MK TV || ወቅታዊ ጉዳይ || ባህታዊ ማነው ?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 278

  • @ሃይሌገብርኤልነው
    @ሃይሌገብርኤልነው 2 роки тому +31

    የምዕመናንን እንባና ችግር መከራ ተመልክቶ አይዟችሁ የሚሉንን አባቶቻችንን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን እድሜና ጤና ለመምህር ግርማ፣ቀሲስ ሄኖክና መምህር ተስፋዬ አበራ።

    • @ወለተኪሮስየድንግልማርያም
      @ወለተኪሮስየድንግልማርያም 2 роки тому +1

      ሌሎቹ መምህራ ቃለ እግዚአብሔር አያስተምሩም እነዚህ ብቻ ናቸው 🤔🤔??

    • @getasewgech074
      @getasewgech074 2 роки тому +1

      የሰው ተከታይ ከእውቀት ነጻ ይሄን ትምህር ስማ

    • @ወለተኪሮስየድንግልማርያም
      @ወለተኪሮስየድንግልማርያም 2 роки тому

      @@getasewgech074
      ምኑን ይሰሙታል ሰው መከተል አእምሯቸውን አዙሮት ስድብ ብቻ ነ ነው እሚያውቁት ለሁላችንም ልቦና ይስጠን🙏🙏🙏

    • @hanaalemu949
      @hanaalemu949 2 роки тому +1

      መምህር ግርማ መምህር ተሰፋይ ሃሰተኛኛ አጥማቄ መተተኞች ናቸው ዝብለሽ ትምህርትሽን ተማሬ ከአባቶቻችን ነጋዲዎችን ትተሽ🤭

    • @ወለተኪሮስየድንግልማርያም
      @ወለተኪሮስየድንግልማርያም 2 роки тому +3

      @@hanaalemu949
      እውነት ነው እህት እኔ አጥማቂ እገሌ መሌ አልከታተልም ወንጌልን የሚያስተምሩ መምህሮችን ያብዛልነረ እኛም ቃሉን ሰምተን 30 60 100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን🙏🙏🙏

  • @zikretewahedo6166
    @zikretewahedo6166 2 роки тому +47

    መምህር ያረጋል መምህር ሃይለማርያም መምህር ገብረመድህን እንቁዎቻችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን!!!

  • @marxtgiyorgis3436
    @marxtgiyorgis3436 2 роки тому +6

    ይቅር ይበለን ስተን ነበር እኔ በእግዚአብሔር ፈቃድ ተመለስሁ አስተዋይ ልቦና ይስጠን

  • @Ramatube3
    @Ramatube3 2 роки тому +22

    *እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን* እኔ በእግዚአብሔር ፊት የምቆመው ገብርኤል ነኝ
    - ሉቃስ 1፥19
    *ቅዱስ ገብርኤል በፊታችን ቁሞ ወደ ሀሰተኞች መንገድ ከመጓዝ ይጠብቀን በስሙ ለነገዱም እርሱ ይማራቸው ልብ ይስጣቸው ቃለ ህይወት ያሰማልን*

  • @Ramatube3
    @Ramatube3 2 роки тому +17

    *እባካችሁ የተዋህዶ ልጆች የአጋንንት ትምህርት ከመከታተል ይልቅ የእግዚአብሔርን ቅዱስ ቃል ስሙ አጋንንት የወደቀ የተረሳ የተረገጠ ነው አያስፈራም እግዚአብሔርን በመፍራት ኑሩ እሽ 😍🥰🥰*

    • @paulosyimer9073
      @paulosyimer9073 2 роки тому +5

      እስኪ አባታችን ሆይ የሚለውን ፀሎት በቀን 12 ጊዜ ድገመው እርግጠኛነህ ይሄን ማድረግ አትችልም ምክንያቱም ውስጥህ በአጋንንት የተተበተበ ስለሆነ። ሴጣን የወደቀ ነው እንጂ የሞተ አይደለም

    • @Ramatube3
      @Ramatube3 2 роки тому +1

      @@paulosyimer9073 🤔ይሄ ደግሞ የመቃወሚያ መንገድ መሆኑ ነው ተው እንጅ ወዳጀ አንተ ስለ እኔ ፀሎት ማድረግ አትነግረኝም ባላቀውም በምችለው አደርጋለሁ አንተ አስራ ሁለት አልፎ አርባ አራት ጊዜ ብታደርግ ተመልሰህ ጭቃ ከሆንህ ምን ዋጋ አለው ወዳጀ ሰይጣን የተረሳ የተረገጠ አልሁ እንጅ ሞተ አላልሁም ግን ተዋህዶ ሁኖ እንደዚህ ማሰብ እጅግ በጣም ያሳዝናል ክርስቶስ ኢየሱስ እሳት እና ውሀ አቅርቦልሀል መርጠህ መግባት የአንተ ነው የዘመኑ ባህታዊ ከጥማቂ ከጴኔጤ የባሱ ናቸው አለቀ ጴንጤ የሚሰራውን ይሰራሉ የተሰረቀ ሀሳብ ነው ልብ ይስጣቸው

    • @እምነትተስፋፍቅር
      @እምነትተስፋፍቅር 2 роки тому +2

      ቃለ ህይወት ያሰማልን

    • @Ramatube3
      @Ramatube3 2 роки тому +1

      @@እምነትተስፋፍቅር አሜን አሜን አሜን በእውነቱ 😊

    • @እምነትተስፋፍቅር
      @እምነትተስፋፍቅር 2 роки тому +1

      @@paulosyimer9073 ከሀሰተኛ አጥማቂወች እግር ስር የሚደፉትን እንደዚህ ምከራቸውና የሚያስጨንቃቸውን በ12 አቡነዘ በሰማያት ደግመው እንድፈወሱና አምላካቸውን እንዲያመሰግኑ አድርግ እግዚአብሔር ፈወሰኝ ከማለት ይልቅ አባ እገሌ ፈወሰኝ እያሉ እየጠፉልህ ነውና ይመስለኛል አንተም የዚህ ተጠቂ ነህ እና አባቶቻችን የሚሉንን እንስማ እና ከክፉው እንራቅ ያለበለዚያ አወዳደቃችን አያምርም።

  • @tolesataye9368
    @tolesataye9368 2 роки тому +5

    እነዚህን መ/ራን በአንድ መድረክ ማግኘት እጅግ መታደል ነዉ፡፡ እግዚአብሔር ይጠብቅልን!

  • @alemnehaynalemanja810
    @alemnehaynalemanja810 2 роки тому +1

    መምህሮቻችን እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ያቆይልን፡

  • @teklufekadu7805
    @teklufekadu7805 2 роки тому +3

    እግዚአብሔር ሆይ ማኅበረ ቅዱሳንን ለዓላማ አቁመሃልና እናመሰግናለን፡፡

  • @ለሁሉምጊዜአለው-ቸ6ረ
    @ለሁሉምጊዜአለው-ቸ6ረ 2 роки тому +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህሮቻችን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን😍😍😍😍😍😍😍🌹🌹🌹🌹🌹💐💐💐💐💐💐💐💐❤❤❤

  • @ስለማይነገርስጦታውእ-ጀ2ዠ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራኖቻችን ማህበረ ቅዱሳን በርቱልን እግዚአብሔር ይጠብቃቹ

  • @user-sol321
    @user-sol321 2 роки тому

    አሜን ፣ መምህራኖቻችን ከሰጡን ከዚህ ት/ት ብዙ ተምርያለሁ ፣ እግዚአብሔር ይስጥልን ፣።

  • @ወለተማርያምየዛራውሚ-ቀ7ነ

    ማህበረ ቅዱሳን እንዳትሰለቹ በርቱ የዋሆች ምዕመን ትታደጋላችሁ እና አባቶቼ በርቱ ባለማወቅ የሃሳዊ አጥማቂ ባህታዊ ተከታይ የሆኑትን ነፍሳት ትታደጋላችሁና ወጀቡን ታግሳችሁ ወደ ፊት የአባቶቻችን እውነተኛ ስርዓት አሳውቁን በርቱ መምህሮቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ከተዐምር ናፍቂዎችም ይጠብቀን🙌

  • @getasewgech074
    @getasewgech074 2 роки тому +5

    የሚሰማ ካለ ጥሩ አስተማሪ ውይይት ነው።

  • @yohanstekie8681
    @yohanstekie8681 2 роки тому +8

    "፤ የእግዚአብሔርን ቃል የተናገሩአችሁን ዋኖቻችሁን አስቡ፥ የኑሮአቸውንም ፍሬ እየተመለከታችሁ በእምነታቸው ምሰሉአቸው። "
    (ወደ ዕብራውያን 13: 7)
    የእግዚአብሔር መንገድ (ፆም፤ ፀሎቶ፤ ስግደት፤ ምፅዋት እና በጎ ምግባር በተግባር ገልጠዉ ያሳዩን)በተግባር ገልጠዉ ላሳዩን ለአባታችን መምህር ግርማ ፈጣሪ ዕድሜ እና ጤና ያድልልን ።

  • @meseluasefa4630
    @meseluasefa4630 2 роки тому +1

    መምህሮቻችን እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ያቆይልን ሰውን የምንከተልም እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን።

  • @yeshiteklegiorgis4125
    @yeshiteklegiorgis4125 2 роки тому +1

    ለአባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    የአገልግሎት ዘመን ይባርክልን

  • @minaentertiment
    @minaentertiment 2 роки тому +2

    ሊነጋ ነው።ተመስገን የምህረት አመት ልታመጡን ነው።

  • @እምነትተስፋፍቅር
    @እምነትተስፋፍቅር 2 роки тому +7

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቻችን ፀጋውን ያብዛላችሁ ማንም ትችት ቢያበዛ አገልግሎቱን እንዳታቋርጡት በትህትና እንጠይቃለን።

  • @Gionawit16
    @Gionawit16 2 роки тому +5

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን። የማኅበረ ቅዱሳንን አገልግሎት ከዚህም በላይ ከፍ ያድርግልን ይባርክን አምላከ ቅዱሳን።

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 2 роки тому +7

    እውነት ለመናገር የዛሬ ሁለት አመት አያቴ አክስቴ ወንቅሽት ቅዱስ ገብርኤል ሄደው አባ ዮሃንስን ሳነገኝው መጣን ብለው እኔም እሱ ቢኑር ጥሩ ነበር የወጣላችሁ ነበር ሰይጣኑ ያልኩ ጅላንፎ 😅 ነኝ እኮ😢 እግዚአብሔር ይመስገን አያቴም አሁን መልኩሳለች አክስቴም ከስህተቱ ተምራለች እኔም ተምሪለሁ እና ሁላችም እናስታውስ ከሰው ይልቅ ቅዱስ እግዚአብሔር እንከተል የድንግል ልጅ ❤

  • @aregaassefa2059
    @aregaassefa2059 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት በዘመናችሁን በቤተክርስቲያን ያርዝምልን።

  • @አድራሻዬከመስቀሉስር-ቐ9ጐ

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይድረሰን መምህሮቻችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ሰውን የምንከተልም እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን እግዚአብሔር ይመልሰን❤🙏

  • @weynshetbekele1103
    @weynshetbekele1103 2 роки тому +2

    ግሩም ነው ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምሕሮቻችን
    ማሕበረ ቅዱስ በርቱ ገና ጀምር ነው ይሄ

  • @tesga9705
    @tesga9705 2 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ለኛ ለምዕመናንም እግዚአብሔር ልብ ይስጠን በእነዉቱ

  • @marxtgiyorgis3436
    @marxtgiyorgis3436 2 роки тому +1

    ኦፍፍፍፍፍ እረወይኔ አቤት እግዚኦ ጌታዬ ተሰሀለነ የኦላይ ፀሎት ነው የምንይዘው ከባህታውያን ጋራ አይጉድ

  • @ቅ.ሚካኤልጠብቀን
    @ቅ.ሚካኤልጠብቀን 2 роки тому +19

    ማን ነው የጠፋው ሰለሞን ለምሳሌ እኔ በመምህር ግርማ ትምህርት ምክር በመምህር ተስፋዬ ምክር ትምህርት ፆም እነወዴት እንደሚፆም ፀሎት ቤት እንድነሰራ ሱባኤ አገባብ የስግደት አይነት የመሳሰሉትን አስተምረውኝ ይሄም አለ ለካ የበፊቱ ህይወቴ በመመላለስ ያጠፋሁትነወ አሁን በክርስትና እንድኖር የረዱኝን ስጋ ደሙን ከነቤተሰቤ እንድቀበል የረዱኝ አባቴ እና ወንድሜ ሀሰተ
    ኞች ከተባሉ እንደነሱ ያለዉን ሀሰተኛ እንዲያበዛልን እግዚአብሔርን እንለምናለን። እኔ እኮ ንሰሀ ልግባ በዬ ቄስ ስጠይቅ አስቢበት ነው ያሉኝ አባ እሳቸው አይነቱን ደብተራ ለምን ከቤተክርስቲያን አታጠሩም?????well እግዚአብሔር ይመስገን ነቅቻለው ድኛለው ተመስገን🙌🏽❤️

    • @getasewgech074
      @getasewgech074 2 роки тому +2

      ጂል ሰይጣን የለም ያለ አለ አሁን እነሱ ቢዝነስ እየሱሩ ነው ። ከግርማ ከልጁም እኔ እበልጣለሁ

    • @ይትባረክ-ፀ8ረ
      @ይትባረክ-ፀ8ረ 2 роки тому +1

      መዳን ስትል ግልፅ አርገው ስኳር ጨጓራ ወባ ከምን...

    • @ተስፋማርያም-ተ1ጨ
      @ተስፋማርያም-ተ1ጨ 2 роки тому +1

      ዉይ ወንድሜ አትሳሳት ሰይጣን እንኳን እንደኛ ያሉትን ደካማ ያንተን ባላዉቅም በበረሐ ዘግተዉ የሚዋጉትንም እዉነተኛ ባህታዊ መፈተኑን አይተዉም

  • @metekzerihun9712
    @metekzerihun9712 2 роки тому

    እግዚአብሔር እዉነተኛ መምህሮችን ያብዛልን ከሃሰተኞች ይጠብቀን አሜን 🙏🙏🙏

  • @እማእወድሻለሁ-ሰ4ጘ
    @እማእወድሻለሁ-ሰ4ጘ 2 роки тому +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቻችን እናመሰግናለን ማህበረ ቅዱሳን የነብርን ጭራ አይያዙ ከያዙ አይለቁም ነውና ተረቱ በርቱ ምዕመናንን ላይክ ስብስካራይብ አድርጓቸው እኛ ላይክ ሺር ባደረግነው መጠን ተከታዮች ይበዛሉ በየሚዲያዎቻችን ለጓደኞቻችን ማጋራት መልካም ነው የአባቶቻችን ተደማጭነት ይበዛል የማንም መጫዎቻ የሆነው ስርአተ ቤተክርስቲያንን አለማወቅ የመጣ ነው

  • @mishuterfe3325
    @mishuterfe3325 2 роки тому +1

    አይ እምዬ ቤተክርስቲያን አባቶቻችን መምህሮቻችን ጌጦቻችን ኑሩልን።🙏

  • @elsamengestu7933
    @elsamengestu7933 2 роки тому +1

    ቃለህይወት ያሰማልን የተማርነውን በልቦናችን ያሳድርብን ቸሩ መድሐኒያለም መምህራኖችን እድሜ ፀጋውን ያድልልን አሜን🙏🙏🙏

  • @marxtgiyorgis3436
    @marxtgiyorgis3436 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለህይወት ያሰማልን የሰማንውን በተግባር የምንፈፅ ያርገን ከሀዲያን አስተዋይ ልቦና ይስጥልን

  • @mimimimi7033
    @mimimimi7033 2 роки тому +1

    መምህሮቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ አሜን፫

  • @mahderabebe9724
    @mahderabebe9724 2 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ! ብዙዎች ባለማወቅ ከስርዓት ውጭ እየሆኑ ነውና ያለመሰልቸት በርቱልን ወቅታዊ እና አስፈላጊ ትምህርትም ነው።

  • @emebetwubetu813
    @emebetwubetu813 2 роки тому

    ቃለህይ ወት ያሠማልን መምህሮቻችን
    በዚህ ስአት በዙ የጠፉልጆች አሉ በተለይ በስደትላይ ያሉ እህቶቻችን

  • @ፍቅርያሸንፋል-ገ3ቀ
    @ፍቅርያሸንፋል-ገ3ቀ 2 роки тому +3

    የሕይወት ቃል ያሰማል መምሮቻችን ተስፋ ርዕስተ መንግሥት ሰማያትን ያውርሳችሁ
    ረጅም ዕድሜ እና ጤናውን ያድላችው

  • @ምስራቅአፍሪካ
    @ምስራቅአፍሪካ 2 роки тому +7

    መምህሮቻችን እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ያቆይልን፡መህበረ ቅዱሳንን ከዉጪም ከዉስጥም ጠላት ይጠብቅልን ያሳድግልን፡ እናን ባትኖሮ መጫወቻ ሆነን ነበር የምንቀረዉ በጣም እናመሰግናለን።

  • @mimimimi7033
    @mimimimi7033 2 роки тому +2

    ማህበረ ቅዱሳን በርቱልን ጸጋውን ያብዛላችሁ እህት ወንድሞቻችን አባቶቻችን

  • @bizuworkmamo330
    @bizuworkmamo330 Рік тому

    መምህሮቻችን እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ይስጥልን !!!

  • @bzuwerqabebe1232
    @bzuwerqabebe1232 2 роки тому +1

    ,ቃለህይወት ያሰማልን አባቶቻችን 👏👏ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይስጥልን 👏👏።

  • @ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮችችን

  • @solomonjima7956
    @solomonjima7956 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ። ብዙ ተምረናል እናመሰግናለን ።

  • @alemayele2808
    @alemayele2808 2 роки тому +1

    መምህሮቻችን አባቶቻችን ያቆይልን ቃለሕይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ያቆይልን ይጠብቅልን

  • @ሳራታደሰ
    @ሳራታደሰ 2 роки тому +2

    አባቶቻችን ያኑራችሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን ብዙዎች በሚድያ ነዉ የጠፋን በሚድያም እንድትመልሱ ማህበረ ቅዱሳን በርቱና ስሩ

  • @ምንጊዜምተመስገን
    @ምንጊዜምተመስገን 2 роки тому +2

    ቃለ ሕይወትን ያሠማልን አባቶቻችን እድሜና ጤናውን ይስጥልን ፀጋውን ያድልልን ✝️🙏💙💜

  • @woinshetteshome1957
    @woinshetteshome1957 2 роки тому +5

    ቃለ ህይወትን ያሰማለን ለመምህሮቻችን በእውነት!በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን። ማህበረ ቅዱሳኖች በርቱ እንዳትሰለቹ ብዙዎችን ታድናላችሁ!በእውነት ባለማወቅ የግለሰብ ተከታይ የሆኑትን ወገኖቻችንንን እውነታውን እንድያቁ እንድረዱ ቸሩ እግዚአብሔር በቸርነቱ ልቡናቸውን ይክፈትልን። እኛንም ከሀሰተኖች ይጠብቀን።

    • @ወለተኪሮስየድንግልማርያም
      @ወለተኪሮስየድንግልማርያም 2 роки тому

      አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏

    • @kirubel9149
      @kirubel9149 2 роки тому

      ማህበረ ቅዱሳን (አራሳቸውን ቅዱሳን ያደረጉ የሌዊ እና ሮቤል ልጆች) መጨረሻአኦረሪተት ዘሀሁለልቀቁ 16፡1-50
      1.የሌዊም ልጅ የቀዓት ልጅ የይስዓር ልጅ ቆሬ ከሮቤልም ልጆች የኤልያብ ልጆች ዳታንና አቤሮን የፋሌትም ልጅ ኦን በሙሴ ላይ ተነሡ።
      2 ፤ ከእስራኤልም ልጆች ሁለት መቶ አምሳ ሰዎች ከእነርሱ ጋር ወሰዱ፤ ከጉባኤው የተመረጡ ዝናቸውም የተሰማ የማኅበሩ አለቆች ነበሩ።
      3 ፤ በሙሴና በአሮን ላይ ተሰብስበው። ማኅበሩ ሁሉ እያንዳንዳቸው ቅዱሳን ናቸውና፥ እግዚአብሔርም በመካከላቸው ነውና እናንተ እጅግ አብዝታችኋል፤ በእግዚአብሔርም ጉባኤ ላይ ለምን ትታበያላችሁ? አሉ።
      4 ፤ ሙሴም በሰማ ጊዜ በግምባሩ ወደቀ፤5 ፤ ለቆሬም ለወገኑም ሁሉ። ነገ እግዚአብሔር ለእርሱ የሚሆነውን፥ ቅዱስም የሚሆነውን ያስታውቃል፤ የመረጠውንም ሰው ወደ እርሱ ያቀርበዋል።
      6 ፤ እንዲሁ አድርጉ፤ ቆሬና ወገንህ ሁሉ፥ ጥናዎቹን ውሰዱ፤
      7 ፤ ነገም በእግዚአብሔር ፊት እሳት አድርጉባቸው፥ ዕጣንም ጨምሩባቸው፤ እንዲህም ይሆናል፤ እግዚአብሔር የሚመርጠው እርሱ ቅዱስ ይሆናል፤ እናንተ የሌዊ ልጆች ሆይ እጅግ አብዝታችኋል ብሎ ተናገራቸው።

    • @gobezeassefa1437
      @gobezeassefa1437 Рік тому

      @@kirubel9149 Kirubel, look onto your name first? are you kirubel the angel no you aren't, Mk too. take it that way.

    • @kirubel9149
      @kirubel9149 Рік тому

      @@gobezeassefa1437 Gobeze I appreciate your concern for MK. It is also mine. But There is a conflict of interest between MK and the so called "BAHITAWI" and their tunnel's .By the way are you the one who buy axion( bond) from MK covered entity or any business affairs' with MK? Do you know that MK didn't have a single car any MK commission taker can have it/even though MK can buy few cars / for its huge activities. All its work were done and will be don with car rentals 🤑This kind of MK you tube catchy title and brainstorming program were done to divert attention...(ከውስጥ አዋቂ)

    • @gobezeassefa1437
      @gobezeassefa1437 Рік тому

      @@kirubel9149 it is bc you mentioned it wrongly enji i the discussion was about bhtwna... leave MK behind (...የዘራውን ያጭዳል አሉባልታው አይጠቅመንም) and lets discuss about the thing. Who do you think is following the right path ena criticized bc of the so called "conflict of intereset"?

  • @bethelehememannuel4631
    @bethelehememannuel4631 2 роки тому +3

    ቃለሕይወት ያሰማልን አባቶቻችን። እግዚያብሔር ቸር ነዉ ለሰባት ቀን በቤታችን ቧንቧ እየተጠመቅሁ ወደ ስራዬ እሄድ ነበር በሰባተኛዉ ቀን ጨረስኩ ስል ህልም ያሳየኛል እግዚያብሄር የተመሰገነ ይሁን ። አምላክ ለሁሉ ሰዉ ልብ ይስጥልን።

  • @bahrusamuale6783
    @bahrusamuale6783 2 роки тому +1

    መእውነት ነው ማሀበረ ቅዱሳን እናመሰግናለን
    ሰዎቹ ልክ እንደ ፓለቲከኛ ደጋፊ አፍርተዋል
    እንዳላችሁትም ብዙ ቻናል በተለያየ ሰዉ አየከፈቱ ነው እንደዚህ የሚጮሁት በርቱ እግዚሐብሔር ያጋልጣቸዋል ሁሉም ሀሰተኛ አጥማቂያን የሚተዋወቁ ነው የሚመስሉት ልቦና የስጣቸው

  • @sableqatar673
    @sableqatar673 Рік тому

    መሕሮቻችን ቃለሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ለኛም ልቦና ይስጠን

  • @use1K629
    @use1K629 2 роки тому +7

    መምህር ያረጋል ይበርቱ አባቶቻችን በርቱልን
    ባህታዊ ማለት ዓለም በቃኝ ብሎ የመነነ ነው
    እነኝህ ወልደው ፍትተው ፀጉር እየቀጠሉ በቤተ ክርስቲያን ላይ የሚቀልዱት ቀልድ ይብቃ።

    • @Ramatube3
      @Ramatube3 2 роки тому

      ባህታዊ ሁነው ለምን ዩቲዩብ ፌስቡክ ይሰራሉ 😂😌😂😁ለምን ለእኛ አይተውልንም

    • @እምነትተስፋፍቅር
      @እምነትተስፋፍቅር 2 роки тому +2

      @@Ramatube3 የአረብ ብር የሚላክላቸው በዩቲዩብ ታይቶ ነዋ!!!

    • @ወለተኪሮስየድንግልማርያም
      @ወለተኪሮስየድንግልማርያም 2 роки тому +1

      @@Ramatube3
      ወይ ባህታዊ ስሙን መቀለጃ አደረጉትኮ ገረደላችሁም ይገርማል ባህታዊ ሲጄመር አደለም በይዩቱፕ ሊሸቅህ ይቅርና ማንነቱምኳ አይታወቅም ለሁላችንም ልቦና ይስጠን ወገኖቸ🤔🤔

    • @Ramatube3
      @Ramatube3 2 роки тому +1

      @@እምነትተስፋፍቅር የእውነት እሱ ነውኮ የአሳዘነኝ ወገኖቸ እባካችሁ በአረብ ሀገር ያላችሁ ሁሉንም ተውት ሰውን አታመስግኑ እመቤታችንን ብቻ አመስግኑ እርሷ ከሁሉ ፍጥረት ቀዳሚ ናት እሽ 😍

    • @Ramatube3
      @Ramatube3 2 роки тому

      @@ወለተኪሮስየድንግልማርያም ወለተ እናቴ ደና ሰነበቱ የእውነት ነው እኮ የምር በዩቲዩብ መሸቀያ አደረጉት ባህታዊ የሚለውን ስም ምናለበት ዝም ብለው ወደ ባእታቸው ገብተው ቢፀልዩ ወለተ አወቅሽኝ እኔን ወይስ የለም 😁😍🥰ታውቂኛለሽ ስሜን ብነግርሽ እነግርሻለሁ እና ደግሞ ትፈለጊያለሽ 😊👍

  • @ZenabHelwa
    @ZenabHelwa 2 роки тому

    በእውነቱ ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን

  • @tseganash1854
    @tseganash1854 2 роки тому +2

    እኔ ያለሁበት አካባቢ ከ10አመት በፊት አንድ አጥማቂ መተው ምእመናኑን ሲያሰጮሁ ወጣቶችን ሲያስጮሁ ነበር ወጣቶቹ እቤታቸው ከገቡ ቦሃላ እየተጨነቁ እራሳቸውን ያጠፉ ብዙ አሉ ይህን የተመለከቱ ሰንበት ተማሪዎች ተረባርበው ከዚያ ቦታ እዲለቁ ተደርጓል። አሁንም በአገራችን ላይ በጭካኔ ህፃናትን የሚገሉ እራሳቸዉን የሚያጠፉ ህፃናት የሚሰርቁ የነዚህ መንፈስ ይመስለኛል ቤተ ክርስቲያን እነዚህን ሰዎች ማስቆም አለበት

  • @mimizd5828
    @mimizd5828 2 роки тому +1

    አባቶቻችን ልብ ላለው በቂ ትምህርት ነው ወደ ቀደመው እምነታችን የቤተክርስቲያን የወንጌል አስተምህሮታችን እና ስርአታችን ብንመለስ ይሻላል። እግዚአብሔር ለሁላችንም ማስተዋል ይስጠን አባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @bizuworkmamo330
    @bizuworkmamo330 Рік тому

    መምህሮቻችን እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ይጠብቅልን!!!

  • @workiyekumsa5059
    @workiyekumsa5059 2 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቻችን እግዚአብሔር ይስጥልን:: ቤተክርስቲያናችንን ከሃሰተኛ መምህራን ይጠብቅልን::

  • @sarataye8812
    @sarataye8812 2 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @abrhamdamake4340
    @abrhamdamake4340 2 роки тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለመምህሮቻችን

  • @luln5122
    @luln5122 2 роки тому

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን::

  • @kuwaitkwt1205
    @kuwaitkwt1205 2 роки тому +1

    በእውነት ቃልህውት ያስማልን

  • @sehinemariamgizaw8383
    @sehinemariamgizaw8383 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይስጥልን! ቃለህይወት ያሰማልን!

  • @abenezer-21
    @abenezer-21 2 роки тому +2

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን!

  • @HM-fu4sb
    @HM-fu4sb 2 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቻችን እኛንም እግዚአብሔር አምላክ መልካሙን መንገድ ይምራን ማስተዋሉን ያድለን አሜን፫

  • @birukbirhane4036
    @birukbirhane4036 2 роки тому +16

    ለአቶ ያረጋልና ለሌሎች የማህበረ ቅዱሳን ካህናትና ሰባኪያን ተብዮዎች በሙሉ እስቲ አንድ ጥያቄ ልጠይቃችሁ በእድሜያችሁ ልክ '' ወንጌልን ???'' ብትሰብኩም በዘልማድና በስሜት እንጂ ከመንፈስ ቅዱስ ፀጋ የተነሳ ባለመሆኑ ዛሬ ከየትኛውም እምነት ተቋም ይልቅ የኦርቶዶክስ ምዕመናን ፍሬ አልባ ህይወት ያለው፣ ስነ ምግባር የጎደለው፣በስጋ ብቻ የሚመላለስ፣ በየጠንቋይና በየደብተራው ቤት የሚመላለስ፣ ሰካራምና ሱሰኛ፣ ጨፋሪና ዳንኪረኛ ዘፋኝ የሆነ አለማዊ ሰው ነው የፈጠረው። በጣም የሚገርመው ግን የእናንተ ትምህርት ካህናቱን ጭምር በየግሮሰሪውና በየቤተክርስቲያኑ በፅጌ ፆም ሁሉ ሳይቀር እየጠጡ ሰክረው በየቱቦው እየወደቁ ህይወታቸው አይደለም እንደ ወንጌሉ ቃል ያላመኑትን ወደ ቤተክርስቲያን ሊያመጣ ቀርቶ በውስጥ ያሉትን ጭምር ወደ ምንፍቅና የሚወስድና ቤተክርስቲያንን የሚያሰድቡ አለማዊ ሰው ነው ያደረገው ። ይህ የሚያሳየው በስም የማህበረ ቅዱሳን ስብስቦች ትምህርት ከአጋንት የሆነ የመንፈሳዊ የአምልኮ ህይወት የሌለው ዘልማዳዊ እና ዝም ብለው የሽምደዳ ጥቅስ የሚጠቅሱ ቀደም ሲል በቆሎ ትምህርት ቤት ለእውቀትና ለግርማ ሞገስ እያሉ አጠፋሪስን በመጠጣት የአጋንትን መንፈስ የተዋረሱ ስር ማሽ ቅጠል በጣሽ ደብተራዎችና ጠንቋዮች ናቸው።

    • @ተስፋማርያም-ተ1ጨ
      @ተስፋማርያም-ተ1ጨ 2 роки тому +2

      እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ አሁን በአንተቤት አጥማቂወችን መወገንህ ነዉ ነገር ግን ክህነት እያዋረድህ መሆኑን አትዘንጋ ምክንያቱም ከአጋንት ትምህርት ለተማረ ስድብ ያባታችሁ ነዉ ልቦና ይስጥህ

    • @EftahBelen
      @EftahBelen 2 роки тому +2

      እውነት ነው የሚቃወሙት እንደዚህ አይነት ችግር ያለባቸው ናቸው እንጂ ሰው በጤናው ለምን ሰው ተፈወሰ ብሎ እንደዚህ አይሆንም።

  • @bezabihamsalu127
    @bezabihamsalu127 2 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @desalezinabu2204
    @desalezinabu2204 2 роки тому +1

    በእውነት መምህሮቻችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መልካም ትምህርት ነው ለሁላችንም ይጠቅመናል ግን አንዳዶቻችን አጥማቂ ተከታዮች ነን በተለይ በአረቡ አገር ያለነው ተነገረን አንሰማም ለስጋችን እንጅ ለነፍሳችን አናስብላትም እስቲ ሁላችንም የቤተክርስቲያኒቱን ትውፊት እና ቅኖና እንከተል እግዚአብሔርን ማን ይከተል ሁሉም የሰባኪ እና የጥማቂ የፈውስ ተከታይ ሆነን ለማንኛውም ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለሁላችንም ልቦና ይስጠን✝️

    • @gechman7916
      @gechman7916 2 роки тому

      የህይወትን ቃል ያሰማልን።

  • @Mimi-yo3uj
    @Mimi-yo3uj 2 роки тому

    Beewenet Egziabhere yistelen 🙏 kalehiwot yasemalen 🙏

  • @Temiro.Mastemar
    @Temiro.Mastemar 2 роки тому +1

    አባቶቻችን በርቱልን አንድ ሰውም ሰምቶ ከተመለሰ በቂ ነው ማህበረ ቅዱሳኖች እባካችሁ አታቋርጡት ይህንን ፕሮግራም ምዕመኑ በደንብ እስኪነቃ ድረስ ብዙ መሰራት አለበት

  • @Ramatube3
    @Ramatube3 2 роки тому +4

    *በእውነቱ የዘመኑን ባህታዊ ርዕሰ ባህታዊ አባታችን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ሲያዩ ሲሰሙ ምን ይሉ ይሆን 😥😥🥺ያሳዝናል እኮ ባህታዊ ማለት አለም በቃኝ ብሎ የገባ የተሸሸገ እንጅ በዩቲዩብ በፌስቡክ በተለያዬ ሶሻል ሚድያ እያወራ ለምን 🥺*

    • @ወለተኪሮስየድንግልማርያም
      @ወለተኪሮስየድንግልማርያም 2 роки тому +1

      ይሄን ብለው ሲያስተምሩን መምህሮታችን የስድብ ናዳ በላያቸው ላይ ይፈሳል😭😭😭እውነት እኛ ኦርቶዶክሳውያን በጣም ቀለናል ማንም እየተነሳ ወደፈለገው ቦታ ይወስደናል መቸ ይሆን ሰውን መከተል እምናቆመው😭😭😭
      አባ ዩሐንስ እሚባሉ ለራሳቸው መመለክ የሚፈልጉ እጂግ ዘግናኝ ከሳቸው እማይጠበቅ ንግግር ሰምቸ በጣም ነው ያዘንኩት እንደት ቅዱስ ጊወርጊስንና መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዩሐንስን እኔ እበልጣለሁ ይላሉ😭😭😭ህዝቡም አብሮ አሜን እረ በስመ ስላሴ ይሄን ያህል እኛ ቃሉን አልተማርንምደ እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር አምላክ ባንድም በሌላም ቃሉን እየመገበን ነው እኛ ግን ሰው ከመከተል ጋር ነው ሰይጣን የያዘን ይሄን ሰይጣን በመስቀሉ ይቀጥቅጥልን አሜን🙏🙏🙏

    • @Ramatube3
      @Ramatube3 2 роки тому

      @@ወለተኪሮስየድንግልማርያም *አወ ወለተ በእውነት ይሄንን በማለትሽ አመሰግናለሁ ኮርቻለሁም ብዙዎቹ ግን ይሄንን አይወዱም ማለቴ ባህታዊ ነን የሚሉትን ስለሚወዷቸው ይከተሏቸዋል እህቴ አንች ጥሩ ሰው ነሽ ብዙ ጊዜ አይቸሻለሁ ለማነኛውም ትክክለኛ ስሜን እነግርሻለሁ እሽ እህቴ 😊ቤተሰብ ሁኝ በዛውም ሰብስክራይብ አድርጊ እናቴ*

  • @ስደተኘዋነኝ
    @ስደተኘዋነኝ 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በርቱ አሁንም ይህ ነገር እሲቆም ድርስ መልስ መሰጠት አለበት

  • @ደጀንተራራ
    @ደጀንተራራ 2 роки тому +2

    ቃለ ህይወቱን ያሰማልን አባቶቻችን

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 2 роки тому +2

    መምህሮቻችን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ያቆይልን በርቱ ይህ ፖሮግራም በሳምንት 1ግዜ ብታቀርቡልን መልካም ይመስለኛል
    እኔ ግርም እሚለኝ ኦርቾዶክስ ነኝ እምትሉ የሰው ተከታይ የሆናችሁ ቆም ብላችሁ አስቡ

  • @paulosyimer9073
    @paulosyimer9073 2 роки тому +3

    ቅዱሳንን አሳዱ የአይሁድ የግብር ልጆች

    • @getasewgech074
      @getasewgech074 2 роки тому

      ቅዱሳኑ ግርማ ከነልጁ መሆኑ ነው?

    • @amanueltesfamariam312
      @amanueltesfamariam312 2 роки тому

      ምስጋና ይድረሳቸውና ፡ማን ቅዱስ ነው በዚህ ትምህርት የተሳደደ ማለቴ ከቅዱሳን መላእክት ነው ወይ ከቅዱሳን ነብያት ሃዋርያት ሰማእታት ጻድቃን ፡ከማን ለማን ቅዱስ ነው? ይህ የቤተ ክርስትያን ትምህርት ነው ፡ ካልሆነ ደግሞ የቤተ ክርስትያን አስተምህሮ እንደዚ አይደለም እንደዚህ እንጂ ብለህ መግለጽ የተሻለ ይሆናል ፡ትምህርት ካለን የሆነ ሆኖ መድሃኔ አለም ልቦና ይስጠን ምን ይባላል ፡።

    • @getasewgech074
      @getasewgech074 2 роки тому

      @@amanueltesfamariam312 እውቀት የላቸውም ዝም ብለው አጥማቂ ነኝ ነብይ ነኝ ባዮችን እንደዚህ ንጹህ የሆነ ቃለ እግዚአብሔር አይገባቸውም

    • @amanueltesfamariam312
      @amanueltesfamariam312 2 роки тому

      @@getasewgech074 አዎ እንደዛ ካልሆነ እንጂ ቤተ ክርስትያናችን የቅድስና ስርዓት ስለአላት ማንምን ሰው በህይወት ሳለ ቅዱስ ነው ብላ ማርግ ሰጥታ አታውቅም ብየ ነው ፡እንደዛ ያልኩት ምክንያቱ መልእክቱ የቅዱሳን አሰዳጆች ምናም የሚል ስለነበረ ነው ፡መድሃኔ አለም ማስተዋሉን ይስጠን ።

  • @yeshitezera2707
    @yeshitezera2707 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @አምላኬተመስገን
    @አምላኬተመስገን 2 роки тому +1

    መምህሮቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልኝ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልኝ አሜን እግዚአብሔር ይስጥልኝ፣ ትልቅ ግንዛቤ ነው የሰጣችሁትና እግዚአብሔር ያክብርልኝ🙏🙏🙏💚💛♥

  • @ኢትዮጵያዊትነኝ
    @ኢትዮጵያዊትነኝ 2 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውንያብዛላችሁ የምወዳችሁ የማከብራችሁ

  • @FasikaAragaw
    @FasikaAragaw 2 роки тому +4

    🔴መቁጠርያ አቡነተክለሀይማኖት አይደለም በመቁጠርያ በእሾክ ራሳቸውን ይቀጠቅጣሉ ማስተዋሉን ይስጠን ለናንተም ለኛም ሀይማኖት ከምእመኑነው አስተማሪ እና ሊቆቹ እርስበርሳችሁ ትችት'' እኔ ማን ነኝ'' በሉ

    • @tube-jy4jx
      @tube-jy4jx 2 роки тому

      መምህር መሆን ቲክ ቶክ ላይ ቪድዮ እንደመስራት ቀላል እንዳይመስልህ አንተ እኮ የማኅበሩ ጥላቻ እንዳላብህ ያወቅነው ለኢ አማንያን ማስጠመቂያ መስቀል ነጣላ ምእመኑ እንዲያበረክት ማስታወቂያ ስራልን ገቢ ይሰባሰብ ስንልህ ዝም ያልክ ነህ ከማውራት መስራት ይቅደም ዳር ቆሞ ወሬ አይጠቅምም ።

  • @mulerberihun7838
    @mulerberihun7838 2 роки тому +1

    መምህር ያረጋል የራሱ የሆነ ፀጋ አለው። በዚህ ዙሪያ ግን እኔ ከሱ እሻላለሁ ። ባዶ ነው የባዶ ባዶ

    • @yohannesabate1021
      @yohannesabate1021 2 роки тому

      አየኸው ሰይጣን እንዴት በትዕቢት መንፈስ እንደዘረረህ ፐፐፐ ...ራስህን ከሰው በላይ ማድረግ በራሱ የሰይጣን ባልንጀርነት መሆን ብቻ ሳይሆን ወደ ሰይጣንነት መለወጥ ነው እግዚአብሔር ልቡናህን ከፍቶ እውነቱን ይግለጥልህ ....!!!!

  • @sabageziherhaile5082
    @sabageziherhaile5082 2 роки тому

    አባቶቻችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለእኛም ልቦና ይስጠን🙏

  • @aynalemneri5787
    @aynalemneri5787 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @kalikidan2002
    @kalikidan2002 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን🌹

  • @fnti2276
    @fnti2276 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @gsgjxh4485
    @gsgjxh4485 2 роки тому +10

    ማኅበረ ቅዱሳን ክበሩን ስፉልን ተስፋፉልን እደጉልን ለቤተ ክርስቲያን ልጆች ተስፋችን ናችሁ ማኅበሩን የቅዱሳን ሐዋርያት ማኅበር ያድርግልን ለሰውና ለጠንቋይ ተከታዮች ልቡና ይስጥልን

    • @kirubel9149
      @kirubel9149 2 роки тому

      ማህበረ ቅዱሳን (እራሳቸውን ቅዱሳን ያደረጉ የሌዊ እና ሮቤል ልጆች) መጨረሻ ኦሪት ዘሁልቁ 16፡1-50
      1.የሌዊም ልጅ የቀዓት ልጅ የይስዓር ልጅ ቆሬ ከሮቤልም ልጆች የኤልያብ ልጆች ዳታንና አቤሮን የፋሌትም ልጅ ኦን በሙሴ ላይ ተነሡ።
      2 ፤ ከእስራኤልም ልጆች ሁለት መቶ አምሳ ሰዎች ከእነርሱ ጋር ወሰዱ፤ ከጉባኤው የተመረጡ ዝናቸውም የተሰማ የማኅበሩ አለቆች ነበሩ።
      3 ፤ በሙሴና በአሮን ላይ ተሰብስበው። ማኅበሩ ሁሉ እያንዳንዳቸው ቅዱሳን ናቸውና፥ እግዚአብሔርም በመካከላቸው ነውና እናንተ እጅግ አብዝታችኋል፤ በእግዚአብሔርም ጉባኤ ላይ ለምን ትታበያላችሁ? አሉ።
      4 ፤ ሙሴም በሰማ ጊዜ በግምባሩ ወደቀ፤5 ፤ ለቆሬም ለወገኑም ሁሉ። ነገ እግዚአብሔር ለእርሱ የሚሆነውን፥ ቅዱስም የሚሆነውን ያስታውቃል፤ የመረጠውንም ሰው ወደ እርሱ ያቀርበዋል።
      6 ፤ እንዲሁ አድርጉ፤ ቆሬና ወገንህ ሁሉ፥ ጥናዎቹን ውሰዱ፤
      7 ፤ ነገም በእግዚአብሔር ፊት እሳት አድርጉባቸው፥ ዕጣንም ጨምሩባቸው፤ እንዲህም ይሆናል፤ እግዚአብሔር የሚመርጠው እርሱ ቅዱስ ይሆናል፤ እናንተ የሌዊ ልጆች ሆይ እጅግ አብዝታችኋል ብሎ ተናገራቸው።

    • @gsgjxh4485
      @gsgjxh4485 2 роки тому

      @@kirubel9149 ሰይጣንም ይጠቅሳን ያባትህ ልጅ ከክፉ ስራችሁ ተመለሱ ያለማፈራችሁ ልክ እንደ ሰይጣን እንደ አባታችሁ ናችሁ አሁን እንደው በሞቴ ከቅድይስ ሙሴ ጋር ልታተካክላቸው ነው እኒህን ባህታዊይ ተብዬ ልቡሳነ አጋንት ቆም ብልህ አስብ

  • @user-Weynua
    @user-Weynua 2 роки тому

    ለአባቶቻችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @yosefdibaba3741
    @yosefdibaba3741 2 роки тому

    «የጠቢባን ብዛት የዓለም መድኃኒት ነው» መጽሐፈ ጥበብ 7፡15 ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @asnakubekaris821
    @asnakubekaris821 2 роки тому

    እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋል ልቦና ይስጠን

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኘ6ቈ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቴቻችን

  • @SolomonVA
    @SolomonVA 2 роки тому +2

    መምህሮቻችን ቃለህይወት ያሰማልን፡
    በክፍል አንድና ሁለት ያቀረባችሁት ወቅታዊ በሆነው የሐሰተኛ ሰዎችን ስራ በተመለከተ፡ ቤተክርስቲያናችን ያላትን እውነተኛ አሰራርና አቋም፡ በጥልቀት ያቀረባችሁበት በመሆኑ እጅግ ኮርተናል። ማስተዋል ሰጥቶ በእውነተኛ መንገድ ያቆማችሁ የአባቶቻችን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን። ይህ ትምህርት አሁን ላሉትና ወደፊት ለሚፈጠሩት ሐሰተኛ ሰዎች አስተማሪ ነው ፤ የጠፉብንንም ሰዎች የሚመልስ ነው ፤ ያለነውንም የሚጠብ ነው።
    '' ማሕበረ ቅዱሳን በጣም ጥሩ እየሰራችሁ ነው፡ በዚህ እውነተኛ ስራችሁ፡ ሰይጣን በርካታ ሰዎችን እያስነሳ ሲቃወማችሁ እያየን ነው፡ በዚህ ደስ እያላችሁ ለበለጠ የተቀደሰ ስራ እንድትነቃቁ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም አሳስባችኋልሁ።

    • @ቅ.ሚካኤልጠብቀን
      @ቅ.ሚካኤልጠብቀን 2 роки тому +1

      ማን ነው የጠፋው ሰለሞን ለምሳሌ እኔ በመምህር ግርማ ትምህርት ምክር በመምህር ተስፋዬ ምክር ትምህርት ፆም እነወዴት እንደሚፆም ፀሎት ቤት እንድነሰራ ሱባኤ አገባብ የስግደት አይነት የመሳሰሉትን አስተምረውኝ ይሄም አለ ለካ የበፊቱ ህይወቴ በመመላለስ ያጠፋሁትነወ አሁን በክርስትና እንድኖር የረዱኝን ስጋ ደሙን ከነቤተሰቤ እንድቀበል የረዱኝ አባቴ እና ወንድሜ ሀሰተ
      ኞች ከተባሉ እንደነሱ ያለዉን ሀሰተኛ እንዲያበዛልን እግዚአብሔርን እንለምናለን። እኔ እኮ ንሰሀ ልግባ በዬ ቄስ ስጠይቅ አስቢበት ነው ያሉኝ አባ እሳቸው አይነቱን ደብተራ ለምን ከቤተክርስቲያን አታጠሩም?????

    • @SolomonVA
      @SolomonVA 2 роки тому +1

      @@ቅ.ሚካኤልጠብቀን አስተውለው ከሆነ በዚህ ትምህርት ላይ ለዚህ ጥያቄዎ መልስ የሚሰጡ ነጥቦች ተነስተዋል፡ የጠፋው ማነው ላሉት፡ > ሐሰተኛ ሰዎችን የሚከተሉ የቤተክርስቲያናችን ልጆች በሙሉ ጠፉብን ብዬ አስባለሁ፡ ለዚህም ሁልጊዜ እንዲመለሱልን በፀሎቴ ወደ እግዚአብሔር አሳስባለሁ።
      እንደሚታወቀው ሰይጣን በክርስቲያኖች ዘንድ ልክ ከእግዚአብሔር እንደሆነና የተቀደሰ በማስመሰል ይሰራል፡ እኛም የእርኩስ መንፈስን አሰራር ለይተን ማወቅ የተሳነን፡ ከእውቀት ማነስና የቤተክርስቲያናችንን ስርአት በአግባቡ ባለማወቃችን ነው።
      '' አሁን እንደምናየው ሐሰተኛ ሰዎች እውነተኛ አለመሆናቸው ዋና ምልክታቸው፡ ጥፋታቸውን ሲነግሯቸው ይቆጣሉ ፤ ይሳደባሉ፡ እርሰዎም የቁጣን ያዘለ ጥያቄ ነው የፃፉልኝ፡ እውነተኛ ሰዎች ግን በትህትና ለመተራረም ይቀርባሉ ፤ ለምን ተነካን ብለው ለመዝለፍ አይነሱም። ከምንም በፊት የክርስቶስን ፍቅር ይኑረን፡ የክርስቶስ ፍቅር ከቁጣና ከዘለፋ አርቆ ትሕትና ያለብሰናልና።
      መምህር ተስፋየ እና ሌሎች ወንድም እህቶች በማሕበረ ቅዱሳ ላይ በይፋ በቁጣና በስድብ ሲናገሩ አይቻለሁ፡ ይህ የክርስትና አካሄድ አይደልም፡ እውነተኛ ሰዎች ቢሆኑ ኖሮ ከራሳቸው ክብር ይልቅ የቤተክርስቲያናቸውን ክብር ያስቀድሙ ነበር።
      ማሕበረ ቅዱሳን ግን ማንንም ሰው አልተሳደቡም፡ እግዚአብሔር እንደፈቀደላቸው እውነትና ሐሰት ገለጡ እንጂ።
      የሚሰሩት ካልገባንና ካልተቀበልነው የፈለግነውን አምነን መከተል ከእግዚአብሔር ሙሉና ነፃ ፈቃድ አለን፡ ማሕበረ ቅዱሳን ሊያስቆሙን አይችሉም።
      በዚህም መርሐ ግብር ላይ ሦስቱም መምህራን በሚገባ ነው ያብራሩት፡ ማስተዋል ካለን በቂ ነው፡ ይህን መረዳት ካቃተንና ግራ ከተጋባን በንጹህ ልቦና ወደ እግዚአብሔር እንፀልይ። ቅርባችን ነው።
      '' አንድ ጥያቄ ለርሰዎ፡ > ቅድስት ቤተክርስቲያን ያላትን ደንብ እና ስርአት ታስተምራለች፡ ግርማ ወንድሙ በማን እና በየትናው ስርአት ነው እያጠመቁ የሚፈውሱት?

  • @misraktefera1046
    @misraktefera1046 2 роки тому

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራኖቻችን!

  • @ayuworku9660
    @ayuworku9660 2 роки тому

    memeheranochu betam des yelalu tebareku, lemindinaw bebetkeristian wust yetedebeku debtera tenkowayoch timirt atsebkum, iwunetegnochun debterawochin ayemeleketim. thank you

  • @አይኖቲዩብ
    @አይኖቲዩብ 2 роки тому +4

    እኔ የምፈራው ማህበረ ቅዱሳን ቀስ ብላችሁ ፀበል አትጠመቁ አያድንም እንዳትሉ ነው ምድረ ቅራቅቦ ሁሉ እናተን ብሎ ሰባኪ እኔ ጭራሽ አልሰማችሁም ሂዱ እና የምታታሉሉትን አታሉ እኛ አባታችን አባ ግርማ ና አባ ዮየሀንስ የተሰጣቸውን የእግዚአብሔር ፀጋ አታገኙትም ቀና ልብ ከሌላችሁ እናተ ለምን ከሌላ እምነት እያሳመናችሁ ለምን ወደ ተዋህዶ አታመጡም እንዲው ዝም ብላችሁ ከምትተቹ እኔ ግን ማህበረ ቅዱሳን ገና ብዙ ታወራላችሁ ኡፍ ልቦና ይስጣችሁ እናተ ከንቱ ናችሁ እስኪ መልሳችሁ እምታወሩትን ስሙት መልሳችሁ ነውረኞች

    • @getasewgech074
      @getasewgech074 2 роки тому +1

      እኛ እሰማለን እናንተ ሁሌ መስማት የምትፈልጉት የአጋንትን ምስክርነት ብቻ ነው።

  • @tsegayeabusha7979
    @tsegayeabusha7979 2 роки тому

    ቃል ህይወት ያሳማለን መምህራኖቸችን

  • @ambessgudina3043
    @ambessgudina3043 2 роки тому +2

    ማህበረ ቁዱሳን ፕሮግራማቹ የሚመሰገን ነው ግን በግልጽ እነማን እንደሆኑ በግልጽ ብናውቃቸው ለሁላችን የሚጠቅም እና የሚያነቃ ነው ።

  • @belayabebe2795
    @belayabebe2795 2 роки тому

    እንቁዎቻችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን፡፡

  • @iwin_inlove6974
    @iwin_inlove6974 2 роки тому

    Thank you for your advice our elders!

  • @እናቴማርያም-ሐ8ኀ
    @እናቴማርያም-ሐ8ኀ 2 роки тому

    በእዉነት ቃለ ህይዎት ያሰማልን እኛም ሰምተን ፍሬ ለማፍራት ያብቃን አሜን፫

  • @አስካለማርያም-ኀ4ጨ
    @አስካለማርያም-ኀ4ጨ 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህሮቻችን አምላከ ቅዱሳን ይጠብቅልን።
    ማሕበረ ቅዱሳን በርቲልን🙏🥰

  • @bezawitmolla1745
    @bezawitmolla1745 2 роки тому

    ቃለ ህይዎት ያሰማለን!

  • @Martem79
    @Martem79 2 роки тому +2

    ምን ይደረግ እንዲህ አይነት ባዶ ቢነግሩት እማይሰማ ትዉልድ ማንም እሚጫወትበት ተፈጠረ😢

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 2 роки тому +1

    እውነት ነው መምህራቹችን ቃል ህይወት ያሰማልን እውነት ነው በተላይ አረብ ሃገርያላችሁ እህቶች እባካችሁ እራሳችሁን መልሱ ስንቶቻችሁ ነችሁ አባ ዮሃንስ መምህር ግርማ ሃሰተኛ አጥማቄዎ ች ናቸው ሲባል እምትሳደቡ ተው እነሱ ቤዝነስ ሾው ናቸው ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ያክብርልን❤

  • @haymanoutabayeyoutub565
    @haymanoutabayeyoutub565 2 роки тому +1

    አምላከ ቅዱሳን ይጠብቅልን መምህሮቻችን

  • @ተስፋማርያም-ተ1ጨ
    @ተስፋማርያም-ተ1ጨ 2 роки тому +1

    በእዉነት ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የተዋህዶ ልጆች መምህሮቻችን ያስተማሩት በዚህ ዘመን እየተደረገ ያለዉን ነዉ እኛም ሊቃዉንቱን ከመተቸት እየገባን ስንክሳር እየገባን የቅዱሳንን ገድል እናንብብ
    ሌላዉ ተከታዮቹ መጾም መቁረብ የጀመርነዉ በአጥማቂ ነዉ የምትሉ የተዋህዶን ትዉፊትና ዶግማ መካድ ነዉ የራሳችን ችግርጅ መጾም ስግደትን ስጋወደሙ መቀበል ጌታችን መድሐኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ አስተምሯል እባካችሁ እዉነተኛ ትምህርት እየተቸን የት ልንገባነዉ