"በአነጋጋሪው ነብይ ሚራክል ተካ እጅ እጅግ አስገራሚ ተአምራት ሆነ "የተፈጠረው ምንድን ነው?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 66

  • @ኮሬብሚድያኮሬብሚድያ
    @ኮሬብሚድያኮሬብሚድያ 3 роки тому +15

    እኔ የምለው አነጋጋሪ መሆን የነበረበት የስራው ባለቤትክርስቶስ ኢየሱስ መሆን ሲገባው እንዲ በርእስ አግንኖ ማውራት ምን ማለት ነው የሁሉ ምሳሌ ታምረኛው ክርስቶስ ነው ሊገንም ሊወራለትም የሚገባው ክርስቶስ ነውና ስለምታጋንኑት ነገር ብታስቡበት መልካም ነው

  • @Zemaritmessay
    @Zemaritmessay 2 місяці тому

    Amen.amen amen.amen amen.amen amen.amen amen.amen amen.amen amen.amen paster tebareki ❤❤❤❤❤

  • @yordanoshaile6380
    @yordanoshaile6380 7 місяців тому

    ተባረክ ልቤን ወደአምላኬ የሳብከው

  • @saharsahar306
    @saharsahar306 Рік тому +1

    ተባረኩ፡ቅዱሳን፡አትያዙ

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 3 роки тому +6

    እግዚአብሔር ይስጠውን ስራ ይስራለታል በጣም የምወደው ነብይ ሚራክል ዳርቻህ ይስፋ

    • @Hanaeysus
      @Hanaeysus Рік тому

      Amen amen amen❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SA-ye9yg
    @SA-ye9yg Рік тому

    ተባረክ ወንድሜ ሰው እኮ ምን ሆኖ ንው እግዚአብሄር ለቤቱ እርሱ በራሱ በቂ ነው::ጌታ አለማመናችን ይቅር ይብለን::

  • @biruhassaye911
    @biruhassaye911 3 роки тому +2

    ጌታ ፀጋው ያብዛልህ ሚኪዬ

  • @melakumulissa6623
    @melakumulissa6623 3 роки тому

    ሚራክል ተባረክ ጌታ እካ ጌታ ነው እኔ አምናልው ጌታ ሁሌ ይሰራል በባርያውም ይጠቀማል ሚራክል በውጭ አግር ማለት በአሜሪካን ላሉት ልጃች አስባቸው በስካር በሽታ ብዙ ልጃች እየተያዙ ነው ልጄም አለባት እባክህ ፀልይልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @endalehayalu9270
    @endalehayalu9270 3 роки тому +1

    የዮሐንስ ወንጌል 16
    13፤ ግን እርሱ የእውነት መንፈስ በመጣ ጊዜ ወደ እውነት ሁሉ ይመራችኋል፤ የሚሰማውን ሁሉ ይናገራል እንጂ ከራሱ አይነግርምና፤ የሚመጣውንም ይነግራችኋል።

  • @hassetdino7413
    @hassetdino7413 2 роки тому +1

    እሱ ማን ሆኖ በጁ የሚውፈውሰው የሚገድለውም የሚያድንም እግዚአብሔር ብቻ ነው !!!

  • @ayelhlegse5871
    @ayelhlegse5871 3 роки тому

    እሠይ እሠይ የታበረከ ትደር ይሁን እየሱሲ የድነል

  • @selamitiydida2235
    @selamitiydida2235 3 роки тому

    Christian tube , May God bless you and Keep you forever!

  • @zerituzed6756
    @zerituzed6756 3 роки тому

    ፀጋው ይብዛልህ ተባረክ

  • @Mgu680
    @Mgu680 3 роки тому

    Abzito tebarekek!!

  • @konjitwoldesenbet1465
    @konjitwoldesenbet1465 3 роки тому

    ብዙዎቹም ጠፉ በልእንጂ። እየተገለጠ መቷል ማንነቱ ከማን ግንኙነት እንዳለውና ብትነቁ ይሻላል። ጌታ ይረዳችሁ

  • @Mgu680
    @Mgu680 3 роки тому +1

    Betham nw miwedew Mebrahtu Ghebremichael kurban Ertirea from Canada!!

  • @sabasabina8372
    @sabasabina8372 3 роки тому +2

    It will be good if you said
    God do Amazing things thru him

  • @zerituzed6756
    @zerituzed6756 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን

  • @Yidne_Blessed
    @Yidne_Blessed 3 роки тому

    ክብር ለጌታ ለኢየሱስ ክርስቶስ ነው❤❤

  • @YishakeMeskeleGitore
    @YishakeMeskeleGitore 9 місяців тому

    ሀይ የላይብ ፕሮግራም መቼ እንደሆኔ ንገሩን።

  • @boruselesa3594
    @boruselesa3594 Рік тому +1

    ብዙወቹ ጠፉ ብዙወቹ ገንዘብን ማምለክ ሄዱ
    የዘመኑ ጥንቁልና ጥንቁልና

  • @Hanaeysus
    @Hanaeysus Рік тому

    My dadey ❤❤❤❤❤❤I Love you daddy

  • @ebenezergebremichael7188
    @ebenezergebremichael7188 3 роки тому

    Bedigami Blessed! Prophet Miracle Lovely bro.

  • @birtukanseifa1343
    @birtukanseifa1343 3 роки тому

    ተባረክ የጨምርልክ

  • @boruselesa3594
    @boruselesa3594 Рік тому

    ሳይኮሎጂ በደንብ አጥንተሀል፨

  • @saronkebede8938
    @saronkebede8938 3 роки тому +2

    People always judges even in jesus time peoples use to judge him but one thing they don't know when God chooses you anything can happen. He is so gifted at youngest age so blessed. God bless more and more. 🙏🙏🙏🙏

  • @astergezawe191
    @astergezawe191 3 роки тому

    ተባረክ

  • @taregnedetebo3736
    @taregnedetebo3736 3 роки тому

    ጌታ,ይባረክ!!!

  • @mestewatbekele1499
    @mestewatbekele1499 3 роки тому

    40 years before we heard from God about young ministers, prophet, In Ethiopia. When I see you I remember the people who talk they are not in life. What advice you Let center of your ministry be Jesus , the cross (Gospel ).God bless you aboundtly

  • @metube1402
    @metube1402 3 роки тому +1

    ማስታወቂያ አስመሰልከው ዩትዩበሩ እንደአዲስ እያስተዋወከው ነው

  • @lewtalexx8740
    @lewtalexx8740 Рік тому

    ስልኩን ላኩልኝ

  • @sabaalemu4071
    @sabaalemu4071 3 роки тому

    በታምራትና በድንቅ አገልግሎት አለመታለል ነው እስራኤል ዳንሳም እንዲ ነበር የሚያቅደንቅ የነበረው ግን ሁሉ ትያትር ሆነ።እንደእነ ዬናታል ቃል ብቻ ስበኩ ቃል ውስጥ ሁሉም ነገር አለ።

    • @getaekonw4686
      @getaekonw4686 3 роки тому

      Eyesus eko kalun becha alneberem misebkew, denkena teamerat nberew, esunm aytew getan yemiyamenu nbru, Rome 15: 18 ahezab enditazezu keresetos bekalena besera bemeleketena bedenk neger hayel, bemenfeskedusem hayel bene aderego keseraw beker MNM lenager aldeferem.selezi geta rasu ahezab endiyamenu kalun becha sayhon denkena teameratem tetekemoal.

    • @sabaalemu4071
      @sabaalemu4071 3 роки тому

      ከምናየው ከምንሰማ ነገርስ?

  • @diborab7820
    @diborab7820 3 роки тому +12

    ከሆነም በአነጋጋሪዉ ነብይ ሳይሆን በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነዉ ሚሆነዉ title ላቹን አርሙ ለ you tube ብላቹ ከእግዚአብሔር ጋር አትጣሉ !! እየሱስን አደብቁብን እሱን ስበኩን !!

  • @Eman-hj2jg
    @Eman-hj2jg 3 роки тому +1

    ወንድሜ አንተ ኢንተርቨ የምታደርገው ወንድም ያያያያያ ምንድነው ዝም በልና ሰማ

  • @agiezewdie2274
    @agiezewdie2274 3 роки тому +1

    ሚኪ በጌታ አይደል እንዴ?

  • @Mgu680
    @Mgu680 3 роки тому

    Okay!!

  • @semegndametew5189
    @semegndametew5189 3 роки тому

    Geta abezeto yebarkh!!!!!!!!!.

  • @እንዳልክእንዳልክ-ሸ6አ

    የዚ ናብዬ ቁጥጥር ?

  • @abebechwalelegn8388
    @abebechwalelegn8388 3 роки тому

    ንስሐ ግባ ተመለስ

  • @kidistmulatu8690
    @kidistmulatu8690 3 роки тому

    ለማመን በጣም ይከብዳል electronic things.

  • @meseretaklilu4687
    @meseretaklilu4687 3 роки тому

    ወይ አመርኛ ወይ እንግሊዘኛ ብታወራ ይሻል ነበር

  • @bisrattekie9066
    @bisrattekie9066 3 роки тому

    Des ylal

  • @lilyhaile6112
    @lilyhaile6112 3 роки тому

    እረ: በቃን: በእስራኤል : መታለል: አይበቃም: እንዴ: ጌታ: ይቅር: ይበላችሁ:: ይስለቻል::

    • @getaekonw4686
      @getaekonw4686 3 роки тому

      Geta eko yewenet menfes bemeta gize wede Ewnet hulu yemerachehual yele yele, tadiya sew lemn yeyalelal? Mimeraw kale

  • @shewithagos9433
    @shewithagos9433 3 роки тому

    Leba achberi sint kefelek benatik or abrachu new machiberber miserut leba

  • @kabalagalanakasero827
    @kabalagalanakasero827 3 роки тому

    He said October on Timket Akababi .But Epiphany is in January not in October. Funny prophecy

  • @tellnotoany1655
    @tellnotoany1655 3 роки тому

    ክርስቲያን tube???? በቃችሁ ልጁ ኸጌታ አይደለም፡፡ይቅር ይበለው፡፡ሀሰተኛ ነው፡፡

  • @electeocwll9608
    @electeocwll9608 3 роки тому

    enes mache nw geta ratogn ante ga mateche yene nager yemifatew?

  • @bruksiyoum5705
    @bruksiyoum5705 3 роки тому +1

    አነጋጋሪው ጌታ ኢየሱስ ብቻ ነው ሌላው ውሸት ነው

  • @bisrattekie9066
    @bisrattekie9066 3 роки тому

    Tadle

    • @worldpeace668
      @worldpeace668 3 роки тому +1

      I am sorry to say that እንደዚህ አይነት የፉገራ ነብይ በዝቷል አላምንም

  • @ephremhaile5555
    @ephremhaile5555 2 роки тому

    አንተ ቅቤ የ666መንገድ ጠራጊ

  • @Kt-kg1fo
    @Kt-kg1fo 3 роки тому

    ሌቦች እሱን ብሎ ነብይ እረ ይሔ ሕዝብ መቼ ነው ሚነቃው ነብይ ነን ብለው የምሰኪን ሕዝብ ኪሰ እየጠረጉ እነሱ ምን በመሰለ መኪናና ምን በመሰለ ቤት ላይ ይኖራሉ ሁሉም አድ አይነት ትቢት የጠቁዋይ ንግግር ብር ጠፍቶብሻል የበታቹ ከለረ ይሔ ነው እናትሸ ረዠም ናት ቤተቹ የታመመ ሰው አለ እረ ንቃ ሕዝቤ እውነተኛ አዳኝ የለመኑትን ሚሰጥ ጌታ ብቻ ነው ::

  • @mamityebekeleye7807
    @mamityebekeleye7807 Рік тому

    እግዚአብሔር ይስጠውን ስራ ይስራለታል በጣም የምወደው ነብይ ሚራክል ዳርቻህ ይስፋ

  • @ድንቅየጌታልጅነኝ
    @ድንቅየጌታልጅነኝ 3 роки тому

    ተባረክ