GEBEYA:በጣም ተፈላጊ እና ኦርጅናል ሶላር ለገጠር እና ለከተማ የሚሆን||Most Wanted and Original Solar For Rural And Urban

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 250

  • @gebeyamedia
    @gebeyamedia  4 роки тому +25

    Ethio gebeya እትዮ ገበያ የትክክለኛ መረጃ ዩትዩብ ቻናል || እንኳ ደህና መጣችሁ ​@hVz0
    በጣም ተፈላጊ እና ኦርጅናል ሶላር ለገጠር እና ለከተማ የሚሆን ua-cam.com/video/bo_iHCTlIZo/v-deo.html

  • @ማሜላቀልቃላው-ዸ4ቐ
    @ማሜላቀልቃላው-ዸ4ቐ 4 роки тому +20

    የእስልምና ተከታዮች እድሁም ውድ የኢቶብያ ልጆች ኢድ ሙባረክ

  • @winniewinnie4575
    @winniewinnie4575 4 роки тому +6

    ኡፍፍፍ, የሐገሬ ልጆች ይለፍላቹ እንደዚሕ ለመለወጥ የምታደርጉትን ጥረት ሳይ ሆዴ ይላወስብኛል, ሁሉም የተሰጠውን ቢሰጥ ደሃ ሐገራችን በአጭር ግዜ ትለወጣለች ሕዝቡም ያርፋል ወጣቱም ለመስራት ይነሳሳል የስራ ዕድል ይፈጠራል, በርቱ የኢትዬፒያ አምላክ እግዚአብሔር ይርዳቹ, ለበረከት ሁኑ!

  • @sosikebede1406
    @sosikebede1406 4 роки тому +6

    እናመሰግናለን ወንድማችን ለኛ ለማስረዳት ና ለማሳወቅ የምታደርገው ጥረት በጣም ትልቅ ሰው ነክ እንወድሀለን እናከብርሀለን 🥰🥰🥰

  • @youtube5092
    @youtube5092 4 роки тому +12

    ጥሩ ነው እስኪ እውነት ከሆነ ቁጥር አስቀምጥልን

  • @userbob8776
    @userbob8776 4 роки тому +12

    የት ነው ያለው ስልክህን ወይም አድራሻህን ላክልኝ ኮሜንት ላይ

  • @jenafhasan5890
    @jenafhasan5890 2 роки тому

    መገድሕን ቀኝ ያረልሕ እደአንተ አይነት ቀና ሠወች አላሕ ያብዛልን

  • @እግዚአብሄርይመስገንስለሁ

    ወንድማችን የምተሠጠነ መርጃ በጣም ጥሩ ነው በርታ እ/ር ካንተጋር ይሁን

  • @uaeuae4865
    @uaeuae4865 4 роки тому +1

    ወዲማችን በጣም ዴሲየምል ሶላር ነዉ ከሁሉም የምገርመዉ አራት አፖል መጤቀማችን ዴሲየምል ነገርነዉ ወዲማችን በርታ

  • @naneymesele5972
    @naneymesele5972 4 роки тому +2

    ይህን በሽታ ቶሎ ያጥፍልን ፈጣሪ እነመስግነለን ወድም

  • @getanehgeto7873
    @getanehgeto7873 3 роки тому

    ደስ የሚል ሶላር ነው እናመሰግናለን
    ምጣዱንና ባትሪውን የሚያገናኘውን ለማራዘም ቆርጨው ከዛ ቡሃላ አልሰራ አለ battywm ቻርጅ አላደርግ አለ መልሰው ቢቀጥሉም አልሰራም አለ ምን ትመክረናለህ please

  • @እግዚአብሔርመልካምነ-መ9አ

    በጣም ጥሩ ነዉ ወድማችን
    እናመሰግናለን
    አድሬስህን ፃፍልን

  • @SaintGiorge23
    @SaintGiorge23 3 місяці тому

    እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @tewodrosyesuneh3904
    @tewodrosyesuneh3904 4 роки тому +1

    this is solar panales so the out put power is dc/ac?

  • @ababamoheababa7859
    @ababamoheababa7859 4 роки тому

    በጣም ጠቃሚ ነገር ነዉ የምታቀራበዉ ተባረክ

  • @oromiagirls4057
    @oromiagirls4057 4 роки тому +1

    Pls maati koof akka gessitu nin barbada lakkofsa kee naaf ergii..caala

  • @ኩንፈየኩምአላህያለወይሆና

    የትነወ የሚገኘው ደሴ ጠይቅልን ወድም እናመሰግናለን

  • @birhanibirhani1163
    @birhanibirhani1163 4 роки тому +1

    ጫላ ቅን ሰው እንኳን በሰላም መጣህ ወንድማችን ❤️😍

  • @Tube-nv4el
    @Tube-nv4el 2 роки тому

    እናመሰግናለን በርታልን እሪፍመረጃነው።

  • @muhammadmeka2164
    @muhammadmeka2164 2 роки тому

    በጣም እናመስግናለን

  • @abebechstegn7857
    @abebechstegn7857 4 роки тому +1

    ሀይ ጫላ ሠላምናችሁ በጣም እፈልገዋለሁ እናም የትነው የሚገኘው

  • @aminaethio2971
    @aminaethio2971 2 роки тому

    እናመሰግናለን ወንድም

  • @fatemaeman277
    @fatemaeman277 4 роки тому

    ወንድማችነረ ጫላ ያሳየከን በጣምጡሩነው ቁጥረህን አስተዋውቀን እፈላጋለሁ

  • @sarateshomesarateshome5256
    @sarateshomesarateshome5256 4 роки тому

    Chala edante hulum sew bihon noro Ethiopia betam bachire geziy tadeg neber wdemachi balehbet fetariy ytebkeh

  • @TediyWorku
    @TediyWorku 8 місяців тому

    Monyo new ayidel ende mtadu konjoo new tesastek new sitnager?

  • @hoz7751
    @hoz7751 4 роки тому

    ጫላ በጣም አመሰግናለሁ ስፈልገው ነዉ ያገኘሁት።በፊት ከሰራኸው የዳቦ መጋገሪያ በጨት የሚሰራ ቪዶው ግልጥ አይደለምና አሰራሩን የት ማየት እንችላለን???

  • @hadiamohammed4527
    @hadiamohammed4527 Рік тому

    ሰላም ወድም ንገረኝ ባሁኑ ሰአት 4 አፖል ያለዉ ሰንትነዉ

  • @kidilove9564
    @kidilove9564 3 роки тому

    ግን አድራሻ አትናገርሞ እንዴት ማግኘት ይቻላል

  • @tigisttigist5108
    @tigisttigist5108 3 роки тому

    ሠላም ጫላ የቆየ ቢሆንም
    ፈልጊ ነበር ሶላል ፡በናተ ብገዛ ደስ ይለኛል
    ስልክህን ላክልኝ

  • @anshaendrisseid1180
    @anshaendrisseid1180 3 роки тому +1

    በጣም ነው የተመቸኝ የት ነው እሚገኘው

  • @ዚነትሰይድ-ተ9ተ
    @ዚነትሰይድ-ተ9ተ 4 роки тому +2

    ኧረ ደስ ይላል ለአባቴ ገዝቸ እልካለህ አላህ ይሄን በሽታ ያሳልን

    • @fatmafatma8360
      @fatmafatma8360 4 роки тому

      ስልክህንላክልኝመግዛትእፈልጋለሁወድም

  • @ababamoheababa7859
    @ababamoheababa7859 4 роки тому +2

    ዋጋዉ ሥንት ነዉ እና የገመዱ እራዝመትሥ ከይቅራታ ጋራ ብትነግረን

  • @ወለተገብረኤልወለተገብረኤ

    ጫላዬ ቅን ወንድማችን ሰላምህ ይብዛልን እኔ በጣም እፈልገዋለሁኝ ስልክ እንዴት ላግኝ

  • @halemalove6784
    @halemalove6784 4 роки тому +1

    እኔ እፈልገላሁ አጋሬን ልጋባ ሁለት ወር ቀረኝ የት ነው ምገኘው

  • @wolloethiopia8195
    @wolloethiopia8195 4 роки тому

    በጣም እናመስግናለን እድሜ ይስጥክ

  • @gezalekulu6058
    @gezalekulu6058 3 роки тому

    በእግዚአብሔር የት ነው አድራሻህ አሁን ፈልጌ ነበር

  • @saradawit4274
    @saradawit4274 2 роки тому

    ስልክ ቁጥር የለም በምን ነው ማግኘት የምችለዎ

  • @samitsgab3519
    @samitsgab3519 2 роки тому

    የት ነው የምገኘው ኣድራሻቹ ፈልጊ ነበር

  • @muhibamhamd6473
    @muhibamhamd6473 4 роки тому

    እናመሰግናለን
    ወንድም ጫላ እዴት ነህ
    ሰላም ነው
    እስቲ እባክህን ለካፍቴሬይል የሚሆን
    የሻይ ማሽን እና ለካፍቴሬያ የሚያገለግሉ እቃዎች ዋጋ
    በሸገር አካባቢ ብትጠይቅልን
    እና ስለስራው አንድልንድ ማብራረያ ብትሰጠን
    በድጋሚ እናመሰግናለን ወንድማችን 🙏

  • @rahmtabdrbr663
    @rahmtabdrbr663 4 роки тому +1

    የት ነዉ ምናገኘዉ ??እኔ ቶሎቶሎነዉ የሚበላሽብኘ እሥኪ ባተ በኩል ኦርጅናል ካገኘሁ ጫላ አመሠግናለሁ

  • @ሐቅ
    @ሐቅ 3 роки тому

    ስልክ ቁጥር አስቀምጥ ልን ከቻናልህ???????????????????????????

  • @አዜነኝየራያዋ
    @አዜነኝየራያዋ 4 роки тому

    ዋውው ደስ ይላን
    ግን ከፈለግነው ከተማ የምትልኩ ከሆነ ቁጥር አስቀምጥልን ወንድም

  • @ku-iw3fm
    @ku-iw3fm 3 роки тому

    ቁጥረ ላክልኝ ልደዉልልህ ከሣኡዲ በአሎህ ወንድምዩ

  • @bitiyesu
    @bitiyesu Рік тому

    selam selam wedemachi bexam new manamesegenew sele tebeberek gen ande xeyaqi alegn qoye agerachi zenabe new maleti keremete lay endite new miuonew

  • @etaguyemariyamlij8156
    @etaguyemariyamlij8156 3 роки тому

    በጣም ጡሩ ነው እናመሰግናለን

  • @fatimamohd4103
    @fatimamohd4103 3 роки тому

    ጎበዝ

  • @temesgenmatewos8149
    @temesgenmatewos8149 2 роки тому

    ወጋው ሰንት ነው

  • @አለምየወርቁጎንደር

    እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን

  • @ሀይማኖትዘመነኦ
    @ሀይማኖትዘመነኦ 4 роки тому

    በጣም ሃሪፍ ነዉ እናመሰግናለን

  • @michelleghanem2219
    @michelleghanem2219 4 роки тому

    በጣም ጥሩ እቃ ናቸው እናመሰግናለን ወንድሜ የት ነው ሱቃቸው ?

  • @netsanetteka7356
    @netsanetteka7356 Рік тому

    አድራሻ ስልክ እባክህ?

  • @aminaethio2971
    @aminaethio2971 2 роки тому

    ይሄን አቃ እፈልገዋለሁ ቁጥር አስቀምጥ እስኪ

  • @mardeyaservalla2048
    @mardeyaservalla2048 4 роки тому +6

    ወድመችን ጨላ ሳለምክ ይብዘ እኔ እፈልገለው ጊን ስልክ ቁጡር ልቀቅልን

  • @hanaanna8071
    @hanaanna8071 4 роки тому +1

    የት፣ነው፣የሜገኝው፣
    እኔም፣እፈልጋለው፣
    ቁጥርህንአስቀምጥልን፣

  • @leuleu2353
    @leuleu2353 4 роки тому +1

    እሽ በምንድን ነው የማገኝህ

  • @appdroid4460
    @appdroid4460 4 роки тому +1

    Jabaadhu koodee koo barnoonif ergan kee hunduu baay'ee natti tola.

    • @huzefamuhammad9325
      @huzefamuhammad9325 4 роки тому

      Afaan oromotin nuu qarqaruu dhisee malee hojii bareda hojjatara.

  • @saharasahara8028
    @saharasahara8028 4 роки тому +1

    ዋውውው በጣም አሪፉ ነው ግን እኔ ማግኛት አልችልም የኔ ሆሳና ነው እዛ ከገኛው እገዛለው

  • @ኢትዮጵያለዘላለምኑርልኝእ

    አመሰግናለው ጫላዬ

  • @እምዬእናቴበጣምእወድሻለው

    ወደ ቡታጀራ ታደራሳለህ ወይ ወይም ወደዛ የሚታቃቸው ነጋዴዎች ካሉ ሹክ በለኝ ወድሜ

  • @zedzed7830
    @zedzed7830 2 роки тому

    እሥኪ ሥልክህን ተባበረኘ ሦላር ፈልጌነው. ደሤ

  • @ወደፊት-ተ3ጐ
    @ወደፊት-ተ3ጐ 4 роки тому

    ጫላ ስልካችሁን አስቀምጡልን

  • @toibaali5876
    @toibaali5876 4 роки тому +1

    ሐይቅ ጫልዬ ሠላም ነክ እንወድሐለን

  • @mulutube1713
    @mulutube1713 4 роки тому +2

    ዋው በጣም አሪፍ ነው ጫላዬ የት ነው መገኛ በጣም የሚፈልግ ነው ዋጋው ስንት ነው

    • @ataata4854
      @ataata4854 3 роки тому

      ዋው በጣም ጥሩ ነው

  • @wolloethiopia8195
    @wolloethiopia8195 4 роки тому

    ስልክ ካለክ እኔ ስደት ነው ያለሁት ለዘመዷች እድገዛ ጫላ ውንድማችን ንገርኝ

  • @wolloethiopia8195
    @wolloethiopia8195 4 роки тому

    ኢሻአላ እኔ አስገባለሁ ስልክህን ይህ ኮሮና ያንሳልን ና

  • @massendlmassendl4955
    @massendlmassendl4955 2 роки тому

    ስንት ነዉ

  • @ሩትጎልኣብርሃም
    @ሩትጎልኣብርሃም 4 роки тому +1

    እና መስግናለንዉድ ዉንድማችን. ግን ከ ና ን ተ ራቅ ያለ ቦታ ላይ የሚ ኖርስ የት ማግ ኝ ት እን ች ላ ለን በ ኢ/ትዮ ቴ ሌ ላይ ይገኝ ይሆን?

  • @tig6169
    @tig6169 4 роки тому

    በጣም አርፍ ነው ከሱ ከፍ የል እፈልጋለሁ ወጋው ስንት እንደሆነ አሰተወቁኝ 😍

  • @etaguyemariyamlij8156
    @etaguyemariyamlij8156 3 роки тому

    ስልክ ቁጥር ላክልን

  • @ሰላምዩቱብ-ዀ9ኰ
    @ሰላምዩቱብ-ዀ9ኰ 2 роки тому

    Wdemi mgthati efalgaliuih kwtrhin setij

  • @enattaye9796
    @enattaye9796 4 роки тому

    ሶላሩ የሚሠራው ለአምፖል ብቻ ነው እና ለረሬድዮ ብቻ ነው ወይሥ ለሌላ ነገር ይጠቅማል ማለቴ ፍሪጅ ለመጠቀም እንችላለን ወይ? በኛ አካባቢ መብራት በፈረቃ ነው እና ምግብ ቤት ለመሥራት ፍላጎት አለኝ ለሡ ደግሞ አትክልትና ሥጋ የመሣሠሉትን በብዛት ገዝተን ለማሥቀጥ ፍሪጅ ግድ ነው ንገሩኝ???

  • @sumayaasumaya5860
    @sumayaasumaya5860 4 роки тому

    Selee quxurii quxurii? Eyetii yegenyale? Entee quxuree lekekleny

  • @ገብርኤልየድንግልአብሳሪ

    የኔ አባት ሽ ሁንልኝ ቃል የለኝም

  • @samitsgab3519
    @samitsgab3519 2 роки тому

    ኣድራሻ የት ነው

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጨ3ቨ

    ወንድማችን እናመሰግናለን

  • @suraman5216
    @suraman5216 Рік тому

    ዋጋው ስንት ነው

  • @የአረህማንባሪያእዉቀትብር

    አድራሻህን ስጠን እንዴት ማዘዝ እንችላለን

  • @እሙእሩቅያ-የ5ቸ
    @እሙእሩቅያ-የ5ቸ 4 роки тому

    ሚጣድ ይሚሰራ አላችሁ ወይም የሚያቀሳቅስ ለናቴ መግዛት ፈልጌ ነበር

  • @dejeneabdissa4272
    @dejeneabdissa4272 3 роки тому

    OMG💃🏇am bit late. Thanks!

  • @HudatubeTayiba
    @HudatubeTayiba 4 роки тому +1

    ጫላ ከልብ አመሠግናለሁ እስኪ ሳኡዲ ካገኘሁት እገዛዋለሁ

  • @oromiyaoromiyatiyaaharamet8236
    @oromiyaoromiyatiyaaharamet8236 4 роки тому

    betem desi ilal arifno 👍👍inem matiche gezaloo

  • @almsa2234
    @almsa2234 4 роки тому +1

    ቁጥር አስቀምጥልን

  • @hasebinalahewenemlwekiel7497
    @hasebinalahewenemlwekiel7497 4 роки тому

    የትነው የሚገኘው ብሩሥ ስትነው

  • @aminaal7643
    @aminaal7643 3 роки тому

    ስልክ ቁጥር አኑርልን

  • @kamilatube4355
    @kamilatube4355 2 роки тому

    ንገሩን

  • @ወለተፅዬን
    @ወለተፅዬን 4 роки тому

    አድራሻዉን አስቀምጥል ዉይም ስልክ

  • @sosikebede1406
    @sosikebede1406 4 роки тому

    እሺ እኔ መግዛት እፈልጋለሁ እጠብቃለሁ መሸት ስትጀምሩ አሳውቁን !!

  • @የልጆቸናፋቄነኝስደተኛዋየ

    የት ነው የሚገኝው አድሪሸሰና ስልክ ቁጥር አስቀምጥልኝ

  • @hiwotberehanu8391
    @hiwotberehanu8391 4 роки тому

    ሰላምህ ይብዛ ወንድማችን እባክህ ስልክ ቁጥር አስቀምጥልን

  • @በሻዉርቅጂሩልጁ-መ5ጨ

    ዋዉአድሳባ የትኛዉምባታይገኛልወድም

  • @gdgvgdgg6703
    @gdgvgdgg6703 4 роки тому

    ጫሉዬ እድሜ ጤና አብዝቼ ታማኜሁልህ

    • @ENDRIASTESHOME
      @ENDRIASTESHOME 6 місяців тому

      በጣም እናመሰግናለን

  • @rinaakter9284
    @rinaakter9284 4 роки тому +1

    ሠላም ጤናይሥጥልኚ በዋሳፕ ማግኘት
    ፈልጌነበር እናሥልልክቁጥርእንደትነው። እማገኝው

    • @fatmafatma8360
      @fatmafatma8360 4 роки тому

      ስልክህንላክልኝወድሜእኔዱቤይነኝ

  • @hamenmelgat4004
    @hamenmelgat4004 4 роки тому

    ዋው በጣም አሪፍ ነው ወንድሜ

  • @እሙሰለኸድን
    @እሙሰለኸድን 3 роки тому

    ኧረ አድራሻ ኡኡኡኡኡ ጫላየ የት ብየ ልምጣ

  • @agerieagerie1136
    @agerieagerie1136 4 роки тому

    Plies silkhen takest aderhlig

  • @tube1702
    @tube1702 2 роки тому

    ቁጥር

  • @ekramtube6368
    @ekramtube6368 4 роки тому

    የት እናገኝዋለን ቁጥር ልቀቅልን

  • @kedamawitkedus3280
    @kedamawitkedus3280 3 роки тому

    እባክህ አድራሻህን

  • @melesechtube1689
    @melesechtube1689 4 роки тому

    እናመሰግናለን ጫላ

  • @hawatadese355
    @hawatadese355 4 роки тому

    አሚን አመሰግናለሁ