Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ከ300 በላይ ሰዉ እየተከታተለ ነዉ ለምድነዉ ላይክ👍 የማታረጉት
እርሱን ስሙት እግዚአብሔር ይስጥልኝ የአግልግሎት ዘመንዎ ይባረክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ።
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ለዘላለም ትኑር ቱኖራለችም
አንደበቱ የሰመረለት መምህራችን የቅዱስ ሚካኤል አምላክ ይጠብቅህ!
ቃለ ሕይወት ያሰማልን❗️መምህርውድ የእግዚአብሔር አገልጋዮች(ማህበረ ቅዱሳን) በርቱልን የሁሉም የቅድስት ቤተክርስቲን ምዕመነመናን/ት ዋና የመረጃ ተቋም ናችሁና ሁሉንም የወቅቱን ሁኔታ መረጃዎች እየተከታተላችሁ እንድታደርሱን በእግዚአብሔር ስም እጠይቃለሁ።እግዚአብሔር አገልግሎታችሁን ይባርክ፤አንድነታችን ያጽናልን አሜን❗️
ቃለ ህይወት ያሰማልን ። ነገር ግን በደንብ ለማብራራት ጊዜ ይፈልግ ነበር ። አጠረ በጣም ክፍል ሁለት ቢዘጋጅ ። ለመስማት ጓጉቼ ሳለ ፈጠን ፈጠን ብሎ አለቀ። ጊዜ ይሰጠው መምህራችን
Kale hiwot yasemalen, bezu sera yetebekbenal hulachenem
መምሀር እጅግ ጥልቅ የሆነ ትምህርት ነዉ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር አተ እርዳን🙏🙏🙏
መ/ር ብርሃኑ - ቃለ ሕይወት ያሰማልን! የአግልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን! ማኅበረ ቅዱሳን - ስለ እናንተ እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ። ማኅበሩን እግዚአብሔር ይጠብቅልን! ያስፋልን! ያበርታልን! ዋጋችሁን እግዚአብሔር በሰማይ ይክፈላችሁ!
መምህር ቃለ ህይወት ያስማልን እንደዚህ ዓይነት መምህራን ስላሉን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏👍
እኛ የሚጠብቅን አይተኛም አያንቀላፋም በወለቴ እና አለምገና የተጉዱት ምህመናን እግዚአብሔር ምሕረትን ይላክላቸው ለሙቱት የአሸናፊነትል አክሊል ያቀዳጃቸው
አሜን አሜን አሜን
መምህር ቃለሂወትን ያሰማልን፡፡መሰል መምህራኖችን ያብዛልንበቤቱ ያጽናን፡፡
መምህር ብርሃን አድማስ እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን!
Thank you brother
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር።
ስለ አቡነ ሳዊሮስ እንፀልያለን።
አሜን አሜን አሜን በእውነት ያላመኑትን ማሳመን ግድ ነው ። ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ለመምህራችን 🙏🙏
ቃለሂወትያሰማልን መይህር
ቃለ ሕይወት ያሰማልን!
KALEE HEYWOTT YASEMALIN
Thank you so much, God bless you
ድንቅ ትህምርት በእውንት እድሜ ከፀጋው ጋር ያድል....... ዘመን ይባረክ ያንተ ቤተስቦች ይባረኩ.
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
ቃለ ሕይወት ያሠማልን እድሜ ተጤናጋር ያድልል
አሜን መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን👏
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ኣሜን
መምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልንሙሉ ጤና ከረጅም የአገልግሎት ዘመን ጋር ያድልልን።#እበካችሁ ወገኖች ሁላችንም የቤተክርስቲያንን ቻናሎች እንከታተል ሀይልም እንሁን **ኢኦተቤ ወይም EOTC**ማህበረ ቅዱሳን ቴሌቪዥን**ንቁ ሚዲያ**ER-T media እና የመሳሰሉትን
አሜን ቃል ህይወት ያስማልን አሜን
ቃለሕይወት ያሰማልን
እንቁ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛሎት በርቱልን እግዚአብሔር ሁላችንንም ያበርታን።
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመስገን
መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን ነገሮችን በእምነት እና በዕውቀት ስለምታሰተምህ በጣም ጥሮነው። ቃል ህይወት ያሰማልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!!!
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ::ቸሩ መድሃኒያለም እንዳንተ ያሉ መምህራንን ያብዛልን አሜን::
እኔ like ዘማች ነኝ ቀላል የሚስል ግን አስተዋጽኦ የላቀ ነውአንተስ?አንቺስ?
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር።
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
በጣም እናመሰግናለን መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን።
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
ፈጣሪ ሁላችንንም ያበርታን።
ሁሉ በጎነው እውነተኛው ዶኛ ይፍረድልን ፈጣሬ
ሳይገባን እድገባን ያየን የድንግል ማርያም ልጅ ኃያሉ ክርስቶስ ስሙም እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን አመቱን የምንቆጥሪበት ዘመን ይሁንልን ስለ ቃሉ የቃሉ ባለት የቅዱሳን አምላክ የአባቶቻችን ባለቤት ቅዱስ እግዚአብሔር እናመሰግናለን ፈጥሮ የማጥል እሱ አምላክ ነው ) ከባህር ማዶ ሴቶች ስሰቢኩ የአናቸው ቅድቢ ርዝመቱ ጥፊር ቁመቱ አገሪቱ ስለምትነቃ ቢለዉ እጅ የአለም ድርጂት ኮፒ ተለራጭቷል አውጣን ከሰት ሰባኪ ከጫማ ጥፊ ሰውረን ( ለቅድስት አገራችን ሠላም ለምድራችን ቡቃያ ለሕዝባችን ፊቅሩን ያድልልን አሜን አሳሞ ከመታመም ይማሬን አሜን የህይወት ቃል ያሰማልን ሙኡራን አባቶቸና ሙኡራን ወድሞቼ የቅዱሳን አምላክ በእስቶሩ ባለቤት ከቅድስት አገር በቅድስት ቤተክሪስቲያን ምረቱ ቡዙ ነው እደዛ እያልን በሕጉ ያቁመን አሜን በእትዮጵያዊ አገራችን አቆጣጠር እንኳን ለዘመነ ብርሐን አደረሰን አደረሳቹ አሜን ተመስገን
🙏🙏🙏🙏
ቃለሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን
abatochin yeseten Egiziabher yimesigen, nigus yehone meri ediseten enseliy orthodoxiawian
ቤተክርስቲያን ችግር ስገትማት :- መቋሚያ ተዘቅዝቆ ይረገማል : ! ጉልበቷ ይሄው ነው """ ታዲያ ምንው ከዚህ የከፋ ምን አለ ???
እግዚአብሔርይመስገንለመምህራችንቃለሂወትንያሰማልንይሄንክፉዘመንያሳጥርልንበቃችሁይበለን
የቤተክርስቲያን ጉዳይ ለምንድነው በሳይንሳዊ ትንተና የሚታየው?
መምህር እግዚያብሄር አምላክ የአገልግሎት ዘመኖትን አብዝቶ ከጤናውጋ ይስጥልን በደንብ ስለሀይማኖታችን ውግዘትም ሆነ ስለመለየት በደንብ ስላስረዱን እናመሰግናለን
Yegremal becha kemtaben meat fetare yetbkin enamsegn alen e.r yerdan
ያቡነ ማትያስ ሲኖዶስ ማውገዝ አይችልም። ያቡነ የጳውሎስ ሲኖዶስ ስለማይታወቅ አቡነ ማትያስ ህጋዊ ሆነው ቢሾሙም የተሾሙበት ሲኖዶስ ወይም መንበር ያቡነ ጳውሎስ እንጅ ያባቶቻችን መንፈስ ቅዱስ አንድቷ ሲኖዶስ አይደለችም። ጳውሎስን ማን እንደሾመው አይታወቅም ነበር።
መምህር የኦትቶዶክስ ተዋህዶን ዶግማ ቀኖና ማወቅና ኦርቶዶክስ መሆን ይለያል፡፡ እርቶዶክ እንደእርሶ አይነት ሁለት ፐርሰናሊቲ ያለው ሰው ነው ያስቸገራት ጭንብልዎን ያውልቁ፤ ሀያማኖተኛ ሆኖ ፖለቲከኛ መሆን ይቻላል፤ የሃይማኖት መምህር ሆኖ ግን ፖለቲከኛ መሆን ቅጽፈት ነው፤ በምስለኔ ከመሰሎት ጋር ቋቋሙትን ፖለቲካ ይዘው ከቤተክርስቲያን ይውጡ፤ ይህን ካደረጉ የቤተክርስቲንን መከራ ያቀልሏታል፡፡
🙏🙏🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን!
ከ300 በላይ ሰዉ እየተከታተለ ነዉ ለምድነዉ ላይክ👍 የማታረጉት
እርሱን ስሙት እግዚአብሔር ይስጥልኝ የአግልግሎት ዘመንዎ ይባረክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ።
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ለዘላለም ትኑር ቱኖራለችም
አንደበቱ የሰመረለት መምህራችን የቅዱስ ሚካኤል አምላክ ይጠብቅህ!
ቃለ ሕይወት ያሰማልን❗️መምህር
ውድ የእግዚአብሔር አገልጋዮች(ማህበረ ቅዱሳን) በርቱልን የሁሉም የቅድስት ቤተክርስቲን ምዕመነመናን/ት ዋና የመረጃ ተቋም ናችሁና ሁሉንም የወቅቱን ሁኔታ መረጃዎች እየተከታተላችሁ እንድታደርሱን በእግዚአብሔር ስም እጠይቃለሁ።
እግዚአብሔር አገልግሎታችሁን ይባርክ፤አንድነታችን ያጽናልን አሜን❗️
ቃለ ህይወት ያሰማልን ። ነገር ግን በደንብ ለማብራራት ጊዜ ይፈልግ ነበር ። አጠረ በጣም ክፍል ሁለት ቢዘጋጅ ። ለመስማት ጓጉቼ ሳለ ፈጠን ፈጠን ብሎ አለቀ። ጊዜ ይሰጠው መምህራችን
Kale hiwot yasemalen, bezu sera yetebekbenal hulachenem
መምሀር እጅግ ጥልቅ የሆነ ትምህርት ነዉ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር አተ እርዳን🙏🙏🙏
መ/ር ብርሃኑ - ቃለ ሕይወት ያሰማልን! የአግልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን! ማኅበረ ቅዱሳን - ስለ እናንተ እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ። ማኅበሩን እግዚአብሔር ይጠብቅልን! ያስፋልን! ያበርታልን! ዋጋችሁን እግዚአብሔር በሰማይ ይክፈላችሁ!
መምህር ቃለ ህይወት ያስማልን እንደዚህ ዓይነት መምህራን ስላሉን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏👍
እኛ የሚጠብቅን አይተኛም አያንቀላፋም
በወለቴ እና አለምገና የተጉዱት ምህመናን እግዚአብሔር ምሕረትን ይላክላቸው ለሙቱት የአሸናፊነትል አክሊል ያቀዳጃቸው
አሜን አሜን አሜን
መምህር ቃለሂወትን ያሰማልን፡፡መሰል መምህራኖችን ያብዛልን
በቤቱ ያጽናን፡፡
መምህር ብርሃን አድማስ እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን!
Thank you brother
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር።
ስለ አቡነ ሳዊሮስ እንፀልያለን።
አሜን አሜን አሜን በእውነት ያላመኑትን
ማሳመን ግድ ነው ። ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ለመምህራችን 🙏🙏
ቃለሂወትያሰማልን መይህር
ቃለ ሕይወት ያሰማልን!
KALEE HEYWOTT YASEMALIN
Thank you so much, God bless you
ድንቅ ትህምርት በእውንት እድሜ ከፀጋው ጋር ያድል....... ዘመን ይባረክ ያንተ ቤተስቦች ይባረኩ.
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
ቃለ ሕይወት ያሠማልን እድሜ ተጤናጋር ያድልል
አሜን መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን👏
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ኣሜን
መምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
ሙሉ ጤና ከረጅም የአገልግሎት ዘመን ጋር ያድልልን።
#እበካችሁ ወገኖች ሁላችንም የቤተክርስቲያንን ቻናሎች እንከታተል ሀይልም እንሁን
**ኢኦተቤ ወይም EOTC
**ማህበረ ቅዱሳን ቴሌቪዥን
**ንቁ ሚዲያ
**ER-T media እና የመሳሰሉትን
አሜን ቃል ህይወት ያስማልን አሜን
ቃለሕይወት ያሰማልን
እንቁ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛሎት በርቱልን እግዚአብሔር ሁላችንንም ያበርታን።
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመስገን
መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን ነገሮችን በእምነት እና በዕውቀት ስለምታሰተምህ በጣም ጥሮነው። ቃል ህይወት ያሰማልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!!!
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ::ቸሩ መድሃኒያለም እንዳንተ ያሉ መምህራንን ያብዛልን አሜን::
እኔ like ዘማች ነኝ ቀላል የሚስል ግን አስተዋጽኦ የላቀ ነው
አንተስ?አንቺስ?