ከሽካ የበቆሎ ዱቄትን በመጠቀም የሚሰራ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 жов 2024
  • በበቆሎ ዱቄት የሚዘጋጅ እና ከተለያዩ አትክልቶች ጋር የሚመገቡት የጋሞ ማህበረሰብ ባህላዊ የምግብ አሰራር

КОМЕНТАРІ • 3

  • @tsiontube4174
    @tsiontube4174 3 роки тому

    በጣም የሚያምር ሁሉም ነገር ያለው ልዩ አርገሽ ሰርተሽዋል እጅሽ ይባረክ 👌😍

    • @ethio-twinstube7694
      @ethio-twinstube7694  3 роки тому

      አሜን። በጣም አመሰግናለው ከተለመደው ውጪ የባህል ምግቦች ስንሰራ ልምድ መለዋወጡ፣ አስተያየት መሰጣጣቱ መልካም ነው ብዬ እንድትጎበኝኝ ስጋብዝሽ መልካም አስተያየት ስለሰጠሽኝ አመሰግናለው።

  • @sintayewsintayew4413
    @sintayewsintayew4413 Рік тому +1

    እንደዚህ አይነት ከሽካ አይተንም ሰምተንም አናቅም ምን አይነት ግፈኛ ሰው ነው የነገረሽ እንደዚህ ነው ሚሰራው ብሎ ሁሉም ስህተት ነው የፈረንጆቹን ከሽካ ከሆነ የሰራሽው ያስኬዳል በተረፈ ትልቅ ስህተት