🔴 "

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 лют 2025
  • "#ምዕመኑ_የራሱን_ፓስተር_ቢያከብር_ጥሩ_ነው" I #መጋቢ_ሚካኤል_ወንድሙ I #kiya_talk_show I @ecclesiamedia316 I #2024
    Dear #Ecclesia Media families, thank you very much for always giving us your constructive comments and donations while watching our program.
    Don't forget to share this video to reach others.
    Hosted By #abiy_taddele
    Subscribe for latest Videos Here;
    ECCLESIA MEDIA / ኤክሌሲያ ሚዲያ
    . . . . . .
    t.me/ecclesiae...
    UA-cam (ዩቲዩብ)፦ / @ecclesiamedia316
    Telegram (ቴሌግራም)፦ t.me/ecclesiam...
    Facebook (ፌስቡክ)፦ www.facebook.c...
    Tiktok (ቲክቶክ)፦ ecclesiamedia
    Instagram፦ ...
    #Ecclesiamedia #kiya_talk_show #kiyatalkshow @kiyatalkshow #abiy_kiya
    This Video Clip is Dedicated Only to Ecclesia Media /Abiy Taddele/!
    © Copyright:- Abiy Taddele /Ecclesia Media/ 2023
    Evangelical Media's
    @christiantube4198 @christianzematube-7516 @NikodimosShow @TeddyTadesseOFFICIALChannel @PastorKassahunLemmaMinistries @Elshaddai_Television_Network @cjtv8174 @PRESENCETVCHANNEL @JesusTVEthiopia @GMMTVEthiopia @ethiopiancouncilgospelbeli4732
    @bethelhemtezeraofficial
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 55

  • @junefirst500
    @junefirst500 7 місяців тому +9

    I love pastor Miki, he is True Christian! I listen to him whenever I got chance! I feel he paid big price!!!!!!!

  • @marthagoshu8042
    @marthagoshu8042 7 місяців тому +4

    ሚኪ ትዝ ይለኛል አሰተኛ ተብለህ በየመፅሔቱ ሲያወጡህ ዛሬ ደስ የሚል ተሰሚ ሰው አረግህ ጌታ ክብር ለኢየሱስ ይሁን ተባረኩ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ale1972tube
    @ale1972tube 7 місяців тому +9

    ፓስተር ሚኪን በጣም ነው የምወደው ከ1989 ዓ.ም ጀምሮ በአገልግሎቱ እንደተባረኩ ብዙ የመገለጥ እውቀትን ያስጨበጠኝ የእግዚአብሔር እውነተኛ አገልጋይ ነው ጌታን እጅግ የሚወድ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይል እስከአሁን በአዲስ አበባና እዚህም አሜሪካ ባሉት አጥቢዎች የእግዚአብሔርን ህዝብ እያገለገለ ይገኛል አሁንም እግዚአብሔር በብዙ እጥፍ እንዲሰራበት ፀሎቴ ነው ኑርልን::

  • @AnetenehAddisu
    @AnetenehAddisu 7 місяців тому +11

    ሚኪሻ ፀጋ ይብዛልህ ! የዛሬ ብዙ ዓመት መርካቶ ሰባተኛ ማክሰኞ ማክሰኞ ምሽት ከአስራ ሁለት ሰዓት በኋላ ባይብል ስታስተምረን ያኔ ነበር ያወኩህ ፥ ክፉ አይንካህ ኑርልን አቦ !!! ❤❤❤

    • @hannaseyoum384
      @hannaseyoum384 7 місяців тому +2

      እኔም በዛን ጊዜ ነው በእርሱ አገልግሎት መንፈስቅዱስን የተሞላሁት በእርሱና በፓ/ር ሰብስቤ እጅ ተጠምቄ ይኸው አሁንም በጌታ ቤት አለሁ 🙏🙏❤❤

    • @raheldesta4373
      @raheldesta4373 7 місяців тому

      ❤❤❤you are a walking true Godly Shepard ❤❤❤

  • @abel8835
    @abel8835 7 місяців тому +9

    ሚኪ ልታይ ልታይ የማይል ጨዋ አገልጋይ❤

  • @mesaygudina2658
    @mesaygudina2658 7 місяців тому

    ፓ/ር ሚኪ እወድሃለሁ!አገልግሎትህም❤ ናፍቆኛል።ይህን አተርቪው ግን ከ 6 አመት በፊት አይቸዋለው።

  • @zenebachbabiso8452
    @zenebachbabiso8452 7 місяців тому

    God bless you so much brother ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Don't wary God with you.❤❤❤❤❤

  • @EyosafetKassa
    @EyosafetKassa 7 місяців тому

    ፓስተር ሚኪ ሀሳብህ መጻፍቅዱሳዊ እዉነታላይ የተመሠረተ ሰዉን ለክርስቶስ የሚጋብዝ ስለ ሆነ ደስ ብሎኛል ጌታ ይባርክህ ኪያ ተባረክ ፀጋህ ይባርክኽ እወዳችኻለሁ

  • @RahilHailu
    @RahilHailu 7 місяців тому +2

    ተባረክ❤❤❤❤

  • @ketsela-zk2dr
    @ketsela-zk2dr 7 місяців тому +3

    እግዚአብሔር ይባርክህ ፓስተር ሚኪ።

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 7 місяців тому

    እንዴት ችግር በመጣ ሰዓት ቤተ ክርስቲያንን ከመበታተን የታደክበት ጥበብ ደስ የሚል ነው !! ተባረክ
    ገራሚ ነው የፋንፍራሲስኮ ምሳሌ ዋው ዋው ! ሚኪ አንተማ አትታማም አቁምህ ደስ የሚል ዝንፍ የማይል ነው ያልከው ትክክል ነው ትምህርታችንም አቁማችንም በጣም ስለተለያየ ነው ! ለዚህ የበቃነው ! ታይትልና ስማቸው አላስቀረኝም ከተፈወሰ አይምሮ የሚወጣ አገልግሎት !!
    አንድነታችን ጠፋ , ጌታ ያስበን!!! እንወድሃለን !! 🥰🥰🥰🥰🥰💯💯💯💯💯🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 7 місяців тому +3

    ሚኪ የሚወደድ እና ጀግና ምርጥ አገልጋይነው በርታ ሚኪ🎉❤

  • @GirmaGirma-i3k
    @GirmaGirma-i3k 7 місяців тому +2

    ሚኪዬ ወንድሜ የረዳህ ጌታ ምንአይነት ታማኝ ነው ዛሬ ላይ ያደረሠህ በጣም እወድሀለው በጣም አከብርሀለው

  • @bezawitdesalegn7507
    @bezawitdesalegn7507 7 місяців тому +4

    ፓስተር ሚኪ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ

  • @Bara577
    @Bara577 7 місяців тому +4

    ፓስተር ሚኪዬ ኑርልን። ደግሞ እንዴት እንደናፈከን። Hope we will meet again on earth.

  • @hewangirma7684
    @hewangirma7684 7 місяців тому +2

    Tebarekuligni❤❤❤🎉🎉🎉

  • @yeneneshengida1792
    @yeneneshengida1792 7 місяців тому

    የቆየ ቀረፃ ቢሆንም አስተማሪ ቃለ ምልልስ ነው። ነገር ግር latest የሆኑ ነገሮችን ብታቀርብ የበለጠ መስራት ትችላለህ። pastor Miki በሚዲያ ስላየሁ ደስ ብሎኛል።

  • @ecclesiamedia316
    @ecclesiamedia316  7 місяців тому +3

    ኤክሌሲያ ሚዲያ /ECCLESIA MEDIA/
    ከስር ባሉት ሊንኮች በመጠቀም አብራችሁን ተጓዙ፦
    UA-cam (ዩቲዩብ)፦ www.youtube.com/@ecclesiamedia316
    ቴሌግራም፦ t.me/ecclesiamedia
    ፌስቡክ፦ facebook.com/profile.php?id=100083338178939
    ቲክቶክ፦ ecclesiamedia
    Instagram፦ instagram.com/ecclesiamedia?igshid=ZjA0NjI3M2I

  • @GennetWoldemichael
    @GennetWoldemichael 7 місяців тому +2

    ❤አበስ ገበርኩ አሉ አባቶቻችን ሚኪዬ የድሮው ተባረክ ቃላት ከአግዚአብሔር መጽሐፍ አጥቼለት አይመስለኝም ስለጌዎች የሰጠኸው ምሳሌ ስለገረመኝ ነው ቸርች አንዲህ መሆኗ ለማንኛውም ጌታ በደጅ ነው በጽድቅ አንድንኖርና አንድናጠለግል ጸጋ ይብዛልን መላውን ያምጣልን ተሃድሶ ይሁንልን የተሰበረ ልብ ይስጠን ምህረት ያድርግልን የአንደገና አምላክ አንደገና በዕውነት አሳት ይንካን ክርስቶስን አንድንመስል የመሰልነውንም ዛሬም አንድንገልጥ ማስተዋል ይስጠን ከሜን !

    • @ምክንያታዊ
      @ምክንያታዊ 7 місяців тому

      የፕሮቴስታት እምነትን የጀመሩት ሰዎች እንደቀደሙት ሐዋርያት ከእግዛብሔር አብ፣ ከእግዚአብሄር ወልድ እና ከእግዚሃብሄር መንፈስ ቅዱስ የተቀበሉት የስላሴዎች መልክት እና እራኢ እንደነበራቸው በምንድነው የምናውቀው? ያነሱዋቸው ጥያቄዎች የሰዎች እና የፓለቲከኞች አለመሆኑን በምን ማስረጃ ማሳየት ይቻላል? እስካሁን ያነበብኳቸው የቤተክርስቲያንን ታሪክ የሚተነትኑ መጽሃፍት የፕሮቴስታት ሃይማኖት ከምስረታው ጀምሮ ችግር እንዳለበት ያሳያሉ። ለዚህ ነው 45 ሺ የተለያየ ዲኖምኔሽኖች ያሉት እና አሁን አሁን የመድረክ እና ገንዘብ ፈላጊዎች መፈንጫ የሆነው።

  • @habtamugyohannes9911
    @habtamugyohannes9911 7 місяців тому +4

    እግዚአብሄር ይባርክህ በጣም የምወደውን ወንድም ፓስተር ሚኪን ስለጋበዝከው።❤❤❤
    ግን የተደገመ መሰለኝ

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 7 місяців тому +3

    ፓሰተር ሚኪ የምወድህ አገልጋይ ጌታ ዘመንህን ይባርክ❤

  • @azebmokonnen8993
    @azebmokonnen8993 7 місяців тому +1

    Pastor Micky ( ብስኩቴ) የኔ ጌታ!! እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው!! 🎉❤🎉❤

  • @betelhemkelemework4855
    @betelhemkelemework4855 7 місяців тому +2

    God bless you, Pastor Mike ❤❤

  • @tsebaotgetahun7016
    @tsebaotgetahun7016 7 місяців тому +3

    የተወደድክ ሚኪዬ

  • @rosemare8314
    @rosemare8314 7 місяців тому +2

    Pastor miky ene gena getan endeteqebeleku setasetemer ayeche nebesem aleqerlegne selayehuh betam des alegne ❤geta yebarkh tsegawen yabezaleh

  • @kingdom-channel478
    @kingdom-channel478 7 місяців тому +1

    ተባረኩ አብይ ❤❤❤ዝምም ብለህ ስማው ጊዜ ስጠው አብረህው አትናገር በተረፈ በረከታችን ነህ በርታ

  • @Eagle1503
    @Eagle1503 7 місяців тому +2

    Pastor mike welcome ❤

  • @yeshiharegkebede5330
    @yeshiharegkebede5330 7 місяців тому +3

    ጥሩ ነው ግን እንታይ አታስወራም እባክህ እድል ስጥ ጣልቃ መግባት ተው አምሰግናለሁ

  • @bereketrobi4796
    @bereketrobi4796 7 місяців тому +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kalkidanmihretu8127
    @kalkidanmihretu8127 7 місяців тому +2

    TEBAREKU

  • @atmike123
    @atmike123 7 місяців тому +2

    ፓስተር ሚኪን በአካል ለመስማት እድል አላገኘሁም። እሱ ማገልገል ሲጀምር ወደውጭ ወጥቼአለሁና ፓስተር ሚኪ እውነተኛ ፓስተር ወይም በአማርኛችን እውነተኛ እረኛ ነው። መጋቢም ነው። ለምን ቢባል ለቅሶ ቤት ሰርግ ቤት የታመሙትን በመጠየቅ እንደ አባት ተመላልሷል። ጌታ አሁንም በብዙ ዘርፍ ያበልፅገው። እለት እለት ጌታ አዲስነቱን ታማኝነቱን ያጥግበው። በጣም ነው የምወደው።

  • @tesstefera6334
    @tesstefera6334 7 місяців тому

    TEBAREK

  • @tizitaayane6347
    @tizitaayane6347 7 місяців тому +2

    God bless you more!!

  • @MrZeliii
    @MrZeliii 7 місяців тому

    Pastor Miki tselotu perfect new sertuwal bene hiwote. Churchu tekafye neber

  • @lenssaolana1486
    @lenssaolana1486 7 місяців тому +2

    LGaltoma Eebbifama❤

  • @mercymercy9309
    @mercymercy9309 7 місяців тому +2

    ❤❤❤❤❤❤

  • @fasikaalemayehu4753
    @fasikaalemayehu4753 7 місяців тому

    Ye Pastor miky temeheret betam yebarkgnale sewedew ....

  • @aronhidray69
    @aronhidray69 6 місяців тому

    Mature person

  • @GirmaGirma-i3k
    @GirmaGirma-i3k 7 місяців тому +3

    አይዞ ሚኪዬ ምርጥ ሰው አንተ እኳ በአለም እያለህ የጌታ አላማ እንደነበረብህ ታስታውቃለህ 18 ቀበሌ

  • @nekodimos
    @nekodimos 7 місяців тому +3

    የሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ 16 ቁጥር 13 ለሁለት ጌቶች መገዛት የሚቻለው ባሪያ ማንም የለም := ወይም አንዱን ይጠላልና ሁለተኛውንም ይወዳል ÷ ወይም ወደ አንዱ ይጠጋል ሁለተኛውንም ይንቃል :: ለእግዚአብሔርና ለገንዘብ መገዛት አትችሉም :: 14 ገንዘብንም የሚወዱ ፈሪሳውያን ይህን ሁሉ ሰምተው ያፌዙበት ነበር :: 15 እንዲህም አላቸው :: ራሳችሁን በሰው ፊት የምታጸድቁ እናንተ ናችሁ ÷ ነገር ግን እግዚአብሔር ልባችሁን ያውቃል := በሰው ዘንድ የከበረ በእግዚአብሔር ፊት ርኩሰት ነውና ::

  • @michaelalemuma
    @michaelalemuma 7 місяців тому +1

    የሚኪ ጥያቄና መልስ ሰማሁት:: ሚኪ ስህተቱን አላመነም:: መጽሐፍ የማይለውን በተለይ allegory የተባለውን ስብከት ዘዴ በመጠቀም መጽሐፉን በማስተማር ይታወቅ ነበር:: ይህ በመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉም ትርጉም ትክክል አይደለም:: ሰዎችም የሚቃወሙት ከዚህ አንጻር ነበር:: እኔም ይህን የትምህርት አሰጣጡ እቃወም ነበር:: በእርግጥ በብዙ ጨቅላ ክርስትያኖች ዘንድ እንደ ትልቅ መገለጥ ስለሚቆጠር ብዙ ህጻናት ይከተሉት ነበር:: ይህንን ዘዴ ዮናታን ይጠቀምበታል:: አሁን እንዳስተካከለ ሰዎች አጫውተውኞል::

  • @nekodimos
    @nekodimos 7 місяців тому +2

    የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ 5 ቁጥር 20 እላችኃለሁና:: ጽድቃችሁ ከጻፎችና ከፈሪሳውያን ጽድቅ ካልበለጠ ÷ ወደ መንግሥተ ሰማያት ከቶ አትገቡም ::

  • @RejoiceEthiopia
    @RejoiceEthiopia 7 місяців тому

    የቤተክርስቲያን መሪዎች ስለአገልግሎታችሁ፤ ስለምትከፍሉት ዋጋ ሁላችሁንም እናመሰግናችኋለን❤
    ስለፈረድንባችሁና ስላሳዘናችሁ ይቅርታ እንጠይቃለን፡፡

  • @TerezaMihreteab
    @TerezaMihreteab 7 місяців тому +1

    If God gave the vision, he provides, if not, church is not like shop that any one can start. It is not a matter of smart mind or ability of man or spritual gifts. Having spritual gift dose not mean you can plant church.

  • @tigestberh6013
    @tigestberh6013 7 місяців тому +2

    የቆየ መሰለኝ ይሄ ነገር

  • @melakubogale
    @melakubogale 7 місяців тому +2

    24 amet honachew eko ahun yemeche nw yhe

  • @josiynn125
    @josiynn125 7 місяців тому

    ፖስተር ሚኪ መጀመሪያ እናንተ ምእመኑን አክብሩ እንከበር አትበሉ???

  • @jimmydavidson1077
    @jimmydavidson1077 7 місяців тому

    እሱም ሚስቱም ሌቦች እና ሸቃጮች ናቸው፣ እዛ እንዳሰበው ሳይመቸው ሲቀር መባውን እና አስራቱን ሊሰበስብ መጣ፣ተጠንቀቁት፡

    • @Amharicmezmur123
      @Amharicmezmur123 7 місяців тому

      Brother this is old video 😆 🤣 😂

  • @marthagoshu8042
    @marthagoshu8042 7 місяців тому

    ሚካኤል ኢየሱስ ነው የሚለው ትምህርትህ ነበር ነውጥ ያስነሳው