092
    @musammadmusammad4092 3 роки тому

    እግዚአብሔር ነፍሧን ይማራት
    እግዚአብሔር አምላክ ወጦ ከመቅረት ይሠዉረን አሜን

  • @alkidan2925
    @alkidan2925 3 роки тому +10

    ነብስ ይማር ግን ለዚህ ሁሉ ማነው ተጠያቂው አገሬ ልግባ ስትል የኔ ከርታታ እግዚአብሔር ወቶ ከመቅርት ይሰውረን ይጠብቀን

  • @ቲጂሀበሻዊት
    @ቲጂሀበሻዊት 3 роки тому +1

    ነብስ ይማር የኔናት ወጥቶ ከመቅረት እግዚአብሔር ይሰውረን

  • @waanofiwaanofi8307
    @waanofiwaanofi8307 3 роки тому

    ነብስ ይማር ወቶከመቅረት ያድነን

  • @felekechmeka7481
    @felekechmeka7481 3 роки тому

    ነብስ፣ይማር፣ሳርዬ፣አይዞሽ፣ፈጣሪ፣ያገራችን፣ያብቃን

  • @እህተሚካኤል-ሸ9ጘ
    @እህተሚካኤል-ሸ9ጘ 3 роки тому

    ነፍስ ይማር በሐብረሀም በይሣቅ መሐል ያኑረልን እህቴ አኝ ልባችን በሀጥያት በዝሙት ተሸፍናለች ጠፍተናል እግዝሐብኤር የሸፈተውን ልባችን ይመለስልን ድንግል ማርያም ባለንበት ቧታ ትጠብቀን ፀልዮ ስገዱ ከዝያን ልባችን ይሰበራል ገጠመኝ የመምር ተስፋዬን you tabe ተከታተሉ ችግራችን ምን እንደሆነ ታውቃላችው

  • @አማን-ቀ5ፐ
    @አማን-ቀ5ፐ 3 роки тому +1

    አንቺንም እግዚያብሄር ይጠብቅሽ

  • @የወሎዋጥቅሺ
    @የወሎዋጥቅሺ 3 роки тому

    ነፍስ ይማር እህቴ ወይ ወቶ ከመቅረት ይሰውረን አይ እናት ሁሉ ቻይ ወኔ ማሪያምን አስለቀሰችኝ እህቴዋ የኔ ከርታታ እረ ተው እህት ወድሞቸ ዘረኝነትን ትተን አድነትን እንፍጠር እንተዛዘን እንዋደድ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @መቅደስየመድየልጅ
    @መቅደስየመድየልጅ 3 роки тому +1

    ፈትህ ለወለጋ አማራዉች 😭😭😭😭☝️

  • @ancd5125
    @ancd5125 3 роки тому +1

    ተሰደን አልተሳካ አገራችን ሰላም የለ ምን እንውን ነብሳን ይማር ምስኬና እህታችን

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ 3 роки тому

    ነፍስ ይማር😭😭😭 እግዚአብሔር አምላክ ወቶ ከመቅረት ይሰውረን

  • @አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ7ዘ

    ትክክልነሺሳሪዬ በሁላችንቤትይደርሳል

  • @መቅድየማሪያምልጅ
    @መቅድየማሪያምልጅ 3 роки тому

    እፍፍፍፍፍ ነብስ ይማር 😭😭😭 እግዚአብሔር አምላክ ወቶተመቅርት ይጠብቀን

  • @messikw5025
    @messikw5025 3 роки тому

    ነፍሰ ይማር ክረታታዋ እህቴ ወቶ ከመቀረት ይሰውረን

  • @እሙኢሳኢንሸአላህ-ሐ2ጘ

    ወቶ ተመቅረ ት ከላህይ ጠብቀን እሶን ም አላህ ጀነትን ፈረዳስ ይወፈቄት

  • @aynalemsolomon4905
    @aynalemsolomon4905 3 роки тому

    የሰማል ሳሪዬ እግዚአብሔር ባፀደ ገነት ያነረው😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ዜዲወሎየዋ-ወ6ተ
    @ዜዲወሎየዋ-ወ6ተ 3 роки тому

    የአላህ ሞትም ባገርያምራል ስትታመም ወደአገር መግባት ነበርባት አይ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @የጎፍ
    @የጎፍ 3 роки тому

    ሳርየ የእኔ ማር አይዞሽ ሁሉም ለበግ ነው

  • @የድንግልልጅነኝ-የ2ዘ

    የኔ ናት ሆዴንበላሽው ነፍስሽን
    በገነትያርገውፈጣሪአሜን ኧረ እኔስ በጭቀትልሞትነው በስቱበሀገራችንም በሰውሀገርምእግዚኦመሀረነክርስቶስ
    አቤቱአምላካችንይቅርበለን

  • @mekdesmekdes1361
    @mekdesmekdes1361 3 роки тому

    ነብስችን ይማረው እህቴ ታገሰች ለቤተሰብ ፅናቱን ይስጣቸው በጣም ያማል እውነት😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @muslim.tuyeb.7349
    @muslim.tuyeb.7349 3 роки тому

    የኖ ቆንጄ መልካም ስው ነሺ ግና ወደ ቤትሺ መጣሁ

  • @ፊፊሠይድይቱብ
    @ፊፊሠይድይቱብ 3 роки тому

    አላህይዘንልሽአይስደትእግሯንየተ ቆረጠችዉ ያትእንዴበአላህ

  • @ggvv793
    @ggvv793 3 роки тому

    በረች ሀያቴ

  • @naeemamohamed3978
    @naeemamohamed3978 3 роки тому

    ያማል ወቶ መቅረት የስደት መከራ ሳይ የኔ የኔ ሀዘን እረሳለው አባት ከሞት 14 ቀን አይ ሰደት

  • @ሰብተጅ
    @ሰብተጅ 3 роки тому +2

    ያረብ ወቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቀን

  • @መቅዲየሰማዕቷልጅ
    @መቅዲየሰማዕቷልጅ 3 роки тому

    እፍፍፍፍፍፍፍፍየኔ እናት እግዚአብሔር ነፍሷን ይማረው
    ለዚህ ነገር ማነው ተጠያቂው 😭😭😭😭😭

  • @Mነኝስደተኛዋ-t5d
    @Mነኝስደተኛዋ-t5d 3 роки тому

    ኢናሊላህሂ ወኢናሊላሂ እራጅኡን አላህ ወቱ ተመቅረት ይጠብቀን እህትወድሜች ወላሂ እፍፍፍፍፍ😂😂😂😂😂

  • @etopiaetopia1959
    @etopiaetopia1959 3 роки тому

    ያሳዝናል ወላሂ እኔስ ለህይወቴ ፈራሁ መቸ ይሆን ይህ መከራ የሚጠፍው

  • @fedila9196
    @fedila9196 3 роки тому +4

    እህቶቼ ዱአአድርጉልኝ ልቤ እያመመኝነዉ