የአርቲስት ሀጫሉ ሁንዴሳ የሙዚቃ ሽልማት መርሐ ግብር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 жов 2024
  • #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና
    የአርቲስት ሀጫሉ ሁንዴሳ የሙዚቃ ሽልማት መርሐ ግብር በአዲስ አበባ ኢሊሊ ሆቴል ምሽቱን ተካሂዷል፡፡

КОМЕНТАРІ • 13

  • @ZEMA5003
    @ZEMA5003 2 роки тому +1

    ጎበዝ ጀግና ሴት ነሽ። ሀዘንሽን የልብሽ ስብራትን ከእንባሽ ዘለላ እረዳለው እግዝሃብሔር ፅናቱን ይስጥሽ። አጫሉንም ነፍሱን ይማር🙏🏾 ግን አንድ ጥያቂ አለኝ የልጆችሽ አባት የልጅነት ፍቅረኛሽ አጫሉ በግፈኞች ሲገደል በተመሳሳይ ቀን ለተገደሉት ከመቶ በላይ ንፁሀን እንዴት ነፍስ ይማር እንኳን ትነፍጋላቹ የሚወዱትን ማጣት እንዴት ልብ እንደሚሰብ ካንቺ በላይ የሚያቅ የለም። የሟቾች ቤተሰብም ያጡት እኮ እንደ እናንተ የሚሳሱለትን አባታቸውን ልጃቸውን እናታቸውን ሚስታቸውን ባላቸውን ወንድም እና እህታቸው የሆነውን ልክ እናንተ ለአጫሉ እንደምትንሰፈሰፉለት እነሱም የሚንሰፈሰፉለት ሰው ነው። የራሳችን ሀዘን እያጎላን የሌላውን እየረሳን እንዴት ነው የምንዘልቀው? ከሆነው ይልቅ መጪው ያስፈራል።

  • @amaamm4689
    @amaamm4689 2 роки тому +1

    Koye teneshe atasebum enanete diLebe kecheLat

  • @ኢትዮጲያዊትነኝ-ኸ8ፀ

    ዘረኝነት ይብቃ

  • @mariyamyemar2938
    @mariyamyemar2938 2 роки тому

    ግን በጣም አካበዱት የይህን ሰውዬ

  • @wodajeyimamknfu1239
    @wodajeyimamknfu1239 2 роки тому +3

    ጊዜው የናንተ ነው ተሸላለሙ:: ታንኩም ባንኩም የናንተ ነው::

    • @bogaleoda6331
      @bogaleoda6331 2 роки тому +1

      መቅበጥ ለምደህ ነው፣ ከእናንተ ሰፈር ሰዎች ውጪ ማየት የማትፈልጉት

  • @taituadem8465
    @taituadem8465 2 роки тому

    እሽ🤔🤔🤔

  • @serawitserawit4357
    @serawitserawit4357 2 роки тому +1

    ሚስቱኮ ባማርኛ ምንም አንጠቀምም ብላ ነበር ለምን በአማርኛ ታወራላችሁ

  • @getayalewe1009
    @getayalewe1009 2 роки тому

    Artist Hachalu Hundesa Music Awards Program? That's ridiculous. Why do you promote regular artists like Hachalu Hudunsa? than Tops one? Why don't you prepare a music Awards in the name the the best Ethiopia singers and songwriters music makers? like Mukatu Astateke,Teredso Kassahun, (Teddy Afro) and the late Ato Tilahun Gesesse, Alemahyhu Eshete and others. I'm not a fan of secular music, but I believe that, Politicians should not be involved in the life of an artist. It is embarrassing and embarrassing to promote a weak singer and singer rather than the best. If Hachalu were alive, you would not even invite him to such a concert.
    I know that the extremists and terrorists Jawar Mohammed and his followers were trying to destroy Ethiopia. Of course Hachalu was killed by Jawar in that operation, but I don't think Hachalu is the best singer considering him for the Music Award in his name.

  • @ነገርሁሉለበጎነዉ-ኈ1ወ

    ከንቱ ልፋት የአለም አድናቆት አይ ሙዚቃ የሰይጣን ስራ

  • @eyobghirmay1451
    @eyobghirmay1451 2 роки тому

    Enqwan yemotee seyansew nw lijochunm mecheres nw dedeb yenante mededeb degemo werdet nw